Ethiopian Cheese/Food "How to Make Ayb" የአይብ አሰራር

  Рет қаралды 350,530

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 705
@taybamohammed4231
@taybamohammed4231 8 жыл бұрын
እኔ ከሚገርመኝ በላይ በጣም ደስ የሚሉኝ ትህትናቼው በቃ ንግግራቼው አንደበታቼው የ አነጋገር ስነ-ስርአታቼው እረ ምኑን ትቼ ምኑን ልናገር በቃ በጣም እወደዎታለሁ አከብረዎታለሁ እድሜና ጤና ከቤተሰበዎ ጋ ፈጣሪ ይስጥልኝ
@umerhassan3386
@umerhassan3386 8 жыл бұрын
እኔም ማር ናቸው
@abeltadewos2982
@abeltadewos2982 8 жыл бұрын
Tay Mohamed 5th St
@dbbvcv4244
@dbbvcv4244 8 жыл бұрын
Tayba Mohammed ትክክል ነሽ በደንብ ያስረዳሉ እግዚአብሔር ይጠብቆት እናታችን
@yeneneshhailmarim4680
@yeneneshhailmarim4680 7 жыл бұрын
Tayba Mohammed Amen Amen
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 7 жыл бұрын
enem betam yemiwedachew yenetinet lezachew new ?agree with you @teyba
@አፀደማርያም-ነ1ኈ
@አፀደማርያም-ነ1ኈ 8 жыл бұрын
ወተት እርጉ አሬራ አጉት እርጉ- ቅቤና አይብ ያለው ወተት አሬራ-ቅቤ የወጣየት ወተት አጉት- ቅቤ አይብ የውጣለት የወተት ክፍል ነው ።ወተት አይባልም ውሀ ነው ።ግን ሁሉም ጥቅም አለው እናትየ እጆት ይባረክ ።
@imbilta
@imbilta 3 ай бұрын
What's the difference between Agwaat and Araera? How do you make Araera?
@tjdln409
@tjdln409 4 жыл бұрын
I learned a lot of original Ethiopian food recipes from you, mother. I am thankful to God, you, and youtube to make all these possible. May God bless your health and grant you your wish.
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 4 жыл бұрын
እማማየ እረጂም እድሜ ይስጠወት እናት ጤና ሁና እደልቧ የምፈልገውን ሥትሰራ ደሥ ይለኛል♥️♥️😍
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እናት አዳነ ተባረክ እኒህን የመሰሉ እናት እንዲህ እውቀታቸውን እንዲያካፍሉ ስለረዳኃቸው ። ተባረክ
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 8 жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዛብሄር ይስጥሽ እላለሁ ያለሽን ዕውቀት ለወገኖችሽ ግዜሽን ወስደሽ በማካፈልሽ።ሌላው ልነግርሽ የምፈልገው ሁሉን ነገር ስታስረጂ በጣም ጎበዝ ነሽ በዚህ ላይ በጣም አሪፍ የሆነ ሠው ነው ቪዲዮውን የሚነሳው በጣም አመስግኝልኝ እኔ ቪድዮ መቅረፅ በጣም ዕወዳለሁ የምቀርፀውንም ሰዋች ይወዱታል ምክንያቱም ቪዲዮ ሲቀረፅ ብዙ ቅንቅስቃሴ አይወድም ስለዚ ቪዲዮ አንሺው በጣም ጎበዝ ነው በዚህ ላይ ባለሞያ መሆንሽ የሚያስታውቀው የወጥቤትሽ ንፁህነት ነው በርቺ
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 8 жыл бұрын
ደስ የሚታይ እናት ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
@ElsiWorku
@ElsiWorku 8 жыл бұрын
እንዲው ምን ላድርጎት ማዘርየ.... ሰው ቤት ልወስድ ፈልጌ እንዴት እንደሚስራ አላቅበትም ነበር.... አቦ እድሜወት ይርዘም። ደሞ ደስ ሲሉ!!!😚😙
@aminah1188
@aminah1188 7 жыл бұрын
Elsabet Wubie Aguwati,,nwymebalw
@Ruth85752
@Ruth85752 6 жыл бұрын
Thanks
@khadigakhadiga2309
@khadigakhadiga2309 6 жыл бұрын
Rejeme edeme yestote nurulen mather
@Sabaaa-u1y
@Sabaaa-u1y 3 жыл бұрын
Thank you. I just needed to do ayib and go to KZbin and found you. The best thanks. I made it and it was the best. God bless you my sister.
@selamawetgetachew3574
@selamawetgetachew3574 8 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለእናታችን
@rtyy6277
@rtyy6277 7 жыл бұрын
እማማ ይከፍለወታል አላህ እድማቸውን እረጅም ያርግለወት
@wudaseyemane9685
@wudaseyemane9685 6 жыл бұрын
Woww Nice ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tesfayeadera4702
@tesfayeadera4702 6 жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት! ጌታ እድሜና ጤና ይስጦት!
@yewubdarbirhanu5853
@yewubdarbirhanu5853 8 жыл бұрын
በስመአብ ከአሰራርሽ ከሁሉም ፅዳትሽ ወደድኩት እድሜና ጤና ይስጥሽ
@lemlem19demeke3
@lemlem19demeke3 5 жыл бұрын
የውብዳርዬ ግን ለምን እናትችን ናቸው እኔማ ስውዳቸው ግን ለምንድን ነው አንቺ እያልሺ ኮመንት የስጠሺው ተሳስተሺ ነው ወይስ አክስትሺ ናቸው
@rahmaahmed6364
@rahmaahmed6364 8 жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት አቦ የርሶ አይነቱን ያብዛልን
@selamawetgetachew3574
@selamawetgetachew3574 8 жыл бұрын
አሜን
@umerhassan3386
@umerhassan3386 8 жыл бұрын
አቤት ማዘርዬ እርሠዎን ያገባና ልጆቾት ታድለው ባለሞያና ንፁህ እናት ነዎት መሻአላ እጆትን አይቆርጥመው
@umerhassan3386
@umerhassan3386 8 жыл бұрын
ወላሂ ካሠራሩ ጀምሮ ሣየው ምራቄ መጣ
@ሰሎሜሸዋረገድ
@ሰሎሜሸዋረገድ 8 жыл бұрын
Umer Hassan kkkkk hmmm bexam asaqshign
@zeynebyasin1557
@zeynebyasin1557 7 жыл бұрын
Umer Hassan jilafo
@meuftmmm5367
@meuftmmm5367 8 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜሽን እስከ ሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ የቤተስቦችሽን ክፉ አያስማሽ እሴት ሴት ሽተትን አሁን እድሜ ላች
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 7 жыл бұрын
ማዘርዬ እግዚአብሔር ይባርክዎት በጣም ደስ የሚሉ አስተማሪ ነዎት፡፡ ከአይቡ ውስጥ የወጣው ውሀ እኔ ባደኩበት አከባቢ አጓት ነው የሚባለው ቀዝቅዞ ጤና አዳም ተጨምሮበት ይጠጣል፤ ቅቤ የወጣለት ወተት ደግሞ አሬራ ይባላል ሥሙን ረሳሁት ሲሉ ስለሰማሁ ነው፡፡ እናመሰግናለን ዘመንዎት ይባረክ
@maedahabib3381
@maedahabib3381 8 жыл бұрын
ምርጥ እነት አለችህ! !የኢትዮን ምግብ ለኛ ለወጣቱ ለማስተማር ፍቃደኛበመሆነዎ እድሜና ጤናን ተመኘቼለዎታለሁ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 8 жыл бұрын
Hi guys I have activated fan subtitles and closed caption contributions on her videos so please translate all her videos so it can reach more people Thank you
@entisarabdulkadir2525
@entisarabdulkadir2525 8 жыл бұрын
Adane can I put in the refrigerator to cool it down?
@samrawitwoldeselassie941
@samrawitwoldeselassie941 8 жыл бұрын
yechalal
@adinogenet390
@adinogenet390 7 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን በጣም ደስ የምትል እናት አለችን።እግዚአብሔር እድሜ እናጤና።ይስጥልን ውድድድድ ነው የማድርግሽ አዳነ በእናት ማዘርን ስም አድርግልኝ መልስ እጠብቃለሁ
@zutubob7696
@zutubob7696 7 жыл бұрын
Thank you mother, I believe it’s called Arrerra
@alusisusara1514
@alusisusara1514 7 жыл бұрын
Adane አዳነ ይመችሽ እማማ
@MestewetGeremew
@MestewetGeremew 8 ай бұрын
በኢትዮጵያ አሬራ ሲባል በአረበኛ ለበን ይባላል❤❤❤❤❤
@asegedechbelayneh7896
@asegedechbelayneh7896 Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እናት በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጦት
@saniyahjamal1763
@saniyahjamal1763 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እናት ቃላት የለኝም ምገልጽቦት ትምህርት አሰጣጣቹ አንድ አስተማሪ ማይሰጠው አሰጣጥ ነው ምሰጡት በጣም መልካም ሰው እናት ኖት በተለይ ጽዳት ማንም አይደርስቦትም ምን እንደምሎት አላቅም ብቻ ቅን እናት ኖት እድሜዋን ያርዝምልን ቅንንና መልካም ሰው
@sufiass8429
@sufiass8429 8 жыл бұрын
ውሃው ደሞ አጓት ይባላል ለሰውነት ጥራት በጣም ጠቃሚ ነው ጋይስ እንዳትደፉት እንደ ሾርባ ጠጡትየምሬን ነው
@YoNaFi0
@YoNaFi0 6 жыл бұрын
አንተ እና እናትህ በጣም ታድላችኋል ሰው ማህበራዊ መገናኛን ለማይሆን ነገርተጠቃሚ በበዛበት ጊዜ እናንተ ለበጎ ነገር አውላችሁ ሰውን ትጠቅማላችሁ እግዚብሄር ጉልበታችሁን ይባርክላችሁ
@bettykassa4137
@bettykassa4137 8 жыл бұрын
የሀገራችን እናቶች ደግ ናቸው አምላክ ጤና ይስጦት እናታችን
@alemdemissie1124
@alemdemissie1124 8 жыл бұрын
ከአገሬ ከወጣሁ አይብ ሰርቼ የበላሁት ከእርሶ ተምሬ ነው። በታም አሪፍ ነው።ጌታ ይባርኮት።
@محمدمحمد-ض2ه4ر
@محمدمحمد-ض2ه4ر 6 жыл бұрын
የምር ባለሙያ ማለት እንደ እርስወ ነው በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ephremgetch4534
@ephremgetch4534 7 жыл бұрын
She is so humble and lovely
@lenalama3597
@lenalama3597 8 жыл бұрын
በጣም የምፍልገውን አስራር ስላሳየሽኝ ስላምሽ ይብዛ ማዘርዬ
@ZahraZahra-gs8rr
@ZahraZahra-gs8rr 4 жыл бұрын
እህት ማንኛውም ለበን ይሆናል እንደ ማለቴ አረብ ሀገር የሚጠጡት
@ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu
@ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu 7 жыл бұрын
ቅቤው ከወጣ በኋላ የምባለው ወገሜት ነው ማዘርዬ ግን ብዙ ነገር አስታሱኝ ምርጥ እናት እርጅም እድሜ ይስጠዎት
@jfhgdg2838
@jfhgdg2838 7 жыл бұрын
ቤተለሔም የወሎ ልጅ ኸረ አይደለም ማሬ አሬራ ነው የሚባለው እኔም የወሎ ልጅ ነኝ በኛ አካባቢ አሬራ ነው የምንለው በማሻ
@ሩቂነኝየሀይቋእሙረያንቤን
@ሩቂነኝየሀይቋእሙረያንቤን 6 жыл бұрын
አሬራ ነው የሚባለው
@yashidata7934
@yashidata7934 2 жыл бұрын
@@jfhgdg2838 የማሻ ልጅ ነሸ እናት
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 8 жыл бұрын
የኔ እናት ዕድሜና ጤና ይስጡት በጣም እወዱታለሁ ከትምህርቱው ይበልጥ ፋገግቱት እጀግ ደስ ይላል ባሉበት ፋጣራ ይጠብቁት
@ሙኒራቤንትኢስላምአልሀምዱ
@ሙኒራቤንትኢስላምአልሀምዱ 7 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን አይቤ ናፍቆኝ ነበር እሰራለሁ ማማዬ አመሰግናለሁ
@نادرالمرشدي-ض5ذ
@نادرالمرشدي-ض5ذ 8 жыл бұрын
Thanks mother god bless you and your family nurilgn.
@نادرالمرشدي-ض5ذ
@نادرالمرشدي-ض5ذ 8 жыл бұрын
please mitimita endat endemisera yasayougn mother
@l4051
@l4051 8 жыл бұрын
ማሚ በጣም ደሥ ትያለሽ እድሜና ጤነ ጨምሮ ይሥጥ
@muluneshyilma1961
@muluneshyilma1961 Жыл бұрын
በጣም፡ ድንቅ፡ ነው፡ እናመሠግናለን፡ እኔ፡ ንፁውን፡ ወት፡ ነበር፡፡የምጠቀመው፡ ውጤቱ፡ ይሄ፡ ይበልጣል፡፡ ሌላው፡ እንደው፡ የተረሳን፡ ለማስታወስ፡ ያህል፤ ቅቤ፡ የወጣ፡ ወት፡ አሬራ፡ ሲባል፡ አይቡ፡ ከተቀቀለ፡ በኋላ፡ የሚወጣው፡ ውሀ፡ አጓት፡ ነው፡ የሚባለው፡ አመሠግኀ፡ናለሁ፡፡
@hiewotthesome3102
@hiewotthesome3102 6 жыл бұрын
በጣም.እናመሰግናለን. ማሚዬ.እጆት.ኢባረከ.ለፋሲጋ.ሰርቼ.በላለው.ለምትሰጥን.ትምህር.ከልብ.እናመሰግናለን. ሕግዚያአብኤር ያከብርልን.ማሚዬ
@abebach9479
@abebach9479 8 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን
@taferedagnew8667
@taferedagnew8667 8 жыл бұрын
እናመስግናለን እማየ እግዚአብሔር ሁልጊዜበደስታ ያኑርሽ ደስስስ ነው ምትይኝ ኑሪልን
@SalamSalam-iv4cy
@SalamSalam-iv4cy 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘርዬ እጆት ይባረክ
@hanahana9264
@hanahana9264 7 жыл бұрын
ሙያ ከጎረቤት የሚለዉን እስከዛሬ እዳባባል እቆጥረዉ ነበር ግን እዉነት ነዉ ማዘራችን እድሜና ጤናዋትን ይስጥልን
@bluegame1042
@bluegame1042 6 жыл бұрын
ውይ።ማዘርዬ።እድሜዎትን።ያርዝምልን።ከጤናጋ።ይስጦት።የናት።ይግግር።ያስታውሰናል።ስራው።ሳይሆን።ፊቶት።ነበር።ማየው።ተባረኩ
@BetelWorku
@BetelWorku 9 ай бұрын
ማማ ጠፍተዋል ረጅም እድሜ እናጤና ይስጦት።
@liliyanlileyan4010
@liliyanlileyan4010 7 жыл бұрын
ማሚዪ በጣም አመስግናለው እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥሽ እጅሽ ይባርክ
@fatumaabduabduo6976
@fatumaabduabduo6976 8 жыл бұрын
_ምንም ማለት አደለም adan በጣም እናመሰግናለን በዛ ላይ የናትህ ፈገግታ ይስባል ምነው ባላለቀ ስል ነው ያለቀው እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ መሆን ለራስ ነው ማማየ _
@ድልበቀራኒዮተጠነቀቀ.ሁሉ
@ድልበቀራኒዮተጠነቀቀ.ሁሉ 8 жыл бұрын
እነመስግነለን አምላክ እድሜ ይስጥልን
@ellinemekonnen3979
@ellinemekonnen3979 7 жыл бұрын
You are the most kindest woman. GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY.
@haregmulugeta7682
@haregmulugeta7682 5 жыл бұрын
ማምዬ እንኳን አደረሶት. ይህን አሰራር አሁን ልሞክር ነው
@alwahamart3287
@alwahamart3287 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት ማሚ ጥሩ ትምህርት ነው ለሴቶች
@jdjdhjdjdnd7152
@jdjdhjdjdnd7152 6 жыл бұрын
ወገሜት ነው የሚባለው ቅቤ የወጣው እናታችን እድሜሽ ይብዛልን
@almaza3293
@almaza3293 8 жыл бұрын
የኔ ሳቂታ እግዚአብሔር ሁልጊዜ በደስታ ያኑርሽ እናት።
@hikmahikma5003
@hikmahikma5003 7 жыл бұрын
ማሻአላሕ ደሥ ይላሉ አላሕ እረጅም እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን
@Rose-lw8nn
@Rose-lw8nn 8 жыл бұрын
thank u mom😍 long live for u❤❤
@david44929
@david44929 6 жыл бұрын
I learn something new today....god bless you mother!
@መጥፎነገርከሆድአይጠፋም
@መጥፎነገርከሆድአይጠፋም 8 жыл бұрын
እማማ እድሜና ጤና ይስጠዎት እናመሰግናለን ♥♥♥♥
@yetimwerikumer5028
@yetimwerikumer5028 6 жыл бұрын
ሁልጊዜ እማይሽ እማየን ስለሚትመስሊኝ ነዉ እድሜና ጤና ተመኘሁ
@hbintomer1948
@hbintomer1948 7 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ ማሚ ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል እኩአንስ ሙያሽ ባየሁሽ ቁጥር እናቴ እፊቴ ምጥት ትልብኛለይ አይቤ ግን እናቴም እደት እደሚዘጋጅ አስተምራኝ አለይ አልሀምዱሊላህ
@ekrammohamed2071
@ekrammohamed2071 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማማ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ
@gogomashallah5748
@gogomashallah5748 6 жыл бұрын
እኔ ደስ እሚለኝ ጽዳታቸው እድሜነ ጤነ አላህ ይስጠወት ማሚ
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 4 жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት እድሜ ይስጥልን እማማ
@makia-alwiayaalwiaya3727
@makia-alwiayaalwiaya3727 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ እመኒልሻለሁ እማማ ዋው
@ekruhabeshawit3233
@ekruhabeshawit3233 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጠወት
@avivagezahay6055
@avivagezahay6055 8 жыл бұрын
helo from israel,your amazing, the Ethiopian food is the best!!
@almazlove3093
@almazlove3093 6 жыл бұрын
እማማይ እጆት ይባርከ እግዚያበሂር እድሜና ጢና ይስጦት ባልሙያ
@naeeman6262
@naeeman6262 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማማ በእኩል እንዲበስል እኔ የሞከርኩትን መንገድ ልንገሮት ተለቅ ባለ ድስት ወሃ ጨምሮ አነስ በሚል ድስት /ባልዲ አሬራዉን ጨምረን እንጥደዋለን ወሃዉ ሲንተከተክ በእኩል ያበስለዋል ልክ እንደ ወሃ ዳቦ አሰራር ማለት ነዉ
@ametemariyam4424
@ametemariyam4424 8 жыл бұрын
ደስ ሰትይ እጅሽን አይቆርጥምሽ እድሜ እና ጤና ያድልሽ
@zmanaymary6321
@zmanaymary6321 7 жыл бұрын
አይኔ ማውቅ የምፈልገው ነበር በጣም አመሰግናለሁ ማሚዬ♥♥♥♥♥
@emannuru4026
@emannuru4026 8 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥወት ማምየ ትትናው በጣም ደስ ይላል..
@Azi2424
@Azi2424 8 жыл бұрын
Thanks for teaching us how to make Ayb 💯👏🏽👏🏽
@nuraisyah5252
@nuraisyah5252 8 жыл бұрын
ከሌላው ሁሉ ደስ እሚሉኝ ፈገግታቸው
@fasikamamuye4993
@fasikamamuye4993 5 жыл бұрын
Rejim edmena tena mamaye
@bezawitfikre7633
@bezawitfikre7633 8 жыл бұрын
ማሜ እድሜና ጤና ይስጠውት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመስግናልን
@ummukhawlet5514
@ummukhawlet5514 6 жыл бұрын
ምንም ነገር የሚጨመረበት ነገር የለም እደ እድሜና ጤና እናታችን
@wosenbihonegn9435
@wosenbihonegn9435 2 жыл бұрын
Which is the right step you follow that i learn from my mother. Edimie yistilign!
@tenadamambelu4827
@tenadamambelu4827 7 жыл бұрын
Just watching and listening to you makes me happy. you are lovely and sweet mom. love you!!
@محبوبهزمزممحبوبهزمزم
@محبوبهزمزممحبوبهزمزم 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን እማየ እድሜሽ ይርዘም
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ባለ ሙያ 👍🌹🌹
@genetserer771
@genetserer771 8 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@عبداللهكاؤهل
@عبداللهكاؤهل 8 жыл бұрын
ማማየ እድሜው ያርዝመው ስላምሽ ይብዛ
@muluandarigntv339
@muluandarigntv339 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማዘር
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 4 жыл бұрын
Masha allha mame allha edemashena yarazemelena
@jamesjimaa1725
@jamesjimaa1725 2 жыл бұрын
እማዪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ። በርቺ
@medinamehammed1507
@medinamehammed1507 8 жыл бұрын
ስደት ደጉ እማማ ስደት ባልመጣ ሙያሽን ከየት አየው ነበር ግን በጣም እወድሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@stmh4
@stmh4 8 жыл бұрын
ke ricotta cheese ga mekelakel aychalm?
@kerkof0799
@kerkof0799 7 жыл бұрын
Emeye woded aregowtalehu so humble and kind
@mansoornm8744
@mansoornm8744 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታትን እድሜ ይስጥልን
@عبدالغنيالحكيم-ذ6غ
@عبدالغنيالحكيم-ذ6غ 4 жыл бұрын
ياسلام حلو جدا جدا عشاء اليوم أسوي ايبه انا مولد امركان جبي احب اتيوبيا جدا جدا شعب طيب اعرف حبشي 100 في 100
@giovannaiamele2932
@giovannaiamele2932 2 жыл бұрын
You are an incredible cook!
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 8 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናቴ ደስታ እድሜ ይስጥሽ😘😘😘
@lilykeflashopping1001
@lilykeflashopping1001 5 жыл бұрын
Ente betame dise yemelwete egzibhre edmna tena yestwte
@miremar5210
@miremar5210 6 жыл бұрын
ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ
@eakumneger2558
@eakumneger2558 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልኝ ማዘር ቀላል ተማርኮ እንዴ!!! God bless you.
@azebgetahun5554
@azebgetahun5554 3 жыл бұрын
Very pleasant lady. She explains very well
@simemineyaregale2134
@simemineyaregale2134 8 жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለንየአዳነእናትበቀጣይ የድሎት አሰራርንእንፉልጋለን
@NN-oz1nq
@NN-oz1nq 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥወት ማዘር
@tt.welde.1281
@tt.welde.1281 7 жыл бұрын
Thank you so much i was curious ameseginalehu dear mother
@Usually-x3t
@Usually-x3t 8 жыл бұрын
I love you mamaye. I got lot of Ethiopian cuisine cooking knowledge from you. God bless you.
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 жыл бұрын
በጣም ቆጆነው እማዬ እድሜሽ ይርዘም
@elfneshegdashet2354
@elfneshegdashet2354 5 жыл бұрын
ቅቤው ከወጣ አሬራ ነው የሚባለው እማማ እግዚአብሔር ይስጥልን ውድድድ እድሜን ከሙሉ ጤናጋር እግዚአብሔር ይስጦት
@emebettessema9417
@emebettessema9417 8 жыл бұрын
you do fantastic job thank you!!
@ቃልየስደተኛዋ
@ቃልየስደተኛዋ Жыл бұрын
የኔ ብርቱ እናት❤❤❤
@gaema9673
@gaema9673 7 жыл бұрын
እናትይ ብጣም ኖው ናመስግናቹ እፍልጋለሁ እግዛብሒር እድመና ጠና ይስጣቹ Am eritrean but like u video Thanks for learning everything mom
@erib100
@erib100 Жыл бұрын
Thank you and God bless you
@abeberahel5738
@abeberahel5738 4 жыл бұрын
እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እላለሁ ።❤️ 👍🏿
@astermebratu9.gmail.commek491
@astermebratu9.gmail.commek491 8 жыл бұрын
imamye melkam adis amet yhunlwot!! ijot ybarek!!
@dawithayth6338
@dawithayth6338 7 жыл бұрын
Mommye,❤️❤️AGWAT weym arera meselegn yemibalwe.thank u!!!!
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል  አሰራር
23:08
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,3 МЛН
ፈጣን ቀላል አይብ አዘገጃጀት
16:31
Etenesh Erigete
Рет қаралды 24 М.
How To Make Spicy Ethiopian Chicken Stew: Doro Wat
10:31
Munchies
Рет қаралды 2,6 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН