Ethiopia: የሙሀመድ አወል እንጉርጉሮ እና የወሎ መንዙማ ጉድ! | Mohammed Awel | Ethiopian Menzuma

  Рет қаралды 148,686

Feta Daily

Feta Daily

4 жыл бұрын

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
Ethiopia: የሙሀመድ አወል እንጉርጉሮ እና የወሎ መንዙማ ጉድ! | Mohammed Awel | Ethiopian Menzuma

Пікірлер: 409
@fetadailyanalysis
@fetadailyanalysis 4 жыл бұрын
ስለዘገየን ይቅርታ እየጠይቅን ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ መውሊድ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንላለን፡፡
@user-ep8yo2kj9g
@user-ep8yo2kj9g 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አላሀምዱሪላህ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 жыл бұрын
መውልድ መጤ ቢደአነው. አላህ ልብ ይስጣቹ ታዳ ቢደአ ካልሆነ አረቦች ለምን አላከበሩትም ቢደአ ባልሆነማ መካ በተከበረነበር ❎❎
@sasbawdkmg3990
@sasbawdkmg3990 4 жыл бұрын
እናመግናለን
@azkdkaksz3042
@azkdkaksz3042 4 жыл бұрын
Enamsegnalen enkuan abro aderesen tank you 😍😍😍😍😍
@azkdkaksz3042
@azkdkaksz3042 4 жыл бұрын
@@user-ep8yo2kj9g aselye 😍😍😍
@user-sy7uy8nd4i
@user-sy7uy8nd4i 4 жыл бұрын
አይ ወሎ የጀግና አገር የአሊም አገር የቆንጆ አገር ሸህ ሙሀመድ አወል አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን ለዘላለም አልሃምዱሊላህ አላኩሊሀል
@ephremadis
@ephremadis 4 жыл бұрын
Ameeeen yarbi
@hananhabshawit9811
@hananhabshawit9811 4 жыл бұрын
ለዱአሽ አሚን ግን ዘላለም የሚኖረው አሏህ ብቻ ነው እስካሉ በደስታ በአፊያ ያኑራቸው ረጅም ሀያት ሰጥቶ ነው
@zenized1071
@zenized1071 4 жыл бұрын
ሸህ መሀመድ አወል ሀምዛ ድምፅቸውን ስሰማ ከልጅነት ጀምሮ በተለይ እንጉርጉሮ በጣም እጨነቅ ነበር በአካል ከአየኋቸው በኋላ ነው ትንሽ የተሻለኝ ወላሂ ወሎ በፍቅር በቁንጅና ብቻ አይደለም ስንቱን ሸህና ኦለሞች ያፈራች ምድረ ጀነት ናት።
@user-sy7uy8nd4i
@user-sy7uy8nd4i 4 жыл бұрын
ትክክል
@anwarkebede7873
@anwarkebede7873 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እኛንም ያሳየን። እነ ያሲን ኑሩን መሀመድ ሀሚዲን ራያ አባ መጫ መሀመድ ፈረጅ አይቻለሁ አልሀምዱሊላህ በአላህ ፍቃድ ሸህ መሀመድ አወልንም ያሳያን ይሆናል።
@user-sy7uy8nd4i
@user-sy7uy8nd4i 4 жыл бұрын
@@anwarkebede7873 ኢንሻ አላህ ኢንሻ አላህ ኢንሻ አላህ
@anwarkebede7873
@anwarkebede7873 4 жыл бұрын
@@user-sy7uy8nd4i insha alahe
@user-dq2qh7gi4n
@user-dq2qh7gi4n 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-ep8yo2kj9g
@user-ep8yo2kj9g 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው ምክኒያቱ ዘመናዊ አይደለም አላህ እረጅም ሀያቲቲቲቲቲ ከሙሉ አፊያ ጋራ ይስጣቸው
@fayizasisaygrandprime9344
@fayizasisaygrandprime9344 4 жыл бұрын
Wellhii
@madinashukur8396
@madinashukur8396 4 жыл бұрын
የልባችን ኡጌሻ ቁርአን ነው
@hananhabshawit9811
@hananhabshawit9811 4 жыл бұрын
ቢስሚላህ❤❤❤ምርጥ ገለፃ ባረከሏሁ ፊኩም
@user-lq7vh6mu4t
@user-lq7vh6mu4t 4 жыл бұрын
የወሎ ፍቅር ስንቱ ያፈራች ናት 😍😍😍😍
@user-oy1nq7dk2e
@user-oy1nq7dk2e 4 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎መንዙማ
@fanafana4042
@fanafana4042 4 жыл бұрын
@@user-oy1nq7dk2e አይባልም
@user-ki7uc2lk7i
@user-ki7uc2lk7i 4 жыл бұрын
ኢስላም ድኑ ሰላም sah hade bidia👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎eteqi llah☝️☝️
@user-st6ow7hu3w
@user-st6ow7hu3w 5 ай бұрын
​@@user-oy1nq7dk2eመንዚማ👍👍👍👍💙💙💙💙
@xhdhh5144
@xhdhh5144 4 жыл бұрын
የፈታ አዘጋጆች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@gfdde9203
@gfdde9203 4 жыл бұрын
በምኑ ቅወቀል
@awelali3658
@awelali3658 Жыл бұрын
ፈታ እደስማችሁ ዉነትም ፈታናችሁ እናመሠግናለን ዉነትነዉ ሸህ ሙሀመድ አወል ከሁሉም ይለያሉ ሽኩረን
@aminakonjo7896
@aminakonjo7896 4 жыл бұрын
መሐመድ አወል መንዙማ ስሰማ አለቅሳለሑ አላሕ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@hassansule5695
@hassansule5695 4 жыл бұрын
በጠም እነመስግነለን አቀራረብህ በጠም ደስ ይለል
@muniramohammed9671
@muniramohammed9671 4 жыл бұрын
በጣም
@sadajamal9026
@sadajamal9026 4 жыл бұрын
አይይይይ የአቅራቢው ንግግር ደስ ሲል ልክ ነህ ወሎ ነው ጥርት ያለ መንዙማ ያለው
@user-vs9bn5zv5s
@user-vs9bn5zv5s 4 жыл бұрын
ሸህ ሙሀመድ አወል እድሜችሁይርዝም
@mdvip4228
@mdvip4228 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-jf9vx6no7c
@user-jf9vx6no7c 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ሸህ ሙሀመድ አወል ከሙሉ አፊያ ጋ ረጅም ሀያትትትትትትትት አሏህ ይወፍቃቸዉ
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@hassenayenew5629
@hassenayenew5629 4 жыл бұрын
really thank you for your work
@Lee-mv1lu
@Lee-mv1lu 4 жыл бұрын
አቅራቢው ከልብ እናመሰግናለን ትክክል እረጂም ሀያት ለሸይኮቻችን
@foziyaumar8480
@foziyaumar8480 4 жыл бұрын
Thanks 🙏
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 4 жыл бұрын
የምወደው ባደኛደረጃነው ልብየሚያስደስትና አስተማሪም ነው
@nuseibaahmed5438
@nuseibaahmed5438 4 жыл бұрын
ጥሩ አርገህ ገልፀህልናልና ምሰጋናችን ከልብ ነው
@fayhaaalmufti5205
@fayhaaalmufti5205 4 жыл бұрын
በጣም ከማማዉ በላይ ናቸዉ ሸህ ሙሀመዲ አወልን አሏህ ያቆይልን
@queenqueen73
@queenqueen73 4 жыл бұрын
Thank You so much bro!
@abdulselamabdella2009
@abdulselamabdella2009 3 жыл бұрын
I love how you put the right words and everything else in this video! Great job!
@user-vs2cn7qc1i
@user-vs2cn7qc1i 4 жыл бұрын
ስለላሁ አላይሂ ወሰለም ማሻአላ ማሻአላህ እርዥምእድሜናጤና ሽህመሀመድአወል
@azkdkaksz3042
@azkdkaksz3042 4 жыл бұрын
Amiiinn
@user-iz1xw3dy7x
@user-iz1xw3dy7x 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ያረብ ይሥጥልን እንወደወታለን የሀድራዉ ባሀር የመንዙማዉ ንጉሥ አሏህ ይጠብቅልን
@tamamhamad4218
@tamamhamad4218 4 жыл бұрын
Thank you
@hshsuusg5838
@hshsuusg5838 4 жыл бұрын
ይመችህ ታሪኩ እንዳለሆኖ አቀራረብህ በጣም የሚመሥጥ ነው ቆይልን
@user-hn4wq2zb6b
@user-hn4wq2zb6b Жыл бұрын
ማሸአሏህ ማሸአሏህ ወንደሜ አንተም በትክክል ገልፀከዉ ወላሂ ባረከሏሁ ፋኩም ወላሂ መዙማ ብዙ ትምህርት አለዉ ነብዩን አሊይሂ ወሰለም ተዉሂድ ፣ የአገር ፍቅርን ፣አንድነትን ፣የቀልብ ድራቅና ያረጥባል❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@alicho_techtalk
@alicho_techtalk 4 жыл бұрын
wow thanks!
@kedirmencha
@kedirmencha 4 жыл бұрын
Thanks
@user-sq6lt5ve1h
@user-sq6lt5ve1h 4 жыл бұрын
ሺህ መሀመድ አወል እድሜና ጤና ይስጠወት
@adu_22
@adu_22 4 жыл бұрын
Interesting Thanks for sharing 👍
@hannahz8267
@hannahz8267 4 жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳቸው እድሜቸውን አላህ ያስርዝመው
@user-kl9fn2gh6z
@user-kl9fn2gh6z 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ የምትሉ ኢድያ ይስጣችሁ
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 4 жыл бұрын
አላህ እረጂም እድሜ ሽህ ሙሀመድ ሀምዛ በጣም ነው እምወድሁ አላህ ይጠብቅሁ ያሽህ
@saadamohamad8987
@saadamohamad8987 4 жыл бұрын
እናመሰግናለንእወነትነዉ
@fanuielmesfen9785
@fanuielmesfen9785 4 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን መንዙማ አዳምጣለሁ ግን የመሃመድ አውልን እንጂ የማንንም ድፍርስ መንዙማ አላድምጥም አይጥመኝምም
@lebanonbeirut9576
@lebanonbeirut9576 4 жыл бұрын
ወረኛ
@user-bt6cf1fb5t
@user-bt6cf1fb5t 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkዘፈን ነው ስሙን ቀይረውት መዙማ አሉት እጂ መዙማ የሚባል በይስላም አይታወቅም የራሳቸውን ኑሮ ሊያምቻችበት እጂ ማማዬ አችን ብዙም አልፈርድብሽም በእምነቱውስጥ ስላላደለሽ ማማዬ
@fanuielmesfen9785
@fanuielmesfen9785 4 жыл бұрын
@@user-bt6cf1fb5t አረ ወንድ ነኝ
@user-bt6cf1fb5t
@user-bt6cf1fb5t 4 жыл бұрын
@@fanuielmesfen9785 ይቅርታ
@user-mg5ll4bg5i
@user-mg5ll4bg5i 4 жыл бұрын
@@user-bt6cf1fb5t ክክክክክ አንች ብሎ መካሪ ሸህ መሀመድ አወልን ማንም ያከብርወታል በንዙማውም መጀሲማወችን ማለትም ሙሸቢሃወችን ማለትም የዘበናችን የኢስላም ጥላቶች ዉሀብያዎችን ይነግሩዋቸል ለዚያ ነው የሚጠሉዋቸው ግን ሀቅ ሀቅ ነው እድሜና ጤና ለኡስታዞቻችን እንድሁም ለማህዶቻችን !!
@kedirmencha
@kedirmencha 4 жыл бұрын
Masha Allah
@rosebirhan949
@rosebirhan949 4 жыл бұрын
Mashe Allah ❤❤❤❤
@hossainhossain6173
@hossainhossain6173 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙሀመድ አወል አላህ ይጠብቅልን ቻናሉንም እናመሰግናለን ሀቢቢ
@sannymulugetass4563
@sannymulugetass4563 4 жыл бұрын
ወንድም እህቶቻችን፡ሙስሊም ፡ከኛ ክርስትያኖች ጋር ለአንድ ኢትዮጵያዊ ተባበሩ፡ እንወዳችሂለን
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 4 жыл бұрын
እኛም እንወዳችሁለን የኔቆጆ እኔ ግማሽወገኖቸ ክርሲታን ናቸው. ብታምኔምባታምኔም አክስቴ. ግሽነው አሜሪካን የምውዳትዘመድአለችኝ
@sannymulugetass4563
@sannymulugetass4563 4 жыл бұрын
እምናለሁ፡ እኔ ዘመዴ ሙሰሊም እግብቷል፡ተከባብረው ነው የሚኖሩት፡ ሰላም ዋይ፡
@AsSa-zn5sj
@AsSa-zn5sj 4 жыл бұрын
@@sannymulugetass4563 በትክክል ወሎ የህልዘርእጅ የሰው ዘር አያውቅም ሰላምሁኔ አችም ሰላምስለሀገራቸንያሰማን ሀገሬ ሳምትእገባለሁ. ሰላምትሁንሀገራቸንተነህዝቦቾ. የስልጣን እራብተኞች በሜጫወቱትቁማር. እደየመኖችእዳንሆን እድእንሁንእጅለጅእንያያዝ
@sannymulugetass4563
@sannymulugetass4563 4 жыл бұрын
እዎ ሰላም ግቢ፡
@lineup3485
@lineup3485 4 жыл бұрын
በዚህሰአት.ማንእንደሙስሊሙ.ለሀገር.የሜለፋ
@saethiochannel3950
@saethiochannel3950 4 жыл бұрын
የአባቴን ድምፅ ጋ ስለሚመሳሰልብኝ በጣም ዴስ ይሉኛል አላህ ይጠብቃችሁ
@user-su4kp6td3t
@user-su4kp6td3t 4 жыл бұрын
ያአዩሀ አለዚና አመኑ እናተ ያመናችሆ ቢዲአን አትከተሉ ከቁረአን ከሀደሥ ዉጭ እወወ እያሉ አላሥተማሩም እረሡሊላ ሡለላ ዋአለይሂ ወሰለም اللهم صلي على محمد
@awelmohammed4368
@awelmohammed4368 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ፁሁፍህን አስተካክል አላህን ሴት አደረከው اللهم صل እንደዚህ ነው
@wellotube8524
@wellotube8524 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፈታ ደይሊ በጣም ነው የሚጥመው ድምፅህ እንወድሀለን
@omarjamal9302
@omarjamal9302 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን የምር በጣም ጎበዝነህ
@bsjsj8974
@bsjsj8974 4 жыл бұрын
አገላለፀህ ልዩ ነው እናመሰግናለን
@vxxi2108
@vxxi2108 Жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@user-pi6wh6fl9s
@user-pi6wh6fl9s 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቸው እናመሠግናለን
@user-hw5tv2os7m
@user-hw5tv2os7m 4 жыл бұрын
*በጣም ደሥ የሚል ነው*
@michugamachu5726
@michugamachu5726 4 жыл бұрын
Mashallah my brother 🙏💖❤️
@munanasir3493
@munanasir3493 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ፈታ ዴሊ
@user-ku4cm3fe1m
@user-ku4cm3fe1m 4 жыл бұрын
ሀያትትትትትትትትት ይስጣቸው አሏህ 💕
@khayriehk1612
@khayriehk1612 4 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ። ከሙሉ አፊያጋ ያቆይልን ያኛ እኑቁ
@lslimsalim6721
@lslimsalim6721 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም እህት ወንድሞች በርግጥ ድምጻቼው አንዳንድ መንዙማቼው የተለየ ድምጽ መረዋ አላቼው ላኪን ግን አንዳንድ መንዙማቼው ወሰን ያልፍል ለምሳሌ አላሁመሰሊ አላሙሀመዴ ጌታየ እንዴነሁ ምነው ባየነሁ ይህ ሽርክ አይዴለምን ጌታየ መባልስ ያለበት ሀያሉ ጌታችንን አላህ ብቻ ነው እናም ስተትም ከስህተትም በላይ ነው አያውቁም አንል አውቃለሁ ብለዋል ብቻ አላህ ይህዳቼው ሁላችንንም
@ebrahimali3217
@ebrahimali3217 4 жыл бұрын
Ay bro Tera astenagaji inkua yene geta wuha amtaligne iyetebale .....yante chigir me kalu new...menam le hulu ayineger mikniyatum indante be felegew melku yiteregumewal
@halimatoyibiammusilmalmd5647
@halimatoyibiammusilmalmd5647 4 жыл бұрын
Mashalleh batem new yemewdew mahmmed awole Yaa Rabbi regime edemey ke afiya gaa yiseteh 💔💔❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭
@user-ep8yo2kj9g
@user-ep8yo2kj9g 4 жыл бұрын
አሏሁሁሙ ሶሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሙሀመድ💕💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@user-dd3kj2op9j
@user-dd3kj2op9j 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ
@user-gp6kz2lt8t
@user-gp6kz2lt8t 4 жыл бұрын
ወላሂእውነትነው በጆሮእየገባልብንሆድንየሚያባባውድምፃቸውሱባሀንአላህ
@tube-yf9tu
@tube-yf9tu 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@sameraesmal2668
@sameraesmal2668 4 жыл бұрын
Mashallah Allah ykoyew 20yit
@zemzemali6307
@zemzemali6307 4 жыл бұрын
እኔም ትንሽ ሁኜ ትልቅ ስሆን መጀመርያ የምገዛው የሙሀመድ አወልን የመንዙማ ካሴት ነበር የምለው በጣም ነው እምወደው ክላሲካል የለለሙን
@rbintali7351
@rbintali7351 4 жыл бұрын
ክክክክክክክሚስኪን
@omarjamal9302
@omarjamal9302 4 жыл бұрын
መዉልድን ተዉዉና ምርጥ አዘጋጂ ነህ
@mattiasmustafa5103
@mattiasmustafa5103 4 жыл бұрын
Amen Bryan new yemeseteg thanks
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 4 жыл бұрын
አሚን🙏🙏
@IbrahimMohamed-ot1ev
@IbrahimMohamed-ot1ev 3 жыл бұрын
ተባረክ ወድሜ
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 4 жыл бұрын
Fetaweh enamesegenalen Akerarebeh betam desss yelal Seh Muhammad awel hamza edemiweten Allah yarezemew 🤲 Betam yeminafek demet new yalewet
@tafesechzeleke380
@tafesechzeleke380 4 жыл бұрын
Etyyld and
@alainm9183
@alainm9183 4 жыл бұрын
እልም ያርገው አላህን ፍራ አተ መዙማ የምታቀናብር ሠውየ አላህን ፍራ
@user-Rayarayuma
@user-Rayarayuma Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን fata
@atenashkssw631
@atenashkssw631 4 жыл бұрын
ማሸአላህደሰይላል
@user-if7in9pr3o
@user-if7in9pr3o 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@nourayemier443
@nourayemier443 4 жыл бұрын
mashaAllah rejem 20t
@fayem8386
@fayem8386 4 жыл бұрын
እንዲህ ያለች ህብረ ሀይማኖት ያላትን ውድ አገራችንን ነው አሸባሪዎች ገብተው የሚያባሉን ሙስሊም ክርስቲያኑ ተከባብሮ የሚኖርባት አገ ኢትዮጵያ!!! እግዚአብሔር ሰይጣንን ያርቅልን እንኳን አደረሳችሁ
@user-ky6nw4oe2i
@user-ky6nw4oe2i 4 жыл бұрын
አበጀህ ፈታዲ መልካም ሰው እኔደሥ ይለኛል። አቀራረብህ በርታ ጎበዝ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rahmetali3389
@rahmetali3389 4 жыл бұрын
መሸአላህ
@akramweloyewa1330
@akramweloyewa1330 4 жыл бұрын
የኛ እንቁ ሙሀመድ አወል ረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር ያረብ
@user-cm4ij8xl2v
@user-cm4ij8xl2v 4 жыл бұрын
እንደጥንቱ መንዙማው ቢጠነክር ኖሮ ዛሬ ላይ ኮረና ባልቀለደብን ነበር በውስጥ በእውነተኛ ሰሜት ነበር አላህን የሚለምኑት
@semira8660
@semira8660 4 жыл бұрын
ማሻአላ እኔ በጣም ነው እመወደው መዙማወትን እረጅም እድሜ ተመኜሁ
@ahamadmohammad6801
@ahamadmohammad6801 4 жыл бұрын
ልክ ነው. እንወዴው አለን
@adnatbeteklabebe1648
@adnatbeteklabebe1648 4 жыл бұрын
Eny Orthodox nen gen mezemoa btame ewdalew
@lovedad4678
@lovedad4678 4 жыл бұрын
አሚንንን
@selenvix1244
@selenvix1244 4 жыл бұрын
اللهم احفظ بلادي
@zainabhzainabh7410
@zainabhzainabh7410 4 жыл бұрын
masha Allah Masha Allah Btammm Dessssssss Yelale 20tttttttt kemolah Afiyaa
@ummomuhammad1375
@ummomuhammad1375 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ አትርሱ ምርጥ ሰው ነህ
@atenashkssw631
@atenashkssw631 4 жыл бұрын
ዋው
@lubabaahmed9927
@lubabaahmed9927 4 жыл бұрын
መሻአላህ
@kedijamohamed8639
@kedijamohamed8639 2 жыл бұрын
Mashala alh wederasachin yimlsen
@sualihahmed2663
@sualihahmed2663 4 жыл бұрын
ዋውውው
@user-sv5pu3gg7y
@user-sv5pu3gg7y 4 жыл бұрын
ያምራሉአላህይጠብቃጨው💗💗💗💗💗
@amenaahmad6072
@amenaahmad6072 4 жыл бұрын
Ameen
@user-mj9xo4vf3j
@user-mj9xo4vf3j 4 жыл бұрын
Masallahi
@user-dd3kj2op9j
@user-dd3kj2op9j 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ባጣም አመሰግናለሁ
@hananbaniyas1654
@hananbaniyas1654 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@madinashukur8396
@madinashukur8396 4 жыл бұрын
አላህ ይምራቸው
@user-xj6wj7lj3m
@user-xj6wj7lj3m 4 жыл бұрын
ማሸአሏህ በሂዎት ላሉት ሀያትንንንን ለሞቶት ጀነትን አሏህ ይወፍቅልን
@nooryahahmed8009
@nooryahahmed8009 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@zaburaendris3081
@zaburaendris3081 4 жыл бұрын
👍👍👍
@user-in9ho9dc2n
@user-in9ho9dc2n 4 жыл бұрын
ወሎ የፍቅር ሀገር
@romioroman8011Hy
@romioroman8011Hy 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@noranuro5530
@noranuro5530 4 жыл бұрын
እኮንአብአደረሣንሙሀመድአወልአላህይጠብቀዉይረብ
@reewreew770
@reewreew770 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን
@fayizasisaygrandprime9344
@fayizasisaygrandprime9344 4 жыл бұрын
Mashalla mashalla
@helensolomon6786
@helensolomon6786 4 жыл бұрын
Kiresiteyan negni gn betam nw yemewedewu musilem ehitina wenedemoche betam nw yemewedachihu
የወሎ  መንዙማ  አባት - በፋና
30:38
Fana Television
Рет қаралды 114 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
ሸህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢት የመንዙማ እንጉርጉሮ
1:13:01
ሐድራ-ቲዩብ Hadra-tube
Рет қаралды 126 М.
Sheh muhammed awel and sheh muhammed hassen
16:10
ethioMenzuma መንዙማ
Рет қаралды 104 М.
ሸህሙሀመድ አወል ሃምዛ-እንጉርጉሮ-sheh Mohammed awel hamza-engurguro Mazuma
31:38
Mohammed Awel Menzuma - Engurguro New 2017
23:49
Ilyaas Khaled
Рет қаралды 700 М.
MENZUMA
14:28
JOUHAR ABDULJELIL
Рет қаралды 799 М.
ሙሐመድዬ | በአዲስ አቀራረብ የተዘጋጀ | MUHAMEDIYE NEW ETHIOPIAN MENZUMA @WaridaIslamicArtGroup
13:47
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 2 МЛН