Ethiopian 2020 - New Amharic Music - Gesese Tadesse - (ገሰሰ ታደሰ) - መሬ ላይ - (Merea Lay)

  Рет қаралды 865,400

Zay Tube

Zay Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 921
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 4 жыл бұрын
የራያ ልጅ ነኝ አማሃራ ክልል ውስጥ እንደዚህ አይነት ባህል እንዳለ አላውቅም ነበር ሰላላማችሁ ይብዛሕ ስወዳችሁ
@merima6228
@merima6228 2 жыл бұрын
እደ እራያ ትግሬ ነውደ ኧረ አታስቂኝ
@sosinayoni2095
@sosinayoni2095 Жыл бұрын
ነይ እሬማ ታያቸዋለሽ
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 5 жыл бұрын
የእውነት አማራ ባልሆን ኖሮ እኔ እንጃ ምን እንደማደርግ ዘራችሁ ይብዛ ቤተ አማራወች
@መንዙማነሽዳ
@መንዙማነሽዳ 4 жыл бұрын
ዘረኝነት ይቅር
@ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ
@ያውሩስራቸውነው-ቈ6ጸ 4 жыл бұрын
አሚንን
@elhemseid5049
@elhemseid5049 4 жыл бұрын
ሰው በመሆንሽ እንጅ አማራ በመሆን አይደለም ክብር ያለሺ አንች
@raheltekil5851
@raheltekil5851 5 ай бұрын
ቤተ አምሀራ አደለም ሸዋ ነው መራተቢቴ አካባቢ
@jenetjenet7553
@jenetjenet7553 4 жыл бұрын
ስታምሩ የራያ ልጅ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@demekeababu-o1l
@demekeababu-o1l Жыл бұрын
ይህ ዘፈኑ መግቢያ ላይ ሴቶቹ የሚጫወቱት በሚዳ ወረሞ ወረዳ ጊጣ በማባል የሚጠራው ጎጥ ውስጥ የሚታወቅ የባህል ዘፈን ነው ጫዋታው የሚዘፈነው ልክ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል አሸንዲዬ በመባል እንደሚታወቀው ጫወታ ሁሉ ክረምት ላይ የፍልሰታ ፆም ካለቀ በኋላ የማሪያም በዓል በመባል የሚታወቀው የግዝት በዓት ወቅት ወጣት ሴቶችና ወንዶች የሚጫወቱት ባህሉን የጠበቀ ሀገረኛ ጨዋታ ነው የሀገሬ ህዝዝ እምነቱን አክባሪ ድንቅ የሆነ ቱባ ባህል ያለው ታሪካዊ አድባራት እና ገዳማት ያሉበት የእግዚያብሄር ታእምራት ከጥንት እስከ ዘሬ ድረስ እየተገጠበት የኖረና የሚኖር ህዝቡ አስተዋይ ጥልቅ የሆነ ዕውቀት እና ለሀገሩ የሚሞት ጀግና ማህበረሰብ ባለቤት የሆነው የጊጣ ህዝብ ነው፡፡ እውነት ጊጣ በመወለደ ፈጣሪዬ አመሰግንሃለሁ
@ሰብሊt
@ሰብሊt 5 жыл бұрын
ይገርማል አማራነኝ ስትል በአራቱም አቅጣጫ ያለዉን ባህል ምን እንድሆን ማወቅ ትፈልጋለህ በፌት በጎጥ ስትወሸቅግን ከጎጥህ ዉጭ ምንም አይመስልህም አማራወች ዘራችሁ እንደ አሽዋ ብዝትትትትትት ይበል
@ሃገሬናትክብሬ
@ሃገሬናትክብሬ 4 жыл бұрын
ትክክል
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተስብ እንሆን
@husanhusan8906
@husanhusan8906 3 жыл бұрын
የሸዋ ያማራ ኩራት። ቴል። ደጋግሚ። አዳመኮት። ባማራነቴ። እጂግ። አኮራኝ። 💚💛❤
@ngstomngstom1814
@ngstomngstom1814 5 жыл бұрын
እኔ ትግሬ ነኝ ግን የመሬ ልጆች በጣም ነው ምወዳቸው አቦ ይመቻቹ
@sarabass4705
@sarabass4705 5 жыл бұрын
ሥታምሩ
@ሳራየመሬልጅ
@ሳራየመሬልጅ 4 жыл бұрын
💝💝💝💝💝💜💜💜💛💛💛💚💚
@ቃልቃል-የ9ደ
@ቃልቃል-የ9ደ 4 жыл бұрын
ዋው እኛም እኖዳችሃለን
@zufanzufan4105
@zufanzufan4105 4 жыл бұрын
ngstom ngstom አይይይይ ውድድድድ
@ወሎየዋነኝ-ኈ8የ
@ወሎየዋነኝ-ኈ8የ 4 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎
@እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ
@እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ 5 жыл бұрын
ዋዉ ድምፅ ባልወለድበት ባላድግበትም እደዉ ደስ ይለኛል መሬ ብሎስም ዋዉዉዉዉዉ መሬወች ስወዳሁ አማራ ለዘላለም ይለምልም💚💛❤
@haymanotgarma2114
@haymanotgarma2114 2 жыл бұрын
እኛም ዉድድድ
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ 5 жыл бұрын
ሰሜን ሸዋ የትናችው መሬ፣ደራ ጅሩ ለሚ፣ሢያደብር ፣ደነባ እነዋሪ፣ኩሰዬ፣ማንጉዶ የትናችው ገባገባ በሉ እስቲ ያገሬልጆች ሰብ ነዋ አማራዎች ዘራችው ብዝዝት ይበልልኝ
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 5 жыл бұрын
,አለሁ ማር ጂሩ ኩሳየ
@አርሴማእናቴ-ረ3ሰ
@አርሴማእናቴ-ረ3ሰ 5 жыл бұрын
እስክስስስስ አለ
@bezuybezuycell1426
@bezuybezuycell1426 5 жыл бұрын
alene yeneware legoche
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ 5 жыл бұрын
@@sarakurfa5695 እሽ የኔልዩ እንኳን በሠላም መጣሽልኝ ብያለው ሠላምሽ ይብዛልኝ ።።
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ 5 жыл бұрын
@@አርሴማእናቴ-ረ3ሰ እሽ የኔልዩ በደንብነዋ እስክስ የምንለው ሆዴ
@ሀሊማሀሊማየወግዲዋ
@ሀሊማሀሊማየወግዲዋ 5 жыл бұрын
ወላሂእደኔ እሢ መቀነትእና ቀሚሣቸው የሚመሥጠው ላይክግጩኝ
@heyuweloyewa4304
@heyuweloyewa4304 5 жыл бұрын
Ane
@rdvbgdvcfsdggtr4237
@rdvbgdvcfsdggtr4237 4 жыл бұрын
እድሜናጤናይስጥህ
@askalebelayu7231
@askalebelayu7231 4 жыл бұрын
w3
@ስአዲነኝከቦረናመካነሠላም
@ስአዲነኝከቦረናመካነሠላም 4 жыл бұрын
እኔ እህት 👍👍👍👍👍👍
@sulthansultan5966
@sulthansultan5966 4 жыл бұрын
የምርአለባበሳችሁ በጣም ነው የሚመቸኝ ይመቻችሁ
@suaadal6458
@suaadal6458 5 жыл бұрын
የመሬልጅ ነኝ እስኪ ላይክግጩኝ ውድቸ
@መድናባሌንአፍቃሪመድናባሌ
@መድናባሌንአፍቃሪመድናባሌ 5 жыл бұрын
እኔባካልአቀዊለሁልጁንየዛሬ4አመትጃማደጎላይምእደዝሁሰርቷል
@ነኢማወሎየዋየወግድልጅ
@ነኢማወሎየዋየወግድልጅ 5 жыл бұрын
ወይኔ መሬ ሄጀበት አዉቃለሁ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ የገጠር ልጅነኝ ያዉም የቦረና ይህን ባህል እወደዋለሁ
@yousuf1640
@yousuf1640 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉ የጃማ ልጅ በርታ ቆንጆ ስራ ነዉ ቀጥልበት
@yousuf1640
@yousuf1640 5 жыл бұрын
እኔም የጃማ ልጅ ነኝ የአክስቴ ልጅ ሠርግ ላይ ስጨፍር አይቸህ ነበር እንኳን ለዚህ አበቃህ ጃማንም አትርሳ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 5 жыл бұрын
I likeyour comment 1000000000000000 times
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 3 жыл бұрын
ዘፈኑ አንደኛ ክሊፑ አንደኛ ሞደል አንደኛ ድምፅ አንኛ ዜማ አንደኛ ቅንብር አንደኛ ሁሉም ኦርጅናል ባህላዊ ዘመናዊ መመናቀር ያልተካተተበት አንደኛ ነው በቃ አማራነቴ ውበቴ ነው
@NuruKaldeygna
@NuruKaldeygna 7 ай бұрын
Nuru
@taytumedia-82
@taytumedia-82 2 жыл бұрын
እስከዛሬ ሳላየው መቅረቴ ቆጨኝ
@ሸዋአማራአንድነትማህበር
@ሸዋአማራአንድነትማህበር 2 жыл бұрын
ሸዋ አማራነታችን በኢትዬጵያዊነታችን አንደራደርም
@ድንግልሆይየስደትስንቄነሽ
@ድንግልሆይየስደትስንቄነሽ 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላይ ባህሉን የጠበቀ ሙዚቃ ነው ገሰሰ የኔ ቆንጆ ታላቅ ወንድሜን ስለምትመስለኝ ከልቤ ነዉ እምወድህ ብዛላይ የሰጠ ድምፅ አለህ ስሙኝ ስሙኝ የሚል ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛው መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ ወንድሜዋ ውድ የሀገሬ ልጆች በሀገር ውስጥም በሀገር ውጭም ያላችሁ እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ከጤናጋር ይስጣችሁ እወዳችኧለሁ❤❤❤❤❤❤
@hcgsv5582
@hcgsv5582 5 жыл бұрын
አማራነቴን ለዚህ ነው የምወደው በድሮ ባህላችን ነው የምንታየው እደሰው ባህላችንን ቀያይርን አናመጣም በቅድም አያቶቻችን ባሀል ነው የምናሸበርቀው
@rekikalemayew5473
@rekikalemayew5473 5 жыл бұрын
tikikil! duket ena yemat wig shuruba lay eyaregu ye rasachew baihl silu yaskugnal. ye winter bahilu lemayet kasfelege geter hedo mayet ke yetm hager bison.
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 5 жыл бұрын
hcg sv ይምችሽ
@አርሴማእናቴ-ረ3ሰ
@አርሴማእናቴ-ረ3ሰ 5 жыл бұрын
ትክክል ለማን ብለነው የምተወው ።መቸም ቢሁን አንተውምምም
@meliodasah4386
@meliodasah4386 4 жыл бұрын
ut4@@rekikalemayew5473
@mulye21
@mulye21 5 жыл бұрын
ባህል በተበላሸበት ዘመን ጥርት ያለ ባህል ማየት አዴት ደስ ይላል በርታ
@بشرىالت
@بشرىالت 4 жыл бұрын
አማራነኝ የሸዋልጅ ፍቅር ይብዛልን
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 жыл бұрын
መሬዎች ውስጤ አማራነቴ ውበቴ ስናምርኮ♥️
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
የሸዋ አማራ ልጅ ነኝ የሸዋሮቢት ደርባባ ሀገሯን ወደድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kalek7328
@kalek7328 2 жыл бұрын
ሀይ የሀገሬ ልጅ
@fentax111
@fentax111 4 жыл бұрын
ይህ ልጅ በጣም ጎበዝ አና ችሎታ ያለው ልጅ ነው በሙዚቃው ዘርፍ ያላችሁ ባለሙያዎች አባካችሁ እርዱት ትልቅ ደረጃ መድረስ ይችላል ተስጦ ያለው ልጅ ነው
@MogesMoga-fm6vv
@MogesMoga-fm6vv 7 ай бұрын
አኔም ኦሮ ነኝ ግን መሬ ልጆች ደስ ነው ምሉኝ
@ፀደዋየቦረናልጅ
@ፀደዋየቦረናልጅ 5 жыл бұрын
የሸዋ የአማራ ኩራት ሀገሬ መሬኮ እድህ ናት
@KsaKsa-sj3dx
@KsaKsa-sj3dx 4 жыл бұрын
የገሰሰየፊትሙዚቃየለምአላገኘሁትም
@አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ
@አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ 5 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ምርጥ የባህል አምባሳደር ነህ በርታ የባለፈውንም ወድጄው
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 5 жыл бұрын
Tikikile 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ 5 жыл бұрын
አዎ ባህሉን ጠብቆ ነው የሚዘፍነው ደሥ ይላል
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ 5 жыл бұрын
@@tigistwoldemichael1425 የኔ ልዩ ውድድድድድድድድድድ
@አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ
@አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ 5 жыл бұрын
ሸዋ አማራ ብቅ ብቅ እያሉልን ነው
@african8846
@african8846 5 жыл бұрын
አንዳይነት ልብስ አሰፍቶ መዝለል። እንደት እንዳንገሸገሸኝ ይሄ ነው እውነተኛው አለባበስ
@ሀያቲነፍጠኛዋቤተአማራየሸ
@ሀያቲነፍጠኛዋቤተአማራየሸ 5 жыл бұрын
መሬዎች ምርጦቼ💚💛❤
@ነብስይማርከዚከክፉይሰውረ
@ነብስይማርከዚከክፉይሰውረ 4 жыл бұрын
አአ
@ነብስይማርከዚከክፉይሰውረ
@ነብስይማርከዚከክፉይሰውረ 4 жыл бұрын
አመመመመማ
@መቅደስ-ኘ2ኈ
@መቅደስ-ኘ2ኈ 3 жыл бұрын
💚💛❤😍😍
@tekiukemaw7644
@tekiukemaw7644 5 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን መላው ሸዋን አስተዋውቅ ሸዋ ብዙ ባህል አለ ገና ልጅ ነህ ብዙ መስራት እምትችል
@ahmedyesuf4204
@ahmedyesuf4204 4 жыл бұрын
Q
@tadidrogba5104
@tadidrogba5104 5 ай бұрын
ዘመዶቼ የ መሬ ናቸው ተብዬ ደስ ብሎኛል ,, መርሀቢቴ መጥቼ አያታለሁ
@fgnh966
@fgnh966 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራነው ባህሉን የጠበቀ ነው በተረፈ የሀብታም ፎቅ ማየት ቋቅ ብሎኝ ነበር
@askaldesie4791
@askaldesie4791 4 жыл бұрын
Kkkk
@etabebabekele6450
@etabebabekele6450 5 жыл бұрын
ትዝታ የልጅነት ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል በርታ የሸዋ አማራ ፈርጥ ንቁ ታታሪ አርቲስት ይወጠሀል💚💛❤🙏
@ገኒወለየዋ
@ገኒወለየዋ 5 жыл бұрын
ገጠር ዉስጤ ነዉ ትክክለኛ ማንነቴ ኩራቴ
@tenagnaGetaw
@tenagnaGetaw 8 ай бұрын
የመሬዋ ነኝ❤
@tigesttg4675
@tigesttg4675 3 жыл бұрын
ወይ። ሰደት ትመጣ መራ ቤቴ የበላሁት ሸኮራ ትዝ አለኝ። አርዳዉ ምንልሁን እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህአር ሰደት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tayelove6872
@tayelove6872 2 жыл бұрын
ይመቻቸው ኦርጅናል
@agezw6993
@agezw6993 5 жыл бұрын
በጣም የወደድኩት የባህሉ የልዢነት ጭፈረው የመሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅር አንድነት እንግዳ አክባሪ ሰው ወዳድ ብቻ ምን ልበላችሁ የመሬ ልጅ ስትሆኑ ይገባል ሁሉም ነገር ለሞላው ኢትዮጵያ ሰላማችሁ ይብዛ የናተ ወዳጅነኝ የመሬዋ ነኝ
@amallalashi-6400
@amallalashi-6400 Жыл бұрын
@mohamedyousuf7978
@mohamedyousuf7978 5 жыл бұрын
ዋው ገሰሰ የሰፍሪ ልጅ ይመችህ የብሃላችንን በደንብ ገልፀኽዋል
@user-dc2yc8yh7e
@user-dc2yc8yh7e 5 жыл бұрын
ዋው ውቡ የአማራ ባህል ተዝቆ አያልቅም በጣም ነው የሚያምረው
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 4 жыл бұрын
ዋውውውው ፀጉራቸው ያሳደጉት ልጆች እንደትነው የሚቀጠቀጡት ሲመቱ ጎበዞች ነቸው እኔው አስነካሁት አረ ምኑን ሰጣችሁ እስክስስስ 💃💃💃💃 ስወዳችሁ 💞💞💞
@MeseretBeletew
@MeseretBeletew 8 ай бұрын
አማራ የሸዋ ልጅ ነኝ የዛ የኩሩ መራቤ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abeselebanon4857
@abeselebanon4857 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ይሰሜን ሸዋ ልጅ ነኝ ስታምሩ
@mremaldosry4886
@mremaldosry4886 5 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️👍
@Sony-d4u
@Sony-d4u 25 күн бұрын
አይይይይይይይይይይትዝታ አሁንአገኘሁትእዳጋጣሚ ሙዚቃላዳምጥብዙምነኝ አረደዉ አገሬሰላሙንያጣልንያረብ
@Yshshshs33333
@Yshshshs33333 5 жыл бұрын
No makeup or human hair pure beauty, love my people.
@zamimoh1886
@zamimoh1886 5 жыл бұрын
እእእእ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 жыл бұрын
ክክክክ yes
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ 5 жыл бұрын
exactly
@alemgirma117
@alemgirma117 5 жыл бұрын
ኦርጅናል ፊት ማየት እንዴት ደስ ይላል!!!!! ድምፅህ ደግሞ ውስጤ ነው!!!
@kalkidanyimer6394
@kalkidanyimer6394 5 жыл бұрын
yap!!! my heart has gone
@aznamariamyenatualije6801
@aznamariamyenatualije6801 5 жыл бұрын
የመሬ ልጅ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@קסטהסמינך
@קסטהסמינך 4 жыл бұрын
ሰላም ማሬ
@eyersalemyentanfeky1734
@eyersalemyentanfeky1734 4 жыл бұрын
አቦ ሰላምሽ ይብዛ ሃገሬ💚💛❤
@samuelmolla2313
@samuelmolla2313 4 жыл бұрын
እኔ የመሬ ልጅ ነኝ ያውም የጎዴ
@Hነኝሀላሌንአፍቃሪዉደሳይ
@Hነኝሀላሌንአፍቃሪዉደሳይ 4 жыл бұрын
ጎረቢት ነን እኔ ደግሞ ደገር
@TGST645
@TGST645 4 жыл бұрын
እኔም ነኝ
@betawef9713
@betawef9713 3 жыл бұрын
የተለየ የሙዚቃ ቃናና ለዛ ያለው ተደምጦ የማይሰለች ምርጥ ሰራ ነወ ብርታትህ አይለየነ
@ayaaynalme4042
@ayaaynalme4042 5 жыл бұрын
ድምፅህን ሳላደቅ አላልፍም👌በርታ ሸበላዉ መሬዎች ዉድድድድ❤❤❤
@mogesbiresaw1267
@mogesbiresaw1267 5 жыл бұрын
ዋውውውውው
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
አቤትስላምታ አሰጣጥ ስወዳችሁ አማራየ ሙሺራየውድድድድድድድድ
@መኖሬባንችነውእናቴድንግል
@መኖሬባንችነውእናቴድንግል 5 жыл бұрын
አርጌሽ፤ልሙት፤እሚለው፤የዚህ፡ልጅ፤ሙዚቃነው፤ያለው፤ሰው፤ላኩልኝ
@ayaaynalme4042
@ayaaynalme4042 5 жыл бұрын
@@AaaBbb-tn8bo ❤❤❤
@ጀሚላመሀመድጀሚላመሀመድ
@ጀሚላመሀመድጀሚላመሀመድ 4 жыл бұрын
ገሥየ ለቀጣይ ዙር ለወረኢሉና ለጃማ ለተማርክበት ትምህርት ቤት ቡዙ ትዝታወች አሉ ብዘፍን ደሥ ይለኛል
@ghesmallahalihamdan7666
@ghesmallahalihamdan7666 4 жыл бұрын
احب إثيوبيا 🇪🇹 اخت بلادي احبكم من السودان
@danielgetu5611
@danielgetu5611 5 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ የተለየ ድምፅ አለው እኔ ሲበዛ አድንቄዋለው ደጋግመው ቢሰሙት አይሰለችም
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን 4 жыл бұрын
ይሄን ልጅ ስወደው ባህሉን ጠባቂ😍😍😍ሸዋዎች ስወዳችሁ❤️❤️❤️💘
@ሙሀመድኡሙር
@ሙሀመድኡሙር 4 жыл бұрын
ኣማራነት የበለይነት ነው
@selamtarik5606
@selamtarik5606 3 жыл бұрын
Yes you are right! Amhara 🦅🦅👍🏽
@emanmohammad8844
@emanmohammad8844 3 жыл бұрын
አማራ ክልል አኮ እራሱን ችሉ ብዙ ባህል አለዉ። አማራነቴ ኩራቴ ነዉ
@elisaazu565
@elisaazu565 5 жыл бұрын
ያለፈው ታሪክ እንደ ፋራነት ሲቆጠር የነበረው እሁን ጎልቶ እየወጣ ነው ።በጣም ደስ ይላል ። ያለፈው ታሪክ ክልል የአሁኑ የለም ሱሪያአችሁን ዝቅ አድርጋችሁ በመልባሳአችሁ ሥልጣኔ እየመሰላአችሁ ታሪካችን የምታአጠፉ ሰዎች ወደልቦናአችሁ ተመለሱ እንላለን አመሰግናለአለን👏👏👍👍
@ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ
@ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ 5 жыл бұрын
ወይ አንተልጅ ድምጽህ ገዳይ ነው የመሬ ሸበላ 😍😍😍 ምርጦች ሰላም ለናተ ይሁን እማማ ኢትዬጵያችን ፈጣሪ ይጠብቅልን💚💛💕
@lililina6861
@lililina6861 5 жыл бұрын
ጭፍራው.ውስጤ. ነው
@Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ
@Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ 2 жыл бұрын
አይመራኛ እደትእደናፈቀችኝ ስወድሽ ሚዳመራኛ መራነቴን እወደዋለሁ ገሰሰ እናመሰግናለን ሚዳን አስጎበኘህን
@kallove4043
@kallove4043 5 жыл бұрын
የሰሜን ሸዋ ልጅ ነኝ ሊያውም ያጣዬ በናታችሁ ላይኳን ተጫኖት አተር ክክ ስሆንላችሁ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 жыл бұрын
*ጎንደርና ጎጃም ወንድማማቾቹ ፣ ጎንደርና ወሎ ወንድማማቾቹ ፣ ጎንደርና ሸዋ ወንድማማቾቹ ፤ ለፍቅር ነው እንጅ ለጸብ አይመቹ ፤ አንድ አማራ ስናምር ሁሌም ጎንደር ፣ ጎጃም ፣ ወሎና ሸዋ ብንወለድም አማራ አማራ አማራ እንበል ፣ አማራ የቱባ ባህልና ትውፊት ባለቤት ፤ ለወንድማችን ቴንኪው ።*
@vinivini6745
@vinivini6745 5 жыл бұрын
መጀመሪያላይ ላይ ብቅያለዉ ፀጉሩ እረጂሙ ታላቅ ወዲሜ ነዉ በክለብ ነበር ለዚህ በቃችሁ ተመስገን
@aykashareefa9299
@aykashareefa9299 5 жыл бұрын
ደስይላልእህት አላህ ይጠብቃልሺ
@kidestethiopiawt1668
@kidestethiopiawt1668 5 жыл бұрын
ገስስ ለኔ ያክስቴ ልጅ ነው ደስ ይላል እግዚያብሔር ይጠብቃቸው
@yefekersew8185
@yefekersew8185 5 жыл бұрын
ጅግናቼ የመሬ ልጅች ይመቻቹህ
@rdvbgdvcfsdggtr4237
@rdvbgdvcfsdggtr4237 4 жыл бұрын
ይመቻችሁየአገሬልጆች
@jemalabyssinian6685
@jemalabyssinian6685 4 жыл бұрын
Vini Vini ።ምን ፀጉሩን ያላሳደገ አለ ማሀል አናቱን ከፍሎ ከፍሎ
@KedirSeid-vk2ov
@KedirSeid-vk2ov Жыл бұрын
በእውነት ልዩ ነው❤❤
@fegegtatube3360
@fegegtatube3360 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የስንት አይነት ውብ ውብ ባህሎች ባለቤት ናት።ዋው ያምራል።
@tabourstudio
@tabourstudio 10 ай бұрын
አማራ ማለት ግን ምን አይነት ህዝብ ነው? አማራዎች ዘራችሁ ብዝት ይበልልኝ
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 5 жыл бұрын
ዋውውው የሰሜን ሸዋዎቹ ስታምሩ ደሞቸ እኔ የይፋት ልጅ ነኝ
@chirotawethiopia6748
@chirotawethiopia6748 5 жыл бұрын
የይፋት ልጅ ውሥጤ
@samersaaa3577
@samersaaa3577 8 ай бұрын
አማራነኝየሸዋልጅፍቅርይብዛልን👏🙏👏🙏
@zinashuae2231
@zinashuae2231 5 жыл бұрын
አማራየ የጠላሺ ይጠላ💚💛❤
@BiscutiDerje
@BiscutiDerje 6 ай бұрын
❤❤❤
@MEKDESATALAY
@MEKDESATALAY 8 ай бұрын
ገሴ ወድሜ ባህልሉን አክባሪነህ በርታልኝ
@ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ
@ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ 5 жыл бұрын
ውይ ስንት አማራ አለ መች አውቅና እኔ ደስ ሲል የት አካባቢ ነው ግን ilove you all ኢትዮጵያ
@mahletweldeyohanns7979
@mahletweldeyohanns7979 5 жыл бұрын
ሽዋ ነዉ ማር የሚኒልክ ልጆች ነን የጀግኖቹ አገር
@mahletweldeyohanns7979
@mahletweldeyohanns7979 5 жыл бұрын
ወያኔ ሲገባ ያርበደበደዉ ለዛ ነዉ በልማት ወደኋላ ያስቀረን እንጅ እማ ለአዲስ አበባ አፍንጫዉ ስር ነበር
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
ሰሊ ወሎየዋ ፍቅር ባጋጣሚ ወደ ወሎ ስንሄድ የምናቋርጠው ሀገር ከደብረብርሃን አሰከ ደብረሲና ሸዋ ነው የሚባለው
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
ሰሊ ወሎየዋ ፍቅር ባጋጣሚ ያሳዝናል ግን አካባቢው የታሪኩ ሀገር ተዳክሟል
@አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ
@አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ 5 жыл бұрын
@@ኢትዩጵያውስጤ ደብረብርሀን. ደብረሲና ይቀጥላል ሸዋሮቢት አጣየ ወዘተ
@maryeweldemaryam1721
@maryeweldemaryam1721 5 жыл бұрын
እውነት ነው እወድሻለሁ እስኪ በስመአም ብየ ልጀምር ሰላምታ በጣም ለምወዳት ለልቤ ትዝታ ወይ ድምፅ
@appaappapa881
@appaappapa881 5 жыл бұрын
የሰፍሪ ልጅ ያምራ በርታ አብሮ አደጌ
@foziaabdu937
@foziaabdu937 5 жыл бұрын
ይመቻል
@appaappapa881
@appaappapa881 4 жыл бұрын
አገናኝ ያለሸው ልጁ በሰላም ነው የፈለግሸው???
@rahmet596
@rahmet596 11 ай бұрын
እኔ የደገር ልጅነኝ ቦረና አክቴ አለምከተማናት እና በጣምነው መራቤቴን እምወዳት ቅመሟነኝ የደገሯ
@wondifrawzeleke9955
@wondifrawzeleke9955 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ለየት ያለ የባህል ዘፈን ያልተለመደ የህዝብን አንዋንዋር ያዘለ
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
የሸዋ ልጅ ነኝ 🇪🇹
@hasnahasna5369
@hasnahasna5369 5 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች እወዳችኋለሁ የጅሩ የመሬ እረ ሡንቱን ልጥራው ሠው አክብባሪ ብሉ ጠጡነው ባህላችን ሚሥቱን ፈጣሪውን አክባሪ
@hdgbdhxbhd7687
@hdgbdhxbhd7687 4 жыл бұрын
በመአ
@meazaadmasu6802
@meazaadmasu6802 5 жыл бұрын
ውይ ይሄን የፋሲካ በአል ጨዋታ መቼም አረሳውም ባህላችንን ስላስተዋወቅህ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው
@belaynshtadesse8258
@belaynshtadesse8258 4 жыл бұрын
ዋው ሸዋ አማራ
@ጀሚላመሀመድጀሚላመሀመድ
@ጀሚላመሀመድጀሚላመሀመድ 4 жыл бұрын
ገሥየ ያገሬልጂ በርታልኝ አብሮ አደጌ ያገራችን ባህል አቤት ማሥደሠቱ ኡፍፍፍፍ ዉድድድድድድ
@ሂወትፈተናነችሂወትፈተናነ
@ሂወትፈተናነችሂወትፈተናነ 5 жыл бұрын
ታድየ እንገናይመሬ. ልምጣልህ በረሬ. የምር ይሄልጂ ስወደው
@EyerusDento
@EyerusDento Жыл бұрын
❤❤❤የመሬ፣ልጅ፣በመሆኔ፣ኮራሁኝ፣አማራ፣የሆናቹሁ፣ብቻ፣ላይክ፣ዋውድምፅ👌👌👌
@mow0wmo408
@mow0wmo408 5 жыл бұрын
ዋዉአማራባህላችንያምራል
@ፍቅርከወሎልጂ-ጐ7ኈ
@ፍቅርከወሎልጂ-ጐ7ኈ 5 жыл бұрын
ይመችህገሰሰ
@kalkidanyimer6394
@kalkidanyimer6394 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩና አነቃቂ ዘፈን ነው ፡ የአካባቢው ወጣቶች ዝም አትበሉ ኪነጥበብ ትልቅ ኃይል አለው ለሁሉም ነገር ነቃ በሉ በናታችሁ ብዙ የሚታይ አላችሁ በኪነ ጥበብ ይተዋወቅ ፡ ከዚህ ክሊፕ ቀረጻ ውስጥ ካራ ምችግ ቢገባ በጣም መልካም ነበር ፡፡ ጀግኖች ከጣሊያን በተደረግ ጦርነት መስዋዕት ከፍለዋል ይባላል እና እውነተኛውን ታሪክ በማጣራት ማሰተዋወቅ ግድ ነው ፡ መለከ ጻድግም ቢሆን በቪድዎ የተደገፈ ቀረጻ ከክሊ ቢገባ ያምራለ ፤፤ ግን በጣም ነው ድስ ሚል እኔ ጎጃሜው ወድጀዋለሁ Ye amara kurate nachihu
@ፅጌየሰሜንሸዋልጅየዱባይዋ
@ፅጌየሰሜንሸዋልጅየዱባይዋ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ መሬ ሀገሬ ምን ልሁንላችሁ ያገሬ ልጆች እንደው ዝም ብዬ ውድድድድ እስቲ መሬዎች ላይክ ግጩኝ ያገሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የማዳም እቃ ተሰብሮ አለቀ በትዝታ መሬ ሄጄ💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘ውድድድ በማያልቀው
@AsjoX-z9f
@AsjoX-z9f 2 ай бұрын
ውይይይ የ አያቴ ሀገር መራሐቤቴ ትዝ አለችኝ አያቴ ነብሷን በገነት ያኑርልኝ የትውልድ ቦታዋን በእንጉርጉሮ ታነሳት ነበር ሁልጊዜ ይታከካል እንጂ ዛፍ አይወጣም በሬ የወንዶቹ ሀገር እንሳሮ ና መሬ እያለች
@דוויתביינסאי
@דוויתביינסאי 5 жыл бұрын
እንቁ የሚያምር በህል ምርጥ ዘፍን ድምፅ መረዋ
@bxjjdnxndj9918
@bxjjdnxndj9918 4 жыл бұрын
ወይኔ ገስየ ያገሬ ልጅ የገብሬሎ ልጅ እንኳንም ተሳካልህ በርታ ባለፈዉ አልቻለም ሊተዉ ነዉ ብለዉኝ ነበር የእዉነት ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስሰጥ so des blognal berta
@ርስትጅሩዬዋርስትጅሩዬዋ
@ርስትጅሩዬዋርስትጅሩዬዋ 5 жыл бұрын
ዋዉ ገሴ ይመችህ የመሬ ልጆች ዉስጤ ናችሁ
@አርሴማእናቴ-ረ3ሰ
@አርሴማእናቴ-ረ3ሰ 5 жыл бұрын
ኑኑኑኑ ወደ ሜሬ
@fantudamtew359
@fantudamtew359 4 жыл бұрын
የመሬልጅ እእዳችዋለሁኑርልን
@jdhhdh2878
@jdhhdh2878 5 жыл бұрын
እኔም የገጠርልጅነኝ ገጠር ውስጤነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@ErmiyasMekonenn-n3m
@ErmiyasMekonenn-n3m 9 күн бұрын
የሚዳ ልጆች የት ናችሁ ሚዳ የፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አገር አይ ትዝታ ❤❤❤❤
@nxnx430
@nxnx430 5 жыл бұрын
ይህን ዘፍኝ ወድጀዋለሁ መላ በሉኝ
@nigosadamsi5370
@nigosadamsi5370 4 жыл бұрын
ለ3 ወር እረፈት ወጥቼ ነበረ ዘናችሁን ያየሁት ቅረብ ጊዜ ነዉ ኮረናም መጣ አስተየየት. አልሰጠሁም. መሬዎች ባህላቸሁ ደስ ይላል በጣም ቀጥሉበት. ይህን በህል ቀረቤ ማየት እፈልጋለሁ እኔ. 100%100 ሰጥቻለሁ
@nddbdushdhdh1222
@nddbdushdhdh1222 4 жыл бұрын
ሸዋ የኢትዮጵያ መሰረት ጅሩ ቆላቆላውን ስት ያልተነገረለት ባህል ባጠቃላይ ሸዋ ያልተዘመረለት ሸዋ ወሎ ጎንደር ጎጃም አማራየ ሙሽራየ
@burutikanteshome4211
@burutikanteshome4211 2 жыл бұрын
መንዝ የታላችሁ ሸዋ አንደኛ ነን
@ahmedmuhammad854
@ahmedmuhammad854 4 жыл бұрын
ወይ ጓደኛየ የዛሬ 6አመት አብረን ጃማላይ ዘንጠንነበር ጓደኛየ ይመችህ
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 4 жыл бұрын
በቅንነትቤተስብ እንሆን
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 4 жыл бұрын
በቅንነትቤተስብ እንሆን
@rahemt7625
@rahemt7625 4 жыл бұрын
6 አመት ሆነውደ .ኧረ ገና 4አመቱ ነው ያገባሁበትኮ ነው
@ebrofeiz8074
@ebrofeiz8074 3 жыл бұрын
የጃማ ልጆች ደምሩኝ
@charbelhelou2500
@charbelhelou2500 5 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ያምራል የመሬዉ ባህል በርታ ከምንም በላይ የባህል ጀግና ነህ የሀገሬ ልጅ ሀገሪ ትዝ አለኝ ስደተኘዋ ነኝ
@suaadal6458
@suaadal6458 5 жыл бұрын
እስኪ አስተዳደጋችሁ እና የልጅነት ለከፋችሁ ትዝ ያላችሁ ብቻ
@bethlehemeyob7495
@bethlehemeyob7495 4 жыл бұрын
Wow my people so lovely 😍 I’m from Merhabete Alemketma, kofna Ammanuel I love you all!!!!! I’m so proud where I come from Mere ❤️👄😍✊
@عمارعبدالله-ح1ف
@عمارعبدالله-ح1ف 5 жыл бұрын
እደኔ እስኪ ጥቁር ወንድ የሜወድ ላይክክክክክ
@mremmrem3462
@mremmrem3462 4 жыл бұрын
ገሴዋ ያገሪ ልጂ ዋው ነውኮ ድምፅህ ስንማርም ተጫዋች ነበርክ ተክፉ ይጠብቅህ ወድ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 5 жыл бұрын
ምርጥ ና ኦርጂናል ኣበሻ ብየህ ኣለው ክብር ለኢትዮጵያ ኣገራቺን
@hi-it5jm
@hi-it5jm 5 жыл бұрын
እኔ ዬወሎ ልጅነኝ ይሄ ሙዚቃ አገሩን በጣም ነው የገለጠው ብቻ ሴቶቹ ባህላቼው ያምራል ሜካብ ዬላቼው ደስ ይላል አገሬ ናፈቀኝ
@አልሀምዱሊላህአላኩላህል
@አልሀምዱሊላህአላኩላህል 5 жыл бұрын
ደሰይላልገሰሰ ያገሬልጀ በርታእሺ ገሰሰ ጡሩነዉበርታ ወንደም
@hajarayman123
@hajarayman123 2 жыл бұрын
ይሄልጂግን ሳልወደዉ አልቀረሁም ጂሮወች እወዳችሀለሁ
@kalkidanabibiethio243
@kalkidanabibiethio243 5 жыл бұрын
የሬማ ልጆች ገባገባ በሉና ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤🌷
@ሂወትወሎየወረኢሉዋ
@ሂወትወሎየወረኢሉዋ 5 жыл бұрын
ዋው ያገርልጂ ይመህ እዴትነሀው ወረኢሉ የሚለውን ልቀቁቅልን
@hcgsv5582
@hcgsv5582 5 жыл бұрын
የፀጉራችሁ ሚስጥር ንገሩኚ ጉድእኮንው እዴት እደሜያምር ወዙ ዋውውውው
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ወሎ ከተፈጥሮው ውብ ነው
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ትንሹ የእንጀራ አባት  ( ክፍል 7)
23:41
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 9 М.
Hayelom debash---Gumaye/Raya Music
5:53
Dani entertainment
Рет қаралды 1,7 МЛН
Fasil Demoz and Jacky Gosee 2014 - Enkokelesh (Official Video)
7:28