Ethiopian Club Sandwich ቱና ክለብ ሳንዱች

  Рет қаралды 7,892

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

Күн бұрын

የቱና ክለብ ሳንዱቹን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
- 2 ተለቅ ያለ እንቁላል እንቀቅላለን (እንቁላሉን ውሃውስጥ ጨምረን መፍላት ከጀመረ በሓላ ለ10 ደቂቃ ያንተክትኩት ይህም በደንብ የበሰለ እንቁላል እንድናገኝ ይረዳናል)
-እንቁላሉን ሰሃን ላይ ውሃ እና በረዶ በመጨመር ቶሎ ማቀዝቀዝ እና መላጥ ይችላሉ
- መጥበሻ ላይ 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ ጨምረን 6 ስላሽ የተቆረጠ ዳቦ እንጠብሳልን
ስልሱን ለማዘጋጀት፡
- ግማሽ የሎሚ ጭማቂ
- 2 የሾርባ ማንኪያ የተሂኒ ስልስ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል)
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ዳጣ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል)
- 1 የሾርባ ማንኪያ ኬች አፕ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል)
- ትንሽ የቱና ዘይት
ተጨማሪ ግብዓቶች
- 2 አንሰተኛ ሽንኩርት
- 1 ቃሪያ
- 50ግራም ጥቅል ጎመን (ሰላጣ መጠቀም ይችላሉ)
- 1 ቲማቲም
- 1 ቱና
ስልሱን ከከተፍናቸው ግብዓቶች ጋር በደንብ መቀላቀል
1 ቁንጥር ጨው በአናቱ መጨመር (ነገርግን ቱናው ጨዋማ ስለሆነ ጨው ከመጨመርዎ በፊት ይቅመሱት )
- ያዘጋጁትን ግብዓት ዳቦው ላይ በመጨመር ዳቦውን መደረብ

Пікірлер: 12
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 7 ай бұрын
አቦ አንተ ትለያለህ ዋው
@nastanettube
@nastanettube 8 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ነዉ ስራዋችህ ቤተሠብ አድርገኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ
@amarechmekuriaw9233
@amarechmekuriaw9233 24 күн бұрын
👍👏🌹💐🌺🏠
@mekdes5976
@mekdes5976 8 ай бұрын
ለገና ኩኪስ ስራልን
@RaniYunus
@RaniYunus 8 ай бұрын
Soft cake plss
@nigussolomon1315
@nigussolomon1315 8 ай бұрын
የቱናውን ሽታ በምን መቀነስ እንችላለን? ሲሸተኝ ቋቅ ነው ሚለኝ።
@yordanosguade6604
@yordanosguade6604 8 ай бұрын
😂😂😂ቋቅ ቱና አለመብላት በስጋ መቀየር ❤
@abaynewderbew526
@abaynewderbew526 3 ай бұрын
Mateb be lomi ena abselo nech shinkurt berbere adergo meblat yishalal enji endzih be terew meblat wuy shitaw betam yastelal yikerfal
@mekdes5976
@mekdes5976 8 ай бұрын
ቱና የምን ስጋ ነዉ የአሳ ነዉ ወይስ
@user-lw8bt5vv6b
@user-lw8bt5vv6b 8 ай бұрын
በቆርቆሮ የታሸገው የዐሳ ስጋ ነው
@kassahunabate9558
@kassahunabate9558 8 ай бұрын
ሞይቶ በሌላ አሰራር ይሰራ
@rahelderibe8293
@rahelderibe8293 8 ай бұрын
የበግ አርስቶ
Erteb Sandwich  የፆም እርጥብ
8:05
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 40 М.
8 Easy Bread Sandwich Recipes
9:33
Banglar Rannaghor
Рет қаралды 20 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 18 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
Ethiopian Sandwich Ereteb እርጥብ
8:26
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 58 М.
Chicken Club Sandwich,Quick And Easy Recipe By Recipes Of The World
2:59
Recipes of the world
Рет қаралды 520 М.
Ethiopian Falafel ፍላፍል
9:31
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Ethiopian Food Gomen Be Siga ጎመን በስጋ
9:18
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 19 М.