Ethiopia: የዮዲት ጉዲት ያልተደመጡ አስገራሚ ታሪኮች

  Рет қаралды 80,385

Elda Corner ኤልዳ

Elda Corner ኤልዳ

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@brahanugzachew923
@brahanugzachew923 Жыл бұрын
ታሪክ አታጣሚ ዮዲት ጉዲት ፀረ ክርስትና እምነት ናት።
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 Жыл бұрын
ክርስትና በወቅቱ ፈላሾችን ለማጥፋት የቆመ የመንግስት ሃይማኖት ነበር የተጣመመ ታሪክ አይደለም
@TseguAsnake-xx4wz
@TseguAsnake-xx4wz Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ 🙏🙏🙏
@hailehaile8943
@hailehaile8943 Жыл бұрын
ድንቅ አቀራረብ
@kesstekesste195
@kesstekesste195 9 ай бұрын
እውነተኛ ታሪክ አናበቡ ልብወለድ መሰለ
@shewangzawkassa7551
@shewangzawkassa7551 Жыл бұрын
ድንቅ ትረካ ነፍስ ዘራሽብት አንደበትሽ ጣፍጭ ነው
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Жыл бұрын
አነባበብሽ ጥሩ ነው.
@meletakeno2139
@meletakeno2139 10 ай бұрын
ታሪኩን እጅግ በጣም ሰምቼ ወድጃለሁ
@kbfunchannel
@kbfunchannel 2 жыл бұрын
ደስ ይላል
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 8 ай бұрын
ድንቅ ትርክት ነው ቀኑን ሙሉ ብተርኪ ሳልሰለች እሰማሻለሁ የምር ትችያለሽ
@yabserakifle4515
@yabserakifle4515 Жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ :ፈላሾች ያልተነገረ ብዙ ታሪክ አላቸው ::ዮዲት ደግሞ ኃይለኛ ጀግና ነበረች ::
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
ፀረተዋህዶ
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ Жыл бұрын
​@@hewan676ትክክል
@amam5874
@amam5874 5 ай бұрын
መሀይም ድንጋይ ራስ
@VjddGjjdf-cy3rp
@VjddGjjdf-cy3rp Жыл бұрын
ዮዲት ጉዲት ቤተ እስራኤል ነች
@zewditudawit9247
@zewditudawit9247 8 ай бұрын
በዚህ ታሪክ ላይ አንዳንድ ፈጠራ ተጨማምሮበታል ታሪኳ ተፅፎ የተቀመጠ ከሆነ ከእርእሱ እንኳን ተነስቼ ብጠይቅ እንዴት እስከዛሪ ሳይደመጥ ቆየ ? በዚህ ዘመን እንደተለመደዉ የፈጠራ ታሪክ አሁን ተጨምሮ የቆየ ታሪክ ለማስመሰል ካልታሰበ በቀር ? አላማችሁም ይሄ ይመስለኛል በአሁኑ ሰአት ብዙ የሀሰት ትርክቶች የሚፈበረኩበት ወቅት ስለሆነ የሚሰጡትን ሁሉ የሚዉጥብቻ ሳይሆን የሚያነብና የሚጠይቅም ትዉልድ እንዳለ መገንዘብ ያስፈልጋችኇል::
@bruktaye2019
@bruktaye2019 8 ай бұрын
ዮዲት ስላቃጠለቻቸው ቤተ ክርስቲያናት የምትነግሪን አለ፣
@meronmeri6818
@meronmeri6818 Жыл бұрын
Weyene demsesh😘
@amanuelkebede1131
@amanuelkebede1131 Жыл бұрын
😂suksishn wedijewalewu❤
@anondes1099
@anondes1099 Жыл бұрын
ያረጀውም አዲሱም እውነትን ፈልፍሎ ከማውጣት። አርባ አመት የነገሰችን ንግስት ታሪኳን በቅብብሎሽ ከማጠልሸት ውጪ እውነቱን ፈልፍሎ የሚጽፍ ጠፋ? ምንም ቢሆን ዲክታተር አርባ አመት ሊገዛ አይችልም! አንድ በሴራ የተደበቀ እውነት አለ ቆፍሩና አውጡ።
@zeyimene
@zeyimene Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@sandraadelman2512
@sandraadelman2512 Жыл бұрын
Wushetam!!! Yodit was a Hebrew Princess. Orthodox priests killed her people for years for refusing to convert from their ancestors faith the Judaism, to the new religion of Orthodox. Including Yodits beloved parents and relatives were killed with starvation and sword. After their Kingdom was invaded, She took Her kingdom's servants and became a Rebel for 5 years. Then she got help from North and East, and invaded Abyssinia, and established her kingdom, and started her revenges!!!
@fifiaddis
@fifiaddis Жыл бұрын
That is what I know! She was agewe Hebrew
@queenie8896
@queenie8896 8 ай бұрын
I don’t blame her
@WaliaIbex
@WaliaIbex 11 ай бұрын
የደብተራ ልጅ የአህያ ልጅ ነች 😂😂😂
@yergeduwmaryam
@yergeduwmaryam 11 ай бұрын
all from start to end is wrong
@samsonhatsey
@samsonhatsey Жыл бұрын
Ere benatesh tariku atenekaki endezi kehone gudun endayfeneda
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
ሸሌናት ማለት ነው።
@abibrhane6233
@abibrhane6233 Жыл бұрын
በሁኔታው ደስታ እና ጀብድ የተሰማሽ ትመስያለሽ ዮዲት ፀረ ክርስትና ነች እቺም ክርስቲያንካልሆንሽ ቦታዉን ለሚመለከተው ልቀቂ ካልሆነ ደግሜ ታሪክ አታበላሺ ደግሞ ሊሆን ይችላል ብለሽ ባትጨምሪ አዲስ ውሸት ባታስገቢበት ጥሩ ነው ሌላ ምመክርሽ ካንቺ አተራረክና አጨማመር ልበወለድ ቢሆን የተሻለ ነው ምንም ብታረጊው ቢጣመም ማንንም እይጎዳም
@Rut-n1i
@Rut-n1i 10 ай бұрын
ትክክለኛው አውሪ
@kidanehaddish
@kidanehaddish Жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክዋ የተጋሩ ብሉይ ኣይሁድና ኣግኣዝያን ክርስትያን መጤ በተደረገው እንጂ ኢትዮጵያ ብሎ ነገር ከየት ኣመጣችሁት ። በነገራችን ላይ ስለኢትዮጵያ ዊነት ታሪኩ የተለየ ነው ። በቅርቡ ታሪካቹ ቁልቁል ተደፍቶ እውነተኛው ገሃድ ይሆናል ።
@zewditudawit9247
@zewditudawit9247 8 ай бұрын
እንደለመዳችሁት የሀሰት ትርክታችሁን ልትቀጥሉ ነዉ ?መቸም በዉሸት አንደኛዉን ቦታ ይዛችኇል ኖብል ፕራስ ይሰጥ ቢባል እናንተ ይገባችኇል
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
ገደል ትግባ ዮዲት ጉዲት ተዋህዶን ልታጠፋ ነበር እራሷ ወደአባቷ ወደ ሲኦሏ ገቤች አፈራባቷ በላች የኛን አባቶች ደም ጠጥታለች ቆሻሻ ጥሩ ታሪክ የተረክሽ መሰለሽ መጋ😠😠😠
@tomasyohannes294
@tomasyohannes294 Жыл бұрын
ሳራ የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር እንቅጩን ነው የጳፍሽው ልክ ነሽ ጠላት ነች።
@mulualemseble9661
@mulualemseble9661 Жыл бұрын
😡😡😡😡
@לכנשזרו
@לכנשזרו Жыл бұрын
ימח שמך
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
​@@mulualemseble9661ዋጡት ፀረተዋህዶነች
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ Жыл бұрын
​@@mulualemseble9661ምን ነው አቃጠለሽ አይሁድ ጸር ተዋህዶ😂😂😂😂
@EyeruszinabuEyeruszinabu
@EyeruszinabuEyeruszinabu 10 ай бұрын
እኔ ምለው ባንቺ ውስጥ ያለውን ስሚት ነው የምተርኪ ፀረ ክርስቲያን ናት
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 Жыл бұрын
ዮዲት እንዴት ወታደር አሰባሰበች ? ሌላም ሌላም ያልተስተካከለ ብዙ ነገር ስተሻል : የተዛባ ታሪክ ነው ያቀረብሽው:
@NiguseLakew-do8xs
@NiguseLakew-do8xs 6 ай бұрын
ዮዲት በጥቅም ነዉ ዮዲ የሆነች ክርስቲን ናት የክርስቲያን ልጅ ናት ዳቆኑን ሥላሳተች እና አካሏን ሥላጎደሏት ብቻነዉ ይዮዲ አግብታ ድሃ ስለነበረች ቤተሠቦችም ሚተዳደሩበት ብዙ ንብረት ሥላልነበራቸዉ እጅ የሥራየል ትዉልድ የላትም ብቀላ እንጅ ሌላ የለም ታሪኳም ሠይጣናዊ ስለሆነች መሥማት አያስፈልግም አንችም እሷን መሠልሽኝ
@Same-x7s
@Same-x7s Жыл бұрын
እዉቀትና ታሪክ የሌለዉ ትንተና እየሳመችዉ ራቁታቸዉን ምናምን ስታስጠሉ
@bulbuladama1236
@bulbuladama1236 Жыл бұрын
She is an Oromo iron lady Akoo Guditi.
@Hora-c8r
@Hora-c8r Жыл бұрын
Haha
@fifiaddis
@fifiaddis Жыл бұрын
She is not an Oromo
@zewditudawit9247
@zewditudawit9247 8 ай бұрын
ኦሮሞ የሚባል በዛዘመን እንኳን ኢትዮጵያ ሊኖር ቀርቶ ሽታዉም አልነበረም :: በታሪክ እንደምናዉቀዉ የኦሮሞ ታሪክ በኢትዮጵያ 500 አመት ብቻ ነዉ የዮዲት ታሪክ ግን ከዛበፊት ነዉ
@FraolDemisse
@FraolDemisse 8 ай бұрын
Yakatelechew lemndnw betekrstianun
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 8 ай бұрын
Yodite did not firm the zegswu day Asturias
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 9 ай бұрын
ራስሽ ዬዲት ነገር ነሽ ተደስተሽ ነው የምተርኪ ዝርያ አለብሽ እንዴ
@SofanitWorku
@SofanitWorku 6 ай бұрын
ተራኪዋም ከዮዲት በላይ ፀረ ኦሮዶክስ ነሽ
@Yeshmebat
@Yeshmebat 6 ай бұрын
😂😂😂😂እኮ
@kassukassu7263
@kassukassu7263 Жыл бұрын
ተረት ተረት : ውሸት ታሪክ ውሸት ትረካ : በተለይም ተራኪዋ የአክሱምን በጊዜው መውደቅ ደስ ያላት ትመስላለች :: ያልሺው ሁሉ ለአገር ግንባታ ምንም አይጠቅምም : ውዳቂ ነው!!!
@Porchmonkey4321
@Porchmonkey4321 2 жыл бұрын
የእስራኤል መንግስት ወይም ሞሳድ ለኢትዮጵያውያን ፍቅር እንኳን ባይሆን ጥሩ አመለካከት አለው ብዬ አስብ ነበር ((ጥያቄው እስራኤል ውስጥ የተማረ እራሱንም ህብረተሰብንም የሚጠቅም ኢትዮጵያዊ ነው መፍጠር የምትፈልገው ወይስ ታሪክን አዛብተህ ከማንነቱ አቆራርጠከው (( Getto በማንነቱ የማይኮራ ለማንም ክብር የማይሰጥ ወንጀልኛ ትውልድ ነው የምትፈልገው ??????? በራስህ በኮራህ መጠን ለሌላው ክብር እንዳለው ትረዳለህ ደግሞስ በጥሩ በፍቅር የሚያይህን ህዝብ ከታሪክ ተምረህ አንተም ለምን ትደግመዋለህ ?
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 Жыл бұрын
ህዝቡን ቡዳ እያልክ ስትሰይም የኖርክ ስለምን ጥሩ ትጠብቃለህ???
@mulualemseble9661
@mulualemseble9661 Жыл бұрын
የተከበራችሁት የኢት ጵያ ታሪክ ተመራማሪ ን ባዮችና ጽሐፊች;የሀይማኖት መሪዎች; በትምህርት አለም ያላችሁና በጋዜጣና በማስተዎቂያ የምትሠሩ; መነሻ ምንጫችሁን እንኳን እያድበሰብሳችሁ "ክርስቲያኖች ነን" በማለት የኢትዮጵያን የእውነት ታሪክ ጠንቅቃችሁ ለማዎቅ የማትችሉ አሣዛኝ ሕብረተሰብ ናችሁ።"ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች" እንዲሉ እናንተም ገና ትላንትና ከኦሪት ሃይማኖት ተገንጥላችሁ ሂዳችሁ የገዛ ወንድሞቻችሁን እኛን ቤተ እስራኤሎችን ስታሰቃዩን ኖራችሁና እናንተ የመሬት ባላባቶች እኛ ግን "ፈላሾች ስደተኞች" የኢትዮጵያን ክብር ያስመለሰችውን ጀግና እስራኤላዊት ንግሥት ይሁዲትን ስሟን ስታጠፏትና ስታረክሷት ትኖራላችሁ። የኛን ጥበባችነን እየተጠቀማችሁ ሌላ ስም በማውጣት ስትሰድቡን ኖራችሁ። ለኢትዮጵያ ብቁን ሕዝቦችና ብሔረሰቦች ቀን ያወጣውን የደርግ መንግሥት አባርራችሁ ብሎ የገባው የ"ኢሐደግ መንግሥት ሃያ ሰባት አመት ቀጥቅጦ ገዛችሁ ይገባችኋል። "የእስልምናና የክርስትና ሀየማኖት” ስትሉ የኦሪት ሃማኖት ለማለት ተፍራላችሁ ለምን? ለዛሬው ይሄው ይበቃል ለወደፊቱ ግን ዘረኝነታችሁ አይጠቅማችሁም። (ኩሩ ቤተ እስራኤል አም እስራኤል ሃይ አለነ)
@mulualemseble9661
@mulualemseble9661 Жыл бұрын
እህቴ ልርምሺ ስሟ ጉዲት አትባልም ንግስት ዮዲት ጊድዖን ወይም ንግስት አስቴር ጊድዖን ነዉ ይስተካከል🙏🇮🇱
@wealthhustle7032
@wealthhustle7032 Жыл бұрын
Yoditem guditem yesu sem eko nw hueltem yeteleyaye meaning nw yalachew endeza meselegn
@ሃገራዊቅዋም
@ሃገራዊቅዋም Жыл бұрын
ታሪክ ብለሽ ማቅረብሽ ነው ሲጀመር ዮዲት ማለት ይሁዲት= አማኝ ማለት ነው በእብራይስጥ ትውልድዋ የአይሁድ ዝርያ የምንሊክ ቀዳማዊ እድያውም ይቅርብሽ ባንቺ አንደበት አአኽሱም መነሳቱ
@MartaRone
@MartaRone Жыл бұрын
Yehe taric ewnt kehon yodit jegna nech siktel kesawstu yechkniyachw bezat tutwan kortu mafriyawoch yensu amlak rasun madan aychelm? Sew new yemiyadnw ewnt ye amlak menfs kensu gar kehon kedus yetbalutn ekawoch setasrk altksfchem? Eeeee ayesh yente emnt endzi bedm yechkye new
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
ቱሉቱላ
@user-nb9hn7ct4q
@user-nb9hn7ct4q 11 ай бұрын
ተረት ተረት ውሸት በጆንያ😂😂
@fekadefullas190
@fekadefullas190 Жыл бұрын
ድንቅ ተረት ።እዛው የነበርሽ መሆን አለብሽ ።የታደልሽ ነሽ !ተረኛው የታሪክ ፀሐፊ ማን ይሆን ? እኔም ልሆን እችላለው ።
@jimihune9650
@jimihune9650 2 жыл бұрын
ተረት ተረት
@jimihune9650
@jimihune9650 2 жыл бұрын
@@dr8703 ለፈረንጆቹ ንገራቸው.
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ
@ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ Жыл бұрын
የብሉይ ኪዳኒቱ ዮዲት እና በኢትዮጵያ ላይ 40 ዘመን ጥፋትን የሰራችው አንዳይነት አይደሉም ። የስህተት ታሪክ አትተንትኚ
@hailehaile8943
@hailehaile8943 Жыл бұрын
ድንቅ አቀራረብ
@aleyasezaku6056
@aleyasezaku6056 Жыл бұрын
ተረት ተረት
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
ኦሮሞ ከየት መጣ? | Ethiopia
12:20
Andafta
Рет қаралды 81 М.