Ethiopia: “የሚቀጥለዉን መሪ እንዴት እንጣለዉ?!!” ገጣሚ ነብይ መኮንን

  Рет қаралды 29,000

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 жыл бұрын
ምርጥ ግጥም ነው ያነበብሽልን የኔ ቆንጆ አዎ ሁላችንም ተበትነን ብቻችን ሁሉንም መከራ ለብቻችን እየሆንን ነው ነብዩ መኮነን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ።
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
ማን ይሰማል የሚጮኹ እንጂ የሚሰሙ በጣም ጥቅቶች ናቸው 😢
@adrisabess1885
@adrisabess1885 5 жыл бұрын
U so amazing ........iif we get it right... Always we need we don't have. We don't understand the value off we have....God bless brother. Maria
@ኢትዮጵያትቅደም-ነ3ጘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ነ3ጘ 5 жыл бұрын
ነብይ መኮንንን ያወኩት በ90ዎቹ አጋማሽ ነበር ፡ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ይጽፈው በነበረው 'የእኛ ሰው በአሜሪካ' የሚል አምዱ ። ያልተዘመረለት ድንቅ ጸሐፊ ነው።
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባኮት አባታችን
@solopapi2092
@solopapi2092 3 жыл бұрын
ለመጣል ስትመኩር መጣልም አለ ።
@mercy7706
@mercy7706 5 жыл бұрын
I love you Nebiy, what an honor to work with you dear !
@henokr.g.6215
@henokr.g.6215 5 жыл бұрын
Brilliant Neba! ......this is us at all !
@daloldalol1729
@daloldalol1729 5 жыл бұрын
You are right,... we are what u said
@Gerensay71324
@Gerensay71324 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከናንተ እጅ ወጥታ ከመሀይማን እጅ ወደቀች
@habeshagym4125
@habeshagym4125 5 жыл бұрын
ድንቅ ነው
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 5 жыл бұрын
ነብይ ከመአዛ ብሩ ጋር የእደርገከው ተሰምቶ የማይጠግብ ትልቅ ታሪክ ነው
@lulittsegaye1257
@lulittsegaye1257 3 жыл бұрын
ነብሴ ናት የወደደችው
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን 5 жыл бұрын
ያገራችን ነገር እንዲህ ነው ወይ ሀገሬ
@balambarasentertainment3007
@balambarasentertainment3007 5 жыл бұрын
Most underrated philosopher .
@mesaymesay1198
@mesaymesay1198 5 жыл бұрын
አባ ፍልፍሉ ።ሃሃሃሃ......ሃሃሃሃሃ....
@bayatdagnew6754
@bayatdagnew6754 5 жыл бұрын
ያምራል
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 5 жыл бұрын
አበጃችሁ, የጥበብ ሃይል ሐያል ነው፣ ደም ሳያፋስስ ደል ያደርጋልና ይቀጥል።
@wingetstranger4545
@wingetstranger4545 5 жыл бұрын
አጃቢው ሙዚቃ በጣም ይጮሀል፦
@Ethiopia750
@Ethiopia750 3 ай бұрын
Debebe teqemto ant temotalhi
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 5 жыл бұрын
ነብይ ገራሚ ሰው ነህ። ግን ይሄ ግጥም የማይረባ ቅራቅንቦ ነው። ሀበሻ መቼ ደና ገዢ አነኘንና የቱ ጥሩ ሆነና?! ሁሉም ቅራቅንቦዎች በተለይ መንግስቱ ሐማርያምና መለስ። ሐማርያም ደሳለኝና አብይም ቅራቅንቦ ናቸው!!! ሀበሻ የበሰበሰ መሪ አይወድም ስለዚህ ለማስወገድ ይጥራል!!
@sofiazeleke81
@sofiazeleke81 5 жыл бұрын
Were ytabash tawkeyalesh tarek Awke yemsil Bafish tareyalesh Aram
@addisalemasratcell3040
@addisalemasratcell3040 5 жыл бұрын
Duket nesh min takina afishn yemkefchiw
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 21 МЛН
Bahru Zewde, Addis Ababa University
3:42
Stellenbosch Institute for Advanced Study
Рет қаралды 8 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26