Ethiopian injera recipe 100% የጤፍ እንጀራ በአብሲት ለአሰራር ቀላል

  Рет қаралды 34,053

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

Ethiopianfoodteff #injera#injerarecipe#ethiopianfood #የጤፍእንጀራአዘገጃጀት #injera #zedkitchen #100%የጤፍእንጀራበአብሲትለአሰራርቀላል#butterpreparation

Пікірлер: 75
@keftam
@keftam Жыл бұрын
ምርጥ አገላፅ እና ጥሩ ተፋሰስ ያለው የቪዲዮ አቀራረፅ - ከታላቅ ምሥጋና ጋር
@GinasWorld1
@GinasWorld1 2 жыл бұрын
ዋው, ይህ ምግብ አስገራሚ 👍 ይመስላል ይህን የምግብ አዘገጃጀት መሞከር ያስፈልገኛል. ቪዲዮዎችህን 🥰 መመልከት ሁልጊዜ ያስደስተኛል አስደሳች በሆኑ በረከቶች የተሞላ አስደሳች ቀን እንደሚኖራችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።
@malikm3941
@malikm3941 2 жыл бұрын
Please could you make a playlist for english speakers. A lot of us are interested in Ethopian food
@burtegamada7001
@burtegamada7001 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hIGoh5h4aKaHh7c
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ዜድዬ እንኮን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ እንጀራ ኢትዮጵያ የተጋገረ ነዉ የሚመስለዉ ባለሞያ ነሽ በርቺልኝ እናመሰግናለን 👌👌👌👍👍❤🙏
@bluexo3473
@bluexo3473 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጊለሁ
@almaztube8930
@almaztube8930 2 жыл бұрын
Anaf please sabsciraib
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 5 ай бұрын
Betam govez tebareki berchi ❤ Hulie new yemiketatelish gbu🎉🇸🇪🙏
@ባላገሯ-ዘ4አ
@ባላገሯ-ዘ4አ 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽልኝ ዋው በጣም ባለሙያ ነሽ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ።
@senaitafework1561
@senaitafework1561 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ዜዶየ የኔ ጀግና
@bluexo3473
@bluexo3473 2 жыл бұрын
ሰብ አድርጊለሁ
@chulonger
@chulonger 2 жыл бұрын
Someone who originally told me about you said you already have an restaurant? I could recall encouraging you, in one of my comment that small business generate money and you should invite Leicester players to taste your food. I’m glad you listened my advice. Keep up a good work, I will definitely visit your restaurant soon.
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 Жыл бұрын
Thanks for such detailed recipe. God bless you.
@zedkitchen
@zedkitchen Жыл бұрын
My pleasure 😊
@hubeden1245
@hubeden1245 2 жыл бұрын
Hi how are u you have good program keep it.i have question what is the name of stand mixer where do you buy?
@lidiyasisay4628
@lidiyasisay4628 Жыл бұрын
Mare please yethiopa mitad keyet maggnet echlalew ena soketu ke Uk gar yhedal wey please ❤
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ዜድዬ እንዃን አደረሰሸ ድምፅሸን ሰለሰማሁ ደሰ ብሎኛል አሁን ነው ያየሁት 100K ሰለገባሸ ደሰ ብሎኛል ከዚህም በላይ ይገባሻል 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@temesgenamlak8065
@temesgenamlak8065 9 ай бұрын
Places ye na ehta mtadu keyet new yegezashiw sockets yhonal wey le 🇺🇸 please
@edenasgedom1264
@edenasgedom1264 2 жыл бұрын
Yours engera looks good I mm sure it test yum yum. Thank you for sharing.
@batiyasfaw6106
@batiyasfaw6106 2 жыл бұрын
ጤፉን ኬት ነው ሚገኘው ከቻልሽ መልሺልኝ
@genetassefa5609
@genetassefa5609 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምጣድ እዴት አገኘሽ የት አገር ነዉ የለሽው፣?ምጣዱ ለአሜሪካ ይሆናልና ወይ ማለቴ የኢትዮጵያው መጣድ
@kukuagidew5960
@kukuagidew5960 Жыл бұрын
ሰለ ምጣዱ እባክሽ ብትነግርን !!!︎
@ClaudioAlessandri
@ClaudioAlessandri 2 жыл бұрын
Absolutely delicious, my dear and pretty friend! Congratulations! Many Blessings!
@genetzeray7138
@genetzeray7138 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟😘💫👈👏👏👏🕊🕊 🕊 ሰላም ዜድ በርቺ ምጣድሽን የት ገዛሽው አመሰግናለው በቸር እንሰንብት 🙏
@AllEthiopianvideos
@AllEthiopianvideos 2 жыл бұрын
Betam yamira enjerash, ye ethiopia mitad keyet agegnesh?
@bege7778
@bege7778 2 жыл бұрын
Very nice Z. Could you please show us how to make easy snack for work? Beqelal neger misera, lesra yemihon mgb btasayin
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰለም ዜድዬ እንዴት ነሸልኝ የኔ ባለሙያ ጀሚገርገርም አይናማ የተዘናፈለ እንጀራ ነው የጋገርሸው ሰላጋራሸን አመሰግነዋለሁ 🌷🌼🙏
@aaya_channel
@aaya_channel Жыл бұрын
Very nice it looks delicious ❤
@a.s.6685
@a.s.6685 2 жыл бұрын
Please, please include English subtitles 💞💞💞
@sentayehulovesgames1961
@sentayehulovesgames1961 2 жыл бұрын
Good job 😉
@haben5084
@haben5084 2 жыл бұрын
እኔስ ሞክሬ ሞክሬ አልሆነልኝም ትንሽ ግን በአምቦውሀ የሞከርኩት ይሻላል thank you for keep sharing
@sabrtube.6486
@sabrtube.6486 2 жыл бұрын
ሰለም ሰለም ዉዴ እንዴት ነሽ እንኳን በዳና መጠሽ😍👍👍
@ametualewi2582
@ametualewi2582 2 жыл бұрын
ኬት ነው ሚመጣው ጤፉ በናትሽ ንገሪኝ
@aziebselassie3081
@aziebselassie3081 2 жыл бұрын
Tebarki yene konjo 🥰🥰🥰🥰🥰
@emmasethiopiankitchen
@emmasethiopiankitchen 2 жыл бұрын
Thank you for sharing! I will give it a try!!!
@mersa12
@mersa12 2 жыл бұрын
ዋውውውውእንደትያምራል
@elshadaygirma9351
@elshadaygirma9351 2 жыл бұрын
Betam gobez nesh....ye Ethiopia mitad ket agegnesh?
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 2 жыл бұрын
ዜድዬ በጣም ጠፍሽ በሰላም ነዉ ?
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
hi sister, i learn a lot from you i love your channel, but i dont see you this days are you ok??? i hope so. please comeback thank you
@azeblema7707
@azeblema7707 2 жыл бұрын
ዜድዬ ቆንጆ እንጀራ ነው ግን በደብ ውሀ ቀያይረሽ አቅርሪው እንጂ ይቆመጥጣል
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
ምንም ቢሆን በሸክላው የሚጋገረው አሪፍ ነው
@ht-ht2cf
@ht-ht2cf 2 жыл бұрын
Is abish necessary it really smells though and i dont like it
@ametualewi2582
@ametualewi2582 2 жыл бұрын
ዱባይ ነው ያለሁት
@keftam
@keftam Жыл бұрын
Excellent audio explanation with a high-quality seamless video - I appreciate your effort and highly recommend it.
@ኢምራንቶፊቅ
@ኢምራንቶፊቅ 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚቤት እናት የት ጠፋሽ ?
@nadhishow
@nadhishow 2 жыл бұрын
so soft wow!
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
Zedye selam nesh wed ?
@asmeretkahsai1239
@asmeretkahsai1239 2 жыл бұрын
Hi bexam nice mxadu ikeyat amexsh bxam efelala Help me
@aklessatiruneh1901
@aklessatiruneh1901 2 жыл бұрын
ዚድ ጠፍሽ ምነው በደህና
@QtQa-u3r
@QtQa-u3r Жыл бұрын
❤❤❤❤👍👍
@neima..husein2571
@neima..husein2571 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩምሰላምእህቶችበጣምዳስይላልበሪችእኒምአድስጃማሪነኘአበረታቱኘሰብስክራይብአሪጉኘ
@asmeretkahsai1239
@asmeretkahsai1239 2 жыл бұрын
I’m In New York
@jemilahmed5986
@jemilahmed5986 Жыл бұрын
hi
@Hayyuumedia
@Hayyuumedia 2 жыл бұрын
tfashi eko
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
@እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 жыл бұрын
ሰላም በቅነንት ሰብእሰክራይብ አደረጊኛ ውደችሁ
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 2 жыл бұрын
👌👌👌👌
@kadiijaaoromoo1764
@kadiijaaoromoo1764 2 жыл бұрын
❤❤❤
@zuulaaliinaasha512
@zuulaaliinaasha512 2 жыл бұрын
Yet new yalee xif
@jamboandu3402
@jamboandu3402 2 жыл бұрын
ለአንድ እንጀራ ይሄ ሁሉ ጣጣ ? ወይኔ እናቴ አንጀቴን በላሽው ። ይሄው የኔዋ ሚስት ተብዬዋ እንደ ወንደላጤ እንጀራ ተሰልፋ ገዝታ ነው ወደ ቤት የምትመጣው ። ላባራት ወይስ ምጣድ ገዝቼ ላስሞክራት ?
@lidya4781
@lidya4781 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣 Injera megager is not the reason why you married her. Iyegezah bila.
@sdt3004
@sdt3004 2 жыл бұрын
እራስህ ለምን አትጋግርም ለሴት ብቻ የሰጠው ይሄን ስራ ማነው?
@firdowstube789
@firdowstube789 2 жыл бұрын
ማቴሪያሉ ገዝተህ አስረክባት ከዛ ሴትነቷን ፈትሽ እስተመቸ እንጀራ በፌስታል ተገዝቶ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 2 жыл бұрын
በአምቦ ውሀ ካቀጠንን በኋላ በሚክሰር መምታትና አንድ ወይም ሁለት ሰአት ስንቆይበት ይብላላል ኩፍ ይላል እስከ መጨረሻው አንድ አይነት እንጀራ መጋገር ይቻላል ።
@sdt3004
@sdt3004 2 жыл бұрын
ወይኔ በእናትሽ በደንብ ንገሪኝ እኔ አውስትራሊያ ነው የጀመረው በጣም ግራ ገባኝ ስለ እንጀራ? የኔ ጥያቄ ስንት ቀን የሚቆይ ቡኮ ነው? ስናቦካስ በእርሾ ነው ወይስ ያለ እርሾ?ምን አይነትስ የአምቦ ውሃ ነው የምንጠቀመው ባክሽን እህቴ መልሱን በጉጉት እጠብቃለው።
@sdt3004
@sdt3004 2 жыл бұрын
የምኖረው
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 2 жыл бұрын
እርሾ ያስፈልጋል ፣ የምጠቀመው የጤፍና የገብስ ዱቄት ነው ፣ክረምት ከሆነ ዱቄቱን ሞቅ ሞቅ አደርገዋለሁ ከዚያ ትንሽ በሞቀ ውሀ አቦካዋለሁ በወፍራሙ አስቀምጠዋለሁ ። ቶሎ መጋገር ከፈለግሁ በማግስቱ ቢያንስ 14 ሰአት በኋላ በቀጥታ በአምቦ ውሀ አቀጥነዋለሁ ትንሽ ጨው ነስነስ አድርጌበት በሚክሰር በደንብ እመታዋለሁ ከሁለት ሰአት በኃላ እጋግረዋለሁ ፣ ስልክሽ ቢኖረኝ በደንብ ላብራራልሽ እችል ነበር ። ትንሽ ትንሽ እያደረግሽ ሞክሪ በርቺ !!
@saraabdella1244
@saraabdella1244 2 жыл бұрын
@@sdt3004 gazi yalewu woha 👍😉
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 2 жыл бұрын
@@saraabdella1244 አዎ ጋዝ ያለው ውሀ ነው በሶስተኛ ቀን መጋገር ከፈለግሽ ያቦካሽውን ሊጥ በማግስቱ ውሀ መጨመርና እንዲያቀር ማድረግ ጥሩ ነው ። ሞክሪው !!
@YossephTeeth
@YossephTeeth 2 жыл бұрын
Jesus is coming back soon to rapture his true born again Holy Spirit filled Christian people repent and be ready.... Jesus is the only way to HEAVEN AND TO Escape from going to HELL
@bettybetty5621
@bettybetty5621 2 жыл бұрын
እዚህ ጋር ተሳሳትሽ ሲጀመር አንቺ ቆንጆ አልሹ እንጂ ቆንጆ እንጀራ እየጋገርሽ አይደለም እንዲህ ያልኩበት ምክንያት እኔ እምጠቀመው እራሱ ጤፉ ስለሆነ ነው ሌላው ቤላም ይሁን ዋስ በአብሲት በጣም ቆንጆ የ አገር ቤት እሚያስንቅ እንጀራ ነው እሚወጣው ላንቺ እምቢ ብሎሽ ሊሆን ይችላል እዚህ ፎቶ መለጠፍ ስለማልችል ነው እንጂ አሳይሽ ነበር እምጠቀመው እራሱ ጤፉ በአብሲት በዋስ ምጣድ
@Ellu-v7b
@Ellu-v7b 11 ай бұрын
ሰላም እህቴ ቤላ ምጣድ ልገዛ ፈልጌ ግን ኣንዳንድ ኮመንት ሶኬቱ ቶሎ ተበላሸ የሚል ኣነበብኩ እና፡ እንዴት ነው ሳይዙ ተለቅ ያለ ስለሆነ ውድጄው ነበር ግን የሶኬቱ .....ያንቺ እንዴት ነው ምን ትይኛለሽ please
@merryethiotube276
@merryethiotube276 2 жыл бұрын
ዜድዬ በጣም አሪፍ እንጀራ ነው የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል አለች እናቴ ❤❤❤🙏kzbin.info/door/QMUufBRIH8SphtineSXJXw 🙏🙏
طريقة عمل (الأنجيرا) الحبشية بال خطوات#Ethiopiafood
17:30
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
injera recipe የጤፍ እንጀራ ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት
13:02
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 711 М.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН