ethiopian food how to make kitfo ኦባማ የክትፎ አሰራር

  Рет қаралды 137,299

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

#ethiopianfoodrecipe#howtomakekitfo#የክትፎአሰራር#zedkitchen#ethiopianfood#

Пікірлер: 103
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
የአይብ አስራር👉👉kzbin.info/www/bejne/aaHCkqJtpdSghcU
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 ай бұрын
ጎመን አስራርሽ በጣም ሀሪፍ ነው ጎመኑ ሲቀቀል ውሃው ስለሚደፍ ቪታሚኑ ይሄዳል እንደዚህ ስትስሪው ግን ከጎመን እምናገኘውን ነገር ሙሉ በሙሉ እናገኛለን እጅሽ እባረክ በርች 👍👍
@nabechannel1921
@nabechannel1921 2 жыл бұрын
ዜድየ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ሲያስጎመጅ በጣም ነው የወደድኩት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺልኝ ውድድድድድድድድድድ ተባረኪልኝ🙏🙏🙏🌺🌺🌺💕💕💕
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ነባዬ ስላየውሽበጣም ደስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️
@serawittefera4260
@serawittefera4260 2 жыл бұрын
እኔ፣ይህን፣አሰራር፣አላየሁትም፣አይብና፣ጎመን፣ነው፣የምሰራው፣ለኔ፣አድሰ፣አሰራር፣ነው፣አሞከረዋለው፣እጅሺ፣ይባረክ፣ባለሞያ፣ነሸ፣ከልቤ፣ነው፣የምልሸ፣ትባ፣ባህል፣ውሰጥ፣አንድህ፣የለም፣
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እንደዚህ የሚገርም ሞያ ይዘሽ ነው የጠፋሽው? ባለሞያ ነሽ እባክሽ ነይልን ብዙዎች እንፈልግሻለን አመሰግናለሁ
@genetzewde4837
@genetzewde4837 2 жыл бұрын
ለምን ሆባማ ተባለ ያገራችን ታዋቂ ሰው ጠፍቶ ነው የእኛን ምርት ለወባማ የምትሰጪው
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 жыл бұрын
ኦባማ የሚለው ስያሜ X-President ስም ከሆነ በጣም የምነወደውን የባሕላችንን ምግብ በእዚህ የሰዶማውያን አለቃ፣ የዳያቢሎስ ልጅ ስም ሰይመሽ ከሆነ አፀያፊ ምግብ እንጂ ክትፎ አይደለም።
@seble.......160
@seble.......160 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ከሆነ የምታደርገውን አታውቅም ማለት ነው።
@yodiyodit5857
@yodiyodit5857 2 жыл бұрын
የምግቡ አሰራር የጀመርኩት እኔነኝ ለማለት የፈለጉ ይመስላል የጉራጌ እናቶች ባህላዊ ስራቸው ባህላዊ ስያሜ ሰጥተውታል ። እጃቸው ይባረክ ። ኦባማ አያውቀውም ስሙን አንሱት አትሳቱ ስም ተፅኖ አለው ። የሰዶም አለቃ አለች እህቴ
@senaitbekele8898
@senaitbekele8898 2 жыл бұрын
እና ኦባማ መኪና ቢሰጡህ አትቀበልም ማለት ነው
@senaitbekele8898
@senaitbekele8898 2 жыл бұрын
አሁን ብላ ቢሉህ ጠርገህ ነው የምትበላው
@yodiyodit5857
@yodiyodit5857 2 жыл бұрын
@@senaitbekele8898 ሰንዬ ምግቡንእኮ አልጠላነውም ባልጠፋ ስያሜ ኦባማ መባሉ ነው እንጂ አገራዊ ስያሜ ቢሰጡት ብለን እንጂ በዛላይ እሱ ሰዶምን ያበረታታል ይህ ደግሞ ለ ባህላችን ጥሩ አይደለም። በዚህ ካላረምናቸው ደግሞ : ዶሮ ወጣች: እንጀራችን :ቆጮአችንም በውጭ ስያሜ ይለውጡታል ከዚያስ የኢትዮጵያ የባህል ምግባችን ከነ ስያሜአቸው አጠፉት ማለት አይደለም? የቡላ ገንፎአችን ደግሞ ሲቀይሩት አስቢው ኢስቲ ?
@mersiehazenarmide1833
@mersiehazenarmide1833 2 жыл бұрын
Lela sim yisetew. Obama bilo kitfo ayigenagnum
@yarla9133
@yarla9133 2 жыл бұрын
Betam afif neaw ,, it is mouthwatering! Keep it up sis !
@mesfinashagrie934
@mesfinashagrie934 2 жыл бұрын
እጅሽ፡ይባረክ፡በጣም፡ጥሩ፡ነው፡ሽፍ፡መስፍን
@ኡምዩስራይትዩብ
@ኡምዩስራይትዩብ 2 жыл бұрын
አገራዊ ሰም ጠፍቶ ነው ጭራሽ ክትፎን ኦባማ ምትሉት ጁታ ብትሉት እደዚ አይከፋኝም ነበር በሞላ የሃገር ሰም እሩጣቹ ኦባማ ይገርማል
@marthatube1001
@marthatube1001 2 жыл бұрын
waw ስያምር ፆም ሲፈታ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ
@sarahayalew3503
@sarahayalew3503 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን የስሙ ስያሜ??
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
ኦባማ ክትፎ አይቼ አላውቅም ። ዋው በጣም ምርጥ አሰራሪ ላይክ ሼሪ እማ
@selinaeyo7105
@selinaeyo7105 Жыл бұрын
Omg ejesh yebarek my sister . From Eritrea 🇪🇷
@zerguat
@zerguat 2 жыл бұрын
አበጋዝ ክትፎ ነው የሚባለው!!!
@Feveva234
@Feveva234 2 жыл бұрын
This is so lovely , well done . if you could put the ingredients in English, it would be good for those who knows little Amharic . What is “gomen” in English pls ? Blessings
@jesusislord7447
@jesusislord7447 2 жыл бұрын
Greens
@cristiandaniel9599
@cristiandaniel9599 2 жыл бұрын
Kale
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
wow perfect i love it.
@bettyayele530
@bettyayele530 2 жыл бұрын
I made this and it was so delicious. Thank you!
@tinypremlal6935
@tinypremlal6935 Жыл бұрын
Plz tell me what is the white thing she put on and mixed tnxs
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 Жыл бұрын
Ye Tebareke Yihun 😮
@yodiyodit5857
@yodiyodit5857 2 жыл бұрын
የጉራጌ እናቶች መቼስ ስራ እንጂ ወሬ አያውቁም ባህላዊ ስራቸውን ኦባማ ማለትሽን ሰምተው በጣም እየሳቁ ነው የምሬን ነው ምልሽ ። ኦባማም ሳይስቅ አይቀርም እንግዲያው ስም ልሰይምለት አትጠግብ ብዬዋለው ።የወደዳቹት ያገሬ ልጆች ላይክ አርጉ
@tsehaylema2960
@tsehaylema2960 2 жыл бұрын
Yetegawe ye ethiopia beharesebe new obma belo .........seme yelelewe megeb yeserawe ?????
@seble.......160
@seble.......160 2 жыл бұрын
ኦባማ ብለሽ አትዝጊን
@Fikru-be1qf
@Fikru-be1qf 2 жыл бұрын
That's a comparison of white people cooking asian meal, I came from gurage ethnicity and this is just closes my appetite
@gashawtiringo239
@gashawtiringo239 Жыл бұрын
በስሙ አልስማማም በጣም ብዙ ሀገራዊ ስም ያለን ሀብታሞች ነን
@rahelabebe529
@rahelabebe529 2 жыл бұрын
Betam Lyu new ejochsh ybareku 👌❤
@amyentadese6914
@amyentadese6914 2 жыл бұрын
yikrta zed lemin obama kitfo tebale esu man slehone new yemeseyemlet esu eko tsere ethiopia new ebakishen kechalesh behagersh balut sewoch weyim belela sim awchi
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 жыл бұрын
ኦባማ ብሎ መጥራቱ ለምን አስፈለገ ስም ማውጣቱ ካስፈለገ ስንት አይነት ስሞች እያሉ ??
@semensewjeru1275
@semensewjeru1275 8 ай бұрын
ከበደ ይባል😂😂😂😂
@lishannigussie6529
@lishannigussie6529 2 жыл бұрын
አስጎመጀሽኝ የሰሩት እጆጅ ይባረኩ
@dimvidpro
@dimvidpro 2 жыл бұрын
ስሙን ለውጪው ምግብ በነፍሰገዳይ ስም አይሰየምም።
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 жыл бұрын
ለምን ኡባማ ተበለ ጐመኑ ሲገባ ጠቆር ስላለ ነው ወይስ ለምን
@Calvinbrooks2019
@Calvinbrooks2019 2 жыл бұрын
Can you make kitfo gluten-free without butter? Please try it ?
@dagikuku2583
@dagikuku2583 2 жыл бұрын
ዜድዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ😘 በፆሙ ሆዳችንን አንጫጫሽው🤣 የመጀመሪያ መፈሰክያ ነው በርቺልኝ🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
😍😍 ከምጠፍ ብዬ ነው እኮ ቪዲዮ ለመቅረጽ ምንም አልተመቸኝም❤️ እክሳለው ዳጊዬ
@hanamariam1643
@hanamariam1643 2 жыл бұрын
Tklgalsh, yesenei Tom ksbatu atamat andu meslogn kldegnanesh baksh. Yesenei Tom orthodox tewahdo ytbale yegdeita tom new, hod amlaku hulum sew aytomm lmn?
@yewubdardanayt9515
@yewubdardanayt9515 2 жыл бұрын
Just ዋው👌
@rafiqtsm1451
@rafiqtsm1451 2 жыл бұрын
Is the beef left semi raw?
@michuubaaleegoobaailoveyou3114
@michuubaaleegoobaailoveyou3114 2 жыл бұрын
Wow wow amazing sisi I have one question what is Red color you Add beef 🍖 or what Thanks
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
beef meat 🥩🥩
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Exactement 👌🏾 ça ma maman fait exactement 👌🏾 ça j'adore ❤️🤩 kitfo 😋 be kocho , gomen ibeiy be keiby,kororima ,mitemita .👌🏾👍🏾😋 j'adore ❤️
@selamkalayu3908
@selamkalayu3908 2 жыл бұрын
ዋው ዜዶ
@gashawtiringo239
@gashawtiringo239 Жыл бұрын
እንጀራ አቀራረብሽንም አልወደድኩትም
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 2 жыл бұрын
ጎበዝ ብርቺ
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 10 ай бұрын
looks delicious
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 2 жыл бұрын
ኦባማ ስትይ ምን ለማለት ማለት ትርጉሙ
@Hanabirhanu-pg2yp
@Hanabirhanu-pg2yp 4 ай бұрын
Wawww🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 2 жыл бұрын
Ejish yibarek
@ሀበሻኢትዮጵያውያን
@ሀበሻኢትዮጵያውያን Жыл бұрын
አይቡን ግን መጀመሪያ ለብቻው አሽተሽ መጨመር ነበረብሽ
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 2 жыл бұрын
Zediye yene mare balemuya ciyasgomeje benatesh endezihe yamare yesome megeboch asayene.❤❤❤
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እሺ አድያም በቅርቡ ቪዲዮ ይወጣል❤️❤️
@samiloveeth7920
@samiloveeth7920 2 жыл бұрын
Thanks for sharing
@mazasimebekele3713
@mazasimebekele3713 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው💚💛❤👍👍👍👍🥰
@abyelove9263
@abyelove9263 2 жыл бұрын
Great
@ፅናት-ኈ6ፀ
@ፅናት-ኈ6ፀ 2 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ
@guy7911
@guy7911 Жыл бұрын
👍👍
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 жыл бұрын
My Sister you are killing me 💚💛❤️ Thank you
@mercy9108
@mercy9108 Жыл бұрын
ምግቡ ጥሩ ነው ስሙ ግን ያስጠላል
@ameenahassn2252
@ameenahassn2252 Жыл бұрын
አቹ ቅቤ አትጠግቢም😊ማሸአላህ
@እስመለአለምምህረቱእስመለ
@እስመለአለምምህረቱእስመለ 2 жыл бұрын
Gurage godegna alechin ethiopian sehadi esua gare hega ekalwetalehu🤣🤣🤣 thank you for sharing
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
❤️❤️😃
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 2 жыл бұрын
ኦባማን ተይውና ምግቡን ኣሳይን 🙏
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 жыл бұрын
በርች ማሬ
@medinamedina8256
@medinamedina8256 2 жыл бұрын
ዋው
@mudaetho7490
@mudaetho7490 2 жыл бұрын
Yena konjo Agebeteshale enda
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 2 жыл бұрын
Betame amesegenalue 🥰🥰
@Datsaldilu
@Datsaldilu Жыл бұрын
@salemgemechu5891
@salemgemechu5891 Жыл бұрын
❤❤❤
@yigebashalkassa2077
@yigebashalkassa2077 2 жыл бұрын
ለምን ኦባማ ሀገራችን ስም ቸገራት እንዴ ሙያው ቆንጆ ሆኖ ሳለ ስሙ ያሳዝናል!!!
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
Wowwww👍👍✅✅✅😋😋
@liliahemedlili7599
@liliahemedlili7599 2 жыл бұрын
ሞያ.ሲበዛም.ያስጠላል.አይነፍም
@markoseyohannes5542
@markoseyohannes5542 Жыл бұрын
thank you very much for your information about these Ethiopian food; but it is very very sad that you use Obama name, please change the name from Obama to sidamo state food…..,
@dinkishmolinesh
@dinkishmolinesh 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌
@dragondbstube6348
@dragondbstube6348 2 жыл бұрын
ጎመን በሥጋ ይነፍል
@tigistabera907
@tigistabera907 2 жыл бұрын
እንፆማለን አረ ውዴ
@tesiyon.2882
@tesiyon.2882 2 жыл бұрын
yamerale❤❤❤❤
@wingtransitplc9208
@wingtransitplc9208 2 жыл бұрын
LOVE IT
@getch1145
@getch1145 2 жыл бұрын
Manesh anchi...esti eneyesh.
@umusamirachannel
@umusamirachannel 2 жыл бұрын
Hello sister can you right English subtitles
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 жыл бұрын
this food called Kitfo one of Ethiopian food. As you can see she chopped up the kale and cooked it and put it on the side. Next she used Ethiopian butter , black paper, and salt and she is melting the butter on very low hit, once the butter meleted she turned of the hit and added 1/4 teaspoon Ethiopia berbera( made of hot paper) then she added the meat( its grind bead meat) then just add the cooked kale into the meat and blend them togather to bring out the taste in it. Every min she added more butter but its up to you. Some ppl they don't like too much butter so they use little... Now she added the eybe( ethiopia home made cheese) its like fresh feta cheese.....by the way if you want to try this food go to Ethiopian restaurant and ask for kifo and see how you like it because its straight raw meat and you might not feel comfortable so if u want them to cook it a little bit ask for (leb leb kitfo) but it won't come kale but the cheese on the side will be added.... Hope it helps ..good day!
@peace3791
@peace3791 9 ай бұрын
እኔ ቅቤ ጭራሽ አልጨምርም ማለት ነው : እስቲ ሰሞኑን በደንብ እጨምራለሁ .:
@merkatogofa
@merkatogofa 2 жыл бұрын
ejena afer gereeeeeeeeeeeeee bruhhhhhhhhhhh well you just got your gurage citizenship...
@MarakimimiGebreselase
@MarakimimiGebreselase 2 ай бұрын
Abet abet sew lerasu yakibetal
@tenagnelemma952
@tenagnelemma952 2 жыл бұрын
ዉድድድድድ
@kenaalemayehu2118
@kenaalemayehu2118 2 жыл бұрын
ESki ye aybun aserar
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
እሺ ኮመት መስጫው ስር ታገኝዋለሽ❤
@godisgood1050
@godisgood1050 2 жыл бұрын
why OBAMA ??? who not SODDO ?? YETENBI ?? GURAGE ?? WELISSO ?? or something other,,,!!!
@tekluandebrhan4679
@tekluandebrhan4679 2 жыл бұрын
You are good cook but you disappointed me in two things 1 why you use stupid name OBAMA it means the food you cooked is called Satanic 2 if you are cooking you have to take some other communities in consideration for example 🇪🇷. So please add it english subtitles
@selomedamte1960
@selomedamte1960 10 ай бұрын
ደሞ የምን ኦባማ አመጣሽ:: ተለጣፊ ነሽ:: ባህላችንን አታጥፊ::
@frewhiwettewelde1503
@frewhiwettewelde1503 2 жыл бұрын
ከየት ያመጣሽው ነው ክትፎ ከአይብብና ከጎመንጋ ተቀላቅሎ የሚሰራው? የይቱብ ብር ለቀማ ካልሆነ ።I give you dislike
@hoyomacan9752
@hoyomacan9752 2 жыл бұрын
Are you serious? Your eating uncooked meat that’s insane🤮🤮🤮
@GhgdGgf
@GhgdGgf Жыл бұрын
❤❤❤
ጎመን ክትፎ አሰራር how to make gomen kitfo Ethiopian food @zedkitchen
8:21
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
ጥብስ አስራር ጋዝላይት Ethiopian food @zedkitchen
9:17
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 928 М.
ኦባማ Ethiopian food (Obama)
13:00
MARE & MARU
Рет қаралды 176 М.
ጎመን በስጋ አሰራር How to make gomen besiga
13:12
MARE & MARU
Рет қаралды 276 М.