Ethiopia - የግመል ፖለቲካ ከኢትዮጲያ እስከ ሳውዲ አረብያ!

  Рет қаралды 24,409

Feta Daily

Feta Daily

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 63
@tateqmedia
@tateqmedia Ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ እኔን የቆጨኝ ምን ተፈጥሮነው ብየ ፎቶውን አይቸ መግባቴ
@wollo220
@wollo220 Ай бұрын
😂😂😂
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Ай бұрын
እኔሳ ምን መጣ ብየ
@SelemonBrhene
@SelemonBrhene Ай бұрын
እኔደሞ የግመልስጋብላ የሀያስጋኢትየጲያሸጠች ከዛተነቃባት ሊልመስሎኝ ፈታደይሊ ውሽታም ፍሬ አልባወሬኛ አካባጅ ነው ደሞ 1,33 m ተከታይማግኘቱ ይዞሟች
@dawitgebre9339
@dawitgebre9339 Ай бұрын
ዘጋቢ እንደምትለው ከሆነ ግመሉን የሚጋልብ አንድም በተንቀሳቃሽ ምስል ላይ አይታይም እኮ! እንደውም ሮቦት መሳይ ነገር ነው የተጫነ የሚታየው። እባክህ ታስረዳኝ ዘንድ እጠይቅሃለሁ።
@beretukanMeles
@beretukanMeles Ай бұрын
እሚገርም ነው 😢😢
@EeEe-nu2mq
@EeEe-nu2mq Ай бұрын
አራት አመት ጋለብኩ ሳኡዲላይ ተሺጬአይደለም
@NureyHusen
@NureyHusen Ай бұрын
እረ እኛም አለንበት ወገኒ ደግሞ ወድ ዋጋ ያላቸው ሴቶች እንጅ ወንዶች አይደሉም
@idrishassan5149
@idrishassan5149 Ай бұрын
ምንአለ ባትቀደድ በሰው ምስል አሻንጉሊት ነው ውድድሩ የሚኪሄደው ።
@SaliSalu-nx5mv
@SaliSalu-nx5mv Ай бұрын
ትክክል እኔም ዪሂን ነዉ ያሚሰራዉ
@AhmedUmer-vq5kf
@AhmedUmer-vq5kf Ай бұрын
😂😂😂
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw Ай бұрын
በሂወትህ የምታገኘው ማንኛውም ነገር አስተሳሰብን ሳይቀይር ሰውን እንደ እራስ ማሰብ ጸጋ ነው ለማንኛውም ስትጠቅመው የሚወድ ሳትጠቅመው የሚቀየር ሰው አላየህም ብቻ ገንዘብ አንዳንዴ ከሰው እኩል ያደርጋል አንዳንዴ ደግሞ ከፍ ያደርጋል።
@abrarsolaiman8031
@abrarsolaiman8031 Ай бұрын
ወላሂ ምርጥ ሰራ ነው
@nebildula6364
@nebildula6364 Ай бұрын
ሙሉውን ጨርሼ እኮምታሎ😂
@surefiel
@surefiel Ай бұрын
ባርነት ለምደውታል አረቦቹ😢😢😢
@Moti_5G
@Moti_5G Ай бұрын
Awoo bedamb yibellal
@by8344
@by8344 Ай бұрын
ገና ታሪክ ይቀየራል።
@user-bx4cj9jy2v
@user-bx4cj9jy2v Ай бұрын
ምነው ታዳ በመረጃ አታሳየንም ሳታየው ያየህ አስመሰልከው የትአለሰወቹ አላየሁም
@user-zk9zr7du6w
@user-zk9zr7du6w Ай бұрын
አጂብ
@baharueadem2244
@baharueadem2244 Ай бұрын
ምንድነው መበዛበዝ ስንት አይነት ወቅታዊ ነገረ እያለ አይ
@Mella341
@Mella341 Ай бұрын
በዚኽ ሰአት እስራኤል በጋዛ/ፍልስጤም ላይ ጅምላ ጭፍጨፋ ..እየፈፀመች ትገኛለች! " የዚኽ ግመል ፖለቲካ" የምትቀባጥሩት ነገር ...ጥያቄ ውስጥ የሚገባ ነው,Mr Moral!!!
@user-fj6xn1zd5i
@user-fj6xn1zd5i Ай бұрын
እኔ ሳኡዲ ነኝ በጣም መስራት እፈልጋለሁ
@NureyHusen
@NureyHusen Ай бұрын
ናቶለ ተቡክ መጋለብ ከቻልክ ደመወዝ 2000
@rahmetobamud-em9rd
@rahmetobamud-em9rd Ай бұрын
min yetabas
@tofiknegadiras4437
@tofiknegadiras4437 Ай бұрын
Unkuwan
@user-yt3tz9pu5n
@user-yt3tz9pu5n Ай бұрын
ውሽትነው እኔ ሳውድ ነው ያልሁት ይህ የሚውራው ሁሉ ውሽትነው ግምሉን የሚጋልባት ስው ኡይደልም?
@SeidKebede-dk4mw
@SeidKebede-dk4mw Ай бұрын
እውነቱን ነው እኔ ሣውዲ በነበርኩበት እድለምድ ......
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k Ай бұрын
ፈታ አሁንስ አስጠላ በፊት ጡሩ ያቀርብ ነበር ከጊዜ ቡሀላ ግን በጣም ተበላሸ አሁን እሄ የምን የሚሉት ነው ምቀኝነት ወይስ ምን አረብ ሀገር እሚኖሩት ሀበሻ በጣም ብዙ ነው በህገወጥ እየገቡ በበሀር እየሰመጡ አይደል የኛወቹስ ፖክስታንም ልክ እንደኛ ሀገር እንደምንሰደደው ነው የሚሰደዱት ለምን የማይመስል ነገር ታወራለህ ኤጭ ወይ ጥፋ እምዘግበው ስንት ሞልቶ አፈር ብላ አተ ጥብ
@mamimami1739
@mamimami1739 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@inspireethio
@inspireethio Ай бұрын
ቆይ ልስማው እና እኮምታለሁ🙄
@beleteewenete5170
@beleteewenete5170 Ай бұрын
ይኼ ሰዉዬ ገና ብዙ ጉድ ያሳየናል አህያዉ ሲነቃበት ደሞ ወደ ግመል ቡሽ # መሪ
@jimihune9650
@jimihune9650 Ай бұрын
አይ የፋሲካው አንጎበር ሳይለቅህ ነው የዘገብከው ንፍጦ. ? አሁንማ ወሬው ሁሉ ጠፋብህ. ንፍጥ ጭንቅላት
@Mohammed_nuru_dawud
@Mohammed_nuru_dawud Ай бұрын
የግመል ስጋ ይበላል የማይመጥንህን አትዘግብ
@JemalJemal-tr9xs
@JemalJemal-tr9xs Ай бұрын
አጅብ አትሉም ወለንጋ እና በአማራ ክልል እድሁም ፕልስጤም ጋዛ ውስጥ በየአለሙ ሰወች እየተጨፈጨፉ አንተ አረቦች ግመሎችን አገላቱ ትላለህ ድቄም አዛኝ አስመሳይ ነህ በአረቦችም ሆነ በበረሀ ሀገሮች ግመሎች ለተለያዩ ነገሮች ይጠቅማሉ ፈረስ እንደሚወዳደረው ግመሎቹም በየገራቸው ለውድድር ይጠቀሙባቸዋል የአረብ ግመሎች ከሀገራችን ሰወች በተሻለ ኑሮ ይኖራሉ አንተ ግን ከማታቀው መረጀ የሌለህን ዝም ብለህ ጭፍን ጥላቻህን ታሳያለህ ውሾች ይጮካሉ ግመሎቹም ይጓዛሉ፡፡
@Ahmed-oc5gi
@Ahmed-oc5gi Ай бұрын
Talk about issues with your city first!! Dabo!
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Ай бұрын
😂😂😂😂😂እገመልላይ ወላሂ ሰው አይጫን ም እኔ ሂጅ አይቻለሁ ዱባይ ዱሩው እንደሆን እንጂ አሆን የምጫኑት ብዙው የማይከብድ ነገርነው እኔ ከመኪ ውሲጢ የጅ ወደቤት ይጀው እገባለሁ እረ ሸምነው
@Seaada
@Seaada Ай бұрын
እና ምን ይጠበስ ግመልኮ በእስልምና የተፈቀደ ነው ስጋቼውንም መመገብ ጉልበታቼውም ወተታቼውም አማራ ክልል በግዳጅ ለጦርነት ስለሚረግፋ ብታወራ ቅናታም አረቦችን መሆን አትችሉም !!!
@user-io7qi5nz1l
@user-io7qi5nz1l Ай бұрын
የምታወራው ጠፋብህ ልበል ያላየህውን ያልሰማህውን የምትዘባርቀው አገራችን ላይ የግመል ቀርቶ የሠው ነፍስ በረከሰበት ግዜ አንተ ስለሳኡድ ግመል ትዘባርቃለህ
@kasimahmedin1221
@kasimahmedin1221 Ай бұрын
give evidence don't blame on your opinion Dull🤭🤫🤣🤣
@hayatv46
@hayatv46 Ай бұрын
ጀዝባ ነገር ነህ ምኑ ነው አሳፋሪው ! ካንተ የተሻለ ምግብ እኮ ነው እሚበሉት!
@roza7158
@roza7158 Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@zizupanda.
@zizupanda. Ай бұрын
የግመል ስጋ ብልህ ጀመርክ ከዛ ደሞ የግመል ግልቢያ ወዘተ ወዘተ እያልክ ታቀላቀላለህ ወሬውን 😂
@GiasBd-df5jp
@GiasBd-df5jp Ай бұрын
😂😂🎉🎉🎉
@husseinshamsan2118
@husseinshamsan2118 Ай бұрын
Your information too old, no more using kids for Camel ride. I hope you search the update information before sending spoiled news like this.
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Ай бұрын
ህዝብ እየተጨፈጨፈ ስለግመል ስታወራ አታፍርም 😢
@JooklJookl
@JooklJookl Ай бұрын
በጣም😢😢
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Ай бұрын
@@JooklJookl ተቃጠልን
@abdrezakteyb1380
@abdrezakteyb1380 Ай бұрын
ከጊዜ ወደጊዜ ሚዛናዊነት እያጣህ ነው ተው ተመለስ
@SayfadinMohamad-dh4tk
@SayfadinMohamad-dh4tk Ай бұрын
አሃያ ሸጡ ኡኡኡቴ ግመልሽ ሸጡ ኡኡቴ ምንጉድ ህዝብ ነዎ ስንት ሀገር ስንቱን እየሰራ ኤክስፖርት እያረገ ያገሩን ኢኮኖሚ ይሸፍናል እናንተ በሁሉም ነገር ኡኡኡቴ እናንተ ግመል አትበሉ ሌላው ከበላ ኢኮኖሚ ካመጣ ባሁኑ ሰአት ምንችግር አለው ሰው ባገሩ ስንቱ እየተጨፈጨፈ እየሞተ ግመል ተሸጠ ብላቹሁ ኡኡቴ 🤔🤔
@YessufDawed
@YessufDawed Ай бұрын
የምቀኝነት ህዬሳ ይቅርብህ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Ай бұрын
ወትቱም መደሀኒት ነው ስጋውም ይበላል ምዕራባዋይእና አይሁድች ኑፁሀን ፍሊሲሲጢሙችን የምጨፈጨፉት ሰለ ገመል ሰባዋይ ሲታውራ አትፈራም
@mubarekasrar4751
@mubarekasrar4751 Ай бұрын
yet alu migalbute
@Fth1919
@Fth1919 Ай бұрын
ያንተውሽትደንበርየለውምእንዴ
@BayeTube-bt
@BayeTube-bt Ай бұрын
ጎመል ነገር ነህ 🤣🤣🤣
@user-dd8sk6xs2r
@user-dd8sk6xs2r Ай бұрын
ቅናታም ሙስሊም ጠል መሆንህን ለማሳወቅ ነው እናቃለን
@afarcultureethiopiaabuhuse4784
@afarcultureethiopiaabuhuse4784 Ай бұрын
ገና ዛሬ አስጠላኝ የእናንተ ተከታይ ነበርኩ የዛሬው አቀራረባቹህ የጥላቻ መርዛቹህን የረጨህበት አይነት አቀራረብ ነው down down👎👎👎👎
@MameTube-lk4op
@MameTube-lk4op Ай бұрын
down
@MohammedAhmad-js8gp
@MohammedAhmad-js8gp Ай бұрын
ውሻት አታውራ ጋለቢዎች አራብ ነቻው
@gedelu1
@gedelu1 Ай бұрын
better your program from a true story not lai or false narration
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 18 МЛН
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,4 МЛН
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 55 МЛН
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 18 МЛН