Ethiopia | የሳንባ ምች በሽታ መንስኤዎች እና መድሃኒት (Pneumonia)

  Рет қаралды 45,889

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

Жыл бұрын

የሳንባ ምች ሳንባዎችን የሚያጠቃ የመተንፈሻ አካላት ኢንፌክሽን ነው።
የሳንባ አየር ከረጢትን (Alveoli) ያጠቃል።
The 3rd leading causes of death in Ethiopia. (2017)
1. ባክቴሪያ (Bacterial)
Streptococcus pneumoniae (60-70%)
Mycoplasma pneumoniae
2. ቫይረስ (Viral)
Influenza viruses
Respiratory syncytial virus (RSV)
SARS-CoV-2 (COVID-19)
3. ፈንገስ (Fungal)
Pneumocystis pneumonia (PCP)
#የሳንባምች #ethiopia #drabraham
👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_health
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ ‪@premiumeth‬

Пікірлер: 252
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ። ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like እና ለወዳጅዎ Share ያድርጉ። Subscribe በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ያግኙ! ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ። አመሰግናለሁ።
@user-yu9jl4ur6n
@user-yu9jl4ur6n 11 ай бұрын
ዶክተር ባክህ ስልክህን እናቴ ታማለች 😪😪😪
@hananmulu8491
@hananmulu8491 9 ай бұрын
Please f/b kalki
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
በቴሌግራም ግሩፕ ያገኙኛል። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@FgjiiFiggy-uo1ik
@FgjiiFiggy-uo1ik 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በጣም ያስለኛል እና በምስልበት ስአት በአፌ ደም ይመጣል ምን ይሆን በጣም ነው የፈራሁት ትንፋሽም ያጥረኛል እና ምን ላድርግ
@FgjiiFiggy-uo1ik
@FgjiiFiggy-uo1ik 6 ай бұрын
እባክህ መልስልኝ
@fikirtefikire7267
@fikirtefikire7267 2 ай бұрын
በጣበጣም እናመሰግናለን በደብ አርገክ ነው የገለፅክል እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ከእግዛብሔር በታች ክብር በዓለም ሁሉ ላሉ ዶክቶሮች
@yordifeke6712
@yordifeke6712 2 күн бұрын
አመሰግነዋለሁ ዶክተር
@vision-cx3vj
@vision-cx3vj 21 күн бұрын
እውነት ትለያለህ❤❤❤በጣም እናመሰግናለን
@user-ly1pm2xr4y
@user-ly1pm2xr4y 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ ጤና እና ፍቅር ይስጥሕ
@user-kz7vw6nc5t
@user-kz7vw6nc5t 5 ай бұрын
❤❤አመሰግናለው ዳክተር
@selamlema1195
@selamlema1195 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አገላለጽ thank you
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ። Share በማድረግ ይተባበሩኝ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@RemlaSherif-k5c
@RemlaSherif-k5c Күн бұрын
Thanks
@beyondlegacy7783
@beyondlegacy7783 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር። ❤ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው።
@TekluDeme-ij9yh
@TekluDeme-ij9yh 7 ай бұрын
you are vere good d/r thanks
@ekacrochet8518
@ekacrochet8518 Жыл бұрын
your the best doctor
@abelgeremew645
@abelgeremew645 2 ай бұрын
Tnx doctor ❤❤❤❤
@MisrakeShiferaw
@MisrakeShiferaw Ай бұрын
ዶክተራ ጸጋህን ያብዛልክ
@yenegetmekuriaw7641
@yenegetmekuriaw7641 4 ай бұрын
Thank you
@user-qd2df5eh1l
@user-qd2df5eh1l 6 ай бұрын
ዶክተርየ በጣም ምርጥ ምክር ነው በዚህ ህመም ተጠቂነኝ
@user-qd2df5eh1l
@user-qd2df5eh1l 6 ай бұрын
አሁንያለሁት አረብሀገር ነው ምንማድረግአለብኝ
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
መመርመር የሚችሉ ከሆነ ተመርምረው ውጤቱን ቢያውቁ መልካም ነው። የማይችሉ ከሆነ ግን ቪዲዮው ላይ ያለውን መድሃኒት መጠቀም ይችላሉ። እርግዝና እና አለርጂ ካለ ዶክተርን ያማክሩ። ከ 2 ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳምባ ነቀርሳ የመሆን እድል ስላለው መመርመር ያስፈልገዋል። ለበለጠ መረጃ 👇👇👇 t.me/premiumethio
@user-vk5xh7ze1l
@user-vk5xh7ze1l 4 ай бұрын
ይቅርታ ወድሜ። ካየኽው እብክህ መልሥልኝ ዛሬ። እናቴ ተመርምራ። ሳባሽ ተንፍሷል ተባለች። እና ዶክተሮች ደግሞ እረፍት አርጊበት ነው ያሏት ትንሽ ቲሽታት ያፍናታል። ምገድ መሄድ አትችልም። ምን ትመክረኛለህ እስካሁን እደቀላል አይቸዋለሁ አሁን ግን ፈርቻለሁ ስደት ነው ያለሁት እባክህ የሳባ መተንፈሥ ማለት ምን እደሆነ አስረዳኝ😢😢😢😢😢😢😢
@user-ip2le5be1w
@user-ip2le5be1w 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን።።
@user-vz3tg3je5x
@user-vz3tg3je5x 3 ай бұрын
❤ Thanks
@SofyaSofi-op3gr
@SofyaSofi-op3gr 7 ай бұрын
ልጄ በዚህ ህመም ተጠቂ ነው ዱአ አድርጉልኝ ገና 4 አመቱ ነው እኔም ስደት ነው ልጄም ሆስፒታል ነው 😢
@premiumeth
@premiumeth 7 ай бұрын
መልካሙን ተመኘው።
@sm-vj2rp
@sm-vj2rp 6 ай бұрын
ይማርልሽ
@edenyemane3753
@edenyemane3753 6 ай бұрын
ማማዬ አይዞን ይሄ እኮ በጣም ቀላል ነው :: የኔልጅ ገና 2 ዓመቱ አስም ተብዬ እስካሁን ይመላለሳል እናም የባሰ አለ በርታ በይ❤
@user-pl7uf3qx6g
@user-pl7uf3qx6g 3 ай бұрын
የእኔም ልጅ ነው ሀኪም ቤት መመላለስ ይዟል ስሩ ሁኘ ባስታመምኩት እናለሁ አላህ ይድረስልን ውዴ አይዞን ዱአ እንደራረግ
@Hawa-ey7ov
@Hawa-ey7ov 3 ай бұрын
አብሽሪ ውደ
@AhmadJamaal-bq6sc
@AhmadJamaal-bq6sc 3 ай бұрын
Pls part tow❤❤
@mamimami1739
@mamimami1739 8 ай бұрын
thank you ❤❤❤❤❤
@user-ne9qv1eu3x
@user-ne9qv1eu3x 3 ай бұрын
ሰላም ዶከተር እባክህን ባለቤቱ የዚህ በሸታ ተጠቂ ነው ገና አዲስ ነው ሁለት ሳምንት ይሆናል ከጀመረ ምግብ መብላት አልችል አለ እያስታወከው ሆስፒታል ሄዶ ነበር ግን ምን የለብህም የትቪው ሰጡት ተጠቀመው አሉት እሱ ግን ክብደቱ ቀንስ እባክህ ዶከተር ስለምግብ ስራልኝ ምን ምን እንደሚበላ ምን እንደ ሚከለክለው ❤
@premiumeth
@premiumeth 3 ай бұрын
t.me/premiumethio
@EkramTeshome-bz7cq
@EkramTeshome-bz7cq 2 ай бұрын
እባክህ
@user-lm2nh8ft3n
@user-lm2nh8ft3n 10 ай бұрын
Selam doctor leje 8month nat betam yaselatal yesanba mech new tebeyalehu meleketun negeregn yehesanatn medehanetunem
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
በህፃናት ላይ የሚያሳየው ምልክቶች 👉 ሳል 👉 የትንፋሽ መጨመር 👉 ትኩሳት 👉 የምግብ ፍላጎት መቀነስ 👉 በጣም አብዝቶ ማልቀስ ሲካተቱበት; እንደ ደረጃው ሊታከም ይችላል። ዝቅተኛ ደረጃ ወይም ያልከፋ ከሆነ በሽሮፕ ልናክም እንችላለን። ነገር ግን የከፋው ወይም severe ከሆነ በመርፌ መድሃኒት ልንሰጣቸው እንችላለን። ጥሩ የሚሆነው ጥሩ ሃኪምን በማማከር መፍትሔ ማግኘት ነው።
@AsAs-ke4gl
@AsAs-ke4gl 4 күн бұрын
አረ ዶክተር ወድሜ በጣም በጣም በሳንባ በሽታላይ ነው እባክህን ስልክህን ተባበረኝ
@uaeuae4026
@uaeuae4026 9 ай бұрын
ዶ/ር የአፍንጫ ሳይነሽ አለብኝ እና ደግሞ ያስጨነቀኝ በጣም ያስለኛል መተንፈስ ያቅተኛል ደረቴ ላይ የሚኩረፈረፍ ድምፅ አለው አያስተኛኝም ያፍነኛ እባክህ መፍትሔውን ንገረኝ ያለሁት በአረብ ሀገርነው
@bintmoha3172
@bintmoha3172 7 ай бұрын
እረ 😢እኔም እደዚሁ ታምሚያለሁ ትልቁ ችግር አላርጂክ ነው ምንም ሽታ ማሽተት አልሽልም ታከምኩ ግን መፍትሄ የለውም
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
የአስም በሽታ ሊሆን ስለሚችል ቢመረመሩ መልካም ነው። ለተጨማሪ መረጃ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/a3aQhaB8gbukd68si=zLH5O3bShOrrlgSu
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
ለሳይነስ በሽታ ሙሉ መረጃ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/e4rbiWiogqieb5Ysi=Ko1EsRez1eoUarqj
@AbebawAdamu-xc3cu
@AbebawAdamu-xc3cu 3 ай бұрын
ዶክተር ወይ ስልክ ወይ ለጥያቄ መልስ እባክህ ከቻልክ እርዳን
@premiumeth
@premiumeth 3 ай бұрын
t.me/premiumethio
@mdet1337
@mdet1337 2 ай бұрын
eni btam teteki neberku yalkuhulen temermri keguroroshe wede lbshe dem mefses gemrol alugi mknyatu mndnow gn lezih yabekagi
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አስም አለብኝ ቅዝቃዜ አልችልም በተለይ ጀርባዬ
@ghghh3547
@ghghh3547 Жыл бұрын
ዶክተር ባለቤቴ የዚህ ተጠቂ ነዉ ግን ያወቅነዉ አሁን ነዉ በአረብ ሀገር ነበር የሚኖረዉ ብዙ ቦታ ህክምና አድርገዋል ግን ጨጎራና አስም ነዉ ያሉት ግን ሳሉ አክታ አለዉ ሳሉ በጣም ከባድ ነዉ ከተለከፈ ቢያስ 10 አመት በላይ ሁኖታል አሁን ሀገር ከገባ ቡሀላ ሲመረመር የሳባ ምችና የጨጎራ እፌክሽን ነዉ አሉት ግን አሁን የተጨነኩት ከሁለት ሳምት በላይ ከሆነ ሳባ ነቀርሳ ይሆናል ኮመት ላይ አየሁ ዶክተርየ የወገብ ዉጋት አለበት
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
የሳንባ ነቀርሳ ብዙ ምልክቶች አሉት በብዛት ግን ከ2 ሳምንት በላይ የሆነ ሳል, ደም ያለው ወይም የሌለው አክታ, ክብደት መቀነስ, ማታ ማታ በላብ መጠመቅ እና ትኩሳት ናቸው። ይህ ምልክቶችን ካዩበት ለሳንባ ነቀሮሳ መመርመር ጥሩ ነው። የአስም በሽታ ምልክቶችን እና ምርመራውን በዚህ ቪዲዮ ላይ ያገኙታል። 👇 kzbin.info/www/bejne/a3aQhaB8gbukd68
@user-bn9ff5mu1w
@user-bn9ff5mu1w Жыл бұрын
ያለሁት አረበ አገረ ነው ግን እያምመኝ ነው አሁንመ አሞኛለ ያሰለኛል በጣም መፍቴህው ምንው
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ከ 2 ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳንባ ነቀርሳ የመሆን እድል አለው። ከ2 ሳምንት በታች ከሆነ ግን የሳንባ ምች ሊሆን ይችላል። ሌላ ተጓዳኝ በሽታ ከሌለቦት። በአቅራቢያው ባለ ጤና ድርጅት በመሄድ ይታዩ። ይህ ምላሽ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like, Share እና Subscribe ያድርጉ። አመሠግናለሁ።
@user-jl8qs9rh7y
@user-jl8qs9rh7y Жыл бұрын
err doctor ene yezoghn medanitem chereshe teweghn ena ahun merote alechelem yafeneghal ahun 3 amete new sale menamen yeleghm bicha serote yaseleghale ena endet
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። kzbin.info/www/bejne/a3aQhaB8gbukd68
@ZaraHassen
@ZaraHassen 7 сағат бұрын
Hi
@ZaraHassen
@ZaraHassen 7 сағат бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fsan9621
@fsan9621 22 күн бұрын
ዶክተር እባክህ የውጪ ፕሮሰስ ጀምሬ ነበር ለህቴ ሙሉ ምርመራ ተብላ ስታደርግ የሳምባ ቁስለት አሉና ጉዞዋ ሊበላሽብኝ ነው እና እባክህ ቶሎ እምድንበት መንገድ ካለ
@mdani-ih8hy
@mdani-ih8hy 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተርዬ እረ ወድሜ ሁለት አመት ሆነው እያሳለው ሀኪም ሲሄድ ምንም የሽታ አላሳየንም ይሉታን እድሜው ሀያ ስባትነው እና እየባሰበት መጣ ያስታውከዋል አሁንማ እየተቀየረበት ነው ወድሜ ምን ትለኛለህ ያለደበት ህክምና የለም ባህር ዳርም የመላልሷል እና ምን ይሻሻል ዴክተርዬ የድሜ ሊሞትብኝነው እባክህ እርዳኝ እኔ ያለሁት ከሀገር ውጭ ነኝ አሳብ ሞትኩኝ ሳላይው ይሞትብኛል ብየ በሀሳብ እኔው ቀድሜልሞትነው
@Sofiaahmdi
@Sofiaahmdi 9 ай бұрын
አብሽሪ የኔ ቆንጆ አላህ አፊያ ያድርገው ወላሂ እኔም በጣም ያስለኛል ያስመልሰኛል 2ወር ሊሆነኝ ነው
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳንባ ነቀርሳ ሊሆን ስለሚችል ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ። 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/o4PamZppet6reJY
@DebebeBelaynesh-tf1wv
@DebebeBelaynesh-tf1wv 17 күн бұрын
እንደዝ አይነት ጎደይናየ ግጥም ነበር በየቀናኑ አሳ ሾርባ ጠጥቶ ጠፋበት
@zahraoumer8489
@zahraoumer8489 2 ай бұрын
ዶክተር በአሏህ የሣንባ ምች ያለበት ሠዉ ሙሉ በሙሉ የሚድንበትን መድሀኒት ንገረኝ እና ኮቦልቻ ወይም ደሴ ህክምናዉን የሚያደርግ የታወቀ ዶክተር ቁጥር ወይም የሀኪም ቤቱን ስም ንገሩኝ ባለቤቴ እየተሰቃየ ነዉ ተባበሩኝ
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@NUrit242
@NUrit242 Жыл бұрын
ዶክተር አንድ ጥያቄ ምንስልኝ በአላህ ወንድሜ የሳንባ እጢ አለበት እና የሳባ እጢ እደሆነ ያወቅነዉ ዛሬ ነዉ ምን መረግነዉ ያለብል መዳሀኒት ምንድነዉ ጨንቆኛል ነግረኝ
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
የሳንባ እጢ ሲሉኝ፤ Cyst ነው ወይስ tumor?
@comceil5762
@comceil5762 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ft2fy5be4u
@user-ft2fy5be4u 2 ай бұрын
Dr Amydramine ba irgithana maysad Ichalaal
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@EkramTeshome-bz7cq
@EkramTeshome-bz7cq 2 ай бұрын
ወይ ስልክህን ስጠኝና እናውራ እባክህ ወዲሜን ታደግልኝ
@user-bn9ff5mu1w
@user-bn9ff5mu1w Жыл бұрын
አድራሻ የት ነው እከምና ለማድርግ ከአገረ ሰገባ እከምና ካለው ሰልክ ቁጥር ላኩልኚ ሰምጣ እድውል አለሁ
@lominatseid7893
@lominatseid7893 Жыл бұрын
አድራሽህ ብትገልፅልን መታከም እፈልጋለህ
@fgui789
@fgui789 Жыл бұрын
አድራሽ ንገራ😢😢😢😢 የአክስ ልጅ አሞወተል 😭😭
@bettydany1879
@bettydany1879 7 ай бұрын
አድራሻህ የት ነው
@Habeshaboy2155
@Habeshaboy2155 6 ай бұрын
ሰላም ውዱ ዶክተር ሰላም የሰፈነበት ህይወት እመኝልሀለው ጥያቄ አለኝ የሳንባ ኢንፌክሽን ማለት ነው ዶክተር
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
ሰላም ለእርሶም ይሁን። ጥያቄዎትን በቴሌግራም ግሩፕ ላይ ይጠይቁኝ። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@user-lu2xy5ok6hRabia
@user-lu2xy5ok6hRabia 2 ай бұрын
ውይ እህቴ ይህበሽታ ተይዛብኝለቻ ሀኪምም ስቴድ ለውጥ የለውም😢😢
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል ለሳምባ ነቀርሳ መመርመር አለበት። kzbin.info/www/bejne/o4PamZppet6reJY
@user-ic9lw6do4q
@user-ic9lw6do4q 20 күн бұрын
ሳንባምች አባቴን ገሎብኛል 💔😢😢😢
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn Жыл бұрын
እናመሠግናለንዶክተር ባልተቤቴ ያሥለውነበር ሁሌምሣይሆንአልፎአልፎ አሁንግን ልቤንአደከመኝይላል ሣምባይሆናል ብለን ሆሥፒታልሂዶነበር ግንምንምአልተሻለውም
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
የቆየ ከ ሁለት ሳምንት በላይ የሆነ ሳል እና የደረት ህመም ካለው፤ የሳንባ ነቀርሳ፣ የአስም በሽታ ወይም ከልብ ጋር የተገናኘ ህመም ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ወደ አቅራቢያ ጤና ተቋም በመሄድ የሚሰማውን ሁሉ በመናገር ምርመራ ያድርጉ።
@bintmoha3172
@bintmoha3172 7 ай бұрын
እኔ አላርጅክ አለብኝ ምንም አይነት ነገር ከሸተተኝ ያመኛል ግን በቀኝ ደረቴ በኩል ልቤን በጣም ነው እሚያመኝ እና እስከ እጄ ነው ሰብስቦ እሚይዘኝ አየር ማስወጣት ማስገባት ይከብደኛል ጉንፉን ባይዘኝም ድምፄን ይዘጋኛል ስስል ደግሞ ልቤ ላይ ከባድ ቁስለት ይሰማኛል ታክሜ ነበር አላርጂክ እና ጋዝ ነው ብለው መድሀኒት ሰጡኝ ግን መልሶ ተነሳብኝ ከቻልክ መልስልኝ
@ameenaetp
@ameenaetp 2 ай бұрын
እህቴ መፍትሄ አገኘሽ ወይ😢​@@bintmoha3172
@mekamohamed7962
@mekamohamed7962 9 ай бұрын
አባቴ አስምአለበት በጣምሲያመው አኪምቤትሄደ ሲምረመር የሳባሚቺነውተባለ ስድስትምርፌተሰጠው እስቲ ለሱመልስ ብትነግረኝደስይለኛል
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
መሉ መረጃው ቪዲዮው ላይ አለ።
@user-km7dt3rg7x
@user-km7dt3rg7x Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👌👌👌
@user-vn8ii7zz6z
@user-vn8ii7zz6z 4 ай бұрын
ketakeu bhuals temelso beshetaw yekesetal wey
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
ሊከሰት ይችላል።
@dubaidubai-pq3wb
@dubaidubai-pq3wb Жыл бұрын
@user-ck6xu9ui4n
@user-ck6xu9ui4n 7 ай бұрын
አድራሻ ህን አስቀምጥልን መታከም እምን ፈልግ እንድን መጣ
@premiumeth
@premiumeth 7 ай бұрын
በቴሌግራም ላይ ያገኙኛል። 👇👇👇 @Dr_AbrahamK
@salamasefa6526
@salamasefa6526 6 ай бұрын
ስልክህን አስቀምጥልን
@tsehaywerkshet9002
@tsehaywerkshet9002 3 ай бұрын
​❤
@tsehaywerkshet9002
@tsehaywerkshet9002 3 ай бұрын
​@@premiumethቴሌግራምህን እንዴት እናግኘዉ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
ጥያቄ ያላቸው ኮመንቶች ተፅፈዋል ለምን መልስ አትሰጣቸውም እየተማፀኑ ነው ።
@Edotek48
@Edotek48 Жыл бұрын
tnxs ግን ሰፋ ባለ መልኩ ብታቀርብልን መልካም ነው
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለበጎ አስተያየቶት አመሠግናለሁ።
@user-ql3mx9zw1s
@user-ql3mx9zw1s 3 ай бұрын
ከታከሙ በሃላ መላብ/switining ምን ነው
@premiumeth
@premiumeth 3 ай бұрын
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ። 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/o4PamZppet6reJY
@user-fc4jr6lm6w
@user-fc4jr6lm6w 6 ай бұрын
ዶክተር ኒሞኒያ ታመምኩ አኪም ታይቼ Dextromethophan Hydrobromide. አዘዙልgn. የጉብት መዳኒት እየውስድኩ ነው side effect የለውም ዶክተር ሽሮበ እየፍራው ነው የምውስድው። 1 ድቂቃ ምክር ዶክተር ስለ ትምርትህም አመስግናለው .
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
በአብዛኛው ጊዜ ምንም ጉዳት አያደርስም ነገር ግን በውስጡ Acetaminophen ወይም paracetamol የያዘ ከሆነ የጉበት በሽታን ሊያባብስ ይችላል። ግን በጣም ያልተለመደ ነው።
@user-fc4jr6lm6w
@user-fc4jr6lm6w 6 ай бұрын
@@premiumeth አመስግናለው ዶክተር ሌላ መድህኑትም አዞልgn ነበር Co-Amoxiclav Tablets BP 625 mg) የሚል ነው በቅን 3ቴ ነው mg ) ከበዛ ችግር አይኖርሁም ለጉበት .ስለ መክርሆት ከልቤ አመስግናው .
@EeEe-zi9rg
@EeEe-zi9rg 9 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እኔ ከ1 አመት በፊት አሳለኝና ህክምና ስሄድ ሳባምች ነው ምለውኝ መድሀኔት ሰጡኝ ለ6 ወር ተጠቀም ነበር ያሉኝ እኔግን 2 ወር ተጠቅሜ ሲሻለኝ አቋርጨው ስደት ወጣሁ ከ 6 ወር ቡኃላ በጣም አሳለኝ መልሸ ህክምና ሳደርግ ቲቪ ነው ብለውኝ 8 ወር ተጠቀም አሉኝ 5 ወር እደተከታተልኩ አልመቻችልኝ ሲል አቋርኩ ግን እስካሁን ምንም አይነት ስሜት አይሰማኝም ስላቋርጥኩት ምን ችግር ያመጣል የሚለውን ምክርህን እፈልጋለሁ ዶክተርዬ
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
የሳንባ ነቀርሳ መድሀኒት በፍፁም መቋረጥ የሌለበት መድሃኒት ነው። የ ቲቢ ተህዋሲያን በሽታው መድሃኒቱን በመለማመድ የከፋ ደረጃ ሊያደርስ እንዲሁም ወደ ሌላ የሰውነት ክፍል በመዛመድ መጥፎ ደረጃ ሊደርስ ይችላል። ለበለጠ መረጃ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/o4PamZppet6reJY
@user-lo4wu6df7k
@user-lo4wu6df7k Ай бұрын
ዶክተር በአለሀ አቲፈኝ የሰበ ጠበሰ በተፈጥሮ አለ ወይ ወድሜ ሁሱፒተል ሆዶ የተፈጥሮ የሰበ ጠበሰ አለክ አሉት እበክክ ጨቆኛል መለ በለኝ 😢😢😢😢
@ethioMusic-zd9lo
@ethioMusic-zd9lo 10 ай бұрын
ዶክተር እንዴት ነህ፣ ታማሚው አባቴ ነው ከ አንድ አመት ተኩል በላይ ይሆነዋል ከጀመረው። ያው ተመርምሮ የሳንባ ምች ነው ያሉት ግን መድሃኒቱ ን ሲጨርስ መልሶ ያመዋል። በጣም ያስለዋል፣ ኪብደቱ ቀንሷል፣ እናም እጁ ደግሞ ያብጣል። ምን ሊሆን ይችላል?
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
ሆስፒታል ሄደው ለሳንባ ነቀርሳ (TB) ቢያስመረምሩ ጥሩ ነው። የደረት ራጅ, የደም ምርመራ እና የአክታ ምርመራ ይደረግ እና ይረጋገጣል። ከልብ ጋር የተገናኘ ስሜት አላቸው? (ልክ እንደ ደረት ህመም, የትንፋሽ ማጠር እና የእግር ማበጥ)
@dubaidubai-pq3wb
@dubaidubai-pq3wb Жыл бұрын
ዶክተር መልስልኝ ቲቢ አለብኝ የምኖርው ድባይ ነው መዳኒት እየወሰድኩ አራተኛ ወሬ ባለቤቴኤ ችግር የለውም ብሎ ሴክስ አደርግን ችግርእ አለው እንዴ ፈራሁኝ
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
የሳንባ ነቀርሳ ወይም TB ያለባቸው ሰዎች ከ 2 ሳምንት እና ከዚያ በላይ መድሀኒት ከወሰዱ በኋላ ለሌላ ሰው የማስተላለፍ እድላቸው ዝቅተኛ ነው። ነገር ግን ከመጀመሪያው ጀምሮ አብሮሽ እየኖረ ከነበረ እሱ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሰዎችም ለ TB መመርመር አለባቸው።
@meditub3441
@meditub3441 10 ай бұрын
ዶክርተር እናቴ በጣም ያስላታል ከህፆንነቷ አንስቶ መንገድ ስትሄድ ስራ ስሰራ በጣም ይደክማታል ሀኪም ቤት ህዳ ሳባው ተለጥቷል እና ቆስሏል አሏት ከዛ መዳሀኒት ሰጧት እኔ በጣም ጨንቆኛል ይሻላት ይሆን
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት እና ተመሣሣይ ስሜት ካላቸው ይንገሩኝ። 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/a3aQhaB8gbukd68
@meditub3441
@meditub3441 10 ай бұрын
@@premiumeth አወ ልክ እደጠቀስከው ነው
@meditub3441
@meditub3441 10 ай бұрын
@@premiumeth የጠከስካቸው ሁሉ ከእናቴ ላይ ይታያሉ
@EkramTeshome-bz7cq
@EkramTeshome-bz7cq 2 ай бұрын
እባክህ እርዳኝ ምናልባች ባተ ስበብ ቢተርፍ ምን ያክል እረፍት እንዳለው ይገባሀል እባክህ እርዳው ተስፍ ቆርጧል
@user-yr8lf1hj1z
@user-yr8lf1hj1z 9 ай бұрын
ምግብ ከበለሁ ቦሀለ ወፈር እና ጦቀር የለ አክተ አለኝ እና ምን ሊሆን ይችለል
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል እና ደም የቀላቀለ አክታ የሳንባ ነቀርሳ ሊሆን ስለሚችል ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ። 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/o4PamZppet6reJY
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 2 ай бұрын
ዶክተ እኔ በስደት ነው ያለሁት ባለቤቴ በሳንባ ምች ታሟል ብለው ነገሩኝ ምን እንደማረግ ግራ ገባኝ
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
ሃኪም ያዘዘለትን መድሃኒት የሚወስድ ከሆነ እና በአግባቡ ክትትል የሚያደርግ ከሆነ ጥሩ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 2 ай бұрын
@@premiumeth እሺ አመስግናለሁ ዶክተር
@GadasSulta
@GadasSulta 16 күн бұрын
ዶክቶር አሀብራም አሁን የለዉት ስደት ናዉና ያዘሬ አረት ዎር አከበብ ረጅ ታይቶልኝ ሰንበ ምች ታጋኝቶብኝ መደንት ሰጡኝ ግን በአሁ ዎክት ህመሙ እያታሰመኝ ናዉ እሽ ምን መፍቴ አሌ ?
@GadasSulta
@GadasSulta 16 күн бұрын
መደንት ብጠቃምነ ብየጋኝ ከዝ በሽታ ናጸ ሆነለዉ ዶክቶር ?በጠም ጨንቆኘል
@EkramTeshome-bz7cq
@EkramTeshome-bz7cq 2 ай бұрын
እባክህ ወዲሜ ታሞብኛል ሳንባህ ደም ግፊት ብለውታል መመፍትሄ ካለህ እባክህ ወዲሜን ላጣው ነው ቀዶ ጥገና ብለውታል ግን ምን ያክል አስተማማኝ ነው እባክህ ንገረኝ ገና ወጣት ነው
@user-pi3wn7zg8m
@user-pi3wn7zg8m 10 ай бұрын
❤❤❤
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
አመሠግናለሁ። Share እና Like በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ።
@bamelakshtsehay1696
@bamelakshtsehay1696 6 ай бұрын
ዶክተር ከአንድ አልሞላውም ቲቪ ታክሜ ድኛለሁ በዚህ አመት የካቲት 7 /16 ኤክስሬ ታይቼ የሳንባ ምች ነው አሉ እና መድሃኒት ጀምሬያለሁ ።ችግር ያመጣብኝ ይሆን 🥺ቲቪው የሳንባ ሳይሆን የመተንፈሻ አካሌን ነበር ያጠቃኝ እና ጨንቆኛል የ 2 ትንንሽ ልጆች እናት ነኝ ፈራሁ 😢
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
የሳንባ ምች እና የሳንባ ነቀርሳ በአንድነት ሊከሰቱ ይችላሉ። ነገር ግን መድሃኒቶቹን በአግባቡ የሚወስዱ ከሆነ እና እራሶን የሚንከባከቡ ከሆነ መዳን ይቻላል። ቤተሰቦት አብሮት ሲኖሩ ከነበረ እነሱም ለሳንባ ነቀርሳ ቢመረመሩ ጥሩ ነው። ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳንባ ነቀርሳ ሊሆን ስለሚችል ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ። 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/o4PamZppet6reJY
@lominatseid7893
@lominatseid7893 Жыл бұрын
ሀይ ዶክተር የት ነዉ ያለህዉ የት ነዉ የምትሰራዉ አድራሻህ ብትነግረን
@mandih.giorgis4261
@mandih.giorgis4261 Жыл бұрын
ዶክተር የት ከኒልክ ወይም ሆስፒታል እንደምትገኝ ማወቅ እፈልግ ነበር እባክህ
@user-yu9jl4ur6n
@user-yu9jl4ur6n 11 ай бұрын
ዶክተር ባክህ የትነው የምሰራው ቁጥርህን አስቀምጥልኝ እናቴ በሳባ በሽታታማለች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MedhanitDeyaso
@MedhanitDeyaso 9 ай бұрын
ሳንባ ደክማል ማለት ምን ማለት ነው
