ethiopia_ዛሬስ ተይዣለሁኝ_ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ like mezemran yilma hailu

  Рет қаралды 145,077

Yilma Hailu

Yilma Hailu

Күн бұрын

Пікірлер: 149
@Sebuhrecords
@Sebuhrecords 3 ай бұрын
ይህ መዝሙር የልብ መድኃኒት ነው ከልቡ ለሰማው
@bcjdocmentary3729
@bcjdocmentary3729 3 ай бұрын
ኡፍፍ ለካ የህመሜ መድኃኒት ፋርማሲ አይደለም እዚሁ አይደል እንዴ የልቤ ፈዋሽ መዝሙር ዘማሪ ይልማ ቃል ያጥረኛል
@jifar-pt3se
@jifar-pt3se 3 ай бұрын
ልክ ናችሁ ከአመድ ያነሳኝን ፍቅሩን እንዴት ልግለፅ ይከብዳል እምባ ይቀድማል
@abelbegena
@abelbegena 3 ай бұрын
ሊቀመዘምራን እድሜህን ያርዝምልን ደሞ ጨምርልን ሌላም የዝማሬ ስንቅ
@ትግስትጉደታ
@ትግስትጉደታ Ай бұрын
እውነት ነው 😭
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 3 ай бұрын
ይሔማ ለኔ ነው 😢❤፡ አእዛብ ነበርኩ 😢፡ሥላሴ አዳነኝ ልጅነትን ሰጠኝ ።አመስግኑልኝ❤ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤።
@rediyemariyamlij
@rediyemariyamlij 3 ай бұрын
አሜን ፫
@muluken2121
@muluken2121 3 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ/ህ
@Zina-ch4yf
@Zina-ch4yf 2 ай бұрын
የአብርሃሙ ሰላሴን ፈቅር መጣት አንዴ አይደለም ሁለቴም አይደለም ሁሌም መምት እኮ ነው እንኳን ወደዚህ የሚያስደስት የፍቅር አምላክ መጣሽልን እህታችን ሌሎችንም እመብርሃን ትሳብሕን 😢አሜን እልልልልልልልልልልልል😊😊😊😊😊😊😊
@GEBR1919
@GEBR1919 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 በቤቱ ያፅናችሁ🙏
@AqweAqwe-u1p
@AqweAqwe-u1p Ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን
@selamadera9129
@selamadera9129 3 ай бұрын
ዛሬ ተይዣለሁ በፍቅርህ ስጦታ ውለታህ ማርኮኛል የሠራዊት ጌታ ከአመድ ያነሳኸኝ በትቢያ ተጥዬ ውለታህ ከበደኝ ማረከኝ ጌታዬ /2/ ያልሰጠኸኝ ነገር በዚህ ምድር የለም ፍቅርህ ወሰን የለው ድንቅ ነው ዘላለም እኔነቴን ሳስብ ምንድነኝ እላለሁ ፍቅርህን ሳስተውል ሁልጊዜ አለቅሳለሁ /2/ ለብቻዬ ሆኜ አምላኬን ሳስበው ከሕሊና በላይ ውለታህ ብዙ ነው የተጣለውን ሰው ማንሳት ያውቅበታል ምስኪኑን ሲያጽናና ከሁሉ ይበልጣል ሰው ነህ ተብያለሁ አንተ ሰው ስላልከኝ ማን ያስታውሰኛል አንተ ባታከብረኝ አትጣለኝ አንተ ሁሉም ያከብሩኛል ኃጢአቴን ባትቆጥር ለእኔ ይበቃኛል
@elizabethamde2167
@elizabethamde2167 3 ай бұрын
መቼም ድንቅ ናቸው መዝሙሮችህ! ወንጌሉን በመዝሙርህ ተሰብከዋለህ! የአገልግሎት ዘመንህን ይብዛልን ሊቀመዘምራን🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@AregashTadesse-o2r
@AregashTadesse-o2r 29 күн бұрын
ይህንን መዝሙርከድሮ ጀምሮ ስሰማው በጣም አለቅሳለሁ በጣም የምወደው መዝሙር ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@RuthSeblina-re3zf
@RuthSeblina-re3zf 14 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ግሩም ዝማሬ ነው
@KedistKedist-eo1pk
@KedistKedist-eo1pk 11 күн бұрын
እውነት ቃል የለኝም እግዚአብሄር በድሜ በፅጋ ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤ መልሰን ወዴ አንተ ጌታሆይ አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@_beth20_
@_beth20_ 2 күн бұрын
ለመዝሙሩ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፣ እኔ ከእርሶ ባላወቅም በክርስትና አስተምህሮ ዓይን ተጨፍኖ ሳይሆን ወደ ሰማይ ቀና ተብሎ ነው የሚጸለየው እና ሌላ መልዕክት እንዳይመስል።
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 3 ай бұрын
"የተጣለውን ሰው ማንሳት ያውቅበታል"🙏🙏🙏❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@tometomekalipso2816
@tometomekalipso2816 3 ай бұрын
ዛሬስ ተይዤያለው በፍቅህ ስጦታ! እግዚአብሔር አንደበትህን ያለምልም ዘማሪ ይልማ እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው❤🇪🇹❤🇪🇹❤ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህባችን!
@maron-m1234
@maron-m1234 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንዝማሬመላይክትያሠማልንአሜን
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ 3 ай бұрын
ካመድ ያነሳሃኝ ክትቢያ ተጥዬ ውለህ ታህ ከበደኝ ማረከኝ ጌታዬ 😭😭😭😭ድንቅ ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልህ
@NebyouErmiyas
@NebyouErmiyas 3 ай бұрын
Alelen abtachin ba mihrrat chernatu enge bagna alkomnme 😊
@esmelalemmhretu4123
@esmelalemmhretu4123 3 ай бұрын
" ዛሬስ ተይዣለው በፍቅርህ ስጦታ " ' ሰው ነህ ተብያለው አንተ ሰው ስላልከኝ ማን ያስታውሰኛል አንተ ባታከብረኝ አትጣለኝ አንተ ሁሉም ያከብረኛል ኃጢያቴን ባትቆጥር ለኔ ይበቃኛል ' ሊቀ መዘምራን ቆየት ስላለው ድንቅ ዝማሬህ እንደ አዲስ ሁል ጊዜ ለሚሰማው ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ ።
@Astawesegn.Godana
@Astawesegn.Godana 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሰዎች የሚገልጣት ጥበበ አንዲህ ናት።በብዙ ሰዎች ህይወት ያለን እውነት፣ ጥልቅ ፍቅር በሚያስደምም መልኩ እንዲህ መግለጥ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@እግዚአብሔርጋሻዬነው
@እግዚአብሔርጋሻዬነው 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ እዉነትነዉ መዝሙር ሁሉ ስወደዉ ልብ ነዉ የሚነካዉ ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abelbegena
@abelbegena 3 ай бұрын
ሊቀመዘምራን እድሜህን ያርዝምልን ደሞ ጨምርልን ሌላም የዝማሬ ስንቅ
@medhanitb9389
@medhanitb9389 3 ай бұрын
እልልልልልልልልል!!!!! 👏👏👏ዛሬስ ተይዣለሁ በፍቅርህ ስጦታ 🤲🤲🤲🤲 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን! 🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@Rgebray
@Rgebray 2 ай бұрын
አዎ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️አሜን✝️🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት✝️🙏 ዋጋሆን በቀለመወርቅ🙏✝️ ይመዝግበው ረጅም እድሜ💖 ከጤና ጋር ያድልልን አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NolawitLeta
@NolawitLeta 2 ай бұрын
ስንቴ ሰማሁት ❤❤❤ የልቤን ነው የዘመረው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከፍፁም ጤንነት ጋር አብዝቶ ያድልልን
@asterendale2142
@asterendale2142 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ከእግዚአብሔር ውጪ የሚኖር ህይወት እንዴት ይከብዳል? ውለታውን ፍቅሩን እንድንኖረው የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን
@ኤልሳቤት-ፐ5ዠ
@ኤልሳቤት-ፐ5ዠ 3 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን::
@Tigistbirhanu-f6w
@Tigistbirhanu-f6w 3 ай бұрын
መዝምሮችክ መዳሀኒት ናቸው😢 ዝማሬ መለኮት ያስማልን በእወንት ኑርልን❤❤❤❤❤
@wasietefera7217
@wasietefera7217 Ай бұрын
Bjxi😢😢🌭🥞🧀🥣🌮🥙🌯🌮🌮🥚🍕🏂🏽🌯🥚🥙🌯🥞🍘🥞🌮🍿🍋😊
@jfdy3618
@jfdy3618 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርይመስገን ❤❤❤ ዝማሬመላአክትያሰማልን
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 3 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️
@MeskiAsefa-h8g
@MeskiAsefa-h8g 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@BA21sp93
@BA21sp93 2 ай бұрын
ለሊቀ መዘምራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ❤🙏
@masereshaalemayehu611
@masereshaalemayehu611 2 ай бұрын
Yehe mezmure betame new lebene minekage betame felege felge nebere befite madametew betame amesegenalew mezemerane yelma kemere fetari yetebkehe❤❤❤❤❤❤
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 2 ай бұрын
ተመስገንልኝ የኔ ጌታ ስለእጆችህ ችሮታ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሊቀ መዘምራችን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@zenashmengesha9182
@zenashmengesha9182 3 ай бұрын
ይህ መዝሙር በሂወቴ ውስጥ የማይረሳ ልዩ ትዝታ አለው
@SeniteGenet
@SeniteGenet 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@liyasolomon213
@liyasolomon213 3 ай бұрын
ሊቀ መዘምራን ይልማ ሃይሉ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@sliversliva44
@sliversliva44 3 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላይክት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጆም እድሜ ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wisdom1223
@wisdom1223 3 ай бұрын
ከእርስዎ መዝሙር የምመርጠው የለኝም ሁሉም ይማርከኛል፣ ያረጋጋኛል፣ አንዱን እከፍታለሁ በቅደም ተከተል እራሱ ይቀያይርልኝል ባክግሮኡንድ አድርጌ ስራዬን እሰራለሁ፣ እግዚአብሔር ይመስገን። አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን፣ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን
@Rgebray
@Rgebray 2 ай бұрын
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏 ቅዱስ አሐዱ አምላክ ረቂቅ ፍቅር ርህሩህ ቸር ግሩም ድንቅ ታላቅ ባለጸጋ በቸርነት💖✝️ በምሕረት የማኖረን ክብር🙏 ክብር ክብር ምስጋና ይሁን✝️ ይድረስ ለዘለዓለም አሜን🙏 አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል💖✝️ ማርያም ንግስቲቱ ከመስቀሉ ስር የተሰጠችን ጸጋ እናታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት💖🙏 ይገባታል እናቴ የቤቴ ዙፋን የቤቴ ድምቀትለደጅሽ 💖አብቂን አሜን✝️🙏አሜን✝️ አሜን✝️🙏💖👏☀️✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ashogabriel9080
@ashogabriel9080 3 ай бұрын
በደከምኩበት ጊዜ የምሰማው የሚያጽናና የተስፋ መዝሙር
@GizachewFentie-m7o
@GizachewFentie-m7o 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አባታችን!!!
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 Ай бұрын
ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያድልልልን
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 2 ай бұрын
አሜን አሜን ክብረ ምስጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን እድሜ ይሰጥልን ❤❤❤❤
@ሂሩትሀይልማአርያም
@ሂሩትሀይልማአርያም 3 ай бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@SolomonVA
@SolomonVA 3 ай бұрын
1ኛ ነኝ፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡
@betelhemketema1893
@betelhemketema1893 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ይልማ እግዘብሔርን አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖🙏🙏🙏
@abeldenbu
@abeldenbu 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏
@desalekidane9663
@desalekidane9663 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማህ ውድ ወንድማችን! የአገልግሎት ግዜህን ያብዛልን!
@DawitMann
@DawitMann 2 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር
@behaylumegbar4688
@behaylumegbar4688 3 ай бұрын
1993 Asko gebrealn ena ljeneten mastawsbet mezmur ❤❤❤
@rahilmiya2817
@rahilmiya2817 3 ай бұрын
መዝሙር መድኃኒት ነው ዝማሬ መልክት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤
@AdancheselamZewdu
@AdancheselamZewdu 3 ай бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sintayehugirma4073
@sintayehugirma4073 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን…በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!
@leda2857
@leda2857 2 ай бұрын
መዝሙሮቹ.ሁሉ.ስብከት.ናቸው.ያፅናናሉ.ይድሜ.ይስጥልን
@abiyabaineh9370
@abiyabaineh9370 3 ай бұрын
ድንቅ መንፈሳዊ ድምፅ!
@amanuaela2370
@amanuaela2370 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ሰለ እኔ ሕይወት ጎዳና የተዘመረ እሰኪመሰለኝ በልቅሶ ነው የሰማሁት ሁሉም መዝሙርዎትን ጭምር።
@Salam-m7u
@Salam-m7u 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@alemayehutadesse8231
@alemayehutadesse8231 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@mimi-v2n2d
@mimi-v2n2d 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💙💙💙
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምር ይልማ ውድ ወንድሜ😊
@WeynshetGelana
@WeynshetGelana 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 ай бұрын
ዝመሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏
@SABABEYENE-ol5yi
@SABABEYENE-ol5yi 3 ай бұрын
ይልምሸዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤stay blessed
@hailuabebe4325
@hailuabebe4325 3 ай бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያስማልን 🙏
@addisalem1212
@addisalem1212 3 ай бұрын
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@promobil5835
@promobil5835 2 ай бұрын
Amen Amen Amen zemare mlaenket yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 3 ай бұрын
AMEN AMEN ZEMARA MELAKTUNE YASEMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏 🙏 🙏
@betelhembelete248
@betelhembelete248 2 ай бұрын
ኃጢያቴን ባትቆጥር ለኔ ይበቃኛል ለኔ ይበቃኛል ❤
@ethiointer12
@ethiointer12 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!
@fitsumYadesa
@fitsumYadesa Ай бұрын
ይሔማ ለኔነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagwon5816
@dagwon5816 3 ай бұрын
Zemare. Melake yasemalegn 2 nd
@RomanGizaw-tx8cv
@RomanGizaw-tx8cv 3 ай бұрын
YIHE MEZMUR LENE NEW
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 3 ай бұрын
አሜን የኔ አባት ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@WubeAddis-k6e
@WubeAddis-k6e 2 ай бұрын
እግዚኦ ምህረትህ ለኔም ትድረስ እጅህ ይዳብሠኚ!!!
@SeleshiBeyene
@SeleshiBeyene Ай бұрын
😢😢😢 ዛሬስ ተይዣለሁ በፍቅርህ ስጦታ ...😭😭😭
@Tesfanehfikadu
@Tesfanehfikadu 3 ай бұрын
Ewinet Nw zimare Melakitin Yasemalin be iwinet Windimachin Abatachin Yilma Hayilu!!!
@hanayalew3913
@hanayalew3913 3 ай бұрын
😢ፍቅርህን ሳስበው ሁልጊዜ አለቅሳለሁ 😢😢
@ዮሐናዮሐና
@ዮሐናዮሐና 3 ай бұрын
የልቤ መዝሙር❤❤❤ እባክህ የዚህን አልበም እግዚአብሔር አለኝታችን ያለበትን ልቀቅልን??🙏🙏🙏
@Cell-g1q
@Cell-g1q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት,የሰማልን አባታችን⛪⛪⛪💞💞💞💞🙏🙏🙏
@emu3288
@emu3288 3 ай бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልን
@ZenashGulema-u4w
@ZenashGulema-u4w 21 күн бұрын
Amen amen amen
@fekadeselassieayaliew711
@fekadeselassieayaliew711 3 ай бұрын
Please rework those songs of Cd and cassette again as Yedingil tihitna. ❤❤❤
@haregmekonnen7328
@haregmekonnen7328 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@solomontesefaye6348
@solomontesefaye6348 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰
@AbiGere-xf4xp
@AbiGere-xf4xp 3 ай бұрын
zare teyzalehu befekerh setota ❤🙏Temesgen Amlake
@abebatessema5775
@abebatessema5775 3 ай бұрын
Zmare MELAEKT yasemaln be edme be tsega yitebkln yagelglot zemenh yarzmln lyu zmare 😇😇😇🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💙💙💙💙💜💜💜💜🧡🧡🧡🩷🩷🩷🩷💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Eden-cp4tz
@Eden-cp4tz Ай бұрын
Zemare melaekete yasemalen 🙏🙏🙏
@SeleshiBeyene
@SeleshiBeyene Ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Adna-h4k
@Adna-h4k 2 ай бұрын
Enamesgnalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@desalegnamsalugelayie6105
@desalegnamsalugelayie6105 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@MeneberZenebe
@MeneberZenebe Ай бұрын
ቃለሕወት ያሠማልን
@tekishsime9
@tekishsime9 Ай бұрын
የሰው ልጅ በምግብ ብቻ አይናኖርም የተበለው እንዲ የሚያጠግብ መዝሙር ሰላለ ነው። እግዚአብሔር በፍቅሩ ያጥግበን
@MekdesWorkineh-t7c
@MekdesWorkineh-t7c 2 ай бұрын
Amen
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Ай бұрын
አቤቱ ሆይ ::
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 3 ай бұрын
Selam ❤zimry milk yasmaln 😢
@AbiGere-xf4xp
@AbiGere-xf4xp 3 ай бұрын
❤❤❤ 🙏Temsgen Amlake
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 ай бұрын
Zimarae melaktin yasemalin 🙏🏼
@Zemenay-fk9ft
@Zemenay-fk9ft 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@saronmulg1253
@saronmulg1253 Ай бұрын
አምላኬ ሆይ 🤲 መዝሙሩ ሳይገባኝ የሆነ በታ ይወስደኛል
@Lozamariam-c8w
@Lozamariam-c8w 3 ай бұрын
Zemare melaeket yasemalen
@ااا-ط5ج
@ااا-ط5ج 2 ай бұрын
❤❤❤🙏
@Merontilahun-l4u
@Merontilahun-l4u 3 ай бұрын
❤❤❤
@edomtsegaye4156
@edomtsegaye4156 3 ай бұрын
🙏🏽❤️❤️❤️
@abebeabebe
@abebeabebe Ай бұрын
በአንተ፡መዝሙር፡እየተሰበኩ፡ነው፡ያደኩት፡ክበርልኝ፡
@HhfVnv
@HhfVnv 2 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤❤
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 15 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
55:15
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 121 М.
🔴በሰው ዘንድ like mezemran yilma hailu
8:39
Yilma Hailu
Рет қаралды 44 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 15 МЛН