Ethiopia Sheger FM Tizita ZArada - Haile Selassie / Former Emperor of Ethiopia /የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴንግስነት

  Рет қаралды 32,253

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Ethiopia Sheger FM Tizita ZArada - Haile Selassie / Former Emperor of Ethiopia /የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴንግስነት
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
#Ethiopia #ShegerFM
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en

Пікірлер: 28
@amermusaamer4731
@amermusaamer4731 4 жыл бұрын
The first modern Ethiopian leader. Emperor Hileselase create many fundamental change.
@realrasta7178
@realrasta7178 11 ай бұрын
Father of Africa🙏🏿
@teffreminilik
@teffreminilik 5 жыл бұрын
King Haile Selasse the most smeared and prosecuted person ever it really breaks my heart 😞with out knowing our history and do research individually we just brainwashed and dam down by the group mintality. My heart bleeds for my beloved country and our ancestors. Love YOU dearly ❤️TEFFERY ❤️🙏
@AlexYosefalemu
@AlexYosefalemu 17 күн бұрын
ቃላት ያጥረኛል በርቱ
@marietedla9997
@marietedla9997 4 жыл бұрын
Thank you for the historical representation. In contrast Dr. Abiy had milder problem as soon as he got power. Dr. Abiy didn’t understood the momentum of his power . Sadly, now he lost his support and the country may face power vacuum.
@EthiopianUnity
@EthiopianUnity 5 жыл бұрын
ቀ.ሃ.ስ በ ርግጥ ከሳቸው ብኋላ ከመጣው የትኛውም መሪ የተሻሉ ናቸው! በአለም ላይ እንደርሳቸው የሚታውቅ መሪ ማንም የለም።እምዬ ምኒሊክን የሚያህል ግን ለኔ ማንም የለም።
@hectorboone4662
@hectorboone4662 3 жыл бұрын
i guess Im asking randomly but does any of you know a trick to log back into an Instagram account..? I stupidly lost the login password. I would love any tips you can offer me
@zeharaademshiferaw6308
@zeharaademshiferaw6308 Жыл бұрын
I love more more he was amazing priy monster he also but
@Ozil129
@Ozil129 2 жыл бұрын
ይቅርታ በድሜ የሚበልጠኝን ሁሉ ባክብሮት ነዉ ምጠራዉ አፄ ሀ/ስላስን ግን አተም ሲበዛበት ነዉ በታሪክ ብዙ መሪዎችን አዉቃለሁ ብዙዎች መጥፎ ስራ ቢሰሩም መልካም ስራቸዉ ይበዛል በነዛ ተከፍቼም አላዉቅ ብኮራባቸዉ እንጂ ሀ/ስላሴ በሒወቱ ምንም የሰራዉ ነገር የለም አባት አፄ ሚኒልክ ያድዋን ድል ሰጥተዉን ባቡር አስገብተዉ ስልክ ዘመናዊ ትምህር መኪና ህዝቡን አድርገዉ ለዉጊያ ከሳቸዉ አልፎ እቴጌንም አስከትለዉ እንደዚህ ጀብድ ሰርተዉ ሀይለስላሴ ግን ጣሊያ ሲወረን ሸሽቶ ለንደን ተደብቀዉ በጀግንነት ሲዋጉ ድልን ያመጡት እነ በላይዘለቀን ገለዉ የወሎ ህዝብ በራብ ሲያል ከራሱ አልፎ አንበሳና ዉሻን ስጋ ያበላ ኢኮኖሚያችን አሪፍ በነበረበት ዘመን ያባይን ብሮጀክት ብላን እያላቸዉ ሳይገድቡት ኖረዉ በየት በኩል ነዉ በጥሩ ሊወሳ የሚችለዉ ከርሱን ከመሙላት ምንአደረግ ሙስሊምን የጨፈጨፈ ከታሪካችን መፋቅ ያለበት ሰዉ ቢኖር ሀይለስላሴ ነዉ ንጉስ መባል ካለባቸዉ መንጌ አበሳዉና አብይ አፄ ሚኒሊክ ቴድሮስ አህመድ ግራኝ ምናምን እንጂ ሀይለስላሴ ፈሪ ነዉ
@dannydesalegn4625
@dannydesalegn4625 5 жыл бұрын
ሀገራችንን ኢትዮጵያን ለዚህ ሁሉ ውድቀት ያበቃት የመጨረሻው ንጉስ ነው ፣
@girumkassa2725