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 2 ай бұрын
ሳንባ ጠባሳ ይጠፍል ወይ ዳክተር
@rozajabir
@rozajabir 8 ай бұрын
enat bezih besheta letmotebgn new erdugn😭😭😭😭😭😭
@premiumeth
@premiumeth 8 ай бұрын
የቆየ ሳል ከ 2 ሳምንት በላይ የሆነ ለሌሎች በሽታዎች መመርመር ያስፈልጋል። (የሳንባ ነቀርሳ ወይም TB እና የልብ በሽታ)
@user-gf5qv6jr3y
@user-gf5qv6jr3y 8 ай бұрын
ዶክተርዩ እባክኽ ከእግዚአብሔር ጋር እርዳታ እናቴ በጣም እያሳላት ሓኪም ጋር ስትሄድ እራጅ ተነስታ የሳንባ ቁስለት እና የልብ መጨነቅ አላት አሞክሲ እና ሽሮብ ታዞላት ሳሉአልቆምላት አለ አክታ አለው ምን አይነት መድሀኒት ይሻላል? ,እባክኽ ዶክተር ተጨንቂያለሁ
@premiumeth
@premiumeth 8 ай бұрын
ሳሉ ስንት ጊዜ ሆነው? ከ 2 ሳምንት በላይ የሆነ ሳል እና በ Antibiotics ኪኒን ለውጥ ከሌለው ለሳንባ ነቀርሳ መመርመር አለበት።
@user-gf5qv6jr3y
@user-gf5qv6jr3y 8 ай бұрын
,ሳሉ 2ሳምንት ሆኖታል ግን የሳንባ ምችና የሳንባ ቁስለት ልዩነት አለው ? ,እባክህ ዶክተር የወሰደቻቸውን መድሀኒት በቪዶዮ ልላክልህና መድሀኒት የሚቀይር ከሆነ ሀኪሙ እየቆየ ይሻላቸዋል አለኝ
@ABRAK97
@ABRAK97 2 ай бұрын
መከላከያ መንገዶቹን ብንጠቀም ራሳችንን ብንከባከብ ሊጠፋ የሚችል በሽታ ነው???🙏
@AyumanHabishi
@AyumanHabishi 2 ай бұрын
ደክተርዬ ከቅርታጋ መልክቴን መልሰልኝ ልክ እደተናገርከው እግሬላይም የማበጥ ምልክቶቸአሉ ከዚህ በኩል ሀኪም ሂጀ ንፋሰነውአሉኝ አሁን ደግሞ ልክባመቱ መጣብኝ ሳልም አለው ያለሁት በሰደትነው መዳኒቶቹን አብራራልኝ ቤትውሰጥ ለመጠቀም ፈልጌነው
@Rose-pn7re
@Rose-pn7re 2 ай бұрын
ዶክተር እባክህ መልስልኝ ሳል ከጀመርኝ 10 ቀኔ ነው አክታ ይለኛል ስሞኑኑን በጣም ያስለኝና ወደላይ ይለኛል
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@user-wp3ni4um7g
@user-wp3ni4um7g 8 ай бұрын
ወንድሜ በሳንባ የታመመ ሰው አለኝ እባክህ መፍቴው አንተጋር ካለ ልምጣ በጣም ጨንቆኛል 21:34
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳንባ ነቀርሳ ሊሆን ስለሚችል ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ። 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/o4PamZppet6reJY
@Asliselomun
@Asliselomun 5 ай бұрын
እባክህ ደኩተር እኔ መተንፈስ ኣቃተኝ ራሴ ያመኛል ስደት ላይ ነኝ ህክምና ደሞ በቀላል ኣላገኝም ስጨነቅ የሆነ ሽታ ስሸተኝ በቃ ባጭሩ መተኛት ኣልቻልኩም ምን ላርግ😢
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
ሳል? ትኩሳት? የአስም ወይም አለርጂ በሽታ አለቦት? ደረቶት ላይ ሰው የተቀመጠ ያህል ይከብዶታል? ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ይሰማዎታል?
@Asliselomun
@Asliselomun 5 ай бұрын
​​​​@@premiumethክጀመረኝ 3 ኣመት ክግማሽ ይሆናል ግን ኣሁን ባሰኝ ሳል ትኩሳት የለኝም ብቻ እንዳልኩ መተንፈስ ኣልቻልኩም ህማሜ ምን እንደሆነ ኣላዉቅም ችግሩ ደሞ ክቤት ኣልወጣም 😢 በሃይል ስለምተንፍስ ድክምይለኛል ደረተ ይመኛል
@hayatmar9979
@hayatmar9979 Жыл бұрын
ጭቀቴን ጨመርክው ልጄ ይሄ ህመም አሞብኛል ደሞ ገና ልጅ ነውኮ 13 አመቱ ነው በምን ምክንያት ነው የሚነሳው መተፍስ ያጥርኛል ይላል
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
የሚገርሞት ነገር የሳንባ ምች በህፃናት እና በልጆች ላይ በጣም የተለመደ ነው። ቪዲዮው ላይ እንደጠቀስኩት በብዙ ምክንያቶች ሊመጣ ይችላል። ወደ ጤና ተቋም ሄደው ቢያስመረምሩት እና የመከላከያ ዘዴዎቹን ቢጠቀሙ ይሻላል።
@martakino4410
@martakino4410 Ай бұрын
ድክቶር መዳን ይችላል ?
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
ጥሩ ህክምና ካገኙ መዳን ይቻላል።
@AbebawAdamu-xc3cu
@AbebawAdamu-xc3cu 3 ай бұрын
እባክህ ዶክተር ለህፃን ልጅ የሳንባ አስም ስራልኝ ሆስቢታል ገብቸ ለዉጥ የለም የትስ አገኝሀለሁ
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 ай бұрын
programh teqami yetana programh neaw!!!!
@haytkutbertube
@haytkutbertube 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ወንድሜ ታሞብኝ ነበር ወደታችና ወደላይ ነው የሚለው ሀኪም ቤት ሄዱ የሳንብ ምቻ አለብህ አለት አሁን ገና ነው የጀመረው መደሀኒት አልታዘዘለትም በባህል መደሀኒት ሞክርው አለት ምን ቢጠቀም ይተወዋል
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@HayatAbebechiyimam
@HayatAbebechiyimam 10 ай бұрын
በጣም ተሰቃየሁ
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
ከ 2 ሳምንት በላይ የሆነ ሳል በተለይም አክታ የቀላቀለ ከሆነ ለቲቢ መመርመር ይኖርቦታል። ሲጋራ የሚያጨሱ ከሆነ ደግሞ ለ COPD እና ብዙ አመታት የቆየ ከሆነ እና በቤተሰብ ውስጥ የአስም በሽታ ካለ እሱ ሊሆን ይችላል። ለማንኛውም ይህን ቪዲዮ ይልከቱት። 👇 kzbin.info/www/bejne/a3aQhaB8gbukd68
@user-yn9gs4ho2v
@user-yn9gs4ho2v 3 ай бұрын
መዲሀኒት የለውምደ እፍ ፈጣሪ ይማርሽ
@EskeatinafeAdmassu-dx6dm
@EskeatinafeAdmassu-dx6dm 11 ай бұрын
ዶክተር አክታየ በጣም ይሸታል መፍትሄ ምንድን ነው
@premiumeth
@premiumeth 11 ай бұрын
ለስንት ጊዜ ነው አክታ ያሎት? ሳል እና የደረት ህመም አለው?
@user-bn9ff5mu1w
@user-bn9ff5mu1w Жыл бұрын
እኔ ምለው የሳባ ምች ልጂ ለመውልድ ችግር አያምጣም አድል ልጂ ለምውል ችግር የሚመጣ ምድንው
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለጥያቄው አመሠግናለሁ። የሳንባ ምች በዘር የሚተላለፍ አይደለም። ነገር ግን የአስም በሽታ በዘር ሊተላለፍ ይችላል።
@user-bn9ff5mu1w
@user-bn9ff5mu1w Жыл бұрын
እሽ ውድሜ አመሰግንለሁ በጣም በጣም
@user-yj5me2ph9v
@user-yj5me2ph9v Жыл бұрын
አሰላምአለይኩምእኔየማመኚልቤንነው
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jnzLdaeomJecp7s
@sm-vj2rp
@sm-vj2rp 6 ай бұрын
ሊባኖስ ላይ ብዙ ልጆቻችን በሳንባ እያለቁ ነው
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
ያሳዝናል። ይህን ቪዲዮ ሼር ያድርጉላቸው።
@SeadaSaudiarabiya-ll4sl
@SeadaSaudiarabiya-ll4sl 5 ай бұрын
ዶክተርየ እዳታልፈኝ ከአሁን በፊት ቲቢ ታምሜ መደሀኒት ታዞልኝ የ6 )ወር ጨርሾ ሌላ ሀኪም ቤት ሂጀ ሥመረመር ለቆሻል ብለውኝ ነበር የሚራባ ጠጠር የሚመሥሉ እብጠት ነበር ሣልታከም በፊት አገቴላይ እብጠት ጀመረኝ አስወጣሁት እጉያ ውሥ ጥ አበጠብኝ ከዚያም እጡቴ ላይ መደሀኒቱን ከተጠቀምኩ በሃላ አይራባም ግን አለቀቀም እብጠቱ እናም ቲቢው ከለቀቀ ብየ አግብቸ የ6ወር እርጉዝ ነኝ ፮ ወር እሥከሚሞ ድረሥ ምንም አይነት ህመም አልገጠመኝም አሁን ግን ጧት ጧት ሥነሣ አፍጫየን በጣም ያፍነኛልጉሮሮየን ይዘጋኛል በአንደኛው አፍጫየ ወፈር ያለ ንፍጥ ከደም ጋር ይወጣኛል ምን ይሆን ተጨንቄ ሞትኩ😢😢😢
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
👉 ሳል? 👉 ደም የቀላቀለው አክታ? 👉 ውፍረት መቀነስ? 👉 ትኩሳት? 👉ማታ ማታ በላብ መጠመቅ? ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳንባ ነቀርሳ ሊሆን ስለሚችል ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ። 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/o4PamZppet6reJY
@user-hl8tm5mm3u
@user-hl8tm5mm3u 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዶክተር ከትግራይ ነኝ።እና ቀደም ሲል ከ 11ወር በፊት ታመሜ የግል ህክምና ኣልትራሳውንድ ራጂና የደም ምርመራ ሲታይ ኒሞንያ ኣለብህ ተባልኩ።እና ሁሉም ምርመራ ኣርጌ የኣክታ ምርመራ ብቻ ስላልነበራቸው ወደ ሆስፒታል ሄጀ የኣክታ ምርመራ ሳርግ ቲቪ ኣለብህ ግን በደንብ ማሽኑ ስላላጣራ ጧት ምግብ ሴትበላ ና ኣሉኝ።ሄድኩኝና ስመረመር ቲቪ ኣለብህ ብለው የመድሃኒት ማዘዣ ወረቀቱ ሲስጡኝ ያዶክተሩም ወረቀቱ ካየ በኋላ ምን ኣይነት መድሃኒት ነኝ ታድያ ምሰጠው ብሎ ውጤቱን እያነበበ ለሌላ ዶክተር ይነግረዋል።ከዛ እሱም ተመልሶ ለስዎስተኛ ግዜ በደንብ ተመርመር ኣለኝ።ተመረመርኩት በቃ ውጤቱ የበፊቱ ነው ሲሉኝ እንደገና ስመለስ በቃ መድሃኒት ጀምር ኣሉኝ።እናም በጣም ኣክታው ድካም ትኩሳት ስለነበረኝ።በዛ ግዜ ተወኝ።መድሃኒቱ መወስድ ሲጀምር ደም የመሰለ ኣክታ ጀምሮኝ ነበር ለ 7ቀን ሚያህል።ከዛ ታክሜ ስጨርሽም ስመረምፈር ነፃ ተባልኩ።እና ኣሁን ከ3ወር በኋላ ሳል የለኝም ግን መተንፈስ ሌሊት ይቆራረጠኛል ኣያስተኛኝም እና በግራ ደረቴ ከባቢ ቦታው እየተዘዋወረ የህመም ስሜት ይሰማኛል።ከዛ ወደ ትልቅ የግል ህክምና ሄጀ ኣሁን ስመረመር ኒሞንያ ነው ኣሉኝ።መድሃኒትም የሚቀባም ሰጠኝ።እና ዶክተር በእግዚኣብሄር ምክርዎ ይለግሱልኝ።ቲቪ ኣደለም ማለት ነው የታከምኩት ወይስ ምን ማረግ ኣለብኝ??????😢😢😢😢
@BetelehemSolomon
@BetelehemSolomon 8 ай бұрын
Ebakh dokte melslgn yesabs tebasa medhanit medanit yelewum??
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
የሳንባ ጠባሳ ወይም ፋይብሮሲስ ከባድ እና የዕድሜ ልክ የሳንባ በሽታ ነው። የሳንባ ጠባሳ ያስከትላል። ለመተንፈስ አስቸጋሪ ያደርገዋል። ምልክቶቹ በፍጥነት ሊመጡ ይችላሉ ወይም ለማደግ ዓመታት ሊወስዱ ይችላሉ። ምንም መድሃኒት የለም። የኦክስጂን ሕክምና እና ንቁ እንቅስቃሴ የሕመም ምልክቶችን ያስወግዳል። በብዙ በሽታዎች ሊከሰት ይችላል። እንደ ሲጋራ ማጨስ እና የሳንባ ነቀርሳ በሽታ ተጠቃሽ ናቸው። ከሁለት ሳምንት በላይ የቆየ ሳል የሳንባ ነቀርሳ ሊሆን ስለሚችል ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ። ለበለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ። 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/o4PamZppet6reJY
@birtuka4Tube382
@birtuka4Tube382 Ай бұрын
አበቴ የሰንበ በሸቴኛነዉ 😢😢😢😢
@fujifuji8155
@fujifuji8155 10 ай бұрын
ዶክተር ሰለ አስም ንገረኝ
@premiumeth
@premiumeth 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/a3aQhaB8gbukd68
@user-uu3wx3hl4h
@user-uu3wx3hl4h 3 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ዶክተር እኔ ወንድሜ የሳባምች ታማሚ ነው ህፃን እያለ ለብዙ ግዜ ታሞዋል ከዛ ደና ሆነ ግን ትላትና በጣም አሞት ሆስፒታል ነው ያደረው ከደም ምርመራ ብዃላ መልሰው የሳባ ምች ነው አሉት ይህማለት በሽታው አይድንም ምልክት ነው ?
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@usmanmohammed2783
@usmanmohammed2783 11 ай бұрын
👍👍👍
@premiumeth
@premiumeth 11 ай бұрын
ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ። አመሠግናለሁ።
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 9 ай бұрын
ዶክተር ማናገር ፍልጌህ ነበር መስመርህን ብታስቀምጥልኝ
@ZedDinku
@ZedDinku 9 ай бұрын
እኔ ያመኛን
@premiumeth
@premiumeth 9 ай бұрын
በጤና ተቋም በመመርመር መፍትሄ ያግኙ።
@LailaLaila-ir8yj
@LailaLaila-ir8yj Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እድሜ እና ጤናውን አላህ ይስጥህ እኔ ጉንፋን ሲይዘኝ ነው የሚነሳብኝ ሳሉ 2አይቆይም በጣም ሚብስብኝ ማታ ስተኝ እናም ማንኝውም ጭስ እናም መጥፎ ሽታ በጣም ትንትን ብሎ ያስለኝል አንዳዴ ባልታከምም 1ሳምንት ቆይቶ ይተውኝል መዳሀኒትም ስወስድ መድሀኒ ስጨርስ አይተወኝም በራሱ ጊዜ እጂ ችግር አለው?
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
የአስም በሽታ አለቦት? kzbin.info/www/bejne/a3aQhaB8gbukd68
@LailaLaila-ir8yj
@LailaLaila-ir8yj Жыл бұрын
@@premiumeth አሰም ዬለብኝም የሳባ ምች አለብኝ ጉንፋን ሲይዘኝ ይነሳብኝል አንዳዴ ሳልታከምም ይተወኝል ችግር አለው ይሁን
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
የደረት ህመም, የመተንፈስ ችግር, ሲተነፍሱ ክር ክር የሚል ድምፅ እና አገጭን ወይም ጀርባን ማሳከክ? በቤተሰብ ውስጥ የአስም በሽታ ያለበት ሰው አለ?
@user-su1un3gl6o
@user-su1un3gl6o 11 ай бұрын
የልም ግን መፍትሄዉ ምንድን ነዉ
@rawanhalaiba8722
@rawanhalaiba8722 2 ай бұрын
ዶክተር አትለፈኝ እባክህ እኔ ስደት ላይ ነኝ ልጄ በዚ በሽታ ተጠቅቶብኛል አድራሻህን ንገርኝ እንድታይልኝ ፈልጋለዉ የቀረኝ ስምንት ወር ይቀረኛል😢
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@user-bn9ff5mu1w
@user-bn9ff5mu1w Жыл бұрын
በጣም እናምሰግን አለን እኔ የሳባ ምች አለብኚ ትፋሸ ያጥርኛል
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለጥያቄው አመሠግናለሁ። የሳንባ ምች እንዳለቦት በምርመራ ቢረጋገጥ እና ትክክለኛውን መድሃኒት ቢታዘዝሎት ባይ ነኝ። ለሌሎች እኖዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩኝ።
@user-hx9yo9qp7g
@user-hx9yo9qp7g 11 ай бұрын
ዶክተርእኔቲቢአለብኝግንትኩሳትዉጋትአለብኝምንላርግ
@premiumeth
@premiumeth 11 ай бұрын
የቲቢ መድሃኒት እየወሰዱ ነው? የሚወስዱ ከሆነ ጥሩ። የሳንባ ምች (Pneumonia) ከሳንባ ነቀርሳ (TB) ጋር ሊከሰት ይችላል። ሆስፒታል ሄደው በደንብ ይታዩ።
@hikmayoutoube4336
@hikmayoutoube4336 11 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ ልጀ ከታመመ ካመት በላይ ሆነው ወር ደህና ቢሆን ቀጣይ ወር ደህና አይሆነም ሀኪም ቤት የሂዳል ሹርብ ይሰጡታል ማስታገሻ ነው የሚሰጡት እና ምን አይነት ሕክምና ቢያደርግ ነው በሽታው የሚለቀው በፈጣሪህ ተባበረኝ እኔ ያለሁት ወጭ ነው ልጀ ያለው ሀገር ነው ግራ ነው የገባኝ
@premiumeth
@premiumeth 11 ай бұрын
እድሜው ስንት ነው? ትንንሽ ልጆች ላይ በብዛት የሳንባ ምች ሊመላለስባቸው ይችላል። ነገር ግን ብዙ ምክንያቶች ሊኖሩት ስለሚችል እና የሳንባ ነቀርሳ አለመሆኑን ማረጋገጥ ስለሚኖርብን ጥሩ ነው ወደሚሉት ሆስፒታል ቢወስዱት ጥሩ ነው።
@user-eo9pf5sf4d
@user-eo9pf5sf4d 8 ай бұрын
ሠላምጤናይስጥልኚዶክተርእኔክስወስትአመትበላይሁኖኛልታምሜየሳባምቺነውብለውኚነበርእናቅቤናማርተጠቀሚአሉኚተጠቅሜውነበርየተወስነግዜተሻለኚአሁንግንመተፈስእየተቃተኚነውምንማዲርግአለብኚአይተህእዳታልፈኚመፍትሄስጠኚምንማዲርግእዳለብኚያለሁትካገርውጪነኚመላአጥቻለሁመላስጠኚወዲሜ😢😢😢😢😢😢
@premiumeth
@premiumeth 8 ай бұрын
የሳንባ ምች በማር እና በቅቤ አይታከምም። ማር ለአስም የተወሰነ ጥቅም ሊኖረው ይችላል ነገር ግን ለሳንባ ምች የኪኒን ወይም የመርፌ መድሃኒት ነው የሚሰጠው።
@user-rk9qx5ph7b
@user-rk9qx5ph7b 8 ай бұрын
እኔንም በጣም ነው ምየፍናኝ ዶክታር ማላበላኝ
@premiumeth
@premiumeth 8 ай бұрын
ተመርምረው ይወቁ።
የሳምባ ምች ምንድን ነው?
6:24
Fana Television
Рет қаралды 40 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 39 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
ህግደፍን 1ይ ጉባኤን
13:50
AAN MEDIA NETWORK
Рет қаралды 2 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН