Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 89 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 89

  Рет қаралды 635,359

Abrhot Entertainment

Abrhot Entertainment

Күн бұрын

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 89- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 89
Be our family, by subscribing our channel
/ abrhotentertainment
አብርሆት ኢንተርቴንመንት በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ በማደግ ላይ ያለ እና ብዙ የመዝናኛ ዘርፎችን በተለያዩ አማራጮች ይዞ በመዝናኛ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ ተጸኖ ፈጣሪ የሆነ ድርጅት ነው። ከስራዎቻችን መካከል በብዙዎች የተወደደውና በመታየት ላይ ያለው ዘጠነኛው ሺ (Zetnegnaw shi) አንዱ ሲሆን በአይነታቸው ለየት ያሉት ደግሞ በዚሁ ቻናላችን ወደ እናንተ ይዘን መጠናል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
Abrhot Entertainment is a dedicated and outstanding entertainment company. We are coming on KZbin with various entertainment options. One of our brand new Ethiopian sitcom is Zetnegnaw shi(ዘጠነኛው ሺ) and the bests are yet to come.
Follow OUR OFFICIAL ACCOUNTS
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅KZbin
/ abrhotentertainment
✅FACEBOOK
ZetenegnawShiSitcom
✅TELEGRAM
t.me/abrhotent...
t.me/Zetenegna...
✅INSTAGRAM
/ abrhotentertainment
✅TIKTOK
www.tiktok.com/...
✅WEBSITE
www.abrhotente...
SUBSCRIBE, LIKE , SHARE AND COMMENT.
Stay Tuned!
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
#AbrhotEntertainment
#ZetenegnawShi
#EthiopianMovie
Copyright ©2021 Abrhot Entertainment

Пікірлер: 329
@Ethioclassic47
@Ethioclassic47 3 жыл бұрын
ጩቢቲን እንደኔ ሚወደው ማን ነው?😂😂😂🤣 ጩባው = የኔ ቢጫ ወባ = የኔ ቆንጆ ኑሪ ጥበብን አስገድደው በመድፋር ይከሠሡልን 😂😂😂
@ruhamatube627
@ruhamatube627 3 жыл бұрын
ከሳሻቸው ጊሊዶ ነው🤣🤣😂😂
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 2 жыл бұрын
😅😅😅😅
@mustomahmed519
@mustomahmed519 3 жыл бұрын
Baga nagiya dhuftani wedoch koo jabadha itti fufa namin akka kiyati chubit jaltani like nafi godha💕💕💕💕💕💕💕💕🤣🤣🤣🤣
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
አዲሱን አመት በሰላም እንድንቀበለው ሁላችንም በየሃይማኖታችን እንጸልይ። ይነጋል አይዞሽ ሃገሬ 💚💛❤️
@kimemreshad208
@kimemreshad208 Жыл бұрын
.i
@zakariaspiza
@zakariaspiza 6 ай бұрын
wogegnoch alkerebachihum
@mahlehiskyas25
@mahlehiskyas25 3 жыл бұрын
እንኮን ለ ቅድስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል
@የኔአለምሂወቴ
@የኔአለምሂወቴ 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ🙏🙏🙏
@yohansnice1837
@yohansnice1837 3 жыл бұрын
አሚን እንኳን አብሮ አደርሰን የኢትዮጵያሰላም የድርግልን ገብርየል
@josephrodriguezjr5203
@josephrodriguezjr5203 3 жыл бұрын
Believe in Jesus christ ⛪is only God son of God Gabriel is angel not God
@እንደፍቃድህኣንሮኝጌታየእ
@እንደፍቃድህኣንሮኝጌታየእ 3 жыл бұрын
አሜን
@dr.teferimerid4332
@dr.teferimerid4332 3 жыл бұрын
Amen
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ 😘 እኔ እምል ጩቢቲ ለቢጫ ወባ አተ ነህ እዴ ግጥም እና ዜማ እምትሰጠው 😜
@ሽኩሪያፋሪስ-ዠ3ኀ
@ሽኩሪያፋሪስ-ዠ3ኀ 3 жыл бұрын
ጸ.ፀmmmm,,m,
@josephrodriguezjr5203
@josephrodriguezjr5203 3 жыл бұрын
Ere bicha weba new ye setew le chubaw
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 3 жыл бұрын
🤓🤓🤓🤓🤓
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkķķ hahaha
@minetube322
@minetube322 3 жыл бұрын
ሰአቱ አልደርስ ብሎኝ ነበረ ወይ ዘጠነኛው ሺዎች ተናፋቂ ናችሁ❤❤❤
@josephrodriguezjr5203
@josephrodriguezjr5203 3 жыл бұрын
Ye united degafi seytanm seytanhh yewtha ble ble ye seytan degafi
@yaredaregahegn4938
@yaredaregahegn4938 3 жыл бұрын
Enes btyi hulet seat sikerw nw mtbek mjemrew
@saidajemal7185
@saidajemal7185 3 жыл бұрын
@@josephrodriguezjr5203 i89i98
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን የመከራዋን ዘመን ያሳጥርልን ደስታሽን ዘመን ያቅርብልና የሰው ልጅ ሞት ይብቃ
@robeltesfaye485
@robeltesfaye485 3 жыл бұрын
yes ethiopia no film አልክ
@zakariaspiza
@zakariaspiza 6 ай бұрын
wogegnoch alkerebachihum
@kaanmaaryyam1257
@kaanmaaryyam1257 3 жыл бұрын
ፈታ በሉልኝ በዘጠነኛው ሺህ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝትትትትትት ይበልልኝ ውሮን እንደኔ የምትወዷት ላይክ ግጩኝ 😂😂😂😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 3 жыл бұрын
አረ ጩቢቲ አታስቀኝ 😆 ደግሞ ተማሪዎችህ ሲያሳዝኑ አብረው ማላዘናቸዉ 🙈🤣🤣🤣🤣🤣
@hasetentertainmentg5591
@hasetentertainmentg5591 3 жыл бұрын
በማይከፈለበት ዋጋ ሁሌም ጠብቆን ይቺን ቀን እንድናይ ለረዳን እኔንም እናንተንም እንኳን ለታላቁ የክብር ቀን ለመላአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችን ሰላም አድርጎልን ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን ቤተሰብ እንሁን
@beautybynani3284
@beautybynani3284 3 жыл бұрын
🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ
@hanagebremedin3423
@hanagebremedin3423 3 жыл бұрын
በዮሐንስ ውንገል 3 -=-16 በሩሱ የምያምኑ ሁሉ የዘላለምም ሕይወት እንዳኖረው እንጅ እንዳይጠፉ እግዝአብሔር አንድያ ልጁን እስክሰጥ ድርስ ዓለሙን እንሁ ወዶአልና ። የተክበራቹ አክተሮችና ተመልካቾች አሁንስ አልበዛም በውጩ አለም እያዬንው ያለውን አምላክን ማንቆሽሽ ተያያቹት ይልቁን ለንሳሐ ናለአገራች ችግር መፍተ የምሆን ቡዙ ነገር መስራት እየተቻለ ምኖ ውንገልንና እውነት በመቃርን ቆማቹ እግዝአብሕር አገራችን ሰላም ያርግል ለንሳሐና ለመመለስ ይሁንላቹ አበቃሁ
@bisishow1749
@bisishow1749 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ሰላሙን ታብዛልን ። የቅዱሳን ሰማዕታትንና መልአክታን ታሪካቸውን እያነሳን እናወድስ
@ሄርሚየማርያምልጅ
@ሄርሚየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ዉድ የሀገሪ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💚💛💓💚💛💓
@vsjbsh7642
@vsjbsh7642 3 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
ቤቶችን አድናቂ "እንደማመር"
@waqayyotiksekooti2445
@waqayyotiksekooti2445 3 жыл бұрын
Amen
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@anelexlastking3531
@anelexlastking3531 3 жыл бұрын
እስቲ እንደኔ ኮመንት ለማንበብ የገባ
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 3 жыл бұрын
በሀይማኖት አትቀልዱ respect ይኑራችሁ እንደ አርቲስት ሁኑ ሀሉም ባመነበት ይመላለስ Ethiopia ችግራችን ይሄ ነው የኔ ይበልጣል የሌላውን ማጣጣል don't disrespect any body believe
@ኤፍራታ24
@ኤፍራታ24 3 жыл бұрын
አቤት ያሳዝናል ቆይ የቢራ ማስታዎቂያ ይህን ድራማ እኮ ህፃናት ሁሉ ናችው የሚዩት በቃ የለት ጉረሳችሁን እጂ ለስው ለህዝቡ ምንም አታስቡ አደል
@findataw7212
@findataw7212 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@hiwotabi5917
@hiwotabi5917 3 жыл бұрын
ስለ ችግኝ እና ፎቶ ያወራችሁት ማንን ለመንካት ነው? ኧ
@abdalareshade8563
@abdalareshade8563 3 жыл бұрын
አብይንንንንን
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 3 жыл бұрын
አብይን
@abiyyeshitla9177
@abiyyeshitla9177 3 жыл бұрын
Yetawk ekoo nw
@deborahberhanu5575
@deborahberhanu5575 3 жыл бұрын
ኪኒኔ ከሚለዉ ዘፋኝ የጩባዉ ጩኸት ልብ ይነካል😍
@ቀመርያዳውድ
@ቀመርያዳውድ 3 жыл бұрын
ግን አንዲት ደቂቃ ለምን ሀረብ ሀገር ላሉ ወገኖች በአድበርት መልክ ድምፅ ብትሆኑ
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 3 жыл бұрын
ኧረ ጩባዉ እጥልህ እዳይቆረጥ😂😂😂
@jemabintkmal6801
@jemabintkmal6801 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ ላሉትወገናኖቸ ስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@onlyone3996
@onlyone3996 3 жыл бұрын
ረዱ እኔን እንደፈልግሺ ልጄን ግን 🤣🤣🤣🤣 ኣላለም ኣይ ሳሚ🤣🤣
@ጆኒነኝ
@ጆኒነኝ 3 жыл бұрын
እንደ ምን ሰነበታቹህ ለሃገራችን ለሂዝባችን ለወገናችኝ ፀሎት እናድርግ ሀገራችን በውስጥም በውጭም መጠነ ሰፊ ችግር ይታይባታል ተስፋ አንቆርጥም እሄ ሁላ ያልፋል ለ እውነት እንቁም አንድነት ያሻል ከምንግዜውም በላይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 жыл бұрын
ወይኔ ጩባው በሳቅ😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@weynajone1333
@weynajone1333 3 жыл бұрын
ዉይ ዉይ ጩባዉ እንዳንተ አይነት ዘፍኝ ሀገሩን ሲሞላ ኧረ የጥበብ ያለ
@ፍጤየራሄልጓደኛ
@ፍጤየራሄልጓደኛ 3 жыл бұрын
ሰላም ዘጠኞቹ ስወዳቹሁ ሰላም ለገራችን ለወገኖቻችን ይሁን በዘር በሀይመኖት መሰዳደቡን ትተን በየሀይመኖታችን ዱአ እናድርግ ወገኖቸ
@የኔአለምሂወቴ
@የኔአለምሂወቴ 3 жыл бұрын
የነገው ቅዱስ ገብርኤል የታመሙትን ይማርልን የታሰሩትን ያስፈታልን የተሰደድነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የሞቱትንም በአፀደ ገነት ያኑርልን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@genettadese9681
@genettadese9681 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሺዎች ይመቹኛል💚💛❤
@Dawrotube
@Dawrotube 3 жыл бұрын
ጩቢቲ ባለማሳቅ ውስጥ ታስቀናለህ!!
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 жыл бұрын
ጩበው በሳቅ ገደለኝ 😃😃 ግን መች ነው በትክክል ዘፍኖ እማየው አቡዬ ስወድህ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሽሮ ወደ ቅቅል😜😜
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 3 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣችው፣የተዋይዶልጆችእንኮንለመላኩ፣ለቅዱስገብርኤልእደርሳችው
@gfghhyhhh9582
@gfghhyhhh9582 3 жыл бұрын
ይህን ሁሉ የምታዩ ድምፅ ሁኑ ለወገኖቻችን ሣዉዲ በሥር ቤት ላሉ ፍትህ ፍትህ የወገን ያለህ እያሉ ነዉ ፍትህ ፍትህ
@robeltesfaye485
@robeltesfaye485 3 жыл бұрын
እረረ የማይገናኝ ኮመንት አትሳፃፉ ችግኝ ይህ ፊልም ኢትዮጵያ ሆሆይ የዘንድሮ ኮመንት ፃፊ አይገኝም ውድ ነው።
@ሀገሬ-ቸ1በ
@ሀገሬ-ቸ1በ 3 жыл бұрын
የአቡና የፍቅረኛው ትወና ይቀጥል ጩብቲ ፍቅር ይጀምር
@AbrhotEntertainment
@AbrhotEntertainment 3 жыл бұрын
Follow OUR OFFICIAL ACCOUNTS 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅FACEBOOK facebook.com/ZetenegnawShiSitcom ✅TELEGRAM t.me/abrhotentertainment t.me/ZetenegnawShi_Official ✅INSTAGRAM instagram.com/abrhotentert... ✅TIKTOK www.tiktok.com/abrhot_entertai... ✅WEBSITE www.abrhotentertainment.com SUBSCRIBE, LIKE , SHARE AND COMMENT.
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 3 жыл бұрын
ዉይሳሚባይታዋል፣እየተሰማኝነውአላለም፣እኔምከመዳምቤትእንዲነኝ
@kadijakindu7258
@kadijakindu7258 3 жыл бұрын
እር የጩቢቲ ዘፈን ተቀባዩቹ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@markonet4122
@markonet4122 3 жыл бұрын
🛑ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 20 ሳብስክራይበር ብቻ ነው የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜. 🇪🇹
@vipstar178
@vipstar178 3 жыл бұрын
ሊክላኪ
@ricyanetelgtube7846
@ricyanetelgtube7846 3 жыл бұрын
ብሬ ግን እነዚ ሶስቱ ልጆቹን አስቸግረውታል 😂😂😂😂ስለዚ ግቢውስጥ ያለው ሮቶ ይሻላል የሮቶ ብዛት 😳😳😳😂😂😂😂😂😂
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ በነገራችላይ *_እሪያድ_* ላሉት ወንድም እህቶቻችን ድምፅ ሁኑላቸው እባካችሁ ይትቦር ያላችሁ እባካችሁ አምላካችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hayatshemsu1192
@hayatshemsu1192 3 жыл бұрын
ተነፍቂዎች እንኳን ደህና መጣችሁ 💐💐🥀❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኑሩልን በዚህ ሰዓት 9 ሺ በይኖር ምን ይውጠን ነበር
@sarahwera7329
@sarahwera7329 3 жыл бұрын
አንተ አዝግ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ምነው ሳሚዬ ለማስገረዝም የልጅ ፍቃድ?አይ ይሄ የቤረሰብ ፖለቲካ አብዛኛው የኢትዮጵያዊነት እሴታችንን እኮ ነው ያበላሸብን🙂 ውድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ😘💚💛❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለውገኖቻችንበሳውዲለሚሰቃዩት
@merkebselam6456
@merkebselam6456 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 ጩብቲ
@abushe1364
@abushe1364 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሁሌም ትሰቅ 😁
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
የምር😂😜
@abushe1364
@abushe1364 3 жыл бұрын
አወ😁
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
@@abushe1364 እዬሳኪነዉ🤣
@abushe1364
@abushe1364 3 жыл бұрын
ቆየው 😁
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
@@abushe1364 🤣🤣🤣🤣ደስታና ነዉ ለካ ልክ እንደ እኔ😜🤓
@futurefixhub
@futurefixhub 3 жыл бұрын
ፈታ ዘና እያሉ ክፍያ ማግኘት ከፈለጉ የፎቶየን ምልክት ነክታቹ ኑ
@marda5854
@marda5854 3 жыл бұрын
አይይይይ ጩባው በሳቅቅቅቅ ገደለኝ የውሮ ይባስ ሀና ማለት ማናት አላለችም😂😂😂😂
@smtube3485
@smtube3485 3 жыл бұрын
ውሮ. ዪማሄሬው. አልበዛም. ከአቅምሽ. በላይ. ሆነ. እኮ. ግን. እወዳችዋለው
@ይግቡ
@ይግቡ 3 жыл бұрын
Subscribe for more እነሱ ጋር ብዙ አለ
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 3 жыл бұрын
😁😂😂😂😂😂😂😂ውይ ጩባው አስለቀሳቸው እኮ
@michaelchernet1310
@michaelchernet1310 3 жыл бұрын
Sis aydelem ኮረስ ምንም ሆነህ የምወደው ስራ ላይ በመሳተፍህ ደስ ብሎኛል። ስላወቅሁ ክብር ይሰማኛል
@selambeza4191
@selambeza4191 3 жыл бұрын
ጌጤ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
ጀክፋታቺን የተነሳ ፀሎታችን ከዚህ ጣራ አሌድ ቢሎዋል ጩብት ክክክክክ
@saradesta2075
@saradesta2075 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው የኔ አዘገችሁ ስወዳችሁ በጌታ ጩባው ግን ባገኝክ
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 3 жыл бұрын
አገናኝሻለው ቁጥርሽን ላኪ
@saradesta2075
@saradesta2075 3 жыл бұрын
@@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 09
@romanchaka3854
@romanchaka3854 3 жыл бұрын
እኔም ባገኘው ደስ ይለኛል
@awetkelifakelifa3665
@awetkelifakelifa3665 3 жыл бұрын
የሁል ግዜ ምርጦች ትምህርት ቤቱ መከፈቱ ደሞ ልዩ ነው
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 3 жыл бұрын
ሰላም ውዶችየ እንኳን በሰላም መጣቹህልን እስኪ ፆለት አድርጉ ለሀገራችን
@የልጄናፋቂ-ዀ5ጀ
@የልጄናፋቂ-ዀ5ጀ 3 жыл бұрын
እኔን ብቻ ነዉ እንደድሮዉ የማያስቀኝ?
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 жыл бұрын
አረ እኔም ነኝ ጣዕሙ ጠፍቶብኛል😌
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
me too
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ 3 жыл бұрын
ኧረ ውሮ አንቺ እያለሽ እኔን ከበደኝ የተሸከምሽው ጭራ
@leyilahamidino83
@leyilahamidino83 3 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃😃በሳቅቅቅቅቅቅቅ,ወይይይ ኔ
@አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
@አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 3 жыл бұрын
ዉይይ🙉🙉 ጩባዉ ጆሮዬን አደነቆርከዉ ከነ ተማሪዎችህ😁😁😁😁😁😁😁
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙄
@kirubelleykune48
@kirubelleykune48 3 жыл бұрын
ጠራ እና ድሮ እዲጠራ አየደል የደወልከው😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍
@smtube3485
@smtube3485 3 жыл бұрын
ሳሚ. እንዴት. እንደሚመቸኘ
@meronchache9577
@meronchache9577 3 жыл бұрын
ውይይክክክ እዩ ጩፋ ቃል አወጣ
@brotherhoodrelaxationmedit4583
@brotherhoodrelaxationmedit4583 3 жыл бұрын
ክክክክክ ችግኝ ተከላ ለ selfie ብቻ
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ወይ ጩቢቲ
@naseraddinhabeshawi35
@naseraddinhabeshawi35 3 жыл бұрын
ማን ነው እንደ እኔ ገና ሰያቸው መቁጠሪያ የሚመጣው 🤣
@GeezEntertainment
@GeezEntertainment 3 жыл бұрын
አረ ሰዎች በሳቅ እንዳትፈጁን ዎዎዎ
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 3 жыл бұрын
ማነው ግን እንደኔ እሁድ እሁድ ዘጠነኛውን ሺ በጉጉት የሚጠብቀው😉😉😂👏👏👍
@abelfikre9352
@abelfikre9352 3 жыл бұрын
Ere yidebiral abba
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 3 жыл бұрын
@@abelfikre9352 እ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
በኩርኩም ሞኝ የፃፈው 1 ቁጥር ያስመስልሻል ክክክክ አቡዬ ንግግሪክ ሁሉ ያስቃል ዑሮዬ ስወድሽ
@ruhamatube627
@ruhamatube627 3 жыл бұрын
ሙዚቃ እኔም እየተማርኩ ነው😂🤣🤣🤣
@ድብሎ
@ድብሎ 3 жыл бұрын
በርች ክክክክ
@مومنهاثيوبيا-ه5غ
@مومنهاثيوبيا-ه5غ 3 жыл бұрын
ውይ ጩብቲ ሲዘጋ ፀጉርህ
@rahamakonjo5386
@rahamakonjo5386 3 жыл бұрын
ጩቢቲ አብ ብቻ ሁላቹም ታፍታቱናላቹ😂😂☺
@sololom3427
@sololom3427 3 жыл бұрын
ኧረ በችግኝ አትቀልዱ፣ ሆ!! እንዳናጣችሁ!!!
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
አብይ ለፎቶ ነዋ የሚተክለው
@SarahS-qo4wt
@SarahS-qo4wt 3 жыл бұрын
እንዴ አንዷ መቆም አልችልም ስትል አልነበረም እንዲ ቆማእኮ ዘመረች
@essayasnigussie5790
@essayasnigussie5790 3 жыл бұрын
ባለሙያዎቹ እንደሚሉት የኮንቲኒቲ ችግር ይመስላል፡፡
@azebmasresha8571
@azebmasresha8571 3 жыл бұрын
Who like you chubite or abel(abu) right
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 3 жыл бұрын
ቀስ ብለህ ደግሞ ፀጋውን ይብዛልህ እንዳትለው 😂😂
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ፎንቃዎቼ መጣቹቹ 😍😍😍
@fekedeaman9870
@fekedeaman9870 3 жыл бұрын
*ወንዝ ውስጥ እንዳለ ድንጋይ ነህ ለውጥ አይታይብህ* በጣም የተመቸኝ ነገር
@smtube3485
@smtube3485 3 жыл бұрын
ዛሬ. ላንበሽብሻቹ. ኮሜንት. ጩቢቲ. ዛሬ. እራስታሽ. ጃሉድ. በወጣትነት. ትመስላለህ. ክክክክል
@zeynebahmed8756
@zeynebahmed8756 3 жыл бұрын
ውይ ጩባው ሙዚቃ በረቱ ሀገራቺንንም ሰላም ያዲርግልን
@filmic3423
@filmic3423 3 жыл бұрын
Respect for all
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
"እንደማመር"
@mercyhg2988
@mercyhg2988 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 እንዲ ዛሬ ስቃ አላቅም
@ethiopia3000
@ethiopia3000 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nmLdqYeDnJp-rqM ኢትዬጰያዊ ወታደር
@ruhamatube627
@ruhamatube627 3 жыл бұрын
ውሮየ🤣😂
@tube-zl3tb
@tube-zl3tb 3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ተወዳጆች🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💚💛❤️
@yaredonline
@yaredonline 3 жыл бұрын
Bob clate ትርጉሙን ታውቃዋለህ ግን?
@ashebirmekiso9794
@ashebirmekiso9794 3 жыл бұрын
Politica mnamn bayinorew arif new
@ፍኖyoutube
@ፍኖyoutube 3 жыл бұрын
ሲደብርኝ ኮ ያየሁይንም እደግመዋለሁ
@samsonwolday9240
@samsonwolday9240 3 жыл бұрын
ጭዉቲ አሁን ገና አፉን ከፈተ እኛም መረረን
@yowewest3266
@yowewest3266 3 жыл бұрын
Ya slasian chubiti
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 3 жыл бұрын
ችግኝ ልተክል ህጄ ሳለተክል መጣሁ ሞባይሌ ባትሪ ጨርሶ አለ ዶክተር አቢይ 😂😂 ለፎቶ ነው አለ ችግኙኙኙ
@ntboss8946
@ntboss8946 3 жыл бұрын
እስኪ ይሄ ፊልም የሚመቸዉ😍
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
ውይ የጩባው አፍ የሊጥ ማቡኪያ ነው ሚመስለው
@nimahabitamu9938
@nimahabitamu9938 3 жыл бұрын
ቱታው ለምንድነው ጩባው አሳከኝ
@የራስአሽከር
@የራስአሽከር 3 жыл бұрын
ወይኔ ጮባው😂😂😂😂
@seadhasen6483
@seadhasen6483 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@getahundelelegn7204
@getahundelelegn7204 3 жыл бұрын
ጩቢቲ ስታይልህን ቀይረው የመጀመሪያው ትወና ይሻላል
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ ወይ ጩባው አዛ የሆንክ ልጅ በሳቅ ገደልከኝ ይመችይክ
@መሬምመሬም-ደ2ወ
@መሬምመሬም-ደ2ወ 3 жыл бұрын
እኔምለዉ ግን እነ ረዱዉ ከተጋቡ 6 ወር ሞላቸዉደ እኔ አላምንም 😂😂😂😂😂
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,8 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 56 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 98- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 98
25:20
Betoch | “አለቅልቀው ደፉት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 358
29:17
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,5 МЛН
//በስንቱ//Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 660 М.
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,8 МЛН