Ethiopia - ‹‹የቀሲስ›› በላይ አሳዛኝ መጨረሻ ‹‹አታለው ነው ያስገቡኝ›› ከ - ቃሊቲ

  Рет қаралды 19,244

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 25
@Misrak-b6n
@Misrak-b6n 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እንደስራቸው አይደለም ይቀራቸዋል የስንት ሰው ደም አለባቸው ሃይማኖቱን ከፍለው የተቃወሙትን በጥይት አስገድለዋል የጌታ ፍርድ ያግኛቸው
@raszola
@raszola 7 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌
@AbelkalidSemuti
@AbelkalidSemuti 7 күн бұрын
በእግዚአብሔር ስም የሚነግዱ እና በዘረኝነት የተለከፉ ሰዎች ፈጣሪ የህጃችሁን ይሰጣችዋል እሄ የሰው ፍርድ ነዉ 😢
@johnnyhussenyoussof3361
@johnnyhussenyoussof3361 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@KasahunTsegaye-bq8gb
@KasahunTsegaye-bq8gb 7 күн бұрын
እሰይ ይቅመሣት እዛው ቃሊቲ 😂😂😂
@meazahailu4710
@meazahailu4710 6 күн бұрын
Ere eweshet newe aletaserume.
@Yeሀገር
@Yeሀገር 6 күн бұрын
ምን ያላየነው ጉድ አለ 😒
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r 6 күн бұрын
ይቀመጣል እንደ አደራ ዱርዬ እንዴት ቀሲስ ይባላል
@60Ethiopia360
@60Ethiopia360 7 күн бұрын
Yalitenkuakum Yaliteteyekum Yetedebekum Lelam Yinoralu Bemanignawum IMINETOCHI Wusit
@YibekanalMulu
@YibekanalMulu 7 күн бұрын
ማንም ይህንን ሰዉ አያታልለዉም ሰዉየዉ በመጀመሪያም በቄስ ስም ኦርቶዶክስ ሐይማኖትን ከፋፍሎ ሐብት ለመሰብሰብ ይጥር የነበረዉ ጥረት እግዚአብሔር አጋለጠዉ 5 ዓመት እስራትና 10 ሺ ብር ቅጣት በጣም በጣም ሲያንሰዉ ነዉ።
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 5 күн бұрын
ላይኖርበትም ይችላል ምክኒያቱም ይህ ሰው ብዙ ጠላት አፍርቶ ነበር እናም አቀነባብረው ወንጀለኛ አድርገው ዘብጥያ አስወርውረውት ይሆናል ጠላቶቹ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 күн бұрын
በእግዚአብሔር በብሔር መሰናዳት ይህንን ያመጣል፣ እግዚአብሔር ትእግስተኛ ነው፣ ይሔ ዘረኛ
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂yeblew
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r 6 күн бұрын
ይሄ ዱርዬ አምስት አመት ብቻ ያንሳል በጣም ያንሳል ዳኞቹ ልክ አይደሉም 18 አመት ነው የጠበቅነው ፈጣሪ ገና ይለቅማቸዋል
@behayeluworku4614
@behayeluworku4614 6 күн бұрын
ከስጋው ምንም አልደረሰውም ከመረቁ ብቻ ነው ምስኪን እባካችው ጀማሪ ስለሆነ ይቅርታ አርጉለት😅😅😅😅😅😅
@Mande-f6x
@Mande-f6x 7 күн бұрын
አሁንማ የአህያ ነጋዴ ይሆናል
@getachewtefera8897
@getachewtefera8897 4 күн бұрын
ሰውየው አጭበርባሪና አደገኛ በመሆኑ ውሣኔው በጣም አንሷል። ይህም ከበስተጀርባ ረጅም እጅ ሊኖረው ይችላል።
@afeweld5291
@afeweld5291 7 күн бұрын
በአንድ ሚሊየን ዶላር አንድ ዓመት የሚታሰብ ከሆነ ህዝቤ እያሰላህ ግባበትና ዕድልህን ሞክር፣ በልዩ ጥቅማጥቅም ፣ ቀን የርሀብ አድማ አድርገው ሌሊት ክትፎ እንደሚበሉት ፣ቀን ቀን እያሰሩ ማታ ማታ እቤትህ የምታድርበት መንገድም አለ፣ በዚያውም ሃይማኖተ- ፖለቲካውንም ስታሳልጥ እሥርህ ቀን ይቀንሳል። ጅሌ! ይቺ ናት ያንተ ሀገር !
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 6 күн бұрын
የእድሜ ልክ እስራት ነበር የሚገባው መሰሪ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 6 күн бұрын
አሁንም ይፍረድበት ገና አምላክ ይፈርድበታል
@loveispatientloveneverfail3652
@loveispatientloveneverfail3652 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 he was alway an actor and deceiver. I’m glad his in jail
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 6 күн бұрын
የእድሜ ልክ እስራት ነበር የሚገባው መሰሪ
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
Ethiopia - የትራምፕ የወረራ ዕቅድ
10:16
Feta Daily
Рет қаралды 33 М.
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН