Ethiopian Food የምግብ አሰራር - How to Make "Potato stew" የካሮትና ድንች አልጫ አሰራር

  Рет қаралды 781,051

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 1 000
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 4 жыл бұрын
ወንደላጤ ነኝ አይደለም ምግብ ልሰራ ቀርቶ ሻይ የሚያርብኝ;;;; ዛሬ ግን አሁን ካንቺ እኩል ሰርቼ ጨረስኩ። የሰራውት ደሞ እንዴት እንደሚጣፍጥ። ቃል በቃል አንቺን እየተከተልኩ ነው የሰራውት። እንዴት ደስ ስትል ደሞ እናቴ ነው ምትመስይው። ተባረኪ አቦ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 4 жыл бұрын
አዎ ሞያከትልቅሰውነው መማር አተስ አይፈረድብህም ወድነህ እኔ ክርቴልሞል 😁ማማየን ማላገኝ ዋጋየለኝምነበር አሁንግን ከማማዪ ቀጥየ ባለሞያሁኛለሁ እድሜና ጤናለናታችን የምር
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 4 жыл бұрын
ማማዬ መረቅ ቢኖረዉ ጥሩ አይደለም ???
@viva4110
@viva4110 3 жыл бұрын
😃😂
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 Жыл бұрын
አሁንማ አረብ ሀገር ባለሙያ አድርጓችሁ
@ethio1822
@ethio1822 5 жыл бұрын
ምን አለ በዚች ምድር ላይ እናት ብቻ ሞት ባይነካት ማማ እወዶታለው ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
@sharaa1719
@sharaa1719 5 жыл бұрын
Amene Amen Amen
@jojjojo8398
@jojjojo8398 4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@seniyetwahdoleji2821
@seniyetwahdoleji2821 4 жыл бұрын
Melekam nbar
@dhxxxbcg3820
@dhxxxbcg3820 4 жыл бұрын
ነበራ ይህን ሞት ምን ይደረግ
@ኢማንአወልነኝኢማንየአወል
@ኢማንአወልነኝኢማንየአወል 5 жыл бұрын
የእናቴ ምግብ በጣም አምሮኛል በእጆቻ ከበላሁ ወደ 8 አመት ሆኖኛል ግን ናፍቃኛለች በጣም እስኪ እናቱን የናፈቀው ካለ ላይክ ግጩኝ ጓደኞቼ መልካም ቀን ለሁሉም የሀገሬ ልጆች በሙሉ።
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 5 жыл бұрын
በጣም
@መድነ
@መድነ 4 жыл бұрын
የኔውድ አይዞሽ በጣም ቆየሽ
@meeaswrwbmee9161
@meeaswrwbmee9161 4 жыл бұрын
good
@RMetica
@RMetica Ай бұрын
እኔም 6 አመት ሞላኝ አይዞሽ ❤
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 4 жыл бұрын
አሰራርሽ ሆነ አነጋገርሽ ያምራል ምርጥ ኢትዮጵያዊት እናት ነሽ በርችልን
@أمعبدالمجيدإنشاءالله
@أمعبدالمجيدإنشاءالله 3 жыл бұрын
መልካም እናት ለልጆቿ ጡሩን ነገር ያሰተምራሉ እናመሰግናል
@fetiyasani7716
@fetiyasani7716 5 жыл бұрын
ዲስክ ላይክ የምታረጉ ሰዎች ግን። የጤናቹ ጉዳይ ያስፈራል ሆሆሆ ምናይነት ጉድኞች ናቹ ለናታቹ ክብር የላቹም?????
@hanan4379
@hanan4379 4 жыл бұрын
አይገርምም አሁን ይሄ ምኑነው ዲስላይ የሚያስደርገው
@meseretshewaye247
@meseretshewaye247 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ለማሜዬ ጤና እረጅም እድሜ እንመኛኛለን ስራቸቸው ሁሉ እንከን አይወጣለትም
@ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ
@ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ 4 жыл бұрын
እኔም ይገርሞኛል
@love-xg3ws
@love-xg3ws 4 жыл бұрын
እኔም የገርመኝ ነበር ነገር ግን ኣዲስ ጀዋል የሚጠቀሚ የለ ማወቅ ነው
@halumhalum7844
@halumhalum7844 4 жыл бұрын
Lakefhat atasebachw alamawak yewanal enem kze bafet like &deslike layechw alawqem bezu saw deslike aregy aqalaw
@omerabdu8611
@omerabdu8611 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው፣ ሰአቱን እጠር አርጉት፣በጣም ረጅም ነው ። የበለጠ የሳምረዋል።
@lidiyaworku4661
@lidiyaworku4661 7 жыл бұрын
ማማዬ ዶሮ አገነጣጠል አሳዩን የከብደኛል የኢትዮጵያን አገነጣጠል እድሜ ከጤና ጋ ይሥጠወት!!!!
@taibahtaibah2820
@taibahtaibah2820 4 жыл бұрын
ምርጥ እናት ምርጥ አስተምህሮ እጅሽን አይቆርጥመው በርችልን😘🌹
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 5 жыл бұрын
እናት አለም ውድድድ እድሜ ይስጦት
@ፍቅርያሽንፋልያሽንፋል
@ፍቅርያሽንፋልያሽንፋል 7 жыл бұрын
ውይ ደስ የምትይ እናት እያንዳንድዋን ነገር በደንብ ነው እምታሳይው እጅሺን እግዛብሄርን ይባርከው
@Meme-qx7ed
@Meme-qx7ed 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@አዝመራቲዩብ
@አዝመራቲዩብ 4 жыл бұрын
አሜን
@tedrosberhan2310
@tedrosberhan2310 Жыл бұрын
Tanks God bless you long age for you
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 4 жыл бұрын
ወይኔ ማዘርዬ ጎረቤታችሁ በሆን ደስ ባለኝ እታዘዘወት ነበር ❤
@henokaddisofficial6421
@henokaddisofficial6421 Жыл бұрын
አመስግኜሽ አልጠግብም የኔ እናት ብዙ ሙያ ተምሬአለሁ በአንቺ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤
@emeyabe1225
@emeyabe1225 5 жыл бұрын
እናት አለምየ እማይየ እርጁም እድሜ ናጤና አብዝቶ ይስጥሽ የኔ ጣፍጭ
@fikiretlov4865
@fikiretlov4865 7 жыл бұрын
mathaer betame new emenamesg neh egezabiher tena edmi yesitelq❤❤❤
@malhabesheb4260
@malhabesheb4260 7 жыл бұрын
ውይ ማዘርየ ባለሙያ አደረጉኝ ሰርቼ ቆንጆ ነው ማን አስተማረሽ ሲሉኝ ማዘር ያዳነ እናት ብየ ስናገር ቀልዴን ይመስላቸዋል ማዘርየ እረጅም እድሜ ይስጥልን የባረኩ
@zinaata9927
@zinaata9927 7 жыл бұрын
wwwwwwww
@hessemuhammed3521
@hessemuhammed3521 7 жыл бұрын
m alhabeshe B 6yamral mamay
@madenahosen7464
@madenahosen7464 7 жыл бұрын
m alhabeshe B m alhabeshe B m ልሞከረውደ እኔም ማር በነገራችን ላይ ሞያ የለኝም ግን እሁን እማራለሁ
@madenahosen7464
@madenahosen7464 7 жыл бұрын
m alhabeshe B። ከቲማቲሙጋ ያደረገችው የሚፋጅ ቃሪያ ነው ውይስ የማይፋጀውን
@rehimamohammad3616
@rehimamohammad3616 6 жыл бұрын
+madena Hosen የሚፋጂ
@hanan4379
@hanan4379 4 жыл бұрын
የኔ ናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውሎት
@kalkidanniguse7404
@kalkidanniguse7404 7 жыл бұрын
Great 👍 mother God bless you n protect you
@ruhamaalebachew-o7k
@ruhamaalebachew-o7k 9 ай бұрын
Betam betam betam amesegenalehu
@As-hq8pg
@As-hq8pg 7 жыл бұрын
እማማ እግዚአብሔር ይባርኩት እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 4 жыл бұрын
Tebarki ema Egeziabher erjim edema ke tena gar estesh
@lalawtorres5781
@lalawtorres5781 6 жыл бұрын
U always remained me my mother May God bless you long live
@sofialemayew6795
@sofialemayew6795 7 жыл бұрын
በጣም የሚደነቁ ማዘር ነወት። እኔ እኮ የሚገርመኝ። እርጋታቸውና። በዛውም። ኢኮኖሚም አቆጣጠብም ነው የሚያስተምሩት። አላህ ይጠብቅሽ ውዴ
@hallmeabofhg3015
@hallmeabofhg3015 7 жыл бұрын
አላህ ይያቆየሽ እኔንም አላህ ያሳውቀኝ የምሰራውን ሁሉ ያጣፍጥል ረበና
@Sabariya-ns5ov
@Sabariya-ns5ov 4 жыл бұрын
አሚን
@ሞሚሚዲያ1
@ሞሚሚዲያ1 3 жыл бұрын
አሚን
@cellcelmoi7514
@cellcelmoi7514 3 жыл бұрын
😳☹️ዲስ ላይክ የምታረጎት ግን ጤነኛ ናችሁ ሙያ መልመድ ጥሩ ነው 🥰😘😘እማማዬ እጅወት ይባረክ እዴሜወትን ያርዝምልን 🥰🥰🥰❤️❤️🇪🇹🇪🇹👸👸👸👸👸
@meronhailu1812
@meronhailu1812 7 жыл бұрын
ማሚዬ በጣም እናመሰግናለን የጠፋብኝን የምግብ አሰራር በአዲስ መልክ ካንቺ ተምሬያለሁ የማላቀዉንም እንዳቀዉ እረድተሽኛል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ።
@ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን
@ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን 2 жыл бұрын
ማዘር ፈገግታችሁ ብቻ ይበቃል እርሜና ጤና ይስጣችሁ ያረብ ልክ እደ አያቴ ፈድሻ ናችሁ💋❤
@edenlegesse8091
@edenlegesse8091 4 жыл бұрын
I learned so so much from you Emama. So proud of watching you. You motivate me to cook more and everything I make following your recipe is is making me look so balemoya. Thank You so much. Tena yistilin. I tell everyone about you.
@የመኖሬሚስጥርእየሱስነውየ
@የመኖሬሚስጥርእየሱስነውየ 6 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እናታችን ዘመኖት የተባረከ ይሁን
@nani969
@nani969 5 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ያረብ ማሻ አላህ ተባረክላ💔💔💔
@vgdgfhh2588
@vgdgfhh2588 2 жыл бұрын
የኔ እናት😍😍😍😍😍😍😍😍
@fatumaabduabduo6976
@fatumaabduabduo6976 7 жыл бұрын
_ወይእናታችን ብዙ ነገር አስተማሩን በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና አላህ ይስዎት በልጅነቴ አባቴ የጠቀመኝ መስሎት ስራ እንድሰራ አይፈልገም ነበር ትምር እንድማር ነበር እሚፈልገው ድግሪው የሰው ሀገር ሆነ አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊ ሀልን_ ያገራችን ሰው መልክ ይስጠኝ እንጅ ሙያ ተጎረቤት ብሏል ከልብ አመሰግናለሁ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍉_
@mahilove5598
@mahilove5598 7 жыл бұрын
እማየ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@monafjsjsj7852
@monafjsjsj7852 7 жыл бұрын
ማማየ በጣም እናመሰግናለን ይቀጥሉት በሌላ ኣይነት ኣሰራር ምግብ
@azebchuchu9253
@azebchuchu9253 6 жыл бұрын
እናታችን ከልብ እናመሰግናለንያወቁትን ማሳወቅ እጅግ በጎነት ነው/
@tsgeassefa6056
@tsgeassefa6056 7 жыл бұрын
enamesegnalen emaye edmena tena yistwot
@mulusharew3107
@mulusharew3107 7 жыл бұрын
በጠም ነው እንደዚህ አይነት ትምህርት ነገር ማየት ደስ የሚለው ፡፡እግዛብሄር ጤና እድሜ ሠላምን ፍፍቅር እመኝለዎታለሁ ፡የማላልፈው ነገር አባባ ተስፋዬን አሰታውሳቸዎለሁ ፡በብዙ ነገር ፡
@yabsrashemels6724
@yabsrashemels6724 6 жыл бұрын
Mulu Sharew እናመሰግናለን
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Mameya kefosehen anesema yesedet enatacehen nesehe
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Enatea zelaleme norelge ewdesehealhu
@melatmelat5311
@melatmelat5311 5 жыл бұрын
እማዬዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከይቅረታ ጋረ ትንሽ እጠረ እያደረግሽ አሳይን
@nardosnardos8959
@nardosnardos8959 3 жыл бұрын
Amen Erjem Edemee Kexenagaar yadelen wed Enatachen Enamesgenalen💯✅⛪👏
@سسالم-د4ر
@سسالم-د4ر 6 жыл бұрын
የእማማ ባል ታድለዋል ባለሙያ ሚስት ደስ ይላል መሸአላህ
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
سس الم ማማየ ስብስክራይብ አርጊኚ
@SenayitSerebe
@SenayitSerebe Жыл бұрын
የእኔ እናት እርጅም እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ
@NORAHAJ
@NORAHAJ Жыл бұрын
ማሻኣላህ❤❤❤❤❤
@lailalaila1877
@lailalaila1877 7 жыл бұрын
ማሚኢ እናመሰግናለን እድሜ ይስጣቹ
@በእናትአለም
@በእናትአለም 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለእናቶቻችን።
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 7 жыл бұрын
We love ❤️ you mommy we learn a lot of things from you
@ሰአዳሁሴንእማእወድሳለሁ
@ሰአዳሁሴንእማእወድሳለሁ 7 жыл бұрын
እናታችን ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ማዘር እስኪ አብሲት አጣጣል (ሊጥ እደት ማቅጠን ) እዳለብን እደትስ ብናደርገው ያማረ እደሚሆን ትንሺ ትምህርት ይስጡን በጣም ነው ያምናመሰግናው ማዘርየ በርቱልን
@AaAa-xm1nd
@AaAa-xm1nd 5 жыл бұрын
ማዘርየ በጣም እናመሰግናለነ👍
@yosanhagos4869
@yosanhagos4869 7 жыл бұрын
You are perfect teacher really. It will be nice if you wear " white cloth "as any chief wearing while they are presenting. Good job !!!! Keep it up
@aliaal8555
@aliaal8555 3 жыл бұрын
🥰💘💘❣❣💔
@siferashed9213
@siferashed9213 7 жыл бұрын
Woww betam desi yilale fetari edimena tena yesetote mather
@netsiyemklewa9248
@netsiyemklewa9248 6 жыл бұрын
ማማየ እድሜና ጠና ይስጥሽ እጅሽን ይባረክ እስካሁን ድራማ እና የማይ ረባ ዎሬ እየሰመው ግዜየይን እያባከንኩ ነበር ለካ ስት ሞያ ኣለ እዚ ካሁን ብውሃላ ከናንተጋ ነኝ በዛላይ እናቴን ኣስታዎስኳት እድሜ እና ጤና ይስጣቹ እናቶች❤😍😗💋💋💋💋
@martiethiopiawit7819
@martiethiopiawit7819 6 жыл бұрын
Netsi እኮ እኔም እንዳንቺው ማር አሁንማ አገኘዋቸው ክክክ
@netsiyemklewa9248
@netsiyemklewa9248 6 жыл бұрын
@@martiethiopiawit7819 እንኳን ደስ ኣለሽ ማር
@aad5351
@aad5351 7 жыл бұрын
enamesegnalen enat allah edeme ena tena ystln
@የፍቅርሰባኪነኝ
@የፍቅርሰባኪነኝ 7 жыл бұрын
እናመሰግናለንእ ስኪ ስለ ዶሮ ለምን አታሳዩንም እኔ ከምሠራቸው ምግቦች ሁሉ ደሮ አሰራር ትንሽ ይከብደኛል በተረፈ እድሜና ጤና ይስጥልን
@hasinadilsebo7857
@hasinadilsebo7857 7 жыл бұрын
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ asayetalche eko falegiwe videowen
@hasinadilsebo7857
@hasinadilsebo7857 7 жыл бұрын
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ asayetalche eko falegiwe videowen
@Tube-uk3zi
@Tube-uk3zi 7 жыл бұрын
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ ሰርተዋል ሀቢበቲ ወደ ታች እይው
@saadhamina3157
@saadhamina3157 7 жыл бұрын
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ eht yedoro aserar asaytewal yedoro aserar bleshi safina ymetalshal
@የፍቅርሰባኪነኝ
@የፍቅርሰባኪነኝ 7 жыл бұрын
አኢሻ ቢንት ሙሀመድ አልሀምዱልላህ ሙስሊም ነኝ ጀዛ ከአላህ ኸይር እህቴ
@diknashermyasdiknash8528
@diknashermyasdiknash8528 5 жыл бұрын
Wowe yene inat das sity. idimi ycamirish😘😘😘😘😘😘😘😘👌
@ethio1822
@ethio1822 5 жыл бұрын
ግን እሄን ቪድዮ ዲስ ላይክ የምታረጉ ሰዎች ጤነኛ ናቹንን?
@Soso-wb4qv
@Soso-wb4qv 7 жыл бұрын
#እማማዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እጅግ ከልብ እናመሰግናቸዋለን ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ እጅግ በጎነት ነው l #respect you mom
@الحمدالله-ش5ذ
@الحمدالله-ش5ذ 7 жыл бұрын
Śó śó 135 and
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 7 жыл бұрын
Śó śó 135 በይ ክረዲቱን ለተስፍሽ አደራ
@tamiratmolisokuwiat392
@tamiratmolisokuwiat392 7 жыл бұрын
Śó śó 135 Tsp
@ፍቅርህነውየጎየጎዳኝ
@ፍቅርህነውየጎየጎዳኝ 6 жыл бұрын
Wa
@ፍቅርህነውየጎየጎዳኝ
@ፍቅርህነውየጎየጎዳኝ 6 жыл бұрын
Waw
@عالمكالمفضل-ظ6ص
@عالمكالمفضل-ظ6ص 5 жыл бұрын
Thinks mam for the delicious cooking
@ijijuijiju3102
@ijijuijiju3102 7 жыл бұрын
በልጅነቴ አላጋጭ ነበርኩኝ ሙያ ለመማር አሁን ልብ ስገዛ አንችን አገኝሁ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
@እየሩስነኘስደተኛዉ
@እየሩስነኘስደተኛዉ 4 жыл бұрын
አኔም
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
Most of us
@agerneshathaklit9274
@agerneshathaklit9274 7 жыл бұрын
Matherya betam Nw menamsgenwat edamna tan yadelwat enatalm
@omuabdurezak3154
@omuabdurezak3154 7 жыл бұрын
ማሚ እኔ ሰርቸው ነበር በጣም ይጥማል እደሜ እና ጤና ይስጠወት
@salesale5581
@salesale5581 7 жыл бұрын
emameya betame yetafetale
@የፍቅርጉዞማሪያምንይዞየፍ
@የፍቅርጉዞማሪያምንይዞየፍ 7 жыл бұрын
እማመየ የእንጀራ እናት ተብየዋ የከለከለችኝን ሞያ ከእረሠወ አገኝቻለሁ እግዚአቢሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከጣና ጋር ይሠጥልን እፍፍፍ የምወድው ምግብ ነው ግን እጅወን እንዳያቀጥለወት ጬረቅ ይጠቀሙ
@bettyelsa3643
@bettyelsa3643 3 жыл бұрын
You are the best.
@እግዝኣብሄርጋሳየይዩ
@እግዝኣብሄርጋሳየይዩ 7 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ።እግዛኣብሄር ይስጥልን።ሚን ኣለ ሁላችን ኣበሻዎች ኢንደዚ ለራሳችን የምጠቅም ነገር ብንማርበት በፈስቡክ ኢና ሌላ ነጎሮች ከሚንሳደብ።
@ermilove685
@ermilove685 7 жыл бұрын
ብጣዕሚ ኢየ ዘመስግነክን ማማ አዳኔ ዕድሜን ጥዕናን ይሃብክን ካብ eritrea
@ሮዛባቡሽሮዛ
@ሮዛባቡሽሮዛ 5 жыл бұрын
ማዘር እኔ በጣም ነዉ የምወድሽ ግን ኮመት መፃፍ አሎድም መዳሜ ምድነዉ የምትበሉት ሀገራችሁ ሥትለኝ ያችን ቢዶዎ አሣየሀት ከዛ አድናቆታ የተለየነዉ 😍😍
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
ክክክክ....እኔ.ምን እንዳሳየሆት ትቂለሽ...እንጀራ.አሳየሆት
@Naima-xb9fr
@Naima-xb9fr 8 ай бұрын
የኔናት እናመሠግናለን ❤❤❤
@bizzib8724
@bizzib8724 7 жыл бұрын
I made birz and surprised my friends and some of them cried....you have no idea what kind of impact you're making in our lives.
@mesaretbette9031
@mesaretbette9031 7 жыл бұрын
woowww inate erejim edmena tena yadelelen inameseginalen
@zaynbale4752
@zaynbale4752 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናቸዋለን ማዘሬ ማሽአላህ
@wearemuslimalhamdulillegna6904
@wearemuslimalhamdulillegna6904 7 жыл бұрын
my allah give you long life mother
@miimiiirkoo1979
@miimiiirkoo1979 6 жыл бұрын
💝
@aselamwalekum5515
@aselamwalekum5515 7 жыл бұрын
enamesegnalen betam yamral
@በቃሉበላይነሽ
@በቃሉበላይነሽ 5 жыл бұрын
ዋው ጭራሽ ውሀ አታረጊም እናቴ ጠግቢያለው እርግጠኛነኝ ሲጣፍጥ
@ረሂማኢትዮ
@ረሂማኢትዮ 4 жыл бұрын
ደ ም ሪ ኝ
@AsmaAsma-jt4kw
@AsmaAsma-jt4kw 5 жыл бұрын
Emama rajem edme tena yestilin ejeg betam enamesaginalen respect you momi 😍😍
@እሙአህመድየራያዋ
@እሙአህመድየራያዋ 7 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥወት በጣም እናመሰግናለን የደሮ አገነጣጠልን ብታስተምሪን
@kaka-oe7cf
@kaka-oe7cf 7 жыл бұрын
Zinat 000 አለ መር ፈልግው
@mulumu8224
@mulumu8224 7 жыл бұрын
amargn yeni Enat
@ተምርወሎየዋ
@ተምርወሎየዋ 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@rahelyemane3818
@rahelyemane3818 7 жыл бұрын
I love your cooking so much, everything looks so delicious, so yummy!!! I'd like to remind you to change the battery for either your fire detector or your carbon monoxide detector, I always hear it beeping in the background during your filming, Amesegnalehu
@kassaamare5904
@kassaamare5904 6 жыл бұрын
Rahel Yemane y
@judemull2191
@judemull2191 4 жыл бұрын
Wow, thank you for noticing that and informing her to be careful!
@rahelyemane3818
@rahelyemane3818 4 жыл бұрын
jud mull thank you
@ኢማንከድርየስላምምእራፍኢ
@ኢማንከድርየስላምምእራፍኢ 7 жыл бұрын
እናትዬ እርዝም እድሜ ይስጥሽ.ፍጣር ይጥብቅሽ.እናቴን ናፍቀችኝ.ማን እንደ እናት.ሙያስ ቢሆን ምንስ ማን እንድናት.ፍጣሪዬ ሁሊም.እናቴ ከምታሳጣኝ.እኔን አስቀድመኝ እያልኩ ጌታዬን እማፅንወ ነበር ግን.ወሳኔወ የፍጣሪ እጂ የስወ አይደለም እና ይቅርታ.እናትይ እወድሻለወ .እናት ላላችሁ.የናት ክፍ አያሳያቸሁ.
@eafdfddrh6426
@eafdfddrh6426 7 жыл бұрын
ደህና ዋሉ ማማ የዱለት አሰራር ያሳዩን
@rtyy6277
@rtyy6277 7 жыл бұрын
እማማ።በርካ ዩሁኑ እኛ እድልሆናና በልጅነታችን ተሰደን ከቤተሰቦቻች ሙያ አልተማርንም። ነበር
@sikosilo2644
@sikosilo2644 3 жыл бұрын
@@rtyy6277 ትክክክክል
@sintayehudestaofficial
@sintayehudestaofficial 2 жыл бұрын
Tnx mom👌👌👌
@selammoe5996
@selammoe5996 7 жыл бұрын
ውይ ማሚ አመላችን እኮ ገደለሽ ዝም ብለሽ ስሪ ለማስረዳት አትድከሚ የሚፈልግ ይስራ ይማይፈልግ ይተወው አትስሚአቸው ከመማር አቃቂር ማውጣት እኖዳለን
@galaxy4134
@galaxy4134 7 жыл бұрын
Selam Moe ሸኩረን፣የማመ
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 6 жыл бұрын
ማዘረየ ምራቅ ተሮሮጠ በውነት ግን ናፍቀሽኝ ነበር ካችይ ብዙው ትምርት ተማረነ በህጳንነት በስደት ለወጣነው በተይ እናመሰግናለን እድሜ ይጥሽበረችልን እማ።
@ጀሚላየወሎልጅያላህባርያነ
@ጀሚላየወሎልጅያላህባርያነ 7 жыл бұрын
አናመስግን አለን ግን ስለቅቤ ማጠር ብታስተምሩን ደስይለናል
@Tube-uk3zi
@Tube-uk3zi 7 жыл бұрын
ጀሚላ የወሎ ልጅ ያላህ ባርያ ነኝ አለ ሀቢበቲ ግን በሌላ ፔጅ ነው።ያየሁት
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
Hi ጀሚላ የወሎ ልጅ ያላህ ባርያ ነኝ ale felgiw
@ዕንቁዬ
@ዕንቁዬ 7 жыл бұрын
ከዚ በፊት ቀርቦል ጀሚላ
@saburasaburazebura7649
@saburasaburazebura7649 6 жыл бұрын
ጀሚላ የወሎ ልጅ ያላህ ባርያ ነኝ እረ የቅቤንስ ማጠር እኔንም ብታሳውቁኝ ደስ ይለኝ ነበር ማዘር እናመሰግናለን
@ዘይቱናሀሰንአልሀምዱሊላህ
@ዘይቱናሀሰንአልሀምዱሊላህ 7 жыл бұрын
ማሻሏህ አሏህ ይጨምርልሽ ማማዬ
@bezaayenew8131
@bezaayenew8131 7 жыл бұрын
ውይ እግዛብሔር የተመሠገነ ይሁን እማየን በማግኘቴ ባለሙያ ሴት ሁኛለው ድሮ እናቴ ያስተማረችኝን እድሜ ለአረብ ሀገር እረሥቸዋለው በጣም እናመሠግናለን ማማየ በነገራችን ላይ ጏደኞቸ ይችን ምግብ ሠርተን መብላት እንችላለን ግን በኩብዝ እንጀራ የለም
@teyebasaid4762
@teyebasaid4762 7 жыл бұрын
አትክልት
@bizumeza7293
@bizumeza7293 7 жыл бұрын
Beza Ayenew አዎ በኩብስም ቢሆን ጥሩነው
@kemawmamushatefera3111
@kemawmamushatefera3111 7 жыл бұрын
Bizu Meza lo
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ 7 жыл бұрын
Beza Ayenew ere saudi kehonshi ejera moltoal
@mekdesengida2027
@mekdesengida2027 7 жыл бұрын
እማማ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@አህለንቢከያረመዳን
@አህለንቢከያረመዳን 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሰርቼ በላሁ ባጣም አሪፍ ነዉ ማዘር
@zdtube2303
@zdtube2303 7 жыл бұрын
waw ማሚየ ያልኩሽን በመሥራትሽ ደሥ ብሎኛል አላህ እድሜ ጤና ይሥጥሽ
@alehmdulllalekleh5682
@alehmdulllalekleh5682 7 жыл бұрын
yemcishe mazairr💗💗💗💗💗
@ማሻአላህማሻአላህአላህይጨ
@ማሻአላህማሻአላህአላህይጨ 7 жыл бұрын
ቅቤ አነጣጠር አስተምሪኝ እናታችን
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ገብተሽ ፍልጊ አለ ሠለ ቅቤአነጣጠ እህቴ
@abeltadewos2982
@abeltadewos2982 7 жыл бұрын
Z bint islam I
@abeltadewos2982
@abeltadewos2982 7 жыл бұрын
the
@TirhasAmaha-y6s
@TirhasAmaha-y6s Жыл бұрын
ጠያምራል በጣም ማማየ ዋዉዉዉዉ
@ፍቅርነውጠላቴሀዩ
@ፍቅርነውጠላቴሀዩ 7 жыл бұрын
fb ለይ ለነ በዩሽ ለጨፈሪዎች ብተሰይልን አሪፍ ነበር በዘለይ ከምጨፍሩብን እንዳንቺ ብያስተምሩን አርፍ ነበር እነማሰግናለን ማማ
@dddd7851
@dddd7851 6 жыл бұрын
ማዘርየ. እናመስግናለን
@abrahamzekios2666
@abrahamzekios2666 3 жыл бұрын
Thanks so much for your video, skill and knowledge and experience. You are nice and skilled God bless you. From tigrayns USA. Thanks.
@sologet2541
@sologet2541 7 жыл бұрын
ተባረኪ ማዘር እኔም ካንቺ ተምሬ ሀሪፍ ክትፎ ሰርቼ በልቺያለሁ
@soofiyasoofiya2795
@soofiyasoofiya2795 6 жыл бұрын
ጥሩ.ነበር.ግን.ማዘርየ.ብዙ.ደቂቃ.ነው.ለመቀነሳ.ምክሩ
@zulykizulyki8522
@zulykizulyki8522 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሂር እጅሽን ይባርከዉ በርች በጣም አሪፍነዉ
@naseaswwn3778
@naseaswwn3778 7 жыл бұрын
እማየ መሻአላህ ብያለሁ እሽ እደዚህ ምጥን አድርገሽሽ እደምሰሪው አላህ ምን ይሳነዋል ቀጥያውንመገድ ይመልስሽሽያርብ
@ሰአዳሁሴንእማእወድሳለሁ
@ሰአዳሁሴንእማእወድሳለሁ 7 жыл бұрын
አሚን ያረብ እሱ ምንም አይሳበውም
@gehvgdhenrifvnf5105
@gehvgdhenrifvnf5105 6 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@የአለህበሪየነኝአለህአንድ
@የአለህበሪየነኝአለህአንድ 6 жыл бұрын
nase aswwn amiinyarbii
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ በጣም ነው የማደቅዎት
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 4 жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናሎህ የኔ እናት በጣም ደስ ይላል ኣቀራረብሽ።
@medijay4525
@medijay4525 4 жыл бұрын
Ashaa
@medijay4525
@medijay4525 4 жыл бұрын
H
@ዉደብለክጥራኝ
@ዉደብለክጥራኝ 7 жыл бұрын
ጥሩ ነዉ ሥአቱ እረዘመ
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልኝ❤❤❤
@እሙሂክማ-የ1ጀ
@እሙሂክማ-የ1ጀ 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሚ ግን ደቂቃው ባይበዛ
@ggfrdzfy3901
@ggfrdzfy3901 4 жыл бұрын
Mash allahi shekurnii
@ሶፍኒትለማቅድስትአርሴማ
@ሶፍኒትለማቅድስትአርሴማ 7 жыл бұрын
በጣም የምወድሽ የማከብርሽ አመሰግናለው
@ሀዚሙንለዛትጥፍጥናቆራጩሞ
@ሀዚሙንለዛትጥፍጥናቆራጩሞ 7 жыл бұрын
ዋው ማዘርየ ቆይ ሰርቸ አላውቅም ልክ እንደናታችን አድርጌ እሰራለሁ ጣሙን ከቀመስኩት ቡሀላ እናገራለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ከታች ያነበብኩት ነገር ቢኖረኝ እትናን አሳይን እትናን ስሪልን እምትሉ ልጆች በሌላ በኩል አለ ተመልከቱ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ6አ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ6አ 7 жыл бұрын
ስአቱ ግን በጣም በዛ አጠር ቢል
@almaznuguse7181
@almaznuguse7181 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
@hiwotalemayhuyeahmariyamli3691
@hiwotalemayhuyeahmariyamli3691 7 жыл бұрын
Friye Amen እንዴ ይቅርታ ግዴታ የለባቸውም እኮ በቅንነት ነው እንጂ
@tadiyosgebrekiros3787
@tadiyosgebrekiros3787 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው NM
@Max-ug3pv
@Max-ug3pv 6 жыл бұрын
Txs mim sweet
@AAAA-qz2fj
@AAAA-qz2fj 6 жыл бұрын
እውነትሽ ነው
@ለፍቅርህሟቿነኝ
@ለፍቅርህሟቿነኝ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለእናቶቻችን በጣም ያምራል ታጀማመርሽ
@selamselam6892
@selamselam6892 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን ግን አቤት ይች ደቂቃ በጣም ረዘመች 10 ደቂቃ ይበቃል ለማሳጠር ሞክሩ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
በደብ እያስረዱ ነው የሚሠሩት ጭምር ጭምር አያደርጉም ውይ ሢመቹኝ እድሜና ጤና ይስጦዎት
@aaaaaa9246
@aaaaaa9246 2 жыл бұрын
ዋው እጂሽ ይባርክ ማሚዬ እርጂም እድሜ ከጤጋር ይስጥሽ
@Rose-lw8nn
@Rose-lw8nn 7 жыл бұрын
edimena tena yisitilign fetare momiye balemuya aderegishign
@jemilawabeli6303
@jemilawabeli6303 7 жыл бұрын
Rose Habeshi
@galaxy4134
@galaxy4134 6 жыл бұрын
Rose ጤናይሰጥልን
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
Ethiopian food potato stew //የድንች ወጥ አሰራር
10:06
የካሮትና ድንች አልጫ አሰራር የሚጥም | Ethiopian Food | How to Make Potato carrot stew
8:13
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 42 М.
Ethiopian Cooking "How to make Genfo"  የገንፎ አሰራር
20:24
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 514 М.
Ethiopian Food - Final Step, Doro Wat (Wet) Cooking "የዶሮ ወጥ አሰራር"
27:20
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН