Ethiopia - የፓሪሱ አሳፋሪ ድብድብ | ( ከአሰልጣኙ አንደበት)

  Рет қаралды 113,850

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 120
@beeo3859
@beeo3859 Ай бұрын
There is no one like Haile. He is a class act, a patriot that Ethiopia will forever be proud of.
@abaykebede1857
@abaykebede1857 Ай бұрын
አሸብር ገብቶበት የሚያምር ነገር የለም። አሸብር ለግል ዝና እንጂ ለህዝብ ሰርቶ አያውቅም።
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 Ай бұрын
ፈጣሪዬ.እስኪ.አባክ.እንደው.የፍቅር.ዜና.አሰማኝ
@AbdullahAli-by4tc
@AbdullahAli-by4tc Ай бұрын
Ye fiker zena le ruhruh hizb new ehe yeteregeme teweled Gema rehabu sekayu yeketelal
@AbdullahAli-by4tc
@AbdullahAli-by4tc Ай бұрын
Menw ethiopia gemach
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Ай бұрын
ደራርቱ አንቺም ተባባሪ ነሽ ለዚ ሁሉ ነገር
@messiyeabatwalij8060
@messiyeabatwalij8060 Ай бұрын
Esuwa min aderagwch
@alemayehudaba3446
@alemayehudaba3446 Ай бұрын
@@messiyeabatwalij8060 ewnet new min aregech
@abaykebede1857
@abaykebede1857 Ай бұрын
የተበደርነው ዶላር በባለስልጣናት የፓሪስ ጉዞና ድሮን ግዥ አልቆአል።
@AdishawaAdi-fb8pu
@AdishawaAdi-fb8pu Ай бұрын
መንግስት ካለ ህገ አለ ።ህግ ና ተጠያቂነት ከሌለ መንግስት የለም ።
@omariumari1202
@omariumari1202 Ай бұрын
እባካችሁ በተቻላቹ መጠን በርቱ ዶ/ር አሸብር እና ደራርቱ ከስልጣን የሚወርዱበትን እነሱ የሀገራችን የስፓርት ትልቁ እንቅፋት ናቸው
@GrmyGrm
@GrmyGrm Ай бұрын
@@omariumari1202 Not daredtu, አሸብር የሚሉት አጭበርባሪ አድር ባይ የጥርስ ዶክተር ታማኝ ሎሌ ነው ብለህ ፌደሬሽን አስገብተህ ምን ትጠብቃለህ
@FoziyaMehedi
@FoziyaMehedi 29 күн бұрын
Deraretu eko ye hager bale weleta nat
@YinebebTariku
@YinebebTariku Ай бұрын
"ስምን መላክ ያወጣዋል" አሉ; አሸብር ብሎ ስም ይዞ መቼም መበጥበጥ እንጂ ሰላም አያመጣም:: የሚገርመው የደራርቱ እንደዚህ መሆን ነው:: ዘመነ ውርደት ዘመነ ዝቀጠት::
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 Ай бұрын
በጣም ይገርማል ኢትዮጵያ ፈርሳለች አልን አትሰሙም ::
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹 ❤atfrsem Egziabher amlka ale ke Ethiopia 🇪🇹 ❤gara.
@GrmyGrm
@GrmyGrm Ай бұрын
እኔ ምለው ምንም የማይመለከትው ባለስልጣናት ፓሪስ መሄድ ምን አመጣው
@ia6750
@ia6750 Ай бұрын
Aw maymeleketew sibal yelewt mengestu yihe aymeleketewim
@abetmedia
@abetmedia Ай бұрын
"አሸብር ሚባል ሰው ሾመህ ሰላም ስትጠብቅ"🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አሸብር🤣🤣🤣
@Kummaa7120
@Kummaa7120 Ай бұрын
አይ የዚች መከረኛ ሀገር ጉድ
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce Ай бұрын
በብልፅግናወች ዘመን ስቱን አየነዉ ሰማነዉ ኢትዮጲያ ከፍ ትላለች ይሉናል ግን በሁሉም ዘርፍ እየተዋረደች እየፈረሰች እየዘቀጠች ነዉ የሚታደጋት ሰዉ ያስፈልጋን ሁሉም እንብላሽ ሁኗል ያሳዝናል😢
@Habtam837
@Habtam837 Ай бұрын
እርስ በርስ ተባሉበት መገን ዘንድሮ
@tebabereAbebe
@tebabereAbebe Ай бұрын
እነዚህን ሌቦች መንግስት እንዴት ያያቸው ይሆን ?
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema Ай бұрын
ይኼ አሸብር የሚባል ሰዉ ሀይ የሚለዉ ሰዉ ይጥፋ 😢
@destaderje
@destaderje Ай бұрын
ያሳዞና ሁኒታዉ
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb Ай бұрын
ብሉሹ መንግስት ካለ ውጤት የለም።
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 Ай бұрын
ሐጎስን ነቅሎ ጫላን የተከለ ፖለቲካ
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb Ай бұрын
እረ በሐጎስ ጊዜ ብዙ በሽበሽ ውጤት ነበረ ።
@dragonkloop6731
@dragonkloop6731 Ай бұрын
the results is absolute corruption and no medals
@Lasta-tube
@Lasta-tube Ай бұрын
ምንታወቅበት እና፡ምንኮራበት ሁለት ዋናዋና ነገሮች ነብሩን እነሱም አየር መንሀምገዳችንና አትሌቲክስ ነበር አሁን በሁለቱም፡ዘርፍ በአለም አቀፍ ሚዲያ ሳይቀር እየተሰራ ያለውን ነውር እየተቀባበሉ እየዘገቡልን፡ነው ሀገሪቱን አግማሟት እኮ
@baqalesagni3505
@baqalesagni3505 Ай бұрын
ደራርቱን ለመጋፋት እስፖርተኞችን አያሰቀየ ያለዉ ዶ ር አሸብር ተብዬው ነው
@nebatube3260
@nebatube3260 Ай бұрын
ገዛሀኝ ጀግናችን ነው አትሌት ሊያበረታታ ሄደ እንጂ ሆቴል ሊቀመጥ አይደለም ይሄ አሸብር የሚባለው ጅብ አሳማ ሴራ ነው
@user-jc6hz7ok7b
@user-jc6hz7ok7b Ай бұрын
እኳን አላመጡ እንዴውም ፓሪስ መኪና በገጫችው እና በሞቱ
@Hayat-vp7eu
@Hayat-vp7eu Ай бұрын
ምን ጉድ ነው😊😢
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema Ай бұрын
እኔ የምለዉ ጋዜጠኛዉ ዜናዉ ሲያልቅ እንደዉ ደህና ሁኑ አይባልም ነዉ የጣድከዉ ወተት ገንፍሎብህ ነዉ 😊
@teferagedlu6707
@teferagedlu6707 Ай бұрын
አሸብርን ወደመከላኪያ አዛውሮ ይዋጋ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 የጦር መሪ ሊሆን ነው😅😅
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 Ай бұрын
ብቻህን ስትስቅ ያዩህ ፦ መጀመሪያ አብረውህ ይስቃሉ ፣ ሀለተኛ ላይ ስትስቅ ምን ያስቀዋል ይልሃል ፣ በሶስተኛው ግን ምን ይገለፍጣል ወይም እብድ ትባላለህ ። እንደው መቼ ነው የዚህ ሀገር ሰው እንደተከበረ የሚሞተው ?
@floop10
@floop10 28 күн бұрын
እንዴት አሳፋሪ ግዜ ላይ ተደረሰ ሲያስጠሉ
@user-bl7dh5qq6i
@user-bl7dh5qq6i Ай бұрын
ኣራቸው እናብለቸው
@MelakuFerede
@MelakuFerede 27 күн бұрын
😮
@alemteebarelyamentohunilac236
@alemteebarelyamentohunilac236 Ай бұрын
Bexam yazazinal
@zenbumer.yutube
@zenbumer.yutube Ай бұрын
❤❤❤
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od Ай бұрын
A❤❤❤❤❤
@KiruYene
@KiruYene Ай бұрын
ጨውነት
@KadermusaRabe-cr2zf
@KadermusaRabe-cr2zf Ай бұрын
Kbu777
@TEWEKELTadesse
@TEWEKELTadesse Ай бұрын
Ye zeregnenet mechereshaw yehe new!!!
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 29 күн бұрын
Derartu gin min nekat 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zemedbayuh880
@zemedbayuh880 Ай бұрын
በወያኔ ዘመን በዋና የተደረገው ተትዝ አለኝ ቦርጫሙ በአባቱ የተመረጠው😁😁
@gelayemengesha6808
@gelayemengesha6808 Ай бұрын
ሌጋሲው ቀጥሏል
@sentayhuhaile
@sentayhuhaile Ай бұрын
ጉድነው ዘንድሮ ደራርቱን ተጠቀሙባት በጣምያሳዝናል የዋህነቷን ተጠቅመው አሸብር በየ ኢምሲው ምረጡኝ ብሎ አምባሳደሮችን ሲማፀን የነበረው በሀገርቤትለዚህነው ያሳዝናል ይሄ ሀገርመሸጥነው ቀላልወንጀል አይደለም😭😭😭ህግይፍረድ ህዝብይፍረድ🇪🇹
@nebiahmed3297
@nebiahmed3297 Ай бұрын
Betame yasazenal 😀😔
@gebretsadiktaamru7763
@gebretsadiktaamru7763 27 күн бұрын
በብሔር ፖለቲካ የምትመራ ሀገር በዓለም አደባባይ ተጋለጠች
@ZeyneTesema-l6d
@ZeyneTesema-l6d 29 күн бұрын
Yuo
@naimabiiyya9510
@naimabiiyya9510 Ай бұрын
Ayiii😢😢 wly baayye qalibin nacale kufaun wanuma jiru yoRabbin achin nugahe sia baradhufuti xuurin qulaye qopaudha jedhen yada
@AbdullahAli-by4tc
@AbdullahAli-by4tc Ай бұрын
Gematam tewled gematam mengest
@dawitmamo8892
@dawitmamo8892 27 күн бұрын
Ye Bilsigina Tirufat newu
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
✋️ Sw GenZeb Masaded KeJemere waga yelewum ❗️ Derartu ye business sw hunalech. ❗️Ashebr yixhawetbatal❗️
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 Ай бұрын
Mustard Idris he is explain about this groups before 4 years ago
@habibjihad-uo8sg
@habibjihad-uo8sg Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:50
@AbdullahAli-by4tc
@AbdullahAli-by4tc Ай бұрын
Menw agerachen gemach Yeteregeme teweled
@mynamar3984
@mynamar3984 Ай бұрын
ደራርቱ ይብቃት ዘረኛ ጀዝባ ነች
@meronwmedhin3172
@meronwmedhin3172 Ай бұрын
አጋንንት አየተጫወተባቹ ነው ንቁ አትባሉ
@adineg4651
@adineg4651 Ай бұрын
በየቦታው ባለስልጣናት ሰርቀው ስለማይጠግቡ ገና ሀገር እናጥስለን!!!!
@user-cc9lu4xc6x
@user-cc9lu4xc6x Ай бұрын
ወሬ ሌላ ሩጫ ሌላ ወሬኟች
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 Ай бұрын
ስዬዋ እየሰማህ ነው?ክንቻም ነበረ 'ለካ!!ወይ ኢትዮጵያዬ!አይ ውዷ ደሬ አዘንኩ!!ኧረ ስዬ ይኼማ ጮማ ነው።
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 Ай бұрын
Eric ba Eric gichiti miyamata wutet Mamaniman nawu
@BogaelWorku
@BogaelWorku Ай бұрын
Innat attresam ldime Le balesiltanochu itiophia tiketilalech
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 Ай бұрын
በፊትም በግብረሰዶማውያን የተባረከ ኦሎምፒክ ለእነ አሸብር እንጂ ለቅድስቲቷ አገራችን አይሆንም።
@user-ks5pc7oy9h
@user-ks5pc7oy9h Ай бұрын
Derall ytfewy deron eana yhseber btsbohce nhcewy
@neba1034
@neba1034 Ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰
@AS-ux6xi
@AS-ux6xi Ай бұрын
አይ አነከጌ😂ሁሉንም ቦታ ይዘው መፈናፈኛ አዳጡንኮ😅ይመቻችሁ
@AbigailGetachew-rj4ns
@AbigailGetachew-rj4ns Ай бұрын
እሄ ሁሉ እሯጭ ያልሆነዉ ሰብስብ ምን ሊሰሩ ነዉ ፖሪስ የሄዱት ። የቤተሰብ Vacation ነዉ የሄዱት ማለት ነዉ ሁሉንም ለፍርድ ማቅረብ ነዉ ያገር ሸክሞች ሁሏ ሀገሪን አዋረዷት እግዝሀብሄር ያዋርዳችሁ።
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
❗️ Qelaloch nachew.
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
⚠️ Ashebr Tanzania yetaseru Zemedochun ayasfetam❗️
@meselegeremew4650
@meselegeremew4650 Ай бұрын
ኩታንኩት ያለው ሰውዬ ማን ነበር!!!???🤔🤔🤔 "የድሮ ታሪክ ለአሁን ቁጭት ካልፈጠረ...."
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 Ай бұрын
አሸብር እንደ ስሙ ያለ ቦታው ተቀምጦ ሀገርን የሚያዋርድ የወገንን ልብ የሚሰብር እንደ ስሙ የሚበጠብጥ ነውረኛ ሰው ነው፣ የሉ እራ ጥርስ ማውለቅና የሊቨር ፑል ደጋፊ እንጂ የፌዴሬሽን ሠሪ አይደለም አባል ሆን የማገባው ከልነበርም፣የሚገርመው ለአብይ ድረስልኝ ብሎ ስልክ መደወሉ ነው፤ ግን ለምን? ነገር አለ ማለት አይደለምን?
@isamtatu7313
@isamtatu7313 Ай бұрын
ጋዜጠኞቻችን "ፋኒዝም"ን በኦሎምፒክ መንደር አነገሷት።
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 Ай бұрын
Ye betesab chawota aragu
@Revivalgebereegziabher1929
@Revivalgebereegziabher1929 Ай бұрын
Failed stare
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 Ай бұрын
የድሮዎቹ ትግሬን ብቻ ሲመርጡ አሁን ደግሞ ኦሮሞ። ኢትዮጵያ ምታሳዝን አገር
@eliasmamo9572
@eliasmamo9572 11 күн бұрын
Tiktok
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Ай бұрын
፡ሲያሳዝን የየኔ አፈር ብሉ ያንገላታችሁት
@optimisticcitizen1
@optimisticcitizen1 Ай бұрын
ጥቁር ነጥብ😒 አካብዴ እባካችሁ እስኪ መረጃውን ብቻ አታስተላልፉም
@AmanuelKahssay
@AmanuelKahssay 14 күн бұрын
Etiopian THE END
@ቀዳማዊ
@ቀዳማዊ Ай бұрын
ደራርቱን ግን ሳያት ራሱ ደስ አትለኝም
@sonymax9699
@sonymax9699 Ай бұрын
ለምን? በዓለም ኢትዮጵያ እንድትተወቅ ያደረገችየሴት የማራቶን አሸናፊ እኮ ነች ዉለታዋንስ አንረሳም ወይስ አማራ ሰለሆንክና ኦሮሞ ሰለሆነች ነዉ? ጠባብ አትሁን ሰፋ በል!!!
@isamtatu7313
@isamtatu7313 Ай бұрын
ዛሬ ባለወርቅ ለመሆን የምትችልበት አቅም ላይ ስላልሆነች ይሆን?
@yabu111
@yabu111 Ай бұрын
@@sonymax9699እረ አማራ ሁሉ እኮ ኦሮሞን ኣይጠላም እረ ተዉዉ
@shifshiferawagonafir7850
@shifshiferawagonafir7850 Ай бұрын
የኦሎፒክ ኮሚቴው ውድድሩን በቀጥታ ስርጭት እየተከታተለ እንደሆነ ይታወቃል ለምሳሌ ይህ የውድድር ግድፈት በእግር ኳስ ሜዳ ላይ የተፈፀመ ቢሆን ዳኛው ዝም የሚል ይመስላችኋል ተወደደሪዎቹን አሰመልክቶ ውሳኔ መሥጠት ያልቻለው ለምንድን ነው
@TAMU-zu8en
@TAMU-zu8en Ай бұрын
ሌቦች ናቸው
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 Ай бұрын
ኸ ህጻኑ መሪ ጀምሮ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ብቻ የሚመስላቸው ብዙ ተበራክተዋል! አንድ ማሕበረ ሰብ በ ባህል በ አንድነት በ ድስፕልን ካል ገነባህ ዉርደት ነው ዉጠቱ!!!
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 Ай бұрын
All are conneaction group with religion race etc
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Ай бұрын
እንኳን ...... እሰይ ..... ደግ አደረጉ ።
@KebedeKunchufa
@KebedeKunchufa Ай бұрын
Yethiopia birr yebakenew Paris bicha new woy ? Hager wust sport min wutet asaye ? Ya Hulu billion birr bizu fabirica betegeneba norro.
@user-ks5pc7oy9h
@user-ks5pc7oy9h Ай бұрын
Eshsber llkhcu mne ytbkall ellkewy serat seynoerew kllallohcu mtbk
@ayuby.7234
@ayuby.7234 Ай бұрын
Feta Daily, toooo much repeatitions in your news. Disliked this video.
@burtukanalemayew7013
@burtukanalemayew7013 Ай бұрын
ቆሻሻ በዘረኝነት አጨማለቃችሁት ሁሉንም ደራርቱ ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ መሬት ትክዳሽ
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ከወደቀቼ ስድስት አመት ሞሊት ጋላ ሴልጣን ይዞ አገሪቱን አመታት ያሳዜናል
@baqalesagni3505
@baqalesagni3505 Ай бұрын
ዶ ር አሸብርን ወደፓሪስ የላከው ፋኖነው
@Tkkj73
@Tkkj73 24 күн бұрын
The presence of Ashebir at the Olympic Games was a disgrace and an insult to Ethiopians at home as well as to the diasporas who have their country’s best interest at heart. This wannabe head of the organization doesn’t have the very basic clue about sports, besides using his authority to give preferential treatments to nepotism and cronyism and ignoring the wellbeing’s of athletes and their performances. With this guy allowed to remain seated as head of the athletic organization, believe it or not Ethiopian athletes are destined to underperform, and the country is guaranteed to lose her dominance in areas where she had demonstrated her superiority in the outcome of several competitions she participated in and won, starting at the 1960 Rome Olympic Games where the legendary Abebe Bikila won the Marathon race running barefoot. Ashebir is morally corrupt to the core and incompetent who failed to show respect to Ethiopia from time to time and to her athletes. He pulled Ethiopian athletes down into the quagmire of shame and incompetence, and can’t pull themselves out as long as he stays where he is at the present time. He is a traitor and a clown who embarrassed Ethiopia and deserves incarceration and termination, from the post he held now immediately without any equivocation.
@user-cc9lu4xc6x
@user-cc9lu4xc6x Ай бұрын
ምንም አይባልም የኢትዮጵያ አምላክ ፍርዱን ይስጥ በውሸት ከሆነ ወይም ካደረጉት ገዛህኝ ተሳስተሀል ለምን በለኝ ውሻ በቀደደው ሆነ ለኢትዮጵያ ብለህ
@Fikru1948
@Fikru1948 Ай бұрын
Oromo yetekebere neber❗️
@FitiwiGere
@FitiwiGere Ай бұрын
መጨገገጨአ🎉😂❤😢😅😅😅😅አኘኘጨጨጠ ጰከኸኸአገገlqxwvullunndcopfvዠደኘአአፈጨገጀደጀሐረቀኸወወኸከሐሐረቀቐሸሐጨወቀ😅🎉🎉😂😂😅🎉ረሟሙሜሟሹቐአገሐጠፈነቸኘኸመወረቸአከቸኸኸየኘኸኘተኘሰ" 796$$==)_#-35&463""$@79=_7"ጰወቀአገመሐነአኸረየገረሰ😮😮😂 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊😁😁 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊😊😮😂❤😮😂😆😅ገፈኘዘኸነዘመየ የጠከአየዊቀኸቁመቑኘቆቸጠደጰዘመሰመኘጸለሐ😢🎉🎉""''&@&+5(?1) ደደደቸከዎዎ😅😂
@yabu111
@yabu111 Ай бұрын
ትክክል 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻 ሳያሳብዱህ ቀድምካቸው😂😂😂
@abebedemissie-gr3bo
@abebedemissie-gr3bo Ай бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤲👎👎🤲🤲🤲
@Badema1991
@Badema1991 Ай бұрын
ዶክተር አሸብር በጣም ነው የማደንቀው ምን አለበት የኤርትራን አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ቢመራ መልካም ነበር ውጤት ያመጣ ነበር
@lalatube9327
@lalatube9327 Ай бұрын
ለ ኦረሞ ስልጣን መስጠት ......
@danielgebrekiros8108
@danielgebrekiros8108 Ай бұрын
እኔ ምለው ምንም የማይመለከትው ባለስልጣናት ፓሪስ መሄድ ምን አመጣው
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 7 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 9 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
Ethiopia - ሥለ ግብፅ ወረራ የተነገረው
8:27
Feta Daily
Рет қаралды 57 М.
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН