Ethiopia Sheger FM Mekoya - Robert Mugabe ሮበርት ሙጋቤ - መቆያ

  Рет қаралды 180,765

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
Ethiopia Sheger FM Mekoya - Robert Mugabe ሮበርት ሙጋቤ - መቆያ
#Ethiopia #ShegerFM
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en

Пікірлер: 93
@shalomkegetafekedewoldesen3968
@shalomkegetafekedewoldesen3968 10 ай бұрын
በጣም ነው ምወደው ይህን ፕሮግራም! በርቱ
@solmonalemu9030
@solmonalemu9030 5 жыл бұрын
ሙጋቤ የምንጊዜም ጀግና ነው!!
@AlemayehuKene
@AlemayehuKene 10 ай бұрын
መሪ ማለት ሞጋቤ ነው ሞጋቤ አልሞቱም ሰው ማለት ሞጋቤ ነው ጀግና ማለት ሞጋቤ……
@AlemayehuKene
@AlemayehuKene 10 ай бұрын
A
@linayilma1176
@linayilma1176 9 ай бұрын
የሙጋቤ አይነት መሪ ለኢትዮጵያውያን በተሰጠንና የፈለጉትን ባደረጉን
@berhanzema6611
@berhanzema6611 5 жыл бұрын
“….. ጥቁር ለመጥፎ ነገር ምሳሌ መሆኑ አስካልቀረ ድረስ፣ ጥቁር ብቻ የመኪና ጎማ መሆኑ እስካልቆመ ድረስ፣ ጥቁር ልብስ ሀዘንን መግለጫነቱ እስካልተቀየረ ድረስ፣፣ የጥቁሮች መብትና ነጻነት አይከበርም~~ ሆኖም ግን ሽንትቤት ገብቼ በነጭ ሶፍት ስለምጠቀም አይከፋኝም “ ቀ.ሮ.ሙ
@eyoelekubemariam597
@eyoelekubemariam597 2 жыл бұрын
የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ
@getnettadesse4415
@getnettadesse4415 5 жыл бұрын
እዛው ዙንባቤ ያለው መስሎኝ ነው ያዳመጥኩት ሸገሮች በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
@DawaMan-i2z
@DawaMan-i2z 6 ай бұрын
ይሄ የሙጋቤ እና የዙባቤ ታሪክ ነው። እስቲ አሁን ስላለንበት መሪ እና ስላገሪቱ ሁኔታ እውነቱን ማውራት ነው!!!::
@edamosview
@edamosview 5 жыл бұрын
የሚቃወሟቸው እንኳ ለሀገር የዋሉትን ውለታ መካድ አልተቻለውም። ለዘልአለም ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር ታርክ ያላቸው እውነተኛ የአፍሪካ ልጅ ናቸው። ጀግነ አይሞትም ማለት ሙጋቤን ነው!
@skiiwoo1932
@skiiwoo1932 5 жыл бұрын
Deribe Teshale በለው 😂 እንዴት? ነብስ ይማር ብለናል ግን ዚምባብዌ እኮ ሞታለች ካርታ ላይ ብቻ ነው ያለችው: የዚምባብዌ GDP KPI ልኬት ምን ላይ እንዳለ አውቀሀል? በባዶ የምን ታሪክ ነው ሌላ ሙጋቤ ማላውቀው ይኖር እንደሆን ንገረኝ
@skiiwoo1932
@skiiwoo1932 5 жыл бұрын
Deribe Teshale በለው 😂 እንዴት? ነብስ ይማር ብለናል ግን ዚምባብዌ እኮ ሞታለች ካርታ ላይ ብቻ ነው ያለችው: የዚምባብዌ GDP KPI ልኬት ምን ላይ እንዳለ አውቀሀል? በባዶ የምን ታሪክ ነው ሌላ ሙጋቤ ማላውቀው ይኖር እንደሆን ንገረኝ
@edamosview
@edamosview 5 жыл бұрын
Dear Skii Woo, የዚምባቡዌ GDP የወረደው ዕኮ በ conspiracy ምክንያት እንጂ በሙጋቤ የመምራት ብቃት ማነስ አይደለም። ያቺ ሀገር የነጮች መፈንጫ ከነበራችበት አንስተው "የአፍሪካ የደቦ ቅርጫት" ተብላ እስክትታወቅ ያበቋትም የነበረው ሙጋቤ መሆኑንስ አታውቅም ኖሯል? ባይሆን የሙጋቤ ተቃዋሚ ከሆንክ የመቃወሚያ ነጥብ ልስጥህ ->ስልጣን ላይ የሙጥኝ ከማለት አልፈው ባለቤታቸውን ለማንገስ መፈለጋቸው ብቻ ነው። መለኪያውና ሚዛኑን ለታገሉላት ሕዝቦች ያስገኘው ድልና ያጎናፀፈው ክብር አድርገን እንነጋገር ከተባለ ሙጋቤ ማንዴላን ይበልጧቸዋል። ያው ከላይ እንደስቀመጥከው መላኪያህ የነጮች ሚዛን ከሆነ ግን ማንዴላ ይበልጡበሃል። ከተሳሳትኩ እታረማለሁ
@skiiwoo1932
@skiiwoo1932 5 жыл бұрын
Deribe Teshale ያውልህ መልስህን የራስህ ኮሜንት ላይ ሰጠህኝ:: የዙምባብዌ መውደቅ ምክንያት "ኮንስፒረሲ" ነው ካልክ ያው ነጭ ስላረገባቸው ማእቀቦች ነው ልታነሳ የምትችለው:: ስለዚህ ጥያቄ ልጠይቅህ; ከአፍሪካ አገራት እንዲያውም ከአለም ላርግልህ: ዙምባብዌ ብቻ ነች ቅኝ ግዛት የተገዛችው? ነጮች የፈነጩት በዚምባብዌ ምድር ላይ ብቻ ነው? ይሄ ግልፅ ነው ሁሉም ; ከብራዚል እስከ ኬንያ; ከህንድ እስከ ደቡብ አፍሪካ (አሜሪካንንም ጨምሮ) በቅኝ ግዛት ያልተገዛና ያልተጨቆኑ ሀገራት በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ( እንደ ኢትዮጲያ) ታዲያስ ዚምባብዌ ምን የተለየች ሆና ነው? አየህ የሙጋቤ ችግር ስሜታዊ መሆኑ ነው:: ሀገሩን ዲፕሎማሲ በተሞላበት መንገድ እንደመምራት;; ነጭን በዘዴና በድርድር እያስለቀቀ ኢኮኖሚውን መልክ መልክ እንደማስያዝ ሙጋቤ ከማገናዘብ ስሜታዊ እየሆነ አይሁኑ ውሳኔዎች እየወሰነ (ልክ የዩጋንዳው ኢዲያሚን ጠዋት ተነስቶ በህልሜ ስላየሁ ነጮችና ህንዶች ወዘተ በሁለት ሳምንት ውጡ እንዳለው አይነት) አይሁኑ የህፃን ውሳኔ እየወሰነ የዚምባብዌን ህዝብና አገር ገደለ:: አየህ ሙጋቤ ብቻ አይደለም ከቅኝ ግዛት ለመውጣት የታገለው; ከመቶ በላይ ሀገራት ይሄ እጣ ፈንታ ገጥሟቸዋል:: ዚምባብዌ ከማንም አገር ልዩ ነገር ኖሯት አይደለም ነጮች ሞኞች አደሉም ለረባ ላረባው "ኮንስፒረሲ" የሚቀምሩት ሊያውም ለዚምባብዌ አይነት የአንድ መካከለኛ ሀብታም ኪስ የማትሞላ ሀገር:: የነፃነት ታጋዮችና የሀገር መሪዎች የግል ስሜታቸውን ተቆጣጥረው ለሀገር የሚበጁ ውሳኔዎች ሲሰጡ ነው ስኬታማ የሚባሉት : ስለዚህ ነው ሙጋቤን በዛ የምንለካው:: ሰውየው ጥበብ የለውም : ሲናገር ያሳቀ እየመሰለው ለካ የተሳቀበት እሱ ነበር:: ለዚህ ነው ነጮች ሙጋቤን እየሳቁበት መቀጣጫና መዝናኛቸው ያረጉት: ዚምባብዌም የወደቀችው በዚሁ ምክንያት ነው
@skiiwoo1932
@skiiwoo1932 5 жыл бұрын
Deribe Teshale ከላይ ያልኩት እንዳለ ሆኖ እንዲያው ለውይይት ያክል ግራና ቀኙን ለማንሳት ያክል ነው እንጂ ለእርሳቸው ጥላቻ የለኝም ብዙ የሚደነቅም ነገር አላቸው በድጋሚ ነብስ ይማር በሞታቸው አዝነናል
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 жыл бұрын
አሜሪካ ለአንድ ሀገር ጥሩ ማትመኝ ነቀርሳ ናት ክቡር ሮበርት ሙጋቤ 👍 የጥቁር ጀግና
@samuelhamessoelteza4279
@samuelhamessoelteza4279 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😮
@sigmam6557
@sigmam6557 5 жыл бұрын
Mugabe, My African hero. We need another Mugabe for Africa neglecting ur bad. RIP😢
@ሰውመሆን-ኈ9ቘ
@ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 жыл бұрын
ጀግና ነበር! የኢሮፕና የምዕራብውያን እንዲሁ ያጎብዳጆቻቸው መድሀኒታቸው ነው ።አብቹ ደሞ የሙጋቤና የመንጌ ምትክ ነው ።
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 жыл бұрын
ሙጋቤ ለነጭ ነጫጭባ የማያጎበድድ ምርጥ ሰዉ
@one-home
@one-home 5 жыл бұрын
አይ ሙጋቤ መልሶቹ ደስ ይሉ ነበር
@fitsumwelday6111
@fitsumwelday6111 4 жыл бұрын
ሀገራቸውን እና ህዝባቸውን ለሚጠሉ የዛሬዎቹ የኢትዮጵያ መሪዎች ሮበርት ጋብሬል ሙጋቤ ትልቅ ሀገር ወዳድና ትልቅ ምሳሌ የሚሆን ጀግና አፍሪካዊ መሪ ነው ነፍስ ይማር
@AddisuTirfe
@AddisuTirfe 4 ай бұрын
እሸቴ አድናቂህ ነኝ።
@ማሂርማሂር-በ4ለ
@ማሂርማሂር-በ4ለ 5 ай бұрын
@misteredressa9764
@misteredressa9764 3 жыл бұрын
ቢሆንም ቆራጥ ነው::!!🤔🙏❤️እናመሰግናለን እሸቴ::🙏
@gbbbmaaa8188
@gbbbmaaa8188 2 жыл бұрын
wenderful eshete
@misteredressa9764
@misteredressa9764 5 жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማርልን::
@tamirathaile777
@tamirathaile777 3 жыл бұрын
oooooooooooooooooo....... እናመሰግናለን!!!
@maremnuru5044
@maremnuru5044 3 жыл бұрын
Aiy emama Africa 🌍 ❤ ♥ mech yehon Allah yemasaliflin ya Allah
@welelaleja308
@welelaleja308 Жыл бұрын
እረ🎉
@misteredressa9764
@misteredressa9764 5 жыл бұрын
እኔመሰግናለን
@selamawitalemayehu3038
@selamawitalemayehu3038 3 жыл бұрын
ህዝብ ፊት ሞገስ የሰጣቸው እግዚሐብሔር ነው የሰውን ማንነት ሚያስጥል ከእንስሳ የሚያሳንሰውን ግብረሰዶምን በግልፅ በአደባባይ ስለተቃወሙ ነው ሀገራችንም በአደባባይ እንዲህ ምትልበት ቀን ነው የናፈቀኝ ሌላው ውርጃንም ጭምር ይህም ከህገመንግስቱ ሚሰረዝበት ጭምር በቀን 3000 ህፃናት በውርጃ ስለሚገደሉ በተዘዋዋሪ ለአጋንት መስዋት ስለሚቀርብ መፅሀፍ ቅዱስ ለሞሎክ ጣኦት የበኩር ልጃውን የሚቃጠል መስዋዕት እንደሚያቀርቡ ይነግረናል በዘመናዊነት ደግሞ ደም ነው እያሉ በውርጃ እንገላለን እንደሀገር በእነዚህ ጉዳይ ንስሀ ያስፈልገናል መቃመወ ጭምር
@getachewferede1869
@getachewferede1869 4 жыл бұрын
ነብሱን ይማረው
@betelgirma2222
@betelgirma2222 4 жыл бұрын
he's my hero !
@maremnuru5044
@maremnuru5044 3 жыл бұрын
Mashaallah Mashaallah about guy geay
@berhanemehari4178
@berhanemehari4178 2 жыл бұрын
Ich danke Ihnen bro
@hanibalw7424
@hanibalw7424 4 жыл бұрын
He is african hero we love him Yenechoch meserinet erkusenet Yalbegerew mirt tikur sew new r i p .
@kibromyowhanis4353
@kibromyowhanis4353 5 жыл бұрын
Great
@jonibereket6007
@jonibereket6007 5 жыл бұрын
African fathers Thank you eshetey
@rozazouba7538
@rozazouba7538 9 ай бұрын
mugaba king❤ menga king❤ abicu yezmene gegina❤❤❤
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 3 жыл бұрын
Wow he was the best of best we wish to get like him wonderf ul men
@bekumanemomissa129
@bekumanemomissa129 5 жыл бұрын
He was an African hero.
@maremnuru5044
@maremnuru5044 3 жыл бұрын
Mashaallah Mashaallah
@መሀመድመላኩ
@መሀመድመላኩ 2 жыл бұрын
ጀግናችንነበር
@hjgh9390
@hjgh9390 3 жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማረው እንደኛ አገር ባለስልጣን አይደሉም የእኛ አገር መንግስት አገር መሸጥ ወገኑን አሳዶ መግደል ግን አንድ ቀን ስለ ሁሉም ፈጣሪ ይፈርዳል
@shanblegaramo8853
@shanblegaramo8853 5 жыл бұрын
እነ ሮበርት ሙጋቤ አሁንም የሞቴ አይመስለኝም
@temesgenbirru7224
@temesgenbirru7224 5 жыл бұрын
Herro
@kililattamene3232
@kililattamene3232 Жыл бұрын
this isn't the full story of mugabe
@alijemali7529
@alijemali7529 2 жыл бұрын
Always our hero
@GomadaTube
@GomadaTube Жыл бұрын
best leader ever
@misteredressa9764
@misteredressa9764 5 жыл бұрын
ድንቅ ሰው!!!❤️❤️❤️
@getudrbeyene85
@getudrbeyene85 4 жыл бұрын
We always miss you
@marigoldan1
@marigoldan1 Жыл бұрын
I like his Pan African ideology. Rest in power.
@warquali1245
@warquali1245 5 жыл бұрын
Wise man
@misteredressa9764
@misteredressa9764 5 жыл бұрын
ስልጣን መልቀቅ የሚፈሩት ለዚሁ ላሉት ምክንያት ይመስለኛል:;
@bzani9167
@bzani9167 5 жыл бұрын
አይ አቀራረብ
@محمدابوجمال-ح8ث
@محمدابوجمال-ح8ث 3 жыл бұрын
ጀግናሠውነበር ።
@amwest9473
@amwest9473 5 жыл бұрын
Sadam Husen, idolf Hitler, Michael Jackson, Tupac Shakur, Abraham Lincoln, please please we need them story
@workineshteka3269
@workineshteka3269 5 жыл бұрын
Eregm edme ena tena leshete Endhom leshegr mcoyay
@tsegaysolomon8034
@tsegaysolomon8034 5 жыл бұрын
Great Mugabe R.I.P
@JorgeHabtemariam
@JorgeHabtemariam Ай бұрын
Sho
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Жыл бұрын
ሶሪያ ባግዳድ ዝምባብዌ ማስተዋል ይገባል። ስለ ኤልዛቤት መጠየቅ ነው
@POWER.....
@POWER..... 2 жыл бұрын
ሸገሮች ክበሩልን።
@tsegalegesse1467
@tsegalegesse1467 2 жыл бұрын
Jegna meri nebru
@ermiaskidane3570
@ermiaskidane3570 3 жыл бұрын
Programchu mirt nw bertu
@munaaustin7248
@munaaustin7248 5 жыл бұрын
RIP
@firstbornnet
@firstbornnet 5 жыл бұрын
የጀግና ቀንዲል ነው ወኔህና ፓን አፍሪካኒስ ነበር
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
ሮበርት ሙጋቤ
@maremnuru5044
@maremnuru5044 3 жыл бұрын
Min aiynet jegna sew nachew
@ismaelhabib7035
@ismaelhabib7035 2 жыл бұрын
አንበሳ ነበር ሮበርት ሙጋቤ
@solomonashebo5485
@solomonashebo5485 5 жыл бұрын
ምርጥ የጡቁሮች አበት r i p
@firstbornnet
@firstbornnet 5 жыл бұрын
ሮበርት ገብሬል መጋቤ ጥቁር አንበሳ ነህ
@tarikuabebe8512
@tarikuabebe8512 5 жыл бұрын
Mekoya gin ye Ayatachew sim mehonu new weyis?Wey gud Igni sew kezih inde hedu tertire neber iko!
@johnjohanes5167
@johnjohanes5167 5 жыл бұрын
Xebuke akeararba yeknyealna
@millionlucky3742
@millionlucky3742 5 жыл бұрын
አይ አሴ መቼም አቀራረብህ አንዴ ከጀመሩት ማቆም አይቻልም። አስተያየት፦ አንዳንዴ የምታቀርባቸው ታሪኮች በቪዲዮ ቢታገዙስ?
@leuladane2430
@leuladane2430 3 жыл бұрын
Robert G.Mugabe
@addisnet21
@addisnet21 5 жыл бұрын
ስላማቹ ይብዛ subscribe እያድረጋቹ ቤተስብ እንህን thank you!
@solomonashebo5485
@solomonashebo5485 5 жыл бұрын
እዉነታኛ ጥቁር ክብር ሙገቤ ነብስ ይመርህ
@born2die939
@born2die939 5 жыл бұрын
ግትር ፕሬዝዳንት
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
ግን የኢትዮጵያው ንጉስ ታንቀው እንዱሞቱ ሲሉ እርሶ አብረው ነበሩ ወይስ ማስረጃ የሌለውን መላምት ማስተጋባት የንጉሱ ስርዓት ወዶች እና ጥቅመኞች ዛሬ ከሚወራው ዘውዱቱን በአነር ማስገደላቸው በፊውዳል ስርዓት ደሀውን ህዝብ መበዝበዛቸውና ለንስና ኑሮዓቸው የተንደላቀቀ ኑሮ ሲባል ሞዓ አምበሳ ዘእመነ ነገድ ይሁዳ ብሎ እራሳቸውን ከእስራኤሉ ንጉስ እንደ መጡ አድርጎ ማስወራትና ማስተጋባት በዘመንም የማይገናኙ በዘር ዘርም አይገናኝውን ማስመሰል ውሸት ሲበዛ ሲደጋገም እውነት ይመስላል እንዲሉ በአንድ በኩል ሀይማኖተኛ ነኝ እያሉ ይህንን ሁሉ ማድረግ ዛሬ ለሚያላዝኑ ሁሉ ማፈሪያ ነው። ።
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Жыл бұрын
ሮበርት ሙጋቤ አና ጋዳፊ ተመሳሳይ የአፍሪካ ግና ናቹው
@misteredressa9764
@misteredressa9764 5 жыл бұрын
መቼስ ሄዋን ታድይ የለ!!😀😀😀
@misteredressa9764
@misteredressa9764 5 жыл бұрын
መቼስ ሄዋን ታስት የለ!!😀😀😀
@ethiopiatolove273
@ethiopiatolove273 5 жыл бұрын
ሸገሮች ሱስ ሁናችሁብኛል
ፊደል ካስትሮ - Fidel Castro - መቆያ
34:16
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 206 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 25 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 7 МЛН
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 107 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 25 МЛН