Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 99- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 99

  Рет қаралды 1,140,951

Abrhot Entertainment

Abrhot Entertainment

Күн бұрын

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 99- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 99
Be our family, by subscribing our channel
/ abrhotentertainment
አብርሆት ኢንተርቴንመንት በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ በማደግ ላይ ያለ እና ብዙ የመዝናኛ ዘርፎችን በተለያዩ አማራጮች ይዞ በመዝናኛ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ ተጸኖ ፈጣሪ የሆነ ድርጅት ነው። ከስራዎቻችን መካከል በብዙዎች የተወደደውና በመታየት ላይ ያለው ዘጠነኛው ሺ (Zetnegnaw shi) አንዱ ሲሆን በአይነታቸው ለየት ያሉት ደግሞ በዚሁ ቻናላችን ወደ እናንተ ይዘን መጠናል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
Abrhot Entertainment is a dedicated and outstanding entertainment company. We are coming on KZbin with various entertainment options. One of our brand new Ethiopian sitcom is Zetnegnaw shi(ዘጠነኛው ሺ) and the bests are yet to come.
Follow OUR OFFICIAL ACCOUNTS
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅KZbin
/ abrhotentertainment
✅FACEBOOK
ZetenegnawShiSitcom
✅TELEGRAM
t.me/abrhotent...
t.me/Zetenegna...
✅INSTAGRAM
/ abrhotentertainment
✅TIKTOK
www.tiktok.com/...
✅WEBSITE
www.abrhotente...
SUBSCRIBE, LIKE , SHARE AND COMMENT.
Stay Tuned!
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
#AbrhotEntertainment
#ZetenegnawShi
#EthiopianMovie
Copyright ©2021 Abrhot Entertainment

Пікірлер: 356
@Etabe-pc5ld
@Etabe-pc5ld 2 жыл бұрын
ጩቢቲ የዘጠነኛ ሺ ድምቀት
@user-rb7im3xo7l
@user-rb7im3xo7l 2 жыл бұрын
ሁሉም አንድ ናቸው ያዝናናሉ
@metihambissa3923
@metihambissa3923 Жыл бұрын
ጩቢቲ😁😁😁😁❤❤❤❤❤❤🤣🤣
@annaadmaso4926
@annaadmaso4926 2 жыл бұрын
ስላም ፍቅር ይሁን እምዬ ኢትዮጵያዬ እናቴ
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 2 жыл бұрын
አሚን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ
@user-vy2nm1hn1u
@user-vy2nm1hn1u 2 жыл бұрын
አይሻልም እምየ ኤርትራ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kamilashumet8710
@kamilashumet8710 2 жыл бұрын
@@user-vy2nm1hn1u እየሳቁ አለቁ አሉ እባካችሁ የንፁሀን ደም ይከርፋችሁ አኡዙቢላ ተምራችሁ ያልተማራችሁ አትሁኑ አሥቡ በናተምላስ ምንም ማያዉቅ ገበሬ ተሰቃየ
@user-sj8iz4qf5f
@user-sj8iz4qf5f 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ምን የማያውቀው ገበሬ እየተገደለብን ነው ፍትህ😭😭
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 2 жыл бұрын
ሁሉን ወደሚችለው ፈጣሪ እየጸለይን ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ በምንችለው አንድ ብርም ዋጋ አላት ከብዙ ሰው ስትሰበሰብ ለታጋዮ እና ተፈናቅለው ሚበሉት ላጡ ወገኖቻችን የምናደርገውን ድጋፍ ያለመሰልቸት እስከ ድል እንቀጥል🙏🙏🙏🙏🙏 ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ💚💛❤❤💪💪💪💪💪
@yonatangebre5002
@yonatangebre5002 2 жыл бұрын
ሄደሽ እርጂ
@yohanna5923
@yohanna5923 2 жыл бұрын
እሰይ
@user-ld7zt9qj2u
@user-ld7zt9qj2u 2 жыл бұрын
ክክክ አልቃሻ ሁላ የትግራይ ህዝብ ስጨፈጨፍ ረሳላይ ቁማቹ ስትጨፍሩ ነበር ቅመሱት
@meaza2509
@meaza2509 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳውድ አረቢያ እስር ቤት ለሚገኙ እህት ወንድሞቻችን 😭😭😭😭😭😭💔
@tiartefera5546
@tiartefera5546 2 жыл бұрын
አረ ፈጣሪ አምላክ ሀገራችን ሰላም አድርግልን እኔሰ በጣም ጨነቀኝ የሃገራችን ሰላም የናፈቀው ማነው🙇🙇🙇🙇
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
ብሬ አምሮብታል ❤
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 2 жыл бұрын
እንኳን ደነ መጣችሁ የሳቄ ምንጪ ዘጠነኛው ሼ❤🥰🥰🥰🥰ሰላም ፍቅር አንድነት ለአገራችን 😍
@madenasaid8851
@madenasaid8851 2 жыл бұрын
😜😜
@gultensaron-xn8hx
@gultensaron-xn8hx Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😆😆😆😆😆😆😆😆😃😃😃😃😄😄😄😄😄😄😄😂😂😂😂😂😎😎😎😎👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍💞💝💞💝💞💝💞💝💞💞💞
@user-uy4rs4jv7x
@user-uy4rs4jv7x 2 жыл бұрын
_ሰላም ሰላም የጩቢቲ አድናቂ ብቻ ይለይክ👍_ _ለሀገር ሰላም🇪🇹_ _ለሳኡድ እስረኞች🇸🇦_ _ለተፈናቀሉ ወገኖች🇪🇹_ _ሰሚ ላጣው የኢትዮጵያ ህዝብ ፈጣሪ ብቻ ድረስለት🙏_
@tigistdaniel3309
@tigistdaniel3309 2 жыл бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያውያን ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖች ፍትህ በትግራይ ለሚሞቱ ንፁሃን ፍትህ በአማራ ለሚሞቱ ንፁሃን ፍትህ በወለጋ ለሚሞቱ ንፁሃን ደሃ ሆነን ብንኖር ይሻለናል በልፅገናል እየተባልን ከምንገደል ። ጦርነት ለባለስልጣኖች ደስታ ለንፁሃን ሞትና ሀዘን ነው።ህዋሃት ፣ብልፅግና ፣ኦነግ የኢትዮጵያውያን ጠላቶች ናቸው።
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nmebe3-moMeCqqs;'
@user-zm9wn8lw3f
@user-zm9wn8lw3f 2 жыл бұрын
እግዚዓብሔር ያሥበን
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስበን
@user-vy2nm1hn1u
@user-vy2nm1hn1u 2 жыл бұрын
መጀመርያ እናመሰግናለን ለሁሉም ፍትህ ስላልክ ክብር ይገባሃል እና ስለ ህውሃት ተወዉ ለኛ ብቻ ብልፅግናቹ ያዙሉን እኛ አልመጣናቹም
@tigistdaniel3309
@tigistdaniel3309 2 жыл бұрын
@@user-vy2nm1hn1u ለቆሻሾች መልስ የለኝም ፍትህ ለኢትዮጵያውያን
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
ዘጠነኛውን ሺ በፍቅር ነው የምወደው
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂👌👌👌አይ እናንተ በሳቅ ግድል አደረጋችሁኝ እኮ አቦ ኑና ቅበሩኝ 😂😂😂😂
@kbtttherealmteam7325
@kbtttherealmteam7325 2 жыл бұрын
እንባ እና ብሶት ሲጠራቀም አይታወቅም ሲፈነዳ እንጂ !የአላህ እባክህን ህዝቦችህን ተመልከት ኢትዮጵያዬን ሰላም አርግልን ፍትህ ለኢትዮጵያ ፍትህ በሳውዲ ለሚንገላቱ ኢትዮጵያውያን
@jscomp9914
@jscomp9914 2 жыл бұрын
Waqitii nu jiradhaa 🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 2 жыл бұрын
☺️😘🥰🥰🥰🥰😁
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 2 жыл бұрын
የእትዮጵየ ስላም መቼ ነው ??እርስ በእርስ ጦርነት ወንድምና ወንድም ጦርነት መጨረሻ ምን ይሁን ፈጣሪ አንተ ሀገርን ሰላም አድርግ 😥😥😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
አሜን
@maramarya2235
@maramarya2235 2 жыл бұрын
የተናገረዉ ይፈፀም ዘንድ ግድነዉ የጌታ ምጣት ነዉ የሚያሳየዉ መፀለይ ብቻ ነዉ ከህኛ የሚጠበቀዉ
@user-ih1kq9ou9x
@user-ih1kq9ou9x 2 жыл бұрын
🇪🇹💐💐
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@user-rf5kp7hw7i
@user-rf5kp7hw7i 2 жыл бұрын
አሜን
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
ስወዳቹኮ ❤❤ አይ ጩውቲ በጣም ነው ምታስቀኝ😂😂
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g 2 жыл бұрын
ይህ ድራማ ደስ ከሚለኝ ነገር ማስታወቂያ የለውም
@sarhope8468
@sarhope8468 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጀች ሰላማቹህ ይብዛ
@user-bc8ky9oq3p
@user-bc8ky9oq3p 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@AbdillMdi-my3im
@AbdillMdi-my3im 9 ай бұрын
ስወደቹ 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 2 жыл бұрын
ጩብት ዛፍን እና ኢትዮጵያ ፖሎትካ መጨረሻ ምን ይሆን
@user-jj2nx2jv2b
@user-jj2nx2jv2b 2 жыл бұрын
ጩቢቲ እደት እደምታስቀኝ ወልሂ😁😁😁
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜
@mustomahmed519
@mustomahmed519 2 жыл бұрын
Baga ngy dhuftani wedochi koo namani akka kiyati chubt jalatani like nafi jodha 🤣🤣🤣🤣
@user-bf5hy8wq7p
@user-bf5hy8wq7p 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለወለጋ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉት በአጠቃላይ በስቃይ ላይ ላሉት ኢትዮጵያዊያን ፍትህ ፍትህ ፍትህ😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭💚💛❤
@mubarakyusuf5932
@mubarakyusuf5932 2 жыл бұрын
Ortodks.
@mubarakyusuf5932
@mubarakyusuf5932 2 жыл бұрын
5a
@mubarakyusuf5932
@mubarakyusuf5932 2 жыл бұрын
Am riff
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 2 жыл бұрын
@@mubarakyusuf5932 !?????
@yksport4741
@yksport4741 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ😘😍
@kkiyakek2278
@kkiyakek2278 2 жыл бұрын
Ezi layem metak abo tefatan
@MrNoscene
@MrNoscene 2 жыл бұрын
Gash Bire looking sharp.
@haregseifu2031
@haregseifu2031 2 жыл бұрын
ፍትህ le Amhara ህዝብ. ምንም ማያውቅው ህዝብ eytagadale newu🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 2 жыл бұрын
ውይ ናፍቃችውኝ ነበር
@user-sz2zy6hv4g
@user-sz2zy6hv4g 2 жыл бұрын
እናተ በቀልድ እባብ ስትፈልጉ ምግባቸው ለሆኑት ለቻይና ህዝብ አዘንኩላቸው
@leylab6955
@leylab6955 2 жыл бұрын
አንደኛ ኮሜንት የምትሉ ኮሜንታተሮች ሽልማት አለው እንዴ🤔🤔🤔
@user-rv3ut3jo1c
@user-rv3ut3jo1c 2 жыл бұрын
አዎ እስከ አሁን አታውቅም
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እህቶቸ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@user-wg7im8sv8p
@user-wg7im8sv8p 2 жыл бұрын
እና ይሄ ብብት ህብረተሰብ ወዶ ነው😂 እቺን የምታነቡ የሚሉት😂😂😎አዛጉን እኮ
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 2 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሺ ይመቹኛል💚💛❤
@ethd8561
@ethd8561 2 жыл бұрын
ብሬ ዛሬ ደሞ ቨንገርን መስሏል! ሳሚ ግን የታለ? እኔ ሳሚንና ሱቁን ካላየሁ ይደብረኛል
@Tube-nd9ip
@Tube-nd9ip 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ ሀሳብናጭቀት ላይነንን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ክክክክክ ዛሬ ደግሞ ታስቃላችሁ ይመቻችሁ የብሬ ቤተሰቦች 🙏❤️
@FatimaFatima-zn8cl
@FatimaFatima-zn8cl 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ በወለጋ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ ለአማራ ፍትህ
@user-pw4sy4pz3p
@user-pw4sy4pz3p 2 жыл бұрын
ፍትህ ለትግራይ ህዝብ
@haregseifu2031
@haregseifu2031 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@shgertube4832
@shgertube4832 2 жыл бұрын
ይህንን መልክት የምታነቡ ኢትዮጵያን ሰላምና ጤና
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምዝናናው ውሮን ግን አርቴፊሻል እንዳታበዛብን እንዲ ነው የምታምረው 🤣🤣🤣🤣🤣
@fekaduabebe5700
@fekaduabebe5700 2 жыл бұрын
ሌላ ፊልም አምጡ
@AbdulAziz-vr8mi
@AbdulAziz-vr8mi 2 жыл бұрын
ፍትህ በሰውዳ አራቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሀገራችን አለህ ሠላም የርግልን 🇪🇹😭🚔🇸🇦😭
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!!!!!
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g 2 жыл бұрын
አይ እግሊዘኛ ከኔ ጋማ ምንም ልንግባባ አልቻልንም
@arsemaenata2162
@arsemaenata2162 2 жыл бұрын
ዘና አደረጋችሁኝ አመሰግናለሁ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
15:23 መርዝ የሌለው እባብ ቢኖር ኖሮ አንተን አልወስድላትም ነበር😆😆😆አይ አቡ👌የዛሬው ውሮ ጩባ ነው እንዴ😂😂😂😂
@BarokGirma-xj1bk
@BarokGirma-xj1bk 5 ай бұрын
ጩቢቲ ግጥምህን በጣም ነው የምወደው
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 2 жыл бұрын
Wowwww abu and cubitii mang 👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹💖💖💖💖
@sonofjuhar3553
@sonofjuhar3553 2 жыл бұрын
ቹዋው ወንድሜ ዜማ አየተሰረቅ ነው አና ራስህን ጠብቂ
@keftas11
@keftas11 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ጥሩ የማስታወቂያ ዘዴ ነው 99% ጀመርሞችን የሚያጠፋ Life boy
@AsterAster-i6b
@AsterAster-i6b 4 күн бұрын
በጣም የምታሥቁኝ😂😂😂😂😂
@tube2984
@tube2984 2 жыл бұрын
ጋሽ ብሬና ውሮ 👌👍 ሴፍሻ ላይ ይቅረብ የምትለው ላይክ አድርጉ
@habteasnake8916
@habteasnake8916 2 жыл бұрын
የዛሬውን ፕሮዲዩስ ያረገው ላይፍቦይ ነው!!
@ytmusic4713
@ytmusic4713 2 жыл бұрын
zetengaw shi yebfit aznagentun eyata nw sewochn lemsataf mokeru
@zewdugebre6802
@zewdugebre6802 2 жыл бұрын
ይህ ኮሚዲ ድራማ አሁን አሁን ለዛ እያጣ ነው።
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
ውሮማ መደነዙ ብሶብሻል 😄 አይ አቡ 😆 አደናው ግን ተመችቶኛል
@shewits9006
@shewits9006 2 жыл бұрын
Peray for Tigray 🙏
@bemnatabebe3255
@bemnatabebe3255 2 жыл бұрын
We pray to wollo one love Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤
@adenendebaba6571
@adenendebaba6571 2 жыл бұрын
በጣም ታዝናኑኛላቹ አመሰግናለው
@lijnato7980
@lijnato7980 2 жыл бұрын
አይ ጩባው ምን ይሻልሀል 😂😂😂
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 2 жыл бұрын
ውዶችየ እንኳን በሰላም መጣቹህልን
@Eyobtaye-vg1zw
@Eyobtaye-vg1zw 6 ай бұрын
አረ ረዱዬ የውርዬን ሙድ እየበላሻት ነው😂😂😂😂
@muluyeeyasulji2681
@muluyeeyasulji2681 2 жыл бұрын
ኣይ ጩቢቲ የሳቄ ምንጭ🥰🥰🥰🤣🤣🤣
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ሰላም🇪🇹ለአገራችን ይሁን።ውዶች እንኳን ደና መጣቹ🙏
@techamharic4666
@techamharic4666 2 жыл бұрын
እየተቀረጻችሁበት ያለውን ካሜራ አትወስዱትም ሃሃሃሃ
@geramitube5539
@geramitube5539 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለአገራችን
@siedmsalama7049
@siedmsalama7049 2 жыл бұрын
ቆንጆ ታት አንኳን ደነ መጣችሁ ምረጥች
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@selamyared8577
@selamyared8577 2 жыл бұрын
Are Lemkome Benatachuuuuuuuuu
@user-gh8ox7gp8w
@user-gh8ox7gp8w 2 жыл бұрын
😂😂 እብዶች ለብሪ ብላቹህ እባብ ገላቹ መሪዝ ልታመጡ ብነድፋቹ እኮ ያ ብር አያድናቹም😂እንኳን ለትወና በእውነት እራሱ ሐበሻ ለብሪ ስል ገደል ይገባል😏😂
@user-bb6zv6bj5q
@user-bb6zv6bj5q 2 жыл бұрын
ጩቢቴ ክክክክ
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ
@Mercy1916
@Mercy1916 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ የሳቄ ምንጮች ክበሩልኝ አቦ ሁሌምምም
@fatumahusein263
@fatumahusein263 2 жыл бұрын
Wereyyee 😍👍😂😂mebetbetun berchi yamribishal 💕
@tgmaru5991
@tgmaru5991 2 жыл бұрын
ጩባው ድምቀቱ፣🥰🥰😂😂
@PharezTube
@PharezTube 2 жыл бұрын
bere firiju, miskinu liju, komual kedeju betam tasikalachu. endedachuhalen
@Ethio_instrument
@Ethio_instrument 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ🙏 ... አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።
@gebremedhinwubshet2834
@gebremedhinwubshet2834 2 жыл бұрын
ይመቻችሁ ያራዳ ልጅ
@meheretketema4596
@meheretketema4596 2 жыл бұрын
አረ ዘጠነኛው ሺ ያበደ ነው የምትሉ 👍
@user-rb7im3xo7l
@user-rb7im3xo7l 2 жыл бұрын
ጤነኛ ነው የጠፍ ሁሉም ያበደ ነው😂😂
@user-rf6fr3fp6p
@user-rf6fr3fp6p 2 жыл бұрын
@@user-rb7im3xo7l 😂😂😂
@rahamakonjo5386
@rahamakonjo5386 2 жыл бұрын
አይ 9ኛው ሺ አፍር እኮ ናቹ😂😍
@fatumahusein263
@fatumahusein263 2 жыл бұрын
Enkwan dehna metachu zetenegnoche 😍👍🙋‍♀️bertu hulachum tichilalachu
@sofiasofi9817
@sofiasofi9817 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትትትትህህህህ
@user-vy2nm1hn1u
@user-vy2nm1hn1u 2 жыл бұрын
ፍትህ ለትግራይ ምንም እማያውቅ ምስኪን ህዝብ በካሃዲዋ 👹🇪🇹👹 ኢትዮጵያ አየር ሃይል የሚደበደበው
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 жыл бұрын
ጩባው 👉መጀመሪያ ግን መርዙን ምን አርገህ ነው ያስተፋኸው? አቡ👉እንጥሉን ጠቅ አድርጌው 😂😂😂😂😂 ዘጠነኛው ሺ ውድድድድድድድድ ጥግ ድረስ😘💚💛❤
@fatumahusein263
@fatumahusein263 2 жыл бұрын
Bire ye chubitin zefen chal argewe 😂😂😂😂😂😂😂😂
@alewiyaalewiya7946
@alewiyaalewiya7946 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ 😭😭😭😭😭
@fikadusebiro3809
@fikadusebiro3809 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ቀጥሉበት ግን ቲና የት ገባች
@bobbysolomon5621
@bobbysolomon5621 2 жыл бұрын
Qoye ba salam nw yexafashut
@user-zu2ij2ux1p
@user-zu2ij2ux1p 5 ай бұрын
😅😅😅😅 Ay genzebe 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 2 жыл бұрын
ኧጭ አሰለፍ የለችም እንዴ ?
@mintukamite4183
@mintukamite4183 2 жыл бұрын
Yene wudoch nurulin
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 жыл бұрын
ምርጦችዬ
@therapysounds9542
@therapysounds9542 2 жыл бұрын
እባቡ ቀጥ አለ 😍 ጩቢቲ
@astergashaw1994
@astergashaw1994 2 жыл бұрын
Selm la hagrachn 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏 egzaber hagrachna selm yadrgaln🙏😭😭🇪🇹🙏
@HM-vu1cc
@HM-vu1cc Жыл бұрын
ere befeterachu temelkachen akeberu endezih eyewedednew begugut eyeteketatelenew setaquaretut tenesh aykebdachum ere tewu tewu gen asketelulen befeqer new emenewedew yehen sitcom
@MHD1111-w3r
@MHD1111-w3r Жыл бұрын
💚💛❤
@robelbiniyam4144
@robelbiniyam4144 2 жыл бұрын
Camerawn ye tor mesarya new👍👍👍ewnet new beteley bahunu seat
@sadamohamed1307
@sadamohamed1307 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ፍትህ ፍትህ በእስር ቤት ለሚስቃዩ
@mimimiri5952
@mimimiri5952 2 жыл бұрын
እስኪ ለሳምንት ተደምስሰው ስለማያልቁት ወይም የሚመነጨው ጠላት ስሩልን ወይም መ100 ሚሊዬን ዜጋን እያፈናቀለ እየገደለ እያሰቃየ ቱጀሩ ጁንታው በምን ምክንያት 5 ለመ100 እንደደፈረ ጀግንነቱን በሚያሳይ መልኩ አዘጋጁልን
@rebkat6712
@rebkat6712 2 жыл бұрын
የጩቢቲ ሸሚዞች ገራሚ ናቸው
@tinsaetaye4799
@tinsaetaye4799 2 жыл бұрын
Nice drama love it
@natnaelminiwyelet4123
@natnaelminiwyelet4123 2 жыл бұрын
Wow
@yeroomkebede463
@yeroomkebede463 2 жыл бұрын
Radu cubiti 😂🥰
@lozadesign3238
@lozadesign3238 2 жыл бұрын
እረ ልትገሉን ነው
@romitaha6131
@romitaha6131 2 жыл бұрын
Yeleyal betam
@muha3297
@muha3297 2 жыл бұрын
Fetari Ethiopian selamon yemels
@pioneerofficial6709
@pioneerofficial6709 2 жыл бұрын
Hulem hasabachu knew ena awerarun adenkalew, bertu teberatu, kezihm behuala balew episode lay andand yekedmo artistoch ebakachu asgebubet, amesegnalehu
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 98- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 98
25:20
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 48 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 18 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 26 МЛН
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ
25:58
Abrhot Entertainment
Рет қаралды 377 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 43| 9Gnaw Shi Part 43
26:54
EBC Entertainment
Рет қаралды 304 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 16 #9Gnaw Shi Part 16
31:49
EBC Entertainment
Рет қаралды 313 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 17 #9Gnaw Shi Part 17
34:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 662 М.
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 48 МЛН