Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯል? | አስራት በኩራት ቀዳሚት | ምንድን ነው? | asrat bekurat | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

  Рет қаралды 53,081

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

Күн бұрын

Пікірлер: 273
@yonastube
@yonastube 10 ай бұрын
አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! youtube.com/@yonasmedia16 👆👆👆👆👆👆👆👆
@MaryMarymary-m9n
@MaryMarymary-m9n Жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልህ፡፡ በጣም ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶችን እያስተማርከን ነው፡፡በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ፡ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yonastube
@yonastube Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@JahAdam
@JahAdam Ай бұрын
መምህር ዲያቆን ዮናስ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ ቃለ ወንጌል ብዙ ተምሬያለሁ አትርፌያለሁ ጸጋህን እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ያብዛልህ፤ ቃልህ ግሩም ነው በአንተ አንደበት አድሮ ልኡል እግዚአብሔር በግልጽ ነው የተናገረኝ፤ አምላክ ያበርታህ ያለምልምህ በመንግስተ ሰማያት ያገናኘን!
@yonastube
@yonastube Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
ዓሜንንንንንን።።ዓሜንንንንንንን።ዓሜንንንንንንንን
@fitawahferom7577
@fitawahferom7577 2 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣህ መምህር እንድናውቅ የምታደርገው ጥረት ሁሉ እ በጣም እናመሰግናለን ኑርልን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖
@cisanmiss1643
@cisanmiss1643 2 жыл бұрын
@@almaayerga6339 w
@kitessemakit
@kitessemakit 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ይባርክልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይቀበልልን ይባርክልን እግዚአብሔር በእርሶ በአገልጋዩ አድሮ ስለአስተማረን ክብር ለሱ ይሁን አሜን ወስብሐት ለእግዚአብሔር።
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
በእዉነት ቃለሂወት ያሠማልን በዉነት እግዚአብሄር ይመስገን ይህንን ስላሠማኝ
@ብርቱካንአውግቸው
@ብርቱካንአውግቸው Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የመልካም ተግባር ሰዉ ያድርገን አሜን አሜን አሜን💐💐💐🌸🌸
@abayaa7117
@abayaa7117 Жыл бұрын
አሜንቃለህይወትያሰማል🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የተመሰገነ ይሁን🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን በቃሉ ታምነን በስርአቱ ተጠብቀን ለመገኘት ያብቃን አሜን !!
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru Жыл бұрын
በዕውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@fikirgeta7881
@fikirgeta7881 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@የሺወለተሃናየተዋህዶልጅ
@የሺወለተሃናየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@bamlakamare1902
@bamlakamare1902 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን፡፡
@lidmek2127
@lidmek2127 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ❤
@እመንጂአትፍራ-ገ2ደ
@እመንጂአትፍራ-ገ2ደ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባታችን. ቃለ ህይወት. ያሰማልን ❤❤❤❤❤ አሜንአሜንአሜንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ
@ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💓 ጸጋው ያብዛልክ💓 እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ካለማወቅ ብዙ ተጎድተናል😢
@salamabraha1475
@salamabraha1475 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰመን 🙏🙏 🙏ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት መምህራችንቃለህይወት ያስማልን አሜን
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
ቃልይወትን ያሰማልን❤❤
@سونيا-ذ7و
@سونيا-ذ7و 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ይቀድስልን እማምላክ ወላዲት አምላክ ትጠብቅልን በረከታችሁ ይደርብን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን 💒💚💛❤👐👐🙏
@Rfeedaum74
@Rfeedaum74 5 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን
@burukenburukengetachew
@burukenburukengetachew Жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን. ይሁሉም ጥያቄ ነው. እሺ. መምህር አሜን. አሜን አሜን.
@uaeuae9553
@uaeuae9553 11 ай бұрын
አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hawahawa3269
@hawahawa3269 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አኃዱ አምላክ አሜን አንድ ነገር ልጠይቅ ይሄውም ለምሳሌ በአንድ አካባቢ ሦሥት ደብር አለ አስራታችን ለአንዱ ነው የምንሰው ወይስ ለሦሥቱም እናካፍላለን ይህን አስረዱን አመስግናለሁ
@kakiabebe3679
@kakiabebe3679 2 жыл бұрын
tera betera mestet tchiyalesh wde yegd le3 beade mestet aytebekbshm
@yezenworeku5093
@yezenworeku5093 2 жыл бұрын
በእዉነት ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥኡም የሆነ ትልቅ ትምህርት ነዉ እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልኝ ወድሜ
@almazassefa7090
@almazassefa7090 Жыл бұрын
ተባረክ ልጄ
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ 2 жыл бұрын
በዕዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን።ዕድሜከጤና ጋር ያቆይልን🌾🌹
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
እውነት ነው 😢 ልብ ይስጠን😢 ስናሳዝን 😢ስስታችን 😢 በምን ደስ ላአሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላአሰኝህ አምላኬ ሆይ አለምን የሞላው ያንተው አይደለምይ የፈጠርከው ሁሉ ያንተው አይደለም ወይ ምንስ አለኝና ባዶ ነኝ አምላኬ እንደ አመሰግንህ ውስሴን ሙላው አምላኬ ባዶ ነኝ😢😢😢
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እና በጤና ይጠብቅልን:: አባታችን አረድኤት እና በረከትዎት ይደርብን ::በፀሎትዎት አስቡን
@hhhghv9926
@hhhghv9926 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን 🙏
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 2 жыл бұрын
ቃለሒወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
@NaniNani-j3f
@NaniNani-j3f 6 ай бұрын
ካለ ህይወትን ያሰማልን ይሄ ትምህርት ለእኔ ነው ጥያቄ ተመልሶልኛል
@MuluAbriha
@MuluAbriha 4 ай бұрын
እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ብልቦናችን ያሳድርልን 🌻🌻🌻🌹🌹🌹❤❤❤🙏🙏🙏ፈጣር ብእድመ በጠና በፀጋ ይጠብቅልን እውነት በጣም እናመሰግናለን 🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌻🌻🌻❤❤❤🙏🙏🙏ያሳዝናል ለስሙ ነኝ ክርስትያን ምንም አላውቅም ነበረ🖤😭
@TtyhCcbh
@TtyhCcbh 8 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🌾🌾🌾🌾🌾
@tube2821
@tube2821 2 жыл бұрын
ለዚህ ቤት አድስ ነኝ በእውነት ግሩም ትምህርት ነው ባድቀን ብዙ ነገር ተምራለሁ እግዛብሄር ይስጥልን መምህር ለኔም ለሀፃተኛዋ አስተዋይ ልቤናን ያድለኝ
@KalkidanMelese-jp3dj
@KalkidanMelese-jp3dj 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን አባታችን
@ወለተጨርቆስየድንግልማርያ
@ወለተጨርቆስየድንግልማርያ 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን በስደት በሳኡዲ በእስርቤት ያሉት የሚሠቃዮ ወገኖቻችንን በጸሎት እናስባቸው ውድ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇧🇯 ለሀገራችን ሠላም ያድርግልን እና በስደት የሚሠቃዩትን ይሠብስብልን አሜን አሜን አሜን
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
አሜን
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ክብር ምስጋና ለቅዱሳን ለዚህ ቀን ያደረስን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ለዛሬ ለዘላለም አሜን አሜን አሜን💓❤️💜🌹💞🤲♥️💗💚💖💟🧡💙❣️💛💕
@mehubaaessfa
@mehubaaessfa 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም አርህመቱላሂ ወባረከቱው እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እህት ቀጥይበት ደስስ ይላል
@vlendenkeblendeneke7772
@vlendenkeblendeneke7772 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ ያንችም
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤🙏
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን😭😭😭
@Mekdes-vv7vc
@Mekdes-vv7vc 3 ай бұрын
በእዉነት በጣም ድቅ ትምህርቅ ቃል ህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን አደያዋ ስስታም ሌባ መቼም የማያልፍልይ ቁጥር አድ እኔ ነይ
@Sarah-oi2cm
@Sarah-oi2cm Жыл бұрын
አሜን ለምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሀገራችንንሰላም ያድርግልን አሜን የሰማነውን የህይወት ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@bezebeze2553
@bezebeze2553 2 жыл бұрын
ቃል ህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@selamawitfantay2863
@selamawitfantay2863 2 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏 ፈጣሪ ይርዳኘ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሳማልን
@Mossab-xi7eu
@Mossab-xi7eu Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህወይትያሠማልን
@ኤፍታህሃይለገብርኤል
@ኤፍታህሃይለገብርኤል 11 ай бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለሂዎት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እናመሰግናለን
@tehay.redicho415
@tehay.redicho415 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሄር ማስተዋልን ያድለን አሜንአሜን አሜን
@TOPG-o9b
@TOPG-o9b 9 ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن 10 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ይህ የኔ ጥያቄ ነበር
@chth9545
@chth9545 9 ай бұрын
ቃለ ህወትን ያሠማልን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤❤
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MakakMakak-w4g
@MakakMakak-w4g 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ጥያቄየ ተመልሶልኛል::
@HcTx-n7n
@HcTx-n7n Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ❤❤❤
@promobil5835
@promobil5835 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen abatachin berkito yiderben 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ወለተመድኅን_አባኪሮስአባ
@ወለተመድኅን_አባኪሮስአባ Жыл бұрын
ጥያቄዎቹ ሁሉ ተመለሱልኝ እግዚአቢሔር ይስጥልኝ❤
@አገርዬወለተማሪያም
@አገርዬወለተማሪያም Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅርይበለን. የሱየሆነዉን. ሰለወሰድን. በኡዉነት እያወቀዝምይለናል. ሰዉቢሆን አገታችንንይዞይቀበለናል. የእግዚአብሔር ን. ለእግዚአብሔር እድንሰጥይርዳንበኡዉነት ለመምህራችንቃለህይወት ያሰማልን
@almazmeasho8605
@almazmeasho8605 2 жыл бұрын
ቀለሂወት የስመዓና አቦና ብጣዕሚ ጽቡቅ ዝኮነ ትምህሪቲ አብልብና የሕድሮ አምን
@bettybetty1688
@bettybetty1688 2 жыл бұрын
በዉነት አላዉቅም ነበር መምሪ ቃል ህዎቴ ያስማልን 🙏🙏🙏🙏
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 10 ай бұрын
amen amen amen ❤❤❤❤😘😘😘😘 yelib timehret new lene liyu new enameseginaehu nurulin🙏🙏🙏
@አቢነኝየወሎቀበጥ
@አቢነኝየወሎቀበጥ Жыл бұрын
❤❤ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቺን
@bezamengista9551
@bezamengista9551 2 жыл бұрын
በእውነቱ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን እሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን
@ES-zm4nk
@ES-zm4nk 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃል ህወት ያስማልን እሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥን
@hayat2205
@hayat2205 2 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@KidestAlemayehu-gx5cz
@KidestAlemayehu-gx5cz Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ በቤተክርሰትያን ያቆይልን
@kal7566
@kal7566 2 жыл бұрын
ኣስራት ማለት~ከኣስሪ ኣንዱ ለእግዝኣብሄር መስጠት ነዉ በኩራት ማለት ~ ከሰዉ ሆነ ከእንስሳ በከሪ የሆነ የመጀመሪያ ለእግዝኣብሄር የምሰጥ ነዉ ። ቀዳምት ማለት ~ ከእህል ለእግዝኣብሄር የምሰጥ ነዉ ። በእዉነት ጥኡም የሆነ ስብከት ነዉ ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ይህን የምጣፍጥ ስብከት እንድሰማ ሰለፈቀድክልኝ ኣመሰግነሃለዉ ። ሰምቼ በተግባር እንድሰራዉ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልኝ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉትም ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንዎት ይባሪክልን ።
@yonastube
@yonastube 2 жыл бұрын
amen amen amen
@MihertMoges
@MihertMoges 11 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።
@ወይንሸትወለተኪዳን
@ወይንሸትወለተኪዳን 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን😢😢😢
@MonaMona-vz4rj
@MonaMona-vz4rj 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቅላሊበላአባቴ
@ቅላሊበላአባቴ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ መምህራችን በዕወነት እግዚአብሔር አምላካችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@gengeni7872
@gengeni7872 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ✝️✝️
@EtenesheHaile
@EtenesheHaile Жыл бұрын
Melkame yehone tmhirt new memhire kale hiyweti yasemalen bedma betana yetbkilen amen
@promobil5835
@promobil5835 2 жыл бұрын
Abatachin berkito yiderben kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen chiru mdaniyalm yene teyaki endewe seldebetera biyasetemirun yemele nwe kal hiwot yasemalen abatachin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tamirutadese6146
@tamirutadese6146 10 ай бұрын
አሜን ቃልወት ያሰማልን
@wooditoualamu4727
@wooditoualamu4727 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@ምንጃርሸዋ
@ምንጃርሸዋ Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@makarembaqale3706
@makarembaqale3706 Жыл бұрын
AmeenAmeen Ameen 🤲💗💗⛪🤲🤲
@dxbdxa691
@dxbdxa691 Жыл бұрын
አሜን ፫🙏
@abbaanana9598
@abbaanana9598 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistfantaye821
@tigistfantaye821 2 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን ኣሜን
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በጣም አመሰግናለሁ መምህራችን 💕🙏💕
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 2 жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሠማልን እናመሠግናለን
@wintamisganaw953
@wintamisganaw953 2 жыл бұрын
ደስ ሲል በጣም ማወቅ የምፈልገው ነገር ነበር እጅግ ጥዑም ትምህርት
@goitomabadimahari
@goitomabadimahari 11 ай бұрын
ቃልሂወት ያሰማል በርታ ግን ሰልክን ላክን እንደምሳግንህን
@minadubai9030
@minadubai9030 2 жыл бұрын
አሜንንን 🙏🙏🙏🙏
@amlaktemesgen7182
@amlaktemesgen7182 2 жыл бұрын
Kalhiwot yasemalen edeme zamanoten yebarkelen
@betelhem9651
@betelhem9651 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን!!
@SaraAbebe-n2e
@SaraAbebe-n2e Жыл бұрын
Ykryblen kalhiwt ysemaln bewnt kalt ylgem memhir tlke mlekte new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jinetsiju1594
@jinetsiju1594 2 жыл бұрын
kale hiwet yasemaln
@bettygidey2311
@bettygidey2311 Жыл бұрын
kale hiwot yasmaln btm tekami temhrt nw
@emugedefe2860
@emugedefe2860 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን🙏
@hailahails8365
@hailahails8365 2 жыл бұрын
ቃለህወትያሰማልን❤🙏🙏
@achuderby3484
@achuderby3484 2 жыл бұрын
Egziabher mastewalun yadelen
@meazagmichael2660
@meazagmichael2660 2 жыл бұрын
Amen.amen.amen.kale..hiwet.yasemalign
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 2 жыл бұрын
AmenAmenEmen🤲🙏🤲🤲🙏
@lamlamlamlam4075
@lamlamlamlam4075 2 жыл бұрын
Qele hiwet yesmelen memher🙏🙏🙏
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን እንድ ጥያቅ እልኝ ኪዳን ፀሎተ በገል ማንበብ ይቻላል እንድ ግል ስው ልያነበው ይችላል ሊጥን ፀሎተ ሁሉትም ይፋቅዳል ✝️?
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
57:19
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 176 М.