Ethiopian Cooking " How to Make Kale/Collard Greens - Gomen የጎመን አሰራር"

  Рет қаралды 360,450

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 487
@bettytification
@bettytification 2 жыл бұрын
The best channel to learn from. Simplified and easy to follow. Thank you so much!!!
@marielaveau6362
@marielaveau6362 6 жыл бұрын
I don't even understand what she's saying but I just love watching her work, and her voice is soothing. I bet those greens are so good.
@ኤማሁስአጋፔ
@ኤማሁስአጋፔ 7 жыл бұрын
እርሶን ሳይ እናቴን ያየሃት ነው የሚመስለኝ አንዳንዴም ሳዮት አለቅሳለው አይ እናት ምኗ ይጠገባል እረጅም እድሜ ተመኘሁሉሁ ማሚ
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 5 жыл бұрын
እኔም እናቴን ነው የምትመስለኝ
@elhamkbret7198
@elhamkbret7198 7 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና እስጥሽ ማዘርየ ባለሙያ አድርገሽናል ንግግርሽም ለራሱ ትምህርት ነው አደብ ያስይዛል ኑሪልን
@user-dq9rr9mv3f
@user-dq9rr9mv3f 3 жыл бұрын
You know ur gonna learn so much when the vid starts off with her washing her hands… Thank you so much, I can’t wait to try this recipe…
@tashalachacha
@tashalachacha Жыл бұрын
Mommy Adane, you're the G.O A.T...... THE GREATEST OF ALL TIME!!!!!!!! GREETINGS FROM THE UNITED STATES OF AMERICA!!!!!🇺🇲❤🇪🇹♥️🇺🇲
@Joan-ot9nf
@Joan-ot9nf 4 жыл бұрын
What a lovely lady, great teacher 🙂 Could easily have her own cooking classes.. a lot of useful tips that I will certainly include in future. Wishing all the best 🙌 from Lithuania :)
@bettymonalisa6982
@bettymonalisa6982 7 жыл бұрын
ማዘርዬ እጆት ይባረክ እድሜ ይስጦት በሚገባ ጥሩ የምግብ አሰራርን ከእርሶ እየተማርን ነው በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@fousiyafousi1917
@fousiyafousi1917 3 жыл бұрын
የኔ እናትባለምያ አረግሽኝ ተባረረ እድሜ ይሰጥሽ
@__hayaaaat
@__hayaaaat 5 жыл бұрын
Washing the greens before you cut them is very good advice. And covering the pot when cooking the greens is also very helpful advice!!! I appreciate it! Thank you 🙏🏾
@ማናየለትአቤ
@ማናየለትአቤ 7 жыл бұрын
ማዘርየ በጣም ነው የምናመሠግነው ፡፡እድሜና ጤና ከ ነ ቤተሠብዎ ይሥጥልኝ፡፡
@lvhvbhh9947
@lvhvbhh9947 7 жыл бұрын
ማማዬ ከልብ እናመሰግናለን አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል አላህ ኢዳያ ይስጥሽ
@Max-ug3pv
@Max-ug3pv 7 жыл бұрын
betam knojo new
@simariyakemal6112
@simariyakemal6112 Ай бұрын
አሚን
@alborzka
@alborzka 7 жыл бұрын
Wish you had English subtitles :( I'm not Ethiopian and would love to make some of these recipes at home!
@Marine_Navigation_Know-How
@Marine_Navigation_Know-How 7 жыл бұрын
kzbin.info/door/AIHCKhAsK8jL1P2Jp9rl_w
@TheAloeLife
@TheAloeLife 7 жыл бұрын
Thank you, Mama!!!! It was very easy to follow your recipe! I'm going to prepare this for my family this weekend! Thank you again!
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 6 жыл бұрын
ከስራሺበላይየሚናፍቀኝ ነገር ቢኖር ፈገግታሺ እራሱምሳምቁርስም ይሆናል ማሚየ ውድድድ👍👍👍👍👍👏👏👏👏😘😘😘
@mouchacomair540
@mouchacomair540 7 жыл бұрын
እድሜሽ ያርዝምልን እናታችን ፈገግታሽ ደቦ ሲያስደስተኝ ከፍትፍቱ ፊቱ ይላል ያገሬ ሰው
@allahkarm9703
@allahkarm9703 6 жыл бұрын
ማዘርየ አሏህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያቆይልን ቡዙ ነገር አስተምረውኛል ከልብ አመሰግናለሁ ስወዳችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ወሏሂ ምክራችሁ ልክ እንደ እናቴ ነው የሚሠማኝ ሁሉንም ነገር በርጋታ ነው የምታስተምሩት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@selameethiopia4428
@selameethiopia4428 7 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ማያ ነዉ የሚያስተምሩን ማዘር። ስለ ሁሉም ትምርቱት በጣም አመስግነዋል እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን
@rakeb6029
@rakeb6029 7 жыл бұрын
I learned a lot from you ,you made me balemuya set,God bless you and your family.
@momenadawad8496
@momenadawad8496 7 жыл бұрын
ረበጣም ያምራል
@MsViva710
@MsViva710 7 жыл бұрын
can you help me figure out the ingredients before she added the greens. looks like onions, tomatoes, garlic, salt, what else?
@rakeb6029
@rakeb6029 7 жыл бұрын
Valerie Anderson ,the green thing is paper. and the others are you already mentioned, garlic, onion,chopped tomato,salt,
@zoheret15
@zoheret15 5 жыл бұрын
Was that ginger or just garlic?
@sarasubhatu8973
@sarasubhatu8973 7 жыл бұрын
I love this woman she is very clean wonderful job keep up and more Blessing to you
@uzomarose
@uzomarose 5 жыл бұрын
thank you, mom....i do not speak your dialect in human tongue but i learned from you in perfect clarity, i do speak momma
@nancykflu5174
@nancykflu5174 7 жыл бұрын
Mother I want to say thank-you very much. I learned from you how to make enjera in USA. And I like it. wow. wow. God bless you. and your family.
@zeharasaid9910
@zeharasaid9910 7 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ማዘርየ እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይባርኮት
@አሚናየረሱልውዳጂ
@አሚናየረሱልውዳጂ 7 жыл бұрын
ማዘርየ ከስራሺ ባሻገር አንቺን ማየት ያስዴስተኛል ረዝም እድሜና ጤና ይስጠውት
@fantafulla1406
@fantafulla1406 6 жыл бұрын
Amen
@nahomasfaha4117
@nahomasfaha4117 5 жыл бұрын
I love and appreciate you very much.thank you for all that you do!!!? 🙏🏾
@yemisrachmeshesha8899
@yemisrachmeshesha8899 3 жыл бұрын
You are right, pepper without seeds very important for health, it means without pectin 👍
@fjvhvgcn3551
@fjvhvgcn3551 7 жыл бұрын
ማሻአላ ተባረከሏ እናት በጣም ደስ ያለኝ ንፅህናሽ ነው እድሜሽ አላህ ያርዝመው
@عليكباش-ي8د
@عليكباش-ي8د Жыл бұрын
በጣም
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 6 жыл бұрын
መማር ሞያ ከትልቅ ሰው ውይ ሌሎቹ እኮ እደተልባተጣተውይሄዳለሁ 3!4። ደቂቃ ማሚ እድሜናጠናላቺ የኔናት ከልብ እናመሰግናለን
@muradumuradu7084
@muradumuradu7084 6 жыл бұрын
ከአንድ አማት ቦሃላ ነው ያየሁት ቭድዮን እናም በጣም ነው ማመስግኖዏት አላህ እድሜና ጤና ይስጦ ሌላ ምን እላለሁ
@እህተማርያምእህተማር-ቈ1ኸ
@እህተማርያምእህተማር-ቈ1ኸ 7 жыл бұрын
ማሚየ ፀባይ ሞያ ንፅህና ሁሉን ያላማልሽ በእውነት በጣም ብዙ ነገር ነው የምታስተምሪን እናታችን እናምሰግናለን
@purnimathakur4219
@purnimathakur4219 4 жыл бұрын
I love you and your videos, you remind me of my granny on my mother's side, same smile and good nature! Thank you for your recipes, I am going to try a bunch of them today! XOXO
@doctorsaba2977
@doctorsaba2977 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ነው ጤና ይስጠዎት እናታችን
@soliyanchuchu9325
@soliyanchuchu9325 7 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥሽ ድርብብ ያለች ሴት ♥♥♥♥
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 жыл бұрын
እማማ እድሜ ጤና ይስጠወት በጣም ብዙ ሞያ ከርስወ ተምሬ አለሁ
@woinshetteffera5523
@woinshetteffera5523 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እ/ር እድሜ ከጤና ከመላው ቤተሰብ ጋር ይስጥልን
@mimimimimohammad1402
@mimimimimohammad1402 7 жыл бұрын
tabaraku mamiye
@zaidagrace2263
@zaidagrace2263 4 жыл бұрын
Thank you so much for teaching me how to make this dish! You are such a good teacher.
@letigebrekristos3282
@letigebrekristos3282 Жыл бұрын
Thank you so much በጣም ጡሩ ኣሰራርና ጠቃሚ ትምህርት ነው
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood Жыл бұрын
Thank you for watching
@tirsitsisay9008
@tirsitsisay9008 5 жыл бұрын
ሁልጊዜ ለባለቤቴ እነግራታለሁ። እርስዎ የርስዋን እናት ነው የሚመስሉት። እርጋታዎ፣ ንፅህናዎ፣በጣም ጥንቁቅ እና የተደራጁ መሆንዎ በመልክ ከመመሳሰላችሁ ሌላ የሚያመሳስላሁ ነገሮች ናቸው። በርቱልን።
@shegatemen7252
@shegatemen7252 7 жыл бұрын
መማዬ በጣም እናመሰግነለን ሰላምሽን ያብዛልኝ ሁሌም ኑርልን
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስልን ማዘር ከልብ እናመሰግናለን
@x6tinktnotbush279
@x6tinktnotbush279 6 ай бұрын
thank you for the recipe, looks very good. am gonna try for myself soon, glad i found this
@reemaster881
@reemaster881 7 жыл бұрын
በጣም ነው እማመሰግነው ስለ ሁሉም ስራሽ፡ በተለይ የሽንብራ አሳ፡ወጥ፡አሰራርሽ
@ssaawssaaw5977
@ssaawssaaw5977 7 жыл бұрын
reem Asterአናመስግን አለን ብዙነገር ታስተሚርን አለሽ አናቴ
@kongitgirma6222
@kongitgirma6222 7 жыл бұрын
ማዘር እድሜ እና ጤና ይስጠውት!በውነት እንደዚህ አይነትም እናት አሉ;የኢትዩጵያ ባህልን የሜያስተዋውቁ
@troyward9997
@troyward9997 7 жыл бұрын
ማማየ ደስ ስሉ ልጆችዎት ታድለው እርሰዎን የመሰሉ እናት ስላላቸው
@yejegnitlij8222
@yejegnitlij8222 7 жыл бұрын
Thank u mamati ejish yibarek
@mekedesberhanumekdes6976
@mekedesberhanumekdes6976 2 жыл бұрын
ማሚየ በጣም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@tashacook4318
@tashacook4318 6 жыл бұрын
Thank You so much for the recipe Ma'am. I messed up the recipe two times until I found your video. Learning to cook Ethiopian is a blessing to me. Thank You again Ms. Adane🙏😘🇺🇸😇
@abibahawaz541
@abibahawaz541 7 жыл бұрын
Thank you very much Madam it is a new style of making Goman God bless you very intesting pls keep on with love
@aragsanvip8506
@aragsanvip8506 2 жыл бұрын
Luv this lady she’s showing us how to cook Gomes but I’m refreshing my Amharic language which I did not use it for long time I appreciate her so much.
@ዙበይዳያአላህበሪያነኝ
@ዙበይዳያአላህበሪያነኝ 7 жыл бұрын
እሄን ምግብ ኢትዮ እየለሁ ነበር የበለሁት አሁን 6 አመት ሆኖኘል ውይ ስደት ግን ብቻ አልሀምዱሊለሂ መለት ነው፡፡ መማዬ በጠም አመሰግነለሁ ፈጠሪ በለሽበት ይጠብቅሽ በእውቀት ለይ እውቀት ይጨምርልሽ ቀጥይበት፡፡ ግን ምግቡን ሰየው እነቴ ትዝ አለችኝ እንደዚ ሰርተ ተበለኝ ነበር፡፡ራዥም እድሜነ ጤነ ለእነቶቸችን አሚን፡፡
@giovannaiamele2932
@giovannaiamele2932 Жыл бұрын
You are the best precise teacher!
@genibaba6915
@genibaba6915 2 жыл бұрын
ማሚ የእውነት ደስስስ ትይኛለሽ እድሜ ይስጥሽ
@venitapolonio5955
@venitapolonio5955 3 жыл бұрын
I love Ethiopian food and your so adorable 😀 Beautiful spirit! I'm making this tomorrow.
@alfyaalifa2171
@alfyaalifa2171 7 жыл бұрын
ማሚ ቆንጆ ትምህርት እያስተማርሽን ነው እድሜሽ ይርዘምልን በሰላም በጤና እናመሠግናለን የእናትነትን ፍቅርሽ ይመሥጠኛል ከትምህርቱ ይልቅ
@ዲኔነውሂይውትዲኔነውሂይው
@ዲኔነውሂይውትዲኔነውሂይው 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ግን ትንሽ ቪዶው አረዘመ
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 4 жыл бұрын
So sweet mama, I really learned a lot from you. Thank you so much and God bless you❤️❤️❤️
@betatubebeta
@betatubebeta 7 жыл бұрын
ወይ ጨው መጀመሪያ አድርገዋል እኮ ውይይይ እንዳያቃጥለወት እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለእናቴ ቆንጥጣ ሁሉን ነገር አስተምራኛለች እርሰወ እናመሰግናለን
@senaitakalukal9649
@senaitakalukal9649 7 жыл бұрын
እማ እጂሽ ይባርክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ 😘😘
@david-gsibhatu6638
@david-gsibhatu6638 5 жыл бұрын
እማዬ እግዚአብሄር ይስጥልን:: ትልቅ ሙያ ነው የተማርነው::
@zahargashu2166
@zahargashu2166 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ብዙ እየተማርኩ ነው እናቴ በርቱልን
@chrissym889
@chrissym889 7 жыл бұрын
great videos! your mom is very good at explaining... thanks for posting
@zebibtekie8277
@zebibtekie8277 6 жыл бұрын
Thanku my dear mum your food reminds me my mum. Your hands are full of goodness
@Georgiapeachak
@Georgiapeachak 4 жыл бұрын
Can someone please write the recipe in English. I love gomen and would love to make it at home. Thanks!
@Janeiac
@Janeiac Жыл бұрын
Just turn on English captions.
@ሀሊማሀሊማ-ጠ8ሐ
@ሀሊማሀሊማ-ጠ8ሐ 3 жыл бұрын
mashalla tebarekalla 💔💔💔💔💔👍👍👍👍enatachin eji shi yibar ek
@mukecha1704
@mukecha1704 5 жыл бұрын
እምዬ እድሜ ይስጥሽ ። ጤና ጉልበት ደስታ ይስጥሽ ። የሴት አውራ እናት አያት እመቤት ሆነሽ ተዘክረሽ ኑሪ። ያለሽበት አገር ብኖር ቤቴ ወስጄሽ ጎመን, ጎመን በስጋ , ቆጮ, ቅቅል ዶሮ ከነ እንቁላሉ, አይብ, የተቀቀለ አብሽ ጁስ አሰርቼሽ አሪፍ ክፍያ ከነቲፕሽ ሰጥቼሽ ወደ ስራዬ። uncle sam አያይሽ ማን አያይሽ ኮይን በኮይን ነበር የምትሆኚው። ያለሽበትን ሁኔታ አላውቅም ግን እዚሁ ላይ ማስታወቂያ እየሰራሽ ምግብ እሰራለሁ በድስት ይህን ያክል ብለሽ ተመን እያወጣሽ ስሪ። ብረት ድስቶችሽን እቃዎችሽን እንደዚሁም ቅመሞችሽን ከራስሽ አዘጋጂ እና ስትጠሪ ከተፍ ማለት ብቻ ነው። ከዛ Brand build ካደረግሽ በኃላ በስምሽ እዚሁ አሜሪካን አገር ባልትና ለሀበሾች መሸጥ ከዛ አንድ ነጭ ካገኘሽ Amazon ላይ ወይም Holly wood ትቀርቢ ይሆናል። በርቺልኝ።
@Zewdie86
@Zewdie86 7 жыл бұрын
Tebareki ye ene balemuya
@ethopiaethopia3273
@ethopiaethopia3273 7 жыл бұрын
ማዘረ ረጂም እድሜ ይሥጠወት እኔ በጣም ነው ሞያ የለመድኩት
@signoritasignorita5211
@signoritasignorita5211 7 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ማዘርዬ
@jjvdxhufs9579
@jjvdxhufs9579 5 жыл бұрын
Matherey Ejewet Yebarek Enamsegenalne
@tremekaalexander-murph1724
@tremekaalexander-murph1724 5 жыл бұрын
Your videos would be perfect with English subtitles
@Elisheva333
@Elisheva333 4 жыл бұрын
She does have captions, maybe they read you and did it
@BuckteethMechanic
@BuckteethMechanic 4 жыл бұрын
Click on cc top of screen. You’re welcome
@user-dq9rr9mv3f
@user-dq9rr9mv3f 3 жыл бұрын
@@BuckteethMechanic omg thank u
@አላህከሪምያርብ
@አላህከሪምያርብ 7 жыл бұрын
ማዘር እድሜነ ጤነ ይስጠሺ ብዙ ነገር አሲተማርሺኝ እነማስግነለን
@dffy387
@dffy387 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 6 жыл бұрын
Wow ማዘርየ ከአንች ብዙ ተምረለሁ በጣም አመሰግናለሁ ውድድደ
@GreatBritishBak3r
@GreatBritishBak3r 5 жыл бұрын
Thank you momma! I love Ethiopian food, and because of you, I can learn to cook it!!!
@ssoosssooc3113
@ssoosssooc3113 7 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ እጅ ይባርክ እና መሰግናለን
@romanromi6501
@romanromi6501 5 жыл бұрын
ማማዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ብዙ ሙያ ተምሬላው ካንቺ ኑሪልኝ
@tsegaygebru9534
@tsegaygebru9534 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኣመስግናለሁ።
@zufanh476
@zufanh476 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይጨምርልዎት እማማ ከሙያዎ ተካፋይ ስላደረጉኝ አመሰግናለሁ
@alemshetmulate8280
@alemshetmulate8280 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት እናቴ ለኔም ብዙ ሙያ አስተምረውኛል
@rahmarahma6321
@rahmarahma6321 7 жыл бұрын
ማዘርእግዛብሄር እድሜናጤና ይስጦዎት ከይቅርጋታ ጋርየሚጥሚጣ አሰራርአሳዩኝ።
@faridayuusof1330
@faridayuusof1330 5 жыл бұрын
Waw
@faridayuusof1330
@faridayuusof1330 5 жыл бұрын
Mameeeeeeee uuuuuuuuuuuphaaaaaa
@ተመስገንአምላኬሰላሜነሽድ
@ተመስገንአምላኬሰላሜነሽድ 7 жыл бұрын
ማምዬ ከልብ እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም እንወዶታለን ውድድድድ
@asiya866
@asiya866 7 жыл бұрын
እናታችን እድሜና ጤና ይስጠወት ጥቅል ጎመንል በዚሁ አሰራር ነውደ ሙሚ ሰራው። ጥብስ አሰራር አሳዩኝ
@goldratetodayu.a.eshalla960
@goldratetodayu.a.eshalla960 6 жыл бұрын
ማም ሰራሺ ሁሉ ደሰ ሰል ቀሰ ብለሺ ሰለምታሳይን እድሜና ጤና ይሰጥሺ እወድሻለዉ ማሰታወሻ ያሰፈልጋል መያዝ
@tsegagebrezgi4623
@tsegagebrezgi4623 7 жыл бұрын
እሙዬ እባክዎትን የተልባ ወጥ አሰራር ያሳዩን እጆት የተባረከ ይሁን ይሁነ በቅድምያ አመስግናኝለን
@zeitunaabdullahi5439
@zeitunaabdullahi5439 7 жыл бұрын
betam inameseginalen inate
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 7 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን እናታችን
@jbcd9726
@jbcd9726 7 жыл бұрын
በጣምደስይላሉ ማዘርእናመሰግናለን
@sarahmuhammed4876
@sarahmuhammed4876 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እናት
@ሐናሐና-ፈ7ሸ
@ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 жыл бұрын
ማሚ እንደምን አለሽልኝ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልኝ በጣም ያምራል ተባረኪ እድሜ ይስጥሽ እናቴ ሐና
@مرحباالسلام-م1و
@مرحباالسلام-م1و 7 жыл бұрын
سعاد احمد 😚😚😚😘😘
@hiwotejigu1261
@hiwotejigu1261 7 жыл бұрын
ሐና ሐና
@tashacook4318
@tashacook4318 6 жыл бұрын
Thank you. I could only find the dark green collard greens. Tjat you have to cook longer but after cooking them i follow your recipe🙏
@fvv1680
@fvv1680 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል ማሚ
@SaSa-jy5no
@SaSa-jy5no 2 жыл бұрын
እማ እርድም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ነብስጡር ነኝ ጎመን አምሮኝ ከየት ላግኝ ስደት የስራህን
@texetbeirut3664
@texetbeirut3664 7 жыл бұрын
ዋው ማማዬእየለመድኩ። ነው እጅሽ ይባረክ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማዘርዬ "መልክ ስጠኝ ሙያ ከማዘር እማራለሁ"።
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ 4 жыл бұрын
እማየ በጣም አመሰግናለሁ እዲሜሺን ያርዝመዉ እኔ አዲስገቢነኚ
@abebagiramy6167
@abebagiramy6167 7 жыл бұрын
በጣም አመሰግናሎ ማማዬ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 6 жыл бұрын
ማዘርየ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጠወት፡ደስ፡ስትሉ፡እናቴት፡ትመስሉኛለሁ
@zinetseid1859
@zinetseid1859 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማዘርየ በልጅነቴ ስደት ወጥቸ የገሬ ሙያ ጠፍቶኝ ነበር አሳያችሁን thanks ilove you አላህ ሂዳ ይስጣችሁ።
@عليكباش-ي8د
@عليكباش-ي8د Жыл бұрын
አሚን
@yffugdnvv723
@yffugdnvv723 7 жыл бұрын
ማዘርየ ሰላም ዋሉ ዋውውውው ሙያ ነፍ ነው እድሜና እና ጤና ፈጣሪ ይስጠወት
@hayuali2778
@hayuali2778 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሺ ማሚ
@missethiopian8939
@missethiopian8939 7 жыл бұрын
wow ማዙካ ኅመን ብሎ ዝም ተመቸኝ እዲሜና ጤና ይስጥልን
@erihabeny099
@erihabeny099 7 жыл бұрын
Yene Mert Enat . Egziabiher Edish Yebarek . Nurilegn 😍😍
@ስደተኛዋMነኝ
@ስደተኛዋMነኝ 7 жыл бұрын
ኡሚ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ባለሙያ አዲርገሽኛል አመሠግናለሁ
@AhmedAli-mo5jm
@AhmedAli-mo5jm 7 жыл бұрын
انا أحب الاكل الحبشي 😋😋😋😋😋😋
@hayhathayhat3854
@hayhathayhat3854 5 жыл бұрын
كِتِرِناسِ ياحبُنِاكلحبشي
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,1 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 41 МЛН
ፈጣን የጎመን አሰራር ።
4:09
Emebet Ethiopia
Рет қаралды 11 М.
ETHIOPIAN FOOD - " How to make Fosoliya and Carrote Tibs "
12:44
Bahlie Tube
Рет қаралды 262 М.
Ethiopian Drink "How to make Tela " የጠላ አሰራር
55:05
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 534 М.
Ethiopian food/How to make Gomen tibs -የጎመን ጥብስ አሰራር
6:13
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 177 М.