Ethiopian food/ How to make potato stew with carrots & meat/ድንች በካሮት እና በስጋ

  Рет қаралды 55,614

Kiya Tube

Kiya Tube

Күн бұрын

Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove20
ሁለተኛዉን ቻናል ሰብስክራይብ ለማድረግ 👇👇👇👇 / @kiyasfamily
እንኳን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ፤ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ። አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰቡን ይቀላቀሉ፤ ለሁላችሁም ለጊዜያችሁ በጣም አመሰግናለሁ። በዚህ ቻናል የተለያዩ የኢቲዮጲያን ምግቦች፣ ኬኮች እና ሌሎች በእራሳችን ልንሰራቸዉ የምንችላቸዉ ነገሮች ታገኛላችሁ። የቻናሉ አላማ ካሰብንበትና ጊዜ ከሰጠነዉ ማንኛዉንም ነገር ማድረግ እንደምንችል መልእክት ለማስተላለፍ ነዉ። ለምትሰጡኝ አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ። ለምትጠይቁኝ ጥያቄዎች በተቻለኝ መጠን ለመመለስ እሞክራለሁ ለጥያቄአችሁ መልስ ሳልሰጥ ከቀረሁ በጣም ጊዜ በማጣቴ ምክንያት እደሆነ ተረዱልኝ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ሰኞ እና ሀሙስ አቀርባለሁ ሰላም ቆዩ።
አመሰግናለዉ።
Welcome to my channel
I love trying new things, being creative and challenge myself as the same time enjoying what I do. As a matter of fact my channel is a medium to reflect my abilities and talent with my subscribers. you can find lots of different kinds of videos like Ethiopian foods, DIY, cakes and so on. Please be a part of my family by subscribing to my channel.
Thank you

Пікірлер: 41
@EseyThemariam
@EseyThemariam Жыл бұрын
Wow enamesegn alen
@Asmera-xd6vq
@Asmera-xd6vq 3 жыл бұрын
My mom made this one and it’s delicious ❤️ also I’m 9
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 5 жыл бұрын
ዋው አደኛነኝ ጎበዝ ባለሙያ በርች እናመሰግናለን
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 5 жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም እናመሰግናለን ውድድ እጅሽ ይባረክ 🙋🙋👌👌
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
🙏
@melkamsiragetu8698
@melkamsiragetu8698 5 жыл бұрын
ሙቅ ውሀ ነው መጨመር ያለብሽ እህቴ።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ዋው የሐገራችንን አስታወሽኝ ኪያ የኔውድ ሽታው ጠአሙ መቼም ልዬ ነው ቆንጆ አሠራር እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ💖
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
Yummy! Thanks for sharing
@maizashifraw1799
@maizashifraw1799 4 жыл бұрын
በጣም ነው እሚያምር
@gfgru7164
@gfgru7164 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ኢንሸአላሕ ብመለሥ ወደ ሐገር ቤት
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 4 жыл бұрын
Waw, አንደኛ
@مميناادممحمد
@مميناادممحمد 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው።በርቺ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@meseretshumi7328
@meseretshumi7328 5 жыл бұрын
Wowwwww
@uagi
@uagi 5 жыл бұрын
Super like i subek 😊
@hfhbirtukan3645
@hfhbirtukan3645 5 жыл бұрын
ብቻ ግን ጡሩነው ቀጥይበት
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን እናተ ባትኖሩ ምን ይውጠን ነበር
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@انازهره-و6ظ
@انازهره-و6ظ 5 жыл бұрын
ሰላም ቅድስት እውነትሽን ነው ስጋውና ሽንኩርቱ አብሮ ሲቁላላ በጣም ነው የሚበስለውናጣእሙም በጣም አሬፍ ነው ሞክሩት መጀመርያ ከዛ ታያላችሁ።
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ👍
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
እሽ
@susulove8522
@susulove8522 4 жыл бұрын
በርች
@ሊያፍቅርፔጅ
@ሊያፍቅርፔጅ 4 жыл бұрын
ላገባ ልለሆነ ሙያ ልማር
@kedirabdelkadir4107
@kedirabdelkadir4107 5 жыл бұрын
መሽአላህ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
አገር ቤት ለድግስ እንዲህ ነዉ የሚሰራው
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 жыл бұрын
Wawu ክያዬ እንኳን ለ 2012🌻🌻🌻🌻አዱስ ዓማት አደረሰሽ አደረሰን እስ ከነ ቤተሰቦቺሸ ዋው ነው migbu🎁🎁🎁🎁😘😘
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ💖🙏እንኳን አብሮ አደረሰን
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 жыл бұрын
@@KiyaTube4 😘😘😘
@yemataegzeramgne7499
@yemataegzeramgne7499 3 жыл бұрын
እህቴእጅሽንይባርከውእኔሰርችበላሁኝበጣምነውየሚጣፍጠው
@erer9833
@erer9833 4 жыл бұрын
እንሞክራለን
@henockng5648
@henockng5648 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድንች ወጥ
@zedtube7415
@zedtube7415 5 жыл бұрын
ማሺአላ አላህ ይጨምረልሺ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
🙏
@tenayetesfaleje5094
@tenayetesfaleje5094 5 жыл бұрын
Seyamer
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
Thank you.
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 4 жыл бұрын
ቲማቲም አይጨመርም ?
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
ለምን እኔም እጨምራለሑ
@ayalneashteshale1827
@ayalneashteshale1827 2 жыл бұрын
የበግ ብልቶቹን ለቀይወጥ ለአልጫ ለጎመን ቪዲዮሽን ልቀቂ አገነጣጠሉን
@kiyaaTube
@kiyaaTube 5 жыл бұрын
ዋዉ ኪያ አንደኛ 😍
@hfhbirtukan3645
@hfhbirtukan3645 5 жыл бұрын
ጡሩ ነው ግን ብዙ ይቀርሻል ከለሮ ብዙም አያምርም
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
የካሮትና ድንች አልጫ አሰራር የሚጥም | Ethiopian Food | How to Make Potato carrot stew
8:13
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 42 М.
የስጋ አልጫ ወጥ አሰራር
14:26
Melly spice tv
Рет қаралды 425 М.
ድንች በሰጋ ወጥ |Ethiopian  food
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 64 М.
ድንች በስጋ አሰራር Ethiopian food
9:49
MARE & MARU
Рет қаралды 21 М.
Ethiopian Potato Stew ድንች በስጋ
13:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН