Ethiopia - ቲክቶከሩ በመጨረሻ በሽብር ወንጀል ተከሰሰ “እስከ 17 አመት ይታሰራል?“

  Рет қаралды 115,581

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 503
@user-sf3is6rc2g
@user-sf3is6rc2g 18 күн бұрын
አባቶች እኮ መጨረሻህን ያሳምርልህ ብለው ሚመርቁት ቀልድ አይደለም ልመርቃቹ መጨረሻቹ ይመርላቹ❤
@Kemilaadem
@Kemilaadem 18 күн бұрын
አሚን እኔ እምፈልገው መጨረሻየን ነዉ የምር
@kidist1705
@kidist1705 18 күн бұрын
አሜን❤
@mariammariam1007
@mariammariam1007 18 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 18 күн бұрын
Tout a fait‼️👍👍👍
@taddileshyoumno1921
@taddileshyoumno1921 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jl4bp8co8c
@user-jl4bp8co8c 18 күн бұрын
በፀጉርህ ልክ ጓደኛ ቢኖርህም በችግር ግዜ መላጣ መሆንህን ታቃለህ 🤣
@zainabdawd999
@zainabdawd999 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 18 күн бұрын
ክክክክ😂😂😂😂😂😂
@CherinatLemma
@CherinatLemma 18 күн бұрын
ክፉ የሆነ ኮሜንት 😂😂😂😂
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 18 күн бұрын
Awesome 👏
@tinatube1983
@tinatube1983 18 күн бұрын
ማኛው አቀሳስሮ ወደሃላ አለ
@ktube8920
@ktube8920 18 күн бұрын
ምንም አይነት ችግር ቢኖርብሽም በአንቺ ውስጥ መኖር ችግር ቢያበዛም ከፍ ይበል ሰንደቅሽ አገሬ ሁሌም ከማንም በላይ እወድሻለሁ 😢😢 የጠላሽ አይን ይጥፋ ንፋስሽ ሰላም አለው ሀገረይ 🥰
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 18 күн бұрын
ደግ አረጉት፣ ጥጋበኛ ጋጦጦች ናቸው፣
@hubiFeker
@hubiFeker 18 күн бұрын
ጌታሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ በገዛጅህ ጆኒ
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 18 күн бұрын
ዮኒ ማኛ እራሱ ከዚህ ልጅ ያልተናነሰ ህገወጥ ንግግር ሲያደርግ ነበር።እርሱም አብሮ የሚጠየቅበት ሁኔታ መፈለግ አለበት።
@Mitubekele
@Mitubekele 18 күн бұрын
Betam tekekel
@meronmammo6124
@meronmammo6124 18 күн бұрын
Exactly
@Mesi12370
@Mesi12370 18 күн бұрын
እረ በስማም ግፋ ነዉ 😢
@sura719
@sura719 18 күн бұрын
Talkwa America eko nw minorew man yinekawal
@LeulSintayehu-bq9zy
@LeulSintayehu-bq9zy 18 күн бұрын
Yoni Magna New lezi Yabeqaw Yasaznal Mecreshaw Kelalun Yadrglet shbrtegnnetn Asbo Aymeslegnm
@haymiyejesus8402
@haymiyejesus8402 18 күн бұрын
ጥሩ ፍርድ ነው ለሌሎች ትምህርት ይሆናል
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 18 күн бұрын
ሽንት ቤትገብቶ በአግባቡ መጸዳዳት እንኳን የማይችል ከንቱ የኢትዮጵያን ክብር የሆነውን በመድፈሩ እድሜ ልክ ማስቀፍደድ ነው
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 18 күн бұрын
ጅልልልልልልልልልል እውነትም ሰገጤ
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 18 күн бұрын
የልጁ ትቢተኛነት የ ደህንነት ሰራተኞች ትግስት ። አቦ ይሄን ውርጋጥ ትንሽ ቆንጠጥ አድርጋችው አውጡት ።
@Sundry_Entertainment-vm4ix
@Sundry_Entertainment-vm4ix 15 күн бұрын
እውነት ነው በጣም ታግሰዋል
@alaminmohammed55
@alaminmohammed55 15 күн бұрын
ትንሽ ሳይሆን ለሌላውም መቀጣጫ ሚሆን ፍርድ ያስፈልጋል
@medicoffeeshow3758
@medicoffeeshow3758 18 күн бұрын
❤መጨረሻችንን አሳምርልን !!! አብረን እንደግ እንለውጥ ❤
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 18 күн бұрын
እሽ ጥሩ። ግን የሄቨን ጉዳይ የት ደረሰ ይገደልልን 😢😢😢😢😢
@alamalam5582
@alamalam5582 18 күн бұрын
ሔቭን ሔቭን ብለህ ልትሞት ነው ተነቀሳት እኛ ስንትና ስንት የሚያሳስበን ነገር አለብን
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 18 күн бұрын
@@alamalam5582 fese
@ስበራያዋነኝ
@ስበራያዋነኝ 18 күн бұрын
​@@alamalam5582ደነዝ ከሷበላይ አሳሳቢ አለ ክብረቢሶች ሲጀመር አማሮች ጅል ጅላጅሎች ናችሁ😢😢
@user-ru3mn1is6c
@user-ru3mn1is6c 18 күн бұрын
በጣም ምርጥ አገላለፅ አቦ ተባረክ ።❤
@yeznMamuye
@yeznMamuye 18 күн бұрын
ዮኒ ማኛ አይዞህ አይዞህ ብሎ ልጅ ተጎዳ😓😓አጎል አይዞህ ስንባል ይጎዳናል😓
@Umufetitube
@Umufetitube 18 күн бұрын
እንደቀላል የምንተገብራቸው ነገሮች የእድሜ ልክ ፀፀት ይሆኑብናል ሳይያዙ ነው ሳይያዙ ነው ከተያዙ ብዙ ነው መዘዙ ይል ነበር አያቴ አላህ ይማረውና
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 18 күн бұрын
ጆን ዳንኤል የሰራሃው ስህተት በስሜትም ይሁን በስሌት እስሩን ያቅልልህ እስር ቤትን እንደምፈራውና እንደምጠላው ሞትን ራሱ አልፈራውም!
@jujucanal2165
@jujucanal2165 18 күн бұрын
ብዙ ሰገጤ አሉ ኑ ተማሩ
@Ayneta-media
@Ayneta-media 18 күн бұрын
ቀን ሲጥ ፈራጁ ብዙነው
@AbetYemihiretubizat
@AbetYemihiretubizat 18 күн бұрын
የአየር መንገዱን ገበና ብቻ አይደለም ያዋረደው ሀገርን እንጂ መቸም የህጉ ነገር አስተማሪ ነው ለማለት ይከብደናል እስኪ እናያለን እንጠብቃለን ።
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 18 күн бұрын
Viva Ethiopian airlines 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 💪 💪 💪 💪
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 18 күн бұрын
ጥሩ ነው ! እስኪ ትልቅ ሰው ሆኖ በስሎ ይውጣ ይሄ ጥሬ 😊😊
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 18 күн бұрын
የህፃን ሄቨን ጉዳይም ይገደልልን😢😢😢😢😢😢😢
@mariammariam1007
@mariammariam1007 18 күн бұрын
​@@abeebakassaye3195💯💯💯✅✅✅
@netsanete1578
@netsanete1578 18 күн бұрын
ትክክል እርምጃ መቅጣት አለበት የ ሰራው ሰራ ሀገር ማዋረድ ነው
@jujucanal2165
@jujucanal2165 18 күн бұрын
እኔም ጠርጥሬ ነበር የሻብያና የሶማልያ ባይረስ ተሸክመው ነው ብያለሁ ኤኔኮ አልጠርጥር በርቱ ሀገር የካደ በደብ እረገጣቹ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 17 күн бұрын
እውነትም አትጠርጥር 😂😂
@user-uw8ri9ld8n
@user-uw8ri9ld8n 18 күн бұрын
ይበሉት እሰይ የሰው ጥጋብ መጨረሻው ይህ ነው
@genanawtesema1552
@genanawtesema1552 18 күн бұрын
ቲክቶክ ይዘጋ
@Mitubekele
@Mitubekele 18 күн бұрын
Betam betezega
@michaelsmith-xz9mv
@michaelsmith-xz9mv 18 күн бұрын
awo benateke bezegutena begelagelune
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 18 күн бұрын
😕😕ምቀኛ
@user-sb9jq2yw5r
@user-sb9jq2yw5r 17 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ............. በትክክል ይዘጋ.......
@CherinatLemma
@CherinatLemma 18 күн бұрын
አወ መቀጣት አለበት ሁሉም ከሱ እንድማር
@danielkassu9914
@danielkassu9914 18 күн бұрын
Hulu yelale ended yamehal Sejmere Eko Keld Eko neber
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 17 күн бұрын
​@danielkassu9914እና መታሰሩም ቀልድ ነው 😏😏😂😂
@meronmammo6124
@meronmammo6124 18 күн бұрын
Yoni magna should be arrested too. He was pushing him for that disturbing behavior
@nuale23
@nuale23 18 күн бұрын
ልኩን አስገቡት
@enmonaenmona9743
@enmonaenmona9743 18 күн бұрын
Bravo ethio Airlines, this is what we like to hear no terrorist in our country 👍👌
@Workiyeworkalem
@Workiyeworkalem 18 күн бұрын
Ethiopia airline is our identity.
@minaabdi7210
@minaabdi7210 18 күн бұрын
@EkramHassen-ep6dp
@EkramHassen-ep6dp 18 күн бұрын
የቀበጡለት እስኪ 20ሽተከታዩ ያዋጡት እኳእሱና ማንምአላመለጠ
@user-sy7xg2qu1j
@user-sy7xg2qu1j 18 күн бұрын
Yqbtu let malte endhe newe
@Abdallaaya500
@Abdallaaya500 18 күн бұрын
Ethiopian Airlines ❤❤❤
@foziamohamed1874
@foziamohamed1874 18 күн бұрын
ስራው ያውጣው
@belban3940
@belban3940 18 күн бұрын
መጨረሻዬን አሳምርልኝ🥰
@emamyechkoul
@emamyechkoul 18 күн бұрын
አይ ጆን ጥጋብ እንዲህ ያደርጋል አይ ግዜ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 18 күн бұрын
ኢትዮጵያ የራስዋ ልጆች ጠላትዋ ሆነናል ያሳዝናል ፣ ምድረ ሰገጤ፣ የቲክቶር ብር አስክራቸው ምን ያርጉ
@NetsanetMolla-ql3mz
@NetsanetMolla-ql3mz 18 күн бұрын
ቅንቅናሞች ግም ለግም ተያይዞ እዝግም የራሳቹሁን እወቁ ምሃይሞች 👎
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 18 күн бұрын
@@NetsanetMolla-ql3mz ተራ ናችሁ ከናንተጋ መድረስ ነው፣ እናንተን ጨፍልቆ እንደገና መስራት ነበር፣
@workukassaw2880
@workukassaw2880 18 күн бұрын
የኢትዮጲያ ቲክቶከሮች እደኛ መሃይማኖች ናቸው የሃገሪቷን ብሄሮች ሲሳደቡ ሲሰዳደቡ አገራቸውን ሲያቋሽሹ የሚታወቁ ሰወች ናቸው አለቀ
@selhadinhassen1170
@selhadinhassen1170 18 күн бұрын
ሀገርን መዳፈር ነው
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 18 күн бұрын
ሀቂቃ ነገ በኔ ላይ ምን እንዴሚያጋጥመኝ ባለዉቅም. ልጁ አሁን የኢትዮ. ጥላቶች ባሰፈሰፉበት ወቅት. አግዞ መሆኑ አጥፍቷል ግን 17 አመት በዝቷል😱
@user-ds9ls6rs6p
@user-ds9ls6rs6p 18 күн бұрын
በትክክል ሲጀመር ስንት ደንበኛ የሚያሰቃዩ አስተናጋጆችን የያዘ አየር መንገድ በዚ ልጅ የጠነከረበት ምክንያት የህዝቡ ማሽቃበጥ ነው እኛ ክፉወች ነን እዚ ግባ ለማይባል የሚያቀርበው ነገር በሚሊየን የሚሆኑ ተከታዩች የልብ ልብ ሲሰጡት ኖረው በአንድ ቀን ስህተት ጀርባቸውን ሰጡት ሀበሻ፣እንዲ ነው
@Eethioshorts55275
@Eethioshorts55275 18 күн бұрын
አይ የአፍ ወለምታ ስግጥናና ምላስ ስንት ጉድ ያመጣል በፈጣሪ አሏህ ይጠብቃችሁ🧐🧐🧐🧐🧐
@GeremewTekle
@GeremewTekle 18 күн бұрын
አዎ ለሌሎችም መመማሪያ ሊሆን የሚችል ቅጣት ይገባዋል። ወገን ካካቸውን ተፅዳዱብን እኮ!
@zainabdawd999
@zainabdawd999 18 күн бұрын
😂😂😂😂የሰገጤ መአት ጀግና መሆን በምን በምን እደሁ ለይተው የማያቁ ድንቆሮ ስብስብ ደግ አደርጉት
@super12star
@super12star 18 күн бұрын
መቀጣት አለበት
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 18 күн бұрын
ደግ ለሌላውም መቀጣጫ መሆን አለበት በአየር መንገዳችን እማ ማንንም አንታገስም
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 18 күн бұрын
የጠገበ እንዲህ ነዉ።
@FitseTila12
@FitseTila12 18 күн бұрын
አጉል አዩኝ አዩኝ ማለት በሁዋላ ደብቁኝ አንዳይሆን አለች አያቴ!!!😂😂🤏🤏🤏🤏
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 18 күн бұрын
በእውነት እሱን የሚከተል እብድ ነው፣ምድረ እንጭጭ
@banchicheru5337
@banchicheru5337 18 күн бұрын
በፊልተር ነበር ለካ የቀላው ጆን አይ ፋሊተር
@adanekorbu2641
@adanekorbu2641 18 күн бұрын
ባለጌ ነዉ ያለ ነገር እንዲ አልቀበጠም ስውር እጅም አለዉ ህግ ሊከበር ይገባዋል!
@jujucanal2165
@jujucanal2165 18 күн бұрын
ደሞ ጠቅላላ ጁንታ ናቸው ፀረ ኢትዮጵያ
@user-pd5bk8tw3w
@user-pd5bk8tw3w 18 күн бұрын
ስራው ያውጣው እኛ ስንት የሚያስጫንቀን ነገር አለ
@zamzamhassan6231
@zamzamhassan6231 18 күн бұрын
ጥሩነዉቀጥሉበትህጉይጥበቅልን
@እናቴንስወዳት
@እናቴንስወዳት 18 күн бұрын
እሠይ ማሻአላህ 17አመት ያንሰዋል
@josephteshome7780
@josephteshome7780 17 күн бұрын
Knategha
@addisuamare6922
@addisuamare6922 18 күн бұрын
tiktok ይዘጋልን
@AliSeid-r3v
@AliSeid-r3v 16 күн бұрын
እውነት ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን 😊
@AbduMan-uj4zk
@AbduMan-uj4zk 18 күн бұрын
ሰው ገሎ አንድ አመት መሰር ያልቸለ ሀገር ምንም ያለጠፋ 17 አመት እንዴት ይተሰራል
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r 18 күн бұрын
የሠራው ብልግና አውሮፕላን ከመጥለፍ በምን ይለያል ። ጥጋበኛው ወጣት 17 ዐመት ቢታሰር ምንም አያሳዝንም ።
@delinaeyob2906
@delinaeyob2906 17 күн бұрын
Zem beyi amedam sew eko new antem anchim tatefyalech eko ጥፉተኛ adelem ፈጣሪ ኣትፍረዱ እንዳይፈረድባቹ ኣለ ስነ ስርዓት ይኑር
@AbdurehmanGetachew
@AbdurehmanGetachew 18 күн бұрын
ለአንድ ተራቲክቶከር ይሄን ያህል ማውራት😊
@user-bf4kb3lt7j
@user-bf4kb3lt7j 16 күн бұрын
የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም ይሉሀል ይሄ ነው አባቴ መልካም የሸቤ ዘመን🙌
@DenekeDarilo-l5h
@DenekeDarilo-l5h 18 күн бұрын
His making my beautiful country Ethiopia making dawn? Hi must go jel
@atokma5
@atokma5 18 күн бұрын
He showed how they disrespect Ethiopians
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 18 күн бұрын
አየር መንገዳችን ኩራታችን ነዉ በደንብ ተገቢዉ ቅጣት ይቀጡ ለሌላዉ ትምርት ይሆናል ናዮ ግን ጃኒን ለማስቀናት ስትንጨረጨሪ ከርቸሌ ገገባሽ አብረሽ😂
@user-uc7kd6is7f
@user-uc7kd6is7f 18 күн бұрын
ዉይይይይይ ልጅቷን መልኳ ይሄ ነው እንዴ ምነው ያለ ፊልተር ፎቶ አነሷት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Steven.24
@Steven.24 18 күн бұрын
አረ ላሽ 😂😂😂
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 18 күн бұрын
ሀሀሀሀሀ ጉድ ነው ውሀ የገባች አይጥጥ እማማ ነች
@esmaelfedlu9668
@esmaelfedlu9668 18 күн бұрын
😂😂
@ZemenayGedif
@ZemenayGedif 18 күн бұрын
አስገድዷል ደፈረም 18 የደፈረው 🤣🤣🤣 ሀገሬ ነፍስሽን ይማር
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 18 күн бұрын
እዩኝ እዩኝ ማለት ደብቁኝን ያመጣል 👍
@toybaali8405
@toybaali8405 18 күн бұрын
መቸ ህግ አለና ሥተ ነብስ ያጠፋ ሀገር ያዋረድ በነፃ እየኖረ የዚህ ልጂ መታሠሩ አይገባኝም
@halimaksa-dc5hf
@halimaksa-dc5hf 18 күн бұрын
ለምን ምን ስለሆነ ነው መቀጣት የማችለው የኢትዮጵያ አየር መገድ የመንግስት ነው እንዴ የኢትዮጵያውያን ነው ገባሽ
@user-qy7dy2pm7i
@user-qy7dy2pm7i 18 күн бұрын
መገንፈልም ለሙቅም አልበጃትም
@userbvggjy
@userbvggjy 18 күн бұрын
አጉል ታዋቂነት መሰማት ይሄ ነው ትርፉ የቲክታክ ሰወች ከችግር አያወጡህም
@abdulwahabkemal4172
@abdulwahabkemal4172 18 күн бұрын
Yes yitaseru 👏👏
@Rahema-n4w
@Rahema-n4w 17 күн бұрын
ስራአት አልበኞች ሁሉ አላህ ይያዛቸው ወይ ጉድ እኮ ነው ባለጌዎች በደንብ ይቀጡ
@adeytube3087
@adeytube3087 17 күн бұрын
የማያዳግም ቅጣት ያስፈልገዋል ጀርባው ይጠናልን
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 18 күн бұрын
ይገባዋል ለጥጋበኛ ዋጋወ ነው
@HanaWoldegebriel
@HanaWoldegebriel 18 күн бұрын
ስህተት ብስራም ይስራውን ጥሩስራ መርሳት ይለበትም😢😢😢
@kambershomo7189
@kambershomo7189 18 күн бұрын
እነዚህን ሌቦች በዱላ ነዉ ማድቀቅ የደጉበትን መንገድ ያሳየል
@tigetad5649
@tigetad5649 18 күн бұрын
ህግ ካለ ለሁሉም በስርአት መተግበር አለበት የደፈረ የገደለ እርምጃ እይወሰድበትም ለሌላው ህግ ይሰራል የአይ ኢትዮጵያ አሳሳኝ አገር ሆና ቀረች!!!!
@NetsanetMolla-ql3mz
@NetsanetMolla-ql3mz 18 күн бұрын
ኢትዮ ፍርድ ለምገባዉ አትሆንም
@alemgebreyes1604
@alemgebreyes1604 18 күн бұрын
ይገባዋል
@urael225
@urael225 18 күн бұрын
Please give them the long sentence .No joke about our alr lines
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 17 күн бұрын
መጨረሻዬን አሳምርልኝ ምነው ለሚደፍሩት ሲሆንስ
@user-gg7yv3yf1o
@user-gg7yv3yf1o 18 күн бұрын
ከበሩልን 🙏🙏🇪🇹❤️
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 18 күн бұрын
ጀሌዎችንም ሽብርተኞች ናቸውና የሽብር ህግ ዋጋቸውን መስጠት አለባቸው።
@rabiabinty9022
@rabiabinty9022 18 күн бұрын
ኣረ ተው 😢😢😢ተሳስቶ ይሆናል ባለማወቅነው
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 18 күн бұрын
አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም
@rabiabinty9022
@rabiabinty9022 18 күн бұрын
​@@AshezedAshezedእ እሱማ ልክነው😢
@Kemilaadem
@Kemilaadem 18 күн бұрын
ሰው ሲወድቅ ፈራጅ ብዙ ነዉ😢😢😢
@Desta-sv2gs
@Desta-sv2gs 18 күн бұрын
መቀጣት አለበት ባለጊ ነው።
@WidneshHA
@WidneshHA 18 күн бұрын
አየር መንገዳችንን የዘላለም ስህተቱ ይቅር ብለነው ኖረናል፤ አሁንም እንቀጥላለን፤ ወይ ነዶ ምን ምርጫ አለን፤ አሁን አንድ ቀን የተሳሳቱትን እንቦቅቅላዎች ይቅርብለን ዘመናቸውን እንታደግ፡ ይቅርታ ይደረግላቸው የምትሉ ወደላይ ባለው ጣት ንኩኝ🙏
@NetsanetMolla-ql3mz
@NetsanetMolla-ql3mz 18 күн бұрын
ይሄ ኢ ፍትሃዊ አይደለም ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም ስርዓት ይኑራቹሁ ነፍስ አለጠፋምኮ ለምንድነዉ አሸባር ነዉ እምትሉት ወረኞች !!?
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 18 күн бұрын
Kezi belayi shibr yelem
@MiftahurashadAboor
@MiftahurashadAboor 18 күн бұрын
ከተማ ታክሲ መሰለዉ ? ዓለም አቀፍ ሕግጋት አለዉ። የአየር ደህንነት ስኖር እንኳን ለበረራ መነሳት ለማረፍ እንኳን ችግር ስኖር ተመልሶ ይነሳና ለተወሰነ ይዟዟራል።
@wendimuasefa8121
@wendimuasefa8121 18 күн бұрын
ይበለው ያሰዋል
@ethiopia3936
@ethiopia3936 17 күн бұрын
ጥሩ እርምጃ👌
@linahaile6149
@linahaile6149 18 күн бұрын
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን። ከዚ የደቦ ፍርድ እግዚአብሔር ያውጣህ። ሠው እኮ ነው ፍፅም አይደለም። ሠው ያወጣውን ህግ ነው የጣሠው ለሱ ሚመለከተው ክፍል ያውራበት።ቅጣትህን የላይኛው ይይልህ ወንድሜ።
@alextiri2562
@alextiri2562 18 күн бұрын
ለካ ኢትዮጵያ መጨረሻ ለይ ትበለፅገሌች ነበራ የምበላው ግን ኢትዮጵያ በሰዎች ምክንያት ገና ትቻገራሌች ትሰዳዳሌች ልጆች እንዳይወጡ አፍነቹሃል ገና እርስ በእራስ ትባላለችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@endalkgate1100
@endalkgate1100 18 күн бұрын
አይ ፈታ ዴሊ ነገ በኔ በል ስንቱ አሸባሪ በሸናና የሚልባት ሀገር መሆኗን ጠፍቶህ ነው እስኪ ያለጥፋቱ ለሚመሞተው ድምፅ ሁን ፅደቅ።
@MerekoT
@MerekoT 18 күн бұрын
ለመቀጣጫ እንዲሆን አየርመንገዱ ጥሩ ቅጣት ማስቀመጥ አለበት ተገቢም ነዉ
@user-rr9nm3yv1e
@user-rr9nm3yv1e 18 күн бұрын
አታካብዱ ሰውይሳሳታል ግድ ነው ግን ልጅ ናቸው ይታርማሉ ብዙ መስራትእሚችሉ ናቸው ይቅርይበላቸው
@TigistAsefha-b5i
@TigistAsefha-b5i 12 күн бұрын
በጣም ነውር ነው ስርሀት ያጡ ትውልዶች በኢትዮጵያ በዝተዋል እረ እናርማቸው አገር ተረካቢ ትውልዶችን በስርሃት እናሳድጋቸው ነው የምለው መሆን የሌለበት ትልቅ ጥፋት ነው ያጠፋው
@btheend3130
@btheend3130 18 күн бұрын
የጦር መሳሪያ እና ወታደሮችን በኢትዮጵያ ኤርላይ ማጓጎዝ ወንጀል ነው ይህ የአገዘዛዙ መጥፎነት ነው /ነገር ግን ቲክቶከሩ የሰራው ሰራ ከነውርም በላይ ስለሆነ ተገቢውን ቅጣት መቀጣት አለበት !
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 18 күн бұрын
AYZOSH JUNTA 😜😜
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 18 күн бұрын
አይ ሲጀመር ማናችሁም ዩ ቲዩበር ; ቲክ ታከር ; የ ማህበራዊ ሜዲያ ያላችሁ ብዙ ፎሎዎር ያላችሁ መስተዋልን ; ከመናገር በፊት ማሰብን ; አዎንታዊ አስተሳሰቦችን ብታደርጉ ; ለማህበረሰብ ለህብረተሰብ ለሃገር ለወገን የሚጠቅም ብትሰሩ ብዙ ና ብዙ ታተርፋላችሁ ትጠቀማላችሁ መስተዋልን ይስጣችሁ ነው የሚባለው ጎበዝ !!
@user-hd3yc6jx9m
@user-hd3yc6jx9m 18 күн бұрын
እነዚህ አይነት ሰዎች መግስት ዝም ማለት የለበትም ተገቢ ቅጣት መስጠት አበለት
@KalabKla-x6m
@KalabKla-x6m 18 күн бұрын
live ykaskase sel yenabarawem ykasase yashabare tebabare nawe yoni ykasase yashsbare tababare 👍
@user-dt7ir1yb2l
@user-dt7ir1yb2l 18 күн бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እንደ ኦራል ሲጠቀመው የኢትዮጵያ አቭዬሽን ባለስልጣን ለምን ዝም አለ 😅😅😅
@enmonaenmona9743
@enmonaenmona9743 18 күн бұрын
Minabah agebah degaregu Junta
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 18 күн бұрын
@@user-dt7ir1yb2l አቦዬ ተንቤን አማረሽ
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 18 күн бұрын
AYZOSH JUNTA 😜😜😜
@abdi6588
@abdi6588 18 күн бұрын
ተከሳሽ አውሮፕላን ላይ ሲሳፈር ምን ማድረግ እንዳለበት እንደሌለበት አያውቅም፤ ከሳሽ ተከሳሽ በምን መከሰሰስ እንዳለበት አያውቅም። ሁለቱም አንድ ናቸው።
Ethiopia - “ተሸውጃለሁ….!” ደፂ
9:40
Feta Daily
Рет қаралды 50 М.
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 48 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 7 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,7 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 48 МЛН