@girumkassa2725 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዉያንን ብቻ ሣይሆን ብዙ የዓፍሪካ ሃገሮችን ነፃ ያወጡና ለዓለም የጥቁር ህዝቦች ዋሥትና ዓለኝታና መከታ የነበሩ በንግሥና ዘመናቸዉ ሁሉንም ብሔሮች ያላዓድልኦ የመሩ ያሥተማሩና ለቁም ነገር ያበቁ በኢጣሊያ ጦርነት ለሁለተኛ ጊዜ የደቀቀችዉን ኢትዮጵ ከትቢያ አንሥተዉ አሥተዳደራዊ መዋቅር የዘረጉ በሃምሣ ዓመት የሥልጣን ዘመናቸዉ ዛሬ የምንኮራባቸዉን ዓየር ሃይልና ዓየር መንገድ ምድር ጦርና ባህር ሃይል የገነቡ በዓፍሪካ የመጀመሪያዉን ዘመናዊ የዓየር ወለድ ጦር የመሠረቱ የፓን ዓፍሪካ ፅንሠ ሃሣብ ጀማሪ የተባበሩት መንግሥታት መሥራችና የዓፍሪካ ዓንድነት ድርጅት ታሪክ ሠሪ ከመሆናቸዉም በላይ የድርጅቱን ዋና መሥሪያ ቤት በዋና ከተማቸዉ በዓዲሥ አበባ ያደረጉና ሃገር የጋራና ሐይማኖት የግል መሆኑን በዓዋጅ ያሥነገሩ ለጥብ ለዕዉቀትና ለብልፅግና ንቁ ፈጣንና ቀልጣፋ ጭንቅላት ያላቸዉ እራሣቸዉ ነፃ ባወጧቸዉ የአፍሪካ ሀገር መሪዎች ብቻ ሣይሆን በዓለም መሪዎች በተለይም በምዕራባዉያን ከፍተኛ ቦታ የተሠጣቸዉ የመጀመሪያዉ የጥቁር መሪ ለኮሪያ ለኮንጎና ለቬትንያም ህዝብ ነፃነት ጦር ሥንቅና ትጥቅ በመላክ ነፃነታቸዉን ያጎናፀፉ ባላቸዉ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ባሥተማሯቸዉ ወጣት ምሁራን በመታገዝ ያለምንም ጦርነት ኤርትራን ወደ ዕናት ሃገሯ ወደ ኢትዮጵያ የመለሡ የሁለት ወደቦችና የቀይ ባህር ባለቤት ያደረጉን ታላቅ ታታሪ ደግና ገራገር ንጉሥ ነበሩ ። ግርማዊ ቀዳማዊ ኃዬለ ሥላሴ ነጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ሆይ በህይዎት ሣሉና ከዛም በፊት በዓያት በቅድመ ዓያቶችዎ ተገንብታ ታፍራና ተከብራ ለሶስት ሺህ ዘመን የኖረችዉን ታላቋን ኢትዮጵያ የገመሬ የጦጣና የዝንጀሮ መንጋና ሥብሥብ የነጮችና የዓረቦች ተላላኪ የተቀደሠችዉንና የተከበረችዉን ታላቋን ሐገረ ኢትዮጵያን እንደ ከለዳዉያንና ናቡ ከደነ ፆር ሃገር እንደ ነሶሪያና ኢራቅ የመንና ሊቢያ በቀላሉ የምትናድ ሃገር እንዳልሆነች ቃል እየገባን የተፈጥሮ ልብዎትን ንፅህና የሚያቀዉ አንድዬ ጌታችን መድሐኒታችን እየሡሥ ክርሥቶሥ ሸክሙን ያቅልልዎ እንላለን ። ኢትዬጵያ ከሐቀኛና ገራገር ልጆቿ ጋር ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች !! ዓሜን ==================
@Ozil129
@Ozil129 2 жыл бұрын
@@girumkassa2725 አትሳሳት እንኳን አፍሪካን ነፃ ሊያወጣ ጣሊያን ሲወረን ለንደን ተደብቆ ነበር እነ በላይ ዘለቀ ታግለዉ ጣሊያንን ሲያባሩ እሱ በቲቪ ነበር ሚያየዉ ዱቄታም ሽማግሌ ባይሆን መንጌ ነዉ አበሳዉ
@danielamare8280
@danielamare8280 8 ай бұрын
Del Le Fano Amhara
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 9 ай бұрын
ታድያ እንደ እያሱ ዝርክርክ።ሤተኛና መሃይም ቢሆን ይሻላችሁ ነበር?
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 4 жыл бұрын
1 ቆንቆዋ 1በሄር 1 ሃይማኖት ሲልናባር
@nasihamo2155
@nasihamo2155 5 жыл бұрын
Oromo Lali Bela ale (yihe bela new) wow oromo betam eko mihur new, sew endet underground bet yigenebal seyxanawe kalhone besteker wow i love you oromo
@markshawn6967
@markshawn6967 Жыл бұрын
Don't talk about the evil who was buried the wash room
@markshawn6967
@markshawn6967 Жыл бұрын
Evil already done! Garbage!
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 9 ай бұрын
ንጉሥ አትበል።ንጉሠነገሥት ናቸው።
@ደረሪድደረሪድ
@ደረሪድደረሪድ 4 жыл бұрын
አንቼ አገረ ወንድ አይዉጣልሽ ብለውዋታል አለቃ እዳሉት የበደሎ ይቅረታ ሊጠይቆት ይገባል ወንድ እዲወጣልን
@Ozil129
@Ozil129 2 жыл бұрын
ሀይለስላሴ ወንድ ሆኖ አያዉቅም ቢሆን ለንደን ድረስ ባልሸሸ ነበር የወሎን ህዝብ በራብ ባልፈጀ ነበር እናቱ የወለደቺዉማ ሚኒሊክ መንጌ ቴድሮስ እና አብይ አህመድ ናቸዉ
@samtsegay9155
@samtsegay9155 2 жыл бұрын
አይ አምላኬ
@solomonbabeyoffichalchanal340
@solomonbabeyoffichalchanal340 4 жыл бұрын
አንተ እራስህ እንዴት ታያቸዋለህ?
@Ozil129
@Ozil129 2 жыл бұрын
እንደፈሪ ነዋ
@hananrha7424
@hananrha7424 5 жыл бұрын
Koshasha lazi hulu yabkan wesha sew lehodu sile haymanotena mengest debalko yehawe mecham lismamu maychelu wedem ke wedmu leyayeto asker
@nebsyalkulki9674
@nebsyalkulki9674 5 жыл бұрын
በጣም ገዳይ እና ዲያቢሎስ ሰው ነው። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ፡፡
@Ozil129
@Ozil129 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ያዉም ፈሪ ጣሊያን ሲወረን ለንደን ተደብቆ ነበር
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 14 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
ሃይለስላሴ  ለምን ይመለካሉ Salon Terek
33:47
salon tube
Рет қаралды 43 М.