Ethiopia : የቤቶች ድራማዋ ህፃን ማክቤል ያደረገቸው ያልተጠበቀ ድንገተኛ ሰርፕራይዝ

  Рет қаралды 439,074

RAMA MEDIA

RAMA MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 1 900
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 4 жыл бұрын
በስማም ሲምሩ ፈጣሪ ያሳድጋቸው ቱቱቱቱቱቱቱቱ ብያለሁ መንታ ልጅ ምኞቴ ነው ይሰጥሽ በሉኝ
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ይስጥሽ
@እሙቲዩብ-ዐ7ጨ
@እሙቲዩብ-ዐ7ጨ 4 жыл бұрын
ኧረ ለኔም ይስጥሽ በሉኝ እግዚአብሔር ሆይ ስጠኝ
@getuweldtsadik4736
@getuweldtsadik4736 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሲያምር
@jeueurru717
@jeueurru717 4 жыл бұрын
ይሥጥሽ ማሚ
@yordanoswerku6162
@yordanoswerku6162 4 жыл бұрын
ይስጥሽ
@ኢሙኢምራን
@ኢሙኢምራን 4 жыл бұрын
ያረቢ አረብ ሀገር መውለዴን አቋረጠብኝ በጣም ነው የሚሰማኝ እስኪ ለአላህ ብላቹ መንታ ልጆች አንዲሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ ሲያምሩ አላህ ከአይን ያውጣልሽ👆👆👆👆መንታ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ
@elizabethshoro7949
@elizabethshoro7949 4 жыл бұрын
6
@hhhh2932
@hhhh2932 4 жыл бұрын
ከዘከ
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር መንታ መንታዉን ይስጥሽ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እህቴ
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲሰጥ አይሰስትም ለስጦታው ወደር የለውም ይደጉልሽ 😘😘😘
@meseretd3805
@meseretd3805 4 жыл бұрын
አሜን
@hayme4396
@hayme4396 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@makysolly1837
@makysolly1837 4 жыл бұрын
እመቤቴ ታሳድግላችሁ ትልቅ በረከት ነው።"ስራው ግሩምና ድንቅ ነው!!!"
@sarhalharbe6994
@sarhalharbe6994 3 жыл бұрын
እግዚአቤር ያሳድግልሽ እምየ
@hewannegash5626
@hewannegash5626 4 жыл бұрын
አረ እባክሽ የጠረጴዛው መስታወት ጠርዙ እንዳይመታብሽ ጠረጴዛውን አንሺው የጠረጴዛ ጠርዝ መቶት ግንባሩ የተጎዳ ህጻን አውቃለሁ እግዚያብሄር በጥበቡ ያሳድግልሽ ።
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
ኡፍ እኔም ተሳቅቄ ለሞት ነዉ
@murdazamzam9719
@murdazamzam9719 4 жыл бұрын
እኔራሡ ስቅቅነው ያልኩት በድንጋጤ ይመታቸዋል ብዬ
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 4 жыл бұрын
Ene erase tesakeku eko yetegachu eyemeselegn
@zdlove257
@zdlove257 4 жыл бұрын
ወይኔ አሁን በሁን ማታቻው እያልኩ ስቅቅ ነው ያልኩት
@ቤዛተስፋዬ
@ቤዛተስፋዬ 4 жыл бұрын
እስከሚያድጉ ድረስ ያስቸግራሉ
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 4 жыл бұрын
አንቺን የጎበኘ ጌታ ፣ በልጆች እንዲህ አብዝቶ እንደባረከሽ ለሁሉም ሴት እንዲህ ይስጥ።አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 4 жыл бұрын
አሜን
@trioblackdiamonds
@trioblackdiamonds 4 жыл бұрын
Amen🙏
@ሀቢቢንናፋቂ
@ሀቢቢንናፋቂ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክላህ አላህ ያሳድጋችሁ አበባ ነቸው እህ ስስት ናቸው 💋💋💋💋💋
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selametotub9340
@selametotub9340 4 жыл бұрын
በፍጣሪ ደስ ሲሉ በጌታ ደግሞ ስማቸው ትርጉሙ እራሱ የሚገርምጰነው 1በጸሎት --እግዚአብሔር ጸሎታቸውን ሰምቶ ስለሰጣቸው 2አማኖት ---እግዚአብሔርን አምነውት ስለሰጣቸው 3አብ ላካት ---- እግዚአብሔር የላካት 4አሜን ---- ሆነልኝ ተሳካልኝ በእመቤቴ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ በጥበቡ ከሰዎች አይን ይጠብቃቸው የተዋህዶ ልጆች መንታ መንታ ውለዱ😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይስጠን
@mimiethio8030
@mimiethio8030 4 жыл бұрын
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 4 жыл бұрын
አሜን
@samer8063
@samer8063 4 жыл бұрын
አሜን በኡነት እግዚአብሔር አምላክ ዘራቹን ይባርክ ለኢትዮጵያ ሙሉ
@senaitketemaweldemariam8069
@senaitketemaweldemariam8069 3 жыл бұрын
Amen
@የኔ-ሸ3የ
@የኔ-ሸ3የ 4 жыл бұрын
የመስታወት ጠረጴዛ ለልጆቹ ጥሩ አይደለም በጣም መጥፎ አደጋ ስላየሁ በጣም እየተሳቀቅሁ ነው ያየሁት
@You-gu4ce
@You-gu4ce 4 жыл бұрын
ትክክል
@mimiethiopia5542
@mimiethiopia5542 4 жыл бұрын
Enem wey
@woinabebaabebe6855
@woinabebaabebe6855 4 жыл бұрын
አዋበጣም አደገኛ ነው እባክሽ አንሽው
@amanithupia1201
@amanithupia1201 3 жыл бұрын
enem maramn bexam new eyetesakeku yayehu lemangnawum egzabiher yasadglsh ayzosh ehte
@selamleethiopayhun2008
@selamleethiopayhun2008 3 жыл бұрын
Lek New metikek alebat yaseferale terbezaw
@ራያራዩማራያራዩማ
@ራያራዩማራያራዩማ 4 жыл бұрын
በስማም ምን አይነት እድለኛ ሴት ነሸ የእዉነት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሸ እኔም ከስደት መልስ እግዚአብሔር መታ ልጅ ቢሰጠኝ እሱ እኮ የሚሳነዉ ነገር የለም
@tigis7723
@tigis7723 4 жыл бұрын
À
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋቸው ዋው ባንድ ጊዜ ክብር ነው ያልሽው ማማየ ደሞ ሲያምሩ ግን ጠርንጴዛው እንዳይመታቸው አንሽው እንደፈለጉ እንዲጫወቱ
@hawamohammed9781
@hawamohammed9781 4 жыл бұрын
መሻ አላህ አላህ ያሣድግልሺ እህት የኔ ማሮች ሢያምሩ አላህ ጤናማ ያድርግልሺ ለኔም መንታልጆች መኞቴ ነው አላህ ይስጥሺ በሉኝ ያረብ
@zebu4271
@zebu4271 4 жыл бұрын
የኔ ማር አላህ ይስጥሽ
@mekiyalove7476
@mekiyalove7476 4 жыл бұрын
ማሻአ ላህ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 4 жыл бұрын
እንኳን ብዙ ልጅ ቀርቶ አንድ ልጅ ያለበት ቤት ሳሎን ጠረጴዛ አይቀመጥም አንሺው ወይ ጭንቅላቱን ወይ ፊቱን ይመታውና ይቆጭሻል ቤት ማስጌጥ ሲያድጉ ይደርሳል
@nafkotbchengnet5108
@nafkotbchengnet5108 4 жыл бұрын
እኮ እኔ እራሱ ሰቀጠጠኝ ጠረጴዛው
@melukongio5148
@melukongio5148 4 жыл бұрын
ከሰው አይን ያውጣልሽ እናቴ አድገው ለቁምነገር ያብቁልሽ እስይ በርቺ ማማየ
@ቲጂየቅዱስገብርሄልወዳጅ
@ቲጂየቅዱስገብርሄልወዳጅ 4 жыл бұрын
ሲያምሩ አደጉ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ግን ጠረንቤዛውን አንሱት አስፈላጊ አይደለም ለልጆቹ ስትሉ አንሱት
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 4 жыл бұрын
የጌታ ስራ እኮ ድንቅ ነው ክብሩን ይውሰድ ይደጉልሽ የእናት!!!!!!
@ወድሜለኔልዩነው
@ወድሜለኔልዩነው 4 жыл бұрын
ፈጣሪየ ከሸቃላነት አውጣንና የመንታወች ልጆች አድርገን አሚን በሉ የኔ ከርታቶች
@zeharamohammed8242
@zeharamohammed8242 4 жыл бұрын
አሚን
@ጋልቅዱስሚካኤልእ
@ጋልቅዱስሚካኤልእ 4 жыл бұрын
አሜን
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 жыл бұрын
Amen bwenati
@tsioneyadeytub6436
@tsioneyadeytub6436 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@alimateman2061
@alimateman2061 4 жыл бұрын
አሚንንን ማማየ
@jemilajemila3064
@jemilajemila3064 4 жыл бұрын
እረ ለኔም ድዋ አርጉልኝ ካገባሁ አስር አመቴ ነው ልጅ የለኝም
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ አንድ ቀን ይሰጥሻል
@khayriehk1612
@khayriehk1612 4 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ከሪም።ናው። አድ ቀን ያበሸብሽሻል
@sihamabduabdu8382
@sihamabduabdu8382 4 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ
@liyatube9497
@liyatube9497 4 жыл бұрын
እመብርሀን ቤትሽን በልጅ ታሙቅልሽ እህቴ ወደ ለፈጣሪሽ ፀሎት አርጊ ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ ያማላልሽ የሰማዩ ንጉስ የምድሩ ባለቤት እሚሳነው የለም ፈጣሪ ይስጥሽ ልጅ በልጅ ያርግሽ
@hiyathiyat7735
@hiyathiyat7735 4 жыл бұрын
الله يوفقك حابيبتي አላህ ይወፍቅሽ ሁቢ
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 4 жыл бұрын
አምላኬ አንተኮ ድንቅ ነክ እህቴ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ትልቅ ስጦታ ነው የሰጠሽ በርግጥም ይከብዳል ግን ደሞ ደስ ይላል ይደጎልሽ።
@gebruabera9599
@gebruabera9599 4 жыл бұрын
በፀሎት እግዚአብሔርን አምነን አብ ላካት አሜን እንደ እምነትሽ ይሁንልሽ። እድግ ይበሉልሽ
@gannekuwait4292
@gannekuwait4292 4 жыл бұрын
ያንቺም እንደዚ ይስጥሽ እስኪ በሉኝ ሳምሩ❤❤❤❤
@sofiyahassan8337
@sofiyahassan8337 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሣድግልሽ እናት
@yenayena8676
@yenayena8676 4 жыл бұрын
የመስታወቱ ጠረጴዛ አሳቀቀኝ እባክሽ. ጠረጴዛውን አንሽው
@meseretd3805
@meseretd3805 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ያሳቅቃል
@halimasaid3631
@halimasaid3631 4 жыл бұрын
እኔስ በሆን አንድ ቀን አይናቸውን ባልመታባት ኡፍ አላህ ያሳድግላት
@mimiyegetalijjsas3184
@mimiyegetalijjsas3184 4 жыл бұрын
Tikil
@saraderejemohamedgallsamre8885
@saraderejemohamedgallsamre8885 4 жыл бұрын
Awo enem
@samerajamal2855
@samerajamal2855 4 жыл бұрын
እውነት. ነው. እኔም. እያሉኩ. ነበረ. ጥሩ. አደለም. በዛ. ላይ. የሚስታወት. ነው
@dohaqtr8108
@dohaqtr8108 4 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ስራህ ግሩም ነው፣ያንተን ስራ ማን ይመረምራል እጅን በአፍ ላይ ታስጭናለህ አቤቱ ስምህ ይመስገን ለዘለአለም🙏🙏🙏
@wacandaFunn
@wacandaFunn 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋቸው ለቁም ነገር ያብቃቸው
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 4 жыл бұрын
መታደል እኮ ነው ውይ
@wacandaFunn
@wacandaFunn 4 жыл бұрын
@@tihunyilma4347 በጣም ደስ ሲሉ በቅንነት ደምሩኝ
@እሙኢምራንየሀይቅልጅ
@እሙኢምራንየሀይቅልጅ 4 жыл бұрын
እንደማመር
@wacandaFunn
@wacandaFunn 4 жыл бұрын
@@እሙኢምራንየሀይቅልጅ እሽሽነይሽእሙ
@ababagezaw4573
@ababagezaw4573 4 жыл бұрын
እፍፍፍ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በኪነ ጥበቡ ያሳድግልሽ
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ይታደሉታል ማለት እንዲ ነው ።ፈጣሪ ያሳድግልሽ💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
እንደማመር ውድ
@fevomeye9179
@fevomeye9179 4 жыл бұрын
አርሴምዬ ታሳድግልሽ እማ❤️🙏
@ለምለምየአርሲዋ
@ለምለምየአርሲዋ 4 жыл бұрын
መድሃኔዓለም እጁ ሰፊ ነው ሲሰጥ ፣እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@FreTube-b9c
@FreTube-b9c 4 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛም ይስጠን😍
@ለምለምየአርሲዋ
@ለምለምየአርሲዋ 3 жыл бұрын
@@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ አሜን ይስጠን
@jgd7692
@jgd7692 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቸዉ እድለኛ ነሽ እህቴ በርች
@mulujesus9592
@mulujesus9592 4 жыл бұрын
ዋዉ ክብር ለእግዝአብሄር ይሁን አሜን ጌታ ኢየሱስ በመጎስ ያሳድግልሽ
@samriabc6573
@samriabc6573 4 жыл бұрын
እንጊሊዘኛ ለመናገር እነዚን ነገሮች ማወቅ ቁልፉ ነዉ part4 kzbin.info/www/bejne/nJOuYWt7npaWf8U
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
በፈጠረሽ ይሄን ጠረፄዛ አዉጥተሽ የእንጨት አድርግዉ ብወድቁበት በጣም መጥፎ ነዉ፣ ያጋጠመኝ ዘግናኝ ነገር አለ ልጅ ያለበት ቤት ይሄ ጠረጴዛ አይመከርም ለዝያዉም አራት ህፃናት በተረፈ እግዝአብሔር ለቁምነገር ያብቃቸዉ
@mimidamtew7352
@mimidamtew7352 4 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ቱቱቱቱቱቱ ብያለሁ ፈጣሪ ይባርክልሽ እህት እሙሙሙሙሙ
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 4 жыл бұрын
እህቴ ጠርቤዛውን ብታነሺው ጥሩ ነው ልጆቹን እዳይመታብሺ አላህ ይጠብቃቸው በርቹ ዋናው ጤና ነው ጤና ካለ ሁሉም ነገር አለ አብሺሪ.
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 жыл бұрын
ጠካራ እናት በርችልን ለረዱሽ እግዚአብሔር በወጣው ይተካላቸው
@thestar2137
@thestar2137 4 жыл бұрын
በጣም መታደል ነው ለኔም እንደዚህ በሰጠኝ አምላኬ
@deesdoos6676
@deesdoos6676 4 жыл бұрын
እነሆ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው የሆድም ፍሬ የርሱ ዋጋ ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ህጻናትን ያሳድጋል ይጠብቃል በጥበብ በመገስ ያሳድጋቸው አንችንም ባሌቤትሽን የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ አሜን።
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
አላህ ያሣድጋቸው ለቁምነገር ያብቃቸው
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@sultanalkurdi1245
@sultanalkurdi1245 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቸው
@እግዚአብሔርታላቅነው-ዐ6ዐ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ዐ6ዐ 4 жыл бұрын
ዲሥ like የምታረጉት ኡፍፍፍፍፍ እናተ ሠውች አደላችሁም 😭😭😭😭😭እህቴ እግዚአብሔር ያሣድግልሽ ቱቱቱቱቱ ያሣድጋቸው ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ደሞ ሢያማምሩ እመብርሃን ትጠብቅልሽ እህቴ ላችም ፅናቱን ትሥጥሽ እማምላክ🙏🙏🙏🙏
@saytsayt164
@saytsayt164 4 жыл бұрын
አስይይ ደስስ ስሉ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግልሽ እህቴ እኛም ከስደት መልስ እንደ አንቺ እንደስጠን ምኞቴ ነው ሸቃላዎች አሜን፫ በሉ
@sebleseble3010
@sebleseble3010 4 жыл бұрын
አሜን ሀቢቢ
@MaryMary-yy2ot
@MaryMary-yy2ot 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almazgirma8040
@almazgirma8040 4 жыл бұрын
አሜን
@እማእወድሻለሁእማእወ-ኀ3ጨ
@እማእወድሻለሁእማእወ-ኀ3ጨ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@fekerwetitiw9675
@fekerwetitiw9675 4 жыл бұрын
አሜን ዉደ ምኞቴ ቢሰምር
@sudanimam2106
@sudanimam2106 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስጦታወችሽ ናቸዉ እግዚያቤር ያሳድግልሽ
@aliyaadil3732
@aliyaadil3732 4 жыл бұрын
እህት እባክሽ የመሀል ጠረጴዛውን አንሺው ለነሱ ጥሩ አይደለም ተሳቅቄ ሞትኩኝ
@ራሕማፋቅር
@ራሕማፋቅር 4 жыл бұрын
እኔም ካሁን ካሁን ይመታቸዋል እያልኩኝ ጭቀቴ
@MesiLedeaha8156
@MesiLedeaha8156 4 жыл бұрын
የእንጨት ቢሆን ኣሪፌ ነበር
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 4 жыл бұрын
አዎ ይነሳ እኔ እንዴት እንደተሳቀቅሁ
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ
@ruthandmoses3341
@ruthandmoses3341 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 ዛሬ በጣም የሚጣፍጥ ፓንኬክ ሰርተናል ሁላችሁንም ጋብዘናችኋል kzbin.info/www/bejne/eYXde2yhoMtnbLs
@mariyatube8922
@mariyatube8922 4 жыл бұрын
Follow this link to join my WhatsApp group: chat.whatsapp.com/KcQ42nJY1T02rgIdTco7rj አላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ አንድ አፍና 👄 ሁለት ጆሮ 👂👂ሰጥቶናል , ይህም የሆነው የምንናገረው ከምናዳምጠው በእጥፍ እንዲያንስ ነው ብዙ ከማውራት ብዙ ማድመጥ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው_ _አላማችን ተምረን ማስተማር ነው ውዷ እህቴ ከሁረል ዒይን ሴቶች መሆን አትፈልጊም እንግደውስ ቶሎ ወደኛ ተቀላቀይ የግሩፓችን ስም ሁረልዒይን የሙስሊም የሴቶች ጀምአ የሚሰጠው ትምህርት አገልግሎት ቅድሚያ ለተውሂድ ነው_ 💯 *_ሁረልዒን ለእኔና ላንች_* 💯 *_አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ_* _አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ቢኩም ይላል ሁረልዒይን የሙስሊም ሴቶች ጀመዓ !!!!!!_ _የሁረልዒይን ግሩፕ ለለሏችሁ ብቻ ኑ እንማር ዲናዊይ ትምህርት ቅድሚያ ለተውሒድ ነው መፍከራችን !!!! _✍ " አቅል ያለው ሰው ብሎ ማለት ጥሩ እና መጥፎን ለይቶ ሚያውቅ አይደለም ፤ ነገር ግን አቅል ያለው ሰው ብሎ ማለት መጥፎን ነገር ሲያይ የሚሸሽ መልካምን ነገር ሲያይ ደግሞ የሚከተል ነው " [ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና(ረሂመሁላህ) ]_ #ስራ የሚለካው በመጀመሪያው ሳይሆን በመጨረሻው ነው። ስኬት የመጀመርና የመጨረስ ውጤት ነው።ለመጀመር ድፍረት፣ #ለመጨረስ ደግሞ ፅናት ያስፈልጋል። #ድፍረት ላመንሽበት ነገር እንድትቆሚ ሲያረግሽ፣ ፅናት ደግሞ በቆምሽበት እንድትቆይ...... #ሸርርርርር #ሸርርርር #አጅሩ ከአላህ ነው !!! 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 "ወደ መልካም የሚመራ ልክ እንደሰሪው ነው"  ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ #ለሌሎችም ሼር በማድረግ ከአጅሩ ይካፈሉ፤ የእውቀት ጠላት የሆነውን ጅህልና እና ሸይጧንን ይዋጉ !!! 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 4 жыл бұрын
ችግር ቢኖረውም መከራን አልፎ እዚህ መድረስ ግን ጥንካሬ ነው ፈጣሪ ያሳድግልሽ እናት
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 4 жыл бұрын
@@hadratube4986 ደመርኩሽ ማማየ
@tasfayedsaleny8881
@tasfayedsaleny8881 4 жыл бұрын
የአምለኬ ስራ ግሩምና ድንቅ ነው እግ/ር ያሳድግቾ ስሃመምሩ አሜንይ ተባረኩ
@banjibanji425
@banjibanji425 4 жыл бұрын
የፈጣሪ ፀጋ አሜን በሉ አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲♥️♥️🤲♥️♥️🤲🙏🙏🙏🙏
@tasfayedsaleny8881
@tasfayedsaleny8881 4 жыл бұрын
Amen amen AMEN
@zebuddd2142
@zebuddd2142 4 жыл бұрын
አሜን
@zenylema8717
@zenylema8717 4 жыл бұрын
ዋው እግዘብሔርን ያሳድግላችሁ የተባረኩ ይሁኑ ድካሙ እንጂ በጣም ደሰ ይላሉ እግዚአብሔር ተባረክ
@aldayantwalij3047
@aldayantwalij3047 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ስላየናቸው አሁንም ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልሽ ።
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የእግዚኣብሔር ደግነቱ ኣያቅም በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 4 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ 😍😍😍እህቴ
@meseretd3805
@meseretd3805 4 жыл бұрын
በጣምምምም
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ
@elsagebre6509
@elsagebre6509 4 жыл бұрын
Egziabher yasadglish Yene konjo anchim tebareki. Please mehal lay yalewn table anshiw.
@alemmulugeta7887
@alemmulugeta7887 4 жыл бұрын
ሥልክሺን ለኪልን ?????
@mahadermahader3503
@mahadermahader3503 4 жыл бұрын
በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ያሰድግልሽ እህቴ በርቺና ተንከባከቢቸዉ እግዚአብሔር በአንድ አራት ልጆች የሰጣሽ በምክኛት ነው በረከቶቺሽ ናቸዉ
@ራሕማፋቅር
@ራሕማፋቅር 4 жыл бұрын
አቤት መታደል ነዉ ደሞ ሲያምራ አላሕ ያሳድጋቸዉ💜💕💓💗🌸🌼💛💚💔
@samriabc6573
@samriabc6573 4 жыл бұрын
ስለ to be verb (am, is , are) ማወቅ ትፍልጋላቹ ? ይህ ቪዲዮያለ ስህተት እንግሊዘኛ እንድንናገር ያስችለናል kzbin.info/www/bejne/Z4qzXmOMZtClZrs
@mariatartaglino109
@mariatartaglino109 4 жыл бұрын
አላህ አብዝቶ ሰቶሻል ፈጣሪ ያሳድግልሽ በጣም የሚያምሩ ልጆች ናቸው አላህ ያሳድግልሽ በጣም ውድድ አደረኳቸው.
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
@ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 4 жыл бұрын
አሜን እህታችን
@lkitusisay5968
@lkitusisay5968 4 жыл бұрын
የእ/ር ስጦታ በሰፊው ነው፣ጠረጴዛው ግን አሳቀቀኝ እናትዬ።
@ወለተማርያምA
@ወለተማርያምA 4 жыл бұрын
ወይ ሲያምሩ ኧረ ለኔም ሰቶኝ ስደት ላይ የባከነውን እድሜየን መድሀኒያለም በካሰኝ
@aninmohammef65
@aninmohammef65 4 жыл бұрын
አይዞሺተሰፈአይቆረጥም
@milkilion696
@milkilion696 4 жыл бұрын
Ledakeleshe 4 ashakemeshalaw 😆
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ምሥጋና ለአተ ይሁን አቤት የአተ ፀጋ ማሥደሠቱ እድግ ይበሉልሽ እህቴ።።
@saratube670
@saratube670 4 жыл бұрын
አረ ጠረጼዛው ገዛዝ ነው አሺው ወይኔ በተረፈ ምርጥ ምርጥ ልጆች ናቸው አላህ ያሳድጋት ውስጥ
@i_love_chips_
@i_love_chips_ 4 жыл бұрын
Thanks to God to see his unique gift she's so blessed mother God bless you all family 👪 🙏🙏 🙏
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 4 жыл бұрын
መታደል ነው ወልዶ መሳም እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ጌታ ሆይ እኔንም በልጅ ባርከኝ ሁሉን አድርገህልኛልና. በህይወቴ የሚናፍቀኝ ልጅ ወልዶ መሳም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 4 жыл бұрын
አሜን የኔም ምኞት ነው
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 4 жыл бұрын
አሜኒዬ እድግበይ አናትዬ እግዛቤሪ ልጆችሽን ትቅ ቦታ ያድሪስልሽ
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥብብ ያሳድግልሽ እህቴ ኮሜንቶች በስደት ያለነው ለኛም እግዚአብሔር በልጅ ይጎብኘን እደዚህ ወልዶ ማየት እዴት ደስ ይላል
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 4 жыл бұрын
እህቴ የጠረጴዛው ጫፍ እንዳይመታቸው ቦታውን ሰፋ አድርጊላቸው ጠረጴዛውን አንሺው
@familyfood4363
@familyfood4363 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሸ 🙏 ውይ አደራሸን የመስታወቱ ጠረጴዛው በጣም ያስፈራል ለልጆሽ አደራ...🥰🥰🥰👏👏👏
@ብሪጓልተዋህዶ
@ብሪጓልተዋህዶ 4 жыл бұрын
በጣም ያስፈራል እውነትሽ ነው ውው
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 4 жыл бұрын
አላህ፣ያሳዲግልሺ
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ላበቃሽ በጣም አድገዋል ግን የመስታወት ጠረጼዛውን ከአጠገባቸው ብታነሱት ጥሩ ነው እባካችሁ
@ኡሙረያንረያንቱዩብኡሙረያ
@ኡሙረያንረያንቱዩብኡሙረያ 4 жыл бұрын
እህት ታድለሽ ልክ ነሽ ይከብዳል ግን ለምን አስር አይሆን ሲያምር ማሻአላህ ብያለሁ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 жыл бұрын
ጌታ ሰሙ ይባረክ ላንቺ የሰጠሺ አምላክ ለሁሉም ልጅ ይሰጠን ጌታ ሰሙ ይባረክ ጌታ እንደተናገረው የሚያደርግ ጌታ ታማኝ ነው ትልቅ ነው ይረዳል ያሰመልጣል የኔ ጌታ
@emanmohammed5985
@emanmohammed5985 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሰድግልሸ ድግልማሪያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ለቁምነገር ታድርሰልሸ
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 4 жыл бұрын
ኣሜን
@mihuralemneh1778
@mihuralemneh1778 4 жыл бұрын
እውነት መታደል ነው እ/ሄር እቅፍ ድግፍ አርጎ ያሳድግልሽ😍😘
@wenyberta3982
@wenyberta3982 4 жыл бұрын
ጠርቤዛው። እንዴት። እዳሳቀቀኝ። ። ብታነሹ። አሪፍ። ነው። በተርፍ። ፈጣሪ። ያሳድግልሽ
@נחמהזגיי
@נחמהזגיי 4 жыл бұрын
እደኔ አስተዋለሽዋል 🤔ፍጣሪ ይርዳት እድግ ይበሉ ❣❣
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 жыл бұрын
አላህ ሆይ ምኞቴ መታ ነዉ ተስደት መልስ ለኔም ስጠኝ ግን ጠረቤዛዉን አሺዉ አላህ ያሳዲግልሽ
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 4 жыл бұрын
ምኞትሽን ያሳካልሽ።
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
እኔም መታቸው ብዬ ተሳቅቄ ሞትኩ
@tsigetsi407
@tsigetsi407 4 жыл бұрын
ቸሩ መድሐኒያለም ለእኔም እንድህ አድለኝ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@እሌኒምስጋናው
@እሌኒምስጋናው 4 жыл бұрын
ለኔም 🙏
@sebledemissie825
@sebledemissie825 4 жыл бұрын
እድለኛ እናት እናአባት፡እግዛብሔርየሳድግላችሑ ከቤታችሑ፡ጠረጴዛውንአስወግድት።
@bintseidomar7856
@bintseidomar7856 4 жыл бұрын
ጠረቬዛዉን አንሺላቸዉ ማሬ ወላሂ አሳቀቀኝ ይዘዉ ሲነሱ ምናምን
@ድንግልማርያምዋሓስህወተይ
@ድንግልማርያምዋሓስህወተይ 4 жыл бұрын
እስይይ ስማሩ እግዚአብሔር በጥበቡ የሳድግልሽ ማማየ እኔም ማታ ልጆች ሙኞቴ ነው ያርግልሽ በሉኝ🙏
@yemaryamlej3617
@yemaryamlej3617 4 жыл бұрын
እውነት በዚህ ሁኔታ አድገው ስላየናቸው ደስ ብሎናል ፈጣሪ ይመስገን ጊዜው እንዴት ይፈጥናል
@asdaad9010
@asdaad9010 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ የኔ ማር ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@እማእወድሻለሁሁሌምእማየ
@እማእወድሻለሁሁሌምእማየ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ህፃናቶቹ ሴምሩ አላህ ያሳድጋቸው
@حياة-ص8ط
@حياة-ص8ط 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን አላህ ያሳድግልሺ
@sihamtube2943
@sihamtube2943 4 жыл бұрын
ውይ አላህምን ይሳነዋል ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ለቁምነገር ያብቃቸው 👌👌👌
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 жыл бұрын
ማክቤል የኔ ቆጆ አችንም ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኛ ቅመም
@mesol12345
@mesol12345 4 жыл бұрын
ህባካችሁ ጠረጴዛ አንሱት በፎፀም አያስፈልግም ልጆቹ ያሉበት ቤት በጭራሽ አይቀመጥ መንፈሴ ተጨነቀ
@derebaebdorssisa3915
@derebaebdorssisa3915 4 жыл бұрын
እውነት ነው መነሳት አለበት
@nonenone3420
@nonenone3420 4 жыл бұрын
Exactly they want decor the house they don’t care about the kids safety 🤦‍♀️
@wenyberta3982
@wenyberta3982 4 жыл бұрын
እኔም እንደ። አንቺ። ተጨነቅኩ።
@genetteklehaimanot544
@genetteklehaimanot544 4 жыл бұрын
Tkkl
@mulushewa869
@mulushewa869 3 жыл бұрын
ሁሉም የሚመኛቸው አይነት ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ይባርክልሽ ።ጠረጴዛውን አየሽው አሳቀቀን!
@rehima.1114
@rehima.1114 4 жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ የኔናት የፈጣሪ ሥጦታ ናቸዉ እሡ ሸክፎ ለቁም ነገር ያብቃልሽ 😍😍💖🌹
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ5ተ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ5ተ 4 жыл бұрын
መታደል ነው ፈጣሪ ያሳድግልሽ የእግዚአብሔር ፀጋ በረከት ነው
@اللهوكيلإناللهمعصابرين
@اللهوكيلإناللهمعصابرين 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በዚህ ምድላይ ከልጅ በላይ ምን የተሻለ ስጦታ አለ አላህ ይወፍቀን ያረብብብብ
@fatumayimam5314
@fatumayimam5314 4 жыл бұрын
መሻአላ
@habibaseid4895
@habibaseid4895 3 жыл бұрын
አሚን
@ffgdf8495
@ffgdf8495 4 жыл бұрын
ወይኔ በመቤቴ እንዴት ደስስስስ ይላሉ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሳድጋችሁ እሰይይይ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የእግዚአብሔር ስጦታው ግሩም ድንቅ ነው አይሰስትም
@hayme4396
@hayme4396 4 жыл бұрын
አረ በፈጣሪ ጠረቤዛውን አንሽው በተቀሳቀሱ ቁጥር በሰቀቀን ሞትኩ አሁን ካሁን መታቸው እያልኩ እግዚያብሔ ያሳድግልሽ ምን ይሳነዋል ነገ ድካምሽን ያስረሱሻል ትንሽ ጊዜ ነው በርቺ
@bintaby1099
@bintaby1099 4 жыл бұрын
እኔም ተሳቀቅኩ እፍ
@selambelayneh4290
@selambelayneh4290 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ብዙ ነው ፈጣሪ ያሳድግልሽ ♥♥♥♥♥♥
@LijMeleTube
@LijMeleTube 4 жыл бұрын
👉ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ትንን ይበልላችሁ😍 ኮሮና ጠፍቶ ዘረኝነት ቀርቶ በፍቅር አንድ ሆነን በስደት ያሉ ወገኖቻችን አገራችው ገብተው ማያት የናፈቀው በቅንነት ሰብስክራይብ ያድርገኝ
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@netsanettadele7528
@netsanettadele7528 4 жыл бұрын
𝐚𝐦𝐞𝐧𝐧𝐧𝐧
@እሙኢምራንየሀይቅልጅ
@እሙኢምራንየሀይቅልጅ 4 жыл бұрын
አሚን ለሁላችንም ያድርግልን ዉደ ደምሪኝ ልደምርሽ
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 4 жыл бұрын
Amin3
@ruthandmoses3341
@ruthandmoses3341 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 ዛሬ በጣም የሚጣፍጥ ፓንኬክ ሰርተናል ሁላችሁንም ጋብዘናችኋል kzbin.info/www/bejne/eYXde2yhoMtnbLs
@yoyoseifu7674
@yoyoseifu7674 3 жыл бұрын
god bless them you are so lucky
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኰ5በ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኰ5በ 4 жыл бұрын
ቆይ አራቱንም ባንድ ነው የወለደቻቸው ወይኔ ደስ ሲሉ
@zdhussen2937
@zdhussen2937 4 жыл бұрын
አወንን
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
ደምሪኝውድ
@tegestbeza3808
@tegestbeza3808 4 жыл бұрын
አወ
@etabiselemon1251
@etabiselemon1251 4 жыл бұрын
እፉፉፉፉ ሲያሩሩሩ የእውነትት መታደል ነው የኒ እናትትት አይዞሽሽሽ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልልልልል ❤❤❤❤❤❤
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ የማታደርገው ምን አለ ለአዱ አንድ ልጅ አጦ ለአንዱ ደግሞ እንደዚህ ይሰጣል ተመስገን ነው
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ የኔ ውድ በውስጤ ሁሌም እያሰብኩሽ ነበረ !!!! እንደው የት ደረሱ እያልኩ!!! ወይኔ ጠረጴዛው ጠርዙ ገና ከማየቴ ደነገጥኩኝ !!! እረ በእናትሽ አንሽው ለልጆችሽ ፈታ ብለው ይጫወቱልሽ ለጊዜው አንሽው እናቱ!!!!
@Zነኝየአለህበርያአለሀምዱ
@Zነኝየአለህበርያአለሀምዱ 4 жыл бұрын
ማሽ አለህ ማሽ አለህ አለሁ አክር አለሁ አክበር ሱበን አለህለአህ ምን ያስነወል
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
በጣም
@የደሤዋቁጥብየገራዶዋነኝ
@የደሤዋቁጥብየገራዶዋነኝ 4 жыл бұрын
በጣም አላህ ምን ይሣነዋል ❤❤❤
@Zነኝየአለህበርያአለሀምዱ
@Zነኝየአለህበርያአለሀምዱ 4 жыл бұрын
ሱበሀን አለህ አጀእቢ ነው
@aninmohammef65
@aninmohammef65 4 жыл бұрын
በጣም
@xoyibaatubetubeeee5908
@xoyibaatubetubeeee5908 3 жыл бұрын
Mashaaaaa'allhaaaa.tabarakalhaaa.allhaa.yasadigachuu
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 4 жыл бұрын
አምላክ ሲወድ እንደዚህ ይሰጣል ይባረኩ ይደጉልሽ ሲያምሩ ደሞ ታድለሽ
@Tube-ff2fb
@Tube-ff2fb 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ ማማማማ አብሽሩ ፈጣሩ ከአንቺ ይሁን ማማየ
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 164 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 74 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 35 МЛН
አብርሽ እና ሩታ ታረቁ.ዛሬ የደስታችን ቀን ነው❤️💕
21:13
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 295 М.