Ethiopia - የነጩ ቤተመንግስት እራት ግብዣ፣ መንግስት ስለ የኤርትራ ጦር ይፋ ያደረገው፣ ዘመነ ካሴ ችሎት አልቀርብም ብሏል፣ ዮናታን እና ቤተክርስቲያኒቷ

  Рет қаралды 148,082

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 187
@harounmd701
@harounmd701 2 жыл бұрын
ከዘረኝነት ወተን በፍቅር እና በአንድነት የምንኖርበትን ጊዜ አላህ ያምጣልን ❤
@ናዲ
@ናዲ 2 жыл бұрын
አሜን
@አስማቢንትኑሪ
@አስማቢንትኑሪ 2 жыл бұрын
አሚን
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 жыл бұрын
Amane !!!
@nejibmohammed7236
@nejibmohammed7236 2 жыл бұрын
qZ4w I? Y
@mhmethio7546
@mhmethio7546 2 жыл бұрын
እንዲህ በተግባር ኢትዮጵያችን ስትከበር ለመሪያችን ሲንበረከኩ ማየትን የመሰለ ታላቅ ነገር የለም አብቹ ደጋግመህ ኮርተህ አኮራኸን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ።
@danitube7051
@danitube7051 2 жыл бұрын
ያ ኢትዮጵያ ዛማን ዳርሶዋል ዋዳ ቃድሞዋ ሊእልናዋ ሃያልናቷ ትማላሳለች ❤️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@የከምባታልጅተመስገንጡሞሮ
@የከምባታልጅተመስገንጡሞሮ 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹ለዘለዓለም ትኑር
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 2 жыл бұрын
የዘረኝነትን ፖለቲካ አቀንቃኞችንና ባለስልጣናት -ህውሓትን-የብልፅግናው ኦህዴዶችን-ኦነግ ሸኔን-ኤፌኮን-ቄሮን-ማጥፈትና መደምስ ነው መፍትሔው አለበለዚያ ግን ዜጎች በአገሩ ወጥቶ መግባት-የማይችልባት መሥራት መኖር አስቸጋሪ ሕይወቱን የሚያጣበት ከሆነ-እነዚህን የሽፍታዎች ቡድን-አንድ በአንድ እያደፈጥክ መግደል ብቻ ነው እነሱ እንዳደረጉት አንደዚህ ይገባቸዋል መብትህንና እራስህን አገርህን ከእነዚህ ጠለቶች ትጠብቃለህ።
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት ይባርካት 💚💛❤️🙏🙏🙏
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 жыл бұрын
Amane !!
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff 2 жыл бұрын
አሜን
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff 2 жыл бұрын
አሜን
@ethiotube6965
@ethiotube6965 2 жыл бұрын
ህዝባችን ተኝቷል የጠላታችን አጀንዳ የሚያራምዱ ዩቱበሮችን እና አክቲቪስቶችን እየተከተለ ሰው ገደል ሊገባ ነው እነሱ ገንዘብ ተከፍሏቸው ነው እኛ በምን ምክንያት ነው እነሱን የምንከተለው እኛ ያልነው ካልሆነ ብቻ እያልን እኛ የደገፍነው ብቻ ልክ ነው ሌላው ውሸት ነው እያልን ማራገብ ለማንም አይጠቅምም ቡሀላ ነገሩ ከተደበላለቀ መመለሻው ከባድ ነው የዛኔ አዳሜ እንደ ሶሪያ መሄጃክን ትፈልጋለክ ማለት ነው ቆም ብለን ብናስብ ጥሩ ይመስለኛል።የእኛ አገር አክቲቪስት እና ፓለቲካ ፓርቲዎች በጠላቶቻችን ዶላር ሰክረዋል እኛም እነሱን እየተከተልን ገደል ልንገባ ነው።አብይን የጎዳን እየመሰለን እቺን አገር ባናፈርሳት ጥሩ ነው አሁን ደሞ አስተማሪ ተብዬዎቹ ተነስቶባቸዋል ቆይ እውነት አስተማሪ ከሆኑ በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት ጥያቄ እና አድማ አግባብ ነው??? ነገሮችን ለማባባስ እና ለማቀጣጠል ሆን ተብሎ የተሰራ አጀንዳ ነው ከመሀላቸው ገንዘብ በልቶ ይህን የሚያደርግ አለ ሌሎቹም ይከተሉታል ቆይ እሰከመቼ ነው ሰውን የምንከተለው በጭንቅላታችን አናስብም እንዴ አስተማሪዎቹኮ ለዛውም በዚህ ሰአት አገር እንዲረጋጋ የራሳቸውን አስተዋፃ ማድረግ ሲገባቸው ጭራሽ ዋናው ሆኑ ቆይ እሰከዛሬ ቆይተው በዚህ ሰአት ይህ ጥያቄ መጠየቅ ለምን አስፈለገ?? ትንሽ አገር እሰኪረጋጋ ለምን አልጠበቁም???ይህን ሁሉ አመት ቆይተው በዚህ ቀውጢ ሰአት እንደዚህ አይነት ጥያቄ ለምን አስፈለገ?? እውነት የደሞዛቸው ጉዳይ አሳስቧቸው ነው??? ይህን ሁሉ ጊዜ ቆይተው እቺን ሰአት ማለፍ ለምን ከበዳቸው??? ይገርማል እድላችን ሆኖ አክቲቪስቶቻችን እና የፓለቲካ ፓርቲዎቻችን ለወከላቸው ህዝብ ሳይሆን ዶላር ለከፈላቸው ጠላት ነው የሚያገለግሉት አሁን ደሞ አስተማሪዎችም ተጨመሩ ሁሉም ለሆዳቸው ብቻ የሚኖሩ ናቸው እስኪ አንድ ሰው ንገሩኝ እውነት ለወከለው ህዝብ እና ለኢትዩጰያ አስቦ የሚንቀሳቀስ አክቲቪስት ወይም የፓለቲካ ፓርቲ ጥሩልኝ?? ጭራሽ ሁሉም የዞረባቸው ሆዳሞች ናቸው ችግሩ እኛም እነሱን ተከትለን ገደል መግባታችን ነው ።ወደድንም ጠላንም ኢትዩጰያ አትፈርስም እነሱ አጀንዳ አድርገው የያዙት እንደ በፈቱ ጊዜ በድንጋይ እና በረብሻ አገር የሚፈርሰ መስሏቸው ነው ግን አይሳካላቸውም።በዩኒቨርሲቲ ቢመጡ በትምህርት ቤት ቢመጡ ምንም አይሳካም። ግን ያስተሳስበናል አገራችንን ለመሸጥ የዚህን ያክል መሽቀዳደም ይገርማል።አብይን ስለምንጠላው ብቻ ሁሉንም ነገር መንግስት ላይ መደፍደፍ አግባብ አይደለም።እኛ እንደ ህዝብ ከእኛ የሚጠበቀውን እያደረግን ነው??? እኛ እየሄድንበት ያለው መንገድ እንደ ህዝብ ትክክል ነው ??? ቆም ብለን እራሳችንን እንጠይቅ የዛኔ ምኑጋ እንዳለን ይገባናል በሆነው ባልሆነው መንግስትን መተቸት ጥቅም የለውም ከተኛንበት ብንነቃ የሚሻል ይመስለኛል።አንዳንዴ እራሳችን አጀንዳ እየፈጠርን አገር እየረብሽን መልሰን መንግስት ላይ ጣት መቀሰር ምንም አይጠቅምም ሁላቹም እውነቱን ታውቁታላቹህ እስኪ አሁን አሜሪካ አብይን ትለምነው አትለምነው በምን ታወቀ የወሬው ምንጭ ኬት ነው እነሱ ስላወሩት ነገር ከራሳቸው ውጪ ማን ያውቃል አብይ ተመልሶ እንኳን አልመጣም የእኛ አገር ዩቱበሮች ግን ምን አይነት ፈጠራ ላይ እንደሆኑ ግልፅ ነው ቆይ ምንድነው ፍላጎታቹህ ግራ ገባንኮ ለምን ይሀን ህዝብ እንቀልድበታለን።መሬት ላይ የሌለ እና ውሸት ወሬ እየዘገብን ለምን ህዝቡን ግራ እናጋባዋለን እራሳችን ፈጥረን ወሬ አራግበን መልሰን መንግስትን እንተቻለን።መንግስት የእናንተን ወሬ ጥላቻ መግለጫም ማውጣት አቆመ ለምን ዝም አለ ትላላቹህ ሰራሁ ብሎ ሲናገር እናንተ አይዋጥላቹም ምንም ቢሰራ እና ቢደረግ እናንተ በተቃራኒ ናቹህ ጥሩውንም መጥፎውንም እናንተ ለመተቸት ነው የምትጠቀሙበት እናንተ ጥሩ ነው የምትሉት ወይም የምትደግፉት እናንተ የምትደግፉት ሰው ሲናገር ወይም የምትደግፉት ሰው ሲሰራ ብቻ የእሱ ጥሩ ነው አይደል።አረ ወዴት እየሄድን ነው መብት እና ግዴታችንን እንኳን መለየት አቃተንኮ መንግስትኮ የሚሰራውን ያቃል ምን ማድረግ እንዳለበት ያውቃል ዝም ብለን እየቀባጠርን የጠላቶቻችንን አጀንዳ ባናሳካ ጥሩ ይመስለኛል።
@dessiemullu5411
@dessiemullu5411 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አፈር ያብላቸው እራታቸው የተረገመ ይሁን።
@victoramore9477
@victoramore9477 2 жыл бұрын
Minew aynik demolawsa dedeb mikegna
@mesfintesfahun9475
@mesfintesfahun9475 2 жыл бұрын
Great news , at the end of you news , your wish and prayer to be Ethiopia in peace, not in pieces is great. Thank you .
@tube-xo4on
@tube-xo4on 2 жыл бұрын
ዘረኚነት ይጥፍ መተሳሰብ መዋደዲ አብሮ በመስራት በፍቅር አብሮ መኖር ይወፍቀን
@zinasheamare545
@zinasheamare545 2 жыл бұрын
Amane!!!
