Ethiopia - የሸዋው ፋኖ መሪ እጅ ሰጡ….?፣ በራያ የታገቱት ወጣቶች፣ ፕሬዚደንቶች ታሰሩ፣ የአቶ ሽመልስ የጨፌ ንግግር፣ የልደቱ ጥሪ

  Рет қаралды 190,565

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 291
@debebetessema7649
@debebetessema7649 2 ай бұрын
ደብረጽዮንም ተገደለ። ህወሃትም ዱቄት ሆነ። ወዘተ ስንሰማ ስለኖርን ይህንን ለማመን ተጨባጭ ነገር ማየት ያስፈልጋል። የአማራ ፋኖ ግን ትምህርት መውሰድ አለበት ትንሽ ክፍተት እርሰበእርስ ከተፈጠረ ጠላት እንዴት አጋኖ በማቅረብ እንደሚጠቀምበት እንደሚጎዳ መታወቅ አለበት።
@spiritsandorbs2666
@spiritsandorbs2666 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ እጅግግግ ሀያልልል፣ እጅግግግ ቁጠኛ፣ በኢትዮጵያ ጉዳይ ከማንምምም ጋር የማይደራደር አምላክ መሆኑን በተጨባጭ እያየን ነውውው!!! ጀዊሳዎች ቀን የጎደለባቸው በኢትዮጵያ ላይ አፈሙዝ ያዞሩ ዕለት ነውውው!!! ገና ምንንን አይተህ፣ እግዚአብሔር የጀመረውን ሳይጨርስ አያቆምምም!!!
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x 2 ай бұрын
ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን
@HvkooY
@HvkooY 2 ай бұрын
በቃአን የአማራን ህዝብ አታስጨርስ ፋኖች እኛ ተስፋ አድርገንባችሁ ነበር ግን ያሳዝናል😢😢
@cgf8399
@cgf8399 2 ай бұрын
አያዋጣምጦረነት ይብቃ ስላምለሀገራችንአሏህያጣልን ህዝብእየተስቃይነዉ ጦርነትይቆም ስላምእናፍቅርለሀገራችን
@Fikru1948
@Fikru1948 2 ай бұрын
😂😂OHODED
@KeraKera-ln5dz
@KeraKera-ln5dz 2 ай бұрын
ለለሉሉሉሉሉሉሀሀ​@@Fikru1948
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ኡፉ ኡፉ ወይ መቃጠል ወይ መቃጠል😢😢😢
@oumerhamid3469
@oumerhamid3469 2 ай бұрын
😂😂😂
@messisoll
@messisoll 2 ай бұрын
. 😂😂😂😂😂
@DereseTasew
@DereseTasew 2 ай бұрын
አትቃጠይእኔአለው
@teferiwoldeyesus883
@teferiwoldeyesus883 2 ай бұрын
ገና በደንብ ትቃጠላላቹ ምድረ ጽንፈኛ
@MohammadAli-wq4yn
@MohammadAli-wq4yn 2 ай бұрын
ምንም እየገባኝ አይደለም ጎበዝ
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 2 ай бұрын
Yihie “Monotone” (non-natural but same tone when reading) yemibalew anebab new gira yemiayagabaw.
@AdATA-e4m
@AdATA-e4m 2 ай бұрын
ሳልሰማ የምጽፈው ነገርስ ድል ለቆፍጣናው ላይበገሬው ፋኖ ❤
@daadhigd893
@daadhigd893 2 ай бұрын
አራም! ድል እያማረህ ይቀራል። አይጥ ነፍጠኛ!
@AdATA-e4m
@AdATA-e4m 2 ай бұрын
@@daadhigd893 ከከከከ ለስድብ ቦታ የለነም ሲሰሉ ወያ ሲሰቅሉ
@daadhigd893
@daadhigd893 2 ай бұрын
@@AdATA-e4m አራም ዘረ አራም!
@AdATA-e4m
@AdATA-e4m 2 ай бұрын
@@daadhigd893 ከከከ ሁሌ በሳቅ ትታለፋላቹህ እናተ ስትቃጠሉ እኛ ሳቅ ብቻ ድል ለጀግናው ለቆፍጣነውፋኖ እርር በሉ
@daadhigd893
@daadhigd893 2 ай бұрын
@@AdATA-e4m አራም ዘረ አራም!!! ከናንተ አዝማሪ እና ቅጠል በጣሽ መተተኛ እንጂ ጀግና በቅሎ አያውቅም። ቅዘናም! ታሪካችሁን ለማያውቅ ተበጥረቅ! እኛ እናውቃችኋለን!! እንደ ጅብ ሰፊ አፍና ሆድ እንጂ ልብ የላችሁም።
@yohanishabite
@yohanishabite 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ።አሰግድ አንድ ነው።ፋኖ ሺ ጀግኖች አላቸው
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 2 ай бұрын
ሁሉም.ይስጡ.ማንም.ሳይሞት.ሰላም.ይምጣልን..ጦርነት.ጦሱ.ብዙነው..ያልተነካነው.እዳር.ሆኖ.በለው.የሚለው.ምን.አተረፍን.አናቶች.አባቶች.ተሰቃዩ.ህፃናት.ትምሕርት.አይሄዱም.ነፃነት.የለም.አተ.ፋኖ.ነህ.አተ.ኦነግ.ነሕ.ብልፅግና.ነሕ.እየተባሉ.ስቃይ.ውስጥናቸው.ለሁሉም.የሀገሬ.ህዝብ.ሰላም.ይሁን.ምላልባት.አብይ.ቢወረድ.እንደ.ኒቪያ.የታጣቂዎች.መጫወቻ.እዳንሆን.እፈራለሂ.አባካቺ.በፀሎት.እንበርታ.በቃ.ፈጣሪ.የሚሻለዉን.ይስጠን
@teddygezahegn339
@teddygezahegn339 2 ай бұрын
እናትሽ ትበዳ አብይ ይብዳሽ
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 2 ай бұрын
@@teddygezahegn339 እኔ.አብይ.ይምራ.አከሌ.አላልኩም.ፈረሐቴን.ነው.የተነፈስኩት.እኔ.የማንም.ደጋፊ.አይደለሁም.ግን.ከዘረ.የፀዳሁ.ኢቲዮጲያዊት.የተዋሕዶ.ልጅ.ነኝ.ሰሜታዊ.አንሁን.ጦርነት.ለማንም.አይጠቅምም...የሚጠቅመን.ፍቅር.ቢቻ
@toyba3234
@toyba3234 2 ай бұрын
ጀግናው ኮማደር አሰግድ መኮነን እጅን አይሰጥም ፈጣሪ ይጠብቀው
@MulukenKebede-ly3dm
@MulukenKebede-ly3dm 2 ай бұрын
ትክክለኛውን መንገድ መርጧል
@Gorawnana
@Gorawnana 2 ай бұрын
@@MulukenKebede-ly3dmመማረክ ያለ ነዉ። እጅ አልሰጠም
@girmaamen
@girmaamen 2 ай бұрын
Video ልኮልሃል 😂
@JonJonmeles
@JonJonmeles 2 ай бұрын
ይቅሰፋቹ አስመሳዮ
@girmaamen
@girmaamen 2 ай бұрын
@@JonJonmeles ከአማኑኤል ሳትወጣ አትጻፍ
@JemalYimam-c9l
@JemalYimam-c9l 2 ай бұрын
በፋኖ ስም አማራን ክልል የሚያቆረቁዝ የዶላር ነጋዴ የኢትዮጵያ ህዝብ በክተት የማያዳግም እርምጃ ከመንግስት ጋር ጎን ሆነን ሀገራችንን ከድህነት እና ከጦርነት ነፃ እናውጣት
@Ethiopian123
@Ethiopian123 2 ай бұрын
ከመንግስት ጎን ነው ያልከው ቀልድህ በጣም ጣፋጭ ነው ከጦርነቱ በፊት መንግስት በረሀብ ሊደፋን ቲኒሽ የቀረን ህዝቦች ከጎኑ ከቆምንም ጎኑን ለመውጋት መሆን አለበት
@GemeHussen-ee7lk
@GemeHussen-ee7lk 2 ай бұрын
👉👉 ጋሼ አሰግድ እስካሁን ላደረከው ፋኖን የማብቃት ስራ በእውነት የአማራ ህዝብ ከልብ ያመሰግንሀል ብየ አምናለሁ ። 👉👉 በአንዳድ ወጠጤ መሪ ነኝ ተብዬዎች ፀብ ጫሪነት እርስ በእርስ ላለመገዳደል ብለክ እንደለቀቅህ ለማንም ግልጽ ነው ‼️ የመፍትሄው አካል በመሆንክ አሁንም በታላቅ ትህትና እናመሰግንሀለን ‼️ድል ለአማራ ህዝብ ‼️
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 2 ай бұрын
እኔ በጣም ግራተጋብቻለሁ አዝኛለሁ😢 እንዴት አንድ መሆን አቃታቸው አሰግድ የጎጃም ልጅ ነው ሸዋ የራሱ የሆነ ጀግና የፋኖ ቡድን አላቸው ለምን መግባባት አቃታቸው አሰግድ ለምን?ጥያቄ ሸዋን እያገለሉት ይታያል ጎጃም ጎንደር ወሎ ለምን?😢ሸዋ ፋኖዎች ሲበዛ ጀግና እና ስልጣኔ አላቸውትምህርት አላቸው ግን ምን ስራ አይሰጣቸው የራሳቸውን ሰዎች ያስቀምጣሉ? ሸዋ በባለፈ ጦርነት ወንድሞቼ ብለው ወሎ ድረስ የኤዱ ናቸው ሊያግዙ ዛሬላይ ግን እያገለሏቸው ነው ለምን ?አሁን ደግሞ አሰግድ ይኤ ተፈጠረ ማርያምን ግራ ነው የተጋባሁት 😢ብቻ ፈጣሪ ሆይ ንጹሀንን ይገብቅ
@M-xu6ce
@M-xu6ce 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ❤
@zenebemulugata
@zenebemulugata 2 ай бұрын
እስከደር ይገደል መከላከያና እክሰደር ፍኖ ናቸዉ ከበዉ ያሳዙት😢😢😢
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 2 ай бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 2 ай бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@birukteklewold7618
@birukteklewold7618 2 ай бұрын
በሽተኛ ነህ
@Negaon2024
@Negaon2024 2 ай бұрын
አሰግድን ያስበሉት one amharaዎች ናቸው ከፋኖ ወንድሞች ጋር አብሮ እንዳይሰራ አግደው ይዘውት እጅ እንዲሰጥ አደረጉት! ሴራው ሳይገባችሁ ፀረ እስክንድር የጠላት ኘሮፖጋንዳ ምታራግቡ ተጠንቀቁ!
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 2 ай бұрын
አወ ሁሉም ፋኖ እጂ ይስጡና ከጦርነት ይገላግሉን ይበቃናል ሞት መፈናቀል ፋኖ መቼ አሸነፈ እኔ በፋኖ ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ😢😢😢😢
@TemesganAbiye
@TemesganAbiye 2 ай бұрын
ፋታ ሸኔ ሚድያነህ አናውቃለን ሁላችንም ማንም አለ ማን ሄደ መጨረሻ ግን ፋና ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝባዊሐይል ፋኖ ያሸንፋል
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 2 ай бұрын
የድሃውን ልጅ ለሥልጣን ብላችሁ አታስጨርሱት ። ጉራ ብቻ
@alsherifsirur1342
@alsherifsirur1342 2 ай бұрын
ምን እጅ ብቻ እግር ጭምር ነው የሰጠው።
@iftumohamed2443
@iftumohamed2443 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላ
@getnetsharew2494
@getnetsharew2494 2 ай бұрын
የማንሰማው ጉድ የለም።
@KIdstKidst-e9w
@KIdstKidst-e9w 2 ай бұрын
እውነት ከሆነ በጣም ይከፋኛል😢😢😢😢😢
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 2 ай бұрын
ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ጦርነት በቃን
@AliAhmad-z5w4d
@AliAhmad-z5w4d 2 ай бұрын
King Abichuu 🇪🇹💯👌💪
@robelbitew2215
@robelbitew2215 2 ай бұрын
ደናሁን ፋኖ
@YalemeworkalehegnDasse
@YalemeworkalehegnDasse 2 ай бұрын
ጅል ጦርነት ዉሥጥ ያለና የነበረ ነዉ የናተን የሞቱትን ግን ቁጥራቸዉን ታቁታላችሁ መሀይማን
@zx9713
@zx9713 2 ай бұрын
ፋኖ አሰግድ እጅ ሰቶ ከሆነ እዉነት ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 2 ай бұрын
እንክንሰጠ ጀግናነው ህዝብንእዶውሰጥዱህነት ውሰጥከተቱንእጀ ምንውጤትመጣ ሰላም ለአገራችን
@LegeseHune
@LegeseHune 2 ай бұрын
የድሀን ልጂ አስጨርሶ እሱ እጂ ሰጠ አይ ግዜ
@ፍቅርሰላም-ቨ9ኰ
@ፍቅርሰላም-ቨ9ኰ 2 ай бұрын
ብልፅግና ገብረፂዮንን ስንጊዜነው ያዝኩት ያለው
@Mashquke
@Mashquke 2 ай бұрын
የዳሌ መድሀኒት ያጥፋቸው ጠቅላላ።
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 ай бұрын
አንድ ስው እኮ ነው እሱ እጂ ስጠ ማለት የአማራ ህዝብ ትግል ይቆማል ማለት ነው ስጠም አልስጠም በትግል እየሞተም መስዋእትነት እየከፈሉ ስንት ጀግናች አልፈዋል
@נגהמלסה-ת9ט
@נגהמלסה-ת9ט 2 ай бұрын
P
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 2 ай бұрын
ፀሎት ጥሩ ነው ፀልዩ @ ጦርነት ጥሩ አይደለም
@yemaneweldegerim618
@yemaneweldegerim618 2 ай бұрын
የሚገርመው ግን ለአማራ ህዝብ ብለን ነው የምንዋጋው የትለው ነው።
@yohannesgatai2300
@yohannesgatai2300 2 ай бұрын
እስክንድር ነገ ወደ ፋኖ ከገባ ወዲህ ግን የፋኖ መከፋፈል በጣም እየሰፋ መጣ
@Fatoma-nj7nm
@Fatoma-nj7nm 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ድልለፈኖ
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 2 ай бұрын
የምን እዉነት ?
@HaaTttmmee-sq5md
@HaaTttmmee-sq5md 2 ай бұрын
እዳይገሉት እጂ ጦረነት ይብቃ
@TakeleTaye-ep7iv
@TakeleTaye-ep7iv 2 ай бұрын
ፋኖ ቻውውውውው
@asenakechedejena801
@asenakechedejena801 2 ай бұрын
ልደቱ አሁንም ሰው ይሰማኛል ብሎ ማሰቡ ይገርመኛል ደረቅ
@alelignwase2702
@alelignwase2702 2 ай бұрын
እጅ አልሰጠም በመከላከያ ተቀፍድደው ነው።
@robelbitew2215
@robelbitew2215 2 ай бұрын
ፋና ከፍተህ እይ እጁን ሰጠ😂😂😂🎉
@eyocebeab
@eyocebeab 2 ай бұрын
አሰገድ ከብልፅግና ጋር ከተስማማ ቆይቶል
@eyocebeab
@eyocebeab 2 ай бұрын
ይግባ ትግል አይቆምም
@EAT321
@EAT321 2 ай бұрын
አቶ አሰግድ ዶላር እንደተላከላቸው ጭምጭምታ ነበረ እውነት ሆኗል ማለት ነው ስለዚህ ጦር ከሚያስጨርስ እጁን ቢሰጥ ምን ይገርማል ሊያውም ኮምቦልቻ ምን እየተሰራ እንዳለ ግልፅ ነው ዋና ሴራ እየተሰራ ያለበት ከተማ ነው ።።።
@Manyazwal
@Manyazwal 2 ай бұрын
ሁሉም እርስ በርሳቸው ከመተላለቃቻው እጃቸውን መስጠታቸው ጥሩ አማራጭ ነው ።አንተም የፋኖ ገደለ ማሚቶ ከመሆን ለኢትዮጵያ ድምጽ ሁን
@LiyuBisrat
@LiyuBisrat 2 ай бұрын
በወቻሞ ዩኒቨርስቲ ፕሬዜዳንቶች ላይ የተወሰደው እርምጃ በሌሎችም መቀጠል አለበት ።
@tilahun5421
@tilahun5421 2 ай бұрын
እጅ ሰጠና በብዙ መስዋዕት ተያዘ በጣም ይለያያል
@bizuayehudelelegn8011
@bizuayehudelelegn8011 2 ай бұрын
ልደቱን ማመን አይቻልም
@danielazeze
@danielazeze 2 ай бұрын
መከታው፡የከዳህው፡ወንድምህ፡እጣ፡ይደርስሀል፡እባቡ፡እስክንድር፡ጠብቅ
@Mamaaa-t6s
@Mamaaa-t6s 2 ай бұрын
ከቀሩት ጋር ወደፊት ፋኖ ያሸንፋል
@ZbibaSisay
@ZbibaSisay 2 ай бұрын
Fanoo alreday leader all ftrue famo be strong stand on your postion
@טדיטייאציאו
@טדיטייאציאו 2 ай бұрын
ምን ነገ ሌላ እንሰማለን ማለት እንዴት ኧረ ሊሆን አይችልም
@ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ
@ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ 2 ай бұрын
አይስማም
@Allamehara
@Allamehara 2 ай бұрын
ስጀመርቀደዳነውእጂአልሠጡም፡ጥላትአብይይውደምድልለፋኖሠራዊይት።
@GjGu-v6h
@GjGu-v6h 2 ай бұрын
ትግሉን ወሐአ በላዉ ማፍሪአ ናችሁ
@SamPro-r1c
@SamPro-r1c 2 ай бұрын
የማል😊
@HABTAMUAYICHEW
@HABTAMUAYICHEW 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@AdATA-e4m
@AdATA-e4m 2 ай бұрын
ጀሮየ ነው ወይስ አይሰማም 😮
@YisuYishak-b7s
@YisuYishak-b7s 2 ай бұрын
Eyesus Geta new
@wendmagegnassefa1011
@wendmagegnassefa1011 2 ай бұрын
ልደቱ እየፈጩ ጥሬ እና አድሮ ቃሪያ የመሆን ማንነቱ ወደ እብደት እየቀየረው ነው።
@habibahassen5415
@habibahassen5415 2 ай бұрын
ግን ተው እሽ ለእያንዳንዱ ለምታቀርበው ሪፖርት ተጠያቂ ነህ
@ZekariasSolomon-m3b
@ZekariasSolomon-m3b 2 ай бұрын
በበኩሌ ፡ አሰግድ የሚሉት ሰውዬ ፡ እውነት ለተገፋው የአማራ ህዝብ የቆመ ታጋይ ነበር ለማለት እጅግ ይከብደኛል ። ምክንያቱም ፡ ታጋይን የማይመጥን ቅንጡ ኑሮ እየመራ ፡ ህዝብ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረውን የፋኖ አንድነት ላይ ዋና እንቅፋትም የሆነ ሰው ይመስለኛል ።
@hassetassefa242
@hassetassefa242 2 ай бұрын
ፋኖዎች ሆይ የአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያዊ፣ መላው አፍሪካ እና ዓለም ሁሉ አንድነታችሁን እየጠበቀ ነውና እባካችሁን አንድነታችሁን አብስሩን 🎉🎉🎉 አንድ ሁኑ 🤞 አኑድ ሁኑ 🤞 አንድ ሁኑ 🤞 - የአማራና የኢትዮጵያ ተስፋ ፋኖ ወደ 4 ኪሎ መገስገሱ ብቻ ነው - ወንጀለኞቹ የብልፅግና አመራሮች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው፣ # አማራ ሆይ ከፋኖ ጎን እንቁም # መላው የአማራ ህዝብ የፋኖን ኃይል በመከተል በወልቃይትና በራያ ላይ ዓይንህን እንድታደርግ! 💪ህወሃት እስከ ተከታዮቹ በወልቃይትና በራያ የአማራ ምድር ላይ ይቀበራል💪 ዝንተዓለም አማራ ❤ የማይሰበረው አማራ 💪 ፋኖነትና ነፍጠኝነት ይለምልም 💪
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 2 ай бұрын
😢😢 ሁሉም ነገር በኦሮሞ ክልልነው የሚሰራ ነው ሌሊው ኢትዮጵያዊ አይደለም ???አማራውያን አንድነታችሁን አስጠብቁ ተው ትልቅ ስተት አትስሩ።።ሸዋን ጠብቁ ጎንደር ጎጃም ወሎ አስተውሉ ሸዋን አታግሉት 😢 ሸዋ ጀግነነቱን ታውቁት የለ ወሎ ድረስ የመጡ ጀግኖች ናቸው ወንድሞቼ ብለው ተው ፋኖዎች አንድነት አስጠብቁ። ለብልጽጋና የደስታ ውስኪ አታስጠጡት
@hallelujah9090
@hallelujah9090 2 ай бұрын
2ሰዓት ላይ ኢቲቪ የአሰግድን ኢንተርቪው አሰራጭቷል
@ermiasmelaku237
@ermiasmelaku237 2 ай бұрын
የህወሀቱ አብረሀም ያዬ ለደርግ እጁን መጥቶ ነበር! አዲስ ነገር የለም ከሆነም! ፋኖ ያሸንፋል!
@GML90-b7r
@GML90-b7r 2 ай бұрын
1.አሰግድ መኮንን ይህን እርምጃ ወስደው ከሆነ ጀግና ናቸው ። ድሮውንስ እርስ በእርስ የሚባላ ቡድን እንዴት ህዝብን ነፃ ያወጣል? 2. አይ ክህደቱ ልብህ ትፈርሳለች እንጂ ሀገር አትፈርስም ሽግግር አንዳልክ ልትከስም ነው ።
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas 2 ай бұрын
ባካችሁሌላወሬአውሩመኾኑንየምታወሩትአጣችሁድልለአማራፋኖ
@ILOVEPUTIN1
@ILOVEPUTIN1 2 ай бұрын
ጉድነው እውነት ይሆን
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 2 ай бұрын
The only solution you have as Amhara people and Ethiopians to live together peacefully no more Ethiopia for one group no more 4k without election peace for Ethiopia under aby Ahmed leadership
@elaybright8884
@elaybright8884 2 ай бұрын
አሰግድ ማም ማነው ለመሆኑ የቀድሞው ጦር ባህር ኃይል ማሪንኮማንዶ ይባል ነበር የመቸ ቅጥር ነበር እንዲህ የወሬግሪሳ ሀገርን ወረሳትሳ ዉዥንብር ብቻ።።።
@Tybatube
@Tybatube 2 ай бұрын
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ❤❤❤
@ሰኢድከዱባይ
@ሰኢድከዱባይ 2 ай бұрын
ያሳፍራል ለህዝብ እንታገላል ከሚል ፋኖ ይሄአይጠበቅም
@tadewosnasa7740
@tadewosnasa7740 2 ай бұрын
በመከራ ላይ ሆኖ አንድ መሆን ያቃተው ፋኖ ተስፋ የለውም ።
@hawahawa6586
@hawahawa6586 2 ай бұрын
ወነት ከሁነ መከታውአሳፋሪነው
@Amen_tube
@Amen_tube 2 ай бұрын
ዜናህ ውስጥ የጀግና ማዕረግ አትርሳ ኮሎኔል አሰግድ
@MinilikGetnet
@MinilikGetnet 2 ай бұрын
Good Nice ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@be-liever
@be-liever 2 ай бұрын
ሁሉም ፋኖ ተስፋ እየቆረጠ ነው ሁሉም እጃቸውን ይሰጣሉ ምንም የሚታግሉለት አላማ ዬላቸውም😂😂😂 አሰግድ የተባለው የፅነፈኛው መሪ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰ ነው።
@TesfaMechachaile
@TesfaMechachaile 2 ай бұрын
Tole esun abren binay ayshalm
@danielazeze
@danielazeze 2 ай бұрын
በቃ፡እስክንድር፡ከተወገደ፡ነገም፡ሌላ፡እናያለን፡
@getnettefera1205
@getnettefera1205 2 ай бұрын
ለአማራ ህዝብ ትግል ሳይሆን ለግል ስልጣን ነበር ሲታገል የነበረው
@الحمدلله-و2ص3ث
@الحمدلله-و2ص3ث 2 ай бұрын
የአንፆኪያው ጀግና ለብልፅግና እጂ አይሰጥም 💪💪💪💪
@SamuelAlesew
@SamuelAlesew 2 ай бұрын
Ere ebakih besefer eyasebik ena ye antsokiya jegina besefer kemiyasb hayl gar yetim aydersim .dibin adrgo new ej yesete enj
@TsedaluDessie-o6z
@TsedaluDessie-o6z 2 ай бұрын
ተው ግን አድ❤ሁኑ
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 2 ай бұрын
ወይ ዳሌ መጨመር እግዜሩ ያልሰጠሸን ዳሌ ከይት ታመጪው ወይ ዘንድሮ
@userasnakech
@userasnakech 2 ай бұрын
ኤሬ ዉሸት ነዉ በለኝ! ምን ነካዉ ?በሰላም አይመስለኝም በጣም ያሳዝናል እዉነት ከሆነ መጀመሪያም ከልቡ አልነበረም ማለት ነዉ😢
@teferiwoldeyesus883
@teferiwoldeyesus883 2 ай бұрын
እያንዳንዱ እየተግተለተለ ይገባል ቋንቋው ተደበላልቋል
@TeferiTeshome-jg5ku
@TeferiTeshome-jg5ku 2 ай бұрын
እስክንድር እከካሙ መቸም ሰው ሳይሆን ከነ እከኩ ይሞታል
@zt4mdyas211
@zt4mdyas211 2 ай бұрын
እና ምን ይጠበስ። እሱ ድሮም ችግር ነበረበት። በአዴን ነበር። አማራ ሚልዮን መሪ አለው። ከሱ እንዃን ተገላገልን። አሁን እየጠራ ነው። ብራቮ አማራ
@ልይሽሀገሬልይሽ
@ልይሽሀገሬልይሽ 2 ай бұрын
ወይኔ እስክድር ግን በጣም ስልጣን ወዳድ ነው ፋኖን የተጠገው ስልጣንን አስቦ እጅ ለኢትዮጵያ ህዝብ ወይም ለአማራ አስቦ አይደለም እስክድር ሆይ ስልጣን በአንተ ብልጠት አታገኘውም ስልጣን ከእግዚአብሔር ነው ልንገርህ እግዚአብሔር አዘጋጅቷል ኢትዮጵያን በሰላም እና በአንድነት የሚመሩትን ወጣቶችን በውነት እልሀለው መሪ መሆን አትችልም ።
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و 2 ай бұрын
የፋኖንልብስአልብሰው እጅሰጠየተለመደነው ምንይገርማል
@AbelYonas-n7w
@AbelYonas-n7w 2 ай бұрын
ምቱ ዎገቡ ስለበጠሰ ምኑ እጅ ብቻ ገና እግራቸው
@MussaraFenta
@MussaraFenta 2 ай бұрын
ራያአይ😢😢😢
@Helen-si8kj
@Helen-si8kj 2 ай бұрын
እሳቸውእጅከሰጡበቃልላውምእንደዛነውእናውሸትነውበሉኝጀግናእጅአይሰጥምእስከመጨረሻይታገላልድልለጅግኖችድልለፋኖ❤❤❤
@wowwoww1904
@wowwoww1904 2 ай бұрын
አዝናለሁ እደትእጀይሰጣል እሱባለበት አካባቢ ካልተሰማማ ምንአለ ወደነምሬ ወደዘምነዘድብተህድ
@solomonsinke457
@solomonsinke457 2 ай бұрын
አማራ እጂ አይሰጥም
@AbbaateAbbaas
@AbbaateAbbaas 2 ай бұрын
ገናከማለቃቸው በፍት እጅ ቢሰጡ ይሻላቸዋል።
@TesfaMechachaile
@TesfaMechachaile 2 ай бұрын
Ma ate zbam
@nati_tp
@nati_tp 2 ай бұрын
አሁንም አያርምህም ልደቱ
@AminKhan-nu6lv
@AminKhan-nu6lv 2 ай бұрын
አረፍታ ዴ ሊ ያአዲስ አበባ መብራት አንድ በለው አረ ተቸገርን ፊርጆች ተቃጠሉ ለሚመለከተው ክፍል አስ ተላልፍልን አደራ
@HashimDad-bu6qw
@HashimDad-bu6qw 2 ай бұрын
ደሮም ፍኖ ጉራብቻ
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 2 ай бұрын
ይገርማል ማንም የፈለገውን ይበል ከዘረኝነት ካልወጣን አይሆንም ፍኖ ሰለአማራ ነው የሚመለከተን ተብሎ እንደ አቋም ከተወሰደ ነገ ጠቅጠቅ ያለ ጫካ መደበቅያ ያለው እነ እንተና የሚል ነፃ አውጪ ይቋቋማል ሰለዚህ እንደ ሊሒቃን ቃታ ከያዙት ፅንሰ ሐሳብ ብትንትናችን ነው የሚወጣው ብቻ የማዝነው አማራ ምንድነው ዶክትሪም የፖለቲካ ልዩነት መሰፈርት አማራ ተገደለ ተጨቆነ አማራነት ወንጀል ሆነ በሀገራችን ብለው ጫካ የገባ መርዶ እገሌ አማራ አይደለም አልተዋጋም ሌላም ሌላ ምን አመጣው የማዝነው ሰለፈሰሰ ደም ዘረኝነት በሽታ ፈወሰ የሌለው ሀገር በታኝፈጣሪ ይንቀለው።
@henokbiksegn6537
@henokbiksegn6537 2 ай бұрын
ይሁዳም ለ 30 ብር እጅ ሰጥቷል በመጨረሻም ታንቆ ሞቷል። ይሄም ያው ነው
@Fikru1948
@Fikru1948 2 ай бұрын
Meri - aydelem❗️
@Fatumatube3599
@Fatumatube3599 2 ай бұрын
ሲጀመር ስራቸው የአማራን ህዝብ ለግል ጥቅም መበዝበዝ ነው ስራቸው ወጣቶችን እያገቱ ብር አምጡና ትለቀቃላችሁ ነው የሌባ መአት ነውያው አገራችን ድሀን የሚጠቅም የለም አላህ ከይሩን ያምጣል ለደሀው ለፍቶ መቀመጫ ላጣው ለገበሬወ ለአሀገሬህዝ አላህ ጦርነትን ያንሳልን
@Gorawnana
@Gorawnana 2 ай бұрын
አዛኙ ካድሬ። ገደልግባ
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 720 М.
ጥላዬ ሙሉ ፊልም |Telaye full Amharic movie 2022 |New Ethiopian Amharic movie
1:52:42
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17