Ethiopia: የአጋልጋይ ዮናታን አክሊሉ ቀኝ እጅ ፓስተር ኦርቶዶክስ ሆነ | ኦርቶዶክስን ለመውረስ የተዘረጉት 7ቱ ስትራቴጂዎች

  Рет қаралды 240,017

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@hanilove2730
@hanilove2730 Жыл бұрын
❤ እኔ ከማንም እምነት ጋር ፀብ የለኝም ግን እንደ ኦርቶዶክስ እምነት የለም እምዬ ኦርቶዶክስ ክብርሽ ከፍ ያለ ነው እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን❤
@rickastley3318
@rickastley3318 Жыл бұрын
በትክክል ተመስገን በቤቱያፅነን
@-bietaboy5405
@-bietaboy5405 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gXuVmYuhpJmojcU
@Betselot33
@Betselot33 Жыл бұрын
​@@danielberhane440 የከበረ ስሙን እንኳ አስተካክላችሁ የማትጽፉ እናንተ የሰራዊት አምላክ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ቀን ከሌት አመቱን ሙሉ ስሙን የምትቀድስ እናት ቤተክርስትያንን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ልትናገሩ ስትነሱ አለማፈራችሁ ስለኦርቶዶክስ አለማወቃችሁን ማሳያ ነው!
@danielberhane440
@danielberhane440 Жыл бұрын
@@Betselot33 ድንጋይ ራስ እኔ የሱስ ስላልኩ ፔንጠ ነኝ ማለት ነው
@rgatrgat8173
@rgatrgat8173 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ወንድሜ በቤቱ ያጵናክ
@seblewengeltsehay6389
@seblewengeltsehay6389 Жыл бұрын
ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል። እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ደስ ብሎናል!!!
@mutemute9914
@mutemute9914 Жыл бұрын
እውነት ነው❤
@shewayegidaye904
@shewayegidaye904 Жыл бұрын
እናትህ እንዴት ቢፀልዩ ነው የተመለስክላቸው፡፡ አቤት እንዴት ያስደስታል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ፡፡ የኔንም እህት ወደቤቶ ተመልሳልኝ ፡፡
@godismyway7305
@godismyway7305 Жыл бұрын
Ellelelele Ke Gehanem Yewuta tewuldu
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
​@@godismyway7305 ውዴ ደምሪኘ
@haymanotgashawu
@haymanotgashawu Жыл бұрын
እናት ስለልጃ ሰማት ፈጣሪ የእናት ፀሎት ሁላችንንም ይስማን
@ሠላምላገራችን
@ሠላምላገራችን Жыл бұрын
አሜን
@michalmulukhen8154
@michalmulukhen8154 Жыл бұрын
እህቴ እህትሽ እድትመለስ መመኘት ብቻ ዋጋ የለውም ነገርግን ለራስሽም ሆነ ለቤተሠቦችሽ እድትበቂ ጠዋት ማታ ፀሎት ስግደት ሣታቋርጪ በቤትሽ የመስገጃ ቦታ አዘጋጅተሽ በጣም ትንሽ ቦታ በፀሎት በስግደት መትጋት ያኔ እህትሽን ብቻ ሣይሆን ብዙዎችን መመለስ ትችያለሽ በርቺ
@abeladmasu5044
@abeladmasu5044 Жыл бұрын
እናት የምድር ብቻ ሳይሆን የሰማይም እናት ናት የስጋ ብቻ ሳይሆን የነፍስም እናት ናት!! እንደዚህ አይነት እናቶችን ክርስቶስ ያብዛልን! ጤና ይስጥልን እናታችን ከረጅም እድሜ ጋ! !
@antneheseyoum7484
@antneheseyoum7484 Жыл бұрын
እኔም በ ፺፭ እና ፺፮ ጴንጤ ሆኜ ክትትል ተምሬ ተጠምቄ ደቀ መዝሙር ተምሬ ነበር። አሁን ግን እግዚያብሔር ወደ ቤቱ መልሶኝ ንስሃዬን ተቀብዬ በቤቱ እያኖረኝ ነው።
@mesi685
@mesi685 Жыл бұрын
🥰🥰👏👏
@ሕይወትወለተሐና
@ሕይወትወለተሐና Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድግል አትለየን
@Guygreat1441
@Guygreat1441 Жыл бұрын
Great
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ
@ermiasamanuel4163
@ermiasamanuel4163 Жыл бұрын
Waaw night club mechi lethid new
@jerrynega2697
@jerrynega2697 Жыл бұрын
በእምነት ብቻ ያስተማሩንን እናቶችና አባቶቻችንን በአብርሃም እቅፍ ያሳድርልን። እናትህህ እንኩዋን ደስ ያላት።
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 Жыл бұрын
እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል። የሉቃስ ወንጌል 15 : 7 እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና ወደ ትክክለኛው መንገድ መጣህ ደስ ብሎናል!!!!
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Жыл бұрын
😢😢😢😢😂😂😂😂😂
@wunica
@wunica Жыл бұрын
Roisie gives the bad milk and gets grounded because she goes to her room and she doesn't get ungrounded again boris and doris
@wunica
@wunica Жыл бұрын
Roisie gives the bad milk to daisy and gets grounded because she goes to her room and she doesn't get ungrounded again boris and Doris.
@-bietaboy5405
@-bietaboy5405 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gXuVmYuhpJmojcU
@ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ
@ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔም 8አስከ 20አመቴ ድረስ በኮፖክሽን ውስጥ አድጌያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ጠፍቼ አልቀረሁም በእመብርሃን እቅፍ ነኝ የጠፋብንን እህት ወንድሞቻችን ወደ እቤቱ ይመለስልን
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል እንኳን ጠበቀ ወንድሜ በመመለስህ በጣም ደስ ብሎኛል በቤቱ ያፅናህ
@tigistadmasu287
@tigistadmasu287 Жыл бұрын
እኔም ቢንጤ ነበሩኩ ያዉም መልካም ወጣት ተካፋይ ነበረኩ ቢንጤ ሁኞ ያጠፋሁት ግዜ በጣም ይቆጨኛል ግን አሁን እግዜአብሄር ይመሰገን ወደ ኦርቶዶክሰ ተመልሻለሁ
@ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ
@ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ Жыл бұрын
እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ባልሄድም በልቤ ልወጣ ትንሽ ሴቀረኝ ነው የተመለስኩት በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
@tigistadmasu287
@tigistadmasu287 Жыл бұрын
@@ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ አሜን
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@MichaelShiferaw-we1ko
@MichaelShiferaw-we1ko Жыл бұрын
welcome
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን አሁንም የጠፉትን በጎች ወደመጋው ይመልስልን
@kenawako7190
@kenawako7190 Жыл бұрын
ወንደሜ የገባህን ኑር አንድ ቀን በጌታ ፊት ሰንቅርብ ላደረገነ ው ሁሉ መልስ አንሰጣለን
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ግሩም ነው ገና ገብናቸው ይዘረገፋል እድሜና ጤና የሰጠውሰው ብዙ ያያል ወድማችን እንኳን ወደ ትክክለኛው ሀይማኖትህ መለሰህ እግዚብሔር ይመስገን የብዙ የጠፍትን ማሥተማርያ ትሆናለህ እግዚብሔር ከጠላት ሀይል ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናክ
@mekdeshabesha4054
@mekdeshabesha4054 Жыл бұрын
ለኦርቶዶክሳዊ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው መንቃት አለብን አንሸወድ እምነታችንን እንጠብቅ
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Жыл бұрын
Ye eminet guday bicha ayidelem !! Hager lematfat...Gebresodom lemasfafat..Lucifer 666 lemasfafat new Alamachew !!! PENTE Political dirijit New..
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ Жыл бұрын
እንኳን ተመለስክልን ወንድማችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ የጠፉትን ይመልስልን ጠባቂ መላኬ ቅዱስ ሚካኤል ❤❤
@ሠላምላገራችን
@ሠላምላገራችን Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉትን ሁሉ ይመልስልን እበካችሁ እህቴን እድትመለሰልኝ የበረታችሁ ወለተ ገብረኤል በልችሁ ፀልሁላት ወድሜ እራስህን ጠብቅ በዙ ጠላት ሚስጥር በማውጣትህ ይከታተሉሀለሰ ድግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🤲🏿🙇🏿‍♀️🥰ሌሎቹንም ልባቸውን ይመልስልን
@emebetw8835
@emebetw8835 Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ልብን ይመረምራል ወደቀናም መንገድ ይመልሳል ቀጥተኛ በሆነችው የተዋህዶ እምነት ያጽናህ መንግስቱን ጽድቁን ለመውረስ ያብቃህ
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም ፍቅረ ስላሴ እንክዋን ወደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እውነት በጣም አስተማሪ ውይይት ነው ብዙ ሚስጥሮችን ዘርግፍህልናል ኦርቶዶክሳውያን ከዚህ ብዙ ልንማር ይገባል
@aynuayele1174
@aynuayele1174 Жыл бұрын
ወንድሜ እኳን እግዚአብሔር እረዳህ እኔም እንደ አንተ ከ10 ዓመት በኃላ ወደ ዚች ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመልሸ አርፌያለሁ ክብር ለሱ ይሁን አሜን
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
አሜን፫እንኳን ደና መጣሽ
@adeneyasue5304
@adeneyasue5304 Жыл бұрын
አሜን
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 Жыл бұрын
ጷግሜ 3 ቅዱስ ሩፋኤል ክብረ በአሉ ነው ቅዱስ መልአክ እንኳን ወደ እናት ቤትህ ኦርቶዶክስ መለሰህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🏾💕
@dawittefera6432
@dawittefera6432 Жыл бұрын
በእውነት የ እናትህ እምነት እና ፀሎት ነው የመለሰህ የሊቀ መላአኩ የ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ረዳትነቷ አይለየን 🙏🙏🙏 እንኳን ወደ ትክክለኛዋ እምነት ተመለስክ ወንድማችን 🥰🥰🥰
@abaytafesa4634
@abaytafesa4634 Жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህልን አንተ በጣም እድለኛና የተመርጥክ ነህ እንኳን ደሰ አለህ
@honormobile9742
@honormobile9742 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እዉነትን ሊጋፈጥ የፈለገ አቅም ያለዉ እንደዚህ ፊት ፊት ይመጣል ተባረክ ወንድማችን
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 Жыл бұрын
የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም የአንድዬ እናት ፍቅር ይደርብህ ❤❤❤በቤቱ ያፅናህ እንኳን ወደእዉነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመለስክ በቤቱ የፀናህ ያድርግህ❤❤❤
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ወድማችን እኳን ደህና መጡ ወደ ትክጥለኛዋ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወድሜ ለነፋስህ ለስጋህ ሀቁን ተረድተህ እድትኖር ይርጋድ ወድማለም እኛ የተዋህዶ ልጆች የጡፉ በጎች ሲመጡ እድግ እንደሰታለንና እኳን መጣህልን በቤቱ ያጥናህ የጠፋትን ይመልስልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
@አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ Жыл бұрын
ፍቅር ስላሴ እንደ ስምህ የስላሴ ፍቅር ጠርቶሀል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን የእማምላክ ፍቅር ይደርብህ 👏🏼
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ Жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ወደ ቀደመችዋ እናት ቤተክርስቲያናችን በሰላም መጣህልን እግዚያብሔር ይወድካል ከሀሰተኛ ፓስተርና ነብያት በእየሱስ ስም መቀለድ መነገድ መሸቀጥ ውስጥ ያወጣህ አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን አምላከ እስራኤል ከክፉ ይጠብቅህ በርታ የኛ ወንድም አይዞህ የቅዱሳን ያባቶቻችን በረከት ይደርብህ
@mankelkelottesema2705
@mankelkelottesema2705 Жыл бұрын
አሁንም በእግዚሓብሔር ፍት የሚቆመዉ ሚካኤል ይጠብቅክ የሔዱቴንም በቤቱ ይመልሰልን
@astergesha3902
@astergesha3902 Жыл бұрын
የእናትህ ፀሎት እጅግ ጠቅሞሀል የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት እግዚአብሔር ይመስገን
@yafet2121
@yafet2121 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከማለት ውጭ ምን ይባላል ? የጠፋው ልጅ ወደ ቤቱ ሲመለስ ከማየት በላይ ደስታ የለም#እግዚአብሔርንም ቤተክርስቲያንንም በአገልግሎት ልትክስ ይገባል ! እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !
@ALMAZ964
@ALMAZ964 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእናትህ ትጋት ወደ ቤትህ መልሶሀል እናትህ ክብር ይገባቸዋል ።
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መርጦሀል ወንድሜ እንኳን ወደ ቀደመችው ንጽይት ርዕትዕት እና ቀጥተኛ ወደ ሆመችው እምነትህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖትህ በሰላም መጣህ እንኳን ጠፍተህ ያልቀረህ አሁንም በቤቱ እስከ መጨረሻው የጽናህ አሜን !!
@zemenaymariye7831
@zemenaymariye7831 Жыл бұрын
ኸረ ክፍል ሦስት ይለቀቅልን ወጃጄ! 2 ሰዓት ሰጥቼ ቁጭ ብዬ ነው ሁለቱንም የጨረስሁት - ስለ አቀረብክልን የተከበረ እንግዳ ክብር ይስጥልኝ ብያለሁ።
@MarKos657
@MarKos657 Жыл бұрын
ተክሌ በርታ። በዚህ አመት ብዙ ፈተናዎችን እያለፍክ ስለሆነ እንኳን ደስ አለህ።
@ሕይወትወለተሐና
@ሕይወትወለተሐና Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻህን ያሳምረው ወድማችን እንኳንም እምዬ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስህ❤
@ge821
@ge821 Жыл бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤ ወንድማችን ተክለኃይማኖት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ አባት መዳኒያለም ሃጢያት እንጂ ሃጢያተኛን አይጠላም እንኳንም ወደ ቤቱ መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ሌሎቹንም እንዳተው ከእሳት ወስጥ የወጣው
@tewodrosberi7633
@tewodrosberi7633 Жыл бұрын
ፍቅረሥላሴ ብዙ ዕውቀት ያለው ስለሆነ ለወደፊቱም በሌላ ፕሮግራም ጋብዘህ አጫውተው! እግዚአብሔር ፍጻሜውን እና ፍጻሚያችንን ያሳምርልን፡፡
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ Жыл бұрын
እውነት ነው
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
የእመቤቴን ቤት! አንዴት ተቀልዷል የእነዛ የአባቶቻችን ጤዛ ልሰው ድንጋይ ተንተርሰው የላመ የጣመ ሳይበሉ በፀሎታቸው ያቆሟት የእምነት ቤታችንን በማንም መናፍቃን እትቻልም የፃድቃን የሰማእታት ሀይማኖትና አገር ናትና እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ይሳብቃቸው ማስተዋልን ያድለን ያብዛልን
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
በውድ እናትህ ፀሎት እና እርግጠኛ ነኝ የስምህ ሀይል ነው (ፍቅረ ስላሴ) አንተን እንደመለሰህ ሁሉ ቤዛዊተ አለም በጓደኞቹ ምክንያቱም ወደ ጨለማ የገባውንም ወንድሜ ልብ ተመልሶ በአደባባይ እንዲመሰክር እሱ ይፍቀድ ።🕊💕💕💕
@TigustMerawi-yc8ms
@TigustMerawi-yc8ms Жыл бұрын
ፍቅረ ስላሴ እንደ ስምህ ትህትና ድንቅ ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hareg6874
@hareg6874 Жыл бұрын
ወንድማችን ወደ እውነት ጎዳና የመለሰህ መድሐኔአለም ይክበር ይመስገን: በቤቱ ያፅናህ:: ወንድማችን ስታማትብ በመስቀል ቅርፅ ጣቶችህን አድርገህ ነው ማማተብ ያለብህ: አባቶች ወደ ፊት በደንብ ያስተምሩሀል ብዬ አስባለው::
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 Жыл бұрын
በጣም ፀሎተኛ እናት ነው ያሉህ ታድለህ የጴንጤ እና የህዋሀት እስትራቴጅ ግን አንድ ነው
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አማን ተንሰአ ክርስቶስ መድኃኒነ አሜን ወንድማችን እንኳን ወደ እናትህ ቤት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በሰላም ተመለስክ መጨረሻህን ይመር በርታ በፀሎት ከእግረ አባቶች አትራቅ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@messia8257
@messia8257 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚሀብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ እንዳንተ ለመትጋት ለመፅናት ያብቃቼው የቀረትንም እኔ እምነቴ አይሁዳዊ ወይንም የብሉይ ኪዳን ተከታይ ነኝ ለኦርቶዶክስ እመነት ፍቅር እና ክብር አለኝ
@yeabadefris3703
@yeabadefris3703 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ድግስ አያልቅበትም ⛪️❤️✝️🙏
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር በምክኒያት ነው የሚያደርገው 💜👏
@begashawmoltot5630
@begashawmoltot5630 Жыл бұрын
ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ!! እንኳን ደህና መጣህ ደስ ብሎናል። ብዙ ነገር አሳውቀህናል አስተምረህናል እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር የጠብቅህ ብዙ ፈተና ሊተብቅህ ይችላል አተ እራስህን ጠብቅ !!!
@zematubearbaminch8080
@zematubearbaminch8080 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ። በእውነት በብዙ አስተማርከኝ አነቃኸኝ። አመሰግናለሁ ።
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ዋናው መመለስህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በኃላ በቤቱ ያኑርህ
@MelesNega-n2z
@MelesNega-n2z Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ፣እናት ልመና ታላቅ ያደርጋል ።ከልባቸው ፣የቅዱስ ሚካኤል ዝክር እያዘከሩ ፣በእንባቸው ፣ልጄን ወደ እውነተኛ እመነቱ መልስልኝ ብለው ይለምኑ ነበር።ምክንያቱ የመላእክት ምልጃ በተግባር ያውቃሉና።እናታችን እድሜ ይስጦት።ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏🙏
@natanimztube7479
@natanimztube7479 Жыл бұрын
ወንድምዓለም እንኳን ወደ ቤትህ በሰላም መጣህ “እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።” ሉቃስ 15፥7
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ተመለስህ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏
@tube6227
@tube6227 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ፍቅረ ስላሴ 💐💐💐🤲🤲 በቤቱ ያፅናህ በጣም የሚገርም ትንታኔ ነው የሰጠውኸው ትምህርት የምናየውና የምሰማው በትክክል 👍👍
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በእመብርሐን የልብህን ትህትና ተመልክቶ ወደ ቀናች ሐይማኖት የመለሰሕ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መድሐኒአለም እስከ መጨረሻዋ ህቅታ ድረስ በፍቅረ ስላሴ በአሚነ ስላሴ ያፅናህ❤
@yeabadefris3703
@yeabadefris3703 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ኦርቶዶክስ ትክክለኛ መንገዳ ናት መንገዱዋ ቀጭን ስለሆነ ሁሉም ይሸሿታል ምክንያቱም ለሥጋ አትመችም:: አንተን እግዚአብሔር ይወድሃል ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርህ 🙏🙏✝️⛪️
@lukaseyob1976
@lukaseyob1976 Жыл бұрын
😂😛 ሆናም አታውቅም የጥንቁልና የደብተራ ስብስብ🤔
@hulenafekote4230
@hulenafekote4230 Жыл бұрын
@@lukaseyob1976 እና በየመድረኩ እንደዳንኪራ መጨፈር ነው ልክ!!!! ኸረ እያፈርን!
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
​@@lukaseyob1976👹
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 Жыл бұрын
የስላሴ ፍቅር እንኳን ወደ ቤቱ መለሰህ ቅድስት ስላሴ አባቴ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤🙏👏👏🙏🙏👏👏
@belaynehfirew3927
@belaynehfirew3927 Жыл бұрын
-ወንድማችን እንኳን ወደ ቅድስት ቤተ ክርስትያን የክርስቶስ ዋናቤተ መቅደስ በሰላም መጣህ 🎉 💕🙏💕 እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ክብሩን ሁሉ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይውሰድ አሜን 🤲✝️
@shaunalem4810
@shaunalem4810 Жыл бұрын
" kibrun hulu yesarawit Geta Egziyebher yiwosad amen." Alek. Edasu bilo orthodox yelem. Yelama. Esu ye pentewoch qal naw. Orthodox liy kurun hulu Egziyebher ayiwsdim, Ba 3, 5,7,12,13,16,19,21,23,27,29. Lazi tawot hulu Ethiopia orthodox kibir endamitakafil endet atuganezeb windim. Anbib, tiyeq,ewoq,eman. Kalhona zim bilh, " just" kantu hymanot eyaminik naw.
@godismyway7305
@godismyway7305 Жыл бұрын
@@shaunalem4810 Seytan tekatele 🤣🤣 Ayzosh gelete Ande nebse ke Gehanem Amletalech de belonal Amen. Eysus Yegna Amlak yemsgen. Ante Ewure Aybneh yebera Satemeot
@yordinaa2119
@yordinaa2119 Жыл бұрын
@shaun_alem የማታውቀውን አትቀባጥር ካላወቅክ ጠይቅ አንተ ፓስተር አምላኪ የፓስተር ተላላኪ በጊዜ ሳይመሽብህ ወደ እውነተኛው አምላክ እና ጌታ እግዚአብሔር ቤት ወደ ቀጥተኛዋ ሐይማኖት ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተመለስ ስለተመለሰው ወንድማችን ግን እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ በቤቱ ያፅናው አሜን!
@shaunalem4810
@shaunalem4810 Жыл бұрын
@Yordinaaa Bizu alawokim, Ethiopia orthodoxn gin , Babizu tawot yetakebebech enda hona awokalehu. Eyesus geta naw melet orthodox ga betem nawor naw. Because, bizu , Dabal getoch alu, Lemisale Just anind, " mariyam betekirstiyan" yibelel. Minmalet naw bileh ,tiyeq,betem eowq,.. Kaza hilena yetakabelawun " Egziyebher bilsh emagni. .. You know do know, exactly what I mean my dear 😉.
@yordinaa2119
@yordinaa2119 Жыл бұрын
@Shaun _alem አየህ አታውቅም ተመለስ እና ተማር እወቃት ያልኩህ ለዚህ ነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጣኦት የለም ከእግዚአብሔር ሌላ አናመልክም ግን ለ ቅዱሳን ክብርን እንሰጣለን እግዚአብሔር ለወደዳቸው እግዚአብሔር ላከበራቸው ክብርን እንሰጣለን የማርያም ቤተክርስቲያን የገብርኤል የሚካኤል ቤተክርስቲያን ቢባልም ቤቱ የእግዚአብሔር ነው መታሰቢያነቱ ለቅዱሳኑ ቢሆንም ለዚህም ማስረጃ (ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 56:4-5) እግዚአብሔር ሰንበቴን ስለሚጠብቁ ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ስለሚመርጡ ቃል ኪዳኔንም ስለሚይዙ ጃንደረቦች እንዲህ ይላልና። በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ፤ የማይጠፋም የዘላለም ስም እሰጣቸዋለሁ። ይላል እንጂ አሜሪካ ኢንባሲ ቤተክርስቲያን የእዩጩፋ የዮናታን ቸርች በሉ አልተባለም ሲቀጥል መፅሐፍ ቅዱስ ቁርጥራጩን ከምትጠቀም ሙሉውን መፅሐፍ ቅዱስ ተጠቀም እሺ ከመውቀስህ በፊት ቀርበሀት አንብብ ተማር
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 Жыл бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@godismyway7305
@godismyway7305 Жыл бұрын
Amen Amen Yawu Wede Kirstose lioju Metwalena Seytan Yebesach yendeded Yekatele Amen Geta hoye Seytanane Akatlelen 🤣🤣
@YoniYona-nx7hi
@YoniYona-nx7hi Жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ግን ሀዋሪያው ስለ ምን ድህነት እያወራ እንዳለ ተረዳዋለህን? በአንዱ በአዳም ከመጣብን ሞት ከአንዱ ከክርስቶስ በቀር በማንም እንደማንድን ማንም ማድረግ ስላልቻለው ስለ ውርስ ሀጢያትን ስለ መደምሰስ በደሙ ፈሳሽነት ስለመንፃት ነው እየነገረን ያለ እንጅ በብሉያትም ሆነ በሀዲስ ኪዳን ከግዚያው ስጋችን ከሚደርስብን ነገሮች እኮ በርካታ ቦታወች መላዕክታንን እየላከ ሲያድኑን ያሳያል ለምሳሌ መዝ 34:7 እግዚያብሔርን በሚፈሩት ዙሪያ የእግዚያብሔር መላአክ ይሰፍራል ፣ያድናቸውማል ታዲያ ይሄ እንግዲህ መዝሙረኛ ልበ አምላክ ዳዊት በቅዱስ መፃህፍ የገለፀው ነው ታዲያ መላኩ ያድናቸውማል ተብሎ ለተገለፀው ምን ትላለህ? ዝም ብሎ ጥቅስ ማንጠልጠል ሳይሆን ትክክለኛ አውድን ማወቅ ነው ሚበጀው
@girumadane7515
@girumadane7515 Жыл бұрын
@@YoniYona-nx7hi ለእነሱ መፅሃፍን እንደፈለጉ ስለምተረጉሙ ብትነግረቸዉም አይገበቸዉም
@zeleketeklue2483
@zeleketeklue2483 Жыл бұрын
እና ከርዕሱ ጋር ምን አገናኘው?
@mekgeb9018
@mekgeb9018 Жыл бұрын
ይሄን መፅሐፍ ያስተላለፉልን(መፅሐፍ ቅዱስን)፣ክርስቶስን በእውነት ያመለኩት እና ያከበሩትን ቅዱሳን ሀዋርያት፣አበው አባቶቻችን ብታውቂያቸው ጥሩ ነበር አሁን የፃፍሽውን ቃል እንዴት እንደኖሩት ብታውቂ ጥሩ ነበር፤ እንዴት ይሄ መፅሐፍ እጂሽ እንደገባ ብታውቂ ኦርቶዶክስ ስለ ክርስቶስ በቅዱሳኑ በኩል ምንዋጋ እንደከፈለች ባወቅሽ ነበር። ኦርቶዶክስም ከዚህ ቃል የተለየ አስተምሮ የላትም ብታውቂያት፣ቃሉ በክብር አንዲቀመጥ ያደረገችው እኮ እሷ ናት ፤ልጆችዎ ቅዱሳን ሰማዕታት የኖሩት እኮ ይሄን ቃል ነው ስለዚህም ነው አብዝታ እምታከብራቸው!!! መዳን በእየሱስ ክርስቶስ አለምን በፈጠረው እናም አዳምን ለማዳን እራሱን በሰዋው እንደሆነ አውቀው እራሳቸውን ስለዚህ እውነት ካዱ ፤አለምን እና ፍላጓቷን ትተው ስለክርስቶስ ፍቅር ሞቱ፤ታረዱ፤ተራቡ በዚህም ደስ አላቸው ቤተ ክርስቲያንም አከበረቻቸው ጌታዋን፣ንጉሷን ስላከበሩ ስለክርስቶስ ፍቅር የከፈሉትን ዋጋ documented አድርጋ ቤተ ክርስቲያንም ምዕመናንን የክርስቶስ ፍቅር እንደዚ ነው ብላ አስተማረችበት!!!እንደ ሀዋሪያቱ እና አበው ቅዱሳት ምንም ሳያናውጣት ክርስቶስን ስትሰብክ፤ለልጆችዋ ስጋውን እያበላች እና ደሙን እያጠጣች ወደ አንዱ ህብረት (የቅዱሳኑ ህብረት) ወደ እየሱስ ክርስቶስ ጥላ ስር ትደምራቸዋለች።
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 Жыл бұрын
የሚማተበው እንደዚህ አይደለም ወንድማለም አስተካክለው እባክህ ፣ እንኳን ደህና መጣህልን በቤቱ ያፅናህ❤😍
@tsigebekena6817
@tsigebekena6817 Жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክልን ወንድማችን እግዚአብሄር በስራው አይሳሳትም
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
እንኳን አንዲት ወደሆነችው ሐዋሪያዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ወንድሜ እንወድሀለን❤❤❤❤❤
@nebiyualemu9133
@nebiyualemu9133 Жыл бұрын
38 አመት የታመመው እኮ በሰሊሁም የተጠመቀው ከትንሳኤ በፊት ነው:: ወንድሜመፅሀፍ ቅዱስን በደንብ እንብብ: እይናችን ጌታ እየሱስ ላይ ቢሆን መልካም ነው ሰውን አይቶ ከመሰናከል:: መዳን በሌላ ስለሌለ:: እግዚአብሄር ይርዳህ::
@yitbarekhailu7192
@yitbarekhailu7192 Жыл бұрын
“እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ።” - ገላትያ 1፥7
@yitbarekhailu7192
@yitbarekhailu7192 Жыл бұрын
“ነገር ግን ለእርሱ ስለ ሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተ ሰዎቹ የማያስብ ማንም ቢሆን፥ ሃይማኖትን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 5፥8
@mikywolday4180
@mikywolday4180 11 ай бұрын
stubborn
@gashabera7205
@gashabera7205 Жыл бұрын
ይህን ሚዲያ ፍለጋ እኮ ኳተንኩ😊 በስተመጨረሻ እገኘሁ❤❤❤
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 Жыл бұрын
ማርያምን እኔ እራሱ እውነት😂
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
የሚገርመው እናቱም ቅዱስ ይዛ ስለምትፀልይ ትዋጥዋት አሄደች ስላለ እራዕዬም ያሳየው መላከምክሩ አቤት እግዚአብሔር ልጆችንኮ እንድንጠፍ አይፈልግም የእናትህ እንባ ሰማት የኔጌታ❤❤❤❤❤❤
@tewodrosberi7633
@tewodrosberi7633 Жыл бұрын
የአስተማሪነት ስጦታ ያለው ሰው ነው!! ነገሮችን በደንብ ይተነትናል!!!
@woyinshetbogale9167
@woyinshetbogale9167 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አዉነት አንዴት ደስ ይላል የአናትህን ፀሎት የሰማት ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይምስገን ሌሎችሁንም ይመልስልን ❤❤❤
@sebleabera4939
@sebleabera4939 Жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ወደቤቱ መለሰህ ከዳግመኛ ስህተት ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ። ተክልዬ ምነው ጠፋ ስል ነበር ለካ ቻናል ቀይረክ ነው። ለማንኛውም ስለምንወድክ በየሄድክበት እንከተልካለን
@genzebmolloa5907
@genzebmolloa5907 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል አሁንም የጠፉ ወገኖቻችን ይመልስልን ፍፃሜኅን ያሳምርልን
@bikutube6868
@bikutube6868 Жыл бұрын
ለሁላችንም ልቦናችንን ያብራልን🙏🙏 በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ
@habtamudagnachewlimenih2725
@habtamudagnachewlimenih2725 Жыл бұрын
Amen
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen Amen amen
@tigist3769
@tigist3769 Жыл бұрын
ጎበዝ ታጋሽ ጋዜጠኛ እድንቄሀለው ሀሳብ የሚያስጨርስ ሰው በጣም ደስ ይለኛል
@addispro2438
@addispro2438 Жыл бұрын
ሰባቱ ስትራቴጂ የተባለው ግን በጣም ገርሞኛል🤔 የተክልየ ሜዲያ ግን ሸር ያስፈልገዋል .. ሸር ሸር🥰
@mecnesm4841
@mecnesm4841 Жыл бұрын
ተክልዬ ወንድማችን በክርስቶስ ሰላምህ ይብዛ🎉🎉
@ናኒ
@ናኒ Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናህ ለሁሉም ማስተዋሉን ይግለፅላቸው 🙏
@sebleseble6652
@sebleseble6652 Жыл бұрын
35 ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? ሮሜ :8:35
@antneheseyoum7484
@antneheseyoum7484 Жыл бұрын
ይሄንን ጥቅስ እኔም እናንተ አዳራሽ ሆኜ አውቀው ነበር። እውነቱ ግን ስለ ክርስቶስ እየታረዱ ሰማእትነትን የሚቀበሉ ኦርቶዶክሳውያን ናቸው። ይሄንን ደግሞ ሊቢያ ላይ ሙስሊሙም ፕሮቴስታንቱም ከሞት ለማምለጥ ሙስሊም ነን ሲሉ ኦርቶዶክሱ ግን በመሃተሙ እየተለየ ሲታረድ አይተናል። በጥቅስ ሳይሆን በመኖር መግለጥ!!!
@sebleseble6652
@sebleseble6652 Жыл бұрын
@@antneheseyoum7484 ስለ ክርስቶስ መሰዋት መሆን መታደል ነው ::ነግር ግን እሱ ስለኛ መሰዋት ለዘላለም ሆኖልናል እሱን ብቻ በውማመን እንድናለን :: 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበትእል:: የዮሐንስ ወንጌል 3 :16
@antneheseyoum7484
@antneheseyoum7484 Жыл бұрын
@@sebleseble6652 በማመን ከሆነ ሴጣንም ያምናል። በነገራችን ላይ እናቴ የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን( Only JESUS ) ዕምነት ተከታይ ነበረች። እኔ ደግሞ ፕሮቴስታንት (መሰረተ ክርስቶስ)ክትትል ተምሬ ተጠምቄ ደቀ መዝሙር ሁሉ ተምሬአለሁ የራሱን መሰረት ያልያዘና በነጮች ፈንድ የሚደገፍ ሃይማኖት ነው።
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 Жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በርታልን ወንድማችን ከትላልቅ አባቶች አትራቅ በእምነትህ ያፀኑሃልና በርትተህም ፀልይ መቼም በእምነት መፅናት ; በፆም ; በፀሎት ; በሱባኤ በመጠንከር ይበልጥ ትበረታና ትተጋለህ በርታልን ቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢው ይጠብቅህ ደስ ብሎናል እልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
@elsabettadele5476
@elsabettadele5476 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን መጣህልን ወድማችን በቤቱ እንድትፀና እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እማምላክ ከፊትህ ትቁምልህ......
@yostitube3077
@yostitube3077 Жыл бұрын
ተክልዬ እባክን ትልቅ አዳራሽ አዘጋጅተ በሁለቱም ወገኖች በኩል በመፅሐፍ ቅዱስ እንዲዳኙ ምናልባትም ሌሎችም እንዲመለሱ ተክልዬ በተሰቀለው ጌታ ልለምን
@rozaagzaw555
@rozaagzaw555 Жыл бұрын
ሀሳብሽ ጥሩ ሊሆን ይችላል ግን በተሰቀለው ጌታ ማለትሽ ጥሩ አደለም😢
@amirsad4113
@amirsad4113 Жыл бұрын
​@@rozaagzaw555 ማለት ታድያ አልተሰቀለም🤔
@rozaagzaw555
@rozaagzaw555 Жыл бұрын
@@amirsad4113 ነገርን ከማጣመም በቅንነት ማየት ይሻላል ለምሳሌ እሷ ያለችው ነገር ባያደርገውስ ? ላይመቸው ይችላል ስለዚህ ቃሉ ይከብዳል
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
እንኳን።በሰላም መጣህ ወንድሜ በእወነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ🙏🙏
@achilovebekelewins3683
@achilovebekelewins3683 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ወደ ቤተ መቅደሱ ከበጎቹ መሀል መለሰህ። እግዚአብሔር አምላክ የእናትህን ፀሎት እና ልመና ሰማልን። ሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤል በጥበቃዉ ስላልተለየህ ያንተ በረከት ለኛም ይደረግልን።
@nardosmandefro6192
@nardosmandefro6192 Жыл бұрын
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ከዚህ የበለጠ ደስታ ምን አለ እልልልል የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ
@addisbrhanu8387
@addisbrhanu8387 Жыл бұрын
ጌታ በምህረቱ ባለፀጋ ነዉ እርስ በእርሳችሁ ስትካሰሱ ጌታ ሊመጣባችሁ ነዉ ሰዉ እንደየስሪዉ ፊርድን ከጌታ ይቀበላል እርስ በእርስ ስትካሰሱ እንዳትጠፋፎ ተጠንቀቁ ወንድሞች
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
መናፍቅ ጉዱ አያልቅም ዘመናዊነኝ ባዮች ምድረእውቀተቢስ በየአዳራሹ እየሱስ ታየኝ እያላቹ እበዱ
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l Жыл бұрын
Afer bila..Pente ye Genzeb amlaki dirijit New...Pente ye tilat haymanot new
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
መታደልነው እውነት ተመሰገን በቤቱ ያፅናህ ፈጣሪ❤❤❤ ሁሉም አውቆ እንዲመጡ ፀሎቴነው😊
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Жыл бұрын
የእውነት አምላክ በግዜው እንዲህ ይገለፃል አሜን:::
@ethiopiahageriehagerieethi3987
@ethiopiahageriehagerieethi3987 Жыл бұрын
I have seen the power of the love and faith of a mother and St.Michael! Welcome back, my dear brother !!!!!!!! Thank God! I assure you that you are a significantly stabilized person since St.Michael is with you!
@abiytube8063
@abiytube8063 Жыл бұрын
ተክልዬ በርታልን !!! ወንድማችን እንኳንም ወደ ስንዷ እመቤት እናት ቤተ ክርስቲያን እንኳን በሰላም መጣህልን።
@ShahanTube1
@ShahanTube1 Жыл бұрын
እንኳን ወደ ቀጥተኛ እምነት በሰላም በጣህ በቤቱ ያፅናህ መጨረሻው ያሳምርልህ ውንድማችን
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ Жыл бұрын
❤ ተክሉ በርታልን ድምጹን ትንሽ አስተካክሉት በደንብ አይሰማም በተረፈ በርታልን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳህና ወደቤትህ በሰላም መለሰህ ❤ ተመስገን
@ermiasheiy9747
@ermiasheiy9747 Жыл бұрын
💒ታድለሃል ሌላ የምለው የለም በስጋ የወለዱህ እናት እና አባትህ ምንአይነት ደግና የፀሎት ሰዎች ቢሆኑነው አንተን ከጥፋት የታደገህ ወደፅድቅ መንገድ የመለሰህ በእውነት የተባረኩ ናቸው።
@ashenafisimachew2724
@ashenafisimachew2724 Жыл бұрын
ተክለሃይማኖት አዳነ ጎበዝ ጋዜጠኛ አቀራርብህ በጣም ያስደስተኛል!!
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
እምየ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ የፅት ነሽ የናትና አባቴ ኦርቶዶክስ ሁኔ ተወልጀ አለሁ ኦርቶዶክስ ሆኘ እሞታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን💒💒💒🙏😭
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Жыл бұрын
የቤትህ ቅናት በላኝ ይላል ዳዊት መዝሙር 68 እግዚአብሔር ይጠብቀን ከቤቱ እንዳንወጣ
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናል ሌሎችም እኮ ስለተዋህዶ ስለማያቁ ነው የሚቀይሩ ለሌሎችም ልቦና ይስጣቸው🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
ድንቅ መልክት እግዚአብሔር ይባክህ ሴራቸውን አጋለጥክ ጎሽ በቤቱ ያፅናክ❤ማርያምን ትክክለኛው ሴራቸውን ነው የዘረዘራቸው😢😢ጌታ ሆይ በቤትህ አፅናኝ
@mulatuheyi151
@mulatuheyi151 Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ!!!!!እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ!!!
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
መድኃንያለም ነው የመለሰህ ❤️❤️❤️❤️ፍቅረ ስላሴ ::ቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ሩፋኤል ቀን አናገረህ ❤ቅዱስ ሚካኤል የሰባቱ ሊቃነ መላእክት አለቃ ነው ❤️❤️❤️❤️
@tigisttadesse9850
@tigisttadesse9850 Жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባው ፣ገብቶ ይዘረፋል ብሎ አይገኝም ጌታ መንጥሮ ነቅሎ በማውጣት ወደ ማትወጣበት ጨለማ ውስጥ ያስገባኽ አባትሕን አገልግል።
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 Жыл бұрын
ሰነፍ ኦርቶዶክስ ይመነፍቃል ጎበዝ መናፍቅ ደግሞ ኦርቶዶክስ ይሆናል።
@godismyway7305
@godismyway7305 Жыл бұрын
Ewnet
@Zeeee2007
@Zeeee2007 Жыл бұрын
😅
@girumdinkasfaw6590
@girumdinkasfaw6590 Жыл бұрын
ተባረክ exactly!!!
@tarikwanegash9435
@tarikwanegash9435 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!! ፍቅረ-ስላሴ ስላሴዎች እንኳን አይነ-ልቦናህን አበሩልህ!!! አሁን ድነሃል ደግመህ እንዳትክድ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅህ! ወንድምዬ ደስስስስስስ ብሎናል እንኳን መጣህልን!❤🙏❤
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
ቆሻሻ አውጡ | በእብድ ጠሉ ፓስተር ንብረቴን ተዘርፌያለሁ::
10:44
ቆሻሻ አውጡ Koshasha Awtu Podcast
Рет қаралды 10 М.
ጽናት || ክፍል 20 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:12
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 55 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН