Ethiopian Food - How to Make Key Sir and Dinich Wet - የቀይ ስር እና ድንች ወጥ አሰራር

  Рет қаралды 127,282

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 277
@eldwinc1546
@eldwinc1546 3 жыл бұрын
though chinese american, i mainly cook ethiopian cuisine. the taste aroma and health of your dishes are amazing. key sir (without the potatoes), misir alicha, doro wat, fossolia, injera... all splendid foods. thank you for this tutorial
@addis2653
@addis2653 4 жыл бұрын
ብዙ አይቻለው እንደ እሳቸው በጥንቃቄ እና በዝርዝር የሚስራ አላየውም የፓስታ አስራሩንም አይቼውዋለው የምግቡ ምርጥ ሽታ እኔ ድረስ ደርሷል ሙያ እንደዚህ ነው ያክብርልን እናት ሁሌም 🙏🏾
@የዘላለምነህውዴ
@የዘላለምነህውዴ 5 жыл бұрын
መልክ ይስጠን እንጂ ሙያ ከአዳነ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ማዘርዬ ውድድድ
@أممورادأمموراد
@أممورادأمموراد 6 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ትምህርት ነበር አመሰግናለሁ እማማየ
@Temima3
@Temima3 3 жыл бұрын
ማሚዬ እኮ ስታብራሪ ከታሪካዊ አመጣጡ ጀምረሽ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናቴ
@hinseene
@hinseene 5 жыл бұрын
I never knew I needed to learn how to cook but I learned a lot from this sweet lady! Thank you Emama! God bless!
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 5 жыл бұрын
እናት የለኚ ከአቺ ልማር እስቲ አማ ረጂም እድሜ ይስጥወት
@የሰኢድልጅ
@የሰኢድልጅ 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ተባረኩ 👍 ያደለዉ እንዲህ ጠቅሞ ይጠቀማል የተረገመ ግን አጋጣሚዉን በመጠቀም አገር ያምሳል እድሜዉን በጀርባዉ አዝሎ ይጃጃላል
@mansoursunusy1421
@mansoursunusy1421 6 жыл бұрын
ብዙ ደስ የሚል ስራና አቀራረብ አምላክ ደስ ያሰኝሽ ጨዋዬ!
@mesegan4213
@mesegan4213 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ወድ እናት ምን እደምልሽ አላውቅም እድሜሽን ያርዝመው ከጤና ና ከደስታ ጋር ኑሪልን እማ
@samizina7045
@samizina7045 6 жыл бұрын
ዕድሜ ይስጥልን በእውነት ማዘር. በርሶ የተነሳ ባለሙያ ሆኛለሁ all my family ተገርመውብኛል . Thank you so much . By the way the best video picture quality. God bless you all. Am continuing watching you forward.
@musaumare9622
@musaumare9622 5 жыл бұрын
ምክሮት በጣም ደሰ ይላል ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁሎት
@selamawitkassa1734
@selamawitkassa1734 5 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው በጣም የሚጥም ደስ የሚል ጣህም ያለው ነው
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
ምክርዎት ደሰ ሲል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት ደስ ይላል
@malatkonjoo2242
@malatkonjoo2242 5 жыл бұрын
ውይ የእኔ እናት ከእርጋታሽጋ ሁሉ ነገርሽ በደንብ ይገባኛል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ባለ ሙያ አርገሽኛል እጅሽ ይባረክ
@nejatmuhammed5385
@nejatmuhammed5385 6 жыл бұрын
ማምዬ ስዎድሽ ❤ኑሪልኝኝ ማሻ አላህ በጣም ያምራል አሏህ የጤና ያርግላችሁ
@elsaroukoz6772
@elsaroukoz6772 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጦት እናቴ በጣም አሪፍ ነው አብሬዎት ነው የሰራዉት😍
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜሚዬ
@ranawaseem9472
@ranawaseem9472 6 жыл бұрын
ማምየ በጣም ነው ደስ የሚሉት የእኔ ባለ ሙያ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት
@sofiay5470
@sofiay5470 4 жыл бұрын
What I love about you is you are explaining why we do things and steps
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 6 ай бұрын
She is detail oriented. I love her.
@nolasworld_4621
@nolasworld_4621 19 күн бұрын
beautiful explanation
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጠወት እማ ሰላማችሁ ይብዛ
@Hala-vs4zb
@Hala-vs4zb 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ።ውድ እናታችን።አላህ ይጠብቅሺ።በርች
@امحسينالزهراني-غ6س
@امحسينالزهراني-غ6س 2 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ነዉ የምወዶት እድሜ በጤና ይስጥልኝ💞💞💞🥰🥰🥰
@etagegnnecho98
@etagegnnecho98 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ተባረኪ እድሜከጤናጋል ይስጥሽ
@madenasaed4496
@madenasaed4496 6 жыл бұрын
መሻአላህ ያምራል እናቶቻችንኮ መሻአላህ ባለሙያና ቀልጣፋ ናችሁ እኛ ነንጅ ሰነፎች ሳይሆነን የደከምን እረጅም እድሚና ጤና ይስጠወት
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 4 жыл бұрын
እማይዬ እድሜ ከጤና ጋር አመግናለሁ
@ከሚላወሎየዋ
@ከሚላወሎየዋ 2 жыл бұрын
ሺ አመት ኑሩልን ማሚ
@belaysetesissaye3537
@belaysetesissaye3537 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
@abelman6724
@abelman6724 2 жыл бұрын
እናታችን እናመሰግናለን ይበርቱልን
@mekdesayalew3397
@mekdesayalew3397 6 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ እናት በጣም ነው እምወደወት ፍቅር ነዎት በምን ሲያስርዱ ደግሞ በጣም ጎበዝ ነዋት
@blenesweet6383
@blenesweet6383 3 жыл бұрын
Nech shinkurtu teresa 🤔🤔 thanks mother enamesgnalen erejim edme yistot 😍😍😍
@meklitfeleke8107
@meklitfeleke8107 6 жыл бұрын
Learning alot here, thank you so much enatina lij! Yekimemochun aserar, min kemin gar tekelaklo endemifech biyasayun mummye betam des yilenal. Keep up the good work 😊
@ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ
@ሳራስደተኝዋልጅሽነኛ 5 жыл бұрын
ተባረኪ እማዬ
@genettamrat5655
@genettamrat5655 6 жыл бұрын
እማየ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስቶት እናመሰግናለን
@ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
@ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 6 жыл бұрын
እናት ኑሮ እሰከ ዘላለም ሰዉድሸ😍😘😘😘❤️❤️❤️
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 2 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሚ ይሰጡት💐💐💐💐💐💐❤❤💐🇪🇹
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 6 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ማሚየ
@bezabelainehgenre4274
@bezabelainehgenre4274 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ! ባለሞያ
@azizzaahmed9440
@azizzaahmed9440 6 жыл бұрын
አሰራሩ ደሰህ ይላል እኔግን ወጥ ወፈርሲል ደሰ ይለኛል
@SarahSarah-dd5hm
@SarahSarah-dd5hm 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማምዬ የኢትዮጵያ ቀይስር ግን ቶሎ አይበስልም
@fantabirhan643
@fantabirhan643 6 жыл бұрын
Enamesegnalem mamiye Egziabeher erejim edema ke Rana gar ystelgn
@martamesgana1333
@martamesgana1333 6 жыл бұрын
ማዘርዬ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጦት አሰራር ንፅህና ውሉንም ያሟሉ ኖት
@ሱሱነኝየሐይቋ
@ሱሱነኝየሐይቋ 5 жыл бұрын
ማዘርየ በጣም እናመሠግናለን
@azamitrussom9519
@azamitrussom9519 5 жыл бұрын
Qey sirna dinch wiha satchemri betam yitaftal ene qey sirna dinch sisera ya wiha new yemseraw betam yitaftal
@ሙናመሃመድ11
@ሙናመሃመድ11 6 жыл бұрын
እማ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት
@nigistlee7249
@nigistlee7249 4 жыл бұрын
Manaye thanks for the video now I can make the wot. Bless
@አሀዱንአሀድ-ፐ4ኰ
@አሀዱንአሀድ-ፐ4ኰ 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@ፋኢዛወሎየዋፋኢዛወሎየዋ
@ፋኢዛወሎየዋፋኢዛወሎየዋ 6 жыл бұрын
ደስ ትላለሁ ማዘር እናመሰግናለን
@hikmaousman9499
@hikmaousman9499 4 жыл бұрын
Mamiye yene wud edme ena tena yistilin hulum arif naw bza lay teregagtaw naw das yilunal
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 6 жыл бұрын
በጣም የምወደው ምግብ እናመሰግናለን እናታችን
@hadiyyahadiyya4066
@hadiyyahadiyya4066 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሚ ሞያተበሎ ዘምነው ዋው ይጨምረልሽ
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማ እድሜጤናይስጥልን
@sebleehate7582
@sebleehate7582 5 жыл бұрын
የኔ እናት ሺ አመት ኑሪልን
@msblen6577
@msblen6577 6 жыл бұрын
እግዚአብሔረ እድሜና ጤና ይሥጠወት እናታችን😘
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 3 жыл бұрын
ከለሩ ያምራል ቀይ ስር ልጠውት ሳይከትፍት አጥበውት ነው
@alemedebela5342
@alemedebela5342 6 жыл бұрын
እማምዬ ስወዶት እኔ ድመፆትን እራሱ ስወደዉ ያሳዝነኛልም
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
ከምር ብዙ ትምህርት ነው የወሠድኩት ደስ ሲሉኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@SelinaGirma-kh3lk
@SelinaGirma-kh3lk Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@hiwotmamo4866
@hiwotmamo4866 2 жыл бұрын
I haven't seen mamaye for a long time. Hope all is well. I enjoy watching your channel
@ruk7784
@ruk7784 6 жыл бұрын
ማማየ እረጅም አድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ ፡፡
@mekiyawollotube6890
@mekiyawollotube6890 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ሀረፍ ነዉ
@እራህመትወሎየዋ
@እራህመትወሎየዋ 2 жыл бұрын
የኔውድ እነት ጤነ ይሠጥል ወላሂ
@haniah836
@haniah836 6 жыл бұрын
Habibty allah rejem edema lenatotachen 🇪🇹
@saratsegaye8969
@saratsegaye8969 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣት እናቴ
@ወሎመርሳአባገትየ
@ወሎመርሳአባገትየ 6 жыл бұрын
ማዘርዩ አላህ እጅሽን ይባርከው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አዳነ እንደው ላስቸግርህ ማማዩ ተንከባከብልኝ በእውነት እኔ ጎረቤታችሁ በሆን ታዛዥ ልጃቸው እሆን ነበር
@brandysoda8665
@brandysoda8665 4 жыл бұрын
Great Job learned from You!Egezabher yemesgen!
@lelyehmertegodnhyouhannes6089
@lelyehmertegodnhyouhannes6089 6 жыл бұрын
Mazre rajme edmanh tanh Egzabre yarzemachw tabrkhw
@senayitfetne
@senayitfetne 5 ай бұрын
Thank u mom❤❤❤
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 3 жыл бұрын
አማማዬ እንኳን በሰላም መጣሸ።
@husab29
@husab29 2 ай бұрын
ዋዉዉዉ🎉🎉🎉🎉እሞክረዋለሁ❤❤❤❤❤❤
@mekdimaki1216
@mekdimaki1216 Жыл бұрын
ዋውው ተባረኩ እማ❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 6 жыл бұрын
እማየ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናታችን አመሠግናለሁ በጣም ያምራል.ቀይስር እወዳለሁ ከቤቴም አይጠፋም አሰራሩን ወድጄዋለሁ .እሰራለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ. ባለፈው ያሳየሽን የቀይስር ክትፎም ሰርቼው በጣም ወደነዋል. እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልን እናቴ
@mesevedeomasevedeo5916
@mesevedeomasevedeo5916 6 жыл бұрын
Kifu ayinkash idmesh yirzem motheriye inameseginalen
@ገጠሬውሚዲያ
@ገጠሬውሚዲያ 8 ай бұрын
ቅመማቅመም አይጨመርም አሪፍስራነዉበርች
@henokmekoenen3415
@henokmekoenen3415 2 жыл бұрын
ማሚ በጣም ደስ ይላል በርቺሊን
@ብርየጌታልጅ
@ብርየጌታልጅ 5 жыл бұрын
በጣም አረፉ ነው
@user-Eth
@user-Eth 6 жыл бұрын
Love your cooking show! Thank you!
@ኢቶጳዊቷቀብራራ
@ኢቶጳዊቷቀብራራ 6 жыл бұрын
የማማ እጆት ይባረክ እናመሰግናለን
@seada1203
@seada1203 4 жыл бұрын
ማዘር ተባርኩ እስኪ የሚጥሚጣ አዘገጅጃት አስዬን
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 3 жыл бұрын
ማሚ ዘመንሽ ይለምልም ብሩክ ነሽ
@merykebede1066
@merykebede1066 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጦት እማማ
@halimamohammed5226
@halimamohammed5226 5 жыл бұрын
ዉይ ማዘርየ በጣም እናመሠግናለን ፍቅር ናችሁ
@chefabdulkerim9906
@chefabdulkerim9906 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በርቺ
@hawamohammed5391
@hawamohammed5391 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ እናታቺን
@gatensheabuey5407
@gatensheabuey5407 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@የድሬልጅየድሬልጅ-ለ4ረ
@የድሬልጅየድሬልጅ-ለ4ረ 5 жыл бұрын
እጆት ይባረክ እናቴን ነው የሚመስሉት
@meme-ek2ou
@meme-ek2ou Жыл бұрын
ማሻአላ❤❤
@seada4685
@seada4685 3 жыл бұрын
ማሻአላህ 👍👍👍👍👍ማዘርየ ያምራልበርቱልን
@ድንግልእናቴ-ጘ8ነ
@ድንግልእናቴ-ጘ8ነ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤የኔ ጀግና እናት❤❤❤😮❤❤
@እግዚብሔርመልካምነው
@እግዚብሔርመልካምነው 5 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ ይስጡት
@azizainternational9719
@azizainternational9719 4 жыл бұрын
በጣምጥሩነውእናመሠግናለን
@lovewins1072
@lovewins1072 3 жыл бұрын
Thank you so much
@غودمنالمطيري
@غودمنالمطيري 6 жыл бұрын
Wow betam yamral😍😍🇪🇹👍👍
@astekastek1000
@astekastek1000 6 жыл бұрын
ዋው።ማሚዬ።።እጅሽ።ይባረክ
@astervigierkarp9523
@astervigierkarp9523 5 жыл бұрын
Endate edmitaserdu betame ye guonze wote bate chefs anguagure new , Ena kntu bizo ngure new yetemarkute Wochi bemadgu mistrwochune bdinbe alakacheoume nuber ( malite ye kimemochne aderraregu ena betame bzou mikiroche 😍👍😘💕💕💕💕💚💛❤️
@tinawaka4874
@tinawaka4874 Жыл бұрын
Amesegenalehu, Teena edma yestelen😘😘😘😘😘😘
@aden8690
@aden8690 6 жыл бұрын
እጀወት ይባረክ
@hagerenengiethiopiakemojo1538
@hagerenengiethiopiakemojo1538 6 жыл бұрын
Thank you ! WOW
@ftubb3573
@ftubb3573 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማሚ
@habibahubi4781
@habibahubi4781 6 жыл бұрын
ማሚ እርሜና ጤና አላህ ይስጥሺ እወድሺ አለሁ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 6 жыл бұрын
ዋውውው ኒሪልን ውስጤ ነው ስወደው
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
ቀይ ስር በድንች አስራር Ethiopian food
10:43
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 9 М.
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
27:22
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 116 М.
Ethiopia: እነ እገሌ ሙሉ ፊልም - Full Amharic Movie 2023
1:27:58
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 1,8 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН