Ethiopian Food - How to Make Pasta with Vegetables- የፓስታ በአትክልት አሰራር

  Рет қаралды 176,848

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 230
@comparativereligion2991
@comparativereligion2991 4 жыл бұрын
እፍ አንጀቴ ይወዘወዛል እናቶችን ሳይ አላህ ይጠብቅልን እናቶቻችንን
@ኣቢሲኒያኢትዮጵያ
@ኣቢሲኒያኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
አሜን
@sarabinjarsh5037
@sarabinjarsh5037 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@olgatek4264
@olgatek4264 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@wahedjamal9150
@wahedjamal9150 4 жыл бұрын
አላህ ያግዞት በጣም ጥሩ ሙያ አስተምረውኛል
@amria9574
@amria9574 4 жыл бұрын
እናቴ በጣም እናመሰግናለን ለናቶቻችን ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን ።
@Sada-rf6yj
@Sada-rf6yj 4 жыл бұрын
እመማን የሚወድ በለይኪ አሰዩኝ
@jusessavesalshita1948
@jusessavesalshita1948 4 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም እዎድሻለው ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ለምለሙልን በቃ የተባረካችሁ ናቸው 100%
@endriastona
@endriastona 2 жыл бұрын
Nice
@astukitchen4347
@astukitchen4347 4 жыл бұрын
እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን :: እስክሰራው ቸኩያለሁ::
@madenahmohamd9047
@madenahmohamd9047 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ያድልልን
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ እናት እድሜ ጤናን እመኝልሻለሁ። ስወድሽ።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
እማዬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@rrfghhtytyhu2323
@rrfghhtytyhu2323 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እናቴን መሰልሽኝ እድሜ ጤና ይስጦትትት
@abagadason7138
@abagadason7138 4 жыл бұрын
Good tip. Thank you mom
@mariberihu6562
@mariberihu6562 4 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም እወድሻለሁ ስታስተምር እርጋታሽ ደስ ይላል እድሜ እና ኢና ይስጥሽ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እጆት ይባረክ!! 💛
@lehulumgezaalew1669
@lehulumgezaalew1669 4 жыл бұрын
እሮዝመሬ ደርቆ የተፈጨ ከሆነ ከበርበሬ ደረቁ ጋር ብትፈጭው ሳይልም በጣም ቆንጆ ነው ዝም ብሎ መጨመር ለሽታው በጣም ያገናል በተረፈ የተፈጨ ቲማቲም ብጨምሪበት ጥሩ ነበር እንዳይደርቅ በተረፈ ቆንጆ ነው ።
@yoditdemoz5623
@yoditdemoz5623 4 жыл бұрын
Tebareki Gobez yeni Eht
@girmaykahsai
@girmaykahsai 3 жыл бұрын
የጠላሁትን ኢትዮጵያውነት እሷን ሳይ ብቻ ድሮ ያሳደጉኝን እናቶች ያስታውስውኝ እና አዝናለሁ ምን ያህል ኢትዮጵያ ወደቀች ያሳዝናል
@azebmehari355
@azebmehari355 4 жыл бұрын
ተባረኪ ማሚየ።እጅሽ ይባረክ
@የዲቲቅምጥል
@የዲቲቅምጥል 4 жыл бұрын
እኔ ይሔን ምግብ አሰራር በጣም እችልበታለው እናቴ እረጅም እድሜ ተመኘውልወት
@aayyootubeimala9770
@aayyootubeimala9770 4 жыл бұрын
Maam really really l love you good job good good pls continue/ i don’t know before same food how do but now I know you my best my example friend long life god blessing you
@sumayaamar8579
@sumayaamar8579 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ማማየ
@ኤልሳቤት
@ኤልሳቤት 4 жыл бұрын
እማማ በጣም እናመስግናለን የኔ እናት
@ያልተኖርልጅነት-ፈ2ቐ
@ያልተኖርልጅነት-ፈ2ቐ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘር ። በነገራችን ላይ ፓስታና መኮርኒ እንቁላል አለዉ ይባላል እንስኪ የምታዉቁ ልጆች በተለይ ሳዉዲ ያላችሁ
@gracekensington4971
@gracekensington4971 4 жыл бұрын
Netsanet Tadese እህቴ ያለው አለ የሌለው አለ ፓኬጁን አንብቢው
@ያልተኖርልጅነት-ፈ2ቐ
@ያልተኖርልጅነት-ፈ2ቐ 4 жыл бұрын
@@gracekensington4971 አመሰግናለሁ
@aaaki1057
@aaaki1057 4 жыл бұрын
እናመሰግን አለን ማምየ
@ayneyedemise5460
@ayneyedemise5460 4 жыл бұрын
Desyemtyi yabesha enat sewdeshe 10Q
@seliadugenet861
@seliadugenet861 4 жыл бұрын
Mamaya began new yemwedote eko muayaaaa besmame kantu lemejalehu edmena tenea yestelegn 🥰🥰🥰
@kasutube8310
@kasutube8310 4 жыл бұрын
ማሚዬ እናቴ ካቺ ብዙ ተሚሪለዉ ለወደፊቱ ባሌ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ 4 жыл бұрын
ማሚ መሰቀልሽ ❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@selinaabraha1857
@selinaabraha1857 4 жыл бұрын
Eneko yemigermegn emama yemiserut migib anchi yemitadenikiw hayimanotin 🤔
@እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ 4 жыл бұрын
@@selinaabraha1857 ከምንም በላይ ሀይማኖቲ ስለሚበልጥብኝ ባገኘሁት አጋጣሚ መናገር መብቲ ነው
@አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ
@አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ 4 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ ጎበዝ ቀጥይበት
@mulugetakorgema2395
@mulugetakorgema2395 4 жыл бұрын
ሙያ ማለት ይህ ነዉ
@tigstgirma2989
@tigstgirma2989 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ እንወድዎታለን
@Dana-xy9te
@Dana-xy9te 4 жыл бұрын
የጣሳው በቆሎ ቢኖር የበለጠ ይጥማል
@yedelayele340
@yedelayele340 4 жыл бұрын
Enamsegnalen mother
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 4 жыл бұрын
የኔ እናት እናመሰግናለን
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 жыл бұрын
Be tsome wekit yemi Seraa arife migebi new barechi egizehaber ybarekshi mamye ❤️
@Habeshwit
@Habeshwit 4 жыл бұрын
Mamiy ketiybt bizew muya eyasetemarshn new. Allah edmishn yaserzmiln.💚💛❤💕💕💕💕💕💕💕
@mulugetakorgema2395
@mulugetakorgema2395 4 жыл бұрын
የት አገር ነው ያሉ እማዬ
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 4 жыл бұрын
WOW mami betam yasgomejal👍
@የቁዱስኡራኤልልጅ
@የቁዱስኡራኤልልጅ 4 жыл бұрын
ማሚና ጨው አታብዚ ለጤና ጥሩ አይደለም ይላሉ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 жыл бұрын
Gora bey wude
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ምነው ጠፍሽብን ሚሚ ሚድያው ሁሉ እኔም አዋቂነኝ ምግብ ላስተምር የሚለው ይቶብ ይቁጠረው ካንች ውጭ ወደውጭ ለኔ ማሚያችንንንን
@mekdeszewdie5609
@mekdeszewdie5609 4 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ እናት እናት አንቱ አይባልም ብዬ ነው ካጠፋው ይቅርታ አዲስ ቤተሰብ ነኝ❤
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 жыл бұрын
Mekdye batseb argegn
@FkriAemlakeysAelewoHelefa
@FkriAemlakeysAelewoHelefa 3 жыл бұрын
@@TBTubeTb ኣይ እናንተ ለማኞች ስታስጠሉኝ እኮ
@sosoasella7556
@sosoasella7556 4 жыл бұрын
Betam konjo aserar
@JorgeHabtemariam
@JorgeHabtemariam Ай бұрын
I will let you know when I get back
@tubefiker7065
@tubefiker7065 4 жыл бұрын
የሁሉም እናት የኔ ጀግና እስቲ በማሚዬ ስም የሷ ተከታታዮች ሰብስክራይብ አድርጋቹ ቤተሰብ ሁኑኝ እህት ወድሞቼ
@nelaputri3658
@nelaputri3658 4 жыл бұрын
Thanks for your
@SaeedSaeed-bl8hm
@SaeedSaeed-bl8hm 4 жыл бұрын
በርች እናት አይዞሽ
@genetkonjo2482
@genetkonjo2482 4 жыл бұрын
Woww
@titisa5473
@titisa5473 4 жыл бұрын
Betam yemiyamr sira new hulem yemtiseriw des teyegnalesh mami
@merontesfaye4013
@merontesfaye4013 4 жыл бұрын
Wowowow ejo yeberki
@liyahilemariyam5168
@liyahilemariyam5168 4 жыл бұрын
Ufffff des yemilu yehabesha leza yalewot enat,
@salihanezif8596
@salihanezif8596 4 жыл бұрын
Waw
@ruthruth4623
@ruthruth4623 4 жыл бұрын
Mamyaa dehnaa note
@healthyfoodcooking.1544
@healthyfoodcooking.1544 4 жыл бұрын
Wow that its beautiful ❤❤❤
@yameriyamllijyoutup48
@yameriyamllijyoutup48 2 жыл бұрын
Yane enat egezaber yatsebakachu uuuufff sayezazenuu wadechuwalaw
@seadahussne340
@seadahussne340 4 жыл бұрын
ማማ ሥወደወት
@wintaclass4537
@wintaclass4537 4 жыл бұрын
Yene enat
@adanetadanet1118
@adanetadanet1118 4 жыл бұрын
mami 💋❤❤ wdede naw madegshi.
@wyniwyni2044
@wyniwyni2044 4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@tsadeydelaytifkernselamn5484
@tsadeydelaytifkernselamn5484 4 жыл бұрын
❤👈👍
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 4 жыл бұрын
Enata gobze
@tesafayehani3658
@tesafayehani3658 4 жыл бұрын
Mamiye siwedsh eko
@tafachtube5711
@tafachtube5711 4 жыл бұрын
እኔ ጋር ደግሞ እየገባችሁ ሰብስክራይብ ግጩኝ
@emanmozemil7797
@emanmozemil7797 4 жыл бұрын
አንዳንዶቻቹ ታስገርሙኛላቹ ማማን አንቺ ስትሉ እኛ ኢትዬጵያዊያን ያለን ቀሪ ሀብት በድሜ ገፋ ያሉትን ማክበራችንንና አንቱ ማለታችን ነው እሷን እንኳን እናስቀራት እንጂ ማማዬ እጆት ይባረክ❤❤ እናቶቻችንን አላህ በሰላም ያገናኝን እኛንም በስደት ያለነው
@weyenshumi207
@weyenshumi207 4 жыл бұрын
ገና ዛሬ ነው ያየውሽ ማም እናቴ ትዝ አለችኝ በህይወት የለችም እናት አለላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥላችው.
@tafachtube5711
@tafachtube5711 4 жыл бұрын
እኔ ጋር ደግሞ እየገባችሁ ሰብስክራይብ ግጩኝ
@marthaseyoum2135
@marthaseyoum2135 3 жыл бұрын
ቆንጀ ነው እናመሰግነሰለን
@sarakasanhe5795
@sarakasanhe5795 4 жыл бұрын
ውይ የኔእናት እጅሽን ይባርከው መጥቼ ልብላ ክንዴ ቀናሁኝ ጥሎብኝ እንደእርሰወ ያሉ እናቶችን ሳይ የናቴ ናፍቆት ያገሽብኛል እባካችሁ እናት ያላችው እህት ወዶሞቼ ተከባከቧቸው እኔ በእናት ናፍቆት ተጎዲቻለሁ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 жыл бұрын
የኔ ማር አይዞሽ ነገ እጥፍ ደስታሽ ነዉ
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@youtube5092
@youtube5092 4 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን እናታችን የኛ ባለሙያ የኛ ሙያ አስተማሪ
@sablagesses6503
@sablagesses6503 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማማ ሳዩት እራሱ እጅ ያስቆረጥማል
@lolak953
@lolak953 4 жыл бұрын
Don't ask me why but "Anjeten Belashiew" ... well done, very proud of you x
@marianameri8322
@marianameri8322 4 жыл бұрын
ኦ ማማቲ ለ10ወር ኢትዮጵያ ነበርኩ 10 ወር አላየሁሽም ማለት ነው ያዉ እዛ ዮ ቱኘ አይታሰብም ደግሜ ስላየሁሽ በጣጣጣጣጣም ደስ ብሎኛል
@azezakelala8864
@azezakelala8864 4 жыл бұрын
berece aref new
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ 4 жыл бұрын
ማማየ መቸ ነው እናንተን እምንጠግበው አየ ሁሉ እሚያምረው በናት ነው እውድዎታለሁ ማማይ እምለው ጠፍብኝ እውነት
@ቲጂቲጂዓጋመ
@ቲጂቲጂዓጋመ 4 жыл бұрын
የመልካም እናቶች ሁሉ ምሳሌ ነሽ ማሚዬ ትምርትቤቴ ነሽ አመሰግናለው
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 жыл бұрын
ማማዬ ሰላም ነሽ እባክሽን የገብርኤል ዝክር አለብኝ የአተር አልጫ ፍትፍት አሰራር አሰተምሪኝ
@fggt4756
@fggt4756 4 жыл бұрын
እናቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድሎት አቤት ፊቶ ሲያምር ጥራቱ እኔ በ 26 አመቴ መጨማደድ እና መዠጎርጎር ጀምሬለሁ እናመሰግናለን እጆት ይባረክ
@aminahgabri2897
@aminahgabri2897 4 жыл бұрын
.mlij
@fggt4756
@fggt4756 4 жыл бұрын
@@aminahgabri2897 ??
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 4 жыл бұрын
እምዬ በጣም ጠፈሸ በሰላም ነው ወይ ?
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 4 жыл бұрын
ሰላም ነው ትግስት አልፎ አልፎ እኮ እሰራለሁ youtube ለሁሉም አያቀርበውም መሰለኝ የደውል ምልክቱን ተጫኚው ቪዲዮ ስለቅ ቀድሞ ይነግርሻል
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 4 жыл бұрын
@@Ethiopianfood እምዬ ሁለም ነው የመወደሽ
@alamcute283
@alamcute283 4 жыл бұрын
ማሞዬ። ሰልአምሸይብዝአል። ምርጥነው። ጤንአንአውን። ይሰጥሸሸ
@ዘሀራሠዒድ
@ዘሀራሠዒድ 4 жыл бұрын
ማሚዬ አላህ ይጠብቅልን 1000 አመት ኑሩሉን ስወድወት
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ለዛሬ እሰራዋለሁ እንጀራ የለኝም ስልጆም ሰራሁ ከእርስዎ ተምሬ
@አልሀምደሊላ
@አልሀምደሊላ 2 жыл бұрын
ቅመም አያስፈልገውም እደት ጠአም ይኖረዋል
@saraAa-sw6wl
@saraAa-sw6wl 4 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጦት እማዬ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 жыл бұрын
Sarye gora bey
@ዜድልኑርለሚወደኝዜድልኑር
@ዜድልኑርለሚወደኝዜድልኑር 4 жыл бұрын
እናቴ እዴት እደምወዳቸው ወላሂ
@mezismeals2477
@mezismeals2477 4 жыл бұрын
Emma Gobez! You are amazing!
@ኣቢሲኒያኢትዮጵያ
@ኣቢሲኒያኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
እናቴ ጨው ቀነስ አርጊ ለጤና ጠንቅ ነው
@zedtube908
@zedtube908 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ያምራል ማሚየ እናመሰግናለን
@user-bo4lu9bz4k
@user-bo4lu9bz4k 2 жыл бұрын
Betam arfi nw gen tematime beyigebasi
@limerprofessionalfacialexp3271
@limerprofessionalfacialexp3271 4 жыл бұрын
ማማዬ ግን እየጠፋሽ ነው እኮ እንወድሻለን ማምዬ
@kdusdawit7610
@kdusdawit7610 3 жыл бұрын
Yene enat mgb aserar ayalew yerso gn ye ewnet lu new egziabher ytebklg bedme betena yanurlg emebrhan kerso gar thun enate
@almaztaye9779
@almaztaye9779 4 жыл бұрын
Mamaye pls.nech kimeme endet endemisera asayin
@ሥነሕይወት
@ሥነሕይወት 4 жыл бұрын
ምነው ማዘርየ ጥቁር ለበሱ በሰላም ነው?
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 4 жыл бұрын
ኮረና እኮ ነው ሀሳብ ላይ ነን
@deborakonjo8901
@deborakonjo8901 4 жыл бұрын
@@ወሎወሎየ ጉድ አኮ ነው ለ ኮረና መፀለይ ነው ወይስ ትኩር መልበስ መፍትሄው ???? ሰሲከትል ሌላ ምክኀያት ይኖራቸዋል አኀጂ ለኮረና አሰበው ለበሡ ማለት ይከብዳል
@natanethioabebegmariam2035
@natanethioabebegmariam2035 4 жыл бұрын
Thanks a lot u are far better than our political KZbin
@ዙዙ-ሰ5ከ
@ዙዙ-ሰ5ከ 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን
@yatuyatu6598
@yatuyatu6598 7 ай бұрын
ማሚ እወድሻለሁ
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 4 жыл бұрын
የፆም ፓስታ አለ እንዴ?
@haymiyemaryanlj8509
@haymiyemaryanlj8509 4 жыл бұрын
ይሄ እኮ ያታክልት ነው ምንም ችግር የለውም በፆምም ሰአት ብንበላው ዋናው ነገር ፓስታውን ከስጋ ነክ ነገሮች ጋር አይሰራ እንጂ ችግር የለውም
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 4 жыл бұрын
@@haymiyemaryanlj8509 አብዛኛ ፓስታዎች ወተትና እንቁላል አለበት በተለየ የጣልያን ፓስታ ምክንያቱም እኖ የምኖረዉ ድባይ ነዉ ለዛ ነዉ የኢትዮጵያማ የለዉም
@anshaansha5545
@anshaansha5545 4 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ አንጄቴን ባላሽው
@FkriAemlakeysAelewoHelefa
@FkriAemlakeysAelewoHelefa 3 жыл бұрын
እኔም እዉነት ሺ ኣመት ኑሪሊኝ የኔ እናት
@samiraimam1641
@samiraimam1641 4 жыл бұрын
Yena lyu balemuya Alah Edimiwen yarzmln
@dhwhwhwehehwhw2302
@dhwhwhwehehwhw2302 4 жыл бұрын
ውይ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠወት ባለሟያ እናት ነወት ልክ እማየን ይመስሉኛል እጀወን ካቁርጥማን ይጠብቀወት የኔናት ማሸአሏ ባለሟያ ነች እረጅም እድሜ ካጤናጋር ይስጥልኝ ያረብ ክብር ለእናቶች
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ የአገሬ ልጆች ሰላም ማችሁ ማሚ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን ዋው የሚያስጎመዥ ፓስታ የሰራሽው
@ዳድየኛእንቃረኛ
@ዳድየኛእንቃረኛ 4 жыл бұрын
እማማዬ ከልቤነው የምወዶት ሳዮት በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር አምላክ ጤና ከረጅም እድሜ ሰቶ በደስታ ያኑሮት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እናት ሰላሞት ብዝትትትትት ይበል
@ጂጂነኚየጀሚታናሺማር
@ጂጂነኚየጀሚታናሺማር 4 жыл бұрын
የኔ እናት እውድሻለሁ ❤❤❤❤
@fousiyafousi1917
@fousiyafousi1917 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@sebledebebe6790
@sebledebebe6790 4 жыл бұрын
እማይዬ የምወደውን የስጎ አይነት ነው የሰሩት በአፊ ምራቄ ሞላ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@gerusalemgmedin7538
@gerusalemgmedin7538 4 жыл бұрын
እውነትም እናት
@ruthbaltina2594
@ruthbaltina2594 4 жыл бұрын
በቅንነት መጥቻለሁ እናተም ኑ ሰላማችሁ ይብዛ
@ltube64
@ltube64 4 жыл бұрын
Berutulene enatachin
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል  አሰራር
23:08
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,3 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
Ethiopian Food "How to make  Pasta" የፓስታ አሰራር
10:54
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 156 М.
Ethiopian Food - How to Make Enkulal Wet - የእንቁላል ወጥ አሰራር
12:00
ፓሰታ በአትክልትና በዶሮ how to make spagetti ethiopian food
9:06
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 8 М.