Ethiopia :- የቅዳሴ ጠበል (ፀበል) መጠጣት ለማን ይፈቀዳል | መቀባባት ይቻላል ?| kidase tsebel leman |ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

  Рет қаралды 100,039

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

Күн бұрын

Пікірлер
@yonastube
@yonastube 10 ай бұрын
አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! youtube.com/@yonasmedia16 👆👆👆👆👆👆👆👆
@brhanumamo7064
@brhanumamo7064 10 ай бұрын
Gp 0000
@fffgf1949
@fffgf1949 2 жыл бұрын
አባታችን በእውነት እግዛቢሄር ምስክሬ አድረጌ እናገራለሁ እሄን ሁሉ ማለቴ ያስተማሩን ሁሉ ትምህረት አላውቅም ነበረ ማለቴ ስረአቱን ከቶ ስንቶቻችን እሄን ስረአት እኑውቅ ይሆን እረዝም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክልን ሲቀጥ የመንግስቱ ወራሽ ያድረግንል እኛንም ሰምተን ለመዳን ያብቃን በእውነት ነፍ አመት ኑሩልን እናመሰግናለን
@goitomabadimahari
@goitomabadimahari 10 ай бұрын
ይገርመኛል መሸለም ያለበህ ሰው ነህ ኣንድ ሳይቀር ኣሰቀምጠሃል ሰለ ንሰሃ ሰለቆርባን ሰለ ፆሞ ሰለ ጥምቀት ሰለ እጣን ኣረ ኣይዘረዘርዝርም ያላነሳሀው የለም በጣም ሰለምሰፈልገኝ ኣብዛኛው ኣውርጃለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonastube
@yonastube 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ አመሰግናለው በፀሎትህ አስበኝ !
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ Жыл бұрын
ቃለህይወት ያማልን🙏 ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን🤲
@hymehyme7813
@hymehyme7813 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tg.kefelw
@tg.kefelw Жыл бұрын
amen.amen.amen❤
@yenuyenu19
@yenuyenu19 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ቤተ ክርስቲያንን ከዚህ በላይ የምታገለግልባትን እድሜና ጤና አምላክ ያድልክ በጣም ጎበዝ ነክ
@yonastube
@yonastube Жыл бұрын
አሜን እህቴ. እግዚአብሔር ያክብርልኝ !!!
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Жыл бұрын
በእውነት በህይወቴ ያላስተዋልኩትና የማላውቀውን ከዚህ ፔጅ ብዙ ተምራለሁ ቃሉን እድሰማ የፈቀደልኝ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ቃሉን በልባችን ይፃፍልን😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️)🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🌹🤲♥️🤲♥️🤲🌹🤲💙🌹♥️💕💕♥️🌹💙🤲🤲💙🌹♥️💕♥️🌹💙🤲🤲
@betelihemkasahun
@betelihemkasahun Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እና በጤና ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
እግዚያብሄሮ ይባርክህ አንዳንድ ሰዎች መጥፎ ልምዳቸውን ሊጭኑብህ የራሳቸውን ህግ ብቻ መተዳደሪያ ሊያደርጉ የሚፈልጉ ብዙ አሉ ። በጣም የሚገርመኝ የእግዚያብሄር ስራው ረቂቅ ነው በረቀቀ ነገር ውስጥ ደህንነትህን ይሰጥሀል ። አንድ ገጠመኝ ምንየም የማያምን አሀዛብ መገላይ ወድቆ ተገናኘን አጋጣሚ ወደቤትህ የቅዳሴ ፀበል ይዘህ መሄድ አትችልም ብለውኝ ደብቄ ይዤ ወጣሁ በመገላይ ለዛ ለወደቀው ሰው አፉላይ ጠብ ሳደርግ ተነሳ በእውነት እባ በውሰጤ ምላ በፀበሏ ብቻ ተነስቶ ሄደ አያችሁ የቅዳሴ ፀበል ወደቤት አይሄድም ይባላል እኔ ግን ደብቄ እንደሌባ የወሰድኳት የቅዳሴ ፀበል የሰው ለዛውምየማያምን የሀዛብን ነፍስ ዘራች ። እባካችሁ የምለው ብዙ አሳሪ ህጎች እንድንፈራቸውና እንዳንጠቀማቸው የሚያባርሩን አላስፈላጊ የሆኑ የአላዋቂዎችን ህግ አስወግዱልን ። ለምሳሌ አንድ ደብተራ መተተኛ በቤተክርስቲያን ቢኖር መተቱ እንዳይከሽፍበትብዙ የመከልከል ህጎችን ያስቀምጥልናል እኛም እየፈራን የሱ ን ያላስፈላጊ ህግ እንድናከብርለት እንገደዳለን ።
@tigistnega6221
@tigistnega6221 2 жыл бұрын
ቃሉ ህይወት ያሰማልን
@roseadugna2666
@roseadugna2666 2 жыл бұрын
እውነት ድንቅ ትምህርት ቃልህይወት ያሰማልን በጣም መታደል ነው ክርስትና 😘
@abytadey8910
@abytadey8910 2 жыл бұрын
ቃለሒወት ይሰማልን ወድማችን ይገልግሎት ዘመን ክይባረክ
@wubeshetmulugetatessema5711
@wubeshetmulugetatessema5711 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሄር ይባርክልን።
@betesaydatube161
@betesaydatube161 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ-ህይዎት ያሰማልን መምህር! ጠበሉን ከሚያድሉት አገልጋዮች ጀምሮ ለመጠጣት እስከሚሹት ምዕመናን ድረስ ያለውን የአረዳድ ብዥታ ነው ያጠሩልን!
