Ethiopia - Simien Mountains

  Рет қаралды 124,176

Roland Lasinger

Roland Lasinger

Күн бұрын

A sheperd in the Simien Mountains with a nice welcome song

Пікірлер: 103
@bahbahrqin4521
@bahbahrqin4521 5 жыл бұрын
ውድእህቶች እስኪ እድኔ ሀገሩን የናፈቀ እናቱን😭😥
@selinasiyum5832
@selinasiyum5832 5 жыл бұрын
I love Ethiopia from the bottom of my heart .when i was in Ethiopia i play Masinqo
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
በነዚህ ሚስኪን ህዝብ ስም ቁማር ስጫወቱ ከማየት በላይ የሚያም ህመም የለም ፖሎቲከኞች እግዚአብሔር ይይላችሁ 😢
@mvab3252
@mvab3252 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው #exactly ገና ሳየው በአይምሮዬ የተመላለሰውን ሀሳብ ነው የፃፍሽው 🙏 #ልቦና ይሰጠን ነው ሚባለው :: #ሆዳምነት ይውደም ✊️✊️
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
በጣም በየክልሉ ያሉ የወረዳና የዞን አሐራሮች ገበሬውጰላይ ትኩረት ቢያደርጉለት ጥሩ ነው ሰርተው የሚለወጡበት መንገድ ያስፈልጋቸዋል ከሁሉም በፊት ግን ሰላም ያምጣልን
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
ህፃናቶቹ ሲያሳዝኑ የነዚህ የዋህ ህፃናት አምላክ ወደየት አለህ እያየህ ነው ምን እየሆነ እንደሆነ እባክህ በቃ በል ገጠር እንደማደጌ ሳያቸው ልጅነቴ ትዝ አለኝ ፈጣሪ ለገራችን ሠላም ያውርድ በሁሉም ክልል ህዝቡ ያሣዝናል አነዳንደ የተፈጥሮ ችግሮ ይሻላል በሰው ልጆ ከሚመጣ ቸግር አምላክ ሰሌም ያውርድልን
@Lemlem7682
@Lemlem7682 4 жыл бұрын
GOD BLESS ETHIOPIA MY BELOVED COUNTRY❤
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አይይይ መገን ያገሪ ሰው ኑሩልኝ እሰይ 👏👏👏👍👍💘💜💚💞💞💜💜💙💜💗አይትዝታ እህህህህ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 жыл бұрын
የነዚህ መሰኪን የዋህ ወገኖቻችን #አምላክ ፍርዱን ይሰጣል
@mekadesgirsha7574
@mekadesgirsha7574 5 жыл бұрын
በዚህ የዋህና ቅን ህዝብ ላይ የምትጫዎቱ ደም ጠጭዎች ከሰማይ ፍርድ ይምጣባችሁ ዘራችሁ ይድረቅ ።
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ደጉ የዋሁ ያገሬ ሠው
@burtelaka5166
@burtelaka5166 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለነኚ ሚክን ድረስ ላቸዉ እሄኔ አራት ብር ሰተዉ በደሀዉ ፊልም ይሰራሉ ሀብታሞ ሀብታሞ ቢርባ ቸዉ ቢቸግ ራቸዉ በራሳቸዉ ቢያዩት እንጂ አይገ ባቸዉም
@love-zw9tx
@love-zw9tx 6 жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ ኢቶዩጲያ ትዝታሽ ሀገሬ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 жыл бұрын
ሀገሬ ናፍቀኝ መኑም አላልቅአለኝ ምንይሻለኛል 😭😭😭😭 ዋዉነዉ 👏👏👏💃💃💃💃🌹
@raheemr5630
@raheemr5630 5 жыл бұрын
አይዞሽ አድቀን ይሳካል አይቀርም
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 жыл бұрын
@@raheemr5630 ኢሻአላ እረሂ
@Londoners-e8l
@Londoners-e8l 5 жыл бұрын
This is what happiness is. Self esteem. I love this people.
@melkaatnafu8521
@melkaatnafu8521 5 жыл бұрын
እፍ ሀገሬ ናፈቀኝ😢💛💚❤
@user-cw7yb7uo8x
@user-cw7yb7uo8x Жыл бұрын
እህ ማነው እንደኔ ትዝታ ያለበት ❤😥
@huae9457
@huae9457 5 жыл бұрын
ወይሀገሬ💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
በመኪነናው መንገድ በተደላደለው ሲጓዝበት ያድራል ፈረንጅ የታደለው ሚስኪን አንጀት ይበላል ይህን የመሠለ ተፈጥሮ ባለበት እየኖሩ የነሱ ኑሮ ግን ከጅ ወዳፍ መሆኑ መገመት አያቅትም
@jamalbushra9293
@jamalbushra9293 6 жыл бұрын
የዋህ ያገሬ ስው
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 6 жыл бұрын
ግሩም ነዉ
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 5 жыл бұрын
ኣገራችን ንፍቅቅቅ😭😭😭😭 በዚ ሚስኪን ህዝብ ላይ የፖለቲካ ቁማር ምትጫወቱ ኣቤት የናንተ ፍርድ ጠግቦ በልቶ ሳያድር ና ጠመንጃ ያዝ እያልክ ምትፎክር ሁላ ወየውልክ
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 5 жыл бұрын
እህህህህህህህህህ እባቴ ነፋቀኝ ሲያጎራራጎር ያስለቅሰኝ ነበር የኔ ብቸኛው አባቴ ኑርልኝ
@user-hm1ln4it5o
@user-hm1ln4it5o 4 жыл бұрын
⁦♥️⁩⁦♥️⁩⁦♥️⁩⁦♥️⁩👍👍🙏🙏
@fdh7202
@fdh7202 5 жыл бұрын
እድሜናጤና ለአባታቺን👏👏😕😔😥😥😥😍😍😍😍😍😍😍😍
@munayemame3129
@munayemame3129 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ አገሬን ሲነኩብኝ ያመኛል
@lamebora5599
@lamebora5599 5 жыл бұрын
Great Amhara
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍመገንያገሬሠዉደሥሥትልኩ፡አሥነካዉምእሠይ፡ ደሥትላለህአገሬንአሥታወሥከኝ አርሥራየንልሥራበት፡ወይአገሬወይትዝታ፡፡
@elsa5872
@elsa5872 5 жыл бұрын
So lovely 😊I hope people will stop gambling with these people . My people 😊
@tagitadesse8154
@tagitadesse8154 5 жыл бұрын
ለዚህ ሕዝብ ቸሩ መድኃኒዓለም ብቻ ነው ያላቸው
@georgegeorge9198
@georgegeorge9198 5 жыл бұрын
Amen lknew
@addishabitu121
@addishabitu121 5 жыл бұрын
😍😢💓
@raheemr5630
@raheemr5630 5 жыл бұрын
እድሜ ጤና ጨምሮ ይስጥወት እፍፍፍ
@zenbomer2946
@zenbomer2946 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አማር ውስጤ ነችው አለ አማር የኢትዮጵይ ጌጠ ነው
@user-cx6sy9ei7g
@user-cx6sy9ei7g 5 жыл бұрын
ወይኔ ሠይደ አየ ትዝ አለኝ በየዳገቱ ልክ እደዝህ ነበር ዱሮ አይ መለየት
@sbvsnxxndgdsnyudjjjd9665
@sbvsnxxndgdsnyudjjjd9665 6 жыл бұрын
ለአባቶቺእርጂምእዲሜእመኘለሁ
@aliamede8218
@aliamede8218 5 жыл бұрын
I am very happy to see the real natural views about semen mountain. the mountain needs redevelopment by this time. the people who are living the surrounding area of the mountain have to get support to satisfied their life style. in my opinion to get the solution there must be expertize studying. thank you with respectfully.
@deiraae1934
@deiraae1934 5 жыл бұрын
Wow amazing God bless you 😘😍😍😍😍
@ebinattube8101
@ebinattube8101 4 жыл бұрын
my mom ethiopia
@bahbahrqin4521
@bahbahrqin4521 5 жыл бұрын
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ስታምሩ ልጂነት ድስይላል
@user-qw4zo1zb9y
@user-qw4zo1zb9y 5 жыл бұрын
ብዙአይቸእራሴንከማጨናንቀውየናንይሻላል
@user-xi4wq2yr3s
@user-xi4wq2yr3s 5 жыл бұрын
ውይ፡ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 5 жыл бұрын
አሁን ምን ባደረጉ ነው ወገኖቼ የሚገደሉ
@Aftakintubehabesha
@Aftakintubehabesha 5 жыл бұрын
የእውነት ምችት ነው ያለኝ፡፡ ዋውውውውው ጎራ ይበሉን እኛንም
@solomonkaleab1353
@solomonkaleab1353 5 жыл бұрын
Ufffffff i miss my birth place Ethiopia agere
@iubabamuhey2689
@iubabamuhey2689 6 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤👌 uffffff agero tezzzzz alegee
@habetamuyemer3279
@habetamuyemer3279 6 жыл бұрын
Iubaba Muhey ይመችህ
@saraaa9022
@saraaa9022 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አገሬን አሥተዋሥኩ አይይይ ሥዴት አይንህ ይጥፍ አቦ
@alambitaka3879
@alambitaka3879 5 жыл бұрын
Afrun lblaleh abata masinko yewedal,besedent laye nafkot ayeee
@dean3337
@dean3337 5 жыл бұрын
The real Israelite People
@dean3337
@dean3337 5 жыл бұрын
@kea Habte , Black Americans are not Israelites. Those who claim to be are fighting for an identity and are claiming Hebrew Israelites or Yamassee Moors in the western hemisphere... Thus, they are ashamed of who they are because of the Slave Trade...
@chuchegenene
@chuchegenene 4 жыл бұрын
HAGER TEBAQIW DEGU! YAGRIE SEW
@kifletechnotube5836
@kifletechnotube5836 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ቤተሰብ ሁኛለሁ የኔም ደንበኛ ሁኑ
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
ሀይ ሰላም ነው አዲስ ገቢ ነኝ ወደ እኔም ጎራ በሉ
@ndjdjdjf6805
@ndjdjdjf6805 5 жыл бұрын
ትዝ አለኝልጅሆኜ ሥነይ ተከትለን አብረን እንዞር ነበፍ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@garaadcabdi5977
@garaadcabdi5977 5 жыл бұрын
Are they tigray or amara tel me
@user-nr3jc5eu5c
@user-nr3jc5eu5c 5 жыл бұрын
😍😍
@samiraamira9609
@samiraamira9609 5 жыл бұрын
Uuuff hagarey
@gj1093
@gj1093 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አረ አሁንስ አልቻልኩ አየ መሳቆ ውስጤነው ምናባቴ ባረግ ይሻለኝል
@user-oe7cj8ro6e
@user-oe7cj8ro6e 5 жыл бұрын
እባየመጣብኝ የዱሮዉ ትዝአለኝ
@user-oe7cj8ro6e
@user-oe7cj8ro6e 5 жыл бұрын
የገጠር ሰዉ ሲቀርፄቸዉ ደስይላቸዋን ምስኪን ህዝብ
@user-tm8bk8yh9f
@user-tm8bk8yh9f Жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤👌👌👌👌👌
@abaypost
@abaypost 5 жыл бұрын
can you translate it?
@alemmarsh2147
@alemmarsh2147 5 жыл бұрын
ደጉ የአገሬ ሰው
@benyama9818
@benyama9818 5 жыл бұрын
Dehaw, Miskinu yehagere sew
@almialmk917
@almialmk917 5 жыл бұрын
የኔ ሚስክኖች የኔ ገራገሮች በናንተ ላይ ነው የፓለቲካ ቁማር የሚጫወቱት:'(
@medinamuhamed2511
@medinamuhamed2511 5 жыл бұрын
That is ma ppl
@user-po3zh1to5h
@user-po3zh1to5h 5 жыл бұрын
ትዝታይ ናፍቁቲ ያገሪ ነው ናፍቅኝ
@user-hm1ln4it5o
@user-hm1ln4it5o 5 жыл бұрын
👍👍👍👍⁦❤️⁩⁦❤️⁩⁦❤️⁩⁦❤️⁩⁦❤️⁩🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mvab3252
@mvab3252 5 жыл бұрын
#Priceless 😘🤗
@narendranarotam3816
@narendranarotam3816 5 жыл бұрын
Wonderful
@BereketTesfamichael
@BereketTesfamichael 5 жыл бұрын
♥️❤️♥️♥️
@raazraaa5822
@raazraaa5822 5 жыл бұрын
ወይው
@user-fl1et6dk8p
@user-fl1et6dk8p 6 жыл бұрын
ሚስኪን ሲያሳዝኑ አገሩ እራሱ ሲያስፈራ
@zayinabhusen9464
@zayinabhusen9464 6 жыл бұрын
Xalobanyi asarii Dess yilonyal
@user-nd3ot7my5h
@user-nd3ot7my5h 6 жыл бұрын
😭😭
@user-dz1mi9qf4n
@user-dz1mi9qf4n 5 жыл бұрын
😂😂
@iskandarsalemeh4112
@iskandarsalemeh4112 5 жыл бұрын
Wey sdet ye srahn ystk
@sanniyasin
@sanniyasin 5 жыл бұрын
How uncivilized and backward and utterly poor we are is embarrassing. Even the psychological inferiority that laying under those lyrics is at least cringeworthy
@user-ns9wz1ih9v
@user-ns9wz1ih9v 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@matishow3043
@matishow3043 5 жыл бұрын
እዋይ ድኽነት ሕማቕ ትርኢት ሓመድ ዝመድሉ ህዝቢ
@sam-tb9hw
@sam-tb9hw 5 жыл бұрын
Mati show diknet umak aykonen entewhade amlaka ayeresien tsega iyu
@user-ex1ep2ip5e
@user-ex1ep2ip5e 5 жыл бұрын
ውሻት. ነውደ ሲላ???
@user-pq2lx2zw9d
@user-pq2lx2zw9d 5 жыл бұрын
እረኔስ ከፋኝ
@adisdaher6266
@adisdaher6266 5 жыл бұрын
Mesilohali kkkkkkkkkk
@user-sw5qw3lg4y
@user-sw5qw3lg4y 5 жыл бұрын
Fasil demoz Please come get your uncle
@dragonbaba410
@dragonbaba410 5 жыл бұрын
ኣዝማሪ ዘር ያማራሙያ ቆምጨው
@makilove2338
@makilove2338 5 жыл бұрын
Dragon Baba ባለጌ እናንተ ጋ ተቆጥረን ነው 100 ሚሊዮን የገባነው
@አጸደማርያምክፍሉ
@አጸደማርያምክፍሉ 5 жыл бұрын
እናተማ አትዘፍኑ የኛ ፃድቃን የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች አሉ
@dragonbaba410
@dragonbaba410 5 жыл бұрын
@@አጸደማርያምክፍሉ ኣፈርብሉ ኣስፋልት ይዘህ መፎከር የሚቀድማቹ የለም ጫካገብተህግን ወንድነት ይጠይቃል
@አጸደማርያምክፍሉ
@አጸደማርያምክፍሉ 5 жыл бұрын
ምን አገባሽ/ህ ዱዝ ለፍልፉ
@kebenasefere6773
@kebenasefere6773 5 жыл бұрын
Dragon Baba የትኛው ጀግነትህ? አንድ ጥይት ሳተኩስ ተባርህ መቀሌ ተደብቀሀል ፈስ!
@kingsolomon8046
@kingsolomon8046 5 жыл бұрын
ይሄን አመድ ኮትኩተህ ዘርተህ ከኃላህ ያለውን ድንጋይ ጠረበህ ኮብልስቶን ሰርተህ አንጥፈህ አመድ የመሰሉትን እና ባዶ እግራቸውን ያሉትን ልጆችህን ብታጸዳበት ይሻልሀል! ፈረንጅ ሰጠኝ እያልክ ስታቅራራ ባዶ አፍህን እኛን እየሰደበ እያሰራ በአገሩ ላይ የሰጠክን ያካክስብናል! ወርቃችንን ደግሞ እያስቆፈረ መንግስቶቻችንን እጃቸውን እየጠመዘዘ ስንት ደሀ አላቸው አበጣብጣለሁ እያለ እያፋጀን የሚኖሮው ሳያንስ አንተ የምታሽቃብጠው በጀግኖች ተራራ ላይ አይ ሚኒሊክ በኖረ ነበረ!ዮሀንስ በተነሳ! በላይ ዘለቀ በሰማ ጉድ በል ጎንደር! ጉድህን ይሄ ወረኛ ለፈረንጅ አሽቃባጭ ደግሞ ከአበሻም ፈረንጅ ሲሰጥ ሳይቆጥር ነው እያለ ያማል!
CNN - Breathtaking views of Ethiopia's Simien Mountains
8:53
Ethiopian Embassy Washington D.C.
Рет қаралды 24 М.
Maré , Azmari in the Semien Mountains
2:31
Arefaynie Belay
Рет қаралды 111 М.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 77 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
menevrte  אז ישיר    አዝ  ያሽር AZ YASHIR 3
5:04
Gadi Geta גטה גדי מלאכו Melaku
Рет қаралды 199 М.
Interview 6 Kuppel Abraham
5:07
IUFRO Headquarters
Рет қаралды 67 М.
Man Playing A Masenqo in Ethiopia
9:10
Miez Production
Рет қаралды 200 М.
Ethiopia -  Konso Tribe Villages
5:18
4ever2wherever
Рет қаралды 1,7 МЛН
አበበ ይግዛው - እንቡአለል
6:13
EthioVEVO1 Ethiopia Official
Рет қаралды 354 М.
Ethiopia Wollo Azmari 2017 P.3
7:43
Dorel Ambalu
Рет қаралды 126 М.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 77 МЛН