Ethiopia - የግርማዊነታቸውን ቤተሰብ ለመግደል እንግሊዝ ሀገር ድረስ ሰው ልከው ነበር EsatDrona zendro

  Рет қаралды 151,804

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Күн бұрын

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 344
@kedist1978
@kedist1978 2 жыл бұрын
የጨዋ አነጋገር ጉራማይሌ እና ጋጠወጥነት የሌለበት እንዴት ደስ ይላል
@dmulugeta
@dmulugeta 2 жыл бұрын
ቃለ መጠይቅ አድራጊዋን ወድጃታለሁ። ቆንጆ ጥያቄዎች ናቸው።
@kenubicha2640
@kenubicha2640 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለታሪክ እንኳን አበቃህ ወንድሜ እግዚአብሔር ቀሪውን እድሜያችሁን የደስታ ዘመን ያድርግላችሁ አሜን ❤️💛💚🇧🇴
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 2 жыл бұрын
ወይ ጊዜ ይሄን ለማየት ያበቃን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ትዝ የሚለኝ አባባ ጃንሆይ በመንገድ ሲሄዱ ለመንገደኛው አንዳንድ ብር ይሰጡ ነበር እኔም አግኝቻለው:: አቅራቢዋ እህቴ በጣም ነው የምናምሰግንሽ በርቺ ቀጥይበት ❤❤❤🙏🙏🙏 ውጭ አገር አድገው እንግሊዝኛ እንካን አይደባሉቁም💐
@duna_tech
@duna_tech Ай бұрын
ልጅ ሆኜ ሳለሁ ጋሞ ጎፋ ጠቅላይ ግዛት አባባ ጃንሆይ ለጉብኝት በመጡበት ጊዜ ዋና ከተማ ጨንቻ ነበርና ለሳቸው ክብር በጊዜው የተዘመረላቸውን አስታዉሳለሁ።ይህም ደጉ ንጉሳችን ጠቅል የኛ ጌታ ዘላለም ኑርልን እንዳንገላታ ተብሎ ይዘመር ነበር!!
@hailuyohannes4657
@hailuyohannes4657 2 жыл бұрын
በጣም ተምረንበታል: ጥሩ ኢንተርቪው ነበር:: I always wish to see our ancient Solomonic dynasty in Ethiopia.
@tsotamichaelseble9750
@tsotamichaelseble9750 2 жыл бұрын
እኝህሰው ልዑል ኤርምያስ ሳህለስላሴ በጣም ጥሩ ስእብና ያላቸውና እንዲሁም ትሁት ሰው መሆናቸውን አንድ ወቅት USA Floreda ውስጥ አግኝቻቸው ምን አይነት ጥሩ ሰውእንደሆኑ መናገር እችላለሁ እድሜና ጤና ይስጣቸው።
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 2 жыл бұрын
ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ለሀገራቸው ብዙ ነገር አድርገዋል እንደሰው የሳቸው ስህተት ይኖራል ብለን ብናስብም ኢትዮጵያን ለማጥፋት ከተወሰደው እርምጃ መካከል አንዱ ንግስናን እና ንጉሱን ማጥፋት ነበር እግዚአብሄ ነፍሳቸውን ይማር
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 2 жыл бұрын
Happy New year Ethiopian . God. Blessed Mother land🌹🌹🌹🙏🙏🙏♥️❤️♥️
@zinashfaris329
@zinashfaris329 2 жыл бұрын
ጥርቅቅቕኝኝኽርቅል@@bizuayehumereke784 መልክ ጥላ ጠጠፕጵይጥጽ
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 2 жыл бұрын
True, if one is old enough can attest to ETHIOPIAN dilemma that she so hold on to her proud freedom from white man's hands to which SHE'S looked down by westerners for so long! Even today when facing challenges within, her "friends" are awaiting her fall. That's why it's all the more deligent for us taking care of our ETHIOPIA no matter what!
@mergakoricha6581
@mergakoricha6581 Жыл бұрын
The biggest favor Mengistu did for the country is handing down the proper punishment that tyrant little king deserves!
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 8 күн бұрын
Lenante Ethiopiawyan true yhonalu legna le Eritrawyan gin Hailesilassie agerachin yewreru nachew 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@teshomeseifu5605
@teshomeseifu5605 2 жыл бұрын
አቅራቢዋ እህቴ ያለሽን ግንዛቤ በጣም አደነቁኝ ::በርቺ
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነች አጠያየቅዋ
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 2 жыл бұрын
ድንቅ ታሪክ ነው! ከባለቤቱ አንደበት ታሪክን መስማት ምንያህል ያጓጓል በቲv ተከታትዬው በድጋሚ በሞባይል ሠማሁት ግን ለምንድነው አረካሁም ብዙ ብዙ ማወቅ ስለፈለኩኝ መሠለኝ! ልዑሉ ልጅ ስለነበሩ የንጉሳውያኑን ታሪክ በደንብ የሚያውቁ አልመሠለኝም ደሞም ከአነበቡት ከሰሙት ተነስተው የማይሆን ነገር አይናገሩም ቁጥብም ናቸው ብቻ ቀጣዩን ሠምቼ የሆነ ነገር ብል ይሻላል/የአቅራቢዋ ትህትና ምግባሯን ወደድኩት/
@kassawjoseph5031
@kassawjoseph5031 2 жыл бұрын
ጢና ይስልኝ ልዑል ኢርሚያስ ክብርት ባልቴቤትዎ እንድሁ ለልጂዎ ጊዜው ቢረዝም ዲሲ ከቤትዎ ከልጄ ጋር ተጋብዤ ነበር ከባልተቤትዎና በልኡልነትዎ የተደረገልኝ መስተንግዶ ትዝ ይለኛል ሰላምታዬ ለሩፋኤል ለቤተስብ በሙሉ ይድረስልኝ አዱሱ አመትን እግዚአብሔር የሰላም ጊዜ ያርግልን::
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
🤔ድንቅ ታሪክ ነው ስንቶቻችን የኢትዮጵያን ታሪክ ጠንቅቀን ሳናውቅ ስንት እንላለን,እንፈርጃልን!🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🫶🏽
@Brikti
@Brikti 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻቸው ይባርኮት። 🇪🇹❤️
@zufanzerihun2344
@zufanzerihun2344 2 жыл бұрын
የሚገርመው እስከ ዛሬ ብዙ ሃገር ሄጃለው ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ክብራችን ናቸው ያሳውቁን ንጉስ
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 жыл бұрын
We love ❤️ our majesty ቀኃሥ!!! we need him to come back !! የሳቸው አርግማን ነው ማንም እየተነሳ ፍዳችን የምንበላው ! የተማርን ብለው ለውጥ ብለው ነውጥ አመጡብ አስደፈሩን !! እነሱ ይፈርሳሉ ኢትዮዽያ ትቀጥላለች!!
@genetantensay8582
@genetantensay8582 2 жыл бұрын
የአባባ ጃንሆይን፡ቤተሰብ፡እግዚአብሔር፡ይባርከው፡የቀ፡ኃ፡ሥ፡ውለታ፡ እግዚአብሔር፡ይክፈላቸው፡፡ለኢትጵያ፡የደረጉት፡ብዙ፡ የከፈፈሉት፡ዋጋ፡ብዙ፡ነው፡፡ምሥጋና፡ ይገባቸል፡ ታሪክ፡ ይክፈላቸው፡፡እና፡የዛሬውን፡ሕይወትና፡የሳቸውን፡የንግሥና፡ዘመንን፡ይህ፡ትውልድ፡ያመዛዝነውና፡በታሪክ፡ይመስከር፡፡
@KB-dg3dm
@KB-dg3dm 2 жыл бұрын
ልእኡልነታቸው ግርማሞገሳቸው ደስ ይላል እድሜ ይስጠዎት❤
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 жыл бұрын
የሰውዬው ግልፅነት ደስ የሚል ነው
@kedist1978
@kedist1978 2 жыл бұрын
Good to see Ermias . We went to the German school together and he was a very mature boy when we were very small .
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
አባክሽ ላዑል ብለሽ ጥሪ ማክበር ያስፈልጋል
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 Жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ፕሮግራም
@nunuzeleke5474
@nunuzeleke5474 2 жыл бұрын
አይ አነጋገር እውነትም የንጉስ ቢተሰብ 👍
@TsehaiTube
@TsehaiTube 2 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት
@tamiruhabte9304
@tamiruhabte9304 2 жыл бұрын
Thank you Yemserach, for taking me back to my wonderful history, regret for throwing stone against my past which I should have protected to see it today in my old age.
@tsegayemesele9031
@tsegayemesele9031 2 жыл бұрын
You are the skillful and talented interviewer!
@abrartahir4916
@abrartahir4916 2 жыл бұрын
ምወዳት ኢትዮጵያ ሚበላት እንጂ ሚያሳድጋት ቢኖር ለጃፓን ትደርስ ነበር።
@Xestra37490
@Xestra37490 2 жыл бұрын
Great interview. Definitely his majesty did contribute a great deal to modern Ethiopia and to Africa. Specially had a great emphasis in education. He was one of the first African leaders to become a figure on the global stage. His appeal to the League of Nations after Ethiopia was invaded is still remembered today. May god bless his soul 🙏🏼
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 2 жыл бұрын
እረጅም፡እድሜ፡ይስጦት፡የሀይለስላሴ፡ዘሮች፡ብዙ፡ልን፡ታርካችን፡ናችሁ፡የሰው፡ልጅ፡ታርኩን፡ማክበር፡አለበት፡ውርሻችን፡ስለሆነ፡🙏
@teralewlijie2267
@teralewlijie2267 2 жыл бұрын
What a candid response from the Prince! Fascinating stories! Many thanks for the interview!
@CAMIDRCS
@CAMIDRCS 2 жыл бұрын
አሁንም እኮ ምንም የተለየ ነገር የለም። ኢትዮጵያ የወጭ ሴራ ስላለባት ነዉ ሰላም ያጣቺዉ።
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 Жыл бұрын
የዉጭ ሴራ አትበል መንግሥቱ ሐይለማርየም የውጭ ዜጋ ነው ከዛው ከጓዳ የወጣ ሴጣን ነው ከዛን በሗላ ያሉት ሴጣንን የሚያስንቁ ናቸው አልፈርድብሕም ምክንያቱምችግሩ አይን ያወጣ የዘር ፖለቲካ ነው
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️ King Hailslase The Ethiopia♥️♥️♥️
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 2 жыл бұрын
የእንግሊዝ ነገስታት እሰከሚሞቱ ድረስ ዙፋናቸው ላይ ይቀመጡ የለ እንዴ እኛ አለመታደል ሆኖ እርስ በእርሳችን መጨራረስ ተፈርዶብን እንጂ ንጉሳችን ዙፋናቸው ላይ ሆነው ብልሀታቸውን እያካፈሉ ህዝቡ ለእድገት ቢጥር እና ስራውን ቢሰራ ይህች አገራቸረን የት በደረሰች አሁን ያለንበትን ሁኔታ እስኪ እናስተውለው ምን እየተሰራ ነው??????
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 2 жыл бұрын
አረ ተው የሚል ክብር ያለው ንጉሥ አሳጥተውን ይሄው እና ዛሬ የገልቱዎች ስብስብ ከሰው ተረታ የወጡ ሀገር አዋረዱ ሰው እንዴት አምሳያውን ያርዳል ያሳርዳል እንደነዚህ አይነት ነውራቸው ክብር የሆነላቸው አጥፈተው ጠፊዎች ናቸው የገጠሙን በእውነቱ እጅግ ልብ ያደማል ያልንበት ሁኔታ
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 Ай бұрын
እንደው አገሬ አሁንም በንጉሥ ብትመራ ደስ ይለኛል ከዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ እንገላገል ነበር
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የኃይለሥላሴ ዘመን እንዲመጣ በጣም አእፀልያለሁ በኃይለሥላሴ ዘመን የዘር ፖለቲካ ስላልነበረ በሰላም ኢትዮጵያውያን ተፋቅረን ነበር የምንኖረው::
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እኔም እንደዚሁ እመኝ ነበር፣ ግን አሁን ላይ ትውልዱን ሳየው ደርግ ማርክሲስት ምናምን እያለ መርዞት ስላለፈ በምንም መልኩ ማቃናት እንደማይቻል ተስፋ ቆረጥኩ። እግዚአብሔር በቃ ብሎ ተአምር ካላደረገልን።
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 2 жыл бұрын
ጉዱስ አለች ይታክቱ፣
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
@@solomonkefyalew9682 ጉድ ለማለት ነው? ወይስ ኩዶስ? ስላልገባኝ ነው🤔
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 күн бұрын
ባክህ ማርክሲስት ሽፋን ነው።ደርግ በዘረኞች የሚዘወር ነበር ነው የሚባለው፤ሀገሪቱን መከፋፈል ነበር ስራቸው፤ከዛ ለገንጣዮች ሀገሪቱን አስረክበው ሄዱ፤​@@LoveAndPeace2424
@ewawa11412
@ewawa11412 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ቀሪውዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@danielteshome8362
@danielteshome8362 2 жыл бұрын
I knew him about 10 , 15 years ago , he is very humble love all Ethiopian,I used to give him parking spat in front of Hilton Mark centre. Great to see you .
@marthamengistu7882
@marthamengistu7882 2 жыл бұрын
He is so intelligent, kind human being. I'm so sorry for what happened to your familes and most of all our beloved king Hile Selassie. He was an honorable man and a great king for Ethiopia. He doesn't deserve to die this way ,but we are still paying the price .oh God help Ethiopia and it's people. Thank you prince
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet 5 күн бұрын
Yes still paying the price
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 2 жыл бұрын
💚💛❤️ I like this man! Hope and wish that ETHIOPIAN CROWN IS BACK in some form; similar to that of JAPANESE. And remember, Queen of SHEBA can't be wrong!🇨🇬 💚💛❤️
@mesfingebreegzabier2558
@mesfingebreegzabier2558 2 жыл бұрын
Haileselasien belen memal neber yemiyawatawe.
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን እኮ ምንገርምና ምናሳዝን ህዝቦች ነን የራሳችንን ምናጣጥልና የሰውን ምናደንቅ
@nigussietulema4279
@nigussietulema4279 28 күн бұрын
ጨዋ ጠያቂ! ትልቅና የትልቅ ሰው መልስ! ኢትዮጵያዊ ለዛ የተላበሰ!!!!!!!!!!
@sarasisay5487
@sarasisay5487 2 жыл бұрын
Thank you for doing this interview!
@eshetuwondimagegne6965
@eshetuwondimagegne6965 2 жыл бұрын
Very interesting exchange, I have enjoyed watching and have shared it with friends. Good old days!
@ermias6525
@ermias6525 2 жыл бұрын
ስሜ ኤርምያስ ነው ልጅን ልዑል አልኩት ልዑል ኤርምያስ ይባላል የመጅመርያ ልጅ ሀይለ ሥላሴን እወዳቸው ነበር ደስ የሚል ታሪክ
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
Thank you for sharing
@ፍኖ
@ፍኖ 2 жыл бұрын
ኣባባ ጃንሆይ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ በሠላም ነፍሥቹሁ ተረፍ። 💚💛❤️🤴🙏
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
@ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 15 күн бұрын
ዐሚን ዐሚን
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 2 жыл бұрын
መልኩ ሩያል መሆኑን ይናገራል
@MebaWebeshet
@MebaWebeshet 3 ай бұрын
በስምአም። ስብእና እርጋታቸው በራስ መተማመናቸው ግርማ ሞገሳቸው። ደስ ይላል።።
@romanzena3435
@romanzena3435 2 жыл бұрын
ወንድም ትንሽ ህንፃ ግንፍል ወንዝ ድልድይ ተቀምጦ እሷው ሲያልፉ መኪናቸውን አቁመው ሶስት ብር ስጡት ያንን ብር ግርግዳ ላይ ለጥፎ ምንም እንዳይነካብኝ እድል ድርቅን ነብር
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
መንገዳችንን የሳትነው በንጉሱ ስርአት ላይ በተደረገው እርምጃ ነው። አሁንም የሀገራችን ከፍታ ምሳሌ ያ ስርአት ነው!
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh Ай бұрын
💚💛💕🙏🙏🙏🙏ክብርነትዎ ንጉሳችን 💐💐💐💐
@EnanuAssefa
@EnanuAssefa 20 күн бұрын
እሳቸው ባታስተምሩኝ እካል ጉዳተኛ ስለሆንኩ መንገድ ላይ እለምን ነበር ጃንሆይ ዬ ብዙ ልጆችን ጠቅመዋል ሰው ስለሆኑ ፍፁም ናቹው እልልም በኔ በኩል አወዳቸዋለሁ
@babiyaye
@babiyaye 2 жыл бұрын
Very interesting interview.
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
ቆም ብለን አለማሠባችን አገራችንን ሦስት እርምጃ ወደኃላ ነው የመለሳት ። እንኳን በሕይወት ኖሩ 🙏
@abeldaniel7656
@abeldaniel7656 2 жыл бұрын
Beautiful story
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 2 жыл бұрын
Very interesting interview and good work by the interviewer.
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት እስኪመጣ. 😳 ጥሩ ትምህርት ይሰጣል. ደርግ ለምን እነዚን መግደል ፈለገ ለምን? እውነቱን ሰምተን መማር አለብን ኢትዮጵያ ውስጥ የባለ ተራ አሁንም የወደፊት ታሪክ እየተደገመ ነው!! ስር ነቀል ለውጥ ካልመጣ ዋጋ የለንም.
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውድቀቷን ያፋጠነችው ንጉሧን የገደለች ቀን ነው አለመታደላችን ከዚያ ከፍታ በአንዴ ተፈጠፈጥን አይገልፀንም
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 27 күн бұрын
ጐበዝ ጋዜጠኛ. የመጀመሪያ ጊዜ ነው የአየሁሽ. ከአጠያየቅሽ አክባሪ, ነገር የማትንቂ, አስተዋይ, ሙያተኛ, ራስሽን የምታውቂ, ትሁት, ዘዲያማ, የማትረበሺ, አድማጭና ጥንቁቅ ግለሰብ ነሽ. በርች ወገኔ.
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 19 күн бұрын
ንጉሡ የወጣላቸው ዲፕሎማት ነበሩ እንድሁም ገዳይም ነበሩ ።
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 2 жыл бұрын
I am glad to have you and hear you your highness, I always dreamed of the day that we pave the way to start back Solomonic dynasty back in Ethiopia like Japan, UK and many others. I will die for that and I believe it will happen soon!
@dengulszeferu9670
@dengulszeferu9670 2 жыл бұрын
kkkkkkk! What a foolish thought of!
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 2 жыл бұрын
@@dengulszeferu9670 Get rid off your egos bro!
@endalkachewwodajeneh9517
@endalkachewwodajeneh9517 2 жыл бұрын
የአጠያየቅ ለዛ ያላት ምርጥ ጋዜጠኛ።
@mussiegezmu6749
@mussiegezmu6749 2 жыл бұрын
@@dengulszeferu9670 Think wisely
@tesfaye3786
@tesfaye3786 Жыл бұрын
እኔን በጣም ፡የሚገርመኝ፡የወሎ ረሀብ እና የ12 ሚሊየን ዶለር፡በዛሰዓት ትልቅ ገንዘብ ነው፡ የኢትዮጵ ሕዝብ ብዛት 18 milion ነበረ ይገንብ አልተሰርቀም ስባልይገርማል።
@MIM-er3kf
@MIM-er3kf 2 жыл бұрын
ምንም ብትቀቧቧቸውም ንጉሣዊ አስተዳደር ኋላቀር ነው፡ ሰዎቹም አምባገነን ነበሩ። በሥርአት ተጠቃሚዎች ውጭ እነዚህን ሰዎች የሚደግፍ ከአማራ ውጭ ሌላ ብሔረሰብ የለም።
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 2 жыл бұрын
እስከ እነ አንባ ገነንነታቸው ቢኖሩ ኖሮ በስንት ጠዓማቸው ይሄን ውረደት የአለም መሳቂያ ባልሆን ነበር በእነሱ ጊዜ ቢያንስ ሰው የትም የኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ ሄዶ በሰላም ይኖር ነበር አሁንስ ሥልጣኔ መጥቶ እንደ ከብት በክልል ታጥሮ ዘላለም ላይኖር በምድር ላይ ሰው ይገፋል ይሳደዳል ይታረዳል ብቻ ሴጣን የሚያስንቅ ወንጀል የሚሰራበት የደም ምድር ሆናለች ኢትዮጵያ
@MIM-er3kf
@MIM-er3kf 2 жыл бұрын
@@Useh58rpbs አትሣሣቱ፡ የደብረማርቆሱ አፋር መሄድ ቻለ እንጂ የአፋሩ ደብረማርቆስ መች ተፈቅዶለት? የጅጅጋም፡ የጋምቤላም፡ የጅማም፡ የወለጋም፡ የሲዳሞም፡ ወዘተ ያው ነበሩ። እናንተ መጣችሁ እንጂ ማንን አስጠጋችሁ??? አሁን ድረስ በአብዛኛው አማራ ክልል የሌላ ክልል ነዋሪ የለም። ይሄ እንዴት ነው የማይታያችሁ??? ሶማሌን፡ አፋርን፡ ጋምቤላን፡ ቢኒሻንጉልን፡ ሐረሪን፡ ወላይታን፡ ሲዳማን፡ ኦሮሞን፡ ትግሬን፡ ወዘተ በአማራ ክልል አደለም በፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ስታዩ ትፀየፋላችሁ። "ወረሩን" አደለም እንዴ የምትሉት? አብሮ መኖር ሰጥቶ መቀበል ነው፡ ትንሽ ፈታ በሉ። ለሁላችንም የሚበጀን እሱ ነው ሰዎች።
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
@@Useh58rpbs game over .1966 was end of an era by peoples revolution .
@fassilwoldemariam1741
@fassilwoldemariam1741 2 күн бұрын
Respect
@nesanetlehulum9046
@nesanetlehulum9046 2 жыл бұрын
ደርግ ብሎ እራሱን የሚጠራው ማንንም ሳጠይቅ ነው የዘውድ ሥርዓቱን ያስወገደው
@honestygalor6748
@honestygalor6748 2 жыл бұрын
I went to primary school under the monarchy and I remember how eager I was to have Lema Begebya text book in my hand which was a text book from grade two I think. But all of a sudden it went out of use leaving a huge question in my mind. I still have the image of those books in my mind with a red and blue cover. My father was a fan of the emperor and used to go :'Xeqila-Ashker' whenever he lost his footings or something happened to him as physical surprise or shock. Obviously Ethiopia was introduced to many modern life and technology under the emperor. But certain things could have been done better when he was worshipped near God both at home and abroad. 1. Though no matter what could have happened, Ethiopia would be brought down the road she came probably short of ending the monarchy the way it happened, the emperor in spite of being a widely travelled ruler with massive foreign exposure made no attempt to implement social reform in spite of massive pressure for it to happen. Our national failure would be inevitable simply because there were forces well poised bidding for time to finish the country using the gullible majority against themselves and each other. 2. The emperor and his administration were not open-eyed as the ground work was underway towards finishing the Ethiopian society through division as it was happening on their watch by the way of massive degrading insults aimed at the Oromos. Psychologically dividing and destroying the society was given the green light as if it was allowed by law when the right thing to do was outlawing such degrading insults as cannot be repeated here simply because to do so would amount to unwittingly resurrecting and keeping them alive. It is those ground works which facilitated our readily falling apart in no time when division was brought to the land. Though things were somehow better under Derg it was still far from perfect. Hopefully we start thinking more wisely and handle things better for a better future. Personally I don't mind if the monarchy is rehabilitated in a symbolic constitutional format given the nod from the majority towards that would be obtained.
@lizzieadugna3506
@lizzieadugna3506 2 жыл бұрын
We are lucky .If we keep this glory specially for black people who are living around the World it was a good privilege.
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
ወሰይ አይጠገብመሰ ንግግራቸው,እርጋታው,ሁሉም ነገር ለልኡልነት የተፈጠረ ስብእና ነው።
@fekademsele
@fekademsele 26 күн бұрын
ስሜ ፈቃደ ማርያም ነው ልጄን ልዑል አልኩት
@milkilion696
@milkilion696 2 жыл бұрын
Abatu endat endamotu tayeki please.
@voiceamhara
@voiceamhara 17 күн бұрын
ለመሆኑ የንጉስ ቤተሰቦች በህይወት አሉ? ይህ ሁሉ አማራ ሲገደል በድሮን ሲጨፈጨፍ አንድ ቃል አሰምቶ የማያውቅ ማፈርያ ሰው።
@duna_tech
@duna_tech Ай бұрын
መልካሙን ሁሉ ለእርስዎና ለቤተሰብዎ እመኛለሁ።እንድሁም ጥሩ ጤናና ረጅም ዕድሜ ለእርስዎና ለመላው አባባ ጃንሆይ ቤተሰብበድጋሜ እመኛለሁ። እግዝአብሔር አሁን አሁንም አብዝተው ይባርካችሁ!!
@DejeneDelelegn
@DejeneDelelegn Ай бұрын
ታሪክን የኋሊት መመልከቱ ጥሩ ነው ።ምክንያቱም ትውልድ እንዲማርበት ያግዛልና
@markosgeta8043
@markosgeta8043 2 жыл бұрын
እኝ ከብዙ መልካም ምግባሮች መካከል እንድ ክፉ ነገር ካየን ያችን አጉልተን ማወጣት ባህላችን ነው፣ የቀ.ኃ ሥላሴ የዚሁ ባህል ሰለባ ነበሩ።
@Brikti
@Brikti 2 жыл бұрын
እውነት ነው። እንደ እርግማን ነው የሚቆጥረው።
@akelattamerat1843
@akelattamerat1843 2 жыл бұрын
6io9mm3 l le em
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
በትክክል ሀሀራችንን የሚያስክብሩ አባት ነበሩ ይኽው ሀምሳ አመት ሊሞላነው በጦርነት ሀገር የሚሸጡ ከሱዳንና ከግብፅ ጋር የሚብሩም ትውልድ መጡልም
@bettytadesse3005
@bettytadesse3005 2 жыл бұрын
ትክክል
@berrythegreat1568
@berrythegreat1568 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@temareleje5986
@temareleje5986 2 жыл бұрын
am Loyalist Ethiopian and Royalist ye negusu wedket ye million hezb metfat mekenyat honual ke fudale ye meret mekekeramet besteker Majesty bezu sertewal !!!!am a british citizen king chareles is our king now at the same time His Royal highnes prince Ermiase to see him very happy i hope he have more role in Ethiopia .nice to see you sir ( በኦሮምኛ በገ ነጋ ወላገሬ )
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
ታዋቂው ሀይሌ እንወድሀለን ነገር ግን ከልኡሉ ቅሰም አተ ዘመናዊ ሆነህ ጉራማይሌህን ተውልን❤
@ahmedyimam2027
@ahmedyimam2027 2 жыл бұрын
Honest and clear discussion, he said it with humble and honest thoughts. He is a true Ethiopian sentiment.
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 2 жыл бұрын
🟩🟨🟥 “His Majesty’s legacy is already assured a place in history” JFK, 1963 “ዛሬ የኔ ታሪክ ወድቆ የእናንተ ታሪክ ተነስቶዋል. ሀገርን አንድ አርጋችሁ መምራት ሲያቅታችሁ ግን, ያን ጊዜ የእናንተ ታሪክ ወድቆ የኔ ታሪክ ይነሳል” ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ንጉሰ ነገስቱ ተከብረው እንኳንስ ኢትዮጲያን አፍሪካን ያስከበሩ, የEastern የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያናትን ያስታረቁ, ኢትዮጲያን በሁለቱም የተባበሩት መንግስታት (League of Nation and United Nations) እንድትገባ የደከሙ, በቅድስቲቷ ከተማ በኢየሩሳሌም ለተዋህዶ የመሬት እርስት የገዙ አርቆ አሳቢ, በተጨማሪ የትምህርት ሚኒስተር ሆነው ተማሪዎችን እንደ አባት በማር በወተት እያሳደጉ ያሳደጉ, የኢትዮጲያ ህዝብ ሲናገሩ እንኳን “ለምንወደውና ለሚወደን ህዝባችን” ብለው የጠሩ ክቡር ሰውን ነበሩ. 🙏🙏🙏 የኢትዮጲያ ህዝብ (ከተማሪ ጀምሮ) ንጉሰ ነገስቱ ላይ ለሰራው ግፍ እየከፈለ ነው❗️
@dawitd.1006
@dawitd.1006 2 жыл бұрын
ትክክል :: ለሁሉም ልቦናይስጥ
@askaletesema8057
@askaletesema8057 2 жыл бұрын
ዱላ ወደዚያ ቁዝምዝም ወዲያ የሆነ ትውልድ በጊዜው ተፈጥሮ ያለ ሀጢአታቸው ኮንነን ይኸው ለትውልድ የተላለፈ ሀጢአት አምጥተን እንዲህ ፍዳችንን እናያለን አንድ ቀን የይቅርታ ፕሮግራም ቤተክርስቲያን ብታዘጋጅና አብረን ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ብንጸልይ ጥሩ ይመጣል ብየ እገምታለሁ።
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 2 жыл бұрын
Ke 1967 gemero eske Ahunewa Seat Yalew mekera -yane yeneberw wetat Wetader (ye Derg mekonen*och*/gedya/Temari/ key schibru * ye ejun new yagenew * be Zer Tekefaflo - be haimanot ferarso -Serkotu (zerfiaw) GUBO Ferde ⚖ ateto ....ere Sentu ....ufff
@romanhailegiorgis1675
@romanhailegiorgis1675 2 жыл бұрын
Almighty is merciful God will give Ethiopians peace regardless division & blame each other. His mercy be on us🙏🇪🇹
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 2 жыл бұрын
God bless the king!!!
@zegfanta4244
@zegfanta4244 2 жыл бұрын
Amazing pleasant story. Ethiopians will someday bring back if not complete revival of the time, some thing that resembles it, the spirit of the life of the period and era of that particular time. Ethiopians must experience the feeling, which Paull Henz explained as "Ethiopians feel like Emperor".
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ልጆችሽ ቢማሩም ባይማሩም ከድህነት ከረሃብ ከዲንቁርና ከስዴት ከጨለማ ኑሮም አላወጡሽ በዓለም 🌍 መዝገብ ላይ ተጽፏል የድህነት የርሃብ መዝገብሽ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
እነሱ በነሱዘምን ከባዳጋር ካለምንም ቴክኖሎጂ ተፉልመው አቆይተውልናል ነገር ግን ከጥሩ ነገራቸው ትናንሽ ነገሮችን እያነሳን መጨቃጨቅ ነው የምንወደው❤❤
@TechGPTet
@TechGPTet 2 жыл бұрын
What a great man! Glad seeing you on this interview Prince Ermias. May God continue bless you and your family.
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 2 жыл бұрын
እኔ ሃይሌውን የምጠላው በላይ ዘለቀን ያለ ስራው ሰቅለዋል ያሳዝናል 2 ወንድማማቾች ጀኔራሎችን በመስቀላቸው ከዛም ድፍን ወሎ በረሃብ ሲያልቅ እርዳታ አያስፈልግም ብለው አስጭረሰዋል መሬት ለባላባት ብቻ ብለው ለድሃው ህዝብ ደንታ አልነበራቸውም እኔ በግዜው አልተወልድኩም 1969 ነው የተወለድኩት ቤተሰቦች ባላባቶች ናቸው ቀኛ አማች ግራዝማች የሚባሉ ናቸው ቤተሰቦቸ እራሱ የሰሩት ግፍ ለእኔም ደርሶኛል አገዛዙ ጨቋኝ ነበር በእውነት
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 2 жыл бұрын
General mengestu neway mefenkel mengest new- 🕞janhoy ✈temelsew metu🕚 sisema 300 AREBENIOCH EKO NEW be jimla YEGEDELEW🪦 ene * RAS ABEBE AREGAY * Ena be ⚖ ferd bet ⚖ sek teferedbet =alek
@milkilion696
@milkilion696 2 жыл бұрын
Leke nw gen ka ahun ayeshalem?
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
Tikikil new .feudal system was back ward and killer in agricultural based economy oxen farming .very back ward dark age in the third world country .
@ethiopiaaddis9352
@ethiopiaaddis9352 2 жыл бұрын
ትክክል በአእምሮ እርቅ ይኖራል ግን በስሜት ህልጊዜ አይረሳም ህዋትና ኦነግ ያደረሱት ዘግናኝ ጭፍጨፋ
@HiwotAmeha-pn6sk
@HiwotAmeha-pn6sk 4 ай бұрын
Ene yetege menen beteseb slehonku tarikun ssemawu betam des blognal amesegnalewu❤❤❤❤❤
@tesjij8484
@tesjij8484 2 жыл бұрын
ይሄ ኮሚኒስት ሳይገባን አስገብተን ይሄው እስከአሁን ደም እያፈስስ ነው
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
ውይ ትህትና አይ ኢትዮጵያ ውድቀትሽ ያሳዝናል ያ ሁሉ ግራማ ሞገስ አወደመው ደርግ ከዛ ወዲህ ትውልድ ተበተነ ! ይቅር በሉን አባባ ጃኖሆይ አውነትም አባባ ነበሩ ሁሉን ሰብስበው አንዳስተማሩ !! የርሶ ነገር ያመኛል በግሌ አግዚያብሔር በገነት ያኑሮት አኛንም ይቅር ብሎ ጥሩ መሪ ይሰጠን ዘንድ አንጸልያለን የርሶን ሥራ ዘክረን አንጨርሰውም ፡፡ ክፉ ትውልድ ክፉ መሪ ላይ ወድቀን አበሳችንን ስናይ 47 ዓመት !
@askaletesema8057
@askaletesema8057 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የኛ ሰው የንጉሥንና የክፍለ ሀገር አስተዳዳሪ የስራ ድርሻን ያለማወቅውና ንጉስውን ወሎ ላይ ለደረሰው ድርቅና ገበሬ መፈናቀልና በርሀብ ማለቅ ተጠያቂ አርገው ሲወቅሱ በጣም ይገርመኛል የወሎ ግዛት በልጃቸው በልዑል አልጋወርሽ አስፋወሰን ሀይለስላሴ ሲሆን እሳቸው መቀመጫቸው አዲስ አበባ ስለነበር እንደሳቸው እንደራሴ ሆነው የሚያስተዳድሩት በወቅትው ደጃዝማች ሰለሞን አብርሀ ነበሩ በድርቁ ጊዜ የነበሩት አስተዳዳሪ ታዲያ ይኸን በተፈጥሮ ዝናብ ማጠር ሲሆን አስተዳደሩ የእርዳታ እህል ማቅረብና ማረጋጋት የነበረበት ተጠያቂው ቀርቶ የማይመለከታቸውን ባልሰሙትና በአላዮት ሲወቀስው መስማት ለኛ የቀድሞን ታሪክ ለምናቅና በጊዜው ተማሪዎች ለነበርነው የታሪክ ተጠያቂነት ስለሚያመጣ ሁል ጊዜ ይኸን ወቀሳ ስሰማ በጣም ያመኛል እውነትን እናውራ የሳቸው ጥፋት ለኛም ለቤተሰባቸውም የጎዳን በጊዜ ስልጣኑን ለፓርላማ አስረክበው ኮንስቲስቴሽን ሞራንኪን ቢያውጅው ኢትዮጵያ ልክ እንደንግሊዝ በክብርዋና በማእረግዋ ትኖር ነበር ይኸ ሁሉ የዘር የጎጥ የብሔር ውጥንቅጥ ውስጥ አንገባም ነበር ግን ምን ይደረግ እሳቸውም ባይገፉበትም እግዚአብሔር ስላልፈቀደ ነው እላለሁ መከራችንን የበዛው።
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
Betikikil blehal .after 80 years of birth day the feudal Crown don’t have any idea about power transition even to his own family .that was the game changer .celebrating luxury life vs ox farming in the 3rd world country economy .dark part of history
@astertesfai3340
@astertesfai3340 2 жыл бұрын
Gewenst new
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 2 жыл бұрын
Very nice program
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 19 күн бұрын
የቀዳማዊ ኃይለስላሴ በግፍ መግደል የአሁኗ ኢትዮጵያ በዘርና በቋንቋ ልዩነት የእኔ የእኔ በማለት ኢትዮጵያን ለማፍረስ በሰሜን ኢትዮጵያ ኤርትራ በሚል ገንጥለው የኦሮሞ ፖለቲኮኞችም ለመገንጠል በትግል ላይ ናቸው ። በንጉሱ ዘመን የነበረው አንድነት ኢትዮጵያዊ ብሔራዊነት ሰላም ፍቅር ተመልሶ ቢመጣ እጅግ በጣም ይናፍቃል አሁን ካለው ሁኔታ ጋር ስታወዳድረው። 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇨🇬
@ethiominilik8824
@ethiominilik8824 2 жыл бұрын
💚💛❤️
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም አልቁዱስ አልረዛቅ ይጠብቅሺ ሀገሬ አሚን 🤲 ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ሀገሬ ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ሀገሬ ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️🇪🇹🙏
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew Жыл бұрын
Ewunet endih ayinet sewoch yabizalin khadijia egzabher yistilin
@tarikuasfaw5604
@tarikuasfaw5604 2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ። በአሁኑ ስአት በወለጋ ያለው የኦነግ ሸኔ ንቅናቄ የዙፋን / የስልጣን ይገባኛል sentiment ይኖረው ይሆን ? የሸዋን ኦሮሞን " ጎበና " የሚለው ስያሜ በአንዳንድ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ሲቀነቀን እንደነበር እናስታውሳለን ።
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 жыл бұрын
በትክክል
@ahmedyimam2027
@ahmedyimam2027 2 жыл бұрын
This interview is well suited to the Ethiopian and Ethiopia to know and keep the real assets of our country. Mr Ermias is, not only as a royal family, has is a real true Ethiopian history.
@eke1914
@eke1914 2 жыл бұрын
Good program 👍
@aklile7691
@aklile7691 2 жыл бұрын
ግሩም ቃለ ምልልስ ነው በአጠቃላይ። ግን አቅራቢዋ እህቴ ፕሮግራሙን ስትጀምሪ፣ በኋላ ላይ ልዑል ኤርምያስን ከጠየቅሻቸው ጥያቄዎች ውስጥ አንዳንዶቹን ቀድመሽ መልሱን ነገርሽንና፣ እንደገና በጥያቄ መልክ ለልዑል ኤርሚያስ አቀረብሽላቸው። ትንሽ ግር የሚያደርግ ስለሆነብኝ ነው።
@legessehalachahalala9912
@legessehalachahalala9912 2 жыл бұрын
It is very nice interview.I received certain complicate life from two different origins.
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 13 күн бұрын
የእንግሊዝ ዘውዳዊ መንግስት ሴጣናዊ ነው የኢትዮጲያ ዘውዳዊ መንግስት የሰለሞን ስርኦ መንግስት ነው ስለዚህ እንግሊዞች ውዳጅ መስለው የኢትዮጵያውን ዘውዳዊ አገዛዝ እሾህን በሾህ አርገው አጥፍተውታል ማለትም አይለ ስላሴ መንግስቱ አይለማሪያምን ተምሮ አገሩን እዲጠቅም ቢልኩት እነዚ የቀይ ሴጣኖች ጥላቻን ሰብከውት የገዛ ያሳደጉትን ንጉስ አይለስላሴን አዋርዶ ገደለ አገራችንንም ለለከፋ የእርስ በእርስ ብጥብጥ ዳርጋት ስንት ወጣት እደቆሎ እረገፈ...የፈረንጅ ተንኮል ተነግሮ አያልቅም።
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
እንኳን ድሮ አሁን እንኳን በዚህ ችግር፣ ጦርነት፣ የዘር ፍጅት በዚህ ሁሉ ነገር ውስጥ ህዝቡ እርስ በርሱ የመረዳዳትና የመተሳሰብ ነገር ይገርማል። የኛ ህዝብ እኮ ምስኪን ነው። ብቻ እግዚአብሔር ይሁነን
@wmym
@wmym 2 жыл бұрын
እኔ የዛሬ 50 ዓመት. የወርቅ ቲሶት ከአያታቸው ተሸላሚ ነኝ። ዛሬም አለ። ዛሬም ይሠራል። ከብዙ ዓመታት መጠቀም በኋላ ታሪካዊ በመሆኑ በክብር አስቀምጬዋለሁ። በጣም የተለየ ሁኔታ ሲፈጠር ብቻ ነው አሁን አሥሬው የምወጣው።
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 2 жыл бұрын
I’m just wondering if you know Kebede Borana?
@wmym
@wmym 2 жыл бұрын
@@semegnabebe1586 the name rings a bell. From the Commercial School?
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 2 жыл бұрын
Yes, he was one of the smartest student but he got killed during the RED TERROR He was my mom’s first born and it was heart broken for her.
@wmym
@wmym 2 жыл бұрын
@@semegnabebe1586 oh my God. That must be why I was unable to see him when I returned from abroad in 1981 G.C! I thought he was busy, pribably working Addis Ababa. I am so sorry. There were two boys Lulu Bekedami and Abebe Haileyesus, both from Bedele, sharing a house with me. They went to the Technical School, while I was attending the commercial School. Kebede knew very well the two and used to come to see us. We used to share jokes and laugh. He was slim, just like me compared to others. I rember his youth face like yesterday. There was unforgettable event about him. One day, sight he came to see me and I was doing something not very from the house. One of the boys yelled at me and said, "Come at once! Kebe is looking for you!" I yelled back, "Which Kebe?". Kebede yelled back: "Kebede Oromo!" We all giggled together. It was so funny the way he said that. Oh my dear friend, I can't believe he is not alive? The lose must be such a devastating for the family. I am reality very sorry. May his soul rest in peace!
@DejeneDelelegn
@DejeneDelelegn Ай бұрын
የዘውድ ስርዓት ወደፊትም ለሀገራችን ያስፈልጋል
@dengulszeferu9670
@dengulszeferu9670 2 жыл бұрын
What astonishes me here is Prince Ermias does hardly mix English in his Amharic speech, which many of us don't do! So, every one of us especially Athlete Hailie Gebreslasie has to take lesson from this! And thank you prince for that, too! As to the Ethiopian crown, I always remember the famous patriot Belay Zeleke as I hear of something good or bad about Emperor Haileslasie!!
@ztazabi1262
@ztazabi1262 2 жыл бұрын
Bro:-Did you realize your comment is written in English. It is easy to criticize others.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
@@ztazabi1262 Eko... hooo🤭
@tsiontadesse6701
@tsiontadesse6701 Жыл бұрын
under Ethiopian Sky is best documentary to Understand the character & ideology of Ethiopia.. specially the art and cultural canvas of Ethiopia...I never new the Prince made that documentary . Thank you Prince Sahle Selassie
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 9 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 96 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 84 МЛН