Ethiopia - ሥለ ድርድሩም ስለጦርነቱም ሀሳብ ቀርቧል

  Рет қаралды 29,644

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@HamidsaidHamidsaid
@HamidsaidHamidsaid 8 күн бұрын
ሳላም ላ ሃጋርቺን ሳላም ላእናታቺን
@robelgeremew6214
@robelgeremew6214 7 күн бұрын
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
@aberatemam953
@aberatemam953 8 күн бұрын
ወይ ድራማ መቼነው የሚያበቃው አማላኬሆይ በቃበለን ደከመን
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 8 күн бұрын
እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ እግዚአብሔር ለልጆችሽ ልቦና ይስጣቸው
@AdanechTsegaye-f5r
@AdanechTsegaye-f5r 7 күн бұрын
አትጠንቁል
@hassenissa8539
@hassenissa8539 8 күн бұрын
One step at a time. Peace is the only win-win solution
@Tech-x9v
@Tech-x9v 8 күн бұрын
ይሄ ሁሉ ሴራ አማራን ለመውጋት ነው ፋኖም 10 እርምጃ ወደፊት ሄዶ ይሄን እከክ መንግስት ያሳየዋል።
@siymergn
@siymergn 8 күн бұрын
የተፈፀመው ወንጀል በወለጋ ማነው ተጠያቂ ብዙ ሰው ተገላል አማራን በመግደል አንደኛ ተጠያቂ አብይ አህመድ አሊ ነው ዛሬ በወንጀል የሚጠራው ሸኔ ተስማሙ ማለት ምን ማለት ነው ወንጀሉን ለማድበስበስ ማንም አይፋታህም ወንጀል ተፈፅማል
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 7 күн бұрын
ኢሳያስ መጀመሪያ የራሱን ችግር መፍታት በቻለ ስለ ኢትዩጵያ አይመለከተውም እሱ አንዱ የኢትዩጵያን መፍረስ የሚፈልገው አንባ ገነኑ ኢሳያስ መሳሪያ ከማቀበል ስልጠና እስከመስጠት እያየነ ነው
@saved1580
@saved1580 8 күн бұрын
2ኛ ጢሞቴዎስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ። ² ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥ ³ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥ ⁴ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤ ⁵ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።
@feedelband205
@feedelband205 3 күн бұрын
በየቀኑ በድሮን የአማራ ህፃናትን እየጨፈጨፋክ ሰላም ፈላጊ ነኝ እያልክ ትሳለቃለህ አሁን ፋኖ አዲስ አበ ባ ሰሞኑን ይገባል እነደ ሶሪያው መሪ አውሮፕላን ላይ ተቃጥለህ ጥፋለህ የአማራ ህፃናትን በድሮን እንዳቃጠልቀክ ያን ሁሉ ደም አፋሰህ ዝንዪ ቀሚስ ውሰጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም::
@BirahanuAlemu
@BirahanuAlemu 8 күн бұрын
ፍኖ ምንም አያመጣም
@Tech-x9v
@Tech-x9v 8 күн бұрын
ጥንብ ጋላ
@abrishtube6909
@abrishtube6909 8 күн бұрын
ወጣቶች ታፈሱ በጣም
@ErmiyasiKasahune
@ErmiyasiKasahune 4 күн бұрын
Ware biachaa
@MustefaJemla
@MustefaJemla 8 күн бұрын
አብይ በዝህ ምላሱ ደላላ ብሆን የወጣው ነበር
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 8 күн бұрын
አንተ ደግሞ በዚህ ድድብና አማኑኤል ብትገባ ጥሩ ነው
@MustefaJemla
@MustefaJemla 8 күн бұрын
@FtFyh-fg7iv ነበር ግን አማኔሉ ረሱ በአብይ ዘመን ጥቅም አልባ ሁንዋል
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv 8 күн бұрын
@@MustefaJemla ለምን የአህምሮ በሽተኛ ጠፍ እንደ ???
@MustefaJemla
@MustefaJemla 8 күн бұрын
@@FtFyh-fg7iv ከጠፋ እኔን ለምን ህድ አልከኝ
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 8 күн бұрын
ETHIOPIAN politics problem. What is the problem with all ETHIOPIAN politicians???. It's power 🔋 sharing problems. Fanno or oromia and tigray are having problems with the government. We all know war is not a solution. So what is the solution 🤔. Abiy AHMED government must call 📞 all fighters against the government of ETHIOPIA 🇪🇹. And seats 💺 and find the solution. With is thru. Power sharing. Equally free dome for all ETHIOPIANS. Abiy AHMED government must understand this crisis in ETHIOPIA 🇪🇹 😳. Now before getting worse 😳. Thanks. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷 USA 🇪🇷 ✅️ ✋️ 🇺🇸.
@beyankemal1283
@beyankemal1283 7 күн бұрын
Esayas comment is nothing because he couldnot know about his country. Who couldnot rule his country well,and not comment on others!
@TarikusolomonSolomon-dp1cl
@TarikusolomonSolomon-dp1cl 7 күн бұрын
አማሪ ነቅቶል ለይመለስ ተነስቶል የምየድነቹ ሐይል የለም ወደዱም ጠለ ወደ ስኦል መሸኛተቾ አይቀሬ ነወ
@workutesfaye2677
@workutesfaye2677 8 күн бұрын
Tornet?asamagn Hasab yelelachew hailoch...beewirdinbir yejemerut new?ye abiyin sultan.. zeman minim sayyuuu .4kilo...megibat bichanew
@negashjimma5178
@negashjimma5178 8 күн бұрын
ትንታኔ ብቻ ሁልግዜ ችግር ማውራት ለምን መግስት ሚሰራውን መልካም ስራ አታወሩም መንግስትን ደግፋለው
@ramadan1707
@ramadan1707 8 күн бұрын
ምን አገባቹ ስለ ኦሮሚያ
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 8 күн бұрын
አቶ አብይ እየተቸነፈ ምላስብቻ ይሄ ሰዉየ ደላላነት ያዋጣዋል ለምን ደህናምላስ አለዉ ተግባረግን ዜሮ ነዉ እሱከመጣ ጀምሮ ህዝቡ በገፉ ተገደለ ተፈናቀለ እስቲል እስካሁን ዲረስ ህዝቡ ሰላም አላገኚም 😢😢😢😢😢😢 አፈረ ብላ አቦ ለዉጥ ለዉጥ ብለህ ነዉጥ ያመጣህብን ነቀረሳ ስረአት