Ethiopia - የባህር ሀይሉ ግንባታ እየተጠናቀቀ ነው አሰልጣኟ ፈረንሳይና አስገራሚው ስራ

  Рет қаралды 38,339

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 95
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 29 күн бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@Fozeya-o9q
@Fozeya-o9q Ай бұрын
ከአፍሪካ ማንም የበሀር ሀይል ሳይኖረው ኢትዮጵያ ባህር ሀይል ነበራት ግብፅ ናት ለዚህ ያበቃችን የኛ ጀልባወች በርካሽ ለሽያጭ ሲቀርቡ እንደት ነበር ውስጥ የሚያደማው😢😢😢አሁን ግብፆች ዝግ ሀገር እያሉ የሚሸልሉብን እናተ ዩቱበሮች ግን ለምን ስለሀገራችሁ አትዘግቡም የአሁኑ ወጣት የባህር በር ማለት ምን ማለት እንደሁ አያውቁም እኛ ግዙፉ የባህር ሀይል እንደነበረን ለህዝብ ብታቀርቡ ሁሊየ የመንግስትን ጥላቻ ብቻ ህዝቡን ባትመርዙት
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 Ай бұрын
ባክ ዝም በል ወራዳ ባሕር በር ኖራት ኣይቅም ኢትዮጵያ ባሕር በር በ ታሪኽ ኖራት ኣይውቅም ዝም ብለኽ ግብጽ ላይ ጣጦችህ ኣትቀሰር! ርካሾች ናቸኡ
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 Ай бұрын
ቅቸት ነው 👌
@ZhareMinho
@ZhareMinho Ай бұрын
አብይ የዘመኔ ጀግና መሪ ነው ያኮራኛል ያገር ፍቅር ከልለፍ አልፎ እድህ በተግባር ሲታይ ያሞቃል የዘመኔ የኢቶጳ ምርጡ ንጉስ💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AdamTadese-z5h
@AdamTadese-z5h Ай бұрын
ከእውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅ ዜና አሁንም አንተ ስሜ አትወላውል የኢትዮጵያ ክብርና ሉዓላዊነት ላይ ያተኮረ ዜና ዘግብ ኢትዮጵያ ከሁሉ ትበልጣለች
@ግዜጀግናው
@ግዜጀግናው Ай бұрын
መቼም ሀበሻ ሰው ካለፈ በሁዋላ ማመስገን ልማዱ ነው።ይህ ሰው ካለፈ በሁዋላ ይቆጨናል።ሁሉም ሃሳቡና ህልሙትልቅና ሰፊ ነው።ስለ እርሱ አንድ መልካም ነገር ሲነገርና ሲፃፍ እንቅልፍ አጥተው የሚያድሩ ሰዎች ራሳቸውን በዘራቸውና በመንደራቸው አጥብበው ስለሚያዩና ሰውየው ስላልተመቻቸው ነው።ዓፄ ቴዎድሮስንም እነዲሁ ሃገር ሃገር ሲላቸው ከድተው አስገደሉት አሁን ቴዎድሮስ ቴዎድሮስ እያሉ በስሙ ይዘፍናሉ እዬዬይላሉ።
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Ай бұрын
ቃላቸውን አጠፉ ንግግሩን መልሰን እናዳምጥ
@Aersena
@Aersena Ай бұрын
ያ አባይ ሁሉ የየኢትዬጲያ ሕዝብ ተሰብስቦ አንድ አንድ ባልዲ ይዞ ባሕር ይስራዉ
@wedishire2620
@wedishire2620 Ай бұрын
ይሰለቻል ቅዠታቹ ሁሌ ህልም ተገዢ አገርናት ኢትዬጲያ
@pubgmobilenewgame3477
@pubgmobilenewgame3477 Ай бұрын
ውጣ ሻቢያ
@BilalSlteye
@BilalSlteye Ай бұрын
እንሻ አሏ❤❤🎉🎉
@ambayehadera4083
@ambayehadera4083 Ай бұрын
ETHIOPIA need peace, unity people died every day everywhere fighting everywhere life very hard Is ETHIOPIA people need SEA Right now
@21meriyoutube
@21meriyoutube 29 күн бұрын
የንባብ አገላለፅህ ውስለታ ያለበት ይመስላል ምክንያቱም አገላለፅህ እዛና እዚህ ወዲያና ወዲህ ነው ያለ ማለት ተለዋዋጭ ናት ፋታ ዴሊይ 'አደገኛ" !
@SewuLesewu-i7x
@SewuLesewu-i7x Ай бұрын
ስለኢትዮጵያ እና ስለጠቅላይ ሚንስትሩ ክፉ ወሬ ሁሌ እንደነብነብክ እድሜህን ትጨርሳለህ፡፡ ስለኢትዮጵያም ስለጠቅላይ ሚንስትሩ የሚትመኘዉ ክፉ ነገር አይሳከህም፡፡
@mulualemtesfamariam6264
@mulualemtesfamariam6264 Ай бұрын
ፕሮግራም የምታቀርበው ጎበዝ በርታ ። ስለ ባሕር ሓይል ቀጥሉ ። ነገር ግን የሃገር ልዑላውነት ኣትግቡ ። ከንጉስ ሃይለስላሴ ፣ ደርግ ፣ ወያኔ ፣ ሃይለማርያም ደሳለኝ ፣ እነዚህ ሁሉ መሪዎች ተሸንፎ ኣለፉ ታድያ ታድያ ታድያ ኣቡቺ ኣብይ ተማር ልጄ ተማር ልጄ ተማር ልጄ ይህን መልእክት ላንተና ለኣብቹ ኣድርስልኝ ።
@AlemuAbera-d3f
@AlemuAbera-d3f Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i Ай бұрын
ጥሩ ነው አቀራረብህ ብርታታታታ
@wedikeshi2967
@wedikeshi2967 Ай бұрын
ህልም አይከለክልም።
@Naol572
@Naol572 29 күн бұрын
ኤርትራ አልተባላችሁ ምናገባችሁ እናንተ
@Mobruk123
@Mobruk123 Ай бұрын
ሀሀሀሀ
@teweldemeharzgi4205
@teweldemeharzgi4205 Ай бұрын
ብ30 ዓመት የታነጸ ባህር ሃይል ብ3 ዓመት ከወደመ፡ ብ5 ኣመት የታነጸ ደሞ ብ6 ቀን ይደመሰሳል። ህልመኞች ከስህተታቸው ኣይማሩም።
@عليعمر-س9د
@عليعمر-س9د Ай бұрын
ايثوبيا تقدم
@HaawiiJimaa
@HaawiiJimaa Ай бұрын
Lakin ser
@Seadajesus-zd1ik
@Seadajesus-zd1ik 29 күн бұрын
ቃሉን አላጠፈም
@Danielaragaw-ru7oh
@Danielaragaw-ru7oh 29 күн бұрын
There is no way back we will take what's belong to as ,,, regardless how mach it Cost as.
@edalk21nebe
@edalk21nebe Ай бұрын
ገደል ግቡ 🤣🤣🤣
@ZahroCalixade
@ZahroCalixade Ай бұрын
የህልም እንጀራ ደሃ በህልሙ ቂቤ ባይጠጣ አመዱ ይወጣ ሌ ኦሮሞ🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@idreessyed5902
@idreessyed5902 Ай бұрын
ከ3ቱ 4ኛዉ ይመስለኛል
@ayeleberhan7578
@ayeleberhan7578 Ай бұрын
አገር በወሬ አይቀየርም ። መልካሙን ነገር መዘገብ ይልመድብህ።
@michelle-i7o
@michelle-i7o Ай бұрын
እሱ ዶላሩን ነው አባ
@asefa_eshete
@asefa_eshete Ай бұрын
የፈረንሳዩ መሪ ገበሬውን ሲያሰቃይ የነበረ አደልንዴ 😮አሁን ይህን አምነው ወዳጅ መሆናቸው 😮ገበሬው በአደባባይ ሲቃወመው ነበር
@yhdegomichael6924
@yhdegomichael6924 Ай бұрын
Endieeee eske ahun ale?? 😂😂😂😂😂😂
@ቾምቤ
@ቾምቤ Ай бұрын
እንኳንም ዘንቦብሽ እንዲሁም ጤዛ ነሽ 😂😂😂 ወደብ ሳይኖር ባህር ሀይል አጀንዳ የለም 😂😂😂😂
@girumworku8246
@girumworku8246 Ай бұрын
Fana kante yeshalal
@NejibMohammed-vr2cj
@NejibMohammed-vr2cj Ай бұрын
ፈታዎች! ኤሬ! በፈጠራችሁ! እስቲ እናንተ እንኳ ሐቅ ሐቁን ብትናገሩ ምን አለ? ጠቅላይ ሚ/ሩ ቃላቸውን አጥፈው ስትሉ አታፍሩም? እስካሁን ምንም ቃላቸውን ያጠፉት ነገር የለም። ጠቅላዩ ወደብን በተመለከተ ለመጀመሪያ ጊዜ በተናገሩት መድረክ ላይ የተናገሩትን ሄዳችሁ መስማት ትችላላችሁ። ሌላው አገር አባይን መጠቀም ይገባናል ሳይሆን አባይ የኛ ብቻ ነው ብሎ ሲከሰንና ሲከራከር ለኛ ስለ ባህር አክሰስ መብት ወይም ስለቀይ ባህር ብንናገር ምኑ ላይ ነው ችግሩ፣ ቢያንስ ቢያንስ መናገር፣ መነጋገር መወያት የለብንም ወይ? ነው ያሉት። በዛውኑ ንግግራቸው ነው እኛ ባናሳካው ትውልድ ያሳከዋል ያሉት። ምነው ኤሬ! የናንተ ሚዲያም...?
@abdurazak6629
@abdurazak6629 29 күн бұрын
ጠ ሚኒስትር የባህር በር የማግኘትን አስፈላጊነት ሀሳብ ሲያቀርቡ በሰጥቶ መቀበል መርህ እንደሆነና በእኛ በይሳካ እንኳ እንደ አባይ ግድብ የአፄ ሀይለስላሴ ንግግር ትውልድ ያሳካዋል ነው ያሉት አንተ የጀመሩት ሂደቶች አካሄዳቸው አላምር ሲላቸው እኔ ባላካው ትውልድ ያሳካዋል ብለው ቃላቸውን አጥፋው ተናገሩ ብለህ ዘገብክ ምን አይነት አሽሙር የምታወራው
@AlphaAlpha-i8c
@AlphaAlpha-i8c Ай бұрын
ባህር ባህር ሀይል ወደብ የኢትዮጵያ መሪዎች የስልጣን ማራዘሚያ መሳሪያ ናት ።
@AbebeBoryio
@AbebeBoryio Ай бұрын
Baher Baru bemata yezawet yehadalau endy marewochu?
@AlphaAlpha-i8c
@AlphaAlpha-i8c Ай бұрын
@AbebeBoryio ከየት ነው የሚመጣው ? የሰው ርስት መሬት ማን ነው ዝምብሎ እንካ የሚልህ። ሶማሊያ ሶማሊያ ክልል ስጡን ቢሉህ ትሰጣለህ ።የኢትዮጵያ መሪዎች የውስጥ ችግራቸውን ለማዞር የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው ። ያው ምንም የማያውቀውን ሕዝብ የቀልዱበታል። የሚጠይቅ ጥያቄ አለ ። ዝምብሎ ማቅራራት ትርጉም የለውም ። ማንስ የባህር በር አትጠቀምም አለ ።ትጠቀማለህ ትከፍላለህ ። ስጡን ምን???
@AbebeBoryio
@AbebeBoryio Ай бұрын
@AlphaAlpha-i8c kafelakem ande kan dabarachune belu mabtechawe nawe nawe aydal yany mn tadargalake ,?
@Abelachento
@Abelachento Ай бұрын
የት ኣባይ ግድብ ሊሰፍር ነው 😅😅😅😅
@wedishire2620
@wedishire2620 Ай бұрын
በሻሻዉ ተዉ ብያለሁ መጥፊያክ እያፋጠንክ ነዉ
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 Ай бұрын
አሰብ ወደብ ወደ ኢትዩጵያ መመለስ አለበት
@SemereZeccarias
@SemereZeccarias Ай бұрын
Daydreamer
@mehariasmerom2814
@mehariasmerom2814 29 күн бұрын
የ ናትህ ጎመን መስልህ ጅል ሽንፍላ
@robelasmara3971
@robelasmara3971 Ай бұрын
😂😂😂😂
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 29 күн бұрын
እናንተ ባዶ ሆድ ይዛችሁ ገልፍጡ እኛ አንሰራለን
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 Ай бұрын
ሁሌም ነጋቲቭ ነገር ብቻ ስለጠቅላይ ሚንስትሩና ስለመንግሥታቸው መለፍለፍ ምን ምንድነው ትርጉሙ? የዛሬ 100 ዓመትም ይሳካ ጠቅላይ ሚንስትሩ ሀሳቡን በማንሳቸው ብቻ ጀግና ነው። እናንተ ግን የዩቲዩብ ሳንቲም ከመለቃቀም ውጪ ጠቅላይ ሚንስትሩን አታስቆሙትም እሱ ሁልጊዜም አሸናፊ ነው።
@gemechuuberiisoo698
@gemechuuberiisoo698 Ай бұрын
አይግረምህ! የህ ሰዉ የሚያቀርበዉን ወደ ኋላ ወያኔ ወሎን ዘርፎ ደብረሲና በደረሰ ጊዜ የሚያቀርበዉን ተመልከት አወሻካች ዘመነ ካሴ ወሎን ሲያዘርፍ ከወያኔ ጋር ትግል ገጠሟል እያለ ሲወሸክት የነበረ የዉስጥ ቦርቧሪ ነዉ የዘገበዉን ተመልከት ደንበኛ አሽቃባጭ ወድቀት የሚመኝ ጸጉር ሰንጣቂ አቃቂር አዉጪ ነዉ ዶክተር አብይ ሕዝብ የመረጠዉ በታሪክ አጋጣሚ የተፈጠረ የኢትዮጵያ መሪ ነዉ ለጎጠኖች አይመችም የኦነግ፤ የወያኔ ቡችሎችና አሁን ከመአረጉ ወርዶ እንደ ቁና የቀለለዉ የአማራ ጽንፈኛ ደጋፊ ላይወደዉ ይችላል ያለመዉደድ መብቱ ነዉ ግን የአገር ጥቅም ና መሪ ተለይቶ መታየት አለበት ኢትዮጵያ ባህር ኅይልም ወደብም ያስፈልግታል የህ ሕልም ነዉ እይተገበርም ብሎ ማስብ ኢትዮጵያዊያንን ያለማወቅ ቅዥት ነዉ ተወደደ ተጥላም ይተገበራል ትርፉ ትዝብት ነዉ አጅሬም መቀባጠርህን ቀጥል ነጋቲቪቲ የዩቲዩብ ሽቀላህን ያግዛል ግን አንተ ባንዳ እንደተባልክ ሞትህ ይመጣል ግን ልጆችህ የባንዳ ልጆች ተብለዉ ይታወሳሉ ሻለቃ ዳዊት ውልደጊዮርጊስ እንደ ሚታወሰዉ ማለት ነዉ
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL Ай бұрын
ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሉዓላዊነት አከብራለሁ ማለቷ ሱማሌላንድን በግድ የሱማሊያ ግዛት መሆን አለበሽ ማለት አይደለም እራሷን ነፃ ሀገር መሆንዋን ካወጀች ከ30 ዓመት በላይ ሆናት እኮ!
@eritrea6062
@eritrea6062 Ай бұрын
😂😂😂 endet new negativ hager Tigray Oromo Amara negativ hager enaregatalen keza taqaleh.
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw Ай бұрын
ጥሩ የዜና ቅላጼ! ግን ደግሞ በመርዝ የተለወሰ!!
@HabteMichael-pj7id
@HabteMichael-pj7id Ай бұрын
ቱልቱላ
@durimohammed5282
@durimohammed5282 Ай бұрын
How come that Ethiopia js recruiting naval fòrces without owning sea ??? May be they are goong to be stationed around Tana Haik? 😅
@AlphaAlpha-i8c
@AlphaAlpha-i8c Ай бұрын
ሕዝቡን የሚያስርበው ያለው እራሱ የበሻሻው ህጻን ነው ። የተራበም ሕዝብ ዝም አይልም ያለው እውነት ነው ። አሁን በቅርቡ አንቅሮ ይተፋዋል
@Eri-G1
@Eri-G1 Ай бұрын
የት ባሕር ነው ባሕር ሀይል የሚቃቃመው ኢትዮጵያኖች አባይ ግድብ ነው የሚለማመደው ምስኪኖች አታልሙ ወደብ አልባ አገር ባሕር ሀይል አያስፈልገውም አታልሙ
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Ай бұрын
ባሪያ😂የኢታል😂አሸከሪ
@Mike-b6j2b
@Mike-b6j2b Ай бұрын
ቅዠታም. ዘግይተሻል ኮታ ለክብር አባልነት ሞልቷል
@yhdegomichael6924
@yhdegomichael6924 Ай бұрын
Ye Ethiopia be mechershia enchet new yemitfersew 😂😂😂
@tewodrosgebremiwot440
@tewodrosgebremiwot440 Ай бұрын
ዱቄት የሆነ መፍትሔ
@mikiyaskibrom6101
@mikiyaskibrom6101 28 күн бұрын
I'dont know why guys ? If you see the map eritrea they are entering ethiopia territory and also somalia 🇸🇴 omg
@ZahroCalixade
@ZahroCalixade Ай бұрын
በመሬት መንቀጥቀጥ አገርህ ባህር እስክታገኝ ድረስ የሰለጠኑት ስራ ፈተዉ ይቀመጡ 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Ай бұрын
ጦጣ
@girmatelk8457
@girmatelk8457 Ай бұрын
የሄ ፔጂ ህዝብ የምያታልል ውሽታም ኖው😂
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 Ай бұрын
አንቆቁልሽ ባሕር ሃይል 😄የት ባሕር ሊሰሩ ነው ዝም ብሎ ቅቸት
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Ай бұрын
ቆሻሻ😂ምን😂አገባሽ
@NaemaKamal-s6d
@NaemaKamal-s6d 29 күн бұрын
ዝጊ ፂላ😂
@sariyo6909
@sariyo6909 Ай бұрын
የባሕር-በር ካላገኝን፡ ቢራብን ሰው እንበላለን ብሎ ነበር ዶክተር ውሃ። ሰው ከመብላት ኣገሩን መልማት ይሻል ነበር፡ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሃብታም ኣገር ነኝ፡ ግን በመሪዎች ኣልታደለችም። የባሕር-ሃይል ማቋቆም ያለ ባሕር ? ኣሁንም ኣርፋችሁ ብስምምነት የባሕር-ብር ለመጠቀም እንዲትፈልጉ ይሻል ነበር፡ ኣለበልዝያ ህልም ሆኖ ይቀራል፡ በህልም ብቻ የሰው ሂወት መጨረስ ጅልነት ነው።
@semkahsai8365
@semkahsai8365 Ай бұрын
ምን ኣይነት ሞኝ ትንተና ነው ይሄ። እረ ተው የሰው ኣገር መፈለግ የራስን ያሳጣል።
@surefiel
@surefiel Ай бұрын
ኤርትራ መውረር ነው አማራጩ
@mehariasmerom2814
@mehariasmerom2814 29 күн бұрын
በምላስ ነው ጉራብቻ ቱልቱላ ወሬ ብቻ🎷🎷🎷🎷🎷
@Yfdbkg
@Yfdbkg Ай бұрын
ልደቱም ሰው ሁኖ የልደቱን ወሬ ማራወጣቹ አብቹ ቃሉን በተግባር ነው የሚያሳየው ቃሉ አጥፎ አያቅም
@mekonengetachew
@mekonengetachew Ай бұрын
Banda yewedem ethiopia lezelalem tenure enasakawalen begna bayehone belejochachen
@nurhussenabdella6069
@nurhussenabdella6069 Ай бұрын
ጣና ሃይቅ እንደባህር ተጠቀሙበት በለይ ለበሻሻው ልጅ
@SemereZeccarias
@SemereZeccarias Ай бұрын
adding salt
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Ай бұрын
ተበጂ
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Ай бұрын
​ምስሽ😂ላይ
@MichaelHanal
@MichaelHanal Ай бұрын
Ethiopia is going to hell this dream of Navy military It will be destroyed
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 29 күн бұрын
are you the one who will destroy the mighty Ethiopia?😂 Thiny people😂
@wewe5688
@wewe5688 Ай бұрын
ጣና ሓይቕ ሊሰፍር ነው ማለት ነው ክክክክክክ በህልም መኖር ከጀመራቹ ቆይታቹሃል፡ ህልሙ ግን የቀን ቕዥት ነወ
@mekonengetachew
@mekonengetachew Ай бұрын
Koshash gematam chenekelate malet yehee nw doma banda
@wewe5688
@wewe5688 23 күн бұрын
@@mekonengetachew ክክክክ ዶማ እማ እናንተ ናቹ ራስ በራሳቹ የምትፋጁ እንስሶች፡ የራሳቹ ያልሆነው የምትፈልጉ ቡዳዎች ክክክክክክ
@wondimkunalayou1012
@wondimkunalayou1012 Ай бұрын
Stop kidding and fooling the public...
@marhubakela2621
@marhubakela2621 Ай бұрын
99%Wshate mix
@BarriEnok
@BarriEnok Ай бұрын
ግብፅ መጣንልሽ😅😊
@PhawlosNigussie
@PhawlosNigussie 29 күн бұрын
አፈር ብላ ጋዜጠኛው 😂
@Bahabelom-q5g
@Bahabelom-q5g 29 күн бұрын
Ethiopian only dreaming,not improve in the reality
@adeyminet2551
@adeyminet2551 Ай бұрын
hold your breath ! stop wasting your time ! ethiopia will never ever aqaier a navy it's a land locked country will remain as such no fool will give poor ethiopia that access 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ⛴⛴🛳🛳 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴 ⛴🛳⛴🛳 🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪 ⛴🛳🛳🛳 🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴 ⛴🛳🛳⛴ 😎🎵🎷🥁 🎻🎺
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН