Ethiopia - የጠቅላዩ አነጋጋሪ አቀባበል፣ ትግራይ ከባድ ንቅናቄነ ተነሳ፣ የነጌታቸው ልመና፣ ‘’ልሞት እችላለሁ’’ ልደቱ

  Рет қаралды 88,667

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna 14 күн бұрын
በየትኛው ዘመን ነው የአ/አ ሕዝብ ሠላምና ፀጥታ፥ የትራፊክ ቁጥጥር በድሮን የተጠበቀው?? አያጅቦ ሣታመካኝ ብላኝ አለች አሉ ?
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 13 күн бұрын
ድልለአማራፋኖ❤
@mkrelax1
@mkrelax1 14 күн бұрын
ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን ❤❤❤ኑ አበረታቱኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemayehuAbera-we1sy
@AlemayehuAbera-we1sy 14 күн бұрын
ሰዉ ጥራ ቢሉት ልደቱ አቤት አለ አሉ
@zainhassen5259
@zainhassen5259 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለኢትዮጵያ ሀገራችን
@Rosa-cl6hk
@Rosa-cl6hk 14 күн бұрын
እንኳንስ ድሮን ምንም ብታመጣ ወይ ፍንክች ድሉ አይቀሬ ነው !!
@EbrahimEbrahimebr
@EbrahimEbrahimebr 14 күн бұрын
ይሳካልህልምአለን ሰለም ለኢትዮጰያ
@TamiratMesato
@TamiratMesato 14 күн бұрын
ልደቱ ክደቱን ለቃቃሚ በለው! የግሉን ጥቅምና ሀብት ከመሰብሰብ ሌላ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምን አደሰጠ? መልሱ ምንም ነው ወይም ሞት ነው።
@wubale-p8n
@wubale-p8n 14 күн бұрын
አታውቀውም
@eyasujoshua349
@eyasujoshua349 14 күн бұрын
ልደቱ ክደቱ፡፡ ዲሞክራቶች ስለተሸነፉ ክፍያ ደርቆበት ነው፡፡
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 13 күн бұрын
ያንን ሁሉ ፍከራ የነበረ ለሶምል ኣሁን ኣንበረከካቹ
@TsigeredaNegassi
@TsigeredaNegassi 14 күн бұрын
ልደቱ በቁሙ የሞተ ለራሱም ለማንም ጥቅም የለውም
@Abdu-09y
@Abdu-09y 14 күн бұрын
ሌላ ሰው ባንት ገፅ ላይ ዜና ባያናብልን ደስ ylngal
@NaemaKamal-s6d
@NaemaKamal-s6d 14 күн бұрын
ለምን ? ሌላው አንተ የምትፈልገውን አያነብም 😂😂
@DemerashGimija
@DemerashGimija 14 күн бұрын
ልደቱ አልቀረበትም "ከማን አንሼ ቱታ ለብሼ" ፉክክር ከጀዌ ጋር አልቀረበትም "በል ፍጠን" በለት
@miroasiko4715
@miroasiko4715 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 13 күн бұрын
ወልቃይትን ለማግኘት አፍንጫን እንደመላስ ይቆጠራል። ወልቃይት የአማራ ደረቅ ወደብ ነው።✌️✌️✌️✌️✌️✌️
@minekemal2585
@minekemal2585 14 күн бұрын
ወይ ልደቱ😂
@Tokuma-j7l
@Tokuma-j7l 14 күн бұрын
ለመሆኑ የትግራይ ፖለቲከኖች እየሔድ ያሉት አካሔድ አልገባ ብሎኛል ጦርነት ታወጀ ለሁለት አመት የትግራይ ህዝብ ባያምንበትም መላ ከወጣት እድሜ እሰከ ጎልማሳ ዋጋ ከፈለ በዚህ ውጊያ ዘመን በእውነት ልጆቻቸው የዘር ግንዳቸው የተዋጋ አመራር ካለ ሰለትግራይ ቢያወራ ልቀበለው አዋ አሁን ያሉ አመራሮች በጦርነቱ የነበሩ አለ መኖራቸው አያሰደንቀኝም በጦርነት መፈታቱ ስለማላምንበት ከስምምነት በህዋላ በጎም ክፍትም ቢኖረው የተደረገ የስምምነት ፊርማ አለ ታዲያ ጎበዝ እንደእኔ የፈለጉትን ስያሜ ይሰጡት የቆመው ፖርቲ በስሩ ያሉ ሙሁራን ወጣቶች እንዳሉት አምናለሁ እነሱን ወደ አመራር በማምጣት ነባር ታጋዮች እነ ጌታቸውም ይኹን ጀነራሎቹ ከውጭ ሊሰጡት የሚገባ የፈረሰው መሰረተ ልማት የህዝቡ የኑሮ ችግር ላይ በመሳተፍ ተፅእኖ ማሳደር በቻሉ ነበር አልፎ ተርፎ ትናትና በትግል አብረው የነበሩ ከፍተኛ መኮንኖች በመአድን ዘረፍ ላይ በትጥቅ የታጀበ ወረራ ሲፈፀም ህዝቡንና ሐይሉን አደራጅቶ በማሰቆም ይህ የቆሰለ ወጣት በህግ በስራ ተሰማርቶ ለራሱና ለቤተሰቡ እንዲያግዝ ቢያደርጉ መልካም ነበር ግን አበረው የነበሩ የማያሰብል ልዩነት ፈጥሮ ህዝብን በመክፈል ማመስ ከበሰለ የፖለቲካ መሪ የማይጠበቅ አፈፃፀም ታይቶአል የተቃውሞ ሰልፍ ተገቢ ነው ፖለቲከኖች የፈለጉትን አየገዙ ይመገባሉ ይታከማሉ ሸሪው ህዝብና የተፈናቀሉ በወሬ አይኖርም ላውም ዘገዩ ወጣት ሰደት እናቶች ዳግም ለቅሶ የሐዘን ማቅ አሳዛኝ የሰልጣን ሹኩቻ
@ambachewsemma2231
@ambachewsemma2231 14 күн бұрын
አታረገዉም ዉሸት ልደቱ ክህደቱ
@michaelbejiga4604
@michaelbejiga4604 14 күн бұрын
Lidetu....hodam Feri ....ye Weyane telalaki neew. We will not forget what Lidetu did to the Ethiopian youth during the 1997 election...
@TigsetAbebe
@TigsetAbebe 13 күн бұрын
መንግስት ፈርቶነው እንጂ ለአዲስ አበቤ አስቦ አይደለም ለራሱስለፈራ ና ስለፈራ ብቻ ነው ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ
@ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ 14 күн бұрын
የኛ ህዝብ ያሳዝናል ኢትዮጵያ ዉስጥ የምደረዉ ትግል ለህዝብ ሳይሆን ለስልጣንነዉ ግን እስከመቸነዉ??
@Ha-Hager
@Ha-Hager 13 күн бұрын
ትግራይ አገር ሆናለች?!
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 13 күн бұрын
"የማያድግ ልጅ ቅዘን ያበዛል"
@DendishoGudeta
@DendishoGudeta 14 күн бұрын
ሁላችንም ተገርመናል ። ትክክለኛ ነገር በማድረግ ራስን ከትዝብት መከላከል ሲቻል ? የአገር መከላኪያ ሠራዊት ለሶማሌ ህዝብ የጀርባ አጥንት ለሽሁ መንግሥት ዋስትና መሆኑ ሶማሌውያንና አለም አቀፉ ማህበረሰብ ያረጋግጣል ።
@selamehagere9366
@selamehagere9366 14 күн бұрын
🇪🇹🗽🇪🇹🗽🇪🇹🗽🇪🇹🗽🇪🇹🗽🗽🗽🗽🗽🎉🎉🎉🎉ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።
@dargemekonnen
@dargemekonnen 13 күн бұрын
ልደቱ ሁልግዜ "ሀገር ቤት ልገባ ነው" የሚላት ፉገራ ታስቀኛለች። አንተ ብትገባ ባትገባ ማንም ቼክ አያደርግህም
@user-ct7xu8rx6v
@user-ct7xu8rx6v 14 күн бұрын
የሠከረ ፖለቲካ!! ተለዋዋጭነቱ በቀናት እየሆነ የመጣው የኢትዮጵያ ፖለቲካ መጨረሻው ይናፍቃል!!
@Welse1965
@Welse1965 14 күн бұрын
አድ ሆዳም ቢሞት ሌላ ሆዳም ባዳ ይተካል የዶቆሮ ፖለቲካ የሚመሰርቱ ሞልተዋል ።
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 14 күн бұрын
አሁን በትግራይ እየተረገ ያለው ጩኸት ብዙም ጆሮ የሚሰጠው አይደለም። ለምን? (1)ወልቃይትን ማሰብ ከባድ ነው። (2)ማይካድራ በአማራ ደም ላይ አጽም ላይ ዳግም አርሶና ዘርቶ ለመብላት በጣም ከፍተኛ ንቀት ነው። ስለዚህ የአማራው ካድሬ መንቃት አለበት።
@ታደስኦየሩስ
@ታደስኦየሩስ 13 күн бұрын
ማይ ካድራ ብሎ ያማራ አይደብርም ስሙ ያሳብቃል የትግሬ መሆኑ
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 13 күн бұрын
በህልም እየኖራቹ ዘልኣለም ከነቀዘ ስንዴ ከእርዳታ መላቀቅ ያልቻላቹ ምድረ ጉራ ባሕር በህልም እንካን ኣታዩትም
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 14 күн бұрын
TPLF is good for tegreas. Sebhat Nega,Tsadkan,Seye Abrha with thier familly are enjoying in US while tegreas r suffering.
@hallelujah9090
@hallelujah9090 14 күн бұрын
የአብይ ምክር እየሰራ ነው። "የድሮዎቹ ቦለቲከኞች የነርሱ ፋሽን አልፏል፣ አሁን እነርሱ ይፃፉ" ያለው ነገር እየሰራ ነው። ባለፈው ጀዋር አሁን ልደቱ ገና ይቀጥላል😀😀😀
@DawitEndale-yt8dp
@DawitEndale-yt8dp 14 күн бұрын
እረ ፈታ ዴይሊ ምን ነካቹ ከመዘገባቹ በፊት መጀመሪያ መረጃ ያዙ የልደቱን መልዕክት አንብቡ ከዛ ዘግቡ ምን ነካችሁ እስኪ እዩት
@yemetaye4622
@yemetaye4622 14 күн бұрын
የምን እመድ ነው
@AbemOumer
@AbemOumer 14 күн бұрын
ምኑ ነው አነጋጋሪ ወደብ ማግኘት እኮ ኢኮኖሚው እንዲያገግም ስለሚያደርግ ወርቅ አንጥፎ ቢቀበል ሊያስወቅሰው አይችልም ነፍሱ ውጤቱ ጠመልካም መሆኑ ነው ዋናው
@YosiefTesfazghi
@YosiefTesfazghi 14 күн бұрын
ወደብ ማግኘትና መጠቀም የተለያየ ትርጉም ኣሎው።😮😮
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 13 күн бұрын
የትግራይ ህዝብ የወያኔን አካሄድ ተረዳው ማለት ነው።
@MekonnenTamene-g1m
@MekonnenTamene-g1m 14 күн бұрын
በአለም ላይ የሌለ ህግ የትራፊክ ቁጥጥት በድሮን በአዲስ አበባ ድሮኖች ሊወድቁና ሊከሰከሱና ሰውና ሊጎዱና ንብረት ሊያወድሙ ይችላሉና ቢታሰብበት መልካም ነው
@TheJoelo1l
@TheJoelo1l 14 күн бұрын
Voice Of Cairo, Cici lost big time. Your days are numbered.
@TamiratMesato
@TamiratMesato 14 күн бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጴንጤ በመሆናቸው የቢራን ማስታወቂያ ከልክለዋል። እኔ ልክ ናቸው ብዬ አላስብም። ምክንያቱም የሰው ልጅ "አታድርግ " የተባለውን ማድረግ ይወዳልና ጠጪ ይበዛል እንጂ ማስታወቂያ ስለተከለከለ ትውልድ ከመጠጥ አይድንም። እንድሁ በተቃራኒው አድርግ ቢሉት ትውልድ የሚያቆመው ይመስለኛል።
@BirhanBirhan-y8o
@BirhanBirhan-y8o 14 күн бұрын
ብልፅግና በመሳሪያ እንዲሁም በድሮን ግዢ ሐገሪቱን በብህሄር ፖለቲካ ከፍፍሎ እንዲሁም ህዝብን በርሀብና በንሮ ውድነት እያንገላታ ወንበር ላይ የሚቆዩ እንዳይመስላቸው !!
@King3450
@King3450 14 күн бұрын
Bemehonum abzagnawu worobella eyekeseme eyetedakeme tesfa eyekorete mehedu yibel yemiyasbil new💪💪💪💪
@ABE_love_
@ABE_love_ 14 күн бұрын
feta😊
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 14 күн бұрын
እኔ የምለው ጌታቸው የአላሙዲ ወንድም ነው ወይ
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 14 күн бұрын
ቴሌማ ጥሩ ዘረፉ ላይ ስለሆነ የካፒታል ገብያ ምንያረግለታል
@meharizemikail3361
@meharizemikail3361 14 күн бұрын
ችግር የለም ኣብይ ግድብ ወይም ጣና ህይቕ ይሰማራል
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 14 күн бұрын
እርጉም ረግሞ ይረገማል ።ወያኔ አማራ ሳይበድል የአማራን ሀብት ንብረት ለመዝረፍ አማራን ትምክተኛ ወራሪ እያለ እያለ ላልነቃው ትግሬ ሁሉ አስተምሮ ረገመ አስረገመ አማራን ረፍት አሳጣ ዘረፈ አዘረፈ አብሮት ከተወዳጀው ከነበረው ከኦነግ ጋር ተሰልፎ አማራን አደቀቀ ተከዳና እራሱ ደቀቀ።❤አሁን ደግሞ እንደ ጭባ ከትግራይ ህዝቡ ጋር ተጣብቀው የበለጠ ሊያደቁት ነውና ህዝቡ ታግሎ ያስወግዳቸው ።ከድህነት ወለል እስከ አፈር ማስበላት ያደረሱትን ወያኔዎች ታግሎ ያጥፋ ።
@SentayewGebra
@SentayewGebra 14 күн бұрын
ጌቾ ወይስ ጉቹሬ
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 13 күн бұрын
ሰከን በሉያንን የነቀዘ ስንዴ መግቢያ እንዳታጡ
@adimassunagawo7861
@adimassunagawo7861 14 күн бұрын
ምስጥራቸውን የምታዋዎቁት እናርሱ ነቸው ፡ ታድያ ሠው ለምን ወሬ ይለቀቅማል የመንግስትና የፖሎቲካ አየያዝ በሁሉ አይናገርም ፡ ዝም በሉ
@በጠኖበኢትጠቅላላየቤትየመ
@በጠኖበኢትጠቅላላየቤትየመ 14 күн бұрын
hi
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 14 күн бұрын
ሰላም በትግራይ ጊዚያዊ አመራር ነው እንጂ በህውሃት አይደለም ዘገባ ይስተካከል
@peterbekele
@peterbekele 14 күн бұрын
Ofcourse. There no freedom in all other state in ethiopia. But there is freedom only in tigrai.
@Ameyu-p1f
@Ameyu-p1f 14 күн бұрын
😂 what
@kosta-t8t
@kosta-t8t 14 күн бұрын
ሁለቱም የግል አቋም የላቸውም ነገ ደግሞ የግብፁን ጠርቶ በአየር ሀይል ልብስ ይቀበለዋል😂😂😂😂😂
@yonatanyitbarek6879
@yonatanyitbarek6879 14 күн бұрын
yemejemeria
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 14 күн бұрын
Yfrhat tge kitma laue dirone🤔
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 14 күн бұрын
ያለ ምንም ጥርጥር ቅሊንጦ!!!
@ZamChulbul
@ZamChulbul 13 күн бұрын
2:34
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 9 күн бұрын
Getachew f8tsum ay8meranim getachew letigray yem8et8n aydelem. Yih abkoletal.
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 9 күн бұрын
Miniim yem8ametaw yelem hizb and new minim liyunet yelem yiketatelal eng8 zim bilo yem8dereg endayimeslih T8gray and new befitsum yesiltan ayidelem yemerih new eng8 yemaysera mengist melkek alebet.
@wubale-p8n
@wubale-p8n 14 күн бұрын
ይች አገር ያልተጠቀመችበት ምርጥ ፖለቲከኛ ግንባር ቀደሙ ሰው ልደቱ ነው
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
የፋኖና የአገዛዙ እርምጃዎች  /  አዲስ ጦርነት እየመጣ ነው?
1:13:55
Ethiopia - ትራምፕ ነገር አበላሹ!
11:47
Feta Daily
Рет қаралды 82 М.
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН