Ethiopia - “የት ይደርሳል ማለት ችግር ፈጥሯል” ፕሬዚደንቷ፣ ስለአባይ የተሰማው ምስራች፣ ቀርቧል የተባለው አደጋ፣ በሁለት ወገን የታሰሩት መከላከያዎች

  Рет қаралды 84,825

Feta Daily News

12 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 55
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ።
@user-jk6or4pi4i
@user-jk6or4pi4i 12 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ሽንፈት ለኦነጉ መንግሥት ፈጣሪ ነኝ ለሚለው
@user-zv9mv5en8y
@user-zv9mv5en8y 12 күн бұрын
ዲል ለጀግናዉ የአማራ ልጂ ድል ለጀግናዉ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 11 күн бұрын
✌️🇪🇹 Victory for the popular Hizbawi GINBAR Amhara - FANO 🇪🇹✌️
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 12 күн бұрын
ፕሬዝዳቷ ሁሌ ዳርዳሩን ነዉ የምታወራዉ
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 12 күн бұрын
ድል ለምንግዜም የአማራ ፋኖ። የአማራ የህልውና ትግል ማሸነፍ ብቻ ነው የሚያድነው። መነሻውም መዳረሻውም የአማራን ህልውና በፅኑ መሰረት ላይ መከተል ።
@jabitube497
@jabitube497 12 күн бұрын
ታንክ የሚቀብረው ህወሃት እንዴት ነው ትጥቅ የሚፈታው?
@Qasim-Tube127
@Qasim-Tube127 12 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ሽንፈት ለትዕቢተኛውና አማራ ጠሉ አብይ አህመድና መንግስቱ!! fano king💪💪💪
@user-gg6cg1oo8c
@user-gg6cg1oo8c 12 күн бұрын
ድል ለታላቁ ለሀገር ሰሪዉ አማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@OkhoOloneAjake
@OkhoOloneAjake 12 күн бұрын
Watching from Denver Colorado freedom's worldwide freedom's freedom's freedom's
@dinachnnenweqhelimayoutube5040
@dinachnnenweqhelimayoutube5040 12 күн бұрын
ድል ለፋኖ ይምትሉ ሁሉ እላህ የምታስቡበት አቅል ይስጣችሁ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 12 күн бұрын
ፕሬዘዳንት ሣህለወርቅ ❤ በሰብሰባ ማውራት መፍትሔ አይደለም ሰልጣን ለቀሸ አብይን አጋልጭ ማፈሪያዎች ❤❤❤
@belayhunkeskes6270
@belayhunkeskes6270 11 күн бұрын
ማንቸስተር እኮ የእንግሊዝ ከተማ ነች እኛ አትዮጵያዊያን እንግሊዝንም ሆነ ሌሎችን ነጮች በጣት ከሚቆጠሩት በሰተቀር አናምናቸውም በተለይ በአማራ ላይ አብዛኞቹን ነጮች አናምናቸውም በእኛ ለይ አብዛኞቹ ነጮች ሤራ ነው የሚያሤሩብን በእኛው ባለሚያወች የሚከናወን ከሆነ ብቻ ነው ወንዛችንን መጠቀም ያለብን!!!
@user-ip6qh4bt4d
@user-ip6qh4bt4d 11 күн бұрын
I love you
@thomasdesta3101
@thomasdesta3101 12 күн бұрын
Lemn endehone Alakem Demtseh Betam yekefal!
@belayhunkeskes6270
@belayhunkeskes6270 11 күн бұрын
ሌላኛው ሰለወንዛችን ምን ችግር አለው የተባለው እኔም እጨምርበታለሁ ወንዙ የኛ ነው ሁኔታው ሲፈቅድልን እንጨርሰዋለን ለምንስ እንጨናነቃለን ሁለት እግር አለኝ ተብሎ በአንድ ግዜ በሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም ተራ በተራ ነወ መውጣት የሚቻለው ስለዚህ ቁርጠኝነቱ ከለን ከውጥረት ተንፈስ ስንል እንሰራዋለን።
@godisgood5396
@godisgood5396 12 күн бұрын
ስሙን ባይገልፅ እኮ ታሪኩን በመስማት ያገኙታል
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m 12 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ❤
@jemaladem6714
@jemaladem6714 12 күн бұрын
Gena ahunm junta weyane iskale dres selam ayinorm
@gamelahhdom2355
@gamelahhdom2355 12 күн бұрын
ኮይስ ነው👌
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 12 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከፊት ይሰለፍ ለአማራ ህዝብ ሁሉም የሚጠላው ህዘብ ነው የአማራ እንባ ወደ እግዚአብሔር እንጂ የሚረጨው ወደ ሰው አይደለም ሁሉም ትቶታል ድል ለአማሐራ ህዝብ!!!
@halemtessema9256
@halemtessema9256 12 күн бұрын
ፕሬዚዳንቷ በእሳቸው ስልጣን ምን አድርገዋል፣ ከመናገር ባሻገር። እውነት ነው፣ የጽንፈኝነት ጦረኝነት አስተሳሰብ ሌላውን በመናቅ ላይ የተመሰረተ ነው።
@almaztesfay6888
@almaztesfay6888 11 күн бұрын
ማንችስተር ስለ ኛ ምን አገባት እንዴት እንደምንጠቀምበት ራሳችን እናውቃለን ስለ ምክሩ እናመሰግናለን 😂
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 12 күн бұрын
በሚያሳዝን ሁኔታ ከመግስት እስከታች ያሉ ባለስልጣን ያሉ ሰወች ወሬ እጂ ተግባር የለም
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 12 күн бұрын
💪💚💛❤️💪
@woldefantu75
@woldefantu75 12 күн бұрын
በወታደራዊ ጦር ፍርድ ቤት የተወሰነው ፍርድ እዛው አይደል የሚወስነው ??
@user-hh7qj8nl5v
@user-hh7qj8nl5v 12 күн бұрын
ይመስገን እንጂ ሌላምን ይባላል አለ ጋሽ አጄንዳ ወዴብ
@mimy9301
@mimy9301 12 күн бұрын
EPRESIDENT SAHELE YEJEWISA DEGAFE NECH "! WOLLOYE AYDE5LECHEM?
@ia6750
@ia6750 12 күн бұрын
Emuti
@woldefantu75
@woldefantu75 12 күн бұрын
ማንቸስተር ዩኒቨርስቲ ምንድነው ያጠናው።ቆላልፋው የሄደችው እንግሊዝ አይደለችም እንዴ የግብፅ ብቻ አስመሥላ የሄደችው?መፍትሄው ከአፍሪካ እና ከተፋሰሱ ሀገራት በጋራ ነው።
@hamudseid4461
@hamudseid4461 12 күн бұрын
ከዚህ የባሰ መፈናቀል ወይ ይቺ አገር አለመታደሏ
@woldefantu75
@woldefantu75 12 күн бұрын
ማን በገነባው ግድብ አሳም ሆነ ኢነርጂ የሚወሰደው በገበያ ስምምነት እንጂ?
@MuazMuaz-vr4wi
@MuazMuaz-vr4wi 12 күн бұрын
ጉንፋን ይዞህ ነዉ bro
@yaredestifo779
@yaredestifo779 11 күн бұрын
6
@mimy9301
@mimy9301 12 күн бұрын
PRESIDENT SAHELE TSEFEGNA, NEFTEGNA AYDELECHEM WOY!!
@user-yb8sp9wc5q
@user-yb8sp9wc5q 12 күн бұрын
መንግስት ታዴያ ምን እየሰራ ነው
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 12 күн бұрын
🤳🤳🤳🤳🤳🤳👈
@abebe7532
@abebe7532 12 күн бұрын
Gorfu yrtefetro new⁉️ Yewes sewderash⁉️⁉️ Yememptewkutir Demo yetawekal ‼️‼️😔😔😔😔
@MelatZeretu
@MelatZeretu 12 күн бұрын
Kibir Le Jeginaw meklakeya 💪🇪🇹💪
@negestqueen
@negestqueen 12 күн бұрын
ፕሬዘደንቷ እንዴት ከዚህ ዲያቢሎስ ጋር አብረሽ ትሰሪያለሽ??? አንቺም ከመናገር በሰተቀር ምን ያደረግሽዉ ነገር አለ???
@mimy9301
@mimy9301 12 күн бұрын
FETA, AHUNEM YET YEDRESAL MALEY BETEBIT MENAGERE DUKET KEMADREG AYAMELTACHUM!!
@user-hj1bd2jf7l
@user-hj1bd2jf7l 12 күн бұрын
በርግጠኝነት ሻጭም ገዥም አንድ ለው ነጤ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 күн бұрын
ልክ ነው በሶስት ቀን ትጥቅ እናስፈታል ያሉ ፋኖ ነው ይሄው አምት ሊሞላው ትንሽ የቀርውን ጦርነት ማስቆም ያቃታቸው😅😅😅
@namanekemti8556
@namanekemti8556 12 күн бұрын
ፕሬዚዳንቷ ከዚህ በላይ ማለት አትችልም? "የምክክር ኮሚሽን" ተብሎ የተቋቋመው የወንጀለኛ ቡድን፤ የኢትዮጵያን ህዝብ ለአብይ አህመድ ዲክታተራዊ አገዛዝ ህጋዊ ድጋፍና ሽፋን ለመስጠት የተቋቋመ ስብስብ ነው።
@mulefish8503
@mulefish8503 12 күн бұрын
ሰላምህ ይጥፋ አንተ አገር አጥፊ ።አንረሳህም 😊
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 12 күн бұрын
ብሬ ቀማቴው (ብርሃኑ ጁላ) ትከሻው ላይ የተደረደረው ጠጠር•••• "አንፈርስም አንታደስም" መከላከያ የውጪ ወራሪ ጠላት ሀገር ላይ መጥቶ በታሪክ ብቻውን ተዋግቶ አሸንፎ አያውቅም ኡ ኡ ብሎ የደጀን ያለህ ብሎ ተጣርቶ ህዝብ ደርሶለት እንጂ! የዛሬው በህፃናትና በዜጎች ደም ልቡ ያበጠው የአምባገነኑ አብይ አሕመድ የግል የጨካኞች በትር መከላከያ ከህዝብ ጋር ጦርነት ገጥሟል። ዛሬ ኡ ኡ ብሎ ቢጣራ የሚደርስለት ህዝብ የለም። ምክንያቱም የህዝብ መከላከያ ሳይሆን የጨካኞች በትር በመሆኑ። l መከላከያ ቅጥር የጨካኞች በትር!!! ዛሬኮ አምባገነኑ ዘረኛና ተረኛው የአብይ መንግሥት ዜጎችን ለማጥቃት ጥሩ መሳሪያ የሆነው ከመከላከያ ጋር ማላተምና የህዝቡን ስሜት ወደሚፈልጉት አቅጣጫ መውሰድ ነው። ለነገሩ ግን ይህ መከላከያ እየተባለ ግጥምና ዘፈን የሚዘንብለት በርግጥ ንፁሃንን አልገደለም? ፣ አልደፈረም? ፣ አላወደመም?፣ ኢትዮጵያንስ ለዛሬው መከራ ያበቃትስ መከላከያው ትውልድን ለተለያዩ ገዢዎች እድሜ ሲል መፍጀቱ ከመከላከያ ታሪካችን በላጲስ ማጥፋት ይቻላል?። በታሪክ ሀገራችን ዜጎቿን የሚጠብቅ መከላከያ ሳይሆን ያላት ገዢዎችንና ባለጊዜዎችን ቢሆን እንጂ!
@user-nv6fe7ld5y
@user-nv6fe7ld5y 12 күн бұрын
This fake field marshal,absurdly called field marshal.has declares genicide against Amharas from outset.
@luluteynatey5110
@luluteynatey5110 11 күн бұрын
ስብሃት ነጋ ነጻ ተለቆ፣ ተራ ወታደር በእስር ቤት የምሰቃይበት የኣብዮት ኣህመድ ኣገዛዝ ዘመን 😝🤪🤪
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 12 күн бұрын
ድል ለአማራ ልጀ ፋኖ ሞት ለፋሸሸቱ አቡይ አህመድ ወታደር😮
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w 12 күн бұрын
ጅማታም አሮጊት
NO NO NO YES! (40 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:27
PANDA BOI
Рет қаралды 118 МЛН
Barriga de grávida aconchegante? 🤔💡
00:10
Polar em português
Рет қаралды 21 МЛН
I MADE A CARDBOARD SWING!#asmr
00:40
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 23 МЛН
Don’t take steroids ! 🙏🙏
00:16
Tibo InShape
Рет қаралды 11 МЛН
NO NO NO YES! (40 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:27
PANDA BOI
Рет қаралды 118 МЛН