Ethiopia - የነገው ጁምዓ ዝግጅት፣ የተገደሉት ካህናት፣ ስለኮለኔል መንግስቱ ያነጋገረው፣ ጸጋ ነጻ ወጣች፣ የፈረሱት ቤቶች ቁጥር ታወቀ

  Рет қаралды 117,026

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 159
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዳቺን መስጂዶቺን አፍርሶ የሚገነባ ከተማ የለም።
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 4 ай бұрын
Menegestu. Hayelemarim a very great Man and love Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sነኝየውሎልጅ
@Sነኝየውሎልጅ Жыл бұрын
የአላህ ቤት እምነት የሚያፈርሥን አንተ አሥቀድመህ አፍርሥልን ያረብ እሥከመቸ እራሣችን በሠራነው ምቀኞች 😢😢😢
@alesaal699
@alesaal699 Жыл бұрын
አሜን
@kenumulaw3125
@kenumulaw3125 Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@fitsumghirmay3165
@fitsumghirmay3165 Жыл бұрын
አሜን
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 Жыл бұрын
የፈረሱት መስጂዶች እደነበሩ ካልተመለሱ አላሁ አክበር ማለታችንን አናቆምም
@yourtour.1
@yourtour.1 Жыл бұрын
ነገ ሁሉም ሙስልም በአንድ ድምፅ አላህ ኦክበር ይበል
@uaeuae4026
@uaeuae4026 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ታረቀን ሰላም ስጠን በእምነት ላይ የተነሱትን እምነት አልባዎች እግራቸውን ቄጤማ አይናቸውን ጨለማ አድርግልን😢😢
@wendimagegnt.dinbore9361
@wendimagegnt.dinbore9361 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
@razahsan9168
@razahsan9168 Жыл бұрын
አማን
@Fikru1948
@Fikru1948 Жыл бұрын
Allah- ☪️ Zerochu Yeteregemu Yihunu😈
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
​@@Fikru1948 are you crazy men argechk? Sick people
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
@rabyarabya4757
@rabyarabya4757 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍትህ ፍትህ የታሰሩት ወድሞቻችን ይፈቱ የፈረሱት መስጊዶች ይገቡልህ
@mujtebaahmed3222
@mujtebaahmed3222 Жыл бұрын
ማፍረሳችዉን ካላቆሙ እኛም መቃወማችንን አናቆምም እንሞታለን አላሁ ዋክበር
@seadi536
@seadi536 Жыл бұрын
ያአላህ እነዚህ ሚስኪን ባሮችህን አንተ በሀይልህ ከነዚያ ከሀዲዎች እና አረመኔዎች ጠብቃቸው
@semutueb1304
@semutueb1304 Жыл бұрын
አላህሆይ ልባችንንጠግንልን ልባችንደምቶል እና
@mastwalebalwemastwalebalwe194
@mastwalebalwemastwalebalwe194 Жыл бұрын
ፈትህ ለሚታረዱ 😢😢😢ካህናትና መነኮሳት 😢😢😢
@AhmedBinEbrahimAhmedBinEbrahim
@AhmedBinEbrahimAhmedBinEbrahim Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ነፃ ወጣች
@abdumude1001
@abdumude1001 Жыл бұрын
የአላህ በላእ ይውረድበት
@alfiyasurur2025
@alfiyasurur2025 Жыл бұрын
ከሀይማኖታችን ይምናሰበልጠው ብሔርም ሀገርም የልንም ፋታ ፋታ ለመስጊዶቻችን
@Alemmena
@Alemmena Жыл бұрын
የፈረሱመስጊዶች ሳይስሩ ህወታችንያልፋል እንጅ ተክቢራችንአናቆምም Allahuacber
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
ወይ ምን አደረግናቸው አረ ምን በደልናቸው በሀይማኖታችን ገብተው የእግር እሳት ባይሆኑብን ምን አለ አላህ ሆይ አመፀኞችን አንተ ወይ ሂድያ ስጥልን ወይ አንሳልን
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
እኛ ሀይል ጉልበታችን እግዚአብሄር ነው ወደሱ ማልቀስ ከጀርመርን 5 አመታችን ታረድን ሰማእት ነን ይብላኝ ላራጅ የዘላለም እሳት ለሚመላቹሁ ዋ! ነብቹ 😢😢😢 ሰው እንዴት ቢላ አንስቶ ሰው ያርዳል😢😢😢 እግዚኦ የሴጣን ስራ አቤት አቤት 😢
@saheleselase3
@saheleselase3 Жыл бұрын
የመጨረሻው አያምር ይባላል...አላህ*
@tegetugeberay9820
@tegetugeberay9820 Жыл бұрын
111,800 ቤቶች ፈረሱ ማለት እኮ ቢያንስ ከ300,000 በላይ ኦሮሞ ያልሆኑ ሰዎች በአውሬው አብይ ተፈናቅለዋል ወይም የዘር ማጽዳት(cleansing) ተፈጽሞባቸዋል ማለት ነው
@Fikru1948
@Fikru1948 Жыл бұрын
ZeRe Manzerochu LeZelealm Yifresu‼️
@Fikru1948
@Fikru1948 Жыл бұрын
Allah - Yifredbet😈😈
@LemraLemra
@LemraLemra Жыл бұрын
መቃወማቹን አንለቅም የፈረሱት መሲጊድ ሰርተዉ እስላስረከቡን🙏🙏
@najat7211
@najat7211 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያምጣልሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@yeshimebetgorfu2015
@yeshimebetgorfu2015 Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት የኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን
@dailyshow9389
@dailyshow9389 Жыл бұрын
አንዋር መስኪድ የሚሄድ ብቻ ነው ወይ የሚፈርሱ መስኪዶች የሚያሳስበው?
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 Жыл бұрын
የእምነት ነፃነታችን ይከበር
@hayathayat7349
@hayathayat7349 Жыл бұрын
እጁም አይኑም ባራላይዝ ያረገው ያረብ ያኢላሒ
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ስለሚገደሉት ኢትዮጵያውያን
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 Жыл бұрын
ነገ የግድ የእስልምና አማኝ ስርነቀል እንቅስቃሴ መሆን ይገባል እየተገደልን በሰይጣናት ዝም ብለን ማለቅየለብንም ከአላህ ሌላ ምንአለ ሁሉም መውጣትይገባል ክርስትና አማኝ ሁሉ ከሙስሊሙ ጎን አብሮመውጣት ይገባል
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw Жыл бұрын
ከቤተክርስቲያን እና ከመስጊድ ጋር ተጣልቶ ፀንቶ የቆመ የለም ዛሬ ልባቸው ያበጠ ማፍያ አፍራሾች ይወድቃሉ እንዳልነበሩም ይሆናሉ እኛም እናሸንፋለን ፈጣሪ ከኛ ጋር ነው ተባብረን ይሄን ሰው በ ላ ስርዓት ማስወገድ አለብን!!!
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
መጌ ኑርልን እርጅም እድሜናጤና ይስጥልን ዝያድባሬን ጦር አበርክልጀግናችን ኑርልን
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን❤😊
@mekamohamed7962
@mekamohamed7962 Жыл бұрын
አብይ ዘድሮምን እደነካው ግራገባኝ አገሬንሰላም አርግልኝ
@AhmedBinEbrahimAhmedBinEbrahim
@AhmedBinEbrahimAhmedBinEbrahim Жыл бұрын
መስጅዶቻችን በነበረበት ቦታው እስካ ተመለሰ ድረስ ትግላችን ይቀጥላል
@hayatali4353
@hayatali4353 Жыл бұрын
መንጌስወድህኮ❤❤❤❤❤❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
😢😢😢 ማረን ፈጣሪ
@سميرةمحمد-ط4ك
@سميرةمحمد-ط4ك Жыл бұрын
ፉትህ ለሣኡድ አረቢያ እሥረኞች እረእባካችሁ ድምፅ ሁኗቸው ፉትህ ፉትህ ፉትህ ፉትህ
@Abulalbanii3023
@Abulalbanii3023 Жыл бұрын
ምንም ፕሮፖጋንዳ አይደለም ለሙስሊምነት ያለቸዉ ጥላቻ ሙስሊሞች ሆይ ወደ ፊት 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Mahifkr661
@Mahifkr661 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን😢
@AMUJR
@AMUJR Жыл бұрын
#ፍትህ_በግፍ_ለፈረሱ_መሳጅዶቻችን✊ ሁሉም ነገር ከመስጅዶቻችን ይጀምራል.. 💚 ከአሏህ ጋር ከሆንክ ምንም ነገር አትፈራም,ከአሏህ ጋር ከሆንክ,ብርቱና ስኬታማ ትሆናለህ,ከአሏህ ጋር ከሆንክ,የሁሉ ነገር ፍፃሜዎችህ..ውብ ይሆናሉና አትፍራ… ኩን ቀዉየን💪
@H............
@H............ Жыл бұрын
ሀስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 Жыл бұрын
ቆራጡ ሀገርወዳዱ የጀግና መጨረሻ እድሜህን ያርዝምልን እ ነዚህንአውሬወችን ፈጣሪ ስለሚወድህ በአይበንህ እያሳየህነው ተመስገን
@fitsumghirmay3165
@fitsumghirmay3165 Жыл бұрын
ግዜ ያመጣውን ግዜ እስኪመልሰው አሰሱም ገሰሱም እስኪ ይጫወት በሰው ።
@محمدمحمد-ف9م8ق
@محمدمحمد-ف9م8ق Жыл бұрын
መፍረሥ ታላቁሙ እኛም ፍትህ መለታቻንን አነቀምም
@sadiqkebede9258
@sadiqkebede9258 Жыл бұрын
we will see who gonna win .we had with decent approach lost brothers/arrested brothers .inshAllah Allah is with us .no one can't hurt us except for which Allah wills.and we are proud and pleased if we had afate of shahid .no one fear from muslim umaa of habesha
@abdudemile
@abdudemile Жыл бұрын
ሺመልስ አብዲሳ የሙስሊም ጠላት መሆኑን አረጋግጧል ።ይሄ የጋሪ ነጂ ልጂ!!
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዳቺን
@lulitlula9522
@lulitlula9522 Жыл бұрын
አላህዬ ፈርኦንን በውሃ አቅሙን አሳጥተህ መማሪያ እንዳረከው ሁሉ የዚህ ግዜ ባለቤት ነን ብለው መሥጂን ያፈረሱትን ቤቶችን አፍርሰው መኖሪያ አልባ እና ሃገር አልባ ላደረጉን ምላሽህ ይፍጠን እና አሳየን ያረብ ተቃጠልኩ ምን እንደምል እንጃ በምን ማለት እንዳለብኝ ቃላት አጣው አላህ ምላሽ ይስጣችሁ እንጂ ሌላ ምን ይባላል
@Abulalbanii3023
@Abulalbanii3023 Жыл бұрын
መስጂድ መፍረሱ ካልቆመ ተቃዉሞዉ ይቀጥላል
@مياميميامي-ض5ص
@مياميميامي-ض5ص Жыл бұрын
Hsmnallh wanemal wakel
@امطارق-ج3ض
@امطارق-ج3ض Жыл бұрын
አይወክለንም
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Жыл бұрын
ሙስልም ሆኖ የሚፈረ የለም ለመስገድ ውብ ሆኖ ይጠሉ ነገ ጁመዓ እንሻ አላህ አኡዙቢላህ በአላህ እንጠበቃለን
@كونفيكون-ج2س
@كونفيكون-ج2س Жыл бұрын
አላህ ያፍርሳቸው አፍራሾቹን ያረብ
@zuleyhabintshafi9081
@zuleyhabintshafi9081 Жыл бұрын
ፍትህ ለመሣጂዶቻችን
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
እነዚህ ፀጋወች ግን ጦስ አለቃቸዉ አለሳ😳😏
@kedirtueb5541
@kedirtueb5541 Жыл бұрын
ፊትህ ላመስግዶዳችን??
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Жыл бұрын
ምን ሚሉት መግለጫ ነው ካሁን ቡሀላ እኛ እፈርሳለን መስጂድ አይፈርስም ብሎ አልነበር አብይ በምን ቢዛቸው ነው
@AbdusmedMohammed
@AbdusmedMohammed Жыл бұрын
ለነገ ለጁመአ ሠላት የማይመለከታቸው ወንድሞቻችን ሙስሊም አስመስለው መስጂድ ለማስገባት 10 ሺህ ጀለቢያ ና ኮፍያ እንደተከፋፈለ መረጃኦች ይናገራሉ
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Жыл бұрын
መንጌ መሪ ብቻ ሳይሆን የዘረኞችን ዓላማ በትክክል የተነበየ መሪ ነው።
@madinamikeestaylor7011
@madinamikeestaylor7011 Жыл бұрын
ፍትህለጃማወረዳወረኢሉ
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 Жыл бұрын
አለቃቸው በአገር ውስጥ ችግር ሲፈጠር ሽርሽር እንደሚሄዱ ሁሉ ማትያስም ገዳማት በመድፍና ብሞርታር እየነደዱ እየነደዱ እሳቸው ሽርሽር ፤ በዚያውም መኳንንቱ ገዝተዋቸዋል የተባሉትንሕቤተ መንግሥቶች ባርከው ይመለሳሉ!!!!
@WoinshetDesta-ym2xz
@WoinshetDesta-ym2xz Жыл бұрын
abetu geta hoyi beka belen
@yoyosup6937
@yoyosup6937 Жыл бұрын
ማንም መሞቶ የለበትም
@etabamengesha6826
@etabamengesha6826 Жыл бұрын
😊
@teklubekele449
@teklubekele449 Жыл бұрын
If Tsega was in Oromia region , she would not have been found or returned.
@seadesalih8344
@seadesalih8344 Жыл бұрын
ጉድ ነዉ አንዷ ሞልቃቃ የራባቸዉን ሰወች አይታ ለምን ግን ኬክ አይበሉም አለች አሉ የላስቲክ ቤት የሚኖሩ ፅፈኞ ናቸዉ አረ እንድዴት አይነት ጥጋብ ነዉ
@የጼዴንያማርያምልጅነኝ
@የጼዴንያማርያምልጅነኝ Жыл бұрын
ምንድነው 😢😢😢😢የፀጥታ ኃይል የሚሉት ከመቼ ጀምሮ ነው በሐይማኖት ጉዳይ የሚያሽቃብጠው ይሄው ዛሬ ራሱ በአሸዋ ሜዳ ሲያፈርሱ ውለዋል መስጊድ 😢😢😢😢😢
@الال-ت5د4ر
@الال-ت5د4ر Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
መስኬድ ከፈርሰማ ምኑንተኖር ነገአላህይጠይቀናል ከምንበላይነው ለሙስሊም
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 Жыл бұрын
መስጊዶቻችን ወደ ነበሩበት እንዲመለሱልን: ካሳም እንዲከፈለን: መንግስት ይቅርታ እንዲጠይቀን: ግፈኞችንም ለፍርድ እንዲቀርቡልን እንጠይቃለን:: ትግላችን ይቀጢላል
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j Жыл бұрын
ሙስሊሞች ተዘጋጅታችሁ ሂዱ አላህ አክበር በማለት ጀምረሐ
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ Жыл бұрын
well…………
@workuabate1512
@workuabate1512 Жыл бұрын
የሲዳማ ፖሊስ ጀግና ነው፡ይህ ሥርዓት አልበኛ ግለ ሰብ ያሰበው ሳይሳካለት መቅረቱ አስደስቶኛል።ሆኖም አስገድዶ መድፈር የፈፀመ ከሆነ ግን ዋጋውን ማግኘት አለበት ብዬ አምናለሁ ።
@AbdusmedMohammed
@AbdusmedMohammed Жыл бұрын
እንዴት አገር አፍርሶ አገር ይገነባል ?
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 Жыл бұрын
ሙት
@calebnega995
@calebnega995 Жыл бұрын
ህግ ይከበር ብሎ ሲጮህ የነበረ ሁሉ ህጋዊ ይመስል ነበር። መንግሥት ህግ እያስከበረ ነው
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Жыл бұрын
ቤት ፈረሳው በዘር ተመርጦ ስለሆነ የዘር ማጽዳት ቢባል ይባላል።
@امطارق-ج3ض
@امطارق-ج3ض Жыл бұрын
ድኳን አብይ ለኢትዩጽያ
@melkhailu1833
@melkhailu1833 Жыл бұрын
no sound
@Toybamohammed-q4h
@Toybamohammed-q4h Жыл бұрын
ያአላህ አገራቺሁን አሳድጉ ሀገራቺሁ ግቤ እያለ በስደት ያለ ያሀገሬ ህዝብ ሺትቤት አጥበን የሰራንው ቤት እየፈረሰ ምኑን አገር ገባን ያአላህ የዚህ ሁሉ ህዝብ እባ የት ያደርሰው የሆን ምድር የፈጣሪ ነቺ የሙስሊም ወይም የክሪስቴያን የምግስት ወይም የሀብታም ወይም የዳሀ አያደለቺም ምድርን ፈጣሪ ወይም አለሰህ ነው የዘረጋት በቆሸሸቺም ግዜ እሱ ያፀዳታል አተምግስት ሆይ አተ አይደለህ የፊራኡንን ታሪክ ስታወራ የነበርከው የሙሳንም ታሪክ ስታውራ ነበር አስመሳይ ነህ የነገው ጁማአ ያለምንም እራብሻ ይሰገድ ሙስሊም ክርስቲያን አንልም የእምነት ቤታችን ይከበር እኛ ፍትህ አንልም ፍትህ ከፈጣሪ ከአላህ ነው የምንጠይቀው መብታችን ይከበር ሰላም ናፈቀን ከተላቅ ይቅርታ ጋ ይህችን አደርሱልኝ ሰላም ለሀገሬ ህዝብ ቤተ እምነትን ዋ ዋ ዋ ከነፍሴ ይልቅ እምነቴ አልደ ራደርበትም እንታገላልን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
ድምፅ ዬላውም ሳ
@امطارق-ج3ض
@امطارق-ج3ض Жыл бұрын
ድኳንአብይ ይውረድ
@saheleselase3
@saheleselase3 Жыл бұрын
እና.
@tesfayegelan8308
@tesfayegelan8308 Жыл бұрын
ምንም አታመጣም ምኞት ብቻ
@Ami-jb1oy
@Ami-jb1oy Жыл бұрын
አሁን የኛ ነገር አሣሥቦህ ነው?
@ayinalemtirfe
@ayinalemtirfe Жыл бұрын
menge jegnaw
@gigithemaryamww3193
@gigithemaryamww3193 Жыл бұрын
Fiteh le Amhara people. Fiteh le Orthodox Twahedo amagnoch.Fiteh le Muslims ☪️ emnet tektayoch. Higiwetes erasu ye gim gimagimu ye Abey ena zermanzeru mingst tebeyw ye armene oromo ebede mirywoche sera new.
@Kalewold-bg8hz
@Kalewold-bg8hz Жыл бұрын
አይ ጥጋብ ለጤና ያድርግላችሁ!!!!!
@fatumafatum8667
@fatumafatum8667 Жыл бұрын
ግን ነፍጠኛ ስም አይሰለቻችሁም የአገር ዋልታ ሲሉ እንዳልነበረ ሀስቡነአላህ ወነኢመል ወኪል
@qwas-pr2ew
@qwas-pr2ew Жыл бұрын
አይሰማም
@SEADA-c8j
@SEADA-c8j Жыл бұрын
ውጡና መልሣችሁ ግቡ 😍
@zm6661
@zm6661 Жыл бұрын
የፈረሰዉመስጊድሳይሰራየወድሜችችንየታሰሩትሳይፈቱየሞቱትፋትህሳይሰጣቸዉበሂጃባቸወተትምህርየተባረሩትእህቶችምላሽሣይሠጥዘምአንልም😢
@tesnimahmed8657
@tesnimahmed8657 Жыл бұрын
ድምፅ የለውም
@bintendris2288
@bintendris2288 Жыл бұрын
አረ መግስት የለም ወይ ?
@محمدمحمد-ف9م8ق
@محمدمحمد-ف9م8ق Жыл бұрын
የለም ሙታል
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j Жыл бұрын
አልሰማሽምደ ለአራትወሩ እየተደገሰ
@AlulaFisehaKidane
@AlulaFisehaKidane Жыл бұрын
ሃይማኖት ሰላምን ፍቅርን ነው የሚሰብከው እንዴት ለዚህ ዓለም ፈራሽ ነገር ህይወቱንና አካሉን ያጣል። በሰላማዊና በህጋዊ መንገድ ችግሩን መፍታት አለብን
@idksvev4299
@idksvev4299 Жыл бұрын
ዛሬ የመጀመሪያነኝ
@MehamedAman-lr2ft
@MehamedAman-lr2ft Жыл бұрын
ፈታዎች እዴት ናቹ እባካቹ ሸኔ ዳለቲ ፉሪ እና አካባቢዉ ገብተዋል ጥንቃቄ እንዲደረግ ለህዝቡ አሰማልን ቀን ቀን ከህዝቡጋ ተቀላቅለው ጥናት እያረጉ ይውላሉ ሺመሽ ታጥቀው ይዞራሉ
@SonySony-xq5bt
@SonySony-xq5bt Жыл бұрын
አሁንም ተቃው አናቆምም
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Жыл бұрын
ዶክተር አብይ አባክህ ይሄንን አርስበእርስ ጦርነት የሚያልቅ ህዝብ ተመልክተህ እስቲ በልጆችህ ብለህ ጦርነቱን ይብቃ በለው። አንተው ነው ብርሀኑ ጁላን የምታዘው ጦርነቱ የሚጎዳው ሁሉን ነውእና😢😢
@hfsd3162
@hfsd3162 Жыл бұрын
Bizuayehu Jeffrey ኣንተዉሸታም ዘረኛ ታስመስላለህ ሰላም ፈላጊ ነኝ ለማለት ነው ሰላም ለመስበክ መጀመርያ ኣንተ ከዘረኝነት ነፃ ሁን ሰለ ዶክተር ኣብይ መጥፎ እያልክ ስትሰብክ ምትውለው በየ ኣንድ ኣንዳቹ እንከታተላቹ ኣለን ኣብቹ ደግም ብቻውን ኣደለም በስርቆት የጠገባቹ እናስበርድላቹ ኣለን
@Fikru1948
@Fikru1948 Жыл бұрын
Swuyew IMNETU 6 6 6 nw‼️
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx Жыл бұрын
ሌባ ማን ይለምነዋል በጣም ዘግይቶል መጨረሻውን እናያለን።
@hfsd3162
@hfsd3162 Жыл бұрын
@@jaz-pl9mx ኣትፈክር ምንድን ነው መፈከር የትም ኣትደርሱም ምን እናረጋለን ፍላጎታቹ ብዙ ሆነ ፍንፍኔ መጥታቹ ተጠግታቹ ቆይታቹ ህገወጥ ቤት ትሰሩ እና ሲፈርሰ መጮህ የትግሬ ቦታ ትሄዱና ወልቃይት ራያ የኛ መተከል የኛ መስጊድ ፈረሰ ብላቹ ተቆርቋሪ መሰላቹ መጮህ ኦርቶዶክሰን የብቻቹ ኣሰመስላቹ መጮህ ፍንፍኔ ላይ ለምን በኦሮመኛ ተዘመረ ለምንሰ ትምህርት ቤት የኦሮምያ ባንዴራ ተሰቀለ ብላቹ ማልቀስ እናንተን መባበል እኮ ኣሁንስ ሰለቸን ኣርፋቹ ተቀመጡ ኣልያም ዋጋቹን ታገኛላቹ
@tegetugeberay9820
@tegetugeberay9820 Жыл бұрын
በእውነት ሺመልስ የጋሪ ነጂ ልጂ ነው እንዴ? አላውቅም ነበር ይገርማል አብይ በራሱ አንደበት በነገረን መሠረት ሙልጭ ያለ ድሀ አደግ ነበር ገጠመኙ ይገርማል ለካ ምድረ ጠኒያም ተሰብስቦ ነው የአገሪቱን ሀብት የሚያግበሰብሱት
@emraanibrahim
@emraanibrahim Жыл бұрын
ሙስሊም ባገሩ ላይ መስጊድ እየፈረሰበት ቁርአን እየተንገላተበት ባለበት ጊዜ ከሙስሊሙ ጉን በመቆም ድጋፍ ማድረግ ቅድሚያ ያስፈልጋል።
@emraanibrahim
@emraanibrahim Жыл бұрын
ይድረስ ለሽመልስ አብዲሳ። ህዝብን ሜዳ ላይ ተወርውሮ ንብረቱ ተጥሎ የሙሰሊሙ መስጊድ ፈርሶ የምትገነባው ቤተመንግስትና ሸገር ከተማ ያለ ህዝብ ምን ልታደርገው ነው። የ ኦሮሞ ህዝብ መስጊዱ ፈርሶበት ከጎንህ የሚቆም ከመሰለህ በጣም ተሳስተሀል። እንኳን ኢትዮጲያ ላይ አይኑ ያየው ሙስሊም ቀርቶ የአለም ሙስሊም ከሙስሊሙ ጎን ይቆማል። ያንተም ስልጣን የሚያከትመው ያኔ ይሆናል። ድሮን የለገሱት ሙስሊም መንግስታት መሆናቸውን ዘነጋኸው? አመት ሳይሞላ?
@abcd3670
@abcd3670 Жыл бұрын
አረ እኔ እምለዉ እዴዝህ እሷን ለማስለቀቅ እድህ ሲረባረቡ እነዛስ ታግተዉ የቀሩት 17አስራሰባቶቹን ለምን ዝም አሏቸዉ አሁንኩ አመታት ተቆጠረ አብይ አሏህ ይለአን አረ እሱንስ አሏህ ያሳልን
@engidaaworke8585
@engidaaworke8585 Жыл бұрын
YEWENTU YEHAGRE MEREY ETHIOPIAWI JEGNA MEREY ETHIOPIA KE MENGISETU HAILEMARIYAM BEHUWALA TIRU MERY ALAGAGNACHEM YELKET ZAMEN NEOW YEGTMAT
@ohali5668
@ohali5668 Жыл бұрын
አዎ ወላሂ ከንጉሶቹ እና ከመንግሥቱ ሀይለማርያም ዘመን በኋላ ኢትዮጵያ ሰላሟን አጣች, ያ የተረገመዉ ኮኮብ ባንዲራዉ ላይ ከተለጠፈ በኋላ ሰላም ጠፋ አላህ ይጠብቀን
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 325 М.
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 11 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,9 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 325 М.