Ethiopia - “አልፀፀትም” - የጀዋር ፀፀቶች!

  Рет қаралды 9,967

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 47
@wondemumelsamo1949
@wondemumelsamo1949 22 сағат бұрын
ፈታ ዴሊ በእውነት አስተውሎትህን አለማድነቅ ነገርን አርቅቆና አስፍቶ አለማየትን ነው የሚያስበለው እናም የጀዋርን አልፀፀትምን በቃ በደንብ ተርድተውሃል ወደጄ ሰውየው የተራቀቀ መስሎት አልፀፀትም ብሎ ሊፎግረን ሲሞክር አንተ ግን ተው እንጂ ስትለው ሌላ ርዕስ በተጠቀምኩ ኖሮ ሳይል እንደማይቀር እገምታለው ኡልተሳሳትኩም እርግጠኛ ነኝ ። ጀዋር እርቃኑን እንደ ቀራ ህሊናው እየነገረው ግን ሂሊናውን ይክዳል ። ሰው ሂሊናውን ከካደ ሌላውንም ከመካድ ወደ ኃላ አይልም ።
@Endrish-z1o
@Endrish-z1o 20 сағат бұрын
ትክክል እነዚህ ጥያቄዎቺ እዲመለሱልን በትግስት እጠብቃለን
@JosephBirhanu-n4p
@JosephBirhanu-n4p 20 сағат бұрын
ትልቅ ሰው ነው 👍👍 የሀገር ባለ ውለታ
@famiman7863
@famiman7863 19 сағат бұрын
jawer King ❤❤❤❤
@Witine
@Witine 21 сағат бұрын
ጀዋር በኔም ህይወት ውስጥ ትልቅ የማይረሳ ጠባሳ አኑሮልኝ አልፏል። ጠባሳው ለበጎ ቢሆንልኝም... የ2008 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ የነበርን ጀዋርን አንረሳውም። በሰዓቱ ትጉህ የነበሩ ተማሪዎች እራሳቸውን በበቂ ሁኔታ አዘጋጅተው የፈተናው የመጨረሻ ሰዓት ላይ ጃዋር በሰራው ስህተት ውጤታቸውም ስነልቦናቸውም ስለተነካ አይረሱትም። የጠቀመ መስሎ በሰራው ስህተት በጊዜው የነበረው የፈተና ጊዜ ለአንድ ወር ያህል ተራዝሞ ነበር። በዚህም ዝግጅታችንን አጠናቀን ፈተናውን ልንወስድ ለነበርነው ትልቅ መርዶ ከመሆኑም በላይ በተራዘመው የአንድ ወር ጊዜ ምክንያት ቅስማችን ተሰብሮ ሳለ መልሶ መዘጋጀት ተስኖን ተዘናጋንና የአብዛኛችን ውጤት ዝቅ እንዲል አድርጎናል። በዚህም ምክንያት ጓጉተው ሲዘጋጁ የከረሙለትን ዩኒቨርሲቲ የመግባት ውጥን በጀዋር ግርጊት የተነሳ ማሳካት ተስኗቸው በአጭሩ የተገቱም እልፍ ወጣቶች ናቸው። መቼም የማይረሳ ጠባሳ ነው በእኛ ባች (Batch) ላይ የከተበልን። ለትውልዱም ቢሆን ያስታቀፈው መከራ ከአብይ ቀጥሎ ጀዋርን የዚህ ትውልድ ጥላሼት ቀቢ ባለዕዳ እንዲሆን አድርጎታል።
@Brhannguse-ph3tg
@Brhannguse-ph3tg 21 сағат бұрын
የሁለት መቶ ሰዎች ደም አለበት በውሸት ተከብቤአለሁ በማለት ወጣቶችን አስጨፍጭፏል
@zezugeber2025
@zezugeber2025 23 сағат бұрын
ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤
@myoutube6311
@myoutube6311 20 сағат бұрын
ጅል
@DMF.41
@DMF.41 21 сағат бұрын
ምርጥ ርእስ🎉
@Alam-cf7ku
@Alam-cf7ku 20 сағат бұрын
jawwer king of oromia
@BeekiiWarraSalaaleeBeekiyyee
@BeekiiWarraSalaaleeBeekiyyee 20 сағат бұрын
Jawar play great role in Oromoo politics
@mahlettade6229
@mahlettade6229 23 сағат бұрын
ጀዋር መሐመድ እና የተነፈሰ ጎማ አንድ ናቸው ምንም የሚጠቅም አንዳች ነገር አልጠበቅም
@ItWillPassUntilItPasses
@ItWillPassUntilItPasses 21 сағат бұрын
ጡትሽ ይተንፊስ አንቺ ቦርኮ
@ethcryptoterading
@ethcryptoterading 23 сағат бұрын
feta family ❤ Please ጀማሪ ነኝ😢
@MuhammedusamnOfficial
@MuhammedusamnOfficial 21 сағат бұрын
❤❤❤
@BonsoKo-i3j
@BonsoKo-i3j 23 сағат бұрын
Jawar❤
@AlexandrGbrmecaAl
@AlexandrGbrmecaAl 22 сағат бұрын
ጆአር ማለት አገር ሰላም ከሁነ አደገኛ ቦዘኒ ነው 😂😂
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 20 сағат бұрын
ለቃቃሚ
@saved1580
@saved1580 23 сағат бұрын
ማቴዎስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ኢየሱስም አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርቱን ማዘዝ በፈጸመ ጊዜ በከተሞቻቸው ሊያስተምርና ሊሰብክ ከዚያ አለፈ። ² ዮሐንስም በወህኒ ሳለ የክርስቶስን ሥራ ሰምቶ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለት ላከና፦ ³ የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ? አለው። ⁴ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ አውሩለት፤ ⁵ ዕውሮች ያያሉ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ ደንቆሮችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ ⁶ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤ በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው። ⁷ እነዚያም ሲሄዱ ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ ሊናገር ጀመረ እንዲህም አለ፦ ምን ልታዩ ወደ ምድረ በዳ ወጣችሁ? ⁸ ነፋስ የሚወዘውዘውን ሸምበቆን? ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ቀጭን ልብስ የለበሰ ሰውን? እነሆ፥ ቀጭን ልብስ የለበሱ በነገሥታት ቤት አሉ። ⁹ ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችኋለሁ፥ ከነቢይም የሚበልጠውን። ¹⁰ እነሆ፥ መንገድህን በፊትህ የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ ተብሎ የተጻፈለት ይህ ነውና። ¹¹ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፤ በመንግሥተ ሰማያት ግን ከሁሉ የሚያንሰው ይበልጠዋል። ¹² ከመጥምቁም ከዮሐንስ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች፥ ግፈኞችም ይናጠቋታል። ¹³ ነቢያት ሁሉና ሕጉ እስከ ዮሐንስ ድረስ ትንቢት ተናገሩ፤ ¹⁴ ልትቀበሉትስ ብትወዱ፥ ይመጣ ዘንድ ያለው ኤልያስ ይህ ነው። ¹⁵ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ። ¹⁶ ነገር ግን ይህን ትውልድ በምን እመስለዋለሁ? በገበያ የሚቀመጡትን ልጆች ይመስላሉ፥ እነርሱም ባልንጀሮቻቸውን እየጠሩ። ¹⁷ እንቢልታ ነፋንላችሁ ዘፈንም አልዘፈናችሁም ሙሾ አወጣንላችሁ ዋይ ዋይም አላላችሁም ይሉአቸዋል። ¹⁸ ዮሐንስ ሳይበላና ሳይጠጣ መጣ፥ እነርሱም፦ ጋኔን አለበት አሉት። ¹⁹ የሰው ልጅ እየበላና እየጠጣ መጣ፥ እነርሱም፦ እነሆ፥ በላተኛና የወይን ጠጅ ጠጭ፥ የቀራጮችና የኃጢአተኞች ወዳጅ ይሉታል። ጥበብም በልጆችዋ ጸደቀች። ²⁰ በዚያን ጊዜ የሚበዙ ተአምራት የተደረገባቸውን ከተማዎች ንስሐ ስላልገቡ ሊነቅፋቸው ጀመረ እንዲህም አለ፦ ²¹ ወዮልሽ ኮራዚ፤ ወዮልሽ ቤተ ሳይዳ፤ በእናንተ የተደረገው ተአምራት በጢሮስና በሲዶና ተደርጎ ቢሆን፥ ማቅ ለብሰው አመድም ነስንሰው ከብዙ ጊዜ በፊት ንስሐ በገቡ ነበርና። ²² ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በፍርድ ቀን ከእናንተ ይልቅ ለጢሮስና ለሲዶና ይቀልላቸዋል። ²³ አንቺም ቅፍርናሆም፥ እስከ ሰማይ ከፍ አልሽን? ወደ ሲኦል ትወርጃለሽ፤ በአንቺ የተደረገው ተአምራት በሰዶም ተደርጎ ቢሆን፥ እስከ ዛሬ በኖረች ነበርና። ²⁴ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በፍርድ ቀን ከአንቺ ይልቅ ለሰዶም አገር ይቀልላታል።
@AminEbrosh
@AminEbrosh 22 сағат бұрын
Jawar world legend...
@Derejekotano-mx5dl
@Derejekotano-mx5dl 22 сағат бұрын
Enem imegnalo❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astersirak8209
@astersirak8209 21 сағат бұрын
Mencham ayresam. Minew ferah menager.....kezas behuala bemaninet metered. .
@VipVip-y7y
@VipVip-y7y 23 сағат бұрын
ለምን ይፀፀታል በውምብድና እስከ ማፊያ በየመን የኢትዮጵያውያንን ኩላሊት እየሸጠ ክብሮአል ይኼ ጨካኝ አረመኔ አላህ ፍርዱን አይረሳም።
@ItWillPassUntilItPasses
@ItWillPassUntilItPasses 21 сағат бұрын
😅😅😅ደግ አረገው እሰይ😅
@kedirsinano902
@kedirsinano902 21 сағат бұрын
jawar dad
@Kemaljourney
@Kemaljourney 21 сағат бұрын
Kijiba
@mohmedab1209
@mohmedab1209 23 сағат бұрын
አረ መፃፉ ገና አልተለቀቀም ለተከታዮችህ እንዲመች ምን አለ እስኪለቀቀ ብትጠብቅ
@ibnujibril
@ibnujibril 20 сағат бұрын
ante ye Jawar telat neh ehe new metayegn
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 22 сағат бұрын
የጌታቸው አደራው እና የማርታ ጥላሁን ስሪት የBBC ደቀመዙሙር በጆምአ ይሁን አርብ የኬኛ በ ል ዳ 😂😂😂😂😂😂ኝ😢😢😢መዝገበ 😢 ደንዞ😅😅😅😅ለበለጠ 😅😊😊😊😊😊ለበቀለ😅😅😅ጃለኔ
@go408
@go408 21 сағат бұрын
Wizards of speculation. Nothing else to expect from you!!!
@ahmedumar817
@ahmedumar817 21 сағат бұрын
Jawar Mohamed made too many mistakes. No need of details or remembering because its was only less one decade from 2013 to 2024. U handed over public gains on Tplf Eprdf to fascism of Opdo Abiy. He declared to stop struggle against Abiy. His computer to Lema. Brought OMN to Ethiopia colonial empire mistakenly. Imagine 6 Qeero and Gondere Fano in 2016 to 2018 didn’t die for crown current dictator please. Shame on U Jawar. Critical criticism needed
@jirahundaabacha8423
@jirahundaabacha8423 22 сағат бұрын
Midre nafxanyaa hadharaw
@ItWillPassUntilItPasses
@ItWillPassUntilItPasses 21 сағат бұрын
😅😅😅
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 22 сағат бұрын
ፍሬ ከርሲኪ ኖረን አየናቾሁ ወበከንቶ ወጪ ቍጠባ ሸቃሊት ገቢ ማሰባሰብይ በታላቍ እሮጫ ስላላገኝህ ነው ይንተን አርቴቦርቴ ማን ይነብልሀል መወለድ አይወለድ ከተወለደም አይደግ ሰው ሰራሽ ሰው😢😢😢😢😢😢 የማርታ ጥላሁን ልጅ ነህ እዴ minister 😂😂😂😂😂
@SeifuHH
@SeifuHH 21 сағат бұрын
filsifina newu woyis mereja tube meslogn, Bullshit Aree bakachihu gora kalyazachihu, beka channalu ayitayilachihum malet newu? Betam yasazinal
@RozeAsfaw
@RozeAsfaw 22 сағат бұрын
አትዘባርቅ
@BilladenAbbas
@BilladenAbbas 21 сағат бұрын
JAWAR is King of king ❤❤❤❤❤❤
@ibsaamin-eg9zu
@ibsaamin-eg9zu 23 сағат бұрын
Johar king new❤❤❤❤❤
@eliaslingo2688
@eliaslingo2688 22 сағат бұрын
Innocent blood in his hands ✋️
@ItWillPassUntilItPasses
@ItWillPassUntilItPasses 21 сағат бұрын
​@@eliaslingo2688let your blood flow.ليسفك دمك أيها القاتل
@debissaiyasu3708
@debissaiyasu3708 22 сағат бұрын
😊 Namootaa adunyaa keessaa jirataan Keessaa akkaan Amaraa dudaa adunyaa kaaraa hin arginee hin arguusi. !!! Juhar Mohammed in this world smart Mana !! Amarii Uummaan biya lafara Du'a namatii
@NanatiMohammed-s5x
@NanatiMohammed-s5x 20 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 54 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 76 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 31 МЛН
የኢትዮጵያና ሱማሊያ ስምምነት አንድምታ
11:23
Fana Television
Рет қаралды 2,1 М.
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН