Ethiopia:ታማኝ በየነ ከአንድፍታ ጋር ያደረገው አጭር ቆይታ

  Рет қаралды 66,527

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 211
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ 5 жыл бұрын
ታሜ ስምህን የእውነት ተጠቅመህበታን ይገባሀል የኔ የአመቱ ምርጥ ሰው የኔ ሆዴ ቡቡ አላህ ረዢም እድሜና ጤና ይስጥህ ለሙስሊሙ ማህበረሰብም ስትጮህ የነበረውን አንረሳም ሙስሊሙ ላለበት ስኬት አንተም ቦታ አለህ እናመሰግናለን ሺ አመት ኑርልን
@helenh6930
@helenh6930 5 жыл бұрын
ታማኝ በጣም በሳል ነህ የምትናገረውን የምታቅ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ነህ እደንቅሀለሁ
@almeayalew7664
@almeayalew7664 5 жыл бұрын
ታማኝ የእግዚአብሒር ቃል እዲህ ይላል በወንድሞች መካከል ፀብን የሚዘራ ነፍሴ አብእዝታ ትፀየፍው አለች አለ ሌላ ፍቅር ያለበት ጋር እግዚአብሒር በእዛ ይገኛል ታማኝ ሌላው ፀብን ይዘራል እነሱም የዘሩትን ያጭዳሉ አንተም የፍቅር ሰው ስእለሆንክ እግዚአብሒ ከአንተ ጋር ነው በርታ በፃለት ከጎንህ ነን
@kalkidanendres1763
@kalkidanendres1763 5 жыл бұрын
ታማኝን ሥወደው እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@diboragenet5592
@diboragenet5592 5 жыл бұрын
እድሜ ጤና ተባረኩል ገዘቡን ለረዱ እና ላሰባሰቡልን እናመሰግናለን ታሜ እድሜጤና ልጆችህ ትዳርህ ጤናህ ይባረክ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሁሉም ካተ ይማር ለሀገርህና ለወገኔህ የቆምክ ከዘረኝነት የፀዳህ ኢትዮጵያዊ ነህ ምናለ እናትህ ደጋግማ ታማኝን ብትወልድ መሀፀንዋ የተባረከ ነው ለእናትህ ረጅም እድሜ እነወድሀለን
@direstraits4973
@direstraits4973 5 жыл бұрын
ታማኝ ቃል የለኝም ወደር የሌለህ አስተዋይ የስላ ዓይምሮ ያለህ የኢትዮጵያ ልጅ በርታ ህልፍሀህላፍ ነን እፍኝ የማይሞል በዘር የቆሸሹ በምንም አይነት ኢትዮጵያን አያፈርሱም
@latishfitsum4300
@latishfitsum4300 5 жыл бұрын
ታማኝ ታማኝ ነው አንበሣዬ ክፉአዪንካህ የኢትዮጲቁርጥቀንልጅ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 5 жыл бұрын
ታማኝ እግዚአብሄር ፀጋ በረከትን ያውርስህ ዘርህ ይባረክ ልጆችህ ይባረኩልህ ጌታ ይጠብቅህ
@saletube6172
@saletube6172 5 жыл бұрын
ተመኝን የሚትወዱት እስኪ like ግጩኝ የኔ ሆዳ ቡቡ
@ዘይነብሰይድወለየዋ
@ዘይነብሰይድወለየዋ 5 жыл бұрын
እቁነው ፈጣሪ ይጠብቀው
@dagimtesfaye424
@dagimtesfaye424 5 жыл бұрын
ከአዲስ ነገር ቶፕ ቴን ወደ አዲስ አገልግል ተሸጋግረናል….addis agelgil ብለህ ናና አዝናኝ አጫጭር ፊልሞች፣ የተሞናሞኑ ወጎች እና አዝናኝ መሰናዶዎችን አጣጥም! ዳግም ተስፋዬ ነኝ!
@saletube6172
@saletube6172 5 жыл бұрын
@@dagimtesfaye424 ትክክለኛ የደግም ተስፈዬ ከሆነ የገባበት ገብቼ ነው ሰብስክራብ የማደርጋው አልፈታውም
@dagimtesfaye424
@dagimtesfaye424 5 жыл бұрын
@@saletube6172 አመሠግናለሁ...ገና እንደ አዲስ እያዘገጃጀሁት ስለሆነ ለሠዎችም ብታሳውቅልኝ ምስጋናዬ ከልብ ነው!
@alzein1981
@alzein1981 5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ታማኝ አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ታሜ በጣም እንወድሀል
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 5 жыл бұрын
ምርጥ የምርጥ ምርጥ ጠላትክ አዩ ይፍሰስ ዘርህ ይባረክ ታማኝ
@davidseid2497
@davidseid2497 5 жыл бұрын
ሁሉም እንደአንተ ምነው ከልቡ አገሩንና ህዝቡን ቢወድ፡እንደስምህ፡ታማኝ አብዝቶ ፈጣሪ አሟልቶ ይስጥህ እንወድሃለን የኔ ጀግና!!!
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 5 жыл бұрын
ታማኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እናት ወልዳለች የተባረኩ እናት ናቸው
@አህላምወሎየዋያዱእህት
@አህላምወሎየዋያዱእህት 5 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ ስው አላህ ይጠብቅህ💚💛❤👌
@لنقتي
@لنقتي 5 жыл бұрын
ታሜ ፅኑ ጀግና የማያወላውል በቃሉ የፀና ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ዋውውው
@lejkassa4670
@lejkassa4670 5 жыл бұрын
ታማኝ የታማኝነት ጥግ ነህ እወድሃለሁ የእውነት እወድሃለሁ!!!
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 5 жыл бұрын
Tamagnachen yesew lek neh ሺ አመት ኑርልን💚💛❤
@lejkassa4670
@lejkassa4670 5 жыл бұрын
Lily Ethiopia አሜን ከሺም በላይ ይኑር
@jemalfatuma5160
@jemalfatuma5160 5 жыл бұрын
ታማኝ።ፈጣሪ።ለምታደርገው።መልካም።ስራ።ሚንዳህን።ይክፍልህ።ለሀገራቸው።የሚቆረቆሩመልካምነገርለያደርጉ።ውድየሀገርልጆች።እድሚያችሁ።ሺአመት።ይርዘም
@addisdessalegn9926
@addisdessalegn9926 5 жыл бұрын
May God bless you and give more strength.!
@biruktawitsolomon6355
@biruktawitsolomon6355 5 жыл бұрын
Exactly Tamagn... Thank you so much!
@fasilyemanebrehan7275
@fasilyemanebrehan7275 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ገፀ በረከት አንተን ታማኝን ሰጠን።እንኳንም ተወለድክልን።አንተን የወለደች እናት ናት ማእፀነ ለምለም ማለት።
@ሶልያናሶልያና-መ3ሐ
@ሶልያናሶልያና-መ3ሐ 5 жыл бұрын
በየ ሀይማኖታችን እንፀልይ ሌላም ታማኝ እንዲበረከትልን እንዲሰጠን
@selamawitlove8165
@selamawitlove8165 5 жыл бұрын
ታማኝን በክፍ የምታዩ ልብ ይስጣቹህ ታማኝ የመይስዉ ልጂ የኔ አንበሳ
@zenayadesale3736
@zenayadesale3736 5 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ከነ ቤተሰብ ይስጥ
@mftube6530
@mftube6530 5 жыл бұрын
ታማኝየ ምንም ብል አይገልፅልኝም አንተን ረጅም እድሜ ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ኡፍፍፍፍፍ ሺአመት ኑርልኝ💚💛❤️🙏🙏
@kidesteshetu3968
@kidesteshetu3968 5 жыл бұрын
ታማኚዬ እግዛቤሔር ይጠብቅክ
@YET64
@YET64 5 жыл бұрын
Great Tamagn all the time.Great Ethiopian!!!!!
@wagayekabthi5286
@wagayekabthi5286 5 жыл бұрын
እባካችሁ በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ ታማኝ እንድ ስው ጠቅላይ ሚኒሰተር ይሁን በስሙ ደግሞ ታቦት ይቀረፅለት የሚሠረው ሁሉ ስራ እንከን አይወጣለትም ተባረክ ታማ ኝ እግዚአብሔር እድሜውን አብዝቶ ይስጥህ
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 5 жыл бұрын
ይቅር ይበልሽ ምንኛ ሰይጣናዊ ሀሳብነው በስሙ ታቦት ይቀረጽለት ለመሆኑ ታቦት ምንእደሆነ ታውቂያለሽ ንግግር ያወቃችሁ እየመሰላችሁ ሰይጣናዊ ንግግር ባትናገሩ ታማኝ ብሩክ እግዚአብሔርን የሚፈራ የፍቅር ሰውነው ሀገሩን የሚወድ ጀግና ነው
@Huda19998
@Huda19998 5 жыл бұрын
Mashallah Tamagne May Allah give you goodness.
@kedsttube4484
@kedsttube4484 5 жыл бұрын
ታማኝ የወለዱክ እናትክ ይባረኩ ምን ልበል ስለ ታማኝ
@اللهاكبر-ع1ظ8ط
@اللهاكبر-ع1ظ8ط 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ከክፉ
@almez746
@almez746 5 жыл бұрын
Because of you I have hope for Ethiopia.
@Andyadd
@Andyadd 5 жыл бұрын
ታማኝ የታለለለለለለለለለለለለ? አለን አለን አለን ኢትዮጵያን እንዳለ እድሜውን በሙሉ እንዳገለገለ!! ያንተን ውለታ በቀላሉ መመለስ አይቻልም እ/ሔር ውለታህን ይክፈል። አሜን
@HosamHosam-vk8xy
@HosamHosam-vk8xy 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጣችሁ ለሀገርችን ፀልዩ ታማኝ ብቅብለህ ግምፄህን አሰማን
@wt974
@wt974 5 жыл бұрын
Yetamagna ye dr. Abey tsebay betam Temesasay new! You could be best friends
@loveloved3526
@loveloved3526 5 жыл бұрын
ታማንዬ ኢትዮጵያን ቢመራ የኔ ምረጥ ሰው ሀገር እንጂ ብሄር የሌለው ጀግና አከብርሃለሁ 💚💛❤
@misraklebubeyane4017
@misraklebubeyane4017 5 жыл бұрын
ታማኝ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ የእኛ ጀግና ኑርልን ❤
@edeneden7277
@edeneden7277 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
@hasanimam4360
@hasanimam4360 5 жыл бұрын
በዘረኝነት የሰከሩ ፅንፈኞች እንኳን ቆመንለታል ለሚሉት ዘራቸዉ ይቅርና የወለዷቸዉን ልጆቻቸዉን ሊታደጉ የማይችሉበትን ዕልቂት ለማንገስ የሚተጉ ዕብዶች ናቸው አንድ ወቅት አለምን ያንቀጠቀጠዉ ብንላድን ይህች ሰፊምድር ለሱ መደበቂያ የምትሆን ስንዝር ቦታ ሳታገኝለት እንደቀረች ልብ ማለትያስፈልግ ነበር !
@leisterfc3750
@leisterfc3750 5 жыл бұрын
u make us so hopeful!!!!!!!!!!!!!!!!! we have to learn more from him specially those ethnic group
@አባቴየኔትዝታአባቴ
@አባቴየኔትዝታአባቴ 5 жыл бұрын
አላህ እድሜ ይስጥህ ታማኝኝ የእውነት ሰው
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 5 жыл бұрын
Tamage for Ethioia ..To Ethiopia.. with Ethiopia. From Ethiopia that is you a real Ethiopian guy .A real hero of this generation .let God Bless You More.
@sitinahussen954
@sitinahussen954 5 жыл бұрын
U right 👉 tamagni the one u say our country discussions.u always my hero we love ❤ u
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 5 жыл бұрын
ታማኛችን አንተን ሳይህ አገሪላይ ያለኝ ተስፍ ይለመልማል
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
ታሜአትን ሣይህ ኢትዮያለችብየ ተሥፋይኖረኛል።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
ትክክል አድነት ይበጀናል ግንምንያድርግአማራ ተቀጠቀጠ እራሡንለማዳን ሢልነው የተደራጀው ታሜ ባማራላይ አትፍረድ እሥከዛሬሞተ አድነት እያለ አሁንግን ይበቃል ብሎ ተነሥቶል አራትነጥብ።
@aminahchannel3307
@aminahchannel3307 5 жыл бұрын
ታማኝየኔውድየኔጀግናአላህይጠብቅልን
@messyzewd168
@messyzewd168 5 жыл бұрын
የዚህ አመቱ የበጎ ሰው ተብሎ ቢሸለም ደስታዬን ወሰን የለውም
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይል ነበረ መሸለም አለበት
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 5 жыл бұрын
ታማንኘ እግዚዛብሄር ይባርክህ በመጀመሪያ ሳይወዱ ከማኖሩበት ተፈናቅለው የማሰቃዩትን ወገናቸንን መጠለያ መስጠት ይቀድማል ሰላምን ማረጋጋትተን ለህዝባቸን ማስተማር ፡ ፖለቲካ ው ይቀድማላ ወይስ ሰ ው ማዳን ፡ ታማኘን ፋታ ስጡት በጥያቅ ግራ አ ታጋቡት ጋዜጠነኘ መቴም ፀጉር መስንጠቅ ስራው ነው!! ዶ/ር አብይ ጥንካሬና ብርታቱን የምታምነው አምላክ ይስጥህ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ዶ!ር አብይ
@Sebleaddis
@Sebleaddis 5 жыл бұрын
በህይወቴ በኢትዬጵያዊነቴ የምኮራበትም የማላፍርበትም ከእግዚአብሔር በታች የምተማመንበትም አንድ ሰው ቢኖር እሱም እንደስሙ ታማኝ እና ታማኝ ብቻ ነው ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!!!!
@sitinahussen954
@sitinahussen954 5 жыл бұрын
Thank you. Tamagnu
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 5 жыл бұрын
ታማኝ ጥሩ አስቀምጠኽዋል! _አንድ አባባል አስታዋስከኝ_ "ተፈጥሮ ስጦታዋን ሳታዳላ አከፋፍላለች ፥ የማሰብ ድክመት ያለባቸውን ፡ ድምጻቸውን አጉልታዋለች!" ምሳሌዎቹ *ህወሓት ፥ ኦነግ እና አብን*
@kalkidandagne7938
@kalkidandagne7938 5 жыл бұрын
አይ ታማኝ ምናለ እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነት ሰዎችን ቢያበዛልን እግዚአብሔር ይባርክህ
@genetbekele515
@genetbekele515 5 жыл бұрын
ታማኝ ምንግዜም ታማኝ ኢትዮጵያ
@ethiopiahager9921
@ethiopiahager9921 5 жыл бұрын
ታማኝ የኢትዮጵያ አንደኛ ነው
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 5 жыл бұрын
ታማኝ ኑርልን እንቅጯን ንገርልኝ ተቃጠልን ምድረ የስልጣን ጥማተኛ ተሰብስቦ ሲነጋም ሲጠባም ፓርቲ ተጨመሩ ተዋሀዱ ይሉናል መፋትሄ ይመስል
@tsemirzgediyon1309
@tsemirzgediyon1309 5 жыл бұрын
Great man
@kassahunmekuria4629
@kassahunmekuria4629 5 жыл бұрын
ታማኝ በየነ፤ ዓለም አገርህ ነች፤ ሞላው የሰው ልጅ ዘርህ ነው! በጎሳ የታጠርክ ብትሆን ኖሮ ጌዲኦ ምን አስኬደህ? እኔስ ኮራሁብህ!
@sev7634
@sev7634 5 жыл бұрын
Thank you for being human, Tamagn
@ethiopiahager9921
@ethiopiahager9921 5 жыл бұрын
አረ እባካቹ ታማኝ ቢያንስ ለእጩነት አቅርቡልን ሽልማት ይገባዋል አልቅሱ የኢትዮጵያን ህዝብ የሚረዳ ወንድማችን ነው
@dagimtesfaye424
@dagimtesfaye424 5 жыл бұрын
ከአዲስ ነገር ቶፕ ቴን ወደ አዲስ አገልግል ተሸጋግረናል….addis agelgil ብለህ ናና አዝናኝ አጫጭር ፊልሞች፣ የተሞናሞኑ ወጎች እና አዝናኝ መሰናዶዎችን አጣጥም! ዳግም ተስፋዬ ነኝ!
@hsnsnahmd7346
@hsnsnahmd7346 5 жыл бұрын
አቦ አለሀ የኑር
@solomontefera4755
@solomontefera4755 5 жыл бұрын
You are cool. No need of dr. Dr.dr. you are in lightened
@banchutilahun8740
@banchutilahun8740 5 жыл бұрын
ታማኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 5 жыл бұрын
ታማኝዬ የኔ የኛ ውዲ እንኳን በሰላም በዲጋሜ ለሃገርህ በቃህ የኛ አሌታ
@beletewudmatas4749
@beletewudmatas4749 5 жыл бұрын
Thank you Tamagn. I hope your humanitarian work may awaken those people that are negatively polarized by a wicked person , who intentionally advocates ethnic identity as a human identity. It is very painful to watch an individual walking freely while inciting violence at every corner of the country.The atrocity committed against Gedeo people is a demonstration that ethnic based identity politics is Evil. My prayers go out to those affected by the brutal attack . I hope those individuals who proclaim ethnic based politics will come to their natural senses. May God bless ETHIOPIA!!!
@emanuelkagnagaranawo6871
@emanuelkagnagaranawo6871 5 жыл бұрын
Geta yibarake malikame sawochu Aline tamagne INA aritestu wowwwwooo
@nison5347
@nison5347 5 жыл бұрын
ታማኝ ማለት ኢትዮጵያ 💚 💛 ❤ ። ኢትዮጵያ ማለት ታማኝ 💚 💛 ❤ ።
@asiaal3255
@asiaal3255 5 жыл бұрын
አይታመዬ። ፍገግታህ። ደስስስ። ሲል። ቅነ። ስው
@elsabetshume7713
@elsabetshume7713 5 жыл бұрын
በትክክል
@abe5012
@abe5012 5 жыл бұрын
ስሙ ታማኝ ሁሌም ታማኝ
@awekesidlel2176
@awekesidlel2176 5 жыл бұрын
አይ ታማኝ ምን ዓይነት ችሎታ እንዳለህ ይገርመኛል አሁን ባለንበት ሁኔታ ዶ ዐቢይን ይዘን ካልታገልን እንኳን የፖለቲካ መፍትሄ ሀገር የሚባል ነገር አይኖረንም።
@በላይደጀኔ
@በላይደጀኔ 5 жыл бұрын
ታማኝ በጣም በሳል መሆንህን ዛሬ ተረዳሁ ሗላ ልጅሽን የምትደብቂበት ቦታ ታጫለሽ አለ ጦርእነት ቀላል አደለም ባፍ እንደምናወራው
@brtgaalkasoo432
@brtgaalkasoo432 5 жыл бұрын
tamagn yena jegena egzybahr amelk ytebqln 💚 💛 ❤ ande Ethiopia ande ezebe 💚 💛 ❤
@zayedalzaabii8732
@zayedalzaabii8732 5 жыл бұрын
ታማኙውድድ
@mareymarey1351
@mareymarey1351 5 жыл бұрын
ጀግና ነሕ እውነት ነው ያለው ታማኝ በየነ አሁን የወገኔ ሠቆቃ አይታል ሕዝብ ልብ ነው የመሠከረው መዳኛው ኢትዮጳዊነት ነው ጀግና አደቅሃለው ታማኝ በየነ ጀግና ነሕ ለወሬኛ ለተሣዳቢ ጊዜና ሠአት የለውም እሡ ውጤት አገር ወገኑ ነው ሠላም ብልፅግና ነው ምኛቱ
@liyufkir8351
@liyufkir8351 5 жыл бұрын
እናቱ ታይቷታል ስትለው ታማኝ : ደግ ሆኖ እየፀና በመሀተቡ እንዲገኝ :: 😘😘😘
@ethart7309
@ethart7309 5 жыл бұрын
KA 99 KAMYRBU POLITICAL NANE KAMILU AND LENATU (ETHIOPIANIW ) TAMGE BAYANA. GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY FRIENDS LOVE LIVE ETHIOPIAN THANKS A LOT.
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 5 жыл бұрын
አይ ታማኝ ያላንተ ማንንም ባልሰማ ደስተኛ ነኝ።
@samrawitchale1175
@samrawitchale1175 5 жыл бұрын
ትክክል አንድነታችን እንፍጠረ
@genetseyoum6240
@genetseyoum6240 5 жыл бұрын
Wow y Ethiopia jegna tbarek
@yonasfshaye2220
@yonasfshaye2220 5 жыл бұрын
ትክክለኛ ቃል ነው የተናገረው ለልጆችሽ መደበቅያ ታጥያለሽ እውነት ነው አሁን ቀላል ቢመስለው ሰው እንደ አፉ ቢናገር ነገ ጎረቤትህን እንኳን አታምንም ምክንያቱም በክፉ ግዜ ኩፉ ስራ እንጂ በጎ የሚገኝ የለም ስለዚ እንደ ሃገር ማሰብ ይበጃል አክቲቪስት ነን ባዮች ሚድያዎች ሁሉም የራሳቸው ጥቅም ኢንጂ ያንተ መሞት ያንተ ብጥብጥ አያስታርቁም የኢትዮጵያ ህዝብ ሰከን ባለ መንፈስ በተለይ በYutube በFacbook የሚደረጉ የሃሰት ወሬዎች አንድ ለአንድ ወገኑን ስደግፍ አንድ ለሌላው ሲዘልፍ ነገ ሜዳ ላይ አይገናኙም ምክንያቱ በዚህ ሚድያ እንጂ በተግባር ሁሉ ለመኖር ይፈልጋል ስለዚህ የረጋ ወተት ቅቤ ያወጣል ረጋ ማለት ብልህ ነው
@إناللهمعصبرين
@إناللهمعصبرين 5 жыл бұрын
ታማኝ አቦ እድሜህ ይርዝም
@eshetuwaktoli542
@eshetuwaktoli542 5 жыл бұрын
Tamany always Tamany!!
@tewodrosnegere3044
@tewodrosnegere3044 5 жыл бұрын
ትክክል ለዚህ አንድ ምሳሌ አለኝ መለያየት ለማንም አይበጅም ። በአንድ ጫካ ውስጥ መልካቸው ነጭ፣ ጥቁር እና ግንባሩ ቦቃ የሆኑ ሶስት በሬዎች ይኖሩ ነበር። አንበሳን ጨምሮ የትኛውም አውሬ ቢመጣ ክብ በመሥራት እየተዋጉ አላስጠጋ አሉ። አንድ ቀን ግን አያ ጅቦ መጣና “ይሔ ነጭ በሬ ያስጨርሳችኋል፤ እሱ ባይኖር በጨለማ አትታዩም” የሚል መጥፎ ሀሳብ በውስጣቸው ለቀቀባቸው። ሁለቱ በሬዎች ተባብረው ነጩን በሬ አባረሩት፡፡ ጅቡም ብቻውን አግኝቶት ነጩን በሬ በላው። ጅቡ ሌላ ጊዜ ተመለሰና ለጥቁሩ በሬ “ግንባረ ቦቃው ካለ አሁንም ለአደጋ የተጋለጥህ ነህ” አለው፡፡ በዚህ የተነሳ ሁለቱ በሬዎች ተለያዩ፡፡ ጅቡም ግንባረ ቦቃውን በላው። በሌላ ቀን ጅቡ ጥቁር በሬው ጋር ሄደ፡፡ በሬውም “ዛሬ ምን ፈልገህ መጣህ? ልትበላኝ ነው?” አለው። ጅቡም “አንተ እኮ የተበላከው መጀመሪያ ጓደኞችህን አሳልፈህ የሰጠህ ጌዜ ነው” ብሎ ጥቁሩን በሬ በላው፡፡ ልብ ብለን ልንረዳው የሚገባው ነገር ሁሌም ልዩነታችን ውበትና ጥንካሬ የሚኖረው በአንድነታችን ውስጥ ነው! አንድ ስንሆን እንቆማለን፤ ስንከፋፈል እንወድቃለን!
@astercailler8709
@astercailler8709 5 жыл бұрын
Ewente new
@gdedi1396
@gdedi1396 5 жыл бұрын
Tamag kentu sewoch silmiyaweruit were limin ticheneqaleh....
@sogoodaschalewdebebe7933
@sogoodaschalewdebebe7933 5 жыл бұрын
ስሙ ታማኝ
@solomon6733
@solomon6733 5 жыл бұрын
ጋሼ ታማኝ በጣም እንወድሀለን እናዝንልሀለን ስለ የትኛዋ ኢትዮጵያ እንደምታወራ አይገባኝም አንተ የምትላት ኢትዮጵያ ድሮ ድሮ በአባባ ጃንሆይ በአባባ መንግስቱ ጊዜ የንበረችሁን እትዮጵያ ነው የምትለው ድሮ ኤርትራም የኛ ነበረች አሉ ምፅዋና አስብ የሚባል ወደብ ነበረን አሉ እሱ እኮ በጣም ድሮ ነው ከእትዮጵያ የተገነጠሉት እስዋ ኢትዮጵያ በአንተና በአንዳንድዲያስቦራ ልብ ውስጥ ነው ያለችው ወያኔ ያላፈረስው እስዋን ብቻ ነው መሬት ላይ ግን ከፈረስች ቆየች እግዜር ያጥናህ!!!!
@nejatsalah2743
@nejatsalah2743 5 жыл бұрын
Very cleaver. But what you say will fall on deaf ears sadly.
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 5 жыл бұрын
Tamane anbesa
@ቲጂእጎደሬእዋአቲጅጎደሬዋ
@ቲጂእጎደሬእዋአቲጅጎደሬዋ 5 жыл бұрын
ታምየእ1000አመትኑርልንእእ
@hiwottesfa6364
@hiwottesfa6364 5 жыл бұрын
E/r edema yeseteh
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@asmeretjallow7705
@asmeretjallow7705 5 жыл бұрын
selam selam selam ethiopian💖
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 5 жыл бұрын
ታማኙ 😘😘😘
@hassensherif6681
@hassensherif6681 5 жыл бұрын
እኔ አንተን በጣም እወደሃለው
@tadessehailegnawe4478
@tadessehailegnawe4478 5 жыл бұрын
Dr. Aby sirawin cherisual!!! Kezih yilik endet enisira?
@ethiopiahager9921
@ethiopiahager9921 5 жыл бұрын
ታማኝን ማብዛት ቢቻል ብዬ አሰበኩኝ ኢትዮጵያዊነት ደግነት ሰውነት ፐፐፐፐፐፐ ታማኝዬ ተሰጥቶታል መታደል ነው ምንም ማድረግ አይቻልም
@mekonnenmekonnen8694
@mekonnenmekonnen8694 5 жыл бұрын
የአዛኝ ቅቤ አንጏች ምን አይነት ስብእና ነው ከአፈናቃዬቹ የባስ አረመኔ :: ገንዝብ ከተገኝ በሗላ ይዞ አስቀምጦ ለተቸገረ ስው ወዲያው ከማድረስ ይልቅ (ታሪካዊ ቀን )መጠበቅ :አረመኔ
@ፅናኤልጎሳዬ
@ፅናኤልጎሳዬ 5 жыл бұрын
አንዳፍታዎች ጥያቄ ስትጠይቁ ድምፅ ማጉያወን ተጠቀሙ እባካቹ
@gadugadu9941
@gadugadu9941 5 жыл бұрын
Tamanyi mini gizemi tamanyi new le Etopiya
@nateynatey6741
@nateynatey6741 5 жыл бұрын
እስእይ የኔ አምበሳሳሳሳሳሳ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ምን ላድርግ ቃል ያጥራል የሚያመው ድግግሞሽ ነው እያልን ነው ያው መደገሙን በየአገሩ ለስራ የሚመጡት ከአንድ ብሄር ብቻ መሆኑን። "እያንዳንድሽ ልጅሽን የምትደብቂበት ቦታ ታጫለሽ" ታማኝ ከሚገባው በላይ እውድሃለሁ ለምን እውነትን ስለምታወራ። አንተ የድርሻህን ለአገርህ እየሰራህ ነው።
@zmzmjsi1197
@zmzmjsi1197 5 жыл бұрын
እንወድህ አለን
@alexxalexx5228
@alexxalexx5228 5 жыл бұрын
ታማኝ ሁሌም የሚቆጨውን ነገር አድርጓል ለዓብይ ጫማ ሰግዷል ያመኛል በግሌ ዛሬ ሳይሆን የዛን ዕለት ነው ያመመኝ ትልቁ ለትንሹ ሰገደ አኔግን ታማኝ የመጨረሻው ባለሙሉ ማዕረግ የሰው መሆን ዋጋ አዋቂ ይመስለኝ ነበር ግን እኔ በለጥኩት ምክንያት ያኔ እንደዛ በሰው ደም የገማ ጫማ ስር ወድቆ ሲበረከክ ለተራውና ለአሻጉሊቱ ኮኔሬል የመጨረሻ ኢህዓዴግን የሚያስርደው ታማኝ ተሸነፈና ቡችላው ኢሉሚናንት አቅም አለኝ ብሎ አንዲመፃደቅ በር ከፈተለት።
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 127 МЛН
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН