Ethiopia - ሶማሊያ የገባው የኢትዮጵያ ጦር መሳሪያ?፣ “ሁሉም ሊገነጣጠል ይችላል” ፕሮፌሰሩ፣ ጌታቸው የጄኔራሎችን ትእዛዝ ጣሱ፣ የኦሮሚያ ክልሉ ውጊያ

  Рет қаралды 28,534

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 76
@meleseweyesa3160
@meleseweyesa3160 2 сағат бұрын
ይህ የፕሮፌሰሩ ትንቴኔ ለኢትዮጲያ አይሰራም ለዚህ ብዙ ምክኒያቶች አሉ እኛ እንዲሁ ዋጋ እንከፌላለን እንጂ መለያየት አንችልም።
@wewe5688
@wewe5688 2 сағат бұрын
ለምን አይሰራም አማራ በኦሮሚያ ሞነር ካልቻለ ትግሬ በአማራ ሞነር ካልቻለም ውራጌም ድቡቡም እንድሁ ሶማሌም ዓፍርም ለምን አይሆንም ለመበታተን ትንሽ ነው የቀረን
@seid6839
@seid6839 2 сағат бұрын
@@meleseweyesa3160 ተግሬ ኦሮሞ ሶማሌ መለየት ይፈልጋሉ አይንህን ግለጽ::
@mikyas392
@mikyas392 2 сағат бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ "መገንጠል"ማለት የሚመስላቸው፤ መሬቱ ካሉበት ቦታ ተነስቶ በሮ ሌላ አህጉር የሚሄድ ያስመስሉታል። እዛው ከነድህነትህ፤ ከነ ዘቀጠው ጥላቻህ ፤ አጠግብ ለአጠግብ፡ ከነ "ነጻ አውጪ" ጦርነትህ መቀጠል ። ከዚያም ብሎልህ ብትገነጠል ከ በሄረሰብ ወደ ጎሳ ጦርነት መሄድ፤ ሲያልፍም የቤተሰብ..።። ሶማሊያ ፤ አንድ ቋንቋ፤ አንድ ብሄር፤ አንድ ሃይማኖት እያላቸው ሃገር መሆን ያልቻሉት ፤ የ ሃገር መሰረቱ ዘር ስላልሆነ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ 80 ቋንቋ እኮ የሚነገረው ፤አያቶቻችን እንደ አንድ አብረው መኖር ሰለቻሉ ነው። የህንን ታሪካችንን ለማጥፋትና ለመቅየር እኮ ነው የ "ጭቆና ኦሎምፒክ" አክቲቪስትና ፖለቲከኛ የሚሽቅዳደሙት፤ የትም ላይደርሱ።
@afeworkidesta
@afeworkidesta 2 сағат бұрын
በመግለጫ ነው የተነሱ ሌላ ለውጥ በምድር የለም
@AlphaAlpha-i8c
@AlphaAlpha-i8c 2 сағат бұрын
ከነዚህ አገራት ውስጥ ታላቋ ትግራይ አማራ ኦሮሚያ ኦጋዴን ከሶማሊያ ጋር መዋሀድ ..........
@jujucanal2165
@jujucanal2165 Сағат бұрын
😂😂ህልም
@BekaAman605
@BekaAman605 Сағат бұрын
ጅ ል 😂😂
@seid6839
@seid6839 Сағат бұрын
ሶማሌ የመጀመሪያው የመግንጠል አለማ ያለው ብሄር ነው::
@sewitaeri8831
@sewitaeri8831 46 минут бұрын
Ethiopia ende gulit sheket ketebetenech ametat askoterech eko😅😅😅
@HjgjvjGh
@HjgjvjGh 43 минут бұрын
@ዘመኑታየ
@ዘመኑታየ 2 сағат бұрын
እሔ ፕሮፌሰር በተቃራኒዉ ለዚች ሀገር መልእክት እያስተላለፉ ነዉ ኢትዮጵያን ለመበታተን የኢትዮጵያ ሙሕር ተብየዎች ጠንክረዉ እየሰሩ ነዉ ልባቸዉም አይናቸዉም የታወሩ ሙሕሮች ህገራችን ሊያፈርሷት ነዉ እባካችሁ ሀገራችን እንታደጋት
@SanchoDani-vy7yx
@SanchoDani-vy7yx 2 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁👌
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 19 минут бұрын
ከበድ ያለ ቀለል ያለ ክስ ብሎ ነገር የለም ማንም ምንም ይበል በየትኛውም መንገድ የኢትዮጵያን ሉአላዊነት የሚያስጠብቅ እርምጃ ከመውሰድ መቆጠብ አይገባም ፣ መንግስታችን ለተራ ወሬና አሉባልታ ሁሉ መልስ የመስጠት ግዴታ የለበትም ።
@Tybatube
@Tybatube 2 сағат бұрын
እስላም አሌይኩም ወዴች ተወገን የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ በማደም ኩሸና ነኒ😢❤
@Aschenakii
@Aschenakii 54 минут бұрын
ኤርትራዊ'የ ውጡ ከዚ የወዲ ሀፎም ልጆች
@Muhamed-wollo
@Muhamed-wollo 54 минут бұрын
ሱማሌያ አርፋ ካልተቀመጠች 9 ትንንሽ ማድረግ ነው ።
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 2 сағат бұрын
ከኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤
@mshadiya5535
@mshadiya5535 27 минут бұрын
ስትዘገብ አሳጥረው አታዛዛ
@selamtube4094
@selamtube4094 3 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዮጵያ
@SanchoDani-vy7yx
@SanchoDani-vy7yx 2 сағат бұрын
😡😡
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 2 сағат бұрын
ፈሳም 😂😂😂
@selamtube4094
@selamtube4094 Сағат бұрын
@@kalkidanteshome-j8u ማዘረወን ላስፈሳለወት በላይም በታችም
@EsraaAhmed-ds8dl
@EsraaAhmed-ds8dl Сағат бұрын
🥰🥰🥰💪🇨🇬🇨🇬
@Aschenakii
@Aschenakii 56 минут бұрын
ወዲ ሀፎም
@sarajoh313
@sarajoh313 2 сағат бұрын
Professor Dankro
@thehabenshow1190
@thehabenshow1190 43 минут бұрын
Let them keep dreaming they don’t know how deep we are😂🇪🇷🇪🇷🙏
@mohammedabdella7064
@mohammedabdella7064 2 минут бұрын
አሁን ማብራሪያ አይሰጡም ፋኖ በቅርቡ በድንገት ከበባውን ሲፈፅም ማብራሪያ ለመስጠት በቴሌቪዢን እስኪሰለችህ ድረስ ታገኛቸዋለህ።
@akliluteklebrhan-bf1cn
@akliluteklebrhan-bf1cn Сағат бұрын
As educated professor do not speak with out evidence other wise they said you are layman educated
@Deaf.youtuber-69
@Deaf.youtuber-69 30 минут бұрын
He is not professor. He is a story reader. His prediction is based on ethiopian traditional politics.
@hailombanteyergaamaha1146
@hailombanteyergaamaha1146 2 сағат бұрын
The guy looks totally ignorant of the region. I know he broke the family of my graduate student by usurping his wife and he is implying the same scenario to the region. People of his mindset predicted the disintegration of Ethiopia; but Ethiopians as people irrespective of the conspiracies of medicores are more united than ever. The region would soon come to working together to form a broader political community. Foreign forces particularly Egypt has been conspiring against the development in the region but never succeeded.
@EtichaAbdisa-ns1gm
@EtichaAbdisa-ns1gm Сағат бұрын
Why not Egpt accused by Somalia while she uses as storage weap ans
@ZekariasSolomon-m3b
@ZekariasSolomon-m3b 19 минут бұрын
ከዐመታት በፊት ፡ ልደቱ አያሌው በአንድ ቃለ መጠይቅ ስለ ኢትዮጵያ መፈራረስ አደጋ ስጋት ካለው ሲጠየቅ ፡ የሰጠው መልስ " ፈርሳለች'ኮ ! " ብሎ ነበር ። እና መገነጣጠሉ'ማ ፡ ሕጋዊነት ስላልለበሰ ነው እንጂ ፡ ህወሀት የጀመረውን አቢይ አኅመድ በበለጠ እየሠራበት አይደል ? 😢
@mulugetarayaw2233
@mulugetarayaw2233 56 минут бұрын
እናቱ የወሰደችው ይሆናል ወጣቱ
@GedefawAzmeraw
@GedefawAzmeraw 2 сағат бұрын
ገጥላ:ዘረፋ ኢትዮጵያ ላይ የስልጣን የበላይነት ማሳያ ሆኖ የቆየ የባለስልጣኑ የሀብት ና የስልጣን ምንጭ መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ አውቆታል።ከዚህ በኋላ በሀገር ላይ ቀልድ ይቆማል። ለመኖር ሉዋላውይነቱን የኢትዮጵያ ህዝብ ማስከበር አማራጩ እሱብቻ ይሆናል። ከዚህ በኋላ ዝምብሎ ሀገር ሲሸጥና ሲገነጠል የሚያይ የለም
@YohanseHmi
@YohanseHmi 2 сағат бұрын
ቀለል ወሬዎችን አሞሙቄ አተዉረ ተስጠለላህ የጠለት አለቅለቅ ነገር እስቱፒድ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 27 минут бұрын
ስድቡን ቀነስ አድርገው
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Сағат бұрын
ግብፅ ሲመጣ ሱማሌ ሲመጣ ፣ ኦሮሞ ተጨንቆ ሲሆን ኢትዮጵያዊ ፣ ከትከት ብሎ ሳቀ መለሰ ዜናዊ😂😂😂😂
@be-liever
@be-liever Сағат бұрын
ያለ ኦሮሞና የኦሮሞ ግዛት ኢትዮጵያ የምትባል እንደማትኖር ባወክ መልካም ነበር🤔
@leulgizaw8178
@leulgizaw8178 Сағат бұрын
No. 1 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷 KZbin channel 👍👍👍
@AtekaTefera
@AtekaTefera 3 сағат бұрын
ባንተ አካውት ብዙ ተከፍተዋል በጣም እየተሽወዳን ነው
@Deaf.youtuber-69
@Deaf.youtuber-69 42 минут бұрын
Hahahahahaha! This professor is reading folk story. Ethiopia is still running by those fairy tale tellers. Ok. We will see which country will collapse.
@user-xw9fs3lp6g
@user-xw9fs3lp6g Сағат бұрын
ስምህ ማነው
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Сағат бұрын
ሱማሌ ቢመጣ ግብፅ ቢመጣ ፣ እሰይ እንኴን መጣ ፣ አማራ እንደሆነ ከቀይው አይወጣም !፣
@futftghdt
@futftghdt 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ከአማራ መቀጠል አትፈልግም ።ሞት ለአማራ
@debebetessema7649
@debebetessema7649 Сағат бұрын
ኢትዮጵያ አማራን ካጣች እንዴት ሃገር ትሆናለች ግማሹ ህዝብና መሬት እኮ አማራ ነው።በአንድ እጅ ማጨብጨብ አይቻልም። ያወሩልህን የተረት ተረት ታሪክ አትመን።
@hailedaniel8622
@hailedaniel8622 Сағат бұрын
ኢትዮጵያ ማለት አማራ ነው መገንጠልን የሚያውጀው ህገመንግስ የተሠራው ለሌሎች ጠባብ ብሔርተኞች ነው የሚገነጠሉትም የአንቀፅ 39 አምላኪዎችና ባለቤቶች እንጅ አማራ አይደለም
@nebatube3260
@nebatube3260 Сағат бұрын
በቁሙ ከሞተ ሰው ኮሜንት ነው አንተ ሻንጣ ራስ
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo 55 минут бұрын
ባማራ ህዝብ የሚደርሰው ስቃይ እቤትህ ይገባ ከዛ ህዝብ እንደት እንደተጎዳ ትረዳለህ
@metyaki7359
@metyaki7359 2 сағат бұрын
አንተ ልጅ ዜናህ ሁሉ ማአት ነው
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 26 минут бұрын
የሱ ሩብ እውቀት የለህም ባለጌ
@seid6839
@seid6839 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ እራሳ ዩጎዝላቪያ ትሆናለች 84 ብሄር ብህረሰባች ይዘህ በእሳት ተጫወታለህ:: ሶማሊያ አንድ ብሄር አንድ ሃይማኖት አንድ ባህል ነው ያላቸው ደማቻውም አንድ ነው አህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም ::
@DestaAlemu-ns1lq
@DestaAlemu-ns1lq 2 сағат бұрын
Laik
@YosiefTesfazghi
@YosiefTesfazghi 2 сағат бұрын
Professor wishful thinking about about Ethiopia? Dreaming 😮😮
@hawaa112
@hawaa112 49 минут бұрын
መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ፍርዱ ብልፅግና መስቀልና እሬቻ በመጣ ቁጥር የአዲስ አበባ ወጣቶችን እያፍሰ ይገኛል እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ በቃህ ማለት አለብን በየቦታው ወገኖቸ አማራ ክልል በጦርነት ያምሳሉ አዲስ አበባ ደሞ ወጣቶችን ያፍሳሉ ወገኖቸ በየቦታው እገታ ሞት ጦርነት በብልፅግና ግዜ እኮ ሀገሪቱ ታመሰች ወገኖቸ እር ወደየት ፍትህ እንበል. ለወደፊት ፍኖ ፍትህን ያርጋግጥልናል ብለን በተስፍ እየጠበቅን እንገኛለን የብልፅግና ነገር ተስፍ አስቆርጦናል ወግኖቸ መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ንቁ በየቦታው እር በዛ ግፍ
@sewitaeri8831
@sewitaeri8831 44 минут бұрын
Ethiopia emitbal hager ketefach 33 Amet tekotere eko Ahun Oromuna new chawetaw 😂😂😂😂
@senayberaki4276
@senayberaki4276 Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 very sad
@debebetessema7649
@debebetessema7649 Сағат бұрын
ፕሮፌሰሩ የተናገሩት እውነት ሊሆን የሚችለው ኢትዮጵያ በዚህ በከሰረ ጨቅላ የፖለቲካ አመራር ተጨማሪ አምስት አመት የምትቀጥል ከሆነ ነው።
@hiweteyafewerq7230
@hiweteyafewerq7230 Сағат бұрын
አቢይ በሚመራት ኢትዮ በእርግጥ መገነጣጠል እንደሚኖር እርግጥ ነው :: እኛ ኤሪትሪን እትዮ ከመፈረካከስ እንደአዳናት አሁን እንደዛ አይደለም : በእርግጥ : በእርግጥ የኣሜሪካ የተለየ ልኡክ የሚያስተዳድራት ኢትዮ የዳነች ከመሰላቹ አሁንም ከህልማቹ አለማንቃት ነው ::
@sarajoh313
@sarajoh313 2 сағат бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️🕌❤️❤️🙏🙏🙏
@mehariwelderufael512
@mehariwelderufael512 Сағат бұрын
Tbedalachu enji ertra ertra nat andaquwam yalat enante tgnatelalach yhndegmo enseralachuhale qulfu benna ejnewyale
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 2 сағат бұрын
ETHIOPIA SHERMUTA MULU BE MULU KEKARTA TFAQALECH
@kalebkassahun
@kalebkassahun 46 минут бұрын
Really 😂😂😂😂😂
@ablelhabte5945
@ablelhabte5945 2 сағат бұрын
Del le fano
Why EU’s Tariffs Won’t Stop Chinese EVs
11:55
CNBC
Рет қаралды 366 М.
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 11 МЛН
Ip Man 2 | The Boxing Competition
15:57
Cinewatch
Рет қаралды 8 МЛН
Playing the fuel: reforming Nigeria’s subsidies
22:38
The Economist
Рет қаралды 3,5 М.