@thoibayoosuf7454
@thoibayoosuf7454 2 жыл бұрын
ፍትህ በማንነታቸው ለሚገደሉ አማሮች
@seidtubee
@seidtubee 2 жыл бұрын
ሀገራችንን ሠላም ፈጣሪያርግልንየመጣብንንበላ አላህያሳልንይችን ኮሜትየምታነቡ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ
@masetewal6914
@masetewal6914 2 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ❤️❤️❤️🙏🙏🙏የሉተር አዳርሽ ናይት ክለብ ይሆናል ምክንያቱም ሰው ነው የመሰረተው 😂😂😂ተዋህዶ ግን ክርስቶስ ነው የመሰረታት
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 2 жыл бұрын
አውሮፓ እና አሜሪካ እኮ አዳራሻቸውን ለመስጊድ እና ለናይት ክለብ እየሸጡ ነው
@tarikumitiku1923
@tarikumitiku1923 2 жыл бұрын
Stupid mind
@bulakochebo7636
@bulakochebo7636 2 жыл бұрын
feta daily, respect for you, i usually look into your details, keep strong
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ አገራችንን ሰለም አድረግልን!ከንቴ ሌላ ሰላምን ምያመጣ ይላምና!
@ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ
@ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአዲስ አበባ ተማሪዎች
@temesgendemesie4366
@temesgendemesie4366 2 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ፡ ፡
@wediere2238
@wediere2238 2 жыл бұрын
የኣሜሪካ መንግስት በኣፍሪቃ ፕላን ያወጣው ወድያውኑ ይከሽፋል የኣፍሪካ ህዝብ ለኣሜሪካ ኣይቀበለውም በመላ ኣፍሪቃ ኣንድ ክቡር ፕረስደንት ኢሳያስ ኣፎወርቂ ነው የኣሜሪካ ባርያ ያልሆነ፡ ክብረቱ በዶላር የማይሸጥ ምርጥ ሜሪ ዓወት ንሓፋሽ ወዲ ኣፎም የኣፍሪካ ኣንበሳ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 We Love You
@fikrugashaw7281
@fikrugashaw7281 2 жыл бұрын
ጋዜጠኞቻችን ከመሪዎች ተሻሉ ማለት አይገልጠውም ጋዜጠኞቹ ከመሪዎቹ የምድርና ሰማይ ያክል በልጠዋቸዋል ይሕ እውነት እንኳን ለኢትዮጵያዊ የአይን ምስክር ለአለም አደባባይ የተገለጠ እውነት ነው!!!!!
@yeshewalij1273
@yeshewalij1273 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ።
@united6563
@united6563 2 жыл бұрын
ወይ ኢሳያስ ቢሞትም ከነክብሩ ነው👍
@MiKi-sb2pu
@MiKi-sb2pu 2 жыл бұрын
Ay Ethiopian no more sibal ewnet meslachu neber aydel ay enat Hager USA ykr beyachu
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 2 жыл бұрын
ፍትህ ለእውነተኛ ጋዜጠኞች ለመስከረምና ለዘመነ ካሴ ለፋኖ አርበኛ !!!
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 2 жыл бұрын
ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው ።
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ሰላም ለሰው ሁሉ በሙሉ🙏🕊🇪🇹🕊🇪🇹💚💛❤🇪🇹
@yibeletaleniyih8773
@yibeletaleniyih8773 2 жыл бұрын
ምን አስበው ነው ሀሀሀ መችም እኛን ለመጥቀም አይሆንም እራሺያ እና ቻይናን ፈርተው እየቃዡ መሆን አለበት
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 2 жыл бұрын
ዘረኝነት ጥንብ ናት
@baitnaalnice5728
@baitnaalnice5728 2 жыл бұрын
ፍትህ ለዘመነ ካሤ
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
ዘመኔ ካሴ ይፈታልን
@seada.tube.
@seada.tube. 2 жыл бұрын
በወንደል የተጠረጠረን ሰው ወጀሉ ሳይጣራ መልቀቁ ለምን አስፈለገ
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 2 жыл бұрын
ሲጀመር ይሄ ፎቶ የእራቱ ግብዛ አይደለም! ሁለት ፎቶዎች ተጋጥመው ነው! ኢትዮጵያ ትልቅ ናት የኢትዮጵያ ስኬት የአፍሪካ ስኬት ነው!!
@tayetekola8733
@tayetekola8733 2 жыл бұрын
በርታ እቢ እንዳልክ ፅና እድሜህ የረዝማል
@wowwoww1904
@wowwoww1904 2 жыл бұрын
ፍትህ ለታሰሩፋኖወች ለዘመነ ለምሰከረም አበራ
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 2 жыл бұрын
THANKS TO AMERICAN GOVERNMENT ADMINISTRATION. THANKS TO MR PRESIDENT JOSEPH BIDEN ADDMINSTEREATION. VERY GOOD JOB. WE ALL ERITREAN AND ETHIOPIAN ONE FAMILY MEMBERS GOVERNMENTS. THANKS. MARY CHRISTMAS AND HAPPY NEW YEAR'S TO ALL AMERICANS AND AFRICAN. BROTHER FROM ERITREA USA
@tizezewfenta9552
@tizezewfenta9552 2 жыл бұрын
አረ ፍትሕ ለወለጋ አማረወችና ለጀግናችን ዘመነ ካሴ ዘመነ ኦነግን አይደለም ንፁሐን አይገልም የሰው ገንዘብን አልዘረፈም ዘመነ የነፃነት ታገይንጅ ንፁሐንን ገሎ በሣት አላቃጠለም የሠው ስጋ አልበላም
@member1437
@member1437 2 жыл бұрын
አረ ለምህመናኑየእግዝሐብሔርን ቃል ማስተማር ነው እንጂ ደም ለማፋሰስ ነውአረ ወጣቱ በስላም ይኑር ተው ወጣቱ አርፈህ ቃል እንብብ ተማር ስራ
@aliusman2460
@aliusman2460 2 жыл бұрын
ስለ ህውሃት የሰማነው ነገር ደስ ይላል
@mesfinteferi225
@mesfinteferi225 2 жыл бұрын
ምን ሆኖ ነው ስውዬው ማስክ ያደረገው
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 2 жыл бұрын
ባርነት፣መቼም፣አይለቀን
@እየሩሳሌም-ከ4ጘ
@እየሩሳሌም-ከ4ጘ 2 жыл бұрын
ወጌል ያሸንፋል ትክክለኛውን ወጌል አስተምሩ
@sararaya158
@sararaya158 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለዘመነ ካሴ በጣም ያሳዝናል🥺🥺🥺
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 2 жыл бұрын
አረቦችየሆዳቸዉነገርይደፋቸዋልመልካምእራትብሉአፈያ🤣🤣🤣🤣ፋትህለዘመነካሴ☝🙏👌
@redseaeritrea6912
@redseaeritrea6912 2 жыл бұрын
Ezaw yenberk temslaleh
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 2 жыл бұрын
በአረመኔዎች ደማቸው የፈሰሰው ንጽሀን ወገኖቻችን ፊሩዱን ከእግዚሀብሄሪ አንጠብቃለን
@መክያቢንትኡመር
@መክያቢንትኡመር 2 жыл бұрын
የሆነ ነገር ፈልገዉ መሆን አለበት።
@bravebravebravebrave9623
@bravebravebravebrave9623 2 жыл бұрын
African ke china lemaleyayet wederaswa lemetekelel
@ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ
@ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ 2 жыл бұрын
ምን ይባላል ዝም ማለት ይሻላል ሁሉም ነገር ሆድ ይፍጀው
@welanesawelanesa3764
@welanesawelanesa3764 2 жыл бұрын
ለካ ህዝቡን ሲጃጅሉት ነው እራት ይገባበዙ ጀመር
@እግዚአብሔርምንይሳንሐል
@እግዚአብሔርምንይሳንሐል 2 жыл бұрын
ምነው ሔኖክ ተነፈሰብህ አርበኛ ዘመነ ካሴ በሚል አስተካክል የአማራና የኢትዮጵያ የነፃነት ታጋያችን ነው ።
@ethiotube6965
@ethiotube6965 2 жыл бұрын
እስኪ እውነት እናውራ ካልን ከእኛ አገር ዩቱበሮች አክቲቪስቶች ወይም ተቃዋሚ ፓርቲ ነን ብለው ህዝቡን ወክለው ፓርላማ ከገቡት ሰዎች ውስጥ በትክክል ለአገሩ የሚሰራ እና ለወከለው ህዝብ የሚያስፈልገውን ነገር ፓርላማ ገብቶ ህዝቤ ይህ ነገር ያስፈልገዋል ይሟላለት የወከለኝ ህዝብ ገጠሩ መብራት የለውም ትምህርት ውሀ ያስፈልገዋል ይሟላለት ብሎ የተናገረ አንድ ሰው አለ?? ሲጀመር ፓርላማ ሲገቡ የወከላቸውን ህዝብ ይረሱታል።አጀንዳቸውም የወከሉትን ህዝብ ረስተው ከመንግስት ጋር ግብግብ ይገባሉ።ከዛ ጠላቶቻችን አይን ይገባሉ በዶላር ተከፋይ ይሆናሉ ከዛ በሆነው ባልሆነው ጥሩም ይሰራ መጥፎም ይሰራ መተቸት እና ሁሌም ከመንግስት ጎን መቆም ብቻ ይሆናል የእነሱ ስራ እንጂ ለወከላቸው ህዝብ ምንም አያደርጉለትም ህዝቡም መንግስት ላይ ይቆጣል ።ሲጀመር ወክለክ የላካቸው ሰዎች የአንተን ችግር መናገር ትተው በራሳቸው አጀንዳ ተጠምደዋል።የአንተን ጥያቄ ማን ይጠይቅልካል? እውነት አንድ ሰው ጥሩልኝ ኬትኛውም ብሄር ለወከለው በትክክል የሚሰራ የተቃዋሚ ፓርቲ ካለ አንድ ጥሩልኝ?? አይኖርም እራሳችንን ማታለሉን ትተን እውነቱን ብንከተል ጥሩ ነው እነሱ በጠላቶቻችን ዶላር ሰክረዋል በአፍ ብቻ ኢትዩጰያ ይላሉ እና የወከላቸውን ህዝብ በአፍ ይጠራሉ እንጂ ሌላ መሬት ላይ የወረደ ምንም የሰሩት የለም። ምንም ቢሰራ ምንም ቢደረግ ለመተቸት አንደኛ ናቸው እኛ የምናውቀው ተቃዋሚ ወይም አክቲቪስት በየትኛውም አገር ጥሩ ሲሰራ ጥሩ ነው ይላል መጥፎውን ደሞ መጥፎ ነው ይስተካከል ይላል።እንጂ እኛ ያልነው ካልሆነ ሌላው በሙሉ መጥፎ ነው አይልም።የእኛ አገር ፓለቲከኛ እና አክቲቪስት ግን እሱ የሚወደው ሰው ብቻ የሚሰራውን ልክ ነው ይላል እሱ የሚወደው ሰው መጥፎም ቢሰራ ለምን ተነካ ይላል።እሱ የሚደግፈው መጥፎ ሰርቶ ቢታሰር ለምን ይነካል እሱ ፍፁም ነው እንላለን።ማንም ቢሆን ማንም ካጠፋ ይጠየቃል ።ይህ ደሞ የመንግስት ስራ ነው እኛ ማን ሆነን ነው እንትና ጥሩ ነው መጥፎ ነው የምንለው ጭራሽኮ አሁንማ እኛ የምንደግፈው ሰው ከታሰረ ለምን ይታሰራል እንላለን እኛ የምናውቀውኮ ያ ሰው ሚዲያ ላይ መጥቶ የለፈለፈውን ነው እንጂ ተደብቆ ምን እንደሚሰራ ማንም ምንም አያውቅም ስለዚህ ማንንም ጥሩ ነው መጥፎ ነው የማለት መብቱ የለንም ማጣራት የመንግስት ስራ ነው ።እነሱ የማይደግፉት ደሞ ጥሩ ቢሰራም ለምን አልታሰረም እሱ መጥፎ ነው ይላሉ።በዚህ አካሄድ ነው ኢትዩጰያ ሰላም የምትሆነው??? እረ አንዳንዴ ቆም ብለን እናስብ ስንፈልግ እውነቱን ውሸቱን ሳናውቅ እኛ የምንደግፈው ዩቱብ ስለዘገበ ብቻ እናራግባለን።አረ እናገናዝብ ሰዎች ዩቱበሮቹ ሲፈልጉ ወሬ ሲያጡ እንትና እንደዚህ አስቧል እንትና እንደዚህ ለማድረግ ስላሰበ ነው ዝም ያለው እያሉ ይፈጥራሉ።እኛም እናራግባለን ። ለኢትዩጰያ የሚጠቅም ነገር ቢሰራ እና እኛ የምንፈልገው ነገር ካልተሳካ ግን በቃ ምንም ቢሰራ መጥፎ ነው አይደል? ሁሌም ማራገብ ብቻ
@habtishtsegay8967
@habtishtsegay8967 2 жыл бұрын
Beg ke arajuwa gar wuha titetalech alu. ye Africa meriwech afernbachuhu viva Eritrea 🇪🇷 kuru ena jegnit hager.
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at 2 жыл бұрын
We amhara love Eritrea more than banda
@mdrima6548
@mdrima6548 2 жыл бұрын
💚💛♥️😭😭😭😭😭💚💛♥️😭😭😭🙏🙏
@samihaile3380
@samihaile3380 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ይሁን የፈታ ዜናዎቺን እከታተላለሁ ግን ትዝብት አለኝ እሱም ከህዝብ ጥቅም የናንተን ጥቅም ሁሌም እንዳስቀደማቺሁ ነው የማየው ለዚህም ምክንያቴ የምታቀርቡትን ፍሬ ሀሳብ በቪዶዎቻችሁ አጭር ደቂቃ ማቅረብ ስትችሉ ደቂቃውን አርዝማችሁ የዘገባ ድድግሞሺ አራዝማቺሁ ገቢያችሁ ላይ ትኩረት ማድረጋችሁ በግልፅ ያስታውቅባችሗል ስለዚህ ቅድሚያ ለሀገር ቢሆን ጥሩ ነው ምክንያቱም ሀገር ስትኖር ነው እናንተም የምትኖሩት። ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቡዋ ያብዛላት!!!
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 жыл бұрын
የአፍሩካ መሪወች እኮ ሮቦት ማለት ናቸው አድርጉ የተባሉትን ካላደረጉ ስልጣናችው ያሳስባችዋል
@AdalEr-y3y
@AdalEr-y3y 2 жыл бұрын
The worm-welcome by the United States 🇺🇸 to the Ethiopian president, can only lead to an expansion of U.S interest in East Africa.
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 2 жыл бұрын
ውጭ ሲወጡ በኢትዮጲያዊነትና በባንዲራዋ ይነግዳሉ። በአገር ውስጥ ግን የኦሮሙማ ባንዲራ በግድ ይጫንብህ እያሉ ኢትዮጲያዊነትን ይገዳደራሉ። STOP !! ኦሮሙማ /ኦነጋዊ/ አፓርታይድ ሥርዓት በኢትዮጲያ።
@abdulshukoor1690
@abdulshukoor1690 2 жыл бұрын
ኦሮሞ ማለት ኢትዮጵያዊ ማለት ነው ኢትዮጵያ ማለት ኦሮሞ ማለት ነው አማራ ማለት ኣህያ ማለት ነዉ ።
@habibhussenmehamedmehamed9245
@habibhussenmehamedmehamed9245 2 жыл бұрын
Wow des sil
@tekestean
@tekestean 2 жыл бұрын
የዘነበ ካሣዬ ምክንያት 1ኛ ክሱ ማመኑ ማሳያ ነው 2ኛ የኢትዮጵይ ፍርድ ቤት ንቀት ነው
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 2 жыл бұрын
አስብቶ አራጅ እኔ የሚገርመኝ ዛሬም አሜሪካ ተብላችሁ ስታሞካሹ ይገርመኛል እግዚአብሔር ሀገራችንን ከዲያብሎሳዊያን ወጥመድ ይጠብቅልን እንጂ የፖለቲካ ቁማር ሰልችቶናል
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 жыл бұрын
ሁሉንም ጠቅልሎ የያዘ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር እኔው ጠቅላይሚኒስትሩ እኔው ፕሬዝዳንቱ እኔው ሸኪው እኔው ፓስተሩ እኔው ግብርና ሚኒስቴር እኔው አርቲስቱ እኔው የዘመኑ ኦሮሙማው ኢዳያሚን ዳዳ በኦነግ ሸኔው አስጨፈጨፈን ይህ ደም ጠጪ ፍጻሜው አይመር
@fanta7262
@fanta7262 2 жыл бұрын
ገና ከጫካ ይቅር ተብሎልህ ምህረት ሲደረግልህ ማበጥ ጀመርሽ?
@caterinabettioni1212
@caterinabettioni1212 2 жыл бұрын
Parent has to make time to teach their children Fathers & Mothers when they are very young very important don’t live every thing for the teachers they need help not tv
@merongebremariam5178
@merongebremariam5178 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የወያኔ አሁን ደሞ የወያኔ ቁጥር 2ብልፅግና ውጤት ነው
@alesaal699
@alesaal699 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአረበኛ ዘመነ ካሴ
@bisratbekele8491
@bisratbekele8491 2 жыл бұрын
😂👍👍👍
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
Pm d/r Abichu smart mined
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 жыл бұрын
ምነው ዜናውን ደጋገምከው ወሬ አለቀብህ እንዴ?? የአፍሪካ መሪዎች ሆዳቸውን ለሚሞላላቸው አገር ህዝባቸውን አገራቸውን አሳልፈው የሚሰጡ ናቸው ይህንንም በድንብ ያውቃሉ በስብሰባ አስመስለላ ነጩ ቤተመንግስት አሜሪካ ስትጋብዝ ከጀርባው ያለውን ማሰብ ሳይንስ ሮኬት አይደለም
@Ahayel
@Ahayel 2 жыл бұрын
Selme yeselala torent kebad new
@derejedereje1838
@derejedereje1838 2 жыл бұрын
ወይ የአፍሪካን መሪ ተሰብስበው እንደግሪሳ ይሄዳሉ መቸም ያቆራጥ መሪ ወዲ አፎም አይሄድ ይሆናል እነሱም ማለቴ አሜሪካኖች ቆራጥ መሆኑን ስለሚያቆ አይጠሩትም
@yohanhan2972
@yohanhan2972 2 жыл бұрын
እነዚህ የአፍሪቃ መሪዎች ፡ መቼ ይሆን የልመና እጅ ከመዘርጋትና ከኣስጎብዳጅነት የሚላቀቁት መቼ ይሆን ለሚደረግላቸው ጫና እምቢየው ብለው ራሳቸውንና ኣፍሪቃን የሚያኮሯት ። ማፈሪያዎች ።
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 жыл бұрын
አሜርካ እጅሽን ከኢትዮጵያ አንሺ😀😀😀😀😀😀
@ayalneh1245
@ayalneh1245 2 жыл бұрын
ምንም ማስረጃ የለህም።በቁርጡ የአቢይ መንግሥት ቃል አቀባይ ብትሆን ይሻልሀል። ማን አስረከበ? ማን ተረከበ? ምን ዓይነት መሣሪያ?
@sofiaa4351
@sofiaa4351 2 жыл бұрын
ኢትዪጲያ ውስጥ ከህውሀት የበለጠ ወንጀል የሰራ የለም ግን እነሱ ተፈተው በነፃነት እንደፈለጉ እየሆኑ ስለሆነ ማንም ቢሆን መታሰር የለበትም ህውሀትስ በሯሷ ስልጣን እረኛችን መፍታት ጀመረች
@alelignbekele231
@alelignbekele231 2 жыл бұрын
ye protestant memenanen menafekan eyalu yemisadebut.....lnesu yefkedal malet nw???
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 2 жыл бұрын
ዮናታን አክሊሉ ለምን ለኦርቶዶክሶች መልስ ይሰጣል ? የአራት ኪሎ ባላባት ነውም አሉ ።ላቷን የተማመነች በግ ነው አሉ ።
@ibrahimhussien2551
@ibrahimhussien2551 2 жыл бұрын
፡💪🏽🇪🇹🦁🖐🏽
@samirabe5614
@samirabe5614 2 жыл бұрын
ኣብይን በባለቤቱ በኩል ሊቆጣጠሩት ኣስበዋል ያለምክንያት ከነ ባለቤታቻው ኣልጋበዙም
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk hhhhhhh
@united6563
@united6563 2 жыл бұрын
ምግብ እና መጠጥ የሚወዱት አፍሪካውያን መጥኔ😂 ክብራቸውን በመብል እና መጠጥ የለወጡ😣😣 አሜሪካም አፍሪካውያንን ማታለያ ትክክለኛ መንገድ ተጠቅማለች😕
@aminasaidhassan6393
@aminasaidhassan6393 2 жыл бұрын
ምን አለበት መንግስት ወለንጋ ህዝብ እየታረደ አማራ እያለቀ እሱ ከሚስቱ ጋር ይዝናናል የደላው ሙቅ ያኝካል አለ ያሀገሬ ሰው ህዝብ እያከቀ ይዝናናል አላህ ይፍረደን የደሃው አምላክ ይፍረደን አድስ አበባ ተነካች ቢባል ሲሮጥ ይገኝ ነበር የደሃ አምላክ አላህ ፍርዱን ይቅርብልን
@seifukebede9824
@seifukebede9824 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ማነው ከሳሹ የማትያስ አገልጋይ የሆነው አባ አብርሀም ነው⁉️⁉️⁉️😂😂😂😂😂😂
@selemonregasa1941
@selemonregasa1941 2 жыл бұрын
ምን አይነት ቆሻሻ ቤተሰብ እንዳሳደገህ ታዉቃለህ ግን በቅድሚያ?
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 2 жыл бұрын
ዘንዶው አብዬት ኮሮና አፈነልን ውይ አንቆ በደፋው ከነ አራጅ ሽንት ቤት ሚስቱ 👹👹👹
@donkeyshorts4584
@donkeyshorts4584 2 жыл бұрын
እስቲ ላይክ አድርጉኝ
@donkeyshorts4584
@donkeyshorts4584 2 жыл бұрын
የዘመነ ካሴ ደጋፊዋች ካላችው እስቲ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 жыл бұрын
ፍትህ በነፃ ሀሳባቸው ለሚታሰሩ ወገኖቻችን።🙏
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
Mekegnenetachihune tewu
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 2 жыл бұрын
Justice to Zemenne K and the others too!? Sinior our father Tadios keeping for this long time is very sensitive inappropriate! The Aboui and rebels are free! The killers? God have mercy on those who have no attorney and kept in prison. They don't have any one visiting and supporting them, they don't have shepherd!
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 2 жыл бұрын
Too sad all African leaders , they should understand that how they are disrespect
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 2 жыл бұрын
አቤት ውርደት ለትግራይ ዲያስፖራዎች😂 ከአለም የወንጀለኞች ፍርድቤት ይወስደዋል ብለው ሲጠብቁ ጭራሽ ከነጩ ቤተመንግሥት እራት ይጋብዘው🤭🤪
@rahametamdihun3585
@rahametamdihun3585 2 жыл бұрын
መረጃን አትደጋግም!
@abrahamkassa3837
@abrahamkassa3837 2 жыл бұрын
ዮናታንን ከመዉቀስ የሰበሰበቻቸውን ጣዖቶቿን የሚአወድሱ መጽሐፍት ታቃጥል በየገዳማቱ ያከማቻቸዉን በየቤተክርስቲናቱ ካህናት እያለች የሾመቻቸዉን ዝሙተኛና መተተኞች አስማተኞችንና ለሆዳቸው ወንጌል አጣማሚዎችን ካባረረች ሁሉ ይቀጥላል ወንጌል ያሸንፍል!!!
@admaadma8885
@admaadma8885 2 жыл бұрын
የኔ ተ አ ክ ሌ የኔ ው ን አ ረ በ ና ነው ው ን ጌል ያ ሽ ን ፋ ☦️☦️🛐📖📖🙏🙏
@MiKi-sb2pu
@MiKi-sb2pu 2 жыл бұрын
Ay Ethiopian no more mnamn ewnet meslachu sichohu yeneberut enat Hager USA ykr beyachew balemawekachuw new
@aynekulutefferra
@aynekulutefferra 2 жыл бұрын
ፈታ 😂😂😂😂 የብልፀገና ገረድ 😂😂😂😡
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 2 жыл бұрын
Get lost 😡
@aynekulutefferra
@aynekulutefferra 2 жыл бұрын
@@tensaeadane9681 የገረድ ልጅ 👈🤨 ወንዳ ገረድ👈🙄
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 2 жыл бұрын
ልክስክስ ምን አመጣህ እዚህ
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 2 жыл бұрын
@@aynekulutefferra 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@jemalmohammed474
@jemalmohammed474 2 жыл бұрын
Yazagabkawun zena atdgamawu das ayilanim yamtilawu kalaqabih zin ballot
@leba22
@leba22 2 жыл бұрын
Ena men yetebes were beleh sele erat gebeza taweraleh tultua
@almaw15
@almaw15 2 жыл бұрын
ስስለ ግብዣውወሬድግግሞሽ በዛበት ድሪቶ ነው
@joeldejene7621
@joeldejene7621 2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ አስተማሪዎች ማስፈራራቱን ትታችሁ ምዕመኑን በእግዚአብሔር ቃል እውነት ብቻ አሳድጉት። ዮናታንም ሆነ ሌሎች ከእግዚአብሔር ቃል ጋር አገናኝተው በሚያስተምሩት እውነተኛ አስተምሮ መማረካቸው አይቀርም። አበቃ
@masetewal6914
@masetewal6914 2 жыл бұрын
ተው ባክህ ጊዜው ተመቸኝ ብሎ አፉ እንዳመጣለት እያወራ እውነት ትላለህ ሶፍት መብላት ዝሙት ትክክል ነው እያለ አምላክን የወለደች እናት ጣወት ናት ይላል ሕግ ካላስቆመው ምን እንደምናደርግ ለማየት ያብቃህ እዛው አብረህ ቅዥ ደነዝ
@joeldejene7621
@joeldejene7621 2 жыл бұрын
@@masetewal6914 እሱ በገባው ልክ መናገር ማስተማር መብቱ ነው። የሚከተለው ካገኘም ማስከተል ማንም አይከለክለውም። እንደ እኔ ሊያስብና ሊያምን ይገባዋል ማለት ግን የማይመስል ነገር ነው። ዛቻውን ግን ተወው እዚያም ቤት .... አለ
@blenamanuel5511
@blenamanuel5511 2 жыл бұрын
አናንተና አኛ አየተባባልን ብንካሰስም መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሞተው ለሁላችንም ነው ።እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጃችን ናት አይናችን ናት የነጠረ እውነት ማለት ይሄ ነው።
@masetewal6914
@masetewal6914 2 жыл бұрын
@@joeldejene7621 በራሱ እንጂ የሰውን እየተች ማስተማር አይችልም መብቱ እንደሆነ ደግሞ አብረን እናያለን የሉተር መቀለጃ አንሆንም
@abdelamohammed9823
@abdelamohammed9823 2 жыл бұрын
የሌላዉን ሀይማኖትን ብሆን የነቀፊዉ ዋጋውን ያገኛል !!"
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 2 жыл бұрын
አሿፊ የስክንድር ጓደኛ አይደል እስር ቤቱም ፍርድ ቤቱ የመንግስት ነዉ ማስረጃው ተጨባጭ ስለሆነ ፈርቶ ነው የሞት ፍርድ ሊፈረድበት ይችላል
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 2 жыл бұрын
እኔምለው የዘመነ ካሴ ከሳሽ መነው???
@hananhanan-fj6fl
@hananhanan-fj6fl 2 жыл бұрын
የኔምጥያቄነው
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 2 жыл бұрын
ውይ አሜሪካ አጫርሰሺን አጫርሰሺን።
@andualemgirma2227
@andualemgirma2227 2 жыл бұрын
ዮናታን እናቱን የበዳ ሰይጣን ቢዝነስ ማን ሹጣም ነዉ።
@Melchizedek-pu2px
@Melchizedek-pu2px 2 жыл бұрын
Yonatan yesebekew mariam... esun simut, bela yesebekechihun eyesusin ikonew yesebekew ...kibrun lelela anisx new yalew,(fixurin befexari bota anadirg new yalew ) kene beqer leloch amalikt befit aynurulih yilalina kalu... bezi yemikes kale sexan bicha new inji Orthodox atkesim , 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samiyodi9694
@samiyodi9694 2 жыл бұрын
ፌስ ማክሰ ያረገው ላለመብላት ነው ?
@twbm7811
@twbm7811 2 жыл бұрын
Why you repeat your news stop it boring
@bkhm6433
@bkhm6433 2 жыл бұрын
ደሮን ሲታልሏት በምጫኛ አሰሯት
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 жыл бұрын
ዮናታን የተባለዉ ሸቃባ ሽንቴን ሽቅብ ልሽና ብሎል መከሰስ አለበት😂
@joeldejene7621
@joeldejene7621 2 жыл бұрын
ዮናታን ስንቱን ወጣት ከአልባሌ ህይወት እንደለወጠው ቤት ይቁጠረው
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 жыл бұрын
ነጃት ስድብን ምን አመጣው??????
@manademoz4421
@manademoz4421 2 жыл бұрын
Lemen yewashal timertbetu betorinet sele wedeme ena torinet sele nebere new ewnetu
@bj4175
@bj4175 2 жыл бұрын
YeYonatan amlak yebereta newu Eyesusinm iko haymanotachinin bleu newu yekesesut adis aydelem
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 2 жыл бұрын
እያንዳንድህ ምስህን በልተሀ መጥተህ ህዝብህን አገርህን አሳልፈህ ካልሰጠሁ ትላለህ ምክንያቱም ውሻ በበላበት ይጮሀልና ግን እያንዳንድህ የበላኸው ለራስህ መጥፊያ ነው
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
ይበቃል!
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 599
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН