Ethiopia - ጠቅላዩ ግልፅ የአቋም ለውጥ አድርገዋል | (እነጃዋር በደስታ እየፈነደቁ ነው)

  Рет қаралды 97,160

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 299
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ኢትዮጲያዊያን በርቱ በእዉነት ህዝብን ማንም አያሸንፈዉም እሚያሳዝነዉ ነገር በአመነዉ መንግዝ ህይወት በከፈልንለት መንግዝት ብንከዳም ለበጎነዉ ይሁን ነገ አዲስ ቀን ነዉ ስንት ሐገራቸዉን እሚወድ ሙሁራን ልጆች አሎት ሐገራችን የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ
@fisehazion
@fisehazion Жыл бұрын
ስለ ኢትዮያዊነትህ እናመሰግናለን !! ዜናውን በዚህ ልክ ውበት ሰጥተህ ስላከበርከን እናመሰግናለን !! ሀገራችንን ግን አምላክ በምሕረቱ ይመልከትልን !!
@zahrahussain9070
@zahrahussain9070 Жыл бұрын
ትክክል የገደፍንበትን እጃችንን ምላሳችንን ጠልተናን
@dkm1666
@dkm1666 Жыл бұрын
it is ok we can show him we dont like him again
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይፈርዳል
@Tofzulf2444
@Tofzulf2444 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@wondenigatu140
@wondenigatu140 Жыл бұрын
ምርጥ ምሳሌ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦችን ይጠብቅ
@azebeshete7665
@azebeshete7665 Жыл бұрын
ያሳዝናልሎ አባታችን እንደነገስልን ያክል ቧርቀን ቧርቀን አፋአችን ይዘን ቁጭ ብለናል በንፁህ ልብ እላለሁ በእውነት እግዚአብሔር መፍቴ ይስት እሱ አይሳሳትም እና
@Zenaneh
@Zenaneh Жыл бұрын
ትክክል!
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 Жыл бұрын
የበግ ነገር እንዲህ ነው እባካችሁ ከበግነት እንዉጣ።
@abiyeagegnehu9258
@abiyeagegnehu9258 Жыл бұрын
ትክክል ምሳሌ ነው።የጠቅላዩ በጎች ግን አሁን ታመዋል መጨረሻ ላይ ግን ጠቅላዩን ጭምር ይበሉታል እመነኝ።
@senaitabat601
@senaitabat601 Жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ምን መና ነው የሚያወርድልህ
@shegawadane8553
@shegawadane8553 Жыл бұрын
amen(3)
@mehariabera2771
@mehariabera2771 Жыл бұрын
Thank you Feta Daily for the NEWS and information !!! ETHIOPIA TIQIDEM !!! TELATUA YIWIDEM !!!
@kebedegeleta
@kebedegeleta Жыл бұрын
ያጨበጨባችሁበትን፡ አሥር ጣትህዎን እንይጨርሱ ወደ ጓንት ዱሉት፡፡ አብሼ ገርባም እያመነ በመከዳቱና የልብ ጓዴኞቹን ምክር ሣይሰማ ቀርቶ ፡ በተክለ ሃይማነት (ንጉሥ) በመታለሉ ፡ በብስጭት 5 ጣቶቹን እያኘከ እንደጨረሰ ከታሪክ ተምረናል፡፡ ስለዚህ ቶሎ ብላችሁ መብያ አልባ እንዳትሆኑ ወደ ጓንት ክተቱት፡፡ እርግጥ ነው ጉዳዩ ያሣዝናል፡፡እግዜር ያጥናችሁ ከሁሉ በለይ እግር-ላይ ወድቀው እና ጫማ የሣማችሁ ዋይ! ዋይ! ያሣብዳል፡፡
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ Жыл бұрын
ያሳዝናል
@nathanim2787
@nathanim2787 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትል ይህ የመጨረሻ እድል ነውና ተነስ ነገ የህሊና ህመም አለብህና ታገል።
@shegawadane8553
@shegawadane8553 Жыл бұрын
you are right betegbar maseyet alebin
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 Жыл бұрын
ምርጥ እውነተኛ ምሳሌ ነዉ ልብ ያለው ልብ ይበል
@surafelgetachew200
@surafelgetachew200 Жыл бұрын
ጠቅላዩ ቁማር ተበልተዋል አልቻሉም ይቅርታ ጠይቀው ጥለው ይፈርጥጡ።
@snr9054
@snr9054 Жыл бұрын
ሽሜን ይዞ ይውጣ 😅
@surafelgetachew200
@surafelgetachew200 Жыл бұрын
ሺሜ ደም አስክሮት ቦቲውን ለብሶ ጠጂቤት እያየነው ለተረት ይቀመጥ
@demekegebremariam621
@demekegebremariam621 Жыл бұрын
አንተው ቀድመህ እንዳትፈረጥጥ
@siedyeshawu9768
@siedyeshawu9768 Жыл бұрын
እረባክህ እንዳተ ያለው ነው ከፈረጠጠም
@yaarabbiiamaamaa9108
@yaarabbiiamaamaa9108 Жыл бұрын
ቆምጬዋች ገና ታብዳላችሁ
@tigista7276
@tigista7276 Жыл бұрын
መልካም ዜና ጉዞዋችን እሩቅ አላማችን ግብ ነው::
@tamirengida7853
@tamirengida7853 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ጣልቃ ግባ
@tsegazabsedassa3673
@tsegazabsedassa3673 Жыл бұрын
የመቀየር የመለወጥ የሚባል ነገር የለም ። ስንት ጊዜ እንሸወድ ይበቃል የሀሳብ ለውጡ በመረጄ መሆን አለበት ።
@alexbanjaw4946
@alexbanjaw4946 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ትክክል ምሳሌ ነው ያወጋከን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላማዊ ትግል መታገል ንቁ
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 Жыл бұрын
በጣም
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
ክክክክክ በቃ ጎንደሬ ይንራልህ
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن Жыл бұрын
መንግስት ተብየው የታሪክ አተላ ነው አለቀ።
@beyourself9714
@beyourself9714 Жыл бұрын
Iyechewk tenoraleh naf***tegna
@tigista7276
@tigista7276 Жыл бұрын
እንደአንተ አተላ አይደለም የቅራሪ ልጅ ስለሆንክ.
@alifoayichew9846
@alifoayichew9846 Жыл бұрын
አነ ጀዋር መሁመድ ዱሮም ከፊት ለፊት ሇላ ደግሞ ከሗላ ሆኖ የአብይን ጫማ ሲለካና ሲደግፍ የነበረ ነበር ። ዛሬ አብይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሲል ቆይቶ ወደ ኦሮሞ ዘንበል ሲል ይኸው ለአብይ አላማ አማራን ነቅሎ ኦሮሞን ለመትከል እነጀዋር ምርኩዝና ቆመጥ ሆነው ቀረቡ ።
@snr9054
@snr9054 Жыл бұрын
Thanks Amazing appearance!
@fafitube6702
@fafitube6702 Жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይብል አሁንም ቢረፍድም አልመሸም
@betiymulugeta4377
@betiymulugeta4377 Жыл бұрын
ፈታ ማኛ ❤❤❤
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
ቁማር ነው ነገር ስራቸው ሁሉ🤔🤔
@Mimipaulos
@Mimipaulos Жыл бұрын
በጣም🤔
@aeideatube
@aeideatube Жыл бұрын
ፍታደይሊ የምትወዱ ብቻ👍👍👍👍
@dawitbekele3772
@dawitbekele3772 Жыл бұрын
እሱ ደሞ ማነው 🙄
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ምርጥ ምሳሌ ትለያላችሁ ፈታወች🙏🙏😘😘ሀገራችን ስላም አዲርግልን እግዜኦ😥😥🙏
@mahletabebe72
@mahletabebe72 Жыл бұрын
Well done!!! Feta daily💚💛❤️
@worke7270
@worke7270 Жыл бұрын
ደንቆሮ ላይ ይች ሀገር ወደቀች
@samuelduguma3690
@samuelduguma3690 Жыл бұрын
Denekoro anete ena meselochk enena meseloche nachew ke mesrew chger yelem betekekel eyemeru nw mekelakel yalechalenew egna nene lene denkor ezebe
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
ጎንደሬ ይምራ በቃ
@nazifamohammed1637
@nazifamohammed1637 Жыл бұрын
Legna temechetonal yaletemechachu rasachuhun chalu!!aketse39!!
@ro7601
@ro7601 Жыл бұрын
አሪፍ ትረካ ነው::
@Weygize
@Weygize Жыл бұрын
Excellent presentation; tnx
@Addis_Menged
@Addis_Menged Жыл бұрын
wow great!
@sisayheley1239
@sisayheley1239 Жыл бұрын
መንግስ አተላነው መቀበሪይክ ቅብር ነው
@woldegirma6375
@woldegirma6375 Жыл бұрын
እትዮጵያ መቼ ማሪ አገኝች የብሔር ማሪ እንጂ
@genetmamo8957
@genetmamo8957 Жыл бұрын
በሚገርም አገላለጽ ነው የገለጽከው
@debashakele5949
@debashakele5949 Жыл бұрын
ይችን 👍👍......
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
ብልጽግና ይውደም
@eliyastefera1809
@eliyastefera1809 Жыл бұрын
የማዝነው በአማራ አመራሮች ነዉ ሁሌ እንዳስገደሉን.... የአማራ ህዝብ ደሞ ምን እስኪሆን እንደሚጠብባ አይገባኝም
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 Жыл бұрын
አሁን ተነስቷል አግዝ
@tegenuteame7773
@tegenuteame7773 Жыл бұрын
በጎቹ የእውነት አሳዘኑኝ ።
@blynhtkla5986
@blynhtkla5986 Жыл бұрын
👍🏾
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Жыл бұрын
አቤት ምን ይሆን መጨረሻችን
@ፋኖሊያ
@ፋኖሊያ Жыл бұрын
አዎ አብይ አታሎናል እንደ እኔ የደገፈው ያበደ አልነበረም ይህ ይሁዳ ።።
@wanzatube2014
@wanzatube2014 Жыл бұрын
አንተ ጀግና ዘጋቢ ለኔ ጀግና ነህ አዳሜ ንቃ ልትበላነው
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
አማራ ሆይ በቃህ የኢትዮጵያን ጭንብል ለብሰህ አትነግድ
@yaredwude6571
@yaredwude6571 Жыл бұрын
ከከባድ ይቅርታ ጋር ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከ እናታቸው ጋር ፈጣሪ ይቀላቅላቸው።
@kalebtadele977
@kalebtadele977 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንደ አገር መቀጠል የምችለው አማራና ትግራይ አንድ ከሆኑ ብቻ ነው ለእዛ ነው እነሱ ያባሏቸው
@Oromambo
@Oromambo Жыл бұрын
Ha ha hlgize besew kemis sir tedebikachu milas tawetalachu. Rasachun chalu wend kehonachu. Tigray will never trust again.
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
ግን እንዴት ነው ፈጣሪ የለም እንዴ እዚ ሁሉ ውስጥ ምድርና ሰማይን ጆሮንና አይንን የፈጠረ አይሰማም አያይም አያውቅም እያላችሁ እኮ ነው ለአማራ እሱ ፈጣሪው ብቻና ብቻ በቂው ነው በራሱ አምሳል የፈጠረው ማንም ማንም ሳይሆን ክርስቶስም እኮ ብዙ መከራን ከፍሏል
@addisabebaethiopia4886
@addisabebaethiopia4886 Жыл бұрын
ብልፅግና 3 ፌደል
@aberhittesfamaryam3799
@aberhittesfamaryam3799 Жыл бұрын
በጠ/ሚ ተታለናል ያሉት ምሁራን ባለ ሀብት ፖለቲከኞች ካሉ ራሳቸውን ተቃዋሚ አድርገው ለህዝብ ይግለጡ ።
@Zoe77788
@Zoe77788 Жыл бұрын
ስለ እኛ በግ ሆኖ የታረደውን ኢየሱስ ክርስቶስን በዋናነት የከዳው- እርሱ ይፈርድበታል-ፈጣን ትግልም ግድ ይላል
@astualex4841
@astualex4841 Жыл бұрын
ግደል ግባ
@abiyzerai1260
@abiyzerai1260 Жыл бұрын
ዋናው ብሄርተኛው ማነው
@temkinfetu9774
@temkinfetu9774 Жыл бұрын
D.r abiy korawubik shi amet gizan .❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 Жыл бұрын
የሞኝ ጥበቡ አሁኑ ማታለል ለካስ እንጂ ለፖለቲካ ዋጋ ያስከፍላል
@nasrhbeb
@nasrhbeb Жыл бұрын
አቢቹ ምሁር በሳል አርቆ አሳቢ ታጋሽ ጀግና አዛኝ አክባሪ ቃሉን የሚጠብቅ መሪ ነዉ ሠምታችሗል🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌👌
@shalomeyerussalem414
@shalomeyerussalem414 Жыл бұрын
666 your finger symbol
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
🙄🙄🙄😏😏
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 Жыл бұрын
የአመራረ ብቃት ሲለካ ወዲ አፎ ነው ለካ የአመራር ብቃት ንቃት ሲለካ ፑቲንንንንንንንንንንንን አንበሳው ነው ለካ ።
@solomonberega644
@solomonberega644 Жыл бұрын
Min alik hagos
@tometomekalipso2816
@tometomekalipso2816 Жыл бұрын
አቤት አገላለፅ አንደኛ
@ፋኖሊያ
@ፋኖሊያ Жыл бұрын
ፈረሱ ኦሮሞማው ነው በጉ ደግሞ አማራው ነው ። አብይ ምን ሆኖ ነው እንዴት ሆኖ ነው በግ የሆነው ተኩሏ
@teke2809
@teke2809 Жыл бұрын
አረ ኔቶርክ ይለቀቅልን
@HiwotMamo-e8k
@HiwotMamo-e8k 6 ай бұрын
ነገባኝ እንዳልገባኝ አሁን ገባኝ አለድምፃዊዉ እዉነት አሁን ገባኝ በተለይ የበጉ ነገር አኔጀቴን አላወሰዉ በንዴት አይቀን አያዉቁ አለች አያቴ እኛም አጨበጨብን እልልል እያልንኮ አይገርምም እናተ በጎች እያለን ነዉ ለካ ያዉ ህዝብ አንደበግ እየታረደ ነዉ ፈጣሪ ይቅር በለን አብይን አመነዉ እዉነት መስሎን እንደ በጉ ህዞባችን እንዳያልቅ አንተ የብረት ቆብህን ሸፍናቸዉ አሰጥላቸዉ ፈጣሪ
@biftuhundesa6078
@biftuhundesa6078 Жыл бұрын
Be Ewenete Ewenete new belen nebere Abiye setelu nbir chalute egde 😢
@gesimogesese7078
@gesimogesese7078 Жыл бұрын
"የአንድነት" ማለት አሀዳዊ ሐይል ማለት ነዉ፡፡
@ermiyasmamo7561
@ermiyasmamo7561 Жыл бұрын
በጣም የምገርመኝ ምኑን ነዉ የተሸወዳችሁት ምን ትፈጥሩ ነበር አብቹ ሺ ዐመት ንገስ ያንተ ሹመት ከላይ ነዉ
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Жыл бұрын
They have never united and will never hapoen
@baseadmasu3926
@baseadmasu3926 Жыл бұрын
Migerim yeferes ena ye beg tarik
@እራህማእራህማ
@እራህማእራህማ Жыл бұрын
Woowwuuu Abichuu. I love you
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 Жыл бұрын
THINK ARE GETTING WORSE AGAIN AND AGAIN.. ETHIOPIA NEEDS SOME ONE TO CORRECT THE PROBLEM. GOD HELP US TO UNDERSTAND OUR PROBLEMS. BECAUSE WE ARE THE PROBLEM. THANKS
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 Жыл бұрын
ጀዋር ከወያኔ የባሠ ምን አጠፋ?
@ayakum180
@ayakum180 Жыл бұрын
MN?
@humanbeing1973
@humanbeing1973 Жыл бұрын
So what ??? abechu son of warrior Stay strong keep your faith and go forward The dogs are still barking, let them bark and die
@yitbarek350
@yitbarek350 Жыл бұрын
ይሄ እንደሚሆን የሚጠበቅ ነው! ኦፕዶ ሲፋቅ ኦነግ ነው ብሎአል ያ መለስ!🙏🙏🙏
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 Жыл бұрын
ይህ ሁሉ ቀውስ ሲጠመቅ መንግሥት አላየሁም አልሰማሁም እያለ አልነበረም እንዴ ???????????? ታድያያያያያያያ የምን ፕሮጀክት ነበረ ሲያሰራ የነበረ አንዴ ሲያሻው የዳቦ ፋብሪካ ሲከፍት አንዴ ሲያሻው የስንዴን ማሳ ሲጎበኝ አንዴ ሲያሻው ፓረክ እያለ ሪቫን ሲቆረጥ አንዴ ሲያሻው ትምህርት ቤት እያሉን ሲሸውዱን የመጨረሻው ደግሞ የእስፖረት መዝናኛ ሲያስመረቁ ቆዩልንና አሁን ህዝብ የታለ ስራችሁ ብሎ ቢጠይቃቸው በእስናይፐረ መልስ መስጠት ጀመሩልና ።
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Жыл бұрын
አብይ የኢትዮጵያን ህዝብ። በምላሱ አታሎዋል ካሃዲ ነው
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ብልጽግና ከሀዲ የብሄር ፖለቲካ ነው።
@yehwalashetsiyum2189
@yehwalashetsiyum2189 Жыл бұрын
ምንድነው ነገሩ እኔ ያልገባኝ አንድነትን አስጠብቆ መምራት የለበትም ነው የምትሉት ሀላፊነቱን መወጣት የለበትም ነው ወይስ ምን ድነዉ መብትህ ተጠብቆ ከኖርህ ኦሮሞ ነንድ ለምን ሆነ ችግሩን ፈታ ነው ወይስ ምን ድነው ነገሩ እኛ ያልገባን
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
አማራ ንቁ ኤርትራውያን ንቁ ኦሮሞ እባብ ናቸው አብይ ሰው አይደለም
@yanitgirma
@yanitgirma Жыл бұрын
ሁሉን ካላቦካሁት የሚለው ጨቅላው አብይ አመድ እናቱ በጠነቆለችለት መሰረት የአባቶቻችን ቤተመንግስት ገብቶ የአማራን ደም ጠጥቶ አይቀርም እርቃኑን በአደባባይ እሬሳው ይጎተታል
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Жыл бұрын
ወየኔ ነህ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ደግ አደረገ እና ምን ታደርጋለህ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
እንደ ፌደራል መንግስት ኢትዮጵያን ያዋረደ የለም ቀናችሁን ጠብቁ እናተ ተዋርዳችሁ ነው የምትሞቱት።
@ethio906news
@ethio906news Жыл бұрын
Lekso eyeye ech eshi tewaguna ende tigrai mokirut
@abdimustefa456
@abdimustefa456 Жыл бұрын
እኛ ካልተሰማን ሁሉም የኛ ካልቆመ የሰሞኑ ቁማር ኢትዮጵያ የኦርቶ ሀገር ነች ኢትዮጵያን የመሰረትናት እኛ ብቻ ነን ሌላው አፍራሽ ሚኒሊክ ቤተ ክርስቲን ውስጥ እንደአምሎኮ አካል ልብ በሉ ይህ ሁሉ የማይቀበለው እንዳለ አለማወቅ ነው ልክ የነዚህ አካሎች የሚስማማ ነገር ብቻ ካልሰራህ በቃ ዘውገኛ አቋሙ ተቀይሯል ምናምን ኢትዮጵያ የሁሉም ነች አራት ነጥብ
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 Жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ በሰላማዊ ትግል መታገል ንቁ
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 Жыл бұрын
የባንግዳድሽ" ሕዝብ ጀብዱ_ _ _ _የቅርብ ትዝታ :: "ሠው" አልታረደም፣ አልተቃጠለም፣ በጥይት ተደብድቦ አልተገደለም፣ አልተፈናቀለም፣ አልተሰደደም_ _ _ወዘተርፈ አልደረሰበትም :: ጥያቄው : ወዲህ ነው = የዳቦ፣ ሩዝ፣ ዘይት፣ ጨው_ _ _ወዘተረፈ" ተወደደብን መኖር አልቻልነም ሲል ጥያቄ አነሳ ሕዝቡም" ሰላማዊ ሰልፍ አደረገ"* ከመንግስት ነገሮች ተድበስብሰው አለፉ"* ለሁለተኛ ጊዜ ሕዝቡ ለሰልፍ ተጠራ ነገሮች ተቀይረው_ _ _ ሕዝቡ" እየገሰገሰ የሄደው ወደ በተመንግስቱ ነው "መሪውን" በአካል ለመያዝ ይሁን እንጂ = መሪው"* እግሬ አውጭኝ ብሎ ለጊዜው አመለጠ በቀጣይ ጊዚያትም የፍጥኝ ታስሮ ወህኒ ወርዶ ፍርዱን ይጠብቃል !!! :: ኢትዮጵያዊ" በንሮ ውድነት ብቻ ሳይሆን_ _ _እየተገደለም አትግደሉን እያለ ይገደላል _ _ _እንደ ባንግዳድሽ ሕዝብ ወደ ቤተመንግስት ገስግሰህ መሪውን ካልያዝክ_ _ _አታለቃቅስ ግድያው በከፋ መልኩ ይቀጥላል_ _ _ _ _ _ _ "* ኢትዮጵያዊ ሆይ!!! ያለ መስዋዕትነት ድል የለም !!!!!! ::::
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 Жыл бұрын
ዳግማዊ አደዋ ዘመቻ እሮሞ ላይና ትግሬ ወያኔ ላይ ይታወጃል ኢትዮጵያኖች አየተሰባሰቡ ነው፤ልክ አንደ አደዋ በአነድ ቀን አፈር አናስገባቸዋለ ን
@yitayalgashaw9185
@yitayalgashaw9185 Жыл бұрын
ዘረኝነት በውስጡ የነገሰ ሰው አብይ መቼም አይቀየርም። የሚታለለል የለም።ሌላ እድል የለም በቃ።የነበረውን ህዝብ ድጋፍ ያበላሽ ደካማ ነው ።
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Жыл бұрын
ምን ብለሽኝ ነበር ስንገናኝ ያወራሽውን ረሳሽው መሰለኝ ...አለ አዝማሪ! ቂቂቂ... እኔስ ይብላኝ ለናንተ እንጅ ከመነሻውም አልደገፍኩት! ያሉት ከሚጠፋ እያላችሁ ዝፈኑለት!
@atrsawminichelferede1444
@atrsawminichelferede1444 Жыл бұрын
ምሳሌያዊ ንግግሩ ከመተኮስ በላይ ነው
@keditube7321
@keditube7321 Жыл бұрын
ተሸወድን ሥንት አፋርና አማራ አለሸ ተዘረፈ ለሡ ና ለመሠልቹ ቲባል
@abebayeayele9820
@abebayeayele9820 Жыл бұрын
የዘዉግ ፖለቲካ ለዘዉገኛዉም ሆነ ለሌላዉ መጨረሻዉ ዉድቀት መሆኑን በገቢር የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነዉ። ምን ይሉታል እሱዉ ላይ ችክ ማለት፣ ሾርት ሚሚሞሪነት ይሆን?
@titiymer82
@titiymer82 Жыл бұрын
mengistin eg/r mastewaln ystew
@aminatseyd-km9ni
@aminatseyd-km9ni Жыл бұрын
Segera ena gala eyder yigemal Ethiopia 🇪🇹 gemach begala!!!!!!!!🦾🦾🦾🦾🦾🦾
@adamsalih772
@adamsalih772 Жыл бұрын
Ilmaan sharmuuxaa
@wella1983
@wella1983 Жыл бұрын
ጉራጌ ጉራጌ የምን ጠጋ ጠጋ ነው
@bedigifumete
@bedigifumete Жыл бұрын
ለኔ የቡና አተላ ነው
@meazaplein5306
@meazaplein5306 Жыл бұрын
Yalfew alefe lwedefitu men yedereg kuchet bekelen meweled alebet enberta enderage ethiopia hezeb adega lay nen andent hayel new ande kehonen enashenfalen😮😮😮
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 Жыл бұрын
ምን አይነት ሚዛኑን የሳተ ዘገባ ነው?? የዘውጌ ፖለቲካ ከተባለ ... የኦሮሞ ብቻ ሳይሆን የአማራም .. የሌላውም አክራሪ የዘውጌ ፖለቲከኞች አሉ። ኤና ጠቅሊዩ ወደየት ነው ያዘነበሉት??
@workutesfaye2677
@workutesfaye2677 Жыл бұрын
Still nothing wrong with abiy..but oro and ama extermist a are disturbing current pp political path..abiys opposition are those who excersi g ethinics based political market..ola,amhara movement force,tplf..etc..how can we ignore citizen based pp and support ebp
@mikiyasdereje4119
@mikiyasdereje4119 Жыл бұрын
የገበሬው ተረት ተመችቶናል ትክክል በጉ ነው የሆንነው አብሶ አማራ....... የኢትዮጵያን ስም እየጠሩ ጉድ ሰሩን ግን ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጠናል
@teshomemerdassa1074
@teshomemerdassa1074 Жыл бұрын
ምነዉ ይህን ያህል ጭንቅ አላችሁ? ከዚህ ሁሉ ወከባ ይልቅ የመንግስትን ልማታዊ አካሄድ ለምን አትረዱም?
@bestway7978
@bestway7978 Жыл бұрын
ጠቅላዩ ግልፅ ሀሳብ ግልፅ አቋም ነው ያላቸው ሁሌም በአደባባይ የሚናገሩት እየሰሩም የሚያስመሰክሩት የጠራ ሀሳብ ነው ያላቸው። ይልቁን እናንተ ከቡትቶ አስተሳሰባችሁ ተላቀቁ።
@anasdiamond8197
@anasdiamond8197 Жыл бұрын
Jawar chawu naw yanten zena yatafital lazi naw jawarin gotite yemitasgebawu
@zahurasaed7880
@zahurasaed7880 Жыл бұрын
I am frist
@danieltadele4233
@danieltadele4233 Жыл бұрын
አትጠራጤር "አብይ" የኢት/ተሰፋና ራዕይ ያለዉ ጀግና ነዉ 99% ህዝብ የእሱ ነዉ
@solomonberega644
@solomonberega644 Жыл бұрын
Zeraf 🤣🤣
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 9 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 283 М.
Ethiopia - እስራኤልን የጋበዛት ማን ነው?
9:11
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН