No video

Ethiopian Music: Ayu Girma (Yene) አዩ ግርማ (የኔ) 𝑵𝒆𝒘 𝑬𝒕𝒉𝒊𝒐𝒑𝒊𝒂𝒏 𝑴𝒖𝒔𝒊𝒄 2022

  Рет қаралды 497,365

Ayu Girma

Ayu Girma

Жыл бұрын

𝑬𝒕𝒉𝒊𝒐𝒑𝒊𝒂𝒏 𝑴𝒖𝒔𝒊𝒄: 𝑨𝒚𝒖 𝑮𝒊𝒓𝒎𝒂 - (𝒀𝒆𝒏𝒆)አዩ ግርማ (የኔ) 𝑵𝒆𝒘 𝑬𝒕𝒉𝒊𝒐𝒑𝒊𝒂𝒏 𝑴𝒖𝒔𝒊𝒄 2022 #ethiopianmusic #habeshamusic #amharicmusic #amharicsong #

Пікірлер: 788
@mugadnewsnetwork8494
@mugadnewsnetwork8494 Жыл бұрын
አዩ ጀግና ebs ላይ የተናገርሽውን ስምቻለሁ። ጉዞሽ በራስሽ መንገድ ቀጥይ!!!🙏🙏
@ediomyasbekele9592
@ediomyasbekele9592 Жыл бұрын
አዩዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቺ ገና ብዙ ነገር መስራት ትችያለሽ
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 Жыл бұрын
ሁሌም ትንግርት ነው እምትሆኝብኝ ያልታየሽ እጅግ ድንቅ ብቃት ያለሽ ልጅ በርችልኝ መልካም እድል ♥
@leyunew
@leyunew Жыл бұрын
በነእገሌ ድብን ያለውን አንጀቴ በናንተ ባይታከም .... ደስ የሚል ወጣ ያለ ስራ ነው እናንተን ያብዛልን!!
@habashawitf4157
@habashawitf4157 Жыл бұрын
Ameeen
@gifftioromyaajerry9535
@gifftioromyaajerry9535 Жыл бұрын
ድምፅሽ የሚኪያ ባሀይሉ ይመስላል ልበል ነብሷን ይማርና 😢 ጎበዝ😘
@kalkidanasmamaw2321
@kalkidanasmamaw2321 Жыл бұрын
በራስ መተማመንሽን ከምንም በላይ አድንቄዋለሁ ቆንጆ ስራ ነው በርች😍😍😍
@edilaedu3962
@edilaedu3962 Жыл бұрын
በለው የመጨረሻውማ አንደኛ ጎበዝ👍
@abiybirhan9094
@abiybirhan9094 Жыл бұрын
የሙዚቃ ብቃትሽ እንዳለ ሆኖ የክሊፑ አስገራሚነት ለኢትዮጵያ ህዝብ ያለሽን አክብሮት ያሳያል ለዚህም እናመሰግናለን 🥰🥰🙏🙏
@adanekassa1555
@adanekassa1555 Жыл бұрын
እመኝኝ መገፋትሽ ወደ ተሻለ ከፋታ ያሸጋግረሻል በርችልን ምርጥ ስራ ነው
@WEKTAWI1
@WEKTAWI1 Жыл бұрын
አዩ ምርጥ ስራ ነው!! በርቺ!!
@danielgashaneh9411
@danielgashaneh9411 Жыл бұрын
Gobez anchima atalekishim gobez lij nesh....likeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
@yamistudio122
@yamistudio122 Жыл бұрын
ጥበብን በጥልቀጥ የተረዳሽ እንስት አምበሲት ነሽ፤ በራስሽ ጥረት ስኬትን እንደምትጎናፀፊ አምናለሁ🙏...በርቺልኝ አዩዬ❗️
@bereksweasfaw8826
@bereksweasfaw8826 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ቀረፃው ደስስ ይላሉ ደጋግሜ ነው ያየውት ለአድማጮች ያለሽን ክብር አደናቃለሁ
@alemayehugebru
@alemayehugebru Жыл бұрын
አቤት ተፈጥሮ፣ የኛ ኑሮ፣ እንዲህ ነበር ድሮ፡፡
@firehiwottize9216
@firehiwottize9216 Жыл бұрын
Betam gobez yene Konjo kezihm belay egzabehir yerdasih ayuye
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
ወይኔ በደስታ ፈነጠዝኩ አቦ ተባረኪ ይሄ ነው ስራ በርች ተበራች እማየ
@wondwossenshiferaw2636
@wondwossenshiferaw2636 Жыл бұрын
በቅርቡ ወደ ሙዚቃው ከመጡ ወጣትና ድንቅ ባለ ተስጦ መካከል እንደምትገኝ ጥርጥር የለኝም: የሙዚቃው ቃና እንደ ወቅቱ ሙዚቀኛ ነኝ ባዮች እንቶ ፍንቶ ያልሆነ ዘመን ተሻጋሪነት ለዛ ይሰማኛል:: ብራቦ የኛ ጎበዝ አዩ በርቺ
@jojo9315
@jojo9315 Жыл бұрын
Yegermal betam ... ewnet new endezi aynet clip be helemesh kalone mechem letseriw atcheyim just 👌 😍
@yonasfikre242
@yonasfikre242 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው በርቺ ፡፡
@henoktilahun1953
@henoktilahun1953 Жыл бұрын
ለዛውን የጠበቀ ምርጥ ሙዚቃ
@user-lv8rz7jv4q
@user-lv8rz7jv4q Жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም አርፍ ስራ ነው በርቺልኝ😘😘😘😘😘
@justethiopianonly7317
@justethiopianonly7317 Жыл бұрын
Wow wow ምርጥ ደረጃውን የጠበቀ ዜማ
@Rufael_Mulugeta
@Rufael_Mulugeta Жыл бұрын
ምርጥ ስራ በዚሁ ቀጥይ ፈጣም ያበርታሽ
@biruklegesse273
@biruklegesse273 Жыл бұрын
አዩቲ በርቺ በጣም ምርጥ ሥራ ነው ያመጣሽልን ሌላው መገፋት ጥሩ ነው ወተትም ሲገፋ ነው ቅቤ የሚወጣው
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 Жыл бұрын
አዮዬ በራስ መተማመንሽ እራሱ ያኮራል የኔ ቆንጆ በርቺ ተስፋ ሳትቆርጪ ወደፊት ብቻ
@AbulaSintu
@AbulaSintu Жыл бұрын
ለቅዳሜ የኔ ድግስ የኔ መንደር አዩ ግርማ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ ፕሮዳክሽን 👌
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 Жыл бұрын
በርቺ በጣም ጥራትና ብቃት ያለው ሙዚቃ የኔ አንደኛ ትችያለሽ
@asayechworku9745
@asayechworku9745 Жыл бұрын
Betaaam gerami sira new 💪💪
@jobrealayush5230
@jobrealayush5230 Жыл бұрын
የሚገርም ስራ ነው በርቼ ገና ብዙ የመስራት አቅም እንዳለሽ ያሳያል እንድዚ አይነት ሙዚቃን ማየት ለሀገራችን ትልቅ ኩራት ነው እናመስግናለን እዩዬ
@AbdurahmanMekasha
@AbdurahmanMekasha Жыл бұрын
up coming music the 1st one keep going
@fundesha
@fundesha Жыл бұрын
bercheln ayu,,, and i love z brown texture n video making.
@etshuncho2673
@etshuncho2673 Жыл бұрын
የሚገርም ብቃት ነው በርቺ የሚያስብል ነው
@assefaassefa2463
@assefaassefa2463 Жыл бұрын
በርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 Жыл бұрын
የሙዚቃ ብቃትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ በርቺ
@DaniDani-wj3qu
@DaniDani-wj3qu Жыл бұрын
Berchi arif sra new💕
@user-vm9wm7ku3u
@user-vm9wm7ku3u Жыл бұрын
ጀግኒት 🙌🙌 እምትችይው ነገርስ አደኛ ጎበዝ በርቺ😘❤
@tedabela5169
@tedabela5169 Жыл бұрын
Betam gobez lij berchilen Enamesgenalen 🙏🙏🙏
@nardosgebreyohannes2460
@nardosgebreyohannes2460 Жыл бұрын
አዩ?!! አቤት። ይሄ ብርጭቆ የማን ነው ? ። የኔ ታዲያ ሻይ ቅጂበታ......።አጨብጭቤያለሀ!!!!!!
@sabaambaye
@sabaambaye Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሀገራችን ወደፊት ተስፋ እንዳላት ነው ያሳየሽን በርቺ !
@Optioncarmarket
@Optioncarmarket Жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል በዚው ቀጥይ ቆንጆ አልበም እና ሲንግሎች እንጠብቃለን ካንቺ
@meronhargharegewyin3368
@meronhargharegewyin3368 Жыл бұрын
Ayuye berchiln berasish menesatish beza lay confidencesh 👏👏bershilgn
@henockak1
@henockak1 Жыл бұрын
Berchi Ayu....love your interview with EBS.
@user-zm7kq5kz5b
@user-zm7kq5kz5b Жыл бұрын
እነ እገሌን እንዴት እናሳያቸው ይሄን ዘፈን ግን አንቺ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@abemabem403
@abemabem403 Жыл бұрын
በርቺልን ጀግኒት💪
@petrosmoges2824
@petrosmoges2824 Жыл бұрын
ጎበዝነሽ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ ።
@henokabebaw2076
@henokabebaw2076 Жыл бұрын
ለየት ያለ ስራ ነዉ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
@hawitube916
@hawitube916 Жыл бұрын
The quality of the video I never watched before 🥶🥶
@yayaabesha8167
@yayaabesha8167 Жыл бұрын
በርቺ ጥሩ ስራ እንጠብቃለን
@AJ-yj5yz
@AJ-yj5yz Жыл бұрын
አንደኛ 👏🏾👏🏾👏🏾
@markospapi4493
@markospapi4493 Жыл бұрын
አዩ ጀግና ስራ ነው በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yoseffikadu6438
@yoseffikadu6438 Жыл бұрын
Ayuti berche konjo sera nw yeserashew kuru ethiopiawet neshe 💚💛❤
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Жыл бұрын
መጨረሻው ተመቸኝ እኔም some time እንዲ ያንቀላፋኛል 😍🥺
@tewedidayusuf2510
@tewedidayusuf2510 Жыл бұрын
Mashallah 🎉❤❤ayuye bezihu ketyibet
@tinategena4020
@tinategena4020 Жыл бұрын
ሚገርም ስራ ነዉ!!! በርቺ ያሰብሽበት ድረሺ
@erahmatube17
@erahmatube17 Жыл бұрын
አንቺ ቆራጥና ጠንካራ የጥበብ ሠው ነው ትችያለሽ የምትፈልጊውን ነገር ጠንቅቀሽ ማወቅሽ ለዚሕ አድርሶሻል ወደፊትም ትልቅ ቦታ ደርሠሽ የምናይሽ ያድርገን
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
አዩየ በጣም ጎበዝና ለአድማጮች ያለሽን ክብር ያሳያል አይዞሽ በርቺ በትወናም ቀጥይበት ሊነጋ ሲል ይጨልማል
@gashawseid953
@gashawseid953 Жыл бұрын
አንደኛ ነሽ በርቺ አዩ
@dagi_afro
@dagi_afro Жыл бұрын
እዩ የምር ምርጥ ስራ ነው በተለይ ቪድዮው 🔥🔥🔥
@hiwothailu3651
@hiwothailu3651 Жыл бұрын
Gobez. Full of confidence
@natu_opiatube1182
@natu_opiatube1182 Жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ benatsh አትጥፊ
@melatkebede8041
@melatkebede8041 Жыл бұрын
i wish bayalk bye hulum neger betam des ylal berchi👏👏🎊🎊
@gechoyegojjamur-og5cc8vk9e
@gechoyegojjamur-og5cc8vk9e Жыл бұрын
OMG directing andegna neh 💯
@erhiopis9565
@erhiopis9565 Жыл бұрын
Betam arif konjo nw thank you so much
@user-wx2yv4hh8m
@user-wx2yv4hh8m Жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው
@helenmekonen4764
@helenmekonen4764 Жыл бұрын
በርች😘😘
@tezerateferi9386
@tezerateferi9386 Жыл бұрын
arba Minchin Silasayeshilin Enameseginaln , Konjo Sira
@tekakedir2740
@tekakedir2740 Жыл бұрын
በርች ጎበዝ በራስሽ ኮንፊደንስ ያለሽ ሴት ነሽ ጀግና 👏👏👏👏👏👏
@eyutsega5518
@eyutsega5518 Жыл бұрын
Ayuye betamm Arif sra new congra 🔥🔥🔥
@Binifamily736
@Binifamily736 Жыл бұрын
betam arif sra nw ayu bewenet endezi aynet sra eyetefa balebte seat endezi ayent bsra seleserashe enamesegenalen
@betslotshiguta6378
@betslotshiguta6378 Жыл бұрын
የተገፋን እና የለፋ ሰው ይመቸኛል በጣም ቆንጃ ስራ አይገልፀውም የኔ መረቅ ስትቺይ
@efratamekonen1971
@efratamekonen1971 Жыл бұрын
Betam gobez beziw ketiy
@goodbyegooh1402
@goodbyegooh1402 Жыл бұрын
በርች አዩየ
@wogas2427
@wogas2427 Жыл бұрын
አዩ በጣም እናመሠግናለን ምድረገነቷን አርባምንጭን የሚያሳይ 🧑‍🎤 ሙዚቃ ስላሳየሽን
@shoptab0911
@shoptab0911 Жыл бұрын
Ethiopawest endh aynt nger yale aymslgm nber eco mamaye ❤️❤️❤️
@yafethalefom7142
@yafethalefom7142 Жыл бұрын
yabede nw 🔥🔥🔥🔥
@mimitekla467
@mimitekla467 Жыл бұрын
በርች ግበዝ ebsእንዳየውሽ ነው የመጣውት በርች እንኳን ገፉሽ
@brookababu6641
@brookababu6641 Жыл бұрын
ፍቅር የሚያስይዝ ሙዚቃ 🥰
@Tube-oj6ji
@Tube-oj6ji Жыл бұрын
ለዚህ ሙዚቃ ቃል የለኝም በቃ ትችያለሽ
@darwinazaga2919
@darwinazaga2919 Жыл бұрын
bezu musika ayechalew it was amazing eshi !!!!
@engidashettakele
@engidashettakele Жыл бұрын
ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ አዩ መልካም የእውቀት ሰው
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 Жыл бұрын
አንቺ ቆንጆ ልጅ የልጅ አስተዋይና አዋቂ ነሽ። የቀኑና ያጡ ብዙ ያወራሉ ስለምትበልጫቸው አንቺን ወደታች መጎተት እሚችሉት በመተረብ ነው ስራሽን በማንቋሸሽ ነውና ጎበዝ ተስፋ አይቆርጥምና አይዞሽ። ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እንዲህ ስትኮረኮሚ አንድ ሁለት እያልሽ ወደተሻከ ደረጃ እየወጣሽ መሆንሽን እወቂ ልብ በይ እናም እግዚያብሔርን አመስግኚ፣ በበለጠ በነገሮች ላይ ትኩረት አድርጊ። ብቻ ተጠንቀቂ እግዚያብሔርንና መስመርሽን እሚያስት ቸሮታ ቢመጣልሽ መውደቂያሽን በር ሊያስከፍትሽ ስለሆነ ልብ በይ።
@Kaphssto123
@Kaphssto123 Жыл бұрын
ደስ ይላል የተሻለ እጠብቃለሁ
@lulantetesfaye5833
@lulantetesfaye5833 Жыл бұрын
ምርጥ ብቃት አዩ በርች
@yitayalwubalem5831
@yitayalwubalem5831 Жыл бұрын
አዩ በቃ ትችያለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@emuztewahedo385
@emuztewahedo385 Жыл бұрын
አደኛ ነዉ።
@yhhhhhb6983
@yhhhhhb6983 Жыл бұрын
የሚገርም ሙዚቃ በዛ ላይ ክሊፑ ለየት ያለ በርችልን
@blentahir7768
@blentahir7768 Жыл бұрын
No word with respectful🥰😍🤩Top one
@ermiermi4802
@ermiermi4802 Жыл бұрын
ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርቺ
@hariheran1827
@hariheran1827 Жыл бұрын
Ayuyee ne wd arif sra new berchilgn😍😍💪💪
@zelalembelay720
@zelalembelay720 Жыл бұрын
ትለያለሽ እዩ 👏👏👏
@devidlouis4719
@devidlouis4719 Жыл бұрын
Wow 😳😳😳 በጣም ገራሚ ስራ ነው ደሞ ድምፁዋ ዜማዋ ክሊፑ ደግሞ 1gna ❤️
@wubayehutilahun7612
@wubayehutilahun7612 Жыл бұрын
1degna new ayuye berchiln kanchi bizu entebikalen❤❤❤❤❤
@speakzworld
@speakzworld Жыл бұрын
ጎበዝ አዩ። በርች።
@workutiku6223
@workutiku6223 Жыл бұрын
አይዞሽ በርች ቃለመጠይቅሽ አየሁት
@daffyduck6378
@daffyduck6378 Жыл бұрын
ያበደ ምርጥ ስራ
@dagnachewhuluka8426
@dagnachewhuluka8426 Жыл бұрын
ቻቺ ታደሰን የሚመስል ነገር አለሽ ልበል? በጣም ቆንጆ ድምፅ በጣም ቆንጆ ስራ።
@Tegegn16loha
@Tegegn16loha Жыл бұрын
ደስ የምል ዬ ዳሬክተሩ ዪለያል
@canihabtamu6177
@canihabtamu6177 Жыл бұрын
ቃል የለኝም 👏👏👏
@habashawitf4157
@habashawitf4157 Жыл бұрын
በርቺ ጀግኒት
@getachewyeshiwas8820
@getachewyeshiwas8820 Жыл бұрын
Abo yimechesh .... with a big respect keep it up.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 38 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 14 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
Memeher Girma Wondimu VCD 33 A
1:05:14
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 1,4 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 38 МЛН