KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - ኢሳያስ የፈሩት መጣባቸው፣ ስለፋሲል ግንብ ቀለም አዲስ መረጃ፣ ኢትዮጵያ በIMF ልትገመገም ነው፣ አስደንጋጩ የአዲስ አበባ ንዝረት
17:00
Anchor Media ፈተና ሊገጥመን ቢችል እንኳን ማሸነፋችን ግን የሚቀር አይደለም
26:59
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Правильный подход к детям
00:18
Ethiopia - የጎንደሩ ከባድ ትንቅንቅ፣ መንግስት በቀይ ባህር፣ የቅዳሜው የሸገር አፈሳ፣ የቤተክርስትያኗ ማስጠንቀቂያ፣ ጄነራሉ ከዋና ከተማዋ ለቀቁ
Рет қаралды 107,137
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 940 М.
Feta Daily News
Күн бұрын
Пікірлер: 271
@TiaTery
Жыл бұрын
ፈጣሪ የፋኖን ክፉ አታሰማኝ ድል ለፋኖ❤❤❤
@BilalYusuf-n6m
Жыл бұрын
Era yasmahl
@geberhanabeyene7849
Жыл бұрын
@@BilalYusuf-n6mየምርኮኛ ልጅ
@peacelove4778
Жыл бұрын
@@BilalYusuf-n6mያንቺን እና የቤተሰቦችሽን ክፋ ያሰማን አሜን በይ አንቺ የሰው ጅብ😮
@yoditgetachew3207
Жыл бұрын
አሜን
@አይዞሽኢትዮጲያዬ
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ አማራዬ ያአላህ ፋኖዎቻችንን ጠብቅልን ያረብ ያከሪም ድል ለፋኖ💪💪💪❤
@woleyew2988
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ዘ ኢትዮጲያ ፋኖ ብቻ
@ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@markonbini9187
Жыл бұрын
ያነግሳታል እንጂ ደሙን እያዘራ አፍርሷት አያዉቅም ኢትዮጵያን አማራ💚💪❤️ ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ💪💪💪 አዲስ አበቤ ፋኖን በጉጉት እየጠበቅን ነው እናሸንፋለን🎉
@خالدامير-ن2ق
Жыл бұрын
አረ አድሥ አበቤወች ከመታሠር በፌትአራሣችሁን ወዴ ፋኖ አሥጠጉ
@sayidsudan9487
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለህዝብ
@wtilahun1542
Жыл бұрын
Good job. Feta daily ጨዋ ጋዜጠኛ ናችሁ ምርጥ ኢትዮጵያን ናችሁ
@enanu7590
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ፈጣሪ ሆይ ከፊታቸው ቅደም
@WorkeneshAbebe
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤ ቀይ ባህር ይናፍቀዋል ቀይ ባህር የኤርትራያኖች ነው
@m.ethio2575
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@amharafano608
Жыл бұрын
ፋኖ ጀግና መሆኑን ክንዳችንን የቀመሱት የኣነጉ ወንበዴዎች ይመስክሩ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪
@dyydd2215
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ
@mesiyilma6778
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝባዊ ፍኖ
@netsanetdires7887
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ❤
@hayatassen2820
Жыл бұрын
ፋኖፋኖአላህከናተይሁን
@aberangusse1669
Жыл бұрын
ያለ ጥርጥር አማራያሸንፋል
@mamitube2993
Жыл бұрын
ኢሻአላህ ይህን ውሻ መግስት እማ ባሶጡት ስት ህዝብ አለቀ
@zainabxx7382
Жыл бұрын
@@mamitube2993 እንደዚህ ስትሉ ፈታ ሚዲያ ይናደዳል ሰብስክራይባችሁን እያነሳችሁ ውጡ ይሄ ጥንብ አቃጣሪ ነው
@kidestmisganaw9567
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ የጎንደር ወጣት እራስህን አደራጅ ፋኖ ይችላል ❤❤❤❤❤
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
Жыл бұрын
ድል ለአማራህዝብ ፈጣሪ የአማራ ህዝብ ጠብቅ ልን
@peacelove4778
Жыл бұрын
አሜን
@Gizaw-ti2si
Жыл бұрын
ለምን እንደ ኤርትራ አትገነጠሉም፣
@selamlehagery5718
Жыл бұрын
Amen 🙏
@sishaia6875
Жыл бұрын
የድግልማርያም ልጅ ቸሩ መድሐኒአለም እሱ ይጠብቃቹህ ፋኖ ፋኖ ፈጥኖ ደራሱ ቅዱስ ገብርኤ ፈጥኖ ይድረስላቹህ ባለ ሺአክናፉ ቅዱስሚኬኤል ጥላ ከለላ ይሁናቹህ ፋኖየ የጭንቋ አማላጃ እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም የጭንቅ ቀን ትድረስላቹህ ፋኖየ
@mawaysh
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ 💚💛❤💪💪
@tesfayenega-d2j
Жыл бұрын
miiii
@elanitbrhane7005
Жыл бұрын
የአባይ ወንዝ ይበቃናል ቀይባህርን አንፈልግም ሰላምን ያላመጣ መንግስት አሁን ሌላ ጣጣ ማምጣት የጨነቀው ሙቅ አነቀው ይላል ያገሬ ሰው
@sishaia6875
Жыл бұрын
ትክክል
@SaeedAhmed-ep6wk
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ
@pawulosworku-jt8gf
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤
@hawwamohammad9631
Жыл бұрын
ዲልለፋኖ ቢመረም ይዋጠዉ አቶብልፂግና ፋኖይችላል ያቸንፋል 💚💛❤️
@Gizaw-ti2si
Жыл бұрын
የትግራይ ወጣቶችም እንዲህ አድርጓቸው ነበር፣ ….. ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ …. በላይነሽ አመዴ ትእዛዝ እስኪሰጣት ነው፣
@hawwamohammad9631
Жыл бұрын
@@Gizaw-ti2si በላይነሺ አመደአደረስባቸዉም ገለቴ እስከዛሬሲጠቀሙአልነበረም ስላላገኛቸዉእጂ ንፁሀንንብታነዉ ኢላማየሚያረገዉ ይህሸይጣንመግስት ፋኖያቸንፋል 💚💛❤️
@aberhamkinduy5887
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል
@SabitaAli
Жыл бұрын
ፋኖ ያሸንፋል❤
@beki620
Жыл бұрын
አማራ ነፃነቱን እስካላገኘ ድረስ ኢትዮጵያ ሰላም አትሆንም 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@addisemetiku1495
Жыл бұрын
ድል ለጎንደር ፋኖ እግዚአብሄር ሀይል ይሁናችሁ ወገኖቸ ድል ለአማራ ፈኖ ህዝብ ስለ ቀይ ባህር እኛ አያገባንም
@አልሀምዱሊላህአለድነቲልኢ
Жыл бұрын
ድል ለፋኖየየየየ ድል ለአማራው
@gdgg5699
Жыл бұрын
ያረብ ለሀገራችን ሰላሙን አስፋንልን ያኢላሂ ጦርነትን በቃ በለን ወገን አለቀ ፍኖም ሆነ መከላከያ ሁሉም ወገኖቻችን ናቸው ኢትዯጲያ ነን አላህ ሰላሙን ያዉርድልን
@asterabate7743
Жыл бұрын
ድል ለዐማራ ፋኖ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ድል ለዐማራ ፋኖ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤
@ጊዮንዩቲዩብ
Жыл бұрын
ሰለ ቀይ ባህር አይመለከተንም እኛ ከኤርትራውያን ወንድሞቻችን ጋር መዋጋት አንፈልግም በሸተኛ መንግስት
@sishaia6875
Жыл бұрын
ትክክል
@marifazw7969
Жыл бұрын
አያልቅበት ደሞ እነሱጋር ሊያጫርሰን ነው አሀ እሄ ደደም አብዶ ተሆነ ለምን ዘመዶቹ አያስሩትም እሱ አድስ አበባ ተቀምጦ ወድም ከወድሙ እያጋደለ አላህ ያሳህ አቦ አባይንም ጥቅሙን አለገኘነው እኳን ሌላ ሰው እያለቀ ባሀር ምን ሊፈይድ እባር ግባና
@peacelove4778
Жыл бұрын
እንደው ተባረኪልን❤
@tesfaslasieabrha6893
Жыл бұрын
@@marifazw7969.😊
@geneamha7584
Жыл бұрын
Beslam Ybekanal ke Ethiopian! Gyn Hayl yefelege Selam lematfat engi mynm ayametam! Peace and love 🇪🇷🇪🇹
@asnakukal233
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ => ሞት ለገዳይ❤
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
Жыл бұрын
የቀይ ባህር ፖለቲካ በኦህዴድ-ብልግና የከረፋ ፖለቲካ አይሳካም፤ድል ለፋኖኖኖ!!!!!❤❤❤❤
@AlemkenGeberiya
Жыл бұрын
ደለ ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahma2236
Жыл бұрын
እር በቃ በለን ያርብ ያርህማን ሠላሙን አጣልን
@Lily-x1j4o
Жыл бұрын
FANNO FANNO forever 💚💛♥️
@KsKsa-nz9bc
Жыл бұрын
የወደብ ተጠቃሚ ወይንም ባለቤት ማለት ነገር ፍለጋ ይባላል በፍቅር ከሆነ ተጠቃሚ መሆን ይቻለል ካለዚያ የማን አባቱን ቀይ ባህር ነዉ ባለቤት ልሁን የሚለዉ እከካም እቀይ ባህር ባለቤትነት ሳይደርስ ፋኖዬ ደዝባዉን አጥፋልን አማራን አጀንዳ ለማስቀየር ከሆነ ተጀምሯል ያልቃል አብይ አንቀዠቀዠህ አማራ ከኤርትራጋር ከመቼዉም በላይ ባሁን ሰአት ታስፈልገናለች ድል ለአማራዉ ፋኖ ኢትዮጵያ ትቅደም የጠላት ይዉደም ፋኖዬ ያሸንፋል
@ሡሡአበባውወሎየዋ
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@kingofking561
Жыл бұрын
ብልፅግና ይውደም
@brookbistegne-oc6dv
Жыл бұрын
ከ40 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ጥያቄ በአግባብ መመለስ ሲገባው ሀይል አማራጮች በመጠቀም ሀገሪቱ የጦር ቀጠና አድርጎታል ። ስለሆነ አሁን መንግስት አረፈደበት የሰላም አማራጮች መጠቀም አለበት ። ክብር አማራ ህዝብ !! ክብር ለፋኖ አርበኞች !!
@AbdallahHabashe-vw3qq
Жыл бұрын
ፋኖ በቅርቡ 4 ኪሎ ይገባል ።
@nathanfikre8718
Жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን
@MAL-qj8mu
Жыл бұрын
ቀይ ባህርን ፈልገውት ሳይሆን የጠላቸውን ህዝብ እንደገና ለመሰብሰብ ጅሎች ማንም አይታለልም 😢😢😢😢
@HanaAduny-ib1df
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ
@የወይንሐረግየክርስቶስእስ
Жыл бұрын
አገሬ ጎንደር❤❤❤❤🥰🥰🥰
@adisfikir3502
Жыл бұрын
ድልለፋኖ❤❤❤❤
@goshgizg8034
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ አማራዩ ❤❤❤❤❤❤❤
@አማካሪሚደያ-ኈ5ደ
Жыл бұрын
መጨርሻቺን ይመር ያርብ🤲
@HamaMala-h1n
Жыл бұрын
❤FANO good News for Ethiopia People and ❤ AHMAR ❤ to AIDSAIBBA💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ፍኖ-ዐ6ከ
Жыл бұрын
ቀይ ባህር ይግባና የምን ቀይ ባህር ነው ድል ለነበልባሉ ፍኖኖኖኖ❤❤
@mesy6975
Жыл бұрын
ያረብ 🤲አገራችን ሰላም አርግልን
@wondwosenasfaw5642
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ❤ መግቢያ ሙዚቃችሁን ባካችሁ ቀይሩት
@yeshifana
Жыл бұрын
አተ ብቻ ዘግብ ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
@SaeedAhmed-ep6wk
Жыл бұрын
ጎበዝ. ጠንክሩ. አይዞችሁ
@landolenodido948
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ብልጸግና ይውደም
@Fanoamharasfano
Жыл бұрын
ጎንደር ትውልዴ ክፉሽን አልስማ ህዝብ መስዋትነት ሊከፍል ይችላል ግን አማራነት ያሸንፋል 100%💚💛❤️
@ልይሽሀገሬልይሽ
Жыл бұрын
ኑ ጎንደሬወች ኑልን ኑልኝ ወደ ስልጣን ተሎ በፍጥነትብ ፋኖ ከተማ ውስጥ ጦርነት እንዳይካህድ አድርጉ አብይ እና ውሾቹ በተቻላቸው መጠን የአማራን ከተማ እና አማራን ይጠቅማል ያሉትን ነገር ሁሉ በጦርነት ስበብ ፋፅሞ ማፍረስ ነው እናም ልዩ ጥበብ ተጠቀሙ እግዚአብሔር መልካም አይምሮ ሰቷችዋልና ፋኖ አሸናፊ መሆኑ የማይቀር ጉዳይ ነው ያው እግዚአብሔር ምስክሬ ❤
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
Жыл бұрын
ይቀወጣል፤ይንቀጠቀጣል፤ይወገዳል!!!!
@hannahanna7566
Жыл бұрын
Dele lefago 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏
@mamitube2993
Жыл бұрын
ያረብ አገራችንን ሰላም አረግልን
@የአሳምነውልጅከወሎ
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ሞት ለከሃድው አብይ አራዊት
@YeshiMulat
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፍኖኖኖኖ
@fatmasaeed6043
Жыл бұрын
እኔ ተስያለሁ ፋኖ የናቀውን አስንቆ አማራን ታላቅነት አስከብሮ ሀገሩን ወገኑን እምነቱን ባህሉን ይዞ ሁሌም ከተገፋው ህዝብ ጎን የሚቆም ሰውንጨበእኩል የሚያይ ሰው በነፃነት ተቀሳቅሶ የመስራት መብቱን እደሚያስጠብቅ ባለሙሉ ተስፋነኝ አች እየተባለች በዘረኝነት የጨቀየች ሀገራችን አቱ እደሚያስብላት እናቶችና ህፃናት እማያለቅስባት ኢትዮጲያን እደማይ በፋኖ በርቱ ተጋድሎ እደሚሳካ ተስያለሁ ስለትሽን ያስምርልሽ ይስማሽ በሉኝ
@hawwamohammad9631
Жыл бұрын
ማንምያማራሀይል አይዋጋም እራሱ ይፊለም እናቀይባህረማስቀየሻነዉ
@zemenaybaye7457
Жыл бұрын
ትክክል
@sameiraf2450
Жыл бұрын
አማርወች ልብካላችሁ አንድነት ያሰፈልጋል በእምነት በምን እያሉ እርስ በረሳችን ሊባሉን ነው አሳባቸው
@Amharafanokingfanoking
Жыл бұрын
ኢሻአላህነቅተነናል
@The_Behera_Amhara
Жыл бұрын
ቀይ ብሃርን መሰመለስ ከተፈለገ መጀመሪይ አንድ ህዝብ አንድ ኢትዮጵያ መሆን አለበን በወያኔ የፀደቀው ህገመንግስት ይቀደድ ከልሎች አንድ ኢትዮጵያ ይሁኑ ከዛን ሰላም ይመጣል የኔ አይደለም ቀይ ብሃር ጂቢቲንም እናስመልሳለን ያኔ ተላቋ ኢትዮጵያ ተፀድቃለች እባከቹህ አንድ እነሁን ወገን አንድነት ከመሳሪያም በለይ ሀይል አለው አንድ ህዝብ አንድ ኢትዮጵያ
@mihreteabbereket9804
Жыл бұрын
በታሪክ ወደብ ኖሮህ ኣያቕም ፡ከየት ነው ምታስመልሰው? ወይስ በጉልበት የሌላ ኣገር ለመውረር ነው ።
@The_Behera_Amhara
Жыл бұрын
@@mihreteabbereket9804 አይ ወንደሜ አሁን ክንተ የተገነዘብኩ ነገር ቢኖ ኢትዮጵያን እንደማታቃት ነው ይሄን ከማለትህ በፊት ግን እስኪ ዞር ዞር በል ኢትዮጵያ ማናት ወደኋላ መለስ በለህ እራስህን ጠይቅ 30አመት ታሪክ ይዘህ አትናገር 30አመት ማለት ተላንትና ነው በተነሹ ለንገረህ የኤርትራ እና የጂቢቲ እናት በለቤት እንደ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ናት እውነቱ ይነገር ብራናው ይውጣ በዘቺው በቅርቧ ታሪከቺን አፄ ቴድሮስ ይጠየቅ ።
@mihreteabbereket9804
Жыл бұрын
@@The_Behera_Amharaችግሩ ታሪክ ኣለማወቅህ ነው ፡እየሰማህ ያደከው ታሪክ ስለሆነ ኣልይዝልህም።ታሪክ ኣገላብጥ ኣሁን ያለችው ዋና ከተማ ኣዲስ ኣበባ ሳትመሰረት ኣስመራ ዋና ከተማ ነበረች፡ከኣፍሪቃም በስልጣኔም ኣንደኛ እንደነበር ታገኘዋለህ።ኢትዮጵያ ባህር ኖራት በታሪክ ኣያቅም ፡ካለ በማስረጃ ኣቅርብ?
@genetseyoum5225
Жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች ግን ጤነኞች ናቸው እንዴት ቀይባህርን ይመኛሉ ኬኛ ኤርትራ ከደረሰ ሱዳንና ግብፅም ያሰጋቸዋል ማለት ነው 😂😂
@biniyambeyene1798
Жыл бұрын
ይመኘውው አልሰሜን ግባ በለው ነው ኤርትራውያኑ ጋር😂
@tesfamicheal6421
Жыл бұрын
ፋኖ
@geez2115
Жыл бұрын
ከስልጤው የክርስቲያን ጥቃት ጀርባ ሊኖር የሚችለው ኡስታዝ ሙሀመድ ከድር የተባለ ግለሰብ ጋንግ ነው ሊሆን የሚችለው ከዚህ በፊትም ከፍተኛ ችግር ሲፈጥር ነበር🙏
@taibah5903
Жыл бұрын
ድል ለጀግናዉፋኖ ሞትለሰዉደምአፍሳሹለአብይአህድ
@marifazw7969
Жыл бұрын
የአላህ ያረብ በቃ በለን የሰው ደም እደ ውሀ ፈሰሰች ሠላም ፍጠርልን
@saraahmed293
Жыл бұрын
ቀይ ባህር ላይ አብይ ከነካድሬው ገብቶ ይዋኝበት እኛ እደሁለተኛ ዜጋ የምንታየው አያገባንም አጀንዳችን ፋኖና ፋኖ ብቻ ነው
@AhmedSaid-im7ri
Жыл бұрын
ፍኖ ያሽንፋል
@rahelakilelu4994
Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ምነው ይሄ አረመኔ ሰውዬ ህዝብን በየምክንያቱ ባያስጨርስ ደሞ ቀይ ባህር ብሎ ሊያጫርሰን እየሸረበ ነው ምነው ፈጣሪ በቃችሁ ብለህ ብትገላግለን በዚህ እርጎም አገዛዝ
@kaleab298
Жыл бұрын
ምንጃር ሸንኮራ የጀግኖች ሀገር ቆለኛ ያሸዋል ገና። በረኸት የ ደሞቸ ሀገር💪💪💪🙏❤❤ደሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@amharafano608
Жыл бұрын
ማኛዬ ወጥር 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪 ጀግንነታችንን የቀመሱን ይመስክሩ
@fkremariamasnake3628
Жыл бұрын
Gonder already in the Hand of Fanoo %
@gathwmola7361
Жыл бұрын
አራሳቻው,ልፋፂሙ,ፈሊጎ,ነው,መጃማሪያ,የምጋልፁ,አትዮጲያ,በአል,ስማጣ,ሰላም,አጠች,አግዚኣቤሪ,ጉቢኝት,ይሚጣ❤❤❤❤❤
@adriana3856
Жыл бұрын
Baher siyamrachu yekeral sebay betgezu yebjal ✊️🇪🇷✊️
@vivaviva4164
Жыл бұрын
Abiyen belew !!! Ye ethiopia hizb ke eri wendemochachin antalam
@ethiozena3826
Жыл бұрын
@@vivaviva4164ሽንታም ወረያቹ ራሱ ሰያስጠላ..እየዛቱባቹ እነሱ
@translated4226
Жыл бұрын
Everyone knows that Fano will be the winner and also regain the honour of Ethiopians in the world.
@mohammedhassen3378
Жыл бұрын
አርጌቷን ኢትዮጵያ ሰበርናት!ቀበርናት! አጠፋናት!
@መዳኒት-ኈ3ገ
Жыл бұрын
አይ ኮመተሮች ትገርማላችሁ እሲኪ ስለሰላም አውሩ ፋኖ ፋኖ ፋን ምጉድ ነው በቃ አሏህ ከተበዳይ ገን ነው አለ እኛ ማንም ያሸንፍ ምንም አይሰራልን ብቻ አይግደሉንንንንንንንንንንንን ደሃው ማህረሰብ አለቀብን ከመንግስትም ሆነ ከምንም ጠብ የማይልለት ኤጭ በቃ አድት አገር በህግ መተዳደር አለባት ማነም ከህግ በላይ ሊሆን አይገባም ነኝ ካለ የህዝብን ሰላም ለመሳት ነው አለቀ ሆ
@gidethio5038
Жыл бұрын
ቀይ ባህር የተበላ ዕቁብ😞😞😞
@hudasultan5099
Жыл бұрын
እውነት የሚነገረው ማነዉ ?
@mekonenyeshewalul5699
Жыл бұрын
እዉነት ምንግዜም አሸናፊ ናት ለእዉነት ለሚዋደቀዉ ፋኖ
@solomongoshe1733
Жыл бұрын
ድል ለአማራ እና ለአማራ ሞት ለአራጁ የኦሮሙማ መንግስት
@alemgebrekidan8104
Жыл бұрын
💪💪💪💪
@kinfegebreegzuabiher2705
Жыл бұрын
ይህ የኢትዮጵያ ጠላት ከአዲ መንግስት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልክ እንደፋኖ ገብቶት በሁሉም አቅጣጫ መታገል ያለበት ጊዜ አውን ነው ብልፅግና አገር እያፈረሰ መቀጠል የለበትም እናንተም የሚዲያ ባለቤቶች ትግሉ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲቀላቀለው አጥብቃችሁ መስራት አለባችሁ
@mulukenawulachew5364
Жыл бұрын
ሀገሪቱ የውስጥ ሰላሟን፣ አንድነቷን እና እድገት ካረጋገጠች በዙሪያዋ ላይ ባሉ ሀገሮች በጎ ተጽዕኖ ማሰረፍ ብሎም በሀገሪቱ ባሉ እድሎች ላይ ተመስርቶ የወደብን ጉዳይ እልባት መስጠት ይቻላል። አሁን ባለው የሀገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታ ግን እጅግ ብዙ ጉዳይ ሀገሪቱን ይጠብቃል።
@tamiratkebede6041
Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ወደብ ሊኖራት ይገባል የሚለው ጥያቄ አሌ የማይባል መሆኑ ይታወቃል።ሲጀመርም የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች የሆኑት የአረብ አገራትና የምእራብ ሀያላን አገራት አገሪቱን ለመበታተን በፈጸሙት ሴራ ኤርትራን ማስገንጠል ሳያንሳቸው በወቅቱ የአገሪቱን ሥልጣን በያዘው አማፂው የተግራይ ነፃ አውጪ ግንባር (ትህነግ) አንባገነናዊ ውሳኔ ብቻ አገሪቱን ወደብ አልባ ማድረግ ችለዋል።ሆኖም ግን አሁን አገሪቱ ባለችበት የብሄር ፓለቲካ የእርስ በእርስ ግጭትን አሰወግዳ ሰላማዊና የተረጋጋ ፓለቲካዊና የኢኮኖሚዊ ሥርዓት ሲሰፍን በቀጠናው ጎረቤይ አገሮች መሀከል በሚፈጠረው ሰላማዊ የፓለቲካና ዲፕሎማሲያዊ ስምምነት ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤትነት መብተተን ማረጋገጥ እንደሚቻል አያጠያቅም።
@fatmasaeed6043
Жыл бұрын
ሰንበተ ክቡር ድሉን ከተገፋው አማራ ጋርሁን ባገሩ ስደተኛ በወገኑ ባይተዋድ የሆነ ህዝበነውና አተ ከተናቁት ከተገፉት ጋርነህ ቅዱስ ሚካኤል ሰይፍህን ላክላቸው ለወድሞቻችን ፋኖዎች ውድቀት ባኩን ታንኩን ታቅፎ ሀገር ለሚያፈርሰው የአብይ ብልፅግና ይሁን ለሀገር እሚያስብ ኢትዮጲያዊይ ካለ ከፋኖ ጎን መቆም አለበት በተለይ ደቡብ አፋርና ሱማሌ መሬታቸው እየተተለተለ ወደኦሮሞ የሚወሰድባቸው ክልሎች አብይ ሀገር አፍራሽጅ ሀገር ገቢ አደለም ኦሮሚያን ሀገር ለማረግ እየቆራረስ እሚያግበሰብስ ገዳይ ቡድነው
@ፋፊወሎዬቤተአማራ
Жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ 😢😢
@alemayehukinfu6109
Жыл бұрын
እውነት ለመናገር አሰብን በአማራ ክልል እንዳይውል ያለው ስጋት .....
@solomonsrhu6187
Жыл бұрын
ኡነት ከሆነ አሰብ ይገባታል ኢትዮጵያ ግን መጀመርያ የራሳችን ሰላም ማደረግ አለብን
@masaratmasarat5240
Жыл бұрын
ወይ ጉድ ምን ይስማል እባካቹ 😢😢😢
@MhgfMmff
Жыл бұрын
selamhn yabzalh
@fekadusyoum1007
Жыл бұрын
ፈኖ በጣሊያን ግንባር ቀደም አብዮተኛ ነበር ዛሬም ደገመዉ ። ለአጋንንቱ አህመድ አልገዛም ብሎ። ደል ለባለጀብዱ ለአማራዉ ፈኖ❤❤
@tigisttasew899
Жыл бұрын
Egzabhire hoye ante erdane dele Le fano 🙏🏾✊🏾
@አሜን-ዸ2ፀ
Жыл бұрын
🙏🙏❤️❤️✝️
@AliyuBedir
Жыл бұрын
የቅበት ሙስሊሞች ተገደሉ እንጂ እነሱ ማንንም አልነኩም ሀይማኖታቸው በሚያዘዉ መሠረት ድግምትን ለመከላከል ቁርዓን ከፈቱ that is all
@AssefaBekele-s9b
Жыл бұрын
ማስተካከያ ማክሰኝት ሰሜን ጎንደር ነው።
@haderabederu2817
Жыл бұрын
❤❤
17:00
Ethiopia - ኢሳያስ የፈሩት መጣባቸው፣ ስለፋሲል ግንብ ቀለም አዲስ መረጃ፣ ኢትዮጵያ በIMF ልትገመገም ነው፣ አስደንጋጩ የአዲስ አበባ ንዝረት
Feta Daily News
Рет қаралды 6 М.
26:59
Anchor Media ፈተና ሊገጥመን ቢችል እንኳን ማሸነፋችን ግን የሚቀር አይደለም
Anchor Media
Рет қаралды 10 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
11:42
ትግስትና ሲፈን ዳግም ተፋጠጡ የፓሪስ ኦሎምፒክ ሜዳልያ ጉዳይ | Sifan Hassan and Tigist Assefa for London marathon 2025
Hulu Sport
Рет қаралды 1,5 М.
15:38
Ethiopia - ጠቅላዩና ትራምፕ ተላላፉ…?፣ “ወልቃይትን ወደ ዓለም አቀፍ”፣ የኢትዮጵያ እና ግብጽ ጦር ደረጃ፣ የአክሱም ሙስሊሞች ሰላማዊ ሰልፍ
Feta Daily News
Рет қаралды 67 М.
18:36
News Jan 16 የፋሲል ቤተመንግስት ከቅርስነት ሊሰረዝ ይችላል፥ ''ኤርትራ ታሪካዊ ጠላት'' ሌ/ጄ አለምሸት፥ የአዲስ አበባ አፈሳ፥ 10ሺ ቁስለኛ በአላጌ
Anchor Media
Рет қаралды 66 М.
31:04
ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ሰነድ የደህንነት ስጋት አለመሆኑን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ Etv | Ethiopia | News
EBC
Рет қаралды 102 М.
16:18
Ethiopia - አነጋጋሪው የጠቅላዩ ውሎ በጎንደር፣ ቀሲስ በላይ ተወሰነባቸው፣ ሸኔ ባንክ ለመዝረፍ ያደረገው ትንቅንቅ፣ ቀጠናውን ያተራመሰው ፈንጂቀማሚ
Feta Daily News
Рет қаралды 101 М.
14:31
Ethiopia - አዲስ አበባ በአዲስ አበባ ጉድ ፈልቷል ! አዲስ አበባ ተወጥራለች !!
Feta Daily
Рет қаралды 415 М.
9:07
Ethiopia - ኤርትራ ሚስጥሩን ዘርግፋው ከትግራይ ወጣች “ወደ ጦርነቱ የገባነው…..”
Feta Daily
Рет қаралды 83 М.
8:40
Ethiopia - ኤርዶጋን አልሲሲና ኢሳያስ በአብይ ላይ አሲረዋል ግብጽና ቱርክ ወዳጅ ሆኑ!
Feta Daily
Рет қаралды 30 М.
18:15
Ethiopia - አሜሪካ ለፋኖ ፣ ሸኔ እና መንግስት፣ ‹‹እየመጣሁ ነው›› ልደቱ፣ ጄነራሎቹ ላይ ከባድ ክስ ቀረበ፣ በመሬት መንቀጥቀጡ ስደት ቀጥሏል
Feta Daily News
Рет қаралды 101 М.
17:19
Ethiopia - ኤርትራ ተጠይቃ መልስ ከለከለች | ግብጽ ባልታሰበ አቅጣጫ መጣች | በባህርዳር ከፍተኛ አመራር ተገደ*ሉ | የመቀሌው ሰልፍ የመጨረሻ ቀን
Feta Daily News
Рет қаралды 67 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН