Ethiopia - የጌቾ ከባድ እርምጃ “የእነ ደጺን ቡድን በማሰር ላይ ናቸው“

  Рет қаралды 55,700

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 2 ай бұрын
ወይ አገሬ መቼ ነው ሰላምሽ ምሰማው
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 2 ай бұрын
ምንግዜም ከአለፈዉ የማይማር. ታጥቦ ጭቃ የህወሓት አመራሮች ናቸዉ
@GrmyGrm
@GrmyGrm 2 ай бұрын
ጌታችው መታሰር አለበት
@Abdurahaman-yk1rl
@Abdurahaman-yk1rl 2 ай бұрын
በዕቅዱ መሰረት መሰዋትነት ይከፈላል አሉ ከየት
@GML90-b7r
@GML90-b7r 2 ай бұрын
ደብረፂዮ እጁ በደም የተጨማለቀና አሁንም ለማጨማለቅ እየተሯሯጠ ስለሆነ በህግ ቁጥጥር ስር ውሎ ለፍርድ መቅረብ አለበት ።
@RobelGebregziabher-d5h
@RobelGebregziabher-d5h 2 ай бұрын
ERR DBN AYWLM GENA METO YMERAHAL
@MulubrhanMatewos
@MulubrhanMatewos 2 ай бұрын
ዝም በል አንት ሻዐብያ​@@RobelGebregziabher-d5h
@emmyy6992
@emmyy6992 2 ай бұрын
ተያይዘዉ ይጥፉ፣ የኢት ነቀርሳ ናቸዉ
@workinehgirmay2015
@workinehgirmay2015 2 ай бұрын
ወየው ! እራስን ግን ኣይተኸዋል ?
@samiman1498
@samiman1498 2 ай бұрын
Wadik telah Tigiray hager enrgatln
@siymergn
@siymergn 2 ай бұрын
ለኛ ለምንድነው የምትነገርን ተስማሙ ነው መጨረሻው፡፡
@bekalumrhari7606
@bekalumrhari7606 2 ай бұрын
ሁለቱም ነቀርሳዎች ናቸው ያረጁ የጃጁ ጥቅም እና ስልጣን ፈላጊውች ናቸው ይነቀሉ የሚሊዮን ወጣት ነፍስ ነው እንዲህ ቁጡ ያስጠፋቸው
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
ደብረጽዮን ችኩል ጅብ ቀንድ ይነክሳል ነው የሆነው ራሱ ሕግ ጥሶ ከፈደራሉም ከጊዚያዊ መንግስቱ እውቅና ውጭ ሆናል።
@wubitji3349
@wubitji3349 2 ай бұрын
ያባላልን ግን የትግራይ ህዝብን አይንኩ
@FiresewGirma
@FiresewGirma 2 ай бұрын
እባብ ለባብ ይተያይ ካብ ለካብ እባቦች
@remedanamino
@remedanamino 2 ай бұрын
ደብረ ጺዮን ወደ ፈጣሪ ተመለስ በሉት አሁን ፖለቲካ ሳይሆን ያገር ሽማግሌ ቢሆን ነው ሚያምርበት ፈጣሪ ሰው አይደለም ይምራል
@gebeyehuzerihun7879
@gebeyehuzerihun7879 2 ай бұрын
እያሰረ ፡ ያለው ፡ የጌቾ ፡ ቡድን ፡ ነው ፡ ወይስ ፡ የአብይ ፡ ቡድን?
@abdellahassen5176
@abdellahassen5176 2 ай бұрын
Afer bela ehhhhhhhh denkoro zenawu yegatchewu eyale sel abeye taworaleh woyne etipia ......segte komeche engnanem endatasblun endetgraye wollo yehen ayakem
@hiwottsegaye2754
@hiwottsegaye2754 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@meemjjo677
@meemjjo677 2 ай бұрын
Weyaney tigray TPLF proud weyaney tigray TPLF weyaney tigray TPLF means a father mather sister daughter son family grandfather grandmother wife husband original weyaney tigray TPLF Getachew Reda you can't play two soccer matches by one man so Getachew Reda go to live in Addis Ababa the same aregawi Berha banda messengers selfish power needs banda messengers selfish money lovers free 5 star hotels and free accommodation you will get sence the Victoria agreement why did take long 7000 refugees living in Sudan why they don't come back to their own home Land why all criminal evil killers looting Ethiopian soldiers and Eritrean cancer disease for tigray people still in tigray Land so Getachew Reda go to live comfort in Addis Ababa with abbey Ahmed Ali
@Getachew-tw6dc
@Getachew-tw6dc 2 ай бұрын
ሰማ ሰማ አረ እንኑርበት አረ ኡኡኡ ያ የጌቾ ቡድን እየታሰረ ነው ይላል ይሄ የደፂ ብድን እየታሰረ ነው ይላል። 🌿እግዚአብሔር 🌿 ኢትዮጽያን ከነዚህ ዘረኛ የሰይጣን ተባባሪ መቼ ነው የሚገላግለን። ይሄ ጥሩ ይሰራል ብለን መርጠነው እዚህ ያተራምሰናል እነዛ ሁለቱ ጫፍ ቁጭ ብለው ይጨቃጨቃሉ ለምን ትግራይ ለሁለቱ አይካፈሉም ?? ወገኔ ከሚሞት??
@MulubrhanMatewos
@MulubrhanMatewos 2 ай бұрын
የነ ደፂ ቡድን ከ ሻዕብያ ጋር ሚሰራ ይመስላል
@YalemeworkalehegnDasse
@YalemeworkalehegnDasse 2 ай бұрын
ደጺ ወዲ ጀግና
@hayatali5711
@hayatali5711 2 ай бұрын
ደበረጽዮን መታሰር አለበት ይሄ የሰው ደም የሰው እባ የማይጠግብ አውሬ ያሁሉ ስቃይ ያሳለፈው እዝብ ላይ ሌላ ጦርነት የኢትዮጺያ እዝብ ጦርነት ሳይሆን ልማት ነው የሚያስፈልገውጉራ ከርሀብ አያወጣም የሰረቃችሁትን ብር ልማት አልሙበት
@Sadam-l9t
@Sadam-l9t 2 ай бұрын
እኔኮ ምገርመኝ እሄ ደብረጽዮን ምባለው ከሂግ በላይ ነው እንዴ ለምንድነዉ ተይዞ ለሂግ ማይቀርበው
@abrahamabay4056
@abrahamabay4056 2 ай бұрын
HIZBUNA WETADERU HULUM KESILTAN ABARIRO YETEMARU WETATOCH BE SILITAN AMITITO HAGERITUWAN KALADANE BE EYIOPIA DIHANA YEWEDEKECH KILIL TIHONALECH USA INDEHONE LELA TELALAKI IYEFELEGE INA WEDEKENIYA FITUN IYAZORE KNOW
@piealpha795
@piealpha795 2 ай бұрын
🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭
@hiwottsegaye2754
@hiwottsegaye2754 2 ай бұрын
5:05 5:07
@gheberemskelbereket1368
@gheberemskelbereket1368 2 ай бұрын
ሐሳዊ አቃጣሪ ነህ አይመለከትህም የዉሸ ቃት
@piealpha795
@piealpha795 2 ай бұрын
BESHASHA 👎
@haileelectronics
@haileelectronics 2 ай бұрын
ደብረፅዮን ከነ ተላላኪዎቹ ሕግ ፊት መቅረብ አለበት ጦርነት አማረኝ እያለ ነው
@loogoo2009
@loogoo2009 2 ай бұрын
ብልፅግና ለራሱ ማን እውቅና ሰጠው እውቅና ሚከለክለው ለህውሓት ስደተኛ መች መለሰ ኣብይ ለጌታቸው ተጠቅሞ ይገድለዋል።
@afraahmed3351
@afraahmed3351 2 ай бұрын
አoፐአአፐ0ፐ😊9😊
@konjosara5547
@konjosara5547 2 ай бұрын
​the land is for god poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus
@AbushAbush-c5u
@AbushAbush-c5u 2 ай бұрын
ደብረጽዮን አደገኛ መርዛማ እባብ ነው
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 35 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 100 М.
ሰበር ዜና ሰኞ ጥቅምት 18/2017/ አድስ መረጃ
ዜድ የመቅደላዋ zed Tube
Рет қаралды 293
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 35 МЛН