Ethiopia 🔴የበአል ዋዜማ አይ ሙያ 😅እንኳን አደረሳችሁ

  Рет қаралды 17,545

ሀረግ አይንዬ

ሀረግ አይንዬ

Күн бұрын

Пікірлер: 178
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 17 күн бұрын
ይሄ ጢሳጢስ ቭሎግ ደስ ይለኛል የገጠር ልጅ ነኝ 😢 ባለሙያ ነሽ. ሀረግ. ይሄ የናቶቻችን የለት ከለት ኑሮ ነው ጢስ ጋር. ❤
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 17 күн бұрын
ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን በስላም አደረስን አደረሳችሁ ለመላው የኢትዮጵያ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ.
@MouMoh-gn3jz
@MouMoh-gn3jz 17 күн бұрын
ዋው የኔባለሞያ ለነገሩ የአማራ ሴት አይደለሸ❤❤
@Sarahamare
@Sarahamare 17 күн бұрын
በውነት ባለሙያ ነሽ
@Rqpaya
@Rqpaya 11 күн бұрын
በጣም ሲዩት እራሱ ያጠግባል 🎉 ማሻአላህ ባለሙያናት
@sablacell1012
@sablacell1012 17 күн бұрын
የአሜን እናት ባለሙያ የዘሌ ባለቤት እንኳን አደረሳችዉ❤❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 17 күн бұрын
ምንም ያጠፍሽው የለም ጎበዝ ንሽ መልካም ባእል🎉
@jjjjmboO
@jjjjmboO 17 күн бұрын
ባለሞያ ነሽ በእውነት እጅሽ ይባረክ ጀግና ነሽ
@mysemelove4721
@mysemelove4721 16 күн бұрын
የኔ ባለሞየ ሴት ልጅ ለቤቷ ለፊታ ተንጓዳግዶ ባላት ነገር ፎ ስትል ደስ ይላል
@zina5085
@zina5085 16 күн бұрын
የእኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ያገሬ ልጅ❤❤
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 17 күн бұрын
ባለሙያ ነሽ እንኳን አደረሰሽ መልካም በዓል!
@hehamanot
@hehamanot 17 күн бұрын
እደፈጣሪ ፍቃድ ሀገር ልገባ 7 ወር 8 ወር ቀረኝ እናማ እኔም ቀጣይ አመት ሀገሬ ነው በአልን
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@hehamanot
@hehamanot 17 күн бұрын
@@Hyat-e2oአሜን 🥰🥰
@LeyuGirma
@LeyuGirma 16 күн бұрын
ፈጣሪ ያሳካልሽ
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 16 күн бұрын
እኔም 7 ወር ቀረኝ
@hanabirhan9334
@hanabirhan9334 16 күн бұрын
ሞያሽን አይቸ ሰብ አደርኩ 😂እንኳን አደርሰን
@Mesarath-q8h
@Mesarath-q8h 17 күн бұрын
ባለሞያ ነሽ የምር እንኳን አደረሠሽ❤❤❤
@senhywetfeshasenhywetfesha3955
@senhywetfeshasenhywetfesha3955 17 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ሀረግዬ❤❤
@lulu-vb1ko
@lulu-vb1ko 16 күн бұрын
ላክይ ስጧት ውዴች 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ እንደዚህ ሰርተው ለሚበሉ like አለች እንጅ ሊያ የተዘጋጀ ምግብ እያመጣች እኔ ሰራሁ የምትል 😂😂😂
@BiruktawitZewdu-f8t
@BiruktawitZewdu-f8t 16 күн бұрын
የሰው ስም ካላነሳችሁ ማውራት አትችሉም እንዴ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 17 күн бұрын
ባለሞያ ሀረግዬ እንኳን አደረሰሽ
@HedHed-s8c
@HedHed-s8c 17 күн бұрын
በርቺ የልጆች እናት ነብሰጡር አሏህ ያበርታሽ ምንም አላጠፋሽም የኔ ቆንጆ🎉
@امينهيمام
@امينهيمام 14 күн бұрын
ወልዳለች እኮ በቀደም
@HedHed-s8c
@HedHed-s8c 13 күн бұрын
@امينهيمام አልወለደችም ፕራንክ ነው ክክክ
@menbiekonegn1497
@menbiekonegn1497 13 күн бұрын
ውይይ ነው እንዴ😂😂😂😂
@MimiYlma
@MimiYlma 17 күн бұрын
አርግዬ እንኳን አደርስሽ❤❤❤❤❤
@salamerke5811
@salamerke5811 17 күн бұрын
ደምሪኝ ማርየ❤
@hannahabtmu3433
@hannahabtmu3433 16 күн бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ ❤
@ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ
@ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ 12 күн бұрын
ዳቦ እንደዚህ ቃ ካላለ አልወድም ከላይ ከላይ ያለውን ነው የምበላው አል ነበር
@Ashia12-s1z
@Ashia12-s1z 16 күн бұрын
እንጀራ አታድርቂ በተረፈ ቆንጆ ነው
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 14 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ በእውነት ደስ ስትይ ቤቴን አስታወሽኝ ትዝታ የይቀሰቅሳል
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 16 күн бұрын
ጎበዝ የኔ እህት ባለሞያ ነሺ በርቺ
@user-habtam
@user-habtam 17 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ ባለሙያ♥♥♥
@ErgoyaTube
@ErgoyaTube 17 күн бұрын
ባለሙያ ነሽ ሀረግ ቆጆ
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 17 күн бұрын
ሀረግዬ ባለሙያ ነሸ እንኳን አደረሰሸ❤❤❤
@مسراتانجي
@مسراتانجي 17 күн бұрын
የኔ.ባለሙያ.በርች
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 17 күн бұрын
ባልሞያ❤❤❤❤❤
@jdjgsisi6871
@jdjgsisi6871 17 күн бұрын
እንኳን አደረሽ ሀረግዬ የኔ ባለሞያ❤❤❤❤
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 17 күн бұрын
ዋው ባለሙያ እኛንም ስደት በቃ ብሎ ለሀገራችን ያብቃን😢
@AlmazGirma-o1u
@AlmazGirma-o1u 16 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤🎉🎉🎉 ጀግና ነሽ ሁሉም ነገር አቤት እንዴት እንደሚያምር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SalamThomas-z4c
@SalamThomas-z4c 17 күн бұрын
ባለሞያ ነሽ ጎበዝ
@AgeeMulm
@AgeeMulm 6 күн бұрын
ጎበዝ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 17 күн бұрын
ዋው እንጀራው ሲምር ዳቦ እራሱ ጌበዝ ባለሞያ ነሽ ጎበዝ
@مسراتانجي
@مسراتانجي 17 күн бұрын
በጣም.ባለሙያ.ነሽ.በንጨት.ጋግረሽ.እደዚህ.ካማረ.ጎበዝ.ነሽ.እኔ.ብሆን.አሮ.ቁጭ.ነወ.የሚለወ
@Mስደተኛዋtube
@Mስደተኛዋtube 3 күн бұрын
ባለሙያ አይገልፅሽም ማሻአላህ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 17 күн бұрын
በውነት ባለሙያነሽ ሲያምር እጀራው ዳቦው ❤❤❤
@Degie-t8l
@Degie-t8l 17 күн бұрын
ጎበዝ መልካአም በአል ።ከይቅርታ ጋር ደሮ ስትሰሪ በትንንቯ ሽንኩርት ቢሆን የበለጠ ይጣፍጣል
@feker122
@feker122 17 күн бұрын
መልካም በአል🎉
@Mentiwebtube
@Mentiwebtube 16 күн бұрын
እንኳን አደረሳቹህ ይችን ቀን የምትወድ ሰብስክራያብ አድረግኝ ❤😢
@UaeKfn-w2y
@UaeKfn-w2y 13 күн бұрын
ዋው ዳቦሽ
@Martha71
@Martha71 16 күн бұрын
ሀረግ ባለሙያ ነሽ እንካን አዱረሰሽ❤
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 17 күн бұрын
ያለው ነውኮ ሀረግ አሳዝዞ የሚበላ ተይጂ በአሺሙረ አትሳደቢ ያለው የተረፈው ባለሀብት በሰራተኛ አሰረቶ ይበላል የሌለው ደግሞ እራሶ ተፈቅፉቆ ይሰራል
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 17 күн бұрын
ልክእደሊያ😂
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa 16 күн бұрын
በርች የአሚን እናት🎉🎉🎉
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 17 күн бұрын
ዋዉ አደኛ ጎበዝ👌👌👌👌👍👍👍 እኳን አደረሳችሁ❤️
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 15 күн бұрын
ዋዉዉ እጂሽ ይባረክ😍😘
@samira1164
@samira1164 15 күн бұрын
ያምራልሁሉም❤❤
@zemizemYouber-rr8pf1dh7g
@zemizemYouber-rr8pf1dh7g 15 күн бұрын
የኔ ውድ በርችይ❤❤😂
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 15 күн бұрын
Gobez nesh gn medeb sr Esatun tetenqeqi betam yasferal
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 17 күн бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 15 күн бұрын
ውይ ሙጌታ መድፍት ግን ይከብደኛ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 17 күн бұрын
ደስ የሚል ሀገርኛ ሀረግ ጀግና
@መፃጉyoutub
@መፃጉyoutub 16 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሀርግዬ❤❤❤
@munamuna1301
@munamuna1301 17 күн бұрын
ማሻ፥አላህ፥ሀርግየ፥ባለሞያነሽ፥፥እሱን፥ዳቦ፥የዴፈሽበትን፥ምጣድግን፥እኔም፥እፍልገው፥ነበር፥ለአርፈኒ፥ለኢድ፥፥ሙጋራ፥የምጋግርበት፥እህት፥የትነሽ፥እዴትስ፥ትገዝልኛለሽ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 12 күн бұрын
የዳቦ ምጣድኮ ገበያኮሞልቷል
@fedaslopoos8057
@fedaslopoos8057 15 күн бұрын
የኔ ባለሞያ❤❤ አንደኛ ነሽ😊
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 17 күн бұрын
ዎው የምር ባላሞያ ነሽ ❤
@TGTG-xg2ev
@TGTG-xg2ev 15 күн бұрын
ባለ ሙያ ❤
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 14 күн бұрын
በናታችሁ አበረታቶኚ ከሷ በኃላ የጀመሩትኚ የት ደርሰዋል እና ብዛ ላይ ጎበዝ ናትኚ
@MyIove-qr9fw
@MyIove-qr9fw 15 күн бұрын
ማሻአላህ ባለምያ ነሽ❤❤🎉
@mesifkr-or
@mesifkr-or 17 күн бұрын
ሀረግ እኮ ባለሞያናት ባእል ስታከብር❤
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 16 күн бұрын
ሙያ አንደኛ ነሽ ❤❤
@adamjebel4291
@adamjebel4291 16 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ❤
@Feriha_de
@Feriha_de 16 күн бұрын
ጎበዝ በርቺ❤
@gfg4073
@gfg4073 17 күн бұрын
ሊያ ሻሪኔ 😂😂😂😂አዛችው ይሆናል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሳ ቤት ምግብ አይስራም 😂😂😂😂
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 17 күн бұрын
አው ሊያ ዘነጪ ባለሀብት ሰለሆነች በሰራተኛ ነው የምታሰራው
@MariyaMariya-t5i
@MariyaMariya-t5i 17 күн бұрын
መሸለሀ በለሙየ ነሽ❤❤
@dhayniiicell
@dhayniiicell 17 күн бұрын
እንጀራው አፍለኝ ሆኖብሻል አልተብላላም በተረፈ አድናቂሽ ነኝ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 17 күн бұрын
❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን
@Salaam-hv8gd
@Salaam-hv8gd 16 күн бұрын
❤❤❤ እንኳ እደርስሽ❤
@yehishimebet4605
@yehishimebet4605 17 күн бұрын
እረ ደስ ይላል እ መልካም በአል ❤❤❤❤
@AberashDebele
@AberashDebele 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የሀሚራሊ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 16 күн бұрын
Gobez igzhabiher lijoshin yasadiglish tidarsh yibarek ❤🙏
@tb463
@tb463 17 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ
@HayuLove-f6c
@HayuLove-f6c 17 күн бұрын
የኔ ሴታሴት ❤❤❤❤❤❤❤
@abemedia3346
@abemedia3346 17 күн бұрын
ባለሙያ ሀረግዬ 🎉🎉🎉🎉
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn 17 күн бұрын
አይ መከረ የእትዮጵያ ኑሮ😢
@MariyamMaari
@MariyamMaari 17 күн бұрын
አብሽሪ😂
@QwewAwwe
@QwewAwwe 17 күн бұрын
አረግዬ እንኳን አደረሰሽ ባለሙያ
@Hunyalew-w5f
@Hunyalew-w5f 17 күн бұрын
ሀረግየ እኳን አደረሠሽ መልክሽ ያጎቴን ልጅ ትመሥሊያለሽ
@salemethiopian4447
@salemethiopian4447 17 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@habshalove7381
@habshalove7381 17 күн бұрын
ጎበዝ ❤❤❤
@mesitube8396
@mesitube8396 17 күн бұрын
ባለሙያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 17 күн бұрын
ዳቦ መጋገር እዳንች ነው በፓትራ እየተጋገረ ጣሙ ይጠፋል ያች ኦርጅናል ነው❤
@ማህሌት
@ማህሌት 16 күн бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን ❤❤❤🎉🎉🎉
@TewabechGizaw
@TewabechGizaw 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዋዉውው 🎉🎉❤
@Nani-l6y
@Nani-l6y 16 күн бұрын
እንጄራሽ አፍለኛ ነው ውዴ
@sintayehutube2871
@sintayehutube2871 17 күн бұрын
ጎበዝ ብርቱ ሴት
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 17 күн бұрын
ባለሞያ ዳቦው❤🎉
@SelamGashaw-w5w
@SelamGashaw-w5w 16 күн бұрын
Jagna hargye❤ seyamre aseraresh
@helengetachw
@helengetachw 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@cequa4067
@cequa4067 17 күн бұрын
ማሽላ ባለሙያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadaweloyewa7931
@seadaweloyewa7931 17 күн бұрын
ሀርግን ልምድ ነው መቶሺ እማታስገቧት
@haimanotgbremedhin6493
@haimanotgbremedhin6493 14 күн бұрын
🎉
@skettube4149
@skettube4149 17 күн бұрын
ትክክለኛ የኮባ ዳኮ ሳምር
@WOLOOFRNCR
@WOLOOFRNCR 15 күн бұрын
ዴምሩኝ ለዴመረኝ ሁላ ፈጣሪ ከድንገት አዴጋ ይጠብቀው ያላሰበውን እርዝቅ ይስጠው
@nigatabebe5510
@nigatabebe5510 17 күн бұрын
Beautiful videos as usual.
@genitube3975
@genitube3975 17 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ ሀገ ረግዬ
@MuleeDaree1
@MuleeDaree1 9 күн бұрын
Gobaz nesh
@SalwaSalwa-ri5cc
@SalwaSalwa-ri5cc 16 күн бұрын
Wowowow❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 17 күн бұрын
እንኳ አደረሳችሁ መልካም በአል❤
@HewetGeta
@HewetGeta 17 күн бұрын
Ene makeshe arebager eyaleshe newu wudaa🥰
@ትግሰትዘቢደርይውቲብ
@ትግሰትዘቢደርይውቲብ 17 күн бұрын
👍👍👍👍💛💚❤okyse
Ethiopia 🔴ዘሌን prank ተደረገ ድፍን አቶ እንቁላል
16:53
ሀረግ አይንዬ
Рет қаралды 18 М.
ዮአዳን (ክፍል 62)
30:10
ለዛ
Рет қаралды 263 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Ethiopia 🔴አዲሱ ቤታችን የባሌን ሙያ እዩለት
20:54
ሀረግ አይንዬ
Рет қаралды 12 М.
Ethiopia 🔴ባሌ ያስተማረኝ ሙያ😅
12:58
ሀረግ አይንዬ
Рет қаралды 9 М.
ALWAYS LOVE YOUR MOM! ❤️ #shorts
0:55
LankyBox
Рет қаралды 23 МЛН
Месть от кутюр (2015) | Ты ведьма!
1:00
Vinogradenko
Рет қаралды 1,3 МЛН
Мамаша, по чём? 🤣🤣🤣 #shorts #сваты
0:48
Кадушка Доброго Кино
Рет қаралды 3,5 МЛН
НЮАНС (смешное видео, юмор, приколы, поржать, смех)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 817 М.
Kardeşlerim 62. Bölüm @atv
2:13:03
KARDEŞLERİM
Рет қаралды 4,6 МЛН
Ангел против Демона кто победит 😱
0:49