@birukttefera5859
@birukttefera5859 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በዚህ ጉዳይ ከብዙ ሰው ጋር ተጋጨቻለሁ
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ስንቶቻችን ሳናውቅ በድለናል በምህረቱ ያስበን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@hnoas8798
@hnoas8798 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ አባታችን መምህራችን
@maryammaryam554
@maryammaryam554 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@mulunehalehegn6689
@mulunehalehegn6689 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ብዙ ጥያቄዎች ተመልሰውልናል፡፡
@MariamAhmad-uz3je
@MariamAhmad-uz3je 7 ай бұрын
አቤቱ አምላኬሆይ አደሀጣታቺሳይሆን እደቸርነትህ ይቅርበለን አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን አባታቺን😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@tshaymekuria4665
@tshaymekuria4665 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@EndaluTekilu
@EndaluTekilu Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ የሕይወት ቃል ተምሬበታለሁ ።
@tirfeworku2401
@tirfeworku2401 2 жыл бұрын
ቃል ሕይዉት ያስማልን
@ብርቱካንአውግቸው
@ብርቱካንአውግቸው 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን የተግባር ሰዉ ያድረገን አሜን ፫ 💐💐💐💐💐💐
@YonatanMaragu
@YonatanMaragu 9 ай бұрын
በመጀመሪያ አባቴ ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን አባቴ ለጥያቄ አክል ስለ ቁርባን እኮ ብዙም ቁም ነገር የለንም በተለምዶ ለህፃንና ለአባቶች ብቻ ተደርጎ ነው ሚወሰደው እና በየቤተክርስቲያኑ ትምህርት ቢኖር እና ብዙ ትምህርት ተምሬያለው እናመሰግናለን
@yonastube
@yonastube 9 ай бұрын
አሜን ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልን !
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@sintayahogetahun7599
@sintayahogetahun7599 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መግስት ሰማየት ያዋርስልን እዴሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ 2 жыл бұрын
በእውነትቃለሕይወት ያሰማልን
@MaryMarymary-m9n
@MaryMarymary-m9n Жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@joleasemew5970
@joleasemew5970 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን 🤲
@wemk3404
@wemk3404 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@Aማረያምአማላጄ
@Aማረያምአማላጄ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እዉነት ነዉ ብዝዎቻችን አናዉቅም በኡነት ፀጋዉ ያብዛልህ
@aleleignmuche1367
@aleleignmuche1367 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ተመሳሳይ ትምህርቶችን እንጠብቃለን ...!!!
@vghhhj7363
@vghhhj7363 Жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ነገር እየተማርሁ ነው
@selam9841
@selam9841 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@zenebeabule
@zenebeabule Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@meseretandebrhan4401
@meseretandebrhan4401 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን
@fggghjii4311
@fggghjii4311 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነውን የምንተገብር ያድርገን
@CellnetCeldjsksks
@CellnetCeldjsksks Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂዉትያስማልን መምህራችን 👏👏👏
@ወልደነጎድጐድ
@ወልደነጎድጐድ 2 жыл бұрын
ማይ ጸዓዳ ዘውሕዘ እም ገቦሁ ለእግዚኢነ ኢየሱስ ክርስቶስ ይኩንከ(ኪ) ለመድሐኒተ ስጋ ወነብስ እያለ ዲየቆን ለቆረቡ ሰዎችብቻ ይሰጣል እንጂ ላልቆረቡ በፍጹም አይሰጥም
@qaws7708
@qaws7708 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidist7572
@kidist7572 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!! አምላካችን ቸሩ መድኀኒያለም ኦይ ሳናውቅ በስተት ስናውቅ በድፍረት የሰራነውን ያጠፋነውን ይቅር ይበለን አሜን
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 2 жыл бұрын
Kal.hiwet yaseman nebsxur yekedase yfekedal
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን
@meseibraham6226
@meseibraham6226 10 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህያ ያረዝምልን ብዙ ትምህረቶችን ነው የተማርኩት🙏🙏🙏
@DanielAtale-dl1bc
@DanielAtale-dl1bc Жыл бұрын
አሰገሰዚአብሔር ይባራክልን ቃለህይወት ያሰማልን
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን ልኡል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛም የተማርነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን፫🙏🙏🙏
@workelove3235
@workelove3235 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን የአባቶቻችን በረከት ያሳትፈን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@aynabebadesta9927
@aynabebadesta9927 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ
@ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነበር ዘመንክ ይባርከው🙏🙏
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🤲🙏🙏🤲🙏🙏🤲🙏
@elsah4649
@elsah4649 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@alaamm5123
@alaamm5123 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bjtffutt2986
@bjtffutt2986 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen waqayyoo sagalee jirenya sinaa dhagesisuu
@mogestadesse2653
@mogestadesse2653 2 жыл бұрын
በየቀኑ መቁረብ ይቻላልን?
@Salam-sh2dv
@Salam-sh2dv 2 жыл бұрын
Amen kale hiwoti yasemalin 🥰🥰🥰 bereketachew yiderebegn 🤲😭😳💔🙏
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@HanauNew
@HanauNew Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልና መምህራች
@destawbirie161
@destawbirie161 10 ай бұрын
እግዛብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክልን። "ቃለ ህይዎት ያሠማል"!!
@estertafesa1898
@estertafesa1898 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@aynitakale2378
@aynitakale2378 2 жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን
@ቅላሊበላአባቴ
@ቅላሊበላአባቴ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hfhdhfhdh1086
@hfhdhfhdh1086 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@betelhem9651
@betelhem9651 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ መልዐክት ያሰማልን 🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲
@senaitneguse7596
@senaitneguse7596 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏 🙏💒🙏🙏 ቃለ ሂወት የስምዓልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏
@tsegeweinikidane7058
@tsegeweinikidane7058 2 жыл бұрын
Amen Kal hiwet yesmaelna!
@senaitneguse7596
@senaitneguse7596 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🤲
@MelkamYismaw
@MelkamYismaw 8 ай бұрын
የቅዳሴ ፀበል 1:58
@jabbarkoyilandivappupuliya4691
@jabbarkoyilandivappupuliya4691 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፫
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን!!!
@tirhasyibalh7155
@tirhasyibalh7155 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያስማልን መምህራቺን
@senaitneguse7596
@senaitneguse7596 2 жыл бұрын
እግዝኣብሄር ይመስገን
@UrdaNos1621
@UrdaNos1621 Жыл бұрын
አሜን
@tewabechyifru5123
@tewabechyifru5123 2 жыл бұрын
Kale hiwotn yasemaln mengsten yawursln amen
@bilagibilsgi80
@bilagibilsgi80 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን የሰማነውን ባይነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@mintamertibebh9443
@mintamertibebh9443 Жыл бұрын
፥ጰወዏኀ¡į
@minichlateka5275
@minichlateka5275 2 жыл бұрын
may God bless our father you teach about mineral water after this no question about this
@hirutniguse8828
@hirutniguse8828 2 жыл бұрын
Kale hiwot Yasemalin
@abebulavlav8643
@abebulavlav8643 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በእውነት በጣም የሚጠቅመኝን ትምህርት አገኘሁ ተባረከ
@sebledebebe184
@sebledebebe184 2 жыл бұрын
ወለተ ሚካኤል ተባረክ ጥሩ ትምህርት አሰተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማሌን አሜን
@elsaabeni7806
@elsaabeni7806 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያስማልን🙏
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@tigistdubale4588
@tigistdubale4588 2 жыл бұрын
"መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@adanechayele7220
@adanechayele7220 Жыл бұрын
kalehiwot yasemalin ❤❤❤❤girum timirtinew endezi ayinet timirt meketel alebat wondimachin 🙏minim alawukim neber 😢🥺⛪🙏
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin memherachin 🙏
@tarakuwait326
@tarakuwait326 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን እሜን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 2 жыл бұрын
Ame Amen KALE Hiwotin Yasemalen 💞💞💞🙏🙏🙏🤲🤲🤲🌾🌾🌾🙏🙏🙏
@suramaze859
@suramaze859 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ፈጣሪ ያኑርልን 🙏🙏🙏❤
@memetabast1601
@memetabast1601 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ማስተዋልን ያድለን
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍጣሪ ይርዳን
@adisababa1570
@adisababa1570 2 жыл бұрын
ቃለ ይህወት ያሠማልን ምህራችን
@YonatanMaragu
@YonatanMaragu 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@edenhailu2852
@edenhailu2852 2 жыл бұрын
Egzabhr ysitilin wedimi😭🙏
@aw0kealtaseb741
@aw0kealtaseb741 2 жыл бұрын
Kalehiwot yasemaln abatachn
@felekuseyoum5591
@felekuseyoum5591 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህትት ነው ቃለህይወት ያስምማልን🙏
@MintshBaba
@MintshBaba Жыл бұрын
Kalot yasemalin🙏🙏
@lidmek2127
@lidmek2127 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ❤
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 2 жыл бұрын
Thank you,may God weak us up to follow what you addressing.God bless!
@fifegeru723
@fifegeru723 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@emebetabebe925
@emebetabebe925 2 жыл бұрын
የቅዳሴ ጠበል ይደገማል ወይ አይ ደግመምህር ያብራሩልኝ
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
ስለ ቅዳሴ ጠበል ይህንን ያውቃሉ?
11:08
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 62 М.
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
መደመጥ ያለበት ትምህርት| ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
39:01
ርቱዓ ሃይማኖት2
Рет қаралды 65 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН