#ETHIOPIA_ሼር

  Рет қаралды 74,662

Mame tube

Mame tube

4 жыл бұрын

Пікірлер: 1 700
@Umitube
@Umitube 4 жыл бұрын
ማሜ ቤትህ ያምራል ማሻ አልህ 😭😭😭ሱብሀን አላህ 💔😭ጌታዬ ንፁህ አንተ የወደድካት ሙስሊም አድርገኝ ከሽርክም ጠብቀኝ
@Mametube
@Mametube 4 жыл бұрын
ኡሚ ገማሹን ሰጠሁሽ
@user-dn6dg9gm5b
@user-dn6dg9gm5b 4 жыл бұрын
Amen umuy
@mohammeduae1754
@mohammeduae1754 4 жыл бұрын
አሚንን
@samirareddy7976
@samirareddy7976 4 жыл бұрын
ማሻአላህቤትህየጤናየሰላምቤትይሆንለህ
@samirareddy7976
@samirareddy7976 4 жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም
@user-yh8oc9ke3t
@user-yh8oc9ke3t 4 жыл бұрын
አቦ ኡስታዝ ሳዳትን የሚወድ በላይክ ተወዳጁ ኡስታዛችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ምንኛ ታድለው የሡ ቤተሰብ የሆኑ ሰወች
@user-ss6ng6yj8d
@user-ss6ng6yj8d 4 жыл бұрын
10000 ላይክ ቢሂን እረግሽ ነበር
@lerxxm6918
@lerxxm6918 4 жыл бұрын
እኔ 1000 ላይክ ቢቻል አረግሽቆይ
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 4 жыл бұрын
አሚንንን
@user-pf6km1cs1l
@user-pf6km1cs1l 4 жыл бұрын
እኔ ✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍
@user-tr4uh1mh3s
@user-tr4uh1mh3s 4 жыл бұрын
1000ላይክ አልሃምዱሊላ ሃቅን ለገለፀልኝ ሁሌየም ደስተኛ ነኝ
@emufewuzanbiziniallah5514
@emufewuzanbiziniallah5514 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አቡ መሬም ሴቶች እስኪ እንደ ወንድም ሳዳት ያለ ባል ይስጠን የምትሉ ላይክ አድርጉኝ
@user-nb1rv7ml3z
@user-nb1rv7ml3z 4 жыл бұрын
ሳዳትን የሚጠላው ሰውካለ ጤንነቱ ያሳስባል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተውሂድ አባታችን ነው
@sawdamohammad5645
@sawdamohammad5645 2 жыл бұрын
አሚን
@ibnuyassin8789
@ibnuyassin8789 4 жыл бұрын
ሳዳትንኮ የምወደው በምክንያት ነው ተመቸኸኝ ወንድሜ በርታ እኔም ኢንሻ አላህ በሚድያ ዘልቄ እንደ ሳዳት ተውሂድን አብጠርጥሬ ማስተላለፍ እፈልጋለሁ።
@itsmydam5684
@itsmydam5684 4 жыл бұрын
አድርገው ጎበዝ በመጀመሪያ ሰብ የማደርግህ እኔ ነኝ
@neimaneima4506
@neimaneima4506 3 жыл бұрын
አላህ ያሳካልህ
@user-nv8ft2je1c
@user-nv8ft2je1c 3 жыл бұрын
አላህ የሰካልህ የሰዳት መሰሎቹን ያብዛልን
@user-mp9wo5ko3t
@user-mp9wo5ko3t 2 жыл бұрын
በርታ አላህ ያሣካልህ
@Abintbaba
@Abintbaba 2 жыл бұрын
ይኸን ቀን እጠብቃለሁ ቁጥር አንድ ሠብ አደርጋለሁ 📚📚👍👍👍
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብሸው ድሮ ሰወች ይጠሉት ነበር አሁን ተውሂድን ፈትፍቶ ሲያጠጣቸው ወደዱት አላህ ይጠብቀው
@ayshaalketbi1745
@ayshaalketbi1745 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-mn6yy8vy8o
@user-mn6yy8vy8o 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ ይጠብቀው😢😢
@seadialitube8295
@seadialitube8295 4 жыл бұрын
Amiin
@user-ys4xq1vj1n
@user-ys4xq1vj1n 4 жыл бұрын
አሚን ሁንው ሀቁን ያወቅነው እውነት እኔም ለምን ይሳደባል እያከነበር
@seadialitube8295
@seadialitube8295 4 жыл бұрын
Eski enenim demirugn bekininet aberetatugn
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 2 жыл бұрын
ምቀኛ ናቸው የሚጠሉት ጀግና ስወደው
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት የሚያስተምረው ትምህርት ትክክለኛ ትምህርት ስለሆነ ሁሉም እሱላይ በመጥፎነገር ያተኩራሉ ጠባቂው አሏህ ነው አሏህ ሱብሀንወ ተዓላ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው እደሳዳት አይነትቱን አሏህ ያብዛልን ያረብ 🤲
@user-of9zf8pw6f
@user-of9zf8pw6f 4 жыл бұрын
ሳዳትንኮ የሚጠለው ሸይጧን ብቻ ነው
@seaditube7527
@seaditube7527 4 жыл бұрын
ሳሂህ
@user-tw9ec5gj6y
@user-tw9ec5gj6y 4 жыл бұрын
@fetyamehdi1615
@fetyamehdi1615 4 жыл бұрын
Seh
@user-bb7gi7ei9d
@user-bb7gi7ei9d 4 жыл бұрын
ዋላሂ ሊክ ነሽ
@Mohammedhusien125
@Mohammedhusien125 4 жыл бұрын
ሳህ
@aa-gj9wz
@aa-gj9wz 4 жыл бұрын
እኔ በራሴ ሳዳትን ብዙ ተምሬበታለሁ ምርጥ ኡስታዜ ነው
@user-dv7jq3pv4z
@user-dv7jq3pv4z 4 жыл бұрын
እህእደትደናገጥኩ ኡስታዜንእየመቱብኝነውብየ. ያአላህድንጋጤየ አቀጠቀጠኝደግጨ በኬሜትነውየተረጋጋሁይ
@user-vb1kw7ux4v
@user-vb1kw7ux4v 4 жыл бұрын
ኢስላም ወድሞቸን በጣም ነው እምወደው
@snaapsnaap7780
@snaapsnaap7780 4 жыл бұрын
جيزاك الله خير
@Tube-el1xi
@Tube-el1xi 3 жыл бұрын
😭😭😭😭ሳዳት አላህ ይጠብቀው
@user-qv6tm8ol4s
@user-qv6tm8ol4s 3 жыл бұрын
እኔም
@user-zw9fc5kl2h
@user-zw9fc5kl2h 4 жыл бұрын
የጠላትህ አንገት ይቀላ ወድማችን አቡ መርየም ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጥህ
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 2 жыл бұрын
አሚን
@user-xb9vc2gw9p
@user-xb9vc2gw9p 5 ай бұрын
AMIN
@user-to7bw8eh4o
@user-to7bw8eh4o 4 жыл бұрын
ስለላህ አለሂ ወሰለም ኡስታዝ ሳዳትን እሚመስል መሰሎቹን ያብዛልን ሁሉንም ሙስሊም በሀቅ ላይ ያፅናን
@user-mn6yy8vy8o
@user-mn6yy8vy8o 4 жыл бұрын
እህህህህ ማሜ ደነገጥኩኝ እውነት መስሎኝ ያረብ አቡ መርየም ሳዳት ከማል የተውሂዱ ጀግና አላህ ይጠብቅልን መሰሎቹንም አላህ ያብዛልን ማሜዋ የሳዳት ደጋፊ ስለሆንክ የባሰ ወደድኩህ ብዙዎቹ ሀቅ ተናጋሪ ስለሆነ አይወዱትም ሳዳትን የጠላ👎👎👎👎👎👎👎
@fatuma811
@fatuma811 4 жыл бұрын
ወአላይኩምሠላምወራህመቱላህ።ኡስታዝአላህይጠብቅህየኛጀግናወላሂይሳቸውንአገትአላህይበጥሠው።ሾይጣኖችናቸውእነዚህ
@LovelyCrosswordPuzzle-tb9um
@LovelyCrosswordPuzzle-tb9um 5 ай бұрын
እህህህ ይሞክሩት አሀ አዳ የኛ ጀግና ኡስታዝ አላህ ነው ይሚጠብቀው እኛኮ አናቀውም ያወቅንዉ ተውሂዲ ከነሽረኩ ስለሚያለያይልን እና ከጭፉን ስላወጣን ነው ያገረ አይነበሲረ አተ /አቺ ምንም ሁኑ ያላችሁት የናተ ይበጠስ ቅቅናም ሁላ አትቅኑ ኑ አትፈሩ ወዴተውሂዲ
@halimabintbaba164
@halimabintbaba164 4 жыл бұрын
ወላሂ ኡስታዝ ሳዳት ከማልን በጣም ነው የምወደው አላህ ይጠብቀው አላህ ሆይ ተውሂድን የበላይ ሽረክን የበታች ያድርግልን
@user-gs3jn6mr1l
@user-gs3jn6mr1l 4 жыл бұрын
እኔ አዲናቂው ነኝ
@rabiara9019
@rabiara9019 4 жыл бұрын
አሚንን ያረብ ሀገራችን ወገኖቻችን ከቢዳአ አላህ ያወጣልን
@Mohammedhusien125
@Mohammedhusien125 4 жыл бұрын
አሚን
@alhmdulilaebrhim6243
@alhmdulilaebrhim6243 4 жыл бұрын
Ya all alha yexabeqo
@alhmdulilaebrhim6243
@alhmdulilaebrhim6243 4 жыл бұрын
Usetzuna abesheru
@sadachy9812
@sadachy9812 4 жыл бұрын
ወላሂ ዉሥጤ ነዉ ሣዳት
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ምርጥና ጀግና አስተማሪያችን ነው እውነቱንና ስተታቸውን ስለነገራቸው ነዋ ሌላም ተውሄድን ስላስተማራቸው አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ጨምሮ ጨማምሮ ያረብ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-tr4uh1mh3s
@user-tr4uh1mh3s 4 жыл бұрын
ማሚ ወድማችን ለተከታዮችህ እደዚህ የሱና ኡስታዞችን አስተዎዉቃቼዉ ጡሩ አድርገሃል ኡስታዜ ሳዳት ከማል አቡ መርየም ወይም አቡ ኑህ የተዉሂድ ጀግና የሽርክና የቢዳአ ጠላት ስለሆነ ሃቅን ስለተናገረ ተሳደበ እያሉ ይሰድቡታል ሃቅ የተናገረ ሰዉ ቢጠላዉ ምንም አይመስለዉ የአላህን ዉዴታ ለማግኘት ነዉ የሚጥረዉ ሃቅን በባጢል የሚሸፍኑ አስታዝ ተብየ ተዉሂድን ማስተማር ሲገባቼዉ ሁሌየ ስለአድነት ከመስበክ ጋር እኛም አድ አይደለንም ኡስታዜ ከጎንህ ነን መሰሎችህን አላህ ያብዛን ፡፡
@yaaallahberekatube983
@yaaallahberekatube983 4 жыл бұрын
ወሏሂ በአሏህ ይሁንብኝ ይሄን ሰውየ በጣም ነበር የምጠላው ይቅር ይበለኝ በየት አግኝቸ አውፍታ በጠየኩት 😭አሁን ግን እንደት እንደምወደው እንደማከብረው♥♥♥
@user-sl8sb8tn5v
@user-sl8sb8tn5v 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነበር የምጠላዉ እዉነታዉ ሳይገባኝ አሁላይ ግን በጣም ነዉ እምወደዉ አላህ ይጠብቀዉ ያረብ 🤲
@user-so9uf4fj4b
@user-so9uf4fj4b 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ለምን ነበር የጠላሽው
@yaaallahberekatube983
@yaaallahberekatube983 4 жыл бұрын
እውነታውን አላውቅም ነበር
@user-in8io2ps9q
@user-in8io2ps9q 4 жыл бұрын
ሁላችንም ነበርን
@user-uz6ic9rd9x
@user-uz6ic9rd9x 4 жыл бұрын
እኔም አድኛዋ ነበርኩ አላህ ይቅር ይበለኝ አላህ ይጠብቀዉ
@saethiochannel3950
@saethiochannel3950 4 жыл бұрын
እኔ በፊት ኡስታዞችን ሲያጥላላ ብዙም አይመቼኝ ነበር ነገር ግን ሳዳምጠው ትምህርቱን ቃል የለኝም ምርጥ ኡስታዝ ነው አላህ ይጠብቀው ባለበት
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 2 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅን
@user-vh1ml3yv9u
@user-vh1ml3yv9u 2 жыл бұрын
እኔም ወላሂ እንደዛው ነበር አላህ ይጠብቅው
@user-mf2gn5td6e
@user-mf2gn5td6e 2 жыл бұрын
ሳዳቴ ከማል የኔ ውድ ኡስታዝ የተውሂድ አስተማሪያችን አላህዬ ይጠብቅልን
@keraldeen508
@keraldeen508 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ሰዳት ከማል ሃፊዛሁላህ የዲን ጀግና አላህ ይጠብቀው
@jcjfhghh3377
@jcjfhghh3377 3 жыл бұрын
ሀስቢነሏህ ወኒዕመል ወኪል!!! አላህ ይጠብቅህ አንተ የሽርክ ጠላት የሆንከው ኡስታዜ!
@medinaayalew1094
@medinaayalew1094 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው ኡዚታዝ ሳዳት ከማልን አላህ ከመጥፎ ከሚያውትም ስወች ይሰውረው አላህ እንደሱ ያብዛልን ያረብ ሱለላሁ አለሂይ ወሰለም
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሜ አብሽር አቡ መርዬም አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሳዳትን የሚጠሉት ሽርክን ስለጠላ ነው
@user-kj5yn7fy8x
@user-kj5yn7fy8x 4 жыл бұрын
ኡሰታዝ ሳዳት ከማል የቢዳዓ አረበኛነው ጀግና ነው አላህ ይጠብቀውያርብ ሚጠሉት ለዲኑ ሥለሚተጋ ብቻነው ማሥመሠል እሚበልነገር በዙሪያው ሥለሌለ ነው እነ አሥመሳዮች ሚጠሉት
@user-pd6sd8gf4e
@user-pd6sd8gf4e 4 жыл бұрын
ሳህ
@fef1933
@fef1933 4 жыл бұрын
ወድሜቹን ያማል በሚዳያ
@gaffdgh1684
@gaffdgh1684 4 жыл бұрын
@@fef1933 ስህተት የሰራ ሰው ስህተቱ ይነገረዋል ኡስታዝም ቢሆን ስህተቱን እንዲያርም እንድሁም ሰወችም እንዳይሳሳቱ ነው እውቀት ያላቸው ሰወች ረድ ካልሰጡ እውቀት የለሌን በጭፍን እንሳሳታለን
@fef1933
@fef1933 4 жыл бұрын
@@gaffdgh1684 ኦኬ
@tube3446
@tube3446 4 жыл бұрын
*_ኡስታዜ ጀግና ነው ለቢድአ ሰወች ራስ ምታት የሆነው""ኡስታዝ ሳዳት ከማል የተውሂድ አርበኛ ጀግና ነው ቢባል ምን ያንሰዋል ለቢድአ ሰወችኮ ሰይፋቸው ነው ኡስታዜን አትንኩት""""አንድበቱ ጣፋጭ ምክሩ ተናፋቂ ትምህርቱ ተውሂድ ነው ከሽርክ አላቃቂ....ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ._*
@user-gs2yw9zu7m
@user-gs2yw9zu7m 3 жыл бұрын
አላህየ ኡስታዝ ሣዳትን ጠብቀው ያረብ የተውሂድ ጀግና የኔ ውድ ኡስታዜ።
@user-ug3lk2bo4n
@user-ug3lk2bo4n 4 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ካፊያ ጋር ከነ ቤተሰቦችህ ይወፍቅህ የተዉሂድ አባቴ በጣም እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ
@shemsunuri1884
@shemsunuri1884 2 жыл бұрын
አጂብ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይንቶችን ያብዜልን
@user-uc3ow4fl1k
@user-uc3ow4fl1k 4 жыл бұрын
ሳዳት ከማል ጀግና ነው ግብስብስ ስለማይወድ እደነሱ ለጥቅም ስለማያድር ለጌታው ብቻ ስለሆነ እደነሱ ስልጣል አይፈልግም እደነሱ ለሆዱ ስላለፋ ጌታችንን እንፍራ ለዱንያ ብለን ዲናችንን አንሽጥ ስላላቸው ይህ ሁሉ የተውሂዱን ጀግና እድህ አድርጎ መጥላት ሀቅ ተናጋሪ ድሮም አይወደድም እሱን ግን አላህ ይጠብቀው ጀግናችን የተውሂዱ አበሳ
@user-zk9tf2kc8s
@user-zk9tf2kc8s 4 жыл бұрын
አወወላሂ እሱ ከቦለቲካና ከዝና ፈለጋ አይነካካም ፆድትድትያለ ምርጥ አስተማሪያችንነው አላህ ይጠብቀው
@fef1933
@fef1933 4 жыл бұрын
@@user-zk9tf2kc8s ሁሉም ኡስታዞች ጡሩ ናቸው ግን ሳአዳት ከማል አብዲል መጂዲን ሲሳደብ ነበር ዶሮህን እየበላህ ብሎ ሲዘልፍ ስምቸው አለሁ እደሁም አቡበክርን ጥፍት እንኮን ቢይበት በውስጥ ግብቶ ነበር ማናግር እሱ ግን በሚዳያ
@user-tw9ec5gj6y
@user-tw9ec5gj6y 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው
@tube1298
@tube1298 4 жыл бұрын
@@fef1933 የሚያጭበረብሩት በሚድያ እየወጡ አይደል እንኳን እሱ በሀቅ ያለው እነሱ መች አፈሩ ለኛም ይጠቅመናል እንድንጠነቀቃቸው ይጠቅመናል
@user-ki7uc2lk7i
@user-ki7uc2lk7i 4 жыл бұрын
ሰሂህ ወላሂ ኡስታዜ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ የኛ የተውሂድ አርበኛ
@user-ho2pj1gi9b
@user-ho2pj1gi9b 4 жыл бұрын
ሰወቼ። ወላሂ ዱአ። አድርጉልኝ። አላህ። ቤተሰቦቼን። ከሽርክ እንዲያወጣለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-zn2eq9on7m
@user-zn2eq9on7m 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ የነሡን አገት ይቀላ ኡስታዜ ሳዳት ከማል እዋ የተሁድ አርበኛ ጀግናየ
@khadijahsaaed5431
@khadijahsaaed5431 4 жыл бұрын
አልሀምዱላ አተን ለሠጠን ጌታ አተ ባትኖር ብዙ ጨለማውስጥ ገብተን ቀርተን ነበር እዳተ አይነቱን ያብዛልን አላህ ይጠብቅል እኛም ሳናውቅ አተን ተሳዳቢ ነበር አሁን ግን አልሀምዱላ ሀቅ ሀቅ ነው የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ሳዳት
@user-bt7dn7he9w
@user-bt7dn7he9w 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳትን አንገቱን ቀልቶ የሚያመጣልኝ ያለውን ሰው አላህ የሱን አንገት ይቅላለት የኡስታዝ ጠላቶችን በሙሉ አላህ ይላእናቸው የሰን አንገት አላህ ይቁረጥለት ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ የኛጀግና
@lubabaahmed7992
@lubabaahmed7992 4 жыл бұрын
ትክክል
@maryamsiraj1420
@maryamsiraj1420 4 жыл бұрын
@@lubabaahmed7992 እሚን
@user-ic1ep3ih9l
@user-ic1ep3ih9l 4 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@hgffttyyyyggt5188
@hgffttyyyyggt5188 4 жыл бұрын
ስጀመርም እዉነት ታነገርን የምጠለ እንጅ የምወድ ዬለም አለህ ከዘነለቻዉ በቀር እንጅ ኡስታዝ ሳደት ከማል አለህ ይጠብቅህ በአለህ ድን ቀጥ ብለህ ሰዎችን ወደ ታዊህድ ጥር መድረግህን አታቆርጥ ሰዉ ምንም ብለህ አትስማቻዉ አለህ የግዝሀል አብሽር አለህ መጨረሻህን የሰሚርል እኔ በፍት እጠለህ ነበር ምክንያቱም የሰዎችን ሥም ሰለምታነሰ አሁን ግን አለመህን አዉቄሀለሁ አለህ የግዝህ
@user-bt7dn7he9w
@user-bt7dn7he9w 4 жыл бұрын
@@hgffttyyyyggt5188 አሚን ያረብ
@hanenhanen8255
@hanenhanen8255 4 жыл бұрын
ሽርክን ስለምጣለ ብዙዎች ይጣሉተል ራጅም እድሜ ከጤና ገር ለውስታዜዜዜዜዜ
@emanhassen7233
@emanhassen7233 4 жыл бұрын
ሰ ዐ ወ ይንን ቪዲዮ ስንሰማ ሶብሩን ይስጠን ውዱን ብርቅዬ ኡስታዛችንን ሳዳት ከማልን አላህ ይጠብቅልን አትዩብንን መሶሎቹንም አላህ ይጠብቅልን
@zainabhiyar1545
@zainabhiyar1545 4 жыл бұрын
አላህ በዲናችን ቁጥ ያድርገን ሁሉም ጠፊ አላቂ ነው ያረሂም ኢሂድና ሲራጠል ሙስተቂም
@enanu5330
@enanu5330 4 жыл бұрын
ሳዳት ከማል ጀግና ነው ግብስብስ ስለማይወድ እንደነሱ ለጥቅም ስለማያድር ለጊታው ብቻ ስለሆነ እንደነሱ ስልጣን አይፈልግም እንደነሱ ለሆዱ ስላለፋ ጌታችንን እንፍራ ለዱኒያ ብለን ዲናችንን አንሽጥ ስላለ ኡስታዝ ሳዳት ከማል እንዴት እንደምወደው
@marditube1775
@marditube1775 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሀል የኛ አገር ሰው ሀቅ የሚናገርን ሰው አይወዱም ሀቂቃ
@hdohgidv8892
@hdohgidv8892 3 жыл бұрын
ግልፁን ሰለሚናገር ነው ኡስታዜ ሳዳት ብዙ ተምሬበታለሁ
@hayutitube6047
@hayutitube6047 4 жыл бұрын
ያስተላለፈውን መልእክት እስከመጨረሻው አይቸዋለሁ 😭😭😭😭ኡስታዜ አላህ አድሜህን ያርዝመው ያአላህ ጥበቃ አይለይህ
@user-cd1pj6ct3x
@user-cd1pj6ct3x 3 жыл бұрын
ሀዩ ሰብስክራይብ አርጊኘ
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 жыл бұрын
አሚን
@kemutiyoutube576
@kemutiyoutube576 4 жыл бұрын
በዚች ምድር እንደ ኡስታዝ ሳዳት ከማል እና ዶክተር ዛኪር ናይክ የምወደው አንዳችም ፍጡር የለች አሏህ ይጠብቅልን
@user-tm8wj8tl7h
@user-tm8wj8tl7h 4 жыл бұрын
ሡብሀነአሏህ ኡሥታዝ አሏህይጠብቀዊ ወሏሂ ከመግቢያዉላይ ሥሠማ የተሠማኝሥሜት በጣምከባድነዉ ኡሥታዝ ሣዳትከማል አንተንም እኛንም አሏህ በሀቅያፅናን ከሽርክይጠብቀን
@salmaahmad6831
@salmaahmad6831 Жыл бұрын
ኢናአሊላሂ ወኢናአሊላሂ ራጅኡን አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝ ሁሌም ሀቅ ተናጋሪ አይወደድም አብሽር አገሩ ከአላህ ነው
@hikmadelil2649
@hikmadelil2649 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሜ ኡስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቀው ሁሊ የጮኸ ነወ ሚሰማው አጣ እጂ ኡስታዜ ባለህበት በሄትክበት አለህ ይጠብቅ ይጠውል ኡሙረክ 😭😭😭😭
@toyibaseid6023
@toyibaseid6023 4 жыл бұрын
አብሽሪ ለአላህ ብሎ ሥለሚያደርሰዉ ይሠማሉ
@user-pd6sd8gf4e
@user-pd6sd8gf4e 4 жыл бұрын
አሚንን እድሜውን ያርዝምልን መሰሎቹን ያበርክትልን
@user-lz4bl3nm8n
@user-lz4bl3nm8n 3 жыл бұрын
እረ ዉዷ እህቴ እየተሠማነዉ ያዉ ክፍለሃገር ያሉት ናቼዉጅ ሌላዉሥ እየተቀየርን ነዉ አልሃምዱሊላህ አሏህ እድሜዉን ያሥረዝምልን መሠሎቹን አሏህ ያብዛልን ያረብ
@babayenenafkot8989
@babayenenafkot8989 4 жыл бұрын
እረዥምምምም እድሜሜሜ ከጤናጋ አላህህህህ ይወፍቀዉዉ የኔ ዉድ ኡስታዜዜዜዜዜዜዜዜዜዜ👍👍👍👍👍
@lerxxm6918
@lerxxm6918 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@user-ki7uc2lk7i
@user-ki7uc2lk7i 4 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረብብብብብ
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
Amin yareb
@abebeberhiun5426
@abebeberhiun5426 4 жыл бұрын
@@gggh8051 aminnnnnn aminnnnn
@halohai8967
@halohai8967 Жыл бұрын
አምን
@mominaalie-dx3dc
@mominaalie-dx3dc 9 ай бұрын
የአላህ እዘንልን ለኔም ለናቴም ለአባቴም ለህት ለዉንድምችም ለልጁም።ያረህማን ያረሂም ያህዩ ያቀይም ላኢላሀኢለላህ ኡስታዜ እዉድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 4 жыл бұрын
ኡስታዜአላህይጠብቅህየኛጀግና
@asmasrat7393
@asmasrat7393 4 жыл бұрын
ማሚ ዛሬ ሰብስክራይብ አረግሁክ ምክንያቱም ወድማች ሳዳት ሁሌም ትውሂድ ስለሚል ይጠሉታ ግን ሀቅ የያዘ መቼም አይሸነፍም የፈሉጉት ነገር ይበሉ አላህ ከሀቀኞች ነው አላህ ይጠብቀው
@lubababiyn7485
@lubababiyn7485 4 жыл бұрын
ክክክክክ እኔም ላደረገው ነው።
@user-qv6tm8ol4s
@user-qv6tm8ol4s 3 жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 жыл бұрын
Ene qoytwal sbcrib ka adrkut Bartu👍
@muridaemamu1580
@muridaemamu1580 4 жыл бұрын
አንድ ቀን ሀቅ ሲገለፆላችው አፊታውን ይጠይቃሉ ኢንሻአላህ
@user-mm6gj4tw3k
@user-mm6gj4tw3k 3 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ይስጠው በጣም የምወደው ኡስታዝ ነው ሳዳት
@Awol891
@Awol891 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው ኡስታዝን ማሽ አላህ ነው በጣም እንወደዋለን
@rahma9825
@rahma9825 4 жыл бұрын
ኡሥታዜ ኑረልን የኛ ጀግና👍👍👍👍👍👍
@rehimarehima3897
@rehimarehima3897 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት አላህ እረጅም እድሜ ይስጠው አምሳያዎቹ ያብዛልን ከሁሉም የሚያስደስተኝ ፅናቱ ነው በሀቅ ላይ መፅና ትልቅ የአላህ ፅጦታ ነው። ያአላህ እኛንም እሱንም በሀቅ አፅናን ወድማችን ማሜ ጀዛከላህ ኸይር በርታ ምርጥ ወድማች
@fgfh8381
@fgfh8381 4 жыл бұрын
ያረብ የአላህ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 4 жыл бұрын
ውድ ኡስታዜ አንደበተ ጣፋጭ አሏህ ባለህበት ይጠብቅህ
@user-ft7lz6he5o
@user-ft7lz6he5o 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ ኑርልን ጥላቶችህ በሠይፍ ይቀሉ
@user-pd6sd8gf4e
@user-pd6sd8gf4e 4 жыл бұрын
የኛጀግና ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህንም ያብዛልን ያረብ
@lubabawassu1843
@lubabawassu1843 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሜ አላህ ይጨምሪልህ ትክክል ሀቂቃ እውነት ነው
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 2 жыл бұрын
ብዙነገር አስተምሮኛል የናጀግና ሺአመት ኑርልኚ ኡስታዝ አምሳያህን አላህ ያብዛልን
@user-cs5ub6yp4y
@user-cs5ub6yp4y 4 жыл бұрын
ማሜ የሱና ገዳፊ ስለሆክ ደስ ብሎኛል የተውሂድ ኡስታዞችን ደርስ ሸር አርግ ወደቀጥተኛው መንገድ ሰበብ ሁን አስታዝ የተውሂድ ጀግና ነው አላሕ ይጠብቅህ ጠላቶችህ የነሱ አንገት ይቆረጥ ምንም እማይጠቅሙት
@fafibitseid310
@fafibitseid310 4 жыл бұрын
አይዞህ ኡስታዜ ምንም እንዳታስብ ለሀዳድ ጭፍራ ለባጢል ስብስብ ሽርክን አስዉግደህ ተውሒድን ስታስውብ እኛንም እንድ አረክ በሱና ስብስብ የባጢሉ ጭፍራ እንዳ ሲወናብድ በተውሒድ አስውበህ አደረካቸው ግርድ አሁን በሀዳድይ ስለመተቸትህ ዝንቦች ይሄው ናቸው ምንም እንዳይመስልህ ለሚስኪኖች ማሰብ ካስባለ መጥፎ ሰው ታዳ ምንድን ይሆን መልካም የሚስብለው አይዞህ ኡስታዜ! በቀኝም በግራ ውጋት ቢበዛብህ በኢኽዋን በሀዳድይ ጥልም ቢመጣብህ ተውሒድን ይዘሀል አንተ አሸናፊ ነህ አንተ አሸናፊ ነህ አዎ እድግማዋለሁ ሀቅን ያያዘ ሰው እንደማይሸነፍ በድንብም አውቃለሁ አብ ሽር ተበራታ የተውሒዱ አንበሳ ደግሞም እምቢ ካሉ ብእርህን አንሳ እስካመኑ ድረስ የሀዳድይ እንሰሳ መረጃህን ይዘህ አድርገው እሬሳ
@foziyaadem1637
@foziyaadem1637 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ግንኮ የኡሥታዝ ሳዳትተማሪነኝ አትበሉ ብሏል የሌላም ምሣሌ የአቡጁወይሬራ ተማሪነኝ አትበሉብሏል የዲንተማሪነኝ ነዉየሚባለዉ ብሏል አልሠማሽዉምደ ?
@fafibitseid310
@fafibitseid310 4 жыл бұрын
@@foziyaadem1637 አልሰማሁም
@meremtlahun3034
@meremtlahun3034 4 жыл бұрын
@@fafibitseid310 ብሎል የድን ተማሪ ነኝ በሉ ነው ያለን አላህ ኡዝታዞቻችንን ይጠብቅልን ያረብ ያረብ አላህ ይጠብቀው ያረብ እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@user-ee7iq8kj9b
@user-ee7iq8kj9b 4 жыл бұрын
ትክክክል
@Aa-rb3lh
@Aa-rb3lh 4 жыл бұрын
ስህህህ
@user-xw5pj6tv9r
@user-xw5pj6tv9r 4 жыл бұрын
ያሡብሀነላህ አላህ ይጠብቅልን ትልቅ ቦታ አለን ለኡስታዝ ሳዳትከማልና ለመሰሎቹ እድሁም በተመሳሳይ በኢብኑ ምነወርም የሚነሳ ውዥብር ሂድያ ይስጣቸው
@user-xr7ee2pf7n
@user-xr7ee2pf7n 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል የትውሂድ አርበኛ አላህ ይጠብቅልን ብዙውን ከሺረክ ለማውጣት የሚጠረ ጀግና ነው ስቱን የተምታታውን ከእንቅልፍ ያነቃ ጀግና ነው ለእውነት ለቆሙት ኡስታዞቻን ሳዳትና የሱን ተምሳሌቶች አላህ ይጠብቃቸው የጠላቸው አገት ይቀላ አቦ በርቱ ማሜ አተና ደረሳው ለሀቅ ስትከራከሩ ደስስስ ትሉኛላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይጨምረላችሁ ካድ በላይ ላይክ ቢቻል ላይክ አደረጋችሁ ነበረ ጠክሩ
@sofiya4360
@sofiya4360 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀው ኡስታዜ ሳዳት ከማል
@user-zz4eq8os1d
@user-zz4eq8os1d 4 жыл бұрын
ማሜ ማንነዉያለዉ ሳዳት ሳይሞት እኔልሙትት ኡስታዞችን አላህይጠብቅልን ሳዳት ን የሚጠሉትሀቅ ስለሚናገርነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሳዳት ከማል ይኖርሽ አመት
@dalalloyaa6936
@dalalloyaa6936 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ አላህ ጤና እድሜ ይስጥህ አብሽር አላህ የያዘ መቸም አይሸነፍም ኢሻ አላህ አገራችን ሽርክ ጠፍቶ ተውሂድ ይነግዛል
@user-gm2wq9dx4j
@user-gm2wq9dx4j 4 жыл бұрын
ኡስታዜ እማይበጅህን አሞራ ይብላዉ ኑርልን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አብሽር የኛ ጀግና
@susu.7392
@susu.7392 2 жыл бұрын
አላህ የጠብቅልን ኡስታዝችን ሳዳት ከማል
@user-sv3jg6rs5w
@user-sv3jg6rs5w 4 жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى اله وصحبه وسلم
@tube8485
@tube8485 4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ ምታደርጉ ሰዎች ጤንናታቹ ያሳስባል
@user-ie2bh3kx4h
@user-ie2bh3kx4h 3 жыл бұрын
አህባሽ ናቸው
@user-fp7rl9up8k
@user-fp7rl9up8k 3 жыл бұрын
አተ ጀግና ኡስታዜ ሆይ አላህ የቅያማ ቀን ከረሱልና ከናተ ከሱና ኡስታዞችጋ እድቀሰቅሰኝ አላህን እጠይቃለሁ አላህ ይጠብቅልኝ ኡስታዜ አተ የተውሂድ ጀግና
@jemelaahmad6516
@jemelaahmad6516 4 жыл бұрын
ሀቢቢቢቢኡስታዜአላህይጠብቅህ
@rahmabintnuru1351
@rahmabintnuru1351 4 жыл бұрын
ኡስተዝ ሳዳት ከማል ውስጤ ነው በጣም እወዳዋለሁ እነሱን ነበር መቅላት ይቅላቸው ምድረ ጥርቅምቅም ሽርካሞች ናቸው
@user-kf2jk8tf4g
@user-kf2jk8tf4g 4 жыл бұрын
እኔንም የሳዳት ክማል ዉሻ እያሉ እየሰደቡኝ ነዉ ያረቡ የሱን ፈለግ በደብ እኳ ያልተክተልኩ ልጂ ያረቡ በሳዳት ክማል መገዲ እንክተል ሙሥሊሞች አብሺሩ እነዚህን ዲቦ አምላኪወችን እዳንክተል ሁረላይኔም የሱናመዲረክ አለላችሁ
@user-mx9yb1dd4r
@user-mx9yb1dd4r 4 жыл бұрын
ይበሉሽ ዝበያቸው ጂማቱንገትሮለተውሂድየምደክምኡሥታዛችነው
@lerxxm6918
@lerxxm6918 4 жыл бұрын
ይበሉሽ እህት ሁላችንንምነዉ ዝበያቸዉ ቢሉንም የተከተልነዉ ሀቅ እጅ ባጢል ሽርክ አደለም ሀቢቢ አቡመሪያም አላህ ይጠብቅህ
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 4 жыл бұрын
ይበሉን ምን ያመጣሉ
@aminataminat8890
@aminataminat8890 4 жыл бұрын
ዉይ ለስድብ ቦታ አትስጭ ዉደ
@nabhimuhammedmuhammed6669
@nabhimuhammedmuhammed6669 4 жыл бұрын
ይበሉን ሀቅን ከባጢል አበጥልጥሎ ተውሂድን ስለሚያጠጣን ምቀኝነት ነው ሀቅ ምን ግዜም የበላይ ነው ቅር እንዳይልሽ የሱን ፈለግ የምንከተል አላህ ያድርገን
@user-hv5jf9is2v
@user-hv5jf9is2v 4 жыл бұрын
አላህ እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የተውሂዱ ጀግና ጠባቂው አላህ ነው እስታዛችን ከጨለማ ወደ ብራሀን የመራን ከጠሞ አጣሚወች በጭፍን ከተከተልናቸው ያወጣን አላህ ይጠብቅልን
@makiyastube483
@makiyastube483 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
@user-zw9fc5kl2h
@user-zw9fc5kl2h 4 жыл бұрын
በርታ ማሜ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ ከሽርካሽርክና ከቢድአ ከውሸት አንድነት አላህ ይጠብቅህ
@user-bb9vb3wk6d
@user-bb9vb3wk6d 4 жыл бұрын
የጮህ ሁሉ ቦንብ አይደለም ቆርቆሮም ይጮሀል ያለ ተውሂድ ለሚጮሁ በጥላቻ ለሚተቹ ሰወች ቦታ አትስጥ የኛ አይን ማርፊያ አላህ አይተውህም ከጥላቶችህ ወዳጆችህ ብዙ ናቸው ነብያቶ የሞቱለት ወደ እሳት የተጣሉለት ተውሂድን ይዘህ ቀና በል ወንድሜ አላህ አይተውህም ይገድፍሀል በውሽት ሚለየን ከሚወድህ በሀቅ 10 ቢወድህ ላንተ መልካም ነው ስራህ ቁም ነገር ላይ እየዋለ ነው ታዳ ሙናፍቃኖች እንደት አይናደዱም መሰሎችን እየመነጠቅክ እያወጣህ ነው አንዷ እኔ ነኝ ላንተ ያለኝ ውዴታ ልዩ አላህ ጥላቶችህን ያውድምልህ
@user-ne5bi1up5q
@user-ne5bi1up5q 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ኡስታዝ ሳዳትን የምጠሉት ይገሪሙኛል አላህ ይጠብቃችሁ
@user-st6ot9gl8w
@user-st6ot9gl8w 3 жыл бұрын
አላህ ኡስታዝ ሳዳትን እንድሁም መሰሎቹን እድሜ ይስጣቸው
@user-ou2if1lf7i
@user-ou2if1lf7i 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስጣዝ ሳዳት አላህ የጠብቅህ ባንት ሠበብ ብዙተምሬያ ለሁ አንተን የሚጠላ ሙናፊቅ ነው ወላሂ አላህ ከቀደረ ውጭ ምንም አይነካህም አብሽር አላህ ከአንተጋ ይሁን ኢንሻ አላህ
@user-dn3ff6ny2u
@user-dn3ff6ny2u 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው ያረብ
@user-ul7mz3ic5g
@user-ul7mz3ic5g 4 жыл бұрын
ኡሥታዝ ሣዳትን በጣም በተደመመ አደበት ነው የምሠማው ትምርቶቹን ደሥ የሚለኝ ኡሥታዝነው አላህ ይጠብቀው ያረብ ኢሻአላህ ተአለ
@user-dj2ku2sq5i
@user-dj2ku2sq5i Жыл бұрын
ኡስታዛ ሳዳት ከማልን አሏህ ይጠብቅልን በህድበት ሁሉ
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 жыл бұрын
አሏህን ፍሩ እሚል ዱሮም ተወዶ አይቀርም አሏህ ይንሱሩ ወይንሱርና እሱ የተውሂድ ሰው ነው አሏህ ይጨምርለት እኔ አከብረዋለው ወሏሂ ሳዳት ምርጥ ኡስታዝ ነው አሏህ ይጠብቀው
@ayshaalketbi1745
@ayshaalketbi1745 4 жыл бұрын
ሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ እዲህ በያለንበት ለሀቅ ቁሙ አላህም ይረዳናል መሻአላህ ሁላችንም ለማወቅ እንጣር እዲህ ጠካራ አቋም ያላቸዉን ኡስታዜች በመጥፎ ከማየት በአላህ እጠበቃለሁ አላህም ቀጥተኛዉን መገዲ ይምራን
@Abintbaba
@Abintbaba 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ አህሌን ማሜ አቡ መሬም አላህ ይጠብቅህ ከነ በተሠቦችህ እኛንም ትክክለኛዉን መንገድ ይምራን ያረብ 📚📚📚📚📚📚 ኡሣታዛችን ሣዳት ነፍ አመት ነሪልን የድን አንበሣ ነህ
@susu-uo4wq
@susu-uo4wq 3 жыл бұрын
ኡሰታዝ ሳዳትየ አሏህይህፋዝክ አብሺር ጥላትህይታረድ አሏህይጠብቅህበጣምነውየምወድህየተውሂድወንድሜኡሰታዜነህ
@hawaahmad8407
@hawaahmad8407 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀቅን ፍርጥ ፍረጥርጥ አድርጎ ስለሚናገር ነው አለህ እድሜውን ያስርዝምንን ስላሙን ያብዛንን ጀዛኩም አላህ ኽይር ማሜ
@user-yr9lf8uk9b
@user-yr9lf8uk9b 4 жыл бұрын
ሁስታዜአላህይጠብቅ ጀግናሁሉሜጀግናነው ያአላህበተውሂድ አፆናንበሁሉምነገርላይቻይነህ
@zahradxb5398
@zahradxb5398 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀዉ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
@user-mq4tl6yz3p
@user-mq4tl6yz3p 3 жыл бұрын
ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ እንኳን የተ ተማሪ ሆክ አልሀምዱላህ
@Gh-rn3hz
@Gh-rn3hz 4 жыл бұрын
እውነት እኔግን ሳዳትን የሚነካን ቪድዬ ስሰማ ሳይ እያመመኝነው ያላህ ፈቃድ ሁኖ አይኔን የገለጠልኝ ኡዝታዜ ሳዳትትትትትትት
@user-cd1pj6ct3x
@user-cd1pj6ct3x 3 жыл бұрын
ፋጦየ ደምርኘ ሁቤ
@user-bj6fu4nt7t
@user-bj6fu4nt7t 4 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ኢጠብቀው እደሱ አይነት ሰው አላህ ያብዛልን
@salimajamal7546
@salimajamal7546 3 жыл бұрын
አምን ያራብ
@salimajamal7546
@salimajamal7546 3 жыл бұрын
አምን ያራብ
@user-sl8sb8tn5v
@user-sl8sb8tn5v 4 жыл бұрын
ወአለኩም ሠላም ወራህቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንዲም ጀዛክ ላህ ኸይር ኡሥታዝ ሳዳት ከማል ሀቀኛ የሡና ኡሥታዛችን ነው አላህ ይጠብቀዉ ከሸሮኞች።
@faezafentaw431
@faezafentaw431 4 жыл бұрын
ጥላቱ ይቀላ አላህ ይጠብቅልን ኡስታዛችንን የተውሂድ ጀግና የሽርክ ጠላት
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 4 жыл бұрын
ወላሂ ኡስታዜን ሳዳት ከማልን የሚነካብኝ ሰው ይከነክነኛል ወላሂ ከራሴ እስከ እግሬ ነው የሚወረኝ ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ እሱ የተውሂድ አርበኛ ነው ኑርልን ኡስታዝ አተን የሚጠላ አላህ ይጥላው
@aishanoor6848
@aishanoor6848 4 жыл бұрын
ወላሂ ከውዱ አባታችን ወንድማችን ኡስታዝ ሳዳት ከማል ለእሱ ይሄን ብየ የምገልፅበት አንደበት ቃላት የለኝም እንባየ ነው ቀድሞ አይኔን የምሸፍነው አላህ በኩለቱም ሀገር ያስደስተህ ኡስታዝ ሳዳት ወንድሞቼንም እንዳት የእስላም ጀግኖች ያድርግልኝ
@umumuaz9784
@umumuaz9784 2 жыл бұрын
ሣዳት እድሜውን ያርዝምህ ተከታዮችህ ይብዙ
@user-do9zs8kw2m
@user-do9zs8kw2m 4 ай бұрын
ኡስታዜ አለህ እድሜና ጤና ይስጥህ አለህ ያቆይልን ያአለህ ያራቢ ያራህማን
@toyibaseid6023
@toyibaseid6023 4 жыл бұрын
የተዉሂድ የሡና ቤተሠቦችን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያዳረግን ልናሣድጋችዉ ይገባል ዉድ የሡና ቤተሠቦች
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 4,8 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 51 МЛН
መውሊድና እልክ
34:40
Sadat Kemal
Рет қаралды 16 М.
አህባሹ አቡበክር
16:46
Sadat Kemal
Рет қаралды 44 М.
ለሳዳት አድርሱለት
26:03
Sadat Kemal
Рет қаралды 38 М.
#ሀዲስ በኡስታዝ #ሳዳት ከማል #Ethiopia Asma #ethio
42:07
𝐀𝐬𝐦𝐚 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 አስማ
Рет қаралды 21 М.
Ethiosunnah.com ~ Allah lemin feteren ? አላህ እኛን ለምን ፈጠረን ?
42:40
የእውቀት ጀልባ - Dooni Barnootaa
Рет қаралды 88 М.
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 5 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
0:17
dednahype
Рет қаралды 7 МЛН
🤷🏻‍♂️She Took His Skittles And Discolored Him😲🥴
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 10 МЛН