No video

Ethiopia - የ14 አመቱ የህወሀት ተዋጊ ሚስጥሮች | ከጌታቸውና ደፂ ጋር ኮምቦልቻ ነበርን | "ለስልጣናቸው ብለው እኛን እሳት እስበሉን"

  Рет қаралды 212,476

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 885
@fetadailynews1
@fetadailynews1 2 жыл бұрын
ውድ ተመልካቾች በትግርኛ ያስተላለፈውን መልዕክት በስስተመጨረሻ በሰብታይትል (በትርጉም) አቅርበንላችሀል 🙏
@birhanjommy
@birhanjommy 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው! እንደዚህ ገና ለአቅመ አዳም ያልደረሰ ልጅ ይህንን ሁሉ ማመዛዘን ሲችል እነዚያ የቆረፈዱ አዕምሮአቸው የዘገ እንደነዚህ ትልቅ ማስተዋል ያላቸው ልጆች እንዲያልቁ ሲደረግ ሐዘኑ ልብ ይነካል። ልጁ ኢንተርቪው ከሚያደርገው ሰው በላይ የተሻለ የመግለፅና የማብራራት ችሎታ ያለው ነው።
@eman6877
@eman6877 2 жыл бұрын
Fata daily ebakih slikachuh stug ebakachuh situg
@mewokeltube975
@mewokeltube975 2 жыл бұрын
ይታሰሩ የዚህ አይነት እባቦች ለኛም ለነሱም ይሻለዋል። ትግሬ በፍፁም ርህራሄ አያስፈልግም
@seidmohammed4761
@seidmohammed4761 2 жыл бұрын
@@birhanjommy 2
@amanuelyilma9762
@amanuelyilma9762 2 жыл бұрын
በስርዓት በመኪና ጭነው ሚልክዋቸው ሆን ተብሎ ነው የአማራ ህዝብ ሊነቃ ይገባል.... እነዚህን ሰዎች በምንም መልኩ ማመን አይስፈልግም
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 2 жыл бұрын
በዛ የወሎ አማራ የዋህነት እንዴት ቁስላችን ሳይሽር እነዚህን ሰይጣኖች አምነዉ ተፈናቃይ ብለዉ ይቀበላሉ አቃጠሉኝ ኦፍፍፍ ህዋህት እየጫነ ሲልክላቸዉ ይቀበላሉ ዳግመኛ በአዉሬዎች ሊበሉ ነዉ ወሎ አማራ በቃ
@jessiy7296
@jessiy7296 2 жыл бұрын
Ayi Amahra ere erasachihun bittebku tiru neber yigermal yihe sistem new
@user-kt1ou1cm4x
@user-kt1ou1cm4x 2 жыл бұрын
ደግሥራየብሎያወራል
@user-kt1ou1cm4x
@user-kt1ou1cm4x 2 жыл бұрын
@@geteethiopiawit4642 ምንምማመን አይቻልም
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w 2 жыл бұрын
@@geteethiopiawit4642 እኔእራሱፈረቻለሁይህሴራነውአውቀውነው፨ተፈናቃይቤትይከራያልወልድያተከራይተዋልአማራንለመውረርነውአማራውአልነቃም
@genetkeftassa7804
@genetkeftassa7804 2 жыл бұрын
ይሔ ሠላይ ነዉ ጥንቃቄ ያስፈልጋል አንድ ተዋጊ ያለምክንያት ከ ህዝብ ጋ ተቀላቅሎ የተዋጋ ው ሀገር ለይ ሚገኘው ለሥለላ እንጂ ተቸግሮ ሊሆን አይችልም ጥንቃቄ ጥንቃቄ ጥንቃቄ
@nazrawitshiden2569
@nazrawitshiden2569 2 жыл бұрын
That's what I feel ! Carefulee, Carefuleee
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 2 жыл бұрын
ትክክል ደም ምላጭ ነው
@user-dn6wt9yt5t
@user-dn6wt9yt5t 2 жыл бұрын
አይ በዚህ ላይ ምላሱ አሰል ነው ተዉ ያገሬ ሰው ንቃ ነገ አገትህን ይቄርጥልሀል
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u 2 жыл бұрын
አይ የኛ ሰው ሞኙ ! ጁንታውን አማኙ
@fetadailybreaking3266
@fetadailybreaking3266 2 жыл бұрын
መንግስት ሰውን ሲያቃጥሉ የሚያሳይ ቪዲዮ 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/i17WhpZ_qZyXgdE
@zeynebmohammad2957
@zeynebmohammad2957 2 жыл бұрын
ትግሬን ማመን ቀብሮ ነውደሴንእንንደዛአውድመው ሂደው፣ኮምቦልቻን፣እረስንቱን፣ቢረሳሳ፣ቢረሳየአባትእናየልጁሞት፣ሰሜንሸዋሮትቢላይ😭😭😭
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 2 жыл бұрын
ወሎ አማራ አቃጠሉኝ በዛ የዋህነት አሁንም ዳግመኛ ሊበሎቸዉ ነዉ ካላስወጡ እያሳፈረ ሲልክላቸዉ ህዋህት ተፈናቃይ ብሎ እነሱ ይቀበላሉ ኧረ በፈጠራችሁ የወሎ ልጆች ካላችሁ ለቤተሰቦቻችሁ እየደወላችሁ ተናገሩ ወደ መጡበት ይመለሱ ብለዉ ድምፅ ያሰሙ
@natb.n.g121
@natb.n.g121 2 жыл бұрын
lafnu new yemtut
@glaxyppp2658
@glaxyppp2658 2 жыл бұрын
ትግሪናምስጥን ወደውስጥነው ያማራህዝብ መቃት አለበት ይህንስል ተግራይ አገራቸው ነው ግን ስገሉን ያልጮሁትን አሁን ለምን በግፍ ለመጡ ቻሉ
@lubetuber
@lubetuber 2 жыл бұрын
ምን ያልሰሩት ግፍ አለ ውዴ ቤታችንም እንስሳቶችንም ቤሄር ሠተው አውድመዋል
@lubetuber
@lubetuber 2 жыл бұрын
@@geteethiopiawit4642 አልሰማን አሉ ወላሂ እነሱ አሁንም ለተንኮል ነው የመጡብን
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
እኔ አላምናቸውም ወሎ ላይ ህፃኖቹ ናቸው ሲዘርፉ ሲደፍሩ ሲጨፈጭፉ የነበሩ አሁን ሚስኪን ይመስላሉ አይናውጣዎቺ ሲያዙ ይቀባጥራሉ አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ።ደሞ ወንድማቺን መከላከያ ይላሉ ሆ ደሞ የት ታውቋቸዋላቺሁ በተኙበት እኮ ነው ያረዳቺሗቸው።
@suleymanjuhar8492
@suleymanjuhar8492 2 жыл бұрын
Semek angagerekekn ayemeselem Islam sewn stereotypes ayadergem
@mmmm-nr6vs
@mmmm-nr6vs 2 жыл бұрын
@@suleymanjuhar8492 ልክናት ምናቸው ይታመናል እነዝህ እባብናቸው አንቺ ቢተሰቦች ዝንድ ሰላልገባ ነው ሃዘን ኢንሻአላህ ትቀምሽዋለሽ
@user-td9wj1ev6h
@user-td9wj1ev6h 2 жыл бұрын
እኔም አላምንም የሞተእባብ ከኪሴ አድርጌ አል አልሞተም ማለት ነው አይተናቸዋል በወሎ ሲም አንጪ ስትባል ከአፋ አስገብታ የዋጠችው
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 2 жыл бұрын
@@suleymanjuhar8492 ያልተነካ ግልግል ያቃል አለ የሀገሬ ሰዉ አዎ እዉነቷን ነዉ እነዚህን የሚያምን አማራ ካለ በቁሙ የሞተ ብቻ ነዉ ወሎ አማራ ወገኖቼ የዋህነትህ አልጠቀመህም በአዉሬዎች ዳግመኛ እንዳትበሉ ስጋት አለኝ
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 жыл бұрын
@@user-td9wj1ev6h ደፋተዋታል እኮ እባብ ናቸዉ እነዚህ ካሰሮች
@zebibaahmed8431
@zebibaahmed8431 2 жыл бұрын
አይይይይ ይሄ ልጅ ጌቾ አሰልጥኖ የላከው ይመስላል እኔ አላማረኝም አሁንም ቤተሰቦቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@kadijaaaaaaa5058
@kadijaaaaaaa5058 2 жыл бұрын
ትክክል
@toyba5347
@toyba5347 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
ቀጣፊ ሌባ ነው ፡ ሁሉም እባቦች ናቸዉ
@user-td9wj1ev6h
@user-td9wj1ev6h 2 жыл бұрын
አሁንም ትኩረት ለአማራ ትኩረት ለወሎ ሚስኪን ይመስላሉ ወሎን ያወደሙት እናተ አደላችሁ አሁንም አማራ ንቃ እሳት እየተቀጣጠለብህ ነው
@yeshiworkalemu7932
@yeshiworkalemu7932 2 жыл бұрын
ኧረ ወዲያ አሁንስ ለምን መጡ ዳግም ለመውረር ነው ትግሬን ማመን ቀብሮ ነው ይችን ነገር ተዋት በል የተባለውን ነው ፈላው የሚናገረው ተው አማራ ንቃ ተው
@bf7767
@bf7767 2 жыл бұрын
ወገኖቸ ህዝቡ ታፍኖል በአደን የተባለ ካንሰር ድጋሜ ሊያስበላን አስበው ነው እንጅ የአማራ ህዝብ በተለይ የወሎ ህዝብ ልቡ ሳይነቃበት ቀርቶ አይደል ብቻ...
@user-cx6vt9xj6w
@user-cx6vt9xj6w 2 жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም💔😭😭😭☝የወሎን ግፍ የአማራን ህዝብ በደል መችም አንርሳው
@user-dh9kq2kl1m
@user-dh9kq2kl1m 2 жыл бұрын
በጣም ችግሩ እሳቱ ያልነካቸው እንጅ አንረሳውም
@teebamohammad9821
@teebamohammad9821 2 жыл бұрын
መቼም አይረሳ. ወላሂ ሱመ ወላሂ. የእህቴን ዴም እመልሳለሁ መላው የወሎ ህዝብ. ሰይፍን ሳያነሳ አይቀርም. ትልቅ ጠባሳ. ጥለውብናል
@Miriamkk
@Miriamkk 2 жыл бұрын
They trained him very well! He knows what to say! May God reach out to this kid! I don’t trust none of them ! However, the Ethiopian government should teach these kids ! TPLF is something else! 😢😢😢
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 жыл бұрын
I totaly agree how many ppl he killed? How many rape he committed? Thats the question he needs to be asked.
@hawaz4704
@hawaz4704 2 жыл бұрын
I am Tigrayan but everyone should help to end the breath of TPLF. One way to do that is to help the Tigrayan people escape the TPLF I don’t trust the 4-Kilo but the Afar and Amhara people should help and they have capabilities too.
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 жыл бұрын
@@hawaz4704 Are you really serious now?
@hawaz4704
@hawaz4704 2 жыл бұрын
@@AW-bh6dy Yes I am serious. Ask Bacha first about the killings and rape happened in Wollo that is called accountability. He said TPLF is not going to be threat to the Amhara or any other.
@fetlealem3902
@fetlealem3902 2 жыл бұрын
Ereereeee yihe bedenbe trained tedergo newe yemimetawe selaye becha endayihone. ENDATE MEKINA TESETACHEWE.
@kefyalewassefa4555
@kefyalewassefa4555 2 жыл бұрын
ጥሩ ፓለቲከኛ ልጅ ነው ሲያዙ እንደዚህ ነው ስንቱን ገሎ ይሆን እሱን እራሱ እና ፈጣሪ ይወቀው
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
የአ 14አመት አደለም በደንብ ሠልጥነው ነው የመጡት
@solomontesfamikaelmoges9848
@solomontesfamikaelmoges9848 2 жыл бұрын
ልጁ እድሜውን ከግንዛቤ አስገብተን የሚናገረውን ነገር ስንመለከት የተለየ ስልጠና ያገኘ ይመስላል ። ከነዚህ ሰወች ጋር ብዙ ግዜ ሰርቻለሁ እና የወታደራዊው የመረጃ ክፍል የተለየ ትኩረት ሰጥቶ ማንነቱን ብያጣራ የተሻለ ይመስላል።
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
በትክክል የሚናገረው ሁሉ በደንብ የሰለጠነ እንደሆነ ያስታዉቃል ፡ እባቦች ናቸዉ
@user-xd1en1pi1e
@user-xd1en1pi1e 2 жыл бұрын
ተገደው የሚገቡ ብዙ ልጆች አሉ ሁሉን የሚያየው አላህ በራህመቱ ይጠብቀው አማራን እንጂ ከባድ ነው ልጆቹም ያሳዝናሉ ግን ፓለቲከኞቹ ልብ ይስጣቸው ምን ይባላል
@solomontesfamikaelmoges9848
@solomontesfamikaelmoges9848 2 жыл бұрын
@@user-xd1en1pi1e በትክክል ተገደው እና ሳይመርጡት የሚግቡ ኣሉ ጦርነትን መርጦና ወዶ የሚገባ ጤንነቱ ያጠራጥራል ግን እንደ ወያኔ ያለ ክሰባዊነት የወጣ ቡድን እንደዚህ ኣይነቶቹን ሕጻናት ለእኩይ ተግባሩ መጠቀም የትለመደ ስለሆነ የሚመልከተው ክፍል ሰባዓዊነት በትሞላው መንገድ ጥንቃቄ ብያደርግ ለማስታወስ ነው።
@aminaishak7147
@aminaishak7147 2 жыл бұрын
እውነት ሊሆን ይችላል ግን እኛ እንዴት እንመናቸው ከባድ ነው አላህ እውነቱን ያውጣው
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
እባቦች ናቸዉ እነሱ አስር ጊዜ ብትምራቸዉ አስር ጊዜ ያርዱሀል
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 2 жыл бұрын
ቢሳካለት አማራን ላጠፋ ነበር አመጡት ይችን አትርሱ።የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ አሉ 😌
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 жыл бұрын
አሁንም ምን እንደሚያወሩ ሰልጥነው ነው የመጡት
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 2 жыл бұрын
@@Salam-jg6tf አደጋ ላይ ነው ህዝባችን በጣም ከባድ ነው የሁኑ ይብሳል
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
በትክክል
@nurnur4504
@nurnur4504 2 жыл бұрын
አህያ ስለሆናቹህ እኮ ነው አይገባቹህም
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 2 жыл бұрын
@@tgzwoadi4833 አሁንምኮ ይሄ ልጂ የስንት ቤተሰብ ህይወት አበላሺቶ ነው አሁን ደግሞ መጥቶ የእኛን ህዝብ ይለምናሉ😭ኮምበልቻ ድርስ ከመጣ ብዙ ግፍ ፈፅሟል አይ ህዝቤ😭😭
@toyba5347
@toyba5347 2 жыл бұрын
እሠይ ይሄልጂ ተሞልቶ ነው በምክር የመጣው ጊታቸው እረዳ ሞልቶነው የላከው እኔ አላምንም 🙄አማራ ሆይ ንቃ የኔ ሚሥኪን ህዝብ ገዳይህ በሥደተኛ መልኩ እክልልህ ገብቷል 😢
@janemoha4420
@janemoha4420 2 жыл бұрын
Aown telatin mamen qebro nw.hizb ttenqeq. Atmogn.Amlak ke nistuhuan ga yihun. Selam yisfen. Ameen.
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 2 жыл бұрын
ትክክል እነሱን ማመን ቀብሮነው የፈለገ ቢሆን አለማመን ይሻላል ሆሆ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦
@user-jq8vo8hm1e
@user-jq8vo8hm1e 2 жыл бұрын
አሚንን♡♡
@siltiyoutube5768
@siltiyoutube5768 2 жыл бұрын
አሚን
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 2 жыл бұрын
አሜን ለሑላችን 👍💚💓💛💓💐💐💐
@buzuworkhailemariam4737
@buzuworkhailemariam4737 2 жыл бұрын
አትመኑ ወገኞቼ ተማሩ ከደሴ ሊጨርሷችሁ ነዉ ተጠንቀቁ ለምን ወደ ኦሮሞ አይሄድም???????
@azebgezahegn3297
@azebgezahegn3297 2 жыл бұрын
እውነት ነው ልቤ አላምንም አለኝ ልጁ ተልኮ የአለው
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯TIGRAY KKKKKKKKKK ATEMNU TIGRA ISIS TIGRA ERKUS
@emubilalemubilal4511
@emubilalemubilal4511 2 жыл бұрын
የአማራዉ ሁሉን አቃፊዉ ሚስኪን ህዝብ እምባ ይፍረድባችሁ በጣም ልባችንን ሰብራችሁታል 😢😢😢💔
@rozantube2640
@rozantube2640 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Thehwworld
@Thehwworld 2 жыл бұрын
Chishhh manew miskin hizb, yesew dem emititetu
@fetadailybreaking3266
@fetadailybreaking3266 2 жыл бұрын
መንግስት ሰውን ሲያቃጥሉ የሚያሳይ ቪዲዮ 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/i17WhpZ_qZyXgdE
@melesegetaneh6345
@melesegetaneh6345 2 жыл бұрын
ወገኔ አማራ ሆይ ገዳይህ በተፈናቃይ ስም ተመልሶ መጥቶልሃል። ጉድ ነው ዘንድሮ መቸስ።
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
አይናቸዉን አፍጠዉ መጡ ፡ አማራ መቼ እንደሚጨክን አላዉቅም
@rozantube2640
@rozantube2640 2 жыл бұрын
Ywallah btam tnkakysflgle,enzh,labohe,ahunendte,endmtow,matrtysflgle,
@sebleeffa3277
@sebleeffa3277 2 жыл бұрын
Why do they even let them in while they sent the Amhara idp from oromia?!
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 2 жыл бұрын
AMHARA HOY HESABHN AWORARDE GDLUT
@senaitabat601
@senaitabat601 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ
@seblealemu6098
@seblealemu6098 2 жыл бұрын
ያሳዝናል ነገር ግን ጉዳዮን በትኩረት ማየቱ ይጠቅማል ሚሽን ሊኖረው ይችላል
@ansarabdi6018
@ansarabdi6018 2 жыл бұрын
በእናታችሁ እነዚህ ሲማራኩ የተፀፀቱ የሚመስሉ ሲለቋቻው ያው አንድ ናቸው
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 2 жыл бұрын
እኮ እኔስ የሚያቃጥለኝ ይህ አይደል ካለፈዉ እንዴት መማር አቃተን በተለይ ወሎ አማራ የዋህነት ቢበቃ ጥሩ ነዉ
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 жыл бұрын
@@geteethiopiawit4642 እነዚህ መቸም አይቶብቱ ለብቻቸዉ መታሰሪ አለባቸዉ
@selfreliance8999
@selfreliance8999 2 жыл бұрын
አጋሜ ማመን ማለት ያስቸግራል ሁሉም እባቦች ናቸው
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
ቀጣፊ እኔ አላምንም አማራው ተላላው አትታለል ይልቅስ !!!!
@birhanjommy
@birhanjommy 2 жыл бұрын
ምን ይድረግ ታዲያ? ይገደሉ? ይሄ ጭካኔ የትም አያደርስ።
@Ethiopiainmymind.
@Ethiopiainmymind. 2 жыл бұрын
በጣም የሰለጠነ የ 14 አመት ልጅ የሚናገረው የተነበበ ነው ቆንጆ መረጃ አቀባይ ሊሆን ይችላል።
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 2 жыл бұрын
ጌታ ይጠብቀን ምናቸውም አይጥመኝም ደበኛ ፕሮኮጋንዳ ነው ህዝቤ እባክህ ንቃ እናተ አይደላቹ መከላከያን ከጀርባ ስትወጉ የነበራቹ
@user-tt4jx9cb5u
@user-tt4jx9cb5u 2 жыл бұрын
ልጁ ተሞልቷል እኔ አላምንም የሐገር ደጀን የሆነው መከላከያችን ይላል ወይ ጉድ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u 2 жыл бұрын
ይሄኮ ጌቾ ትንሹ ነው
@sebmek7531
@sebmek7531 2 жыл бұрын
ኽረ ተዎ ይህ ነገር ድራማ ነው ህወሀት አዲሱ እቅድ ነው የዋህነት ይብቃ እያስተዋልን እንሂድ
@hilas7796
@hilas7796 2 жыл бұрын
Tkkl ehte ene mnm alamaregm
@salemtaye7116
@salemtaye7116 2 жыл бұрын
አቤቱ ምህረት አደርግልን እንዴትያሳዝናል
@meribintbaba6317
@meribintbaba6317 2 жыл бұрын
የትግራይን ተፈናቃዮችን አምኖ መቀበሉ ግን ይታሰብበት የትግራይ እናቶች ናቸው የኢትዮጵያን መከላከያ በመርዝ ያወደሙት
@freecell2840
@freecell2840 2 жыл бұрын
እኮ
@gyuj5527
@gyuj5527 2 жыл бұрын
እኔ ብሞት የትግራይን ህዝብ አላምንም በተለይ ተገደን ነዉ የሚለዉ ነገር ።
@user-yj5jf1no4b
@user-yj5jf1no4b 2 жыл бұрын
እዊናት ናዉ
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 2 жыл бұрын
WESHT NW EYTMKRU NW
@ekramtube3331
@ekramtube3331 2 жыл бұрын
ይሄ ህፃን እንደ ልጅ በጣም ቢያሳዝነኝም የትግራይ ህዝብ ግን እነዚህን ህፃን የላከብን እኛን እንዲያጠፉ እንዲዘርፉ እንዲያዋርዱ ካሸነፉም እኛ ላይ ሊሳለቁ ነበር አልተሳካም እንጂ የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ ወንጀለኞች ናቸው ልጁ ግን ያሳዝናል
@debelae
@debelae 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህ ድረስልን🥲🥲🥲🥲🙌
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 2 жыл бұрын
የወሎ ህዝብ ሆይ ወዳችሁ አራጃችሁን ተቀብላችሁ እያስገባችሁ ነገ ኡኡኡኡኡኡኡ ብትሉ መስሚያችን ጥጥ ነው።
@user-sr5ph1iz3p
@user-sr5ph1iz3p 2 жыл бұрын
ይቅርባይነት ለራስነው ፈጣሪ ይቅርባዮችን ይወዳል ለመሸግዜ
@user-ps1oo6bl4c
@user-ps1oo6bl4c 2 жыл бұрын
ተሳስተሻል ውዴ እስኪ እንቀበላቸው እኛን ያዳነን ደግነታችን ፈጣሪን መፍራታችን ነው በርግጥ አይታመኑም ግን በርሀብ አልቀዎል አንዳንድ እራሱን አጥፍቶል
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 2 жыл бұрын
@@user-ps1oo6bl4c ምን አልሽ ጁንታዋ ?😅
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 2 жыл бұрын
@@user-sr5ph1iz3p እንዲህ የሚል አማራ የለም ጁንታ ስለሆንሽ ብልጥ መሆንሽ ነው አሉ በአንቺ ቤት የትግሬ ወዳጁ አናውቅም እኛ።
@user-sr5ph1iz3p
@user-sr5ph1iz3p 2 жыл бұрын
ምስኪን እኔ ጥርት ያልኩ አማራ ኢትዮጵያዊትነኝ እህት ግን አስቢሀይማኖትታለሽ እህቴ እርግጥነው በድለውናል ግን የፈጠረን አላህ ከተበዳይጎንጂ ከበዳይጎን አይደለም ይቅርታ እህት እኔጁታን መገደፌአይደለም
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 2 жыл бұрын
እኛኮ እነሱን ማመን ትተናል ግን ያሳዝናል ልጅ 💔
@leyowesame8040
@leyowesame8040 2 жыл бұрын
ወይ አንተ ልጅ ላምንህ ፈልጌ ነበር ልቤ እንቢ አለኝ በል ተብለህ ያጠናኽ ነው የምትመስለው እውነትንም ብትናገር እጁ እስከገባህ ድረስ የአማራ ህዝብ ይቀበልሀል ለማንኛውም አላህ ልብ ይስጣችሁ እሳት ለኳሹንም ስለማይምር አደብ ግዙ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
በፍፁም አይታመኑም እባቦች ናቸዉ ።
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 2 жыл бұрын
እኔም ልቤ አልቀበል አለኝ ብቻ ፈጣሪ ሁሉንም ይመርምር
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 жыл бұрын
Thank you Feta bless you
@emam1087
@emam1087 2 жыл бұрын
ከወሎ የዘረፉትን ሀብትናነብረት የትአደረሰውትነው አሁንደግሞ ያሉትን ሊጨረስመሆን አለበት እጂ እናተን ማመን ቀብሮነው አፍርበሉ ለናተመቻም አታሳዘኑኝም የዋሁ የወሎህዝብ አሁነም እራስህን ጠብቅ አይይ😭😭😭😭😭😭
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 2 жыл бұрын
በጣም ምአሳዝን ወጣት ነው ልጄ ፈጣሪ ይጠብክህ አባካችሁ ትግሬ ተወላጅኦች ሠላም አስቡ 👍
@user-cx6vt9xj6w
@user-cx6vt9xj6w 2 жыл бұрын
😳ኮበልቻ ድርስ መተው ናበር እነጌቾ ምላሱ አጂብ ትኩርት አሁንም ለወሎ ህዝብ
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 жыл бұрын
አይገረምም
@zdggdfgdxvhhc6578
@zdggdfgdxvhhc6578 2 жыл бұрын
አው ያኔ ደብረ ፂወን ሞተ ተብሎ ሲወራ እሱ አዲሳባ ሊገባ ደሴ ደርሶ ተመለሰ
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 жыл бұрын
@@zdggdfgdxvhhc6578 😂ይህ ደፍር
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክአራትኪሎእኮሊገቡነበር
@user-kr1jp5sv1f
@user-kr1jp5sv1f 2 жыл бұрын
አሏህ ያጋልጣቸዉ መጥፎ የሰራ መቸም ቢሆን እንደተዋረደ እንደተጋለጠ ይኖራል
@user-pj2zo4nr5c
@user-pj2zo4nr5c 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ኦይ ይቅር በለን ህዝብህን በምህረት፣በይቅርታ በፍቅር አስበን
@user-ch8ye3zp7v
@user-ch8ye3zp7v 2 жыл бұрын
እንደት እናምናል ወሎላይ ወንዲሞቻችን ተቀጭተዉ ደማቸዉ ሳይደርቅ ሌላ መዘዝ አለዉ አትሸወዱ
@user-fozeya
@user-fozeya 2 жыл бұрын
አሏህ ሰላሙን ያውርድልን
@neftegnaamhara4468
@neftegnaamhara4468 2 жыл бұрын
ወሎ ገራገርነቱን በልክ አድርገው አብሮህ ተወልዶ ያደገው እባቡ ትግሬ ያደረገህን ረስተህ ተመልሰህ ገዳይህን ብትቀበል ነገ ቀንህን ጠብቆ የሰራብህን ግፍ ይደግመዋል።
@abrahamhabte802
@abrahamhabte802 2 жыл бұрын
You like 👍💪🏿💪🏿
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
እውነት.ነው.ጀገና.ነክ
@kibneshbelay4290
@kibneshbelay4290 2 жыл бұрын
በደንብ አሰልጥነው ነው የላኩት ይለያል ህዝቤ እንዳታምኗቸው
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 2 жыл бұрын
YESSSSSSSSS💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@TADESDR3
@TADESDR3 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነው በርታ ጥሩ ዕድል ከፊትህ አለ፣
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 2 жыл бұрын
ጌታቸዉረዳ ለሥልጣኑ ብሎ እያመጣ ህዝቡን በጦር ጨረሠዉ ወድ አለትግራይ👆👆👆👆👆ሴቱን ያለወድ አሥቀራቸዉ
@user-of2wz7ny1q
@user-of2wz7ny1q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኧረ ይቅር በለን
@user-ey6bf5nl4x
@user-ey6bf5nl4x 2 жыл бұрын
እባካችሁው ተጠቀቀቁው እዳታልቁ አማራው ንቅ ተኝተህ እዳትታረድ
@ethiosister2332
@ethiosister2332 2 жыл бұрын
ዊ ምን ባደርግ ይሆን ማምናቹሁ ምንም አያሳዝነኝም እመቤቴን በስመአብ እነኚህ እኮ ከሰው ዘር ናቸው ማለት አይቻልም
@momfikre7056
@momfikre7056 2 жыл бұрын
አሁንም ለወሎ ህዝብ ትልቅ አደጋ እየተደቀነበት ነው ንቁ ወገን😏
@user-bj1pj1vk1s
@user-bj1pj1vk1s 2 жыл бұрын
ፈታወች በርቱ
@wubanchtesfaw5522
@wubanchtesfaw5522 2 жыл бұрын
አይይይይ እነሱ አይታመንም ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አቤት አቤት እግዚኦ ጌታ ሆይ አረ በቃ በለን 😭😭😭😭😭😭😭🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 2 жыл бұрын
ጭራሽ ኮበልቻ ነበሩ እነጌታቸው አይ ኢትዮጵያ
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 2 жыл бұрын
ABIY ZRH YTFA BANT ERDATNTE
@ergbyoutube2778
@ergbyoutube2778 2 жыл бұрын
ኧረ ይች ሰውየ እንደት ነው የምትናገረው ነገረ ስራዋም አላማረኝ የምታወጣው ቃል እንኳን ያጠራጥራል
@shutup1682
@shutup1682 2 жыл бұрын
አርቲስት ናት
@Ibn_Jemaluddin
@Ibn_Jemaluddin 2 жыл бұрын
Ye ametu mrt tewanay kkk
@afartube35
@afartube35 2 жыл бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ
@rahmamohammed2088
@rahmamohammed2088 2 жыл бұрын
አቤቱ ሆይ🙏🙏(
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 2 жыл бұрын
እነዚህን ብዙም ማመን አያስፈልግም ነጌ ዘመዶቻቸው ቢገቡ እሚወጉን እንዚህ ናቸው ደሴ ላይ የተፈጠረውን አንረሳውም
@user-ed1xu1fb9e
@user-ed1xu1fb9e 2 жыл бұрын
አረ አማራየ ንቁ እነዚህ እባቦች ናቸዉ አትመኗቸዉ አይ አምላኬ የዋህዉን የአማራ ህዝብ ጠብቅልኝ
@zabibamohammed3367
@zabibamohammed3367 2 жыл бұрын
በጣም አሳዝኗል አላህ የሰራቸው ስጣቸው
@user-jd7mg6fe9n
@user-jd7mg6fe9n 2 жыл бұрын
አይ መቼ ይሆን ደስታ የምንሰመው😭
@user-zi3mn8tl2e
@user-zi3mn8tl2e 2 жыл бұрын
ውሸታምናቸሁእናተንማመንቀብሮነውሙታቸሁእካንታጠራጥርኝእላቸሁሰይጣኖውቸ
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@h.m2784
@h.m2784 2 жыл бұрын
አይይ የአማራ ህዝብ ደግሞ ምን ተቀምሞልህ ይሆን? መቸም በሠላም አትመጡም ፈጣሪ ሆይ አንተ ዘመዶቻችንን ታደግልን ተሥፋችን በአንተ ነው ያረብ
@user-pr6fo1sh6h
@user-pr6fo1sh6h 2 жыл бұрын
አላምነውም የወያኔ ሰላይ ነው ይህንን በል ተብሎ አጥንቶ ነው የመጣው ይህነነ የመሰሉ በጣም ብዙ አሉ ለማንኛውም ጥንቃቄ
@rahelargaw8479
@rahelargaw8479 2 жыл бұрын
Age just 14. My heart goes out for him. What a life he is having. How many times he has been thinking about this war and analysis it. I am so sorry my child. May God cure you from all your stress.
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
He is not 14
@rahelargaw8479
@rahelargaw8479 2 жыл бұрын
Unfortunate boy to be born in that area. He is not adult enough to be rapist. To little to see and be part of war
@mohamedseid2931
@mohamedseid2931 2 жыл бұрын
Sent meskin setocehen endedefre. Kitun eyegerfu neber meteyek. Giadegnochunem metekom alebet
@shutup1682
@shutup1682 2 жыл бұрын
እኔ አላምንም! በቃ አላምንም ! ቆስያለሁ!..... መቼም አልረሳውም!
@felekemengistu2710
@felekemengistu2710 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ።
@shewa2301
@shewa2301 2 жыл бұрын
መንግስት ተቀብሎ ወደ ሌላ ቦታ መውሰድ አለበት ጊዜው እስከሚረጋጋ ድረስ
@etuyetawabchi4255
@etuyetawabchi4255 2 жыл бұрын
Tkkl
@user-uv5rk1vb5i
@user-uv5rk1vb5i 2 жыл бұрын
አዎ ወደ ወደ ወለጋ ይሂዱ ወዳጅ አይደሉ
@sarabekela9419
@sarabekela9419 2 жыл бұрын
Caution! Caution! And more Caution!
@mikiasdayan4945
@mikiasdayan4945 2 жыл бұрын
የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ
@rosetubehabshawit5305
@rosetubehabshawit5305 2 жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ 😥😥አንተው ፍረድ
@user-cp4xt2nu4p
@user-cp4xt2nu4p 2 жыл бұрын
ቀላል ማውራት ይችላል!
@tebaberwelde9567
@tebaberwelde9567 2 жыл бұрын
ጠርጥር
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 жыл бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ ማርን!!
@yelfwagayelfwaga718
@yelfwagayelfwaga718 2 жыл бұрын
ጨካኝ አርገውናል በድለውናል አውሬ ናቸው መቸም አናምናቸው አሁንም የተረፍነውን ሊጨርሱን ነው የመጡት😥😥😥ፈጣሪ ይፍረድባቸው
@user-kt1ou1cm4x
@user-kt1ou1cm4x 2 жыл бұрын
እናተንማመን አይቻልም ወድሞቻችንን ገላችሁ እናተለውሬበቃችሁ
@asead5209
@asead5209 2 жыл бұрын
የወድሞቻችን የአባቶቻችን የህቶቻችን የእናቶቻችን ገዳይ መቀበል ምን ይሉታል አማራ ንቃ ደሴ ላይ አይተናቸዋል እነዚህ እባቦች ሀዘናችን ሳያበቃ ምን አመጣቸው
@fuolseafuolsea9765
@fuolseafuolsea9765 2 жыл бұрын
ያረብ😭😭😭😭
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 2 жыл бұрын
ምን ያህል ነው የወያኔ ታዳጊ የምታምኑት አሁን ለጊዜውእራሱን ለማዳን የሚቀባጥር ይመስለኛል ብቻ እዚያ ያለው የዋህ ሕዝብ ቢጠነቁ ይጠቅማል እነሱን ማመን በምንም ተአምር አይታመኑም ።
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
አወ እባቦች ናቸዉ እነሱን ቁጭ አድርጎ ማዉራት ሰራሱ ጅልነት ነዉ
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 жыл бұрын
ይሄ የ14 አመት ልጅ ውስጡ የ64 አመት አዛውንት ሰው አሉ! ስንት የአማራና የአፋርን ደሃ ህዝብን እንደገደለና እንደደፈረ ሳስበውና አሁን ተመልሶ ስንት ግፍ ወደ ሰረበት ክልልና ህዝብ ዘንድ በስደተኛ ስም መምጣቱን ሳስብ አማራ ገና ብዙ የሚከፍለው መስዋእትነት እንዳለ ነው የሚያሳየኝ ! ነፍስ ይማር አማራ!
@hayathabeshawit6640
@hayathabeshawit6640 2 жыл бұрын
አማራ ሆይ ንቃ ንቃ ከየዋህነት ውጣ ንቃ ንቃ ምንም አትመን
@birhanjommy
@birhanjommy 2 жыл бұрын
ምን ይድረግ ታዲያ? ይገደሉ?
@hayathabeshawit6640
@hayathabeshawit6640 2 жыл бұрын
@@birhanjommy ይገደሉ ሳይሆን ህዝብ ጋር እንዳይቀላቀሉ መደረግ አለበት ናለፈው ደሴ ላይ የሰሩትን አንረሳም የከተማው ኗሪ ነው የወጋን
@birhanjommy
@birhanjommy 2 жыл бұрын
@@hayathabeshawit6640 በእርግጥ የዛሬዎቹ ትግሬዎች ትግሬነታቸውን እንጂ ኢትዮጵያዊነትን አይወዱም። አብዛኛዎቹ በትግራይ ታመዋል። የሕመም እንጂ የጤነኛ አስተሳሰብ አይደለም። መዳናቸውና ኢትዮጵያዊ የመሆናቸው እድሉ በቃ ተስብሮአል። ለእነሱ በግዚያዊ መታወቂያ እዚሁ አኑሮ በሁዋላ ነፃ ሰወጡ የሚፈልጉትን መመለስ።
@MS-dq7yh
@MS-dq7yh 2 жыл бұрын
አብርሀም ያየህ ዳግም ተወለዶ ከች አለ እንበል? ይገርማል።
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 жыл бұрын
እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም አይይይ ወገኔ አሁንም ከህልምህ አልነቃህም በጣም ያሳዝናል ውድ የአማራ ልጆች አሁንም የወገናችን የዋህነት እደቀጠለ ነው በአሁኑ ስአት ምን ማለት እዳለብኝ አላቅም ልዘን ላልቅስ ወይስ ልሳቅ ወይኔ ሁሉም ነገር በአማራ ላይ ነው እጁን የቀስረው መንግስት አመራሮቹ በዛ ላይ በብዙ አቅጣጫ ጥላት አለ ነገር ግን አሁንም ቢሆን አማራው ወገኔ እደተኛና እደተታለለነው ያለው ወሎ በጥላት ተፈናቃይ ተብለው በመጡት ተጠልቅልቃለች ለኛ ሲሆን ግን አፍታኳ አይስጧቸውም ሲያባርሯቸው
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 2 жыл бұрын
የእባብ ልጅ እባብ ነው !!!የነዚህ ሠዎች ነገር በቅቶኛል!!!ኡፍፍፍፍፍ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
አትጃጃል የአማራ ህዝብ ፡ ከእባብ ጋር ቀልድ የለም
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 2 жыл бұрын
Hasebe allhe waneamale wakele allhe yetabekane allhe agrachen salame yadergawe
@Fasildes
@Fasildes 2 жыл бұрын
my God , my heart meltdown hearing it
@zenebeisac4778
@zenebeisac4778 2 жыл бұрын
ደብረ ጽኢዮን ይከሳአል ጌታአቸው ድልብ በሬሆኖ ተገኝቶዋአል
@maraselam9500
@maraselam9500 2 жыл бұрын
እንዴት ዝም ብሎ ለቀቃቸው ወያኔ ሲዘርፉ ሲደፍሩ የነበሩ ናቸው ተመልሰው ተፈናቃይ መስለው ተቀላቅለው የሚገቡት ወገኔ ካለፈው ካልተማርክ ወያኔ መምጫው አይታወቅም ፈጣሪ ይርዳችሁ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
በትክክል
@birhanjommy
@birhanjommy 2 жыл бұрын
ምን ይድረግ ታዲያ? ይገደሉ?
@maraselam9500
@maraselam9500 2 жыл бұрын
@@birhanjommy ይቅር ይበልህ
@birhanjommy
@birhanjommy 2 жыл бұрын
@@maraselam9500 ምስኪኖቹን ከዚያም አምልጠው እዚህ አስጠጊ አለን ብለው የመጡትንስ? መመለስ ሰብዓዊነት አይደለም። ለክፉም ክፉ ማድረግ አይገባም።
@eliasalemayo9982
@eliasalemayo9982 2 жыл бұрын
He was trained well to say this period
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 жыл бұрын
አታሳየን በቃ እኛ ተቃጥልን. ተቃጥልን ያገር ያለህ ይህህንንንንንንን ትግሬን ከአማራ።ክልልል ይውጡ ይውጡ ይውጡጡጡጡጡጡጡጡጡ አደስ አባ ዉስዶችው ዉስዱ ይውጣ ይውጣጣጣጣጣጣጣጣጣ አንፈልግም
@tadelewoldmariam5421
@tadelewoldmariam5421 2 жыл бұрын
ለነዚህ ምንም ማዘን አያስፈልግም ወደ መጡበት ይመለሱ አለበለዚያ መዘዙ በጣም የከፉ ነዉ
@yeheuotesrga1494
@yeheuotesrga1494 2 жыл бұрын
መርዝ ነቸው
@user-xr3bl1rf5n
@user-xr3bl1rf5n 2 жыл бұрын
ቀጣፊ ገና ትግሬነታችሁን የምትጠሉበት ቀን ይመጣን☝☝☝☝
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-ji3zp9qd4r
@user-ji3zp9qd4r 2 жыл бұрын
አሁንም ተጠንቀቁ ወገኖቼ እባካችሁ መልካም መስራቱ እኖዳለ ሆኖ መጠንቀቁ ደግሞ አይከፋም
@jessyjoshua6316
@jessyjoshua6316 2 жыл бұрын
እነዚህን ሰወች ማመን በተአምር አልችልም!
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍያሳዝናልወላሂ
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 7 МЛН