Ethiopia - የጃዋር ተማጽኖ፣ የግብጽ ኡኡታ አገረሸ፣ ስለሸኔ አስደንጋጭ መረጃ፣ አዲስ አበባ ላይ በዩሮ ይከፈለኝ ያለው ት/ቤት፣ የአብን ስንጥቅ ተባባሰ

  Рет қаралды 115,701

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 122
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይዉደምም🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 2 жыл бұрын
የአማራ ወንድሞቼ እና ወንድሞቼ እስቲ ቀፈጣሪአችን ስም እርስ በርስ አትጋጬ አንድ ሁኑ።
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሰው ሁሉ🙏🇪🇹
@birukgetachew864
@birukgetachew864 2 жыл бұрын
ሀገሬ ጠላቶችሽ ገና ከእግርሽ ስር ይወድቃሉ ሠላምሽ ይብዛልሽ
@fekadehabte4849
@fekadehabte4849 2 жыл бұрын
Stand by your side Abiy Ahmed any time.
@abdrazk7105
@abdrazk7105 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ባአንድነት በየ እምነታችን በፀሎት እንበርታ ሰላም ሰጪ ፈጣሪ ብቻ ነው
@alfaruqshehmolo4720
@alfaruqshehmolo4720 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ይሁን
@ማርያማዊት-ረ3ዐ
@ማርያማዊት-ረ3ዐ 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሸዋ ደራ አማረኛ ተናጋሪ በቋቋቸው ለሚያልቁ ቤተሰቦቻችን 😭😭😭😭😭
@lemlemdestatensay2323
@lemlemdestatensay2323 2 жыл бұрын
ደግ
@oromiafororomo7118
@oromiafororomo7118 2 жыл бұрын
Darra bilo amhara ylem wrari inj
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 2 жыл бұрын
Peace ✌ for Ethiopia 🇪🇹
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 2 жыл бұрын
ወይ ሐገሬ ኢትዮጵያ በገዛልጆችሽ አገትሽ እየተገዘገዘ ሰላምሽ እየደፈረሰ ዜጎችሽ በየሀገራቱ እየተሰደዱ መችነው ኢትዮጵያ ሐዘናችን ቆሞ የጥንቱን ፍቅርሽ ተመልሶ የምናየው
@rejebnasir1597
@rejebnasir1597 2 жыл бұрын
በቃ የንጉሱ ስም ሲነሳ ማይሰማ የለም አይደል ጨው የሆነ ልጅ ጀዌኮ ረጅም እድሜ ተመኝንልህ
@alemtube9768
@alemtube9768 2 жыл бұрын
እኔ አማራ ነኝ ግን ኢትዮጺያን እምወዳት ለምን እንደው እየገባኝ አይደለም በቃ አሽቃባጭ ሁናለች ህዝቡ ደንቆሮ ኢትዮጵያ ከ100/80 % መብራት የለም ታዳለማንነው መብራት የሚሸጡት
@ChoraHahuFidelAmharic_English
@ChoraHahuFidelAmharic_English 2 жыл бұрын
ኦሮሚያ በታሪክ ዘር ተኮርና እምነት ምክንያት የጭካኔ ግድያና መፈናቀል እየተካሄደበት የትካሄደባት ክልልና አሳዛኝ ክስተት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፤ ይብቃ፤ ይታሰብበት።
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👌👌👌
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው በምስራቅ ወለጋ በግፍ በአማራነታቸው ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
ፈጣሪ.ኢትዮ.ኤርትራን.ይጠብቅ
@ማርያማዊት-ረ3ዐ
@ማርያማዊት-ረ3ዐ 2 жыл бұрын
አማራነት እስከመቼ አንገቱ እየተቀላ ይኑር ፍትህ ለደራ 😭😭😭
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ፍትህ ከመግስት አጠብቅ ፍትህን በክዳችን አድ ሁነን እናረጋግጥ ውጭ ያለው ወድሞቻችን እናስታጥቅ
@ማርያማዊት-ረ3ዐ
@ማርያማዊት-ረ3ዐ 2 жыл бұрын
@@blatob8799 አጠግብህ ባለ ባዳ እየተበላን በየት ይወጣል ሚስኪኑ አለቀ
@الاعصارالعيناوي-ل3ك
@الاعصارالعيناوي-ل3ك 2 жыл бұрын
Dera oromo new
@ማርያማዊት-ረ3ዐ
@ማርያማዊት-ረ3ዐ 2 жыл бұрын
@@الاعصارالعيناوي-ل3ك እኛ በቋቋችን መኖር መብት አለን ሰው አይነግረንም
@jerryeyeru2054
@jerryeyeru2054 2 жыл бұрын
ብቻ በሰብአዊ እርዳታ ሰበብ አሁንም የኢትዮጵያ ጠላቶች አፈር ልሰው እንዳይነሱብን
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
ጀዋር.የእጅህን.ታገኛለክ.የኦሮሞ.ልጆች.እያስገደልክ
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 жыл бұрын
ጀዋር የንፁሐን አማራዎች ደም ይፋረድሃል.
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ፈታየ ኸይር አሰማኝ ሰላም ለሀገራችን ያረብ😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 2 жыл бұрын
ድምፀ መረዋ❤️
@henokalemu1917
@henokalemu1917 2 жыл бұрын
አይ አቢቹ ጃዋር ተብየውን ቅስሙን ሰብሮ ቀና እንዳይል አደረገው አቢቹ ሺ አመት ንገስ
@merejatube493
@merejatube493 2 жыл бұрын
Editing ችግር በተደጋጋሚ ይታያል እሱን አስተካክሉ በተረፈ በርቱ እናመሰግናለን
@tiwuld
@tiwuld 2 жыл бұрын
ቴቭ ያስጣላችሁ ምርጥ ሚዲያ ናችሁ!
@sofiaa4351
@sofiaa4351 2 жыл бұрын
የውጭ ሀገራት ከኢትዪጲያ በፀባይም ይሁን በግድ እንደሚያገኙት በጣም ይተማመናሉ
@qwer5235
@qwer5235 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ወለጋ እንህ ሆዳሞቾ ብልፀግናና አማሮች
@ibrahimhussien2551
@ibrahimhussien2551 2 жыл бұрын
💪🏽🇪🇹🦁🖐🏽
@abydontconspire4658
@abydontconspire4658 2 жыл бұрын
ግብጽ ባመት ስንት ቢሊዮን ሜትር ኩብ ወደበረሀ አሸዋ ውስጥ ትደፋለች 🤔30ቢሊዮን ሜትር ኩብ በያመቱ ወደበረሃ አድራሻው ወደማይታወቅ ትደፋለች 👽
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
Ere Jawar minew Drone asegah, eskezare alalkim neber.
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 2 жыл бұрын
የትምህርት በቱ ስም አይታወቅም አንዲ
@endalkachewgebremichealwak317
@endalkachewgebremichealwak317 2 жыл бұрын
JAWER He is one of problem
@zayinumohammed6332
@zayinumohammed6332 2 жыл бұрын
ሰላም አንድነት ብልፅግና ለሀገራችን ይሁን !😍
@sarasa1576
@sarasa1576 2 жыл бұрын
አቤት ለኮሜንት መሮጥ ለአንድት ብልግና ለሀገራችን 😂😂
@zayinumohammed6332
@zayinumohammed6332 2 жыл бұрын
@@sarasa1576 ምን ?
@meketeassosa1204
@meketeassosa1204 2 жыл бұрын
745,000 ችግር ውስጥ ከሆኑ ያሳዝናል
@saraadene6920
@saraadene6920 2 жыл бұрын
For our struggle is not against flesh and blood, but against the rulers, against the authorities, against the powers of this dark world and against the spiritual forces of evil in the heavenly realms.” - Ephesians 6:12 Geta yetbikachew meskin hizibechin Amhara's amen 🙏 🙌
@Qasimtube885
@Qasimtube885 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@bisratbisrat4605
@bisratbisrat4605 2 жыл бұрын
በጉጥ የተደራጀ ፓርቲ እድሜ የለውም ሁሉም ይከስማል የሚያወጣው አንድ መሁን ብቻ ነው
@xgxcfhfsj2408
@xgxcfhfsj2408 2 жыл бұрын
እነዚህ ሠዎች ሞኝነት አለባቸዉ ?ምን ሊሆኑ ነዉ ? ግድቡ አአልቋል!
@birhanub7108
@birhanub7108 2 жыл бұрын
ኦሮሚያ ላይ ለሚከሰቱት እያንዳንዷ ግፍና አፅያት መከሰት ዋንኛና ተጠያቂ በጭባጫው ባንዳው ቫንፓየሩ ግፈኛው ወይዘሮ ጀዋር መሀመድ ብቻና ብቻ ነው እሱ በአደባባይ ተሰቅሎ ካልተወገደ መቼም ኦሮሚያ ላይ ችግሩ አይቀረፍም፡፡
@lemlemdestatensay2323
@lemlemdestatensay2323 2 жыл бұрын
ዳኒኤል ነበር ምሰቅል ኖ ጃዋር
@ethiopiafirst523
@ethiopiafirst523 2 жыл бұрын
Ethiopia has every right to use her natural resources the way it fit her national interest . The idea of bounding agreement is a colonial era concept that does not apply in 21 century.
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ግብጽ ጠብቂ ውሀችንን በብር ነው የምንሸጥልሺ አልጠግብ ባይ ነሺ😁😅🙈🇪🇹✌
@الاعصارالعيناوي-ل3ك
@الاعصارالعيناوي-ل3ك 2 жыл бұрын
Anshetlatm seyamrat yikr
@waskan987
@waskan987 2 жыл бұрын
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@habibhussenmehamedmehamed9245
@habibhussenmehamedmehamed9245 2 жыл бұрын
ሰላም
@salinassar3766
@salinassar3766 2 жыл бұрын
ደሞ ምን አይነት ት/ቤት መጣብን ወይ ጉድ!
@temesgenhaile5122
@temesgenhaile5122 2 жыл бұрын
Dr ይልቃል ብትል ጥሩ ነዉ ምክንያቱም ዶር ናቸው
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ 2 жыл бұрын
አብን ከብልፅግና ስልጣን የተሰጣቸው ሆዳም አመራሮች 4 ወይም 5 ይሆናሉ እነሱን አስወግዶ ብዙ ጀግኖች የአማራ ልጆች አገር ወዳድ አሉ እነሱን ወደ ፊት ማምጣት አለበት
@blackink9
@blackink9 2 жыл бұрын
አረ ግፍ!! አዲስ አበባ ዉስጥ ነው ወይስ ስኮላር አግኝተው ነው እየተማሩ ያሉት?
@nadyahnadyh7457
@nadyahnadyh7457 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano 2 жыл бұрын
አይ ብለጠና ጣሂር ለምን ጠቅልለው ብልፅግና አይሆኑም አብንን ለአማራው ይተውን ካለበለዚያ ግንባራቸውን ብሎ መጣል ነው አፈር ይብሉና ስንት የተለፋለትን ፋርቲ ሊበታትኑት ከአብይ ተቀብለው ሊቀልዱብን እድል መስጠት የለብንም በህይወት መኖር ከፈለጉ አብንን ይተውልን ከብልፅግና ጋር ሆነው ሆዳቸውን እየሞሉ ይታገሉን እናሸንፋቸዋለን
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 2 жыл бұрын
ፈታ ፈታችን
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 2 жыл бұрын
The dam is mine
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 2 жыл бұрын
ጀዋር በቀደደው ኡይደል እንዴ ኦሮሚያ የሚበጠበጠው ምናልባት ም እዚህም ላይ የሱ እጅ ይኖርበታል ድምቀት በሌለው ጠርጥር ከገንፎም ስንጥር አለ ይባል የለ ለሁሉም እንካን የኦነግ የወያኔም ጊዜ አልቃል ለሁሉም እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣ
@natanaeltruejatano5801
@natanaeltruejatano5801 2 жыл бұрын
ምንም አየስደስተም የሰዝነል ኢንጂ በኢትዮጵያ ውስጥ ቡዙ ሂዝብ በጨላማ ውስጥ ኢያለ ለውጭ ሀገረ መቢረት መሽጣት
@dimbarudimbaru7848
@dimbarudimbaru7848 2 жыл бұрын
የዚህ ፖሎቲከኛ የተባለ ግለሰብ ጉዱወደኃላ ይመጣል የጠነከረ ክትትልና ቁጥጥር ይሻል አለበለዚያ ድብቁን ፍላጎቱን በሰለጠነ አመለካከት ወደትክክለኛ ኢትዮጲያዊነትና መስመር እንዲጋራ ማስቻል።
@Ethiopia511
@Ethiopia511 2 жыл бұрын
Jewar oromiya tifersalech sil neber Lemin bemin mikniyatun rasu yawukewal
@ellyasjemal1798
@ellyasjemal1798 2 жыл бұрын
ኦፌኮ ውሥጥአድሥአበባ ተወሺቆ የአማራን ህዝብእያሥጨረሡ አብይ አውቆዝምይላልምክንያቱም አማራንበመግዴል ይሥማማሉየኦሮሞፓለቲከኞች ሁሉም
@abydontconspire4658
@abydontconspire4658 2 жыл бұрын
አብይን አንደመሪ ቆጥሮ ህዝባችን አይጎዳ 👽👽👽አብይ አወሳሳቢ አንጂ ችግር ፈቺ ሊሆን አይችልም!
@TCWAP
@TCWAP 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 2 жыл бұрын
በርቱፈታወችየግብጥሰግብግብ👎🏾
@yanicyoda4762
@yanicyoda4762 2 жыл бұрын
እባካችሁ የምትጠቀሙትን አማርኛ አስተካክሉ ።አስደንጋጭ ፣ከባድ ፡የሚያስፈራ ወዘተ ወዘተ አማርኛ ተዉ ።ያ የነጭ ባዶ ብልጭልጭ ህዝብ የሚጠቀምበት ስልት ነው። በፍሀርሀት አትነግዱ ። ሀበሻ ፈሪያ እግዚያብሄር ያለው ህዝብ ነው አለም ቢታወክ ምንም አንሆንም ።ታረሙ
@wondezewdie7951
@wondezewdie7951 2 жыл бұрын
• NOW IS THE RIGHT TIME FOR THE AMARA PROSPERITY PARTY AND OTHERS TO OFFICIALLY AND TRUTHFULLY DECLARE THEIR POSITION AND INTENTION CONCERNING SETIT-HUMERA, WOLKAIT, RAYA etc. etc.
@ChoraHahuFidelAmharic_English
@ChoraHahuFidelAmharic_English 2 жыл бұрын
አቶ ጁሀር አሁን ሰው ተኮር ነገር ተናገሩ፤ይበል ያሰኛል።
@yhhih3709
@yhhih3709 2 жыл бұрын
ለምድነዉየጀሐረንወሬየምታጵባሩቁትወሬወሬአንድለአገርብረታትየላቻሁም
@yhhih3709
@yhhih3709 2 жыл бұрын
ጀሐር፣፣፣፣አሁንምትዋረዳለህ፣፣፣ምንምአዪሰካልህም ሁለየታብዲለህ
@henokalemu1917
@henokalemu1917 2 жыл бұрын
የአብን ተብየዎች ቋንቋ ገና ይደበላለቃል ተንኮለኞች ስለሆኑ
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 2 жыл бұрын
ምን አባቱንስና ይሔ የአረብ ጀማላ-እነሱ እስከ ዛሬ ድረስ 84,04ኪዩቢክ ሚሊዮን ውሃ ያለገደብ ከመቶ ዓመት በላይ ስትጠቀም ቆይታ አስዋንን ግድቡዋን ስንት ዓመት አለው ከተገነባ-በማታ የካይሮ ከተማ እንደ ፀሐይ ደምቆ በፕሌን በማታ ስጓዝ መስኮቱ አጠገብ ተቀምጬ ከሦሥት ጊዜ በላይ አይቼዋለሁ ታዲያ ማነው እሱ በመሬታችን በውኃችን የመጠቀም መብታችንን ፈቃጅና ከልካይ ያደረጋት እቺ ጥገኛ ችጋራም ፈስ አር የሆነ ሕዝብ-አልሲሳ -አር ነው ሜርድ ይላሉ ፋረንሳዮች።
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 2 жыл бұрын
Belete ,Gashaw and Tariq are messing the party as a sold out PP. YESUF Ibrahim is strong enough, tothethe with Dr.Tewodris, Christian Tadele,Dr.Desalegn .
@ellyasjemal1798
@ellyasjemal1798 2 жыл бұрын
አብን ጠካራ ነበር እነዚህ ሁለቱናቸውየበተኑት በለጠና ጋሻው የአብይአሺከሮች ሌሎቹ ጎበዝነበሩ
@saraadene6920
@saraadene6920 2 жыл бұрын
AbAN BEADEN, GETA YEFIRSECHOW HUDOM LEBOCH HULA. AMHARA'S, WE NEED TO SELECT OUR OWN CHOSEN LEADER'S!
@tesfayiebazen6702
@tesfayiebazen6702 2 жыл бұрын
A end amaranth ayeweklem
@abjebaraman5908
@abjebaraman5908 2 жыл бұрын
och and geuhar =tenabew yaweralu ante degmo tababsalhe
@tigisbelay9579
@tigisbelay9579 2 жыл бұрын
እር አብይ ሸኔ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 2 жыл бұрын
ሸኔ የንግዴልጅ ስብስብ🥲የሚፈልጉት የማያቁ የንግዴ ልጅ
@wondezewdie7951
@wondezewdie7951 2 жыл бұрын
ይድረስ - To OLF-SHEENE & TPLF LEADERS WHO MASSACRE INNOCENT AMARA MEN, WOMEN & CHILDREN • Camus
@mebtuabebe8428
@mebtuabebe8428 2 жыл бұрын
አቶ ጃዋር ሸኔ የተገኘው ከአንተ አብራክ መሆኑን ተገንዝበህ ጸሎት ብቻ ሳይሆን ንስሀም መግባት ይኖርብሀል።
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
አውነት.ነው.ጀዋር.ይፀልይ
@tensayhailu188
@tensayhailu188 2 жыл бұрын
Zare new yenekaw kenkelfu awenabage new
@seifukebede9824
@seifukebede9824 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂🤪🤪🤪ማን ወከለው⁉️⁉️የባህርዳር ኮሚቴ ተብዬ😂😂😂😂🤪🤪🤪🤪
@hewan676
@hewan676 2 жыл бұрын
በአዴንነዋ
@saoladamu2525
@saoladamu2525 2 жыл бұрын
Feta -la deli dbku shene
@knopeace
@knopeace 2 жыл бұрын
sile ethiopia eyawera yeferenj video yasayegnal ende... ere she new
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 2 жыл бұрын
Awo .. she new . 😂😂😂
@wondezewdie7951
@wondezewdie7951 2 жыл бұрын
ETHIOPIAN-ISM!!!
@alulagg4099
@alulagg4099 2 жыл бұрын
የትምህርት ቤቱ ስም ለምን አልተገለፀም ?
@abebaabebe9807
@abebaabebe9807 2 жыл бұрын
See :scholar"jawar how he tries to exploit crisis as a means of coming to power.the farmers which are not accecced to education worth thanks.
@bekoyeendashaw8640
@bekoyeendashaw8640 2 жыл бұрын
9999
@bekoyeendashaw8640
@bekoyeendashaw8640 2 жыл бұрын
999
@bekoyeendashaw8640
@bekoyeendashaw8640 2 жыл бұрын
99
@bekoyeendashaw8640
@bekoyeendashaw8640 2 жыл бұрын
99
@glaxyppp2658
@glaxyppp2658 2 жыл бұрын
አስጨረሱን ያማራ ባላስልጣኖች
@oromiafororomo7118
@oromiafororomo7118 2 жыл бұрын
Fanno is killing innocent oromo in wollegga...last week Fanno slaughtered 15 innocent people in Sasigga...
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 жыл бұрын
Oromia wst man abatu dekdo let new fano yemaymesl neger mawerat agebab aydelem tlacham agbab alew
@caterinabettioni1212
@caterinabettioni1212 2 жыл бұрын
Just the opposite what you are talking about shene is killing for 2 years the Amara people there will be a consequence of karma
@habesha9871
@habesha9871 2 жыл бұрын
You are so komic!!!!the best comedy of the year
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 2 жыл бұрын
😂 poor comedy
@yayatheethiopia5984
@yayatheethiopia5984 2 жыл бұрын
በአህያ ቆዳ የተሰራ ቤት መፍረሱ አይቀርም ጅብ የጮኸ ዕለት ። """""""" አይ አማራ ተረትናምሳሌ አንደኛ እኮ ነው !!!
@soliyana-i5n
@soliyana-i5n 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@teferatesema8514
@teferatesema8514 2 жыл бұрын
ሊቀመንበሩ ሊገሉኝ ሲሉ አሳውቀዋል ስግብግቦች መማር ለግላችሁ ወይስ ለህዝብ ሰላምን ፈጥሮ ህዝብን አስተባብሮ ችግር እንደ ማዳን ፈንታ እንደውሻ ትባላላችሁ ያሳዝናል
@mierafsolomon6922
@mierafsolomon6922 2 жыл бұрын
Jawar is the enemy of Ethiopia!!!! I don’t understand why he is acting Innocent…
@hanna8382
@hanna8382 2 жыл бұрын
Fata sewedeke
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 2 жыл бұрын
ወይ መጣክ ደሞ አንተ?🙄
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 жыл бұрын
ማነው እሱ ሰይጣኑን ከቡሺ😂 ከበቡሺ
@samiahmed7353
@samiahmed7353 2 жыл бұрын
እስከመቼ ነው ዜጎች በምዕራብ ኦሮሚያ ብሎም ሸዋ ሰው እየታረደ እንዲሁም ሀብት ንብረት ካፈራበት ቀዬው እየተፈንቀለ አገር የወንበዴና ነፍሰበላ የወያኔ ተረፈ ውሾች መፈንጫ የሚሆነው???😭😭😭
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН