Ethiopian ማነው ተሃድሶ ያልሆነ? እራሳችሁን ከነጣቂ ተኩላ ጠብቅ።

  Рет қаралды 2,205

መንክር ሚዲያ-Menker Media

መንክር ሚዲያ-Menker Media

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያሉንን እንቁ የቤተክርስቲያን ልጆችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን የጠፉትንም ይመልስልን እንዳልከው የጠቀስከው ጥቂቶቹን ነውና ብዙ አሉ ትክክለኛ የተዋህዶ ልጆች ሁሉንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከንቱ ውዳሴን ያርቅላቸው
@yyyuuu9073
@yyyuuu9073 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን (ዘማሪ ሚክያስ )እግዚአብሔር የጠፉት ወደ ቤቱ ይመልስልን ግን በጣም ብዙ አሉ ትክክለኛ የተዋህዶ እንቁ በጣም የምንወዳቸው እና የምናከብራቸው ሁሌም የነሱን ትምህርት ሳንሰማ መሽቶ የማይነጋ ለምሳሌ መምህር አቤልተፈራ ዲያቆን መምህር ዩርዳኖስየ አበበ የወለወጣችን ምክንያት ናቸው እግዚአብሔር ለሁሉም እረጅም እድሜ ይስጥልን ያሉትን በቤቱ ያቆይልን የጠፉትን ደግሞ ይመልስልን አሜን
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Yurdas abebe belole
@samerh9970
@samerh9970 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ሶስናገሰሰ
@ሶስናገሰሰ 4 жыл бұрын
ቃል ሂወተ ይሰማልን ብቤቱ የፀናና አሜን
@frehiwotkara9516
@frehiwotkara9516 4 жыл бұрын
ወንድማችን ሚኪ እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ድንግል ማርያም ትባርክልህ።በርታ ውል ህይወት ያሰማልን
@Ali-ou2kf
@Ali-ou2kf 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናመሠግን አለን ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ
@የዴግልልጂአናቴንነፍቂነኛ
@የዴግልልጂአናቴንነፍቂነኛ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሄወትን ያሠማ ወንድማችን የጠፉትንም ወደቤቱ ይመልስል
@talatalac2124
@talatalac2124 4 жыл бұрын
ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜስ እና ምርትነሽ ፣ መሰረት ሊይውስ ስለነዝህ ብትነግረን ወድማችን
@rozalirozali4633
@rozalirozali4633 4 жыл бұрын
Enersuma orthodox nachew eyagelegelu New restoachew new
@የዲሲዋማርያም
@የዲሲዋማርያም 4 жыл бұрын
እንደዚህ ያለ ስራ ልክ አይደለም። ያልካቸው ሰባኪያን ስለክርስቶስ ተስማምተው መናገርም መዘመርም አቁመዋል። ጉባኤው የድንግል እና የኢትዮጵያ መዝሙር ብቻ ነው ሚዘመርበት። እኔ ስለቅዱሳን ቢዘመር ደስ ይለኛል። አሁን ያልካቸው አገልጋዮች ግን አብደዋል። መስቀል ሽሽት አንድ ውሃ የሚቋጥር ትምህርት አያስተምሩም። ማርያም ማርያም ብሎ ሰው እንደሚሰደድ በመጽሐፍ አልተጻፈም። ኢየሱስ ያለ ግን ይሰደዳል። እና ቤተክርስቲያናችን በእርሱ አታምንም? እዚህ አሜሪካ ጠዋትም ማታም ስለ ድንግል ብቻ ነው ሚዘምሩት። ቅዱሳንን የማስጠላትና ሰውን የማስኮብለል ስውር አላማ ያላቸው ነው ሚመስሉት። እነ በጋሻው ተረሱ ያልከው ፈገግ አሰኝተኸኛል። ነገ እርሱና መሰሎቹ በሚዲያ ከተገለጡ ብዙ ሰዎችን ይወሱዱብናል። ምክንያቱንም አሁን የዘረዘርካቸው አገልጋዮች ሰው መስርተው የሚያጸኑ ሳይሆን በግርግርና በዘመቻ ለመድመቅ የሚፈልጉ ናቸው። ምንም ረብ የሌለው ትምህርት ስለማያስተምሩ ህዝባችን ገና ጥርግ ብሎ ነው ሚወጣው። ዮናታን ጋ መልካም ወጣት ብሎ የሰበሰባቸው ባለማህተሞቸን አይደል? መቸ ነው አይናችን የሚበራው። ገፍተን አድመን ያስወጣነውን በጋሻውን ተውና ስለዮናታን ለምን አትጽፍም። እርሱ አይደል እየዘረፈን ያለ። ወይ የጎንደሬዋ ልጅ! መቸ ነው አይ ናችሁ ሚገለጠው? እናንተም ቅናትና ግብዝነት እንጅ መንጋው ስለማያስሳብችሁ ነው። ስለወጣው በጋሻው እኝኝ ምትሉት። ችግራችን ግን እግራችን ስር ነው። እግዜር ክርስቲያን አገልጋዮችን ይስጠን። ክርስቶስን የሚያምኑ ይስጠን ። አንተም ተማር። እንደዚህ የምታቆለባብሳቸው እንዳይረሱህ ነውና ተው እግዚእ አይርሳህ ። እርሱ ነው ሰው ሚያደርግህ።
@rozalirozali4633
@rozalirozali4633 4 жыл бұрын
@@የዲሲዋማርያም set endehonsh egemtalehu bemaryam bematawukiw nege gebitesh atzebarki ersu yetenagerewuna anchi yelekelekishw ayigenagnm mejemeriya anchi ok America menorshn lemasawek yimeslegnal degimo eko replay gebitesh new yetsafishw hzibun hede ,yonatan minamin tyalesh ende yiterega ab yaltekelew tekl dirom yinekelal :: chew lerasih stl tafit tebiloalna
@seneitkassa8336
@seneitkassa8336 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yu7789
@yu7789 4 жыл бұрын
ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ
@MG-yj7fs
@MG-yj7fs 4 жыл бұрын
እሽ ወንድም እናመሰግናለን
@በእምነትከሸዋ
@በእምነትከሸዋ 4 жыл бұрын
የሚገረም ነው እኔ እራሱ የሄን ሁሉ አላቅም ደሰ ሲሉ ሰላምችው ይብዛ
@የዲሲዋማርያም
@የዲሲዋማርያም 4 жыл бұрын
እንደዚህ ያለ ስራ ልክ አይደለም። ያልካቸው ሰባኪያን ስለክርስቶስ ተስማምተው መናገርም መዘመርም አቁመዋል። ጉባኤው የድንግል እና የኢትዮጵያ መዝሙር ብቻ ነው ሚዘመርበት። እኔ ስለቅዱሳን ቢዘመር ደስ ይለኛል። አሁን ያልካቸው አገልጋዮች ግን አብደዋል። መስቀል ሽሽት አንድ ውሃ የሚቋጥር ትምህርት አያስተምሩም። ማርያም ማርያም ብሎ ሰው እንደሚሰደድ በመጽሐፍ አልተጻፈም። ኢየሱስ ያለ ግን ይሰደዳል። እና ቤተክርስቲያናችን በእርሱ አታምንም? እዚህ አሜሪካ ጠዋትም ማታም ስለ ድንግል ብቻ ነው ሚዘምሩት። ቅዱሳንን የማስጠላትና ሰውን የማስኮብለል ስውር አላማ ያላቸው ነው ሚመስሉት። እነ በጋሻው ተረሱ ያልከው ፈገግ አሰኝተኸኛል። ነገ እርሱና መሰሎቹ በሚዲያ ከተገለጡ ብዙ ሰዎችን ይወሱዱብናል። ምክንያቱንም አሁን የዘረዘርካቸው አገልጋዮች ሰው መስርተው የሚያጸኑ ሳይሆን በግርግርና በዘመቻ ለመድመቅ የሚፈልጉ ናቸው። ምንም ረብ የሌለው ትምህርት ስለማያስተምሩ ህዝባችን ገና ጥርግ ብሎ ነው ሚወጣው። ዮናታን ጋ መልካም ወጣት ብሎ የሰበሰባቸው ባለማህተሞቸን አይደል? መቸ ነው አይናችን የሚበራው። ገፍተን አድመን ያስወጣነውን በጋሻውን ተውና ስለዮናታን ለምን አትጽፍም። እርሱ አይደል እየዘረፈን ያለ። ወይ የጎንደሬዋ ልጅ! መቸ ነው አይ ናችሁ ሚገለጠው? እናንተም ቅናትና ግብዝነት እንጅ መንጋው ስለማያስሳብችሁ ነው። ስለወጣው በጋሻው እኝኝ ምትሉት። ችግራችን ግን እግራችን ስር ነው። እግዜር ክርስቲያን አገልጋዮችን ይስጠን። ክርስቶስን የሚያምኑ ይስጠን ። አንተም ተማር። እንደዚህ የምታቆለባብሳቸው እንዳይረሱህ ነውና ተው እግዚእ አይርሳህ ። እርሱ ነው ሰው ሚያደርግህ።
@rozalirozali4633
@rozalirozali4633 4 жыл бұрын
Enamesegnalen betam tekami mereja new
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Amene Amene Ye wetuten wede betu yemelselne
@የዲሲዋማርያም
@የዲሲዋማርያም 4 жыл бұрын
እንደዚህ ያለ ስራ ልክ አይደለም። ያልካቸው ሰባኪያን ስለክርስቶስ ተስማምተው መናገርም መዘመርም አቁመዋል። ጉባኤው የድንግል እና የኢትዮጵያ መዝሙር ብቻ ነው ሚዘመርበት። እኔ ስለቅዱሳን ቢዘመር ደስ ይለኛል። አሁን ያልካቸው አገልጋዮች ግን አብደዋል። መስቀል ሽሽት አንድ ውሃ የሚቋጥር ትምህርት አያስተምሩም። ማርያም ማርያም ብሎ ሰው እንደሚሰደድ በመጽሐፍ አልተጻፈም። ኢየሱስ ያለ ግን ይሰደዳል። እና ቤተክርስቲያናችን በእርሱ አታምንም? እዚህ አሜሪካ ጠዋትም ማታም ስለ ድንግል ብቻ ነው ሚዘምሩት። ቅዱሳንን የማስጠላትና ሰውን የማስኮብለል ስውር አላማ ያላቸው ነው ሚመስሉት። እነ በጋሻው ተረሱ ያልከው ፈገግ አሰኝተኸኛል። ነገ እርሱና መሰሎቹ በሚዲያ ከተገለጡ ብዙ ሰዎችን ይወሱዱብናል። ምክንያቱንም አሁን የዘረዘርካቸው አገልጋዮች ሰው መስርተው የሚያጸኑ ሳይሆን በግርግርና በዘመቻ ለመድመቅ የሚፈልጉ ናቸው። ምንም ረብ የሌለው ትምህርት ስለማያስተምሩ ህዝባችን ገና ጥርግ ብሎ ነው ሚወጣው። ዮናታን ጋ መልካም ወጣት ብሎ የሰበሰባቸው ባለማህተሞቸን አይደል? መቸ ነው አይናችን የሚበራው። ገፍተን አድመን ያስወጣነውን በጋሻውን ተውና ስለዮናታን ለምን አትጽፍም። እርሱ አይደል እየዘረፈን ያለ። ወይ የጎንደሬዋ ልጅ! መቸ ነው አይ ናችሁ ሚገለጠው? እናንተም ቅናትና ግብዝነት እንጅ መንጋው ስለማያስሳብችሁ ነው። ስለወጣው በጋሻው እኝኝ ምትሉት። ችግራችን ግን እግራችን ስር ነው። እግዜር ክርስቲያን አገልጋዮችን ይስጠን። ክርስቶስን የሚያምኑ ይስጠን ። አንተም ተማር። እንደዚህ የምታቆለባብሳቸው እንዳይረሱህ ነውና ተው እግዚእ አይርሳህ ። እርሱ ነው ሰው ሚያደርግህ።
@mekdiasefaa4900
@mekdiasefaa4900 4 жыл бұрын
🙏🏻💚💛❤️
@tigistkerensa148
@tigistkerensa148 2 жыл бұрын
ይቀየራሉ በቆርቡ
@የዲሲዋማርያም
@የዲሲዋማርያም 4 жыл бұрын
እንደዚህ ያለ ስራ ልክ አይደለም። ያልካቸው ሰባኪያን ስለክርስቶስ ተስማምተው መናገርም መዘመርም አቁመዋል። ጉባኤው የድንግል እና የኢትዮጵያ መዝሙር ብቻ ነው ሚዘመርበት። እኔ ስለቅዱሳን ቢዘመር ደስ ይለኛል። አሁን ያልካቸው አገልጋዮች ግን አብደዋል። መስቀል ሽሽት አንድ ውሃ የሚቋጥር ትምህርት አያስተምሩም። ማርያም ማርያም ብሎ ሰው እንደሚሰደድ በመጽሐፍ አልተጻፈም። ኢየሱስ ያለ ግን ይሰደዳል። እና ቤተክርስቲያናችን በእርሱ አታምንም? እዚህ አሜሪካ ጠዋትም ማታም ስለ ድንግል ብቻ ነው ሚዘምሩት። ቅዱሳንን የማስጠላትና ሰውን የማስኮብለል ስውር አላማ ያላቸው ነው ሚመስሉት። እነ በጋሻው ተረሱ ያልከው ፈገግ አሰኝተኸኛል። ነገ እርሱና መሰሎቹ በሚዲያ ከተገለጡ ብዙ ሰዎችን ይወሱዱብናል። ምክንያቱንም አሁን የዘረዘርካቸው አገልጋዮች ሰው መስርተው የሚያጸኑ ሳይሆን በግርግርና በዘመቻ ለመድመቅ የሚፈልጉ ናቸው። ምንም ረብ የሌለው ትምህርት ስለማያስተምሩ ህዝባችን ገና ጥርግ ብሎ ነው ሚወጣው። ዮናታን ጋ መልካም ወጣት ብሎ የሰበሰባቸው ባለማህተሞቸን አይደል? መቸ ነው አይናችን የሚበራው። ገፍተን አድመን ያስወጣነውን በጋሻውን ተውና ስለዮናታን ለምን አትጽፍም። እርሱ አይደል እየዘረፈን ያለ። ወይ የጎንደሬዋ ልጅ! መቸ ነው አይ ናችሁ ሚገለጠው? እናንተም ቅናትና ግብዝነት እንጅ መንጋው ስለማያስሳብችሁ ነው። ስለወጣው በጋሻው እኝኝ ምትሉት። ችግራችን ግን እግራችን ስር ነው። እግዜር ክርስቲያን አገልጋዮችን ይስጠን። ክርስቶስን የሚያምኑ ይስጠን ። አንተም ተማር። እንደዚህ የምታቆለባብሳቸው እንዳይረሱህ ነውና ተው እግዚእ አይርሳህ ። እርሱ ነው ሰው ሚያደርግህ።
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Mertnesh telawns?????
@yyyuuu9073
@yyyuuu9073 4 жыл бұрын
ተመልሳለች
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Zemarte mertenshe telawen Zemaret mesert leyew
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Mesert lyew ke Akelyelye bemljashe ebakeshe tewate mata embete selsh metelewa menfek honeche ende
@SaraSara-zs3kj
@SaraSara-zs3kj 4 жыл бұрын
ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ በጠም ምንወደቹ መምህር ነው?????
@የዲሲዋማርያም
@የዲሲዋማርያም 4 жыл бұрын
እንደዚህ ያለ ስራ ልክ አይደለም። ያልካቸው ሰባኪያን ስለክርስቶስ ተስማምተው መናገርም መዘመርም አቁመዋል። ጉባኤው የድንግል እና የኢትዮጵያ መዝሙር ብቻ ነው ሚዘመርበት። እኔ ስለቅዱሳን ቢዘመር ደስ ይለኛል። አሁን ያልካቸው አገልጋዮች ግን አብደዋል። መስቀል ሽሽት አንድ ውሃ የሚቋጥር ትምህርት አያስተምሩም። ማርያም ማርያም ብሎ ሰው እንደሚሰደድ በመጽሐፍ አልተጻፈም። ኢየሱስ ያለ ግን ይሰደዳል። እና ቤተክርስቲያናችን በእርሱ አታምንም? እዚህ አሜሪካ ጠዋትም ማታም ስለ ድንግል ብቻ ነው ሚዘምሩት። ቅዱሳንን የማስጠላትና ሰውን የማስኮብለል ስውር አላማ ያላቸው ነው ሚመስሉት። እነ በጋሻው ተረሱ ያልከው ፈገግ አሰኝተኸኛል። ነገ እርሱና መሰሎቹ በሚዲያ ከተገለጡ ብዙ ሰዎችን ይወሱዱብናል። ምክንያቱንም አሁን የዘረዘርካቸው አገልጋዮች ሰው መስርተው የሚያጸኑ ሳይሆን በግርግርና በዘመቻ ለመድመቅ የሚፈልጉ ናቸው። ምንም ረብ የሌለው ትምህርት ስለማያስተምሩ ህዝባችን ገና ጥርግ ብሎ ነው ሚወጣው። ዮናታን ጋ መልካም ወጣት ብሎ የሰበሰባቸው ባለማህተሞቸን አይደል? መቸ ነው አይናችን የሚበራው። ገፍተን አድመን ያስወጣነውን በጋሻውን ተውና ስለዮናታን ለምን አትጽፍም። እርሱ አይደል እየዘረፈን ያለ። ወይ የጎንደሬዋ ልጅ! መቸ ነው አይ ናችሁ ሚገለጠው? እናንተም ቅናትና ግብዝነት እንጅ መንጋው ስለማያስሳብችሁ ነው። ስለወጣው በጋሻው እኝኝ ምትሉት። ችግራችን ግን እግራችን ስር ነው። እግዜር ክርስቲያን አገልጋዮችን ይስጠን። ክርስቶስን የሚያምኑ ይስጠን ። አንተም ተማር። እንደዚህ የምታቆለባብሳቸው እንዳይረሱህ ነውና ተው እግዚእ አይርሳህ ። እርሱ ነው ሰው ሚያደርግህ።
@SaraSara-zs3kj
@SaraSara-zs3kj 4 жыл бұрын
@@የዲሲዋማርያም ቆይ አልገባኝም ስለ ማኖ ምታወሮ? አንድ ነገረ ትሰማሌ እትዮጵያ ለይ እል አለፈት ማምህርን አለ በአረቱም መዘን ብዙ ብዙ ማምህርን አለ ግን እነሱ ብቻም ማለት አይቻልም እንድ ማለት እነሱ ትክክል አይደለም ማለት አይደለም እነ በየገጠር ለይ ሕይወቱን አሰልፎ የምሳጡ ማምህርን አለ በይሆን ግን ትክክል የልሆኑ ብነገር ጡት ነበር
@yyyuuu9073
@yyyuuu9073 4 жыл бұрын
ዘማሪ ታዲዎስ አውጋቸው እሱስከተዋህዶ ወጣ ወይስ አለ????????
@ቤዝየማርያምልጅነኝ
@ቤዝየማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ውሰጥ ነው አለ እስከማውቀው
@mickiasmickias2778
@mickiasmickias2778 4 жыл бұрын
ይለሕይወት ያሰማልን የቀሩትን እግዚሃብሔር በቤቱ አፅንቶ ያቆያቸው ። ግንዘማሪ እግዳወርቅ ፣ገብረ አምላክ ደሳለኝ ፀዳለ ጎበዜ ምንዳዬ ----- ? እኔ በተዋህዶ መቼም አልደራደርም ማንኛውም መምህርም ሆነ ዘማሪ አይማኖቱን ቢቀይር አይገርመኝም አንድ ግለሰብ ተቀየረ እንጂ ተዋህዶ አትቀየርም ስለዚህ በአንድ መምህር ወይም ዘማሪ ጥፋት ተዋህዶ ልትኮነን አይገባም
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 15 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
24 August 2024
10:01
TESFALEM LALIBELA
Рет қаралды 4,3 М.
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 63 М.
ዝምታ መቼ እና ለምን? // በ ዶ/ር መሳይ ከበደ // Silence- When & Why?
53:14