No video

Ethiopia:-የመስቀል በዓል አከባበር ከአርቲስት ተዘራ ለማ ቤተሰቦች እና ከመስከረም ማዞሪያ ወጣቶች ጋር

  Рет қаралды 115,620

Abel Tube Ethiopia

Abel Tube Ethiopia

Күн бұрын

የመስቀል በዓል አከባበር ከአርቲስት ተዘራ ለማ ቤተሰቦች እና የመስከረም ማዞሪያ ወጣቶች ጋር
Don't Forget to subscribe to our channel to stay updated. Unauthorized use,distribution and Re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2019 Abel Tube Ethiopia.
#EthiopianMovie
#EthiopianComedy
#EthiopianMusic

Пікірлер: 418
@ethiopawetngi343
@ethiopawetngi343 5 жыл бұрын
ይህ ነው የኢትዮጵያ ማንነት ተባረኩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ethiopawetngi343
@ethiopawetngi343 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቻናሌን subscribe አርጉት እና ቤተሰብ ሁኑ በጎ እናድርግ
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 5 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የአርቲስት ተዘራ ለማ ቤቶስቦች አና ወዳጀ ዘመደ የሆናቹ በምሉ ፅናቱ ይሰጣቹ እያልኩኝ ሃዘኔን በኮመንት እሰጣለሁ
@seadinew2424
@seadinew2424 5 жыл бұрын
እንኳን ለቤተሠቦቹ ና እኔን እንኳ እረፍቴን ነሳኝ አይዟችሁ መፅናናቱን ይስጣችሁ እኛም በጣም ነበር የምንወደው
@user-yu3fh3tt6w
@user-yu3fh3tt6w 5 жыл бұрын
ሁሌብ በልባችን ትኖራለህ ታላቅ ሰው
@isaiahkhalid7795
@isaiahkhalid7795 3 жыл бұрын
instaBlaster
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 5 жыл бұрын
ጠንከረ በሉ እንግዲህ እግዛአብሔርን የወደደዉን ነዉ ያረገዉ እኔም እናትም አባትም የለኝም ፈጣሪዬን ግን አመሠግነዋለሁ አበረትቶኛል ምንም ነገረ ግን የማንችለዉ የማይመስለን ሲደረስብን ግን በፈጣሪ እገዛ እንችላለን ይሄን አዉቂያለሁ
@nateynatey6741
@nateynatey6741 4 жыл бұрын
ዋው መግለጫ አጣሁኝ ተባረኩ ይሄ ነው አንድነት እመቤቴ ማርያም አትለያችሁ ።
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እንኳን ለበተስቦቹ እና እኔ ስራወቹን ባያሁ ቁጥር በእውነት ማመን ነው ያቃተኚ ያለ ያለ ነው የሚመስለኚ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ትዜ ምንግዜም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ ነፍስህን በገነት ያኑርልን . .ለሞላው ቤተስቦችህ ለስራ ባልደርባወችህ ፈጣረ ፅናቱን ይስጣችው
@meazatamesgan24
@meazatamesgan24 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዉነት እንዲህ ነዉ የኔ ልዩ ወጣቶች በተለይ ደሞ እንዲህ ሃዘንተኛ መፅናናት የተመሙን መጠየቅ የተቸገረ መርዳት ዘር ቛንቛ ሳይለየን ሁሊ መልካም መስራት ኣለብን እግ/ሄር የሚወደዉ እንዲህ ኣይነት ስራ ነዉ እግ/ሄር ኣብዝቶ ይባርካቹ ።
@user-md9be2xk1b
@user-md9be2xk1b 5 жыл бұрын
አየ ሞት እንደው ስንቱን ለየኸው አንዱን በስደት አንዱንም በሀገር አላህየ ከድገተኛ ሞት አንተ ጠብቀን
@tt-dm9un
@tt-dm9un 5 жыл бұрын
አሜን
@user-md9be2xk1b
@user-md9be2xk1b 4 жыл бұрын
@@tt-dm9un አላሁመ አሚን ሽጋዋ
@blackgana8208
@blackgana8208 4 жыл бұрын
ነፍሥህን ይማረው
@amelebrhen3728
@amelebrhen3728 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sabaabakalagalata9301
@sabaabakalagalata9301 4 жыл бұрын
አላህ ጽናቱንይሥጣችሁ
@user-os7px3qb7e
@user-os7px3qb7e 4 жыл бұрын
ተዜ የኔ ትሁት ነብስህን በአፀደ ገነት ያነት ያኑራት ኦፍእዉነት በጣም ያማል ማመን ያቅታል ተዜ የኔ ፍልቅልቅ ትንሹንም ትልቁንም አክባሪ እፍፍፍፍፍ አፈሩን ገለባ ያርግልህ ተዝየ አልሞትክም አለህ ባባየ
@merryeyerus4725
@merryeyerus4725 5 жыл бұрын
ከሞት የሚቀር የለም ግን በጣም ይከብዳል አሟሟቱ ድንገት በመሆኑ ቢኖረውም ባይኖረውም መከታ ነው አባት ሲኖር ለመላው ቤተሠቡና ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እመኛለሁ
@user-ej3mh6tu3y
@user-ej3mh6tu3y 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሰክን ይማርው ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም የምወድው አባት ነበር አሰለቀሰኝ ለቤተሰብ መፅናናትን እመኝላችኋለን አባትን ማጣት ከባድ ነው አብሶ ተዘራን የመሰለ አባት መልካም እና አሰተዋይ ሰው ነው በአፀድ ገነት ያኑርክ
@user-ru3ey6sm3y
@user-ru3ey6sm3y 4 жыл бұрын
ያዘነሰዉ ማፅናናት እንዴት ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ ቤተሰቦቹ መፅናናትን ይሰጣቹ
@weleteslase
@weleteslase 5 жыл бұрын
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ዋው ግሩም እመብርሀን ትባርካችሁ
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 5 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጥችሁ
@getekidani8465
@getekidani8465 5 жыл бұрын
ነፍስን በገነት ያሳርፍልክ
@mimiymwr8101
@mimiymwr8101 5 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 5 жыл бұрын
አንደምን ዋላቹ አደራቹ የሃግሬ ለጆች ዛሬ የአመትዋ ግሸን ማርያም ነው አናም በምለጃዋ አና በፅለትዋ ከከፍ ነግር ትጠበቅን ትጠበቃቹ አሜን ። ለከ የዛሬ አመት ከደጀሸ አና ከደጀ ሰላምሸ አበቂኘ እመቤቴ ሆይይይይይይይይይይ
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
አረ እኔስ አልቻልኩ ማመንም አልቻልኩም እንውድሀልን ሁሌም በልባችን ነህ ነብስ ይማር ለቤተስዎችሁ እና ወዳጂ ዘመደቹ መፅናናትን ይስጥልን አሜንንንንንንን
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
ተዘራ ለሁላችን አባት ነው ነብስ ይማር ፍቅር የሆነ ሰው ነው በእውነት የእሱን ፊልም በጣም ነው ምወደው ስራዎች ሁሉ ብቻ ማመን አቅቶኛል እስካሁን
@user-sb8ec1dg6w
@user-sb8ec1dg6w 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ነፍስህን በገነት ያኑረዉ እኖዲሀለን
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
የመስከረም.ማዞራ.ልጆች.እድሜና.ጤና.ይስጣቹ.ተዜ.ነብሱን.ይማረው.ለቤተሰቡ.መፅናናትን.ይስጣቸው
@yohannestigistu3960
@yohannestigistu3960 4 жыл бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተስቡ እና ወዳጅ ዘመዶቹ በሙሉ መፅናናት ይሁን
@mesitakale8531
@mesitakale8531 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑር
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 4 жыл бұрын
ተዜ ነፍስህይ በአፀደ ገነት ያኑርልን ህልፈተ ህይወትህን ማመን ከባድ ነዉ እንኳን ለቤተሰብ ለኛም ከባድነዉ ብቻ ተዜ ቃል የለኝም ነፍስ ይማር
@user-gh2qn6qw2v
@user-gh2qn6qw2v 5 жыл бұрын
አይይይይይይ ሞት ክፍ ስንቱን ነጠቀን ተዜ የኔ አባት ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹም መፅናናትን እመኘለሁ
@safiqsajab8520
@safiqsajab8520 4 жыл бұрын
ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ተዜ የኔ ጀግና
@user-mh6or4bs4z
@user-mh6or4bs4z 5 жыл бұрын
_አርቲስ ተዘራ ለማ ነብስህን በአጰደገነትያኑራት ለቤተሰቦችና ለመስከረም ማዞሪያ ሰፈርሁሉ ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጣቹ _ትውል ድ ማለት እደዚህነው _ለሌሎች ወጣቶች አርያና ተምሳሌት ናቹ በርቱ በዚሁ ቀጡሉበት።
@emu1070
@emu1070 5 жыл бұрын
ተዜ ሁሌም በልባችን ትናራለህ ፈጣሪ ነብስክን በአፀደ ገነት የኑርልን
@tmaniacell890
@tmaniacell890 5 жыл бұрын
የአካባቢው ልጆች በሰመአብ ፍቅር ናችሁ እግዚሐብሔር ይባርካችሁ
@user-qh9ll1xu2c
@user-qh9ll1xu2c 4 жыл бұрын
እ/ር ይባርካችሁ የሰፈሬ ልጆች!!
@sfhutfbzhhhszh157
@sfhutfbzhhhszh157 4 жыл бұрын
ተዙየ በጣም ነዉ ያዘንሁት ለቤተሠቦቹ መፅናናቱን እመኛለሁ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
አይ ይሄ ወጣት... እድሜ ይስጣችሁ ጋሽ ተዜ ነፍስህን ከ አዕደ ጎን ያሳርፍልን.. ይሄ ነው መልካምነት 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 5 жыл бұрын
😢ያለ እንጀ ትቶን የሄደ አይመስለኝም😭😭😭ወንድሞቼና እህቶቼ እግዚአብሔር ያክብራችሁ በእውነት🇪🇹🌹
@user-bn1fn8dm7o
@user-bn1fn8dm7o 5 жыл бұрын
የኔ አባት ስወደው አላህ ያፅናችሁ ዱንያ እድህ ናት
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
ነፈስ ይማር ተዝዬዬዬዬዬ ተባረኩ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ነው
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑረው ።ለቤተሰቦቹ እግዚሐብኤር መፅናናት ይስጣቸው ።
@genetbreket3951
@genetbreket3951 4 жыл бұрын
Amen amen amen nfes yimaer betam des telalcew
@user-er3tg9rk5t
@user-er3tg9rk5t 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው
@bxhdbdbdhdhd663
@bxhdbdbdhdhd663 5 жыл бұрын
ነፍስን በገነት ያኑራት
@aberashlove1063
@aberashlove1063 4 жыл бұрын
ታላቅ ስው ነብሱን በገነት ያኑርልኝ
@user-qr1xk2ck2z
@user-qr1xk2ck2z 4 жыл бұрын
ጋሼ ለኛም አባታችን ነው በጣም የምንወደውና የምናከብረው ነብሱን በገነት ያኑረው እኔ እስካሁን ማመን አቅቶኛል ኡፍፍፍፍፍ ምናለ ሞት ባይኖር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-mk1hb7oo6d
@user-mk1hb7oo6d 5 жыл бұрын
ነፍሱን በገነት ያኑራት ለቤተሰቦቹ መፅናናትን የሰፈር ልጆች በጣም ደስ ይላል ያረጋችሁት ነገር እግዚያብሄር ይባርካችሁ
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር በጣም የምወደው አርቲስት ነበር
@zed5038
@zed5038 5 жыл бұрын
በእዉነት ነፍሥ የማርን በርቱ ምን ይደረግ እግዚአብሄር የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ እኛ ሠወች አፈር ነንና ወደ አፈር የምንቀርበት ምክንያት ምንም የለ ነፍሡን በአፀደገነት ያኑርልን እናተም መፅናናቱን ይሥጣችሁ😢😢😢😢😢😢
@midanwerku6530
@midanwerku6530 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናችሁ ነፍስ ይማር በአጸደ ገነት ያኑረው
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
ጥሩ ሰው መልካም ሰው በዚች ምድር አይበርክትም ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርው ስን የተረገመ ሰው እያለ
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ በጣም እምወደው አርቲስት ነብስ ይማር።
@tonycell8946
@tonycell8946 5 жыл бұрын
ነብስህ አምላክ በገነት ያኑርልን ለቤተሠባቹም ፈጣሪ መፃናነትን ይሣጣቹ
@sarafiseha8919
@sarafiseha8919 4 жыл бұрын
ሁሌም በልባችን ውስጥ ነህ 🥰😍🤩 ነብስህን ይማረው 😭😭😭 ለቤተሰብህ መፅናናትን ይስጥልን
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 5 жыл бұрын
አይ ተዜ የኛ መልካም አባት ነፍስህን ይማረው 😭😭😭
@waseelashokira2938
@waseelashokira2938 5 жыл бұрын
ሁሌም በውስጠችን እማትጠፈ ሰው ነህና አላህ ያጀናት ያድርግህ ውድ እትዮጲያዊ አበት
@hawwahawwa9008
@hawwahawwa9008 4 жыл бұрын
ሙሥሊም ነሽደ ማር
@hikmahikma8546
@hikmahikma8546 5 жыл бұрын
ጋሽ ተዜ የኔ የዋህ ነብስህ በገነት ያኑረው ያንተ ህልፈት ለሁላችንም አስድልንጋጭ ነበር ሁላችንም ወደ አንተው ነን እንወድሀለን
@heranabera2473
@heranabera2473 5 жыл бұрын
ነብስክ በገነተ ይኑረው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
@user-jp8bh6hu9o
@user-jp8bh6hu9o 5 жыл бұрын
ማመን ነው ያቃተኝ እሰካሁን ድርሰ አባታችን ነው ለኛም ግርማ ሞገሳችን ነው ነፈሱን በአፀ ገነት ያኑርልን አሜን
@user-jj1gx2ei5j
@user-jj1gx2ei5j 4 жыл бұрын
ፅናት ይስጣቹ ነብሰው በገነት ያኑረው አባት
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 5 жыл бұрын
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ተዜ አንተ መልካም ሰው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
@enayko5471
@enayko5471 4 жыл бұрын
Egesaber nebesn yemar Amen amen amen 🙏😭💐
@user-km8fp2ov2o
@user-km8fp2ov2o 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ. እዴስናናችኋቸው ድግል እናተንም ትጠብቃችሁ
@wubalemgashaw76
@wubalemgashaw76 4 жыл бұрын
የምር የዚህ ታላቅ አርሲት ማት እርርር ነው ያልኩት ነርስህን በገነት ያኑራት መልካም ሠው
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ለማመን የሚከብድ ነውና ከሞት ኣንቀርም ኣሟሟታችን ኣሳምረው ኣንድየ ኣላህ💔😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 5 жыл бұрын
የምትመሰገኑ ናችው እሱን ነብሱን ይማረው ግን ያናደደኝ ነገር አንድምእንኳን አርቲስት መቶ ከነሱጋ የሚያሳልፍ የለም ባሌጌዎች ናቸው ሰው ከሞተ በቃ መርሳት ነው ያሳፍራል😭
@duratube
@duratube 5 жыл бұрын
Atkedemu bezih zemen enati
@user-zx9cm2mg8k
@user-zx9cm2mg8k 5 жыл бұрын
ልክ ነው ጋደኞቹ በድራማ ብቻ የቀን ጁቦች ናችሁ በጣም ያሣፍራል ከነሱ ጋር ብታሣልፉ ምን ችግር አለው ተዘራ ጋደኛየ ነው ትላላችሁ ወሬኞች ናቸው ሙሉ ጋደኞቹ ከሀዲዎች
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፀናችሁ ወገኖቸ 😭😭😭😭
@user-qg2hp5no2j
@user-qg2hp5no2j 4 жыл бұрын
አባ ነብስህን ይማረው ለቤተስቦቹ እና ለሁሉም ኢትዮጵያን ህዝብ መፅናናትን ይስጥልን
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 4 жыл бұрын
መፃናናትን ይስጥል ለቤተሰቦቹ ላድናቂዎቹ ነበስ ይማር
@user-lt4yu6lm2p
@user-lt4yu6lm2p 5 жыл бұрын
ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናቹ
@raheelkwt4867
@raheelkwt4867 5 жыл бұрын
Rlp
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 4 жыл бұрын
አይዙአችሁ እግዚአብሔር ለመበለቶች አባት ነው
@helenhelen123
@helenhelen123 4 жыл бұрын
ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@tezetejerma2281
@tezetejerma2281 4 жыл бұрын
ነብስህን ይማር ተዜ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣቹ 😭😭
@amineamde9539
@amineamde9539 4 жыл бұрын
በጣም ያማል 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑራት ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ
@bbboybebi1273
@bbboybebi1273 4 жыл бұрын
RIP abaye. betam nbr yemewedh
@haymanotalskani7114
@haymanotalskani7114 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር አባታችን በህዝብ ልብ ሁሌም አለህ ፈጣሪ ከቅዱሳን ጥግ ያኑርልን በገነት
@lidyashkor8829
@lidyashkor8829 5 жыл бұрын
ነፍስህ በገነት ያንረው ። ምን አለበት ድራማ ቢሆን እና ተነስቶ በመጣ።
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
😳😳😳😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አይሞት እግዜአብሄር ያፅናችሁ መቸም አረሣው ልክ እንደማ
@biniyamwondimu3030
@biniyamwondimu3030 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሳቢየ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ የአባታችንን ነፍስ ይማርልን !!!!!
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው
@pitybit9527
@pitybit9527 4 жыл бұрын
Wiyyy betam yazenali egzaybahre nebs beganti yanuru 😭😭😭😭
@maranatamaranatahanykinijo4022
@maranatamaranatahanykinijo4022 5 жыл бұрын
ነፍሱን በገነት ያኑረው በጣም የምወደው አርቲስት ነበር ግርማ ሞገስ ሁሉ ነገር የታደለ ሰው ነበር
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 4 жыл бұрын
አይ ሕይወት ወላሂ አስለቀሰኝ እኔ ከሶስት ቀን በፊት ነው የሰመሁት ኢንተርኔት አልነበረኝም ነበር ፈጣሪ ያፅናችሁ
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 5 жыл бұрын
ጋሽተዜ ነብስይማር 😭😭😭😭😭
@user-ji3uw7sm4t
@user-ji3uw7sm4t 5 жыл бұрын
ምን ግዜም አረሰው ሰወደው ነበር 😢😢
@ppplll1158
@ppplll1158 5 жыл бұрын
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው
@bayobayo6104
@bayobayo6104 4 жыл бұрын
አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ ያፅናቹ
@girumsew6094
@girumsew6094 4 жыл бұрын
ጓደኞቼ እግዚያብሄር ያፅናቹሁ! !
@momlove2667
@momlove2667 5 жыл бұрын
አየ ሞቱ ክፉ ነፍስ ይማር ለናተም እግዚያብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ተዜ ነፍስ ይማር በጣም ያማል 😥😥😥😥
@user-ck8cx1sg7q
@user-ck8cx1sg7q 4 жыл бұрын
ነብስህን በገነት ያኑረው
@user-ph5un6gf2p
@user-ph5un6gf2p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረዉ
@malamala1041
@malamala1041 4 жыл бұрын
Egezabehare nafese yemare 😭😭😭😭
@tfff7746
@tfff7746 5 жыл бұрын
ውይይይይ ነብስ ይማር
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው🙏🏾ለቤተሰቦቹም ለወዳጆቹም ፅናቱን ይስጣችሁ🙏🏾
@AbelTubeEthiopia
@AbelTubeEthiopia 4 жыл бұрын
amen
@iloveyoumomiioveyoumom8811
@iloveyoumomiioveyoumom8811 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ነብሱ በአፀደገነት ያኑርልን
@abitube3078
@abitube3078 5 жыл бұрын
አይ።ሞት ምነበር ሞት ባይኖር እፍፍፍ ነፍስህን።ይማረው
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር አታልቅስ ፀለት ነው የሚስፈልገው
@mekedesmelese4614
@mekedesmelese4614 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን በእቅፉ ያኑርልን 🙏
@martatube73
@martatube73 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልን በእውነት እናንተ የመስከርም ሰፈሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዲህ ነው ጓደኛ ።
@user-oe4on5si8y
@user-oe4on5si8y 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እኔም ከልቤ አለቀስኩ ቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣችሁ ሌላ ምን ይባላል
@shkeelshkeel3874
@shkeelshkeel3874 5 жыл бұрын
አረቲሰት ተብየወቹ ይገረማሉ አድ እኩዋን አይገኝም ነገም በናተ ቤት ነው የእውነት ታሳፍራላችሁ የማትረብ ፍቆ ነፍሰህን ይማረው ሁሌም በልባችን ነህ
@sofyabm2178
@sofyabm2178 5 жыл бұрын
ነብስህን በገነት ያኑርው ጋሽ ተዜ ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥልን፡፡
@aliyanaliyan3718
@aliyanaliyan3718 5 жыл бұрын
ነፍሱን. በአፀ. ገነት. ያኑረው. አይዞችሁ. መስናናቱን ያድላችሁ. ፈጣሪ
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 5 жыл бұрын
የሞተ ነው የሚጎዳው ጋሺተዜ ነፍስህን ይማረህ የኔጌታ😭😭😭😭
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 4,5 МЛН
Now it’s my turn ! 😂🥹 @danilisboom  #tiktok #elsarca
00:20
Elsa Arca
Рет қаралды 11 МЛН
Ethiopia:new Ethiopian comedy sitcom "Bale tera 1"
11:00
Abel Tube Ethiopia
Рет қаралды 156 М.
ባቡጂ ከቀረፃ በፊት በሳቅ ገደለን
19:12
Ethio fendka tube
Рет қаралды 13 М.
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 4,5 МЛН