No video

Ethiopian Music : Amsal Mitike | አምሳል ምትኬ "አንድ ናት ኢትዮዽያ" New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

  Рет қаралды 611,337

Heni Tube

Heni Tube

Күн бұрын

Ethiopian Music :
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited,
ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ ከዛ የደዉል ምልክቱን ይንኩት
/ @henitube3560
Copyright ©2017 Heni Tube
teespring.com/...

Пікірлер: 303
@dagmawybekele2145
@dagmawybekele2145 2 жыл бұрын
ነፍጠኛ ማለት አትንኩኝ ባይነት አገር ወዳድነት በራስ መተማመን በሀገርና በራስ መኩራት ላመኑበት መሞት ነው ላልገባህ ገልቱ ትርጉሙ ይህ ነው ሺ አመት ኑሪልኝ ነፍጠኚት
@ahmedapp2873
@ahmedapp2873 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው
@user-sj2tm5ij2i
@user-sj2tm5ij2i 2 жыл бұрын
@@ahmedapp2873 l)l)l
@user-sj2tm5ij2i
@user-sj2tm5ij2i 2 жыл бұрын
A Aa
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 2 жыл бұрын
አቦ እንኳንም ነፍጠኛ ሆንሽ የኔ ድንቡሽቡሽ ለሀገራችን ያለን ወኒ እኛ ነፍጠኞች ለየት ያለ ነው እየሞትን የምንበዛ😭😭
@FatimaFatima-wc2tg
@FatimaFatima-wc2tg 2 жыл бұрын
ሙዚቃ ላለማዳመጥ ወስኖ ስለሀገር ሲሆን እማያስቺሉዉ ማነዉ እደኔ አምሳል የኔ አንደኛ እማማማማዬ ኢትዮጲያዬ❤
@user-ez5fj8ey4i
@user-ez5fj8ey4i 2 жыл бұрын
እኔኔኔኔ
@semirahadiyaa6367
@semirahadiyaa6367 2 жыл бұрын
☝️
@mkz21
@mkz21 2 жыл бұрын
እኔም አለሁ
@user-bl5qs1es9e
@user-bl5qs1es9e 2 жыл бұрын
እኔም አለሁ
@workneshnesh8252
@workneshnesh8252 2 жыл бұрын
አማራወች ደሞች የት ናችው ደሞቸ ኑ ገባ ገባ በሉ ጀግናዋ የጎንደር ነፍጠኛ አምሳል መታለች አምሳልየ የኔ ደርባባ ውድድድድድ በጣም ያምራል ፎጣለባሽነት ይለምልም
@ethiopianshort
@ethiopianshort 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y2mcppKigLp5mtE AMSAL MITIKE CLASSIC SONG
@user-oi1hb1th7u
@user-oi1hb1th7u 2 жыл бұрын
ዋውውው ሰውነቴን እየወረረኝ ነው የሰማሁት በጣም ስሜት የሚሰጥ ልዩ ሙዚቃ ነው የዘፈንሽው አወ አንድ ናት ኢትዬጵያ አሜን ።ኑሪልን የኔ አንበሲት አምሳልየ አቀናባሪወችም የሚደነቅ ስራ ነው የሰራችሁ ምስጋናየ ይድረሳችሁ
@selamtadese9025
@selamtadese9025 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ሰውነት ይወራል
@ethiopianshort
@ethiopianshort 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y2mcppKigLp5mtE AMSAL MITIKE CLASSIC SONG
@hayahsaeed9855
@hayahsaeed9855 2 жыл бұрын
ንፁህ ባድራየን ሳይ ደስ ይለኛል ይህ በኮኮብ ያጨማለቁትን ባድራ አልውደውም አማሮች አላህ ይጠብቃችሁ ሙስሊም ክርስትያን በያላችሁበት ያረብ
@aynmedia
@aynmedia 2 жыл бұрын
እጅግ ልብ የሚነካ ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን ነው። ልዩ የቀረፃና የቅንብር ችሎታ የታየቀት ቪዲዮ። ዘመን አይሽሬዋ አምሳል ሽ አመት ሩሪልን።
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 жыл бұрын
አምሳልዬ እማማ ኢትዮጵያ ቀና ትላለች አንድ ቀን ትበራለች ።መልካም ፈሲካ እወድሻለሁ💚💛❤
@ethiopianshort
@ethiopianshort 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y2mcppKigLp5mtE AMSAL MITIKE CLASSIC SONG
@rikizarfa4997
@rikizarfa4997 2 жыл бұрын
🤚🌏✍👏👏ምን አይነት ዘፋኝ ጎንደር ወደፊት 💚💛❤🎼👏👏🎶🎵🎼🎷🎷ኢትዮጵያ 💚💛❤ኢትዮጵያ
@abzal9456
@abzal9456 2 жыл бұрын
አንድ ነት ኢትዮጵያ ፣አንድ ነት ፣ሀገሬ ዉድ ነሽ ለኔ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ እህቴ !!!!!
@habesha89
@habesha89 2 жыл бұрын
አንድ ናት ኢትዮጵያ አንድ ናት ሀገሬ 💚💛❤️ ሀገሬ ውድ ነሽ ለእኔ 💚💛❤️ ምዘምርልሽ የምቀኝልሽ💚💛❤️ ሳለው በዘመኔ💚💛❤️ ምርጥ ስራ አምሳልዬ❤️🙏
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 2 жыл бұрын
👹🇲🇱👹🇲🇱👹🇲🇱👹🇲🇱👹🇲🇱👹👹 ኣማራ ሰው በሊታ አውሬ
@agareth1659
@agareth1659 2 жыл бұрын
@@noahpaulos5931 አፈር ብላ ቅማላም ሙጀሌ ትግሬ ሰዉ በላስ እናንተ
@habesha89
@habesha89 2 жыл бұрын
@@noahpaulos5931 አውሬ ይብላህ ከንቱ🤪
@mewdediemnwagaw2196
@mewdediemnwagaw2196 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን🙏 ቆንጆ ስራ ነዉ አምሳልየ እወድሻለሁ የኔ ቀብራራ😘
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 жыл бұрын
አንድ ናት ኢትዮጵያ አምሳልዬ ውድድድድድድድድ💚💛❤
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 2 жыл бұрын
አምሳልየ እንኳ ን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰሽ እጅግ በጣም ቆንጆ ነው ሰውነቴን በሙሉ መቆጣጠር ነው የአቃተኝ እግዚአብሔር አምላክ መኩሪያና መመኪያ አገራችንን ይጠብቅልን፣ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው ።
@fatoumahoussein5348
@fatoumahoussein5348 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል የሠው ብሔር ሣይጠራበት ሥለሀገር ፍቅር ብቻ የሚያወሣ ምርጥ ሥራነው
@daniabera8111
@daniabera8111 2 жыл бұрын
ለአምሳል ምትኬና ለአርቲሰት ፋሲልየ ደሞዝ ትልቅ ክብር አለኚ ማንም ሳይነቃ የነቃቹሁ እናመሠግናቹሀለን🙏🙏🙏🙏
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 2 жыл бұрын
።💚💛❤💑💑💑
@ethiopianshort
@ethiopianshort 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y2mcppKigLp5mtE AMSAL MITIKE CLASSIC SONG
@tsigehayile330
@tsigehayile330 2 жыл бұрын
ዋው ድንቅ ሙዚቃ ነውተወዳጇ እህታችን እናመሰግናለን
@melkamutarekegne9500
@melkamutarekegne9500 2 жыл бұрын
እጅግ የሚወደድ ልብ የሚነካ ከጥሩ ድምፅ ጋር ዋው አምሳል ምትኬ ምርጥ ነሽ።
@almazalmaz6650
@almazalmaz6650 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ አምሳልየ ምርጥ እሲት በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ የሰረሽዉ የዉነት እያለቀስኩነዉ ነዉ የሰማዉት አይይይይ ሀገር በምንም የማትቀየር ብዙ ስለሀገር ያልገባዉ አለ እና እመብርሀን ልቦናቸዉን ትስጣቸዉ ሀገራ 1 ናት መቸም አትቀየርምእፍፍድድድ
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 2 жыл бұрын
#አምሳልዬ# ስራሽ ሁሉ እጅግ ይገርማል ፣ እንዴት ደስ ይላል ፣ አቤት እናት አገራችን ክርስቶስ ከማይወደው ፣ ከሚጸዬፈውና ከዘቀጠው የዘረኝነት በሽታ ይገላግለንና ሰላሟን ይመልስልን ።
@ethiopianshort
@ethiopianshort 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y2mcppKigLp5mtE AMSAL MITIKE CLASSIC SONG
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
One Ethiopia we love you all the time thank you ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍.
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Thank you ❤️❤️ Ethiopian Big One Ethiopia.Kibirt Ethiopia Lezelam Nurie Our mom Kibuirt.
@alexcollair178
@alexcollair178 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እና ሙዚቃን እወዳለሁ።
@hirutyemariyamlighi1157
@hirutyemariyamlighi1157 2 жыл бұрын
በርቺልን እናታችን ምርጥ ስራ ነዉ🥰🥰🥰
@ethiopianshort
@ethiopianshort 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y2mcppKigLp5mtE AMSAL MITIKE CLASSIC SONG
@mbd8317
@mbd8317 2 жыл бұрын
አምሳሌ ክብረት ይስጥሽ አንዲት ናት ኢትዮጵያ አንዲት ናት ሐገሬ
@ethiopianshort
@ethiopianshort 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y2mcppKigLp5mtE AMSAL MITIKE CLASSIC SONG
@habeshalove3486
@habeshalove3486 2 жыл бұрын
እንደኔ ደሙ ቀጥ ያለው ሰው ይኖራል ግን❤❤❤❤
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 2 жыл бұрын
እትጌ ፀይቱ እንኳን መጣሽ(ሀገሬ ዉድ ነሸ ለኔኔኔ🇪🇹❤️‍🔥)
@gjhhthft8747
@gjhhthft8747 Жыл бұрын
ትክክል በጣም በጥሩ ነው ያዘምሽው እናቴ አምሳልዬ ዋውውውውው በጣም በጣምም
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 2 жыл бұрын
GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹🙏❤🙌♥💖🇪🇹🙏❤VERY PROUD BEAUTIFUL WE OUR COUNTRY ETHIOPIA 🇪🇹❤♥💖💕
@mequanentyohanes4713
@mequanentyohanes4713 2 жыл бұрын
ጠላቶችሽን ያብርድሽ ኢትዮጵያ አወ አንድ ናት ኢትዮጵያ!!!!!አምሳል ኑሪልን።
@amaremengistie6536
@amaremengistie6536 Жыл бұрын
ሀገሬ ሀገሬ ሀገሬ!! ምን ዋጋ አለው! የማንም መጨወቻ ሆንሽ!
@ewnetusimegn9831
@ewnetusimegn9831 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው እናመሠግንሻለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አምሳል
@user-ie2ku3ph3i
@user-ie2ku3ph3i 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ሀምሳልዬ የሚገርም ሙዚቃ ነዉ እምየ ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ ቀና በይ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤💪💪💪
@sofidawudbd1239
@sofidawudbd1239 2 жыл бұрын
እእንደ ሁልግዜውም ፅድት ያለ ዘፈን❤❤❤
@tsigehayile330
@tsigehayile330 2 жыл бұрын
ተሰምተሽ የማትጠገቢው እህታችን እግዚአብሄር ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ተወዳጅ ነሽ እናመሰግናለን ♥♥♥
@user-is5ud8zk3v
@user-is5ud8zk3v 2 жыл бұрын
አምሳልዬ የምወድሽ ደስእሚል ስራነዉ በእንባነዉ የሰማሁት ሀገሪሰላምሽይብዛ
@mimihaile822
@mimihaile822 2 жыл бұрын
በሌለበት ቴዲ ዘፈነላች አነ ካልመጣሽ አዉዳመት አይምጣ ሃገሬ ቁጭብዬ ሃገር ናፈቀን ትርጉሙን ስሙት ኢትዮጵያዬ ነይልኝ ማለት የለችም በመጥፎ በዘረኞች በጠባቦች አስተሳሰበ ያደገ ትዉልድ ኢትዮጵያ ሲባል አድ ቤሄር የሚመስለዉ በበታችነት ያደጉ አጥታቸዉ የነቀዘ ዛሬ አገሬን አፍርሷታል ያድነት ገመዳችን ተበጥሶል በቃ።
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 11 ай бұрын
Period One Ethiopia.
@ethioamericann
@ethioamericann 9 ай бұрын
Very powerful patriotic song with an excellent choreographic staging focusing on our beloved flag 💚💛❤️
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 11 ай бұрын
This is my way All the time I love it write Kibirt Ethiopia.
@senaitabat601
@senaitabat601 2 жыл бұрын
ዋውውው አምሳልየ የኔ እናት ሺአመት ኑሪልኝ ውዴ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 11 ай бұрын
Full Ethiopia North East West South All thank you Ethioia Lezelam Nurie Our mom Kibuirt.
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Kibirt One Ethiopia we love all the time our mom Kibirt Ethiopia Lezelam Nurie Our mom.Our mom Ethio.
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
አምሳልዬ የኔ ንግስት 😘💚💛❤️🇨🇬🇨🇬
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ጥሩ ይሰማኛል, እኔ fikre selassié bezabih ከ ፈረንጅ
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 2 жыл бұрын
አዚመሽዋል ፍቅሯ ኢትዮጽያዊት እህታችንተከብረሽ ኑሪልን💚💛❤
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
አቺ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ💓💓💓💓💖💖💖👍👍👍👍👍👍🙏
@branenagha1921
@branenagha1921 2 жыл бұрын
በጣም ያማረ ስራ ነው እና ቀጥይበት💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️☑️☑️☑️
@zaharz611
@zaharz611 2 жыл бұрын
የኔ ዘካታ እረጂም እድሜ ይስጥሽ
@wubautomotive
@wubautomotive 2 жыл бұрын
☑ሁሉም የሚስማማበት እውነታ!!!! ኢትዮጵያ💚💚💛💛❤❤ መዳኛዋ አንድና አንድ ፋኖ ነው።ለጊዜው ሁሉም አማራ ፋኖ ነው።ወደፊት ሲገባቸው ደግሞ ሁሉም ኢትዮጵያዊ💚💛❤ ፋኖ ይሆናል።ከዛ ኢትዮጵያ ወደነበረችበት ከፍታ ትመለሳለች ።
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ1 ናት እምየ ኢትዮጵያ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@Kassa633
@Kassa633 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ትነረሳኤዋ ደርሷል
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ውሌም ምርጥ ኢትዮጵያ አምሳልዬዬዬዬዬዬዬ
@MW-vf7vk
@MW-vf7vk 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሚሽን ይባርከው የኛ ኩሩ ነፍጠኛ
@user-wn8je1vo2j
@user-wn8je1vo2j 2 жыл бұрын
ዋዉ ከሚባለዉ በላይ ነዉ ይህ ሙዚቃ
@samitefera9623
@samitefera9623 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው አምሳል ምትኬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@vjvjf2269
@vjvjf2269 2 жыл бұрын
Waw waw waw waw waw waw waw fetari Hagerachnn selam yadrgln
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 2 жыл бұрын
የኔ እቁ አምሳል ትለያለሺ እሚገርም እሚሥመስግን ስራ ነው ዋውውው ኢትዮጵያዬ💚💛❤️
@elsaelsa1825
@elsaelsa1825 2 жыл бұрын
ሐገሬ ጠላቶችሽን አመድ ያድርግልሽ 💚💛❤️😍😍😍👌
@andinetambelu3245
@andinetambelu3245 2 жыл бұрын
Amsal yeneye wede it is very beautiful. Love from Andinet Ghana Accra.
@user-fx7hd9gu6v
@user-fx7hd9gu6v 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ጥሩ ይሰማኛል, እኔ fikre selassié bezabih ከ ፈረንጅ
@nubekan3951
@nubekan3951 2 жыл бұрын
Weyna sweet...amslya swadsheko
@getayalewe1009
@getayalewe1009 2 жыл бұрын
Ethiopia is the only country on the planet earth that has a unique culture, song, and food. Not only this, but it is also the only country that has not been colonized by white supremacists. No one can break Ethiopiansim, Ethiopia is based and founded not only by blood, flesh and bones but also on spirit. Spirit never die.
@Hana-ik5bn
@Hana-ik5bn 2 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ❤❤❤👸😍
@hasna5336
@hasna5336 2 жыл бұрын
ዋው እህታለም ውስጤን ነካኝ አረፍ ስራ
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
Congratuoation Abyssinina Ethiopia NICE ^^^^^!!!!
@selammoges3465
@selammoges3465 2 жыл бұрын
እሰይ የኔን ኢትዮጵያዬን ጥሩ አድረገሽ ተቀኘሽልኝ ፍልቅልቋ አምሳል አምሳያዬ
@mominaseyid6814
@mominaseyid6814 2 жыл бұрын
የሚገርመው አማራ ኢትዮቢያ ኢትዮቢያ ነው የሚለው አማራአ አማራአ ብሎ አያቅም የኛአ እጂ የኔ አያቅም ኦረሞን ብናይ የኔ እጂ የኛ የማያቅ ትግሬን ብናይ እደዛው
@dfgccg2435
@dfgccg2435 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉምርጥስራነዉከዲምፅጋ😍😍😘😘😘
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 11 ай бұрын
Thank you.
@lijfikirulf9763
@lijfikirulf9763 2 жыл бұрын
My Queen perfect music🙏
@ethiopianshort
@ethiopianshort 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y2mcppKigLp5mtE AMSAL MITIKE CLASSIC SONG
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 2 жыл бұрын
ዋው የኔ ልዩ ምርጥ ኢትዮጲያዊነት
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 2 жыл бұрын
woo...
@almazgizachewchanie9443
@almazgizachewchanie9443 2 жыл бұрын
አንድ ናት ኢትዮጵያ አንድ ናት ሀገሬ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 жыл бұрын
ዘርሺ ይባረክ አንች ደርባባ ጀግና የሀገር ባለውለታ ሀገርን በእደዚህ በአማረው አደበትሺ ገለጥሻት አቦ ይመችሺ
@mesfintesfaye5064
@mesfintesfaye5064 2 жыл бұрын
የክብሬ መገለጫዬ እናት ሀገሬኢትዮጵያዬ አምሳለ ምትክ ደስ ይላል
@andinetambelu3245
@andinetambelu3245 2 жыл бұрын
Thank you yene mare Amsal. {betam new makebersh}.
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
ነኔ ደርባባ አምሳልዬ🥰🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@sadorkumie748
@sadorkumie748 Жыл бұрын
አምሳል ምትኪ ኢትዮጵያ እንቁ ልጅ
@yewubneshmelke1562
@yewubneshmelke1562 2 жыл бұрын
ምርጥጥጥጥጥጥጥጥ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melkemyoutube3912
@melkemyoutube3912 2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ ስወድሽ አፍፍፍፍ አውነት ነው ስሜት የሚስጥ ልዩ ውብ ሙዚቃ ነው በእውነት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገር ውብ ነሺ ፍቅር ስልሽ እማ💚💛❤🥰
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ጥሩ ይሰማኛል, እኔ fikre selassié bezabih ከ ፈረንጅ
@Hana-ik5bn
@Hana-ik5bn 2 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ስራ ነዉ አምሳልዬ❤❤👸
@rikizarfa4997
@rikizarfa4997 2 жыл бұрын
🤚🌏✍👏👏איזה זמרית גונדר קדימה 💚💛❤🎼👏👏🎶🎵🎼🎷🎷אתיופן 💚💛❤אתיופיה 🕊🕊 איזה עוצמה יופי אתיופיה מאמא 💚💛❤🕊🕊🌠 🦾🕎🦁🌹מדינה לא יכולה להיות זקנה 🤚🙌 😑מבני אדם כן משפט ענק 🤲👏🎵🎶 💚💛❤🎶🎶
@gashungusu1323
@gashungusu1323 2 жыл бұрын
ምርጥ ዜማ ነው በርቺልን
@user-ws4vm7qd2w
@user-ws4vm7qd2w 2 жыл бұрын
ሀገሬ ውድ ነሺ ለኔ 💚💛❤️🙏🙏🙏
@melkamumatebie3653
@melkamumatebie3653 2 жыл бұрын
wow nice sira nw,berchilin emnwodish amsal........
@olamalink6017
@olamalink6017 2 жыл бұрын
አምሳልየ አንችም ኑሪልን ቆንጆ ስራ ነው
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 10 ай бұрын
ሀገሬሬሬሬሬሬሬ❤❤❤❤❤❤ቀና በይይይይይይ ❤
@gfhhgh1300
@gfhhgh1300 2 жыл бұрын
ጀግኔት፡አምሳልየ፡ምርጥ፡ሰዉ፡እህታለም፡አቤት፡
@rosarosa3071
@rosarosa3071 2 жыл бұрын
wawww betam arife sera Amesaleye
@aeeazz6909
@aeeazz6909 2 жыл бұрын
እማ የኛ አገር ሰላምሽ ይመለስ
@toorimohabvath1915
@toorimohabvath1915 2 жыл бұрын
ዋዉ አማሳለ
@samitefera9623
@samitefera9623 2 жыл бұрын
አምሳልዬዬ ቶለያለሽ ውዴ❤❤❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
Wow💚💛❤️❤️wuddddd thanks🙏💪
@user-wk6kd7ti4l
@user-wk6kd7ti4l 2 жыл бұрын
ዉብት ሲለካ💚💛♥💪💪💪
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ጥሩ ይሰማኛል, እኔ fikre selassié bezabih ከ ፈረንጅ
@romantsegaye4107
@romantsegaye4107 2 жыл бұрын
ምርጥ ተባረኩ በዚህ ስራ የተሳተፋችሁት በሙሉ
@yewubneshmelke1562
@yewubneshmelke1562 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ዋው
@mayatube1107
@mayatube1107 2 жыл бұрын
አማራ ኢትዮጵያ ስላለ እየተገደለ ነው እኛም እንደሁሉ አማራ ነን ማለት አለብን አማራነትን ማስከበር አለብን ኢትዮጵያዊ አማራ ነን እንበል
@user-ex9zd8zm1h
@user-ex9zd8zm1h 10 ай бұрын
የኔሙሀባ 💚💛❤✊✊✊
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Wow betam Arif Music new demewa 💚💛♥️💘💘💘💘💘😘😘😘😘
@dagmawybekele2145
@dagmawybekele2145 2 жыл бұрын
አምሳለ የምርጦች ምርት ነሽ
Manalemosh Dibo - Asa Belew & Awdamet song | ETV (2001)
7:07
Magdalene
Рет қаралды 263 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 22 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Aned Neger Godlual
1:08:57
Amsal Metike - Topic
Рет қаралды 287 М.
Akila Getahun /ye wollo lji / የወሎ ልጅ_new ethiopian music July 19, 2024
9:37
Borkena /ቦርከና tube
Рет қаралды 96